ይቅርታ ጠየቀ!!.አንደኛ እንደምወጣ ጠብቄ ፅዳት እየሰራች ተንገላታ ያሳደገችኝን እናቴን ጠርቻት እሷ ፊት 2ኛ መባል..ባላገሩ ምርጥ ድምፃዊ ስሚዝSeifu

  Рет қаралды 222,857

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ባላገሩ ምርጥ 3ኛ በመውጣቱ ሽልማቱን ረግጧ የወጣው ወጣት ድምፃዊ ስሚዝ ( እስማኤል መሃመድ )
አንደኛ እንደምወጣ እርግጠኛ ሆኞ ፅዳት እየሰራች ተንገላታ ያሳደገችኝን እናቴን ደረስኩልሽ ልላት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 988
@salamonteka
@salamonteka 6 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለምንናፍቀው ለታላቁ አብይ ፆማችን በሰላም አደረሳችሁ
@azebe858
@azebe858 6 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@SolyianKebede
@SolyianKebede 6 ай бұрын
Amen
@KidisetHermon
@KidisetHermon 6 ай бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@yenantw21
@yenantw21 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@astermengistu6946
@astermengistu6946 6 ай бұрын
አሜን እንክዋን አብሮ አደረስን
@yosefgetnet8767
@yosefgetnet8767 6 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ሽ ጊዜ ይቅርታ ብትጠይቅ ይቅር አልልህም በአብርሃም ወልዴ ነው የመጣህብኝ ቀስ ብለህ በደሴ አድርገህ ወደ አረብ አገር በእግርህ ጉዞ ጀምር ከደረስክ ደረስክ ካልደረስክ አትድረስ አልበም የምን አልበም ሰው ደፋር ነው ቀልድ ይህ ደግ የሆነ ሰው ሰይፍን አገኛችው እንደፈለጋችው ሁኑ
@jake8498
@jake8498 6 ай бұрын
ዳኞቹን ለምን ይቅርታ አትልም የተከበሩ ሰዎች ናቸዉ እኮ
@lifebra7335
@lifebra7335 6 ай бұрын
That was my question
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 6 ай бұрын
ዳኞቹ ኢትዮጵያውያን አይደሉም ?
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 6 ай бұрын
እስኪ ተውት ❗❗❗ የሰውን ልጅ ገደል ለመከተል ት እራሱን እንዲጎዳ የሚያረገው ህዝብ ነው ባልገባው መንገድ 👈👈👈👈 አሁንም ሁሉንም ይቅርታ ጠይቆል እባካችሁ ተውት 👈👈👈👈 ሰውን ለማጠናከር እንጂ ለመስበር. አን ስራ ።
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 6 ай бұрын
@@yegaramedia1466😂😂😂😂
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 6 ай бұрын
ጥሩ እይታ አሁንም ይቅርታው ሙሉ አይደለም ለራሱ አስቦ እንጂ ተፀፅቶ አይመስለኝም ከማንም መጀመሪያ ዳኞቹን ነበር ይቅርታ መጠየቅ የነበረበት እጅግ በጣም ለፍተዋል ደክመዋል ደንቆሮ ነው ኢሔ እስሚዝ ሳይሆን ዲስሚዝ ነው
@Emamimami
@Emamimami 6 ай бұрын
ሁሉም ሰው ሶሻል ሚዲያ ላይ የተለየ እናት እንዳለው ሊነግረን ነው የሚመጣው የኢትዮዽያ እናቶች ሁሉም ምርጥ ናቸው አታካብድ አንደኛ ትወጣለህ ብሎ ባላገሩ አላስፈረህም።
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 6 ай бұрын
በትክክል, መበለጡን ማመን አልፈለገም ልጆቹ አሳምረው አሸንፈውታል
@Regina-m9i
@Regina-m9i 6 ай бұрын
ትክክል
@wudieabathune7155
@wudieabathune7155 6 ай бұрын
ማንም የኢትዮጵያ እናት መከራ አይተው ነው የሚያሳድጉት ዝም ብሎ ያካብዳል እንኳን ሀገሩ ላይ የሀበሻ እናት በሰው ሀገርም ፅዳት ሰርተው የሚያሳድጉ በጣም ብዙ ናቸው ጉረኛ ነው
@Ethio20245
@Ethio20245 6 ай бұрын
ጉራ ብቻ! አለ ቴዲ? እራስን ከፍ ማድረግ መጨረሻው አንሶ መገኘት ነው።
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 6 ай бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እረመዳንሙባረክ❤❤❤❤
@Rahel-s1e
@Rahel-s1e 6 ай бұрын
Sofen be semu tekesh yekereta malet alebeh
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 6 ай бұрын
አለይናወአለይኩም🎉
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 6 ай бұрын
እረመዳን ሙባረክ ዉድ ወንድሞቼ ወገኖቼ" ማሪያምን በጣም በጣም በጣም እወዳችሆለዉ!!!
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ስለሚጾሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾም ስለመታዘዙ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተጻፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ፡ ልትጠነቀቁ ይከጅላልና ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)። 📖👈🏾😲🤔
@nahbantube
@nahbantube 6 ай бұрын
ከህዝቡ በላይ አብርሀም ወልዴንና ዳኞቹን ይቅርታ ጠይቅ በተለይ በተለይ አብርሃም ወልዴን
@Waka619
@Waka619 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር ዳኞቹ አላዳሉም ልክ ናቸው 3ኛ በቂው ነው ምክንያቱም 1&2 የወጡት በጣም ይበልጡት ነበር
@fikirefikade346
@fikirefikade346 6 ай бұрын
ባላገሩ ላይ ሂድ እና ይቅርታ በል
@ታመነ
@ታመነ 6 ай бұрын
በትክክል እነሱን ሂዶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@TheBex2007
@TheBex2007 6 ай бұрын
ትክክል እዚህም የመጣው ህዝብ ከተከፋ ወደፊት መጏዝ አልችልም ብሎ ነው እንጂ ይቅርታው በመጀመሪያ ደረጃ የሚገባው ባላገሩ እና ዳኞች ናቸው ቀጥሎም ህዝቡን:: አሁንም ባላገሩን ይቅርታ አለመጠይቅ ብዙ የሙዚቃ አድማጭን ስለሚይስከፋ ትዕቢትህን ውጠህ ይቅርታ ጠይቃቸው::
@mssura1971
@mssura1971 6 ай бұрын
Esti lemferd achekulu weyiiii
@romantola5947
@romantola5947 6 ай бұрын
Ba tikikil 👌👌
@Baracket
@Baracket 6 ай бұрын
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅርታ ጠያቂ ትልቅ ሰው ነው የተሻለውን ፈጣሪ ይስጥህ ሁላችንም እናጠፍለን ከስህተት መማር ትልቅነት ነው
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
Totally 💯 learn from your mistakes Always 👌🏽👍
@tgyegna5636
@tgyegna5636 6 ай бұрын
Bayls mn agebachu werena hula😂😂😂
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
@@tgyegna5636 you number one ☝️ ወረኛ be quiet 🤫🤫🤫🤫😀
@DagG-z5y
@DagG-z5y 6 ай бұрын
የሁሉም እናቶች ዋጋ ይከፍላሉ ወንድሜ ደስሊልክ ይገባ ነበር ለሌላውም ጊዜ ትግስት ጥሩ ነው ትምህርት ይሁንህ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 6 ай бұрын
እኮ ሰልፍሽ ነገር ነው
@shimelistadesse1199
@shimelistadesse1199 6 ай бұрын
ሁሉም ሰው አንደኛ መውጣት ይፈልጋል ሁሉም እናት አለው ተመዝነህ ደረጃ ወጣልህ መቀበል ነበረብህ ለዳኞቹ ይቅርታ ጠይቅ
@TheTriplet_
@TheTriplet_ 6 ай бұрын
እነ ዳዊት ፅጌን የመሠሉ ጨዋዎች ባየ አይናችን አንተን ያሣየን????????
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 6 ай бұрын
አክሊሉን ብሩኬን ቅዱሴን የመሳሰሉትን ሌሎች ዳዊት ፅጌዎች አግኝተናል
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 6 ай бұрын
እስኪ ዝም በሉ ይቅራታ አለ በቅ ወሬ አታራግቡ
@aregahegnbekele4278
@aregahegnbekele4278 6 ай бұрын
ጭራሽ 'ብሩ አልገባልንም' አላለም😆 ሽልጦ ፊት::
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
​@@aregahegnbekele4278🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yetenbitube1
@yetenbitube1 6 ай бұрын
አይዞኝ ያጋጥማል እማይሳሳት የለም ይቅርታህን ተቀብለናል እናተም አትጨቃጨቁ በቃ እማይሳሳት እማያጠፋ የለም እራሳቹን እዩ ዛሬ ብቻ ስንት ጥፋት እዳጠፋቹ❓
@BH-id8px
@BH-id8px 6 ай бұрын
ማንንም አትወክል
@zufabz1049
@zufabz1049 6 ай бұрын
የተንቢ እምትባይ ሁል ግዜ እዳሽቃበጥሽ አሽቄ😡
@ww5440
@ww5440 6 ай бұрын
ባላገሩን እና ዳኞችን ይቅርታ አልጠየቀም ህዝቡን ብቻ ነዉ የጠየቀዉ። ለምን
@hlinaassefa3567
@hlinaassefa3567 6 ай бұрын
ወረኛ🙄
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
ዳኞቹም ኢትዮጵያውያን ናቸው እኮ
@yewawabush6221
@yewawabush6221 6 ай бұрын
VAR ይታይልኝ ብለሽ ጩሂ😂
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@hlinaassefa3567
@BisruLa
@BisruLa 6 ай бұрын
ስሚዝ ሜቅዶኒያን መርዳት ጥሩ ነው ግን ብሩን ለሜቅዶንያ ከምትሰጥ ለእናትህ ብትልክላቸው የተሻለ ነው ።
@mantheman4900
@mantheman4900 6 ай бұрын
ወንድሜ ከባለቤቱ በላይ አዋቂ የሆንክ አልመሰለህም
@abewoldekidanmekonnen3246
@abewoldekidanmekonnen3246 6 ай бұрын
ሽልማቱን ረግጠህ ስለወጣህ አላገኝም ብለህ ፈርተህ ነው
@yohighness6167
@yohighness6167 6 ай бұрын
😂😂😂 ሶፊን ይቅርታ ብለከዋል? ትክክለኛ አስተያየት ነበር የሰጠክ
@Dawit30
@Dawit30 6 ай бұрын
ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ግን አብርሀምን ሶፊን አረጋሀኝንና ባላገሩን ቲቪ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ በራሳቸው ጣቢያ።
@Meky-d9l
@Meky-d9l 6 ай бұрын
በትክክል ዳኞቹን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ህዝቡን ነው እጅ እነሱን ይቅርታ አልጠየቀም ።።።።
@alexu183
@alexu183 6 ай бұрын
ዳኛ አላከበረም! ሶፊን በይፋ ይቅርታ ይጠይቅ!!
@user-sg2eo2ru2p
@user-sg2eo2ru2p 6 ай бұрын
ዘፈን ባልደግፍም ትልቅ ደረጃ እንድትደርስ እመኛለሁ ራሱን የገዛ ምናምን ይሉ የለ ወጣትነትም ነው ከይቅርታ ጋ ወደፊት ቸር እና አንተን የሚጠቅምህ ይሁንልህ በርታ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 6 ай бұрын
ከዚ በተጨማሪ ዳኞቹን ይቅርታ ጠይቅ በይበልጥ ሶፊን ባካል አጊኝተህ !
@Meky-d9l
@Meky-d9l 6 ай бұрын
በትክክል
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 6 ай бұрын
ለምንድን ነው ሶፊን ብቻ የሚጠይቀው? እንደውም አብርሃምንና እነ ዳዊትን ነው ሳይጨብጥ የወረደው።
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 6 ай бұрын
100% ትክክል
@Kassalemyalew
@Kassalemyalew 6 ай бұрын
ሲጀመር የሰራኸው ነገር በጣም ብልግና ነው ዳኞች ላይ ያሳየኸው አክት በጣም አስቀያሚ ነው እናትህንም ሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ አላከበርክም ጀብደኝነት ለማንም አይጠቅምም ራስህን ዝቅ ስታደርግ ከፍ ትላለህ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 6 ай бұрын
Wetat new yikirta ale mindinew sew ayisasatim ende
@dagmtadesse7349
@dagmtadesse7349 6 ай бұрын
Ykrta teyeke eko jila jil
@nigistzewdu6123
@nigistzewdu6123 6 ай бұрын
ራስ ወዳድ ነህ አንተ ብቻ አይደለህም አንተን ሚበልጥ አለ የባላገሩን ክሩ ማክበር ነበረብህ ምንም ቢፈጠር አሜን ብልህ መቀበል ልመድ , በአዘኔታ አይደልም በችሎታ ነው,ባላገሩን እና ዳኞችን ይቅርታ አልጠየቀም ህዝቡን ብቻ ነዉ የጠየቀዉ። ለምን??????
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 6 ай бұрын
ደሰ የሚል ሀሳብ
@ethiomame
@ethiomame 6 ай бұрын
መብላትዋን ሳታቅ እጅዋን ታጠበች ..😅ይሉሃል ይሄ ነው😂😂😢እነሱመድረኩንም ዳኛውንም እክብረው ነው..እሱ በንቀት አልፈልግም ብሎ ለወጣ ወጠጤ እሁን ፈልጌያለው እና ይሰጠኝ እያለ ነው!😂😅shame on you brother 🎉😮
@kezira4
@kezira4 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HK-MD
@HK-MD 6 ай бұрын
ጀዝባ ስንት አመት ባላገሩ ለአንተ ለፍቶ እዚህ አድርሶህ አዋረድካቸው።
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 6 ай бұрын
😏😏
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 6 ай бұрын
ሰው ይሳሳታል። ይቅርታ ጠየቀ እኮ! ይቅር እንበል እንጂ።
@ethiopiatekdem6215
@ethiopiatekdem6215 6 ай бұрын
በእነሱ የሚበላውስ ብር ማስታወቂያውስ እድሜያቸው የጨረሰው እሱ ነው ይሄ ከርፋፋ 3 አመት ከ 7 ወር እድሜያቸውን በላው ሌባ እንደ አብርሃም ሌባ አለ ጥቅመኛ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 6 ай бұрын
​@@ethiopiatekdem6215 እከክ በይዉ ደግ አረግ ሴጨማለቆ ነበር
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 6 ай бұрын
ምን አደረሱት እስሚዝ እክ ልምድ ያለው ዘፋኝ ነው
@hiwot8664
@hiwot8664 6 ай бұрын
በላገሩ ቲቪ ላይ ዳኞቹንም ይቅርታ ጠይቅ
@simretnigussie4876
@simretnigussie4876 6 ай бұрын
በእለቱ የዘፈንከው ዘፈን አሰልቺ ነበር። 3ተኛም አይገባህም ነበር። ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ባላገሩ ሁሌም ምርጥ ነው።
@Abifik
@Abifik 6 ай бұрын
it's not .... if you don't like the music, it's your problem. he deserves to win that show. He has a potential that is unique and Beautifull. I know that he will be successful more than the winner.😒
@kedirmohamed-et8kt
@kedirmohamed-et8kt 5 ай бұрын
Aybalem beqa yiqerta teyiqual Adel ende mnden new nger makrer
@AyishaEmamu
@AyishaEmamu 4 ай бұрын
ነገረኛ አሮጊት
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 6 ай бұрын
እኔም ትንሽ አናደከኝ ነበር ግን ሰው ነክና ስሜታዊ ሁነክነው ወጣትነት በራሱ ፈተናነው ትግስታችንን ይፈታተነናል እና ከይቅርታ በላይ ደሞ ምንም የለም አይዞኝ ወድሜ እግዚአብሔር የልብክን መሻታ ያሳካልክ ሰይፍሻ ምርጥ ሰው ላተም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ ከነቤተሰብክ ሰላም ለሰው ዘር ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያድለን አሜን።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 6 ай бұрын
ልብክ ይስጥክ ክክክክክክክክ
@wudieabathune7155
@wudieabathune7155 6 ай бұрын
ባላገሩ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ስነስርአትና ትእግስትም ነው የሚያስተምረው ሶፊን እንዴት ሰላም እንዳለው አይተነዋል
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ 6 ай бұрын
ዳኞች ብሎ ስም ጠርቶ ያቅርታ መጠየቅ ነበረበት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 6 ай бұрын
ስሚዝ አንደኛ ነው የምትወጣው ብየ ለረዠም ጊዜ የጠበኩህ አሁን የሆነው ሆኖል ግን ይቅርታህ ከ ባላገሩ አይደል ነው መጀመር ያለብህ ዳኛዋችን ባላገሩ አይደልን እንደተቆም ለዚህ ያደረሱህ እነሱ ናቸው አዋ የህዝብ ይቅርታ መጠየቅህ አግባብ ቢሆንም
@tigistya
@tigistya 6 ай бұрын
ደግነቱ እኔ ተከታትዬህም አላውቅም የዛለት ግን fb ስገባ እያራገቡት ነው ቆይ ብዬ ባላገሩ ገብቼ ሳይ ውጥእ ውጥር ትላለክ ። ከምንም በላይ አብርሽን ማክበር ነበረብክ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 6 ай бұрын
አዎ አንዴ አረ ዳኞችን ? 1ኛው እኮ ዲሲፒሊን ነው። እነ መሰከረም ተመናቅራ ወጥታ ሰው ሁሉ ጣላት። ግን እኮ ከእናትህ ጋር ማወዳደር የለብህም ደሞ አንድ ሰውው ለመሽነፍም ለማቀነፍም ነው የሚወዳደረው ?ታዲያ ራሰህን 1ኛ መውጣትህን ባንተ አረጋግጥ እንጂ በዳኞች ቦታ ግን ሆነህ መገኘት የለብህም /በጤም ተሳሳትክ /ያው ይቅርታ ማለትህ ጥሩ ነው።ዳኞችንም በል
@dagmtadesse7349
@dagmtadesse7349 6 ай бұрын
የ መላጣ ልጅ
@meram123
@meram123 6 ай бұрын
ረመዳን ውስጤ ነው የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና ውብ የኸይራት ደመና የሁላቸን ማንቂያ ድወል ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳን ፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካል ረመዳን በምን ይለካል ኡማውን የሚያነቃቃ በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ስለሚጾሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾምም ስለመታዘዙ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተጻፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ፡ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)። 📖👈🏾😲🤔
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 6 ай бұрын
ስራህን አንደኛ ሚያሰጥ መሆኑ ብቃትህን እና በወቅቱ የዘፈንከው ለ ሶስተኛም እነኳን ዝቅ ያለነው ስለ እውነት ለማንኛውም ጥፋትህ መቀበል ትልቅነት ነው መልካም የዘፈን ዘመን ይሁንልህ ❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
ቆሻሻ ነው👺
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 6 ай бұрын
እንደውም 3ኛ ራሱ ፈርተውህ ነው እንጅ አራተኛ ነበርህ እንደውም ቅዱስ 2ኛ መውጣት ነበረበት
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 6 ай бұрын
ሄኖክ ራሱ በልጦታል
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
በትክክል ለሞራሉ ነበር3😮😮😮
@tigist8015
@tigist8015 6 ай бұрын
ትክክል!
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 ай бұрын
ከይቅርታ በላይ ምን አለ
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 6 ай бұрын
ሲጀመር በእለቱ ባቀረብከው ስራ ሶስተኛ ደረጃ እራሱ አይገባህም ነበር። ሲበዛ ጉረኛ ነህ ከኔ በላይ ሰው የለም ማለት ዋጋ ያስከፍላል። በድጋሚ ብትወዳደሩ እንኳን አክሊሉ በደንብ አርጎ ይበልጥሀል።
@hayatadela
@hayatadela 6 ай бұрын
😅😅😅😊
@ZebibaAbate-v6d
@ZebibaAbate-v6d 6 ай бұрын
gurgna bicha ayigelsewem yaliserawen ayisetew
@tinagebru
@tinagebru 6 ай бұрын
That is what I feel
@emayiegar4498
@emayiegar4498 6 ай бұрын
በደንብ ይበልጡሃል አምነህ ተቀበል። ወደ መድረክም የወጣኽው ሆን ብለህ ሶፊን ለመተናኮል ነው።ሶፊን ለማዋረድ ነው። ለሰላምታ እንኳን ክብር አሳጥተህ ነው የሄድከው አታጭበርብር።ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ መጀመሪያ።ሊያቅፍህ ሲሞክር ሆን ብለህ ነው የዘለልከው።
@dagmtadesse7349
@dagmtadesse7349 6 ай бұрын
አታሽቃብጥ የ መላጣ ልጅ
@emayiegar4498
@emayiegar4498 6 ай бұрын
@@dagmtadesse7349 ካልሲውን እጠብለት ግም አፍ ካንተ አፍ የኔ ቂጥ ይፀዳል
@amenpipi2013
@amenpipi2013 6 ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም መጀመሪያ ለምትሰራው ስራዎች ሁሉ ክብር ሊኖርክ ይገባል ሲቀጥል ደሞ ዳኞቹ ክብር ያላቸው ናቸውና እነሱን እንኳን ማክበር ነበረብክ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 ай бұрын
ጋጠወጥ ነህ ፣ የሁሉም እናት ኢትዮጵያ ላይ መከራ አይቶ ነው የሚያሳድገው። ገና ለገና ለእናትህ ተብሎ ያለችሎታህ አንደኛ እንዲያስወጡህ ነበር የፈለከው ? ያንተ ድህነት ከሌላው ይለያል እንዴ ? ሶፊን እንዴት አመናጭቀህ እንደወጣህ አይተንሃል ።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 ай бұрын
ሁሉም ሠው ያጠፋል እንኳን ይሄወጣቱ ትላልቆቹም አገር እያመሡ አይደል
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 6 ай бұрын
​@hshhehsge113ትክክል ነሽ እህቴ
@genayal4277
@genayal4277 6 ай бұрын
አንተ ማን ስለሆንክ ነው አንደኛ የምትወጣው ጋጥወጥ መጀመርያ ሥርዓት ይኑርህ ባለጌ ነህ ለዳኞች ክብር የለህም አንተ እንዲያውም 5 ተኛ ነበር መውጣት የነበረብህ ሁሉም እናቱ ነው ያሳደገው ምን ሰላሳ ጊዜ ለናቴ ብዬ ነው እያልክ ትቀበጣጥራለህ
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 6 ай бұрын
እኮ እናቱ ተቸግራ ማሳደጓ ከሱ ውጤት ጋር ምን ያገናኘዋል? የማይገናኝ ነገር ነው የሚዘላብደው ለእናቱ ቢያስብ ሽልማቱን ተቀብሎ ለእናቱ ይሰጣት ነበር።
@حياهبوبا
@حياهبوبا 6 ай бұрын
ከእናት የበለጠ ምን አለ ቆረቆራም
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 ай бұрын
ባለጌ ናቹ እሱ ላይ የምትፈርዱ
@AsmesayHula
@AsmesayHula 6 ай бұрын
ምን አስለቀሰህ ደብተራ ሁላ ልጁ ይችላል ሲጀምር ሶፊም ጥፋተኛ ነው
@ZenebAbay
@ZenebAbay 6 ай бұрын
ሶፊንም ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ፣ ይቅርታ ስትጠይቅ ሸፋፍነህ ነው። ባለውለታህ ነው ባላገሩ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 6 ай бұрын
ልክ እንደአንተ ሁሉም እናታቸው አሉ አንደኛ እንዲወጡላቸው ይፈልጋሉ አንተ ከሌላው የተለየህ አይደለህም :: ልብ ይስጥህ
@fantagetahun8249
@fantagetahun8249 6 ай бұрын
ይቅርታ የሚጠዬቁጥ ህዝቡ ሳይሆን ዳኞቹ ናቼዉ መድረክ ላይ ገፍተሀቼዉ ለወረድከዉ ነው
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል ይቅርታ መጠየቅ ግን ታላቅነት ነው!!! ምርጥ ድምፅ አለህ በጥሩ ስራ መጥተህ ታሪክ ስራ!!!
@mssura1971
@mssura1971 6 ай бұрын
abate manem sew beza bota layi bihon min ayint semet endemiyantsbarki ayitawekim demo jegina zefagi nh lehonew yikirta teyikehali tiliki bota layi etebikihalen abate
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
ቆሻሻ ነው👺
@tgyegna5636
@tgyegna5636 6 ай бұрын
​@@addisababanazareth1525 ante nehe koshasha 😂kolkole
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 6 ай бұрын
ይቅርታ ብትልም ዘላለም ይቆጨሐል የበላሀበትን ሞሰብ ረግጠህ ጠልዘህ ነው የወጣሐው ይቅርታህ ግደታ ነው ለራስህ ስትል ለጀራህም ለህሊናህም 🙏🙏🙏🙏
@kiyabelete4407
@kiyabelete4407 6 ай бұрын
እሺ መሪጌታ
@mamimerawi3590
@mamimerawi3590 6 ай бұрын
ስሚዝ አሁንም ስህተቱን ያመነ አይደለም ትልቅ መድረክ ረግጦ መውጣቱን ነው የካደው መጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ የነበረበት ባላገሩን ምርጥን ዳኞቹን በጋራ ዳኛ ሶፊን በተናጠል እና የባላገሩን ፕሮግራም መሪና አዘጋጆቹን መሆን ይገባዋል አሁን ህዝቡን ይቅርታ የጠየቀው ወደስራው ለመመለስና የሚያወጣውን አልበም ለመሸጥ ሲል መሆኑ ለህዝቡ ግልፅ ነው ይልቁኑም ከልብ የሆነ ይቅርታ ቢጠይቅ ነው የሚሻለው ብዬ አስተያየቴን እለግሰዋለሁ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 6 ай бұрын
ዋናው ይቅርታ መጠየቅህ ነው ሶፊን ብቻ ረግጠህ መሄድ አልነበረብህም በግል አጊንተህ ይቅርታ ጠይቀው ምን አረገህ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 ай бұрын
በለው 1 ኛ ,መውጣት አልሳካ ሲለው ። በአቋራጭ በብልግናው ታወቀ😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 ай бұрын
ጅል
@binyamsiyamregn708
@binyamsiyamregn708 6 ай бұрын
ተመልሰህ ከ ህዝብና ሚዲያ ጋር ችግር ወስጥ እንዳትገባ ላትነሳ ይቀብሩሃል ከ ዳኞች ጋርም በተቻለ መጠን ያለህን ነገር አስተካክል ምክንያቱም እርዳታቸው በጣምም ያስፈልግሃል ወደፊት ጥሩ አማካሪ ካገኘህ ገራሚ ዘፋኝ እንደምቶን ምንም ጥርጥር የለውም ምክነያቱም የ እለት performance እንጂ በ ችሎታ ሁሉንም ትበልጣለክ
@tekleeseye7054
@tekleeseye7054 6 ай бұрын
ሶፊ ላይ እግሩ ስር ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ሶፊን አመናጭቆ ነው የሄደው
@MohammedSeid-s7u
@MohammedSeid-s7u 6 ай бұрын
አክሊሉ በደንብ ይበልጥሃል
@BH-id8px
@BH-id8px 6 ай бұрын
ሲጀመርም ከአክሊሉ ጋር መደመርም አልነበረበትም በጣም ይበልጠዋል
@hiwot2442
@hiwot2442 6 ай бұрын
ወሬ ይቅርታ ካልክ ባላገሩ ላይ ሄደክ ነው ሲቀጥል ይቅርታ ያልከው ለናይት ክለብ ለመጀመር ብለክ ነው እንጂ ከልብክ እንዳልሆነ ያስታውቃል ብሩን ደሞ ለመቆደንያ ማሰብ ጥሩ ሆኖ ሳለ መስጠት ከቤት ይጀምራል ከናትክ ጀምር መጀመሪያ ቀፎ ጉረኛ
@abiy541
@abiy541 6 ай бұрын
መንም ይሁን ማክበር አለብህ እንድትታወቅ ያረገህ ባላገሩ ነው ስለዚህ ክብር ይኑርህ።
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 6 ай бұрын
ይቅርታ ጠይቋል😮 አሽቄ😂
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 6 ай бұрын
ምን ብሎነው
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 6 ай бұрын
ወጣት ነው እንደ ተሳሳተ አውቆ የፅሞና ጊዜ አርጏ ለይቅርታ መጥቷል:: ይቅርታውን ተቀብለን እግዚአብሔር የልቡን ይሙላለት
@ሜና
@ሜና 6 ай бұрын
ጀዝባ ነው ጅብ ከሄደውሻ ጮህ አንተባበርም ለምን ስራ ሲሉት በዚህ መጣ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 6 ай бұрын
3ኛ መሆንም ጥሩ ነው። ችሎታ አለህ። አንደኛ ካለደረጋችሁኝ ብሎ በትዕቢት መወጠር ፣ጉረኛ መሆን ለማንም አይበጅም። ቀዝቀዝ በል።
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ከዚህ ህይወት አውጥቶ ሀላል ሪዝቅ ይወፍቅህ
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 6 ай бұрын
ዳኞቹን በትክክል ሰላም አላልክም:: ስህተትህን ማመንህ ጥሩ ነገር ነው::
@TigistAbabu-kz3tk
@TigistAbabu-kz3tk 6 ай бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማችን አይዞህ በርታ ደግሞ ዳኝነቱ ፍትሀዊ ነዉ 1 ኛም 2 ኛም የወጡት ይገባቸዋል ጎበዞች ናቸዉ
@michaeltilahun7325
@michaeltilahun7325 6 ай бұрын
ግን 1ኛ የወጣው ቢቀርብ ጥሩ ነበር
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 6 ай бұрын
ዶማነክ እነሶፊን ሔደክ ይቅርታአጠይቅ ሰይፋ ያወዳደርክመሰለክ እዚ ምትቀርበው
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 6 ай бұрын
*የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ እነደ እናትህ በተመሳሳይ ህይወት ያለፉ ናቸው። ስለ እናትሀ ያለህ ክብር ያስደስታል። ነገር ግን በሠራኸው ስህተት ሰይፉ ላይ ሳይሆን ባላገሩ ላይ ቀርበህ ነው ይቅርታህን መናገር ያለብህ? ካንተ የሚበልጡ ተወዳዳሪዎች እንዳሉ ማመን ግዴታህ ነው። አንተ የተሰጠህ የፈለገ የደረጃ ውጤት ይሁን፣ የእናትህም የእናትነት ፍቅሯ አይቀንስም። ዳኞችን አመናጭቀህ ነው የሄድኸው። ባላገሩን ያስተማረህን ተቋም በይፋ ሄደህ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ!*
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 6 ай бұрын
የስደት እህት ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@yilkalethio-wn1cr
@yilkalethio-wn1cr 6 ай бұрын
እስማኤል የጥሞና ጊዜ ወስደህ በዚህ 'ሾው' ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው። በባላገሩ ውድድር ያቀርብካቸውን ሥራዎችና የፍፃሜ ውድድሩንም ተከታትያለሁ። ስላንተ ያለኝ አስተያየት፦ 1. ጥሩ ተሰጥኦ ያለህ ልጅ ነህ። ግን ከባህሪ አንፃር ትንሽ ብስለት / ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅህ፣ ስህተትህን ማመንህ ጥሩ ነው ግን "ዳኞችን በክብር ሰላም ብያለሁ... ሽልማቱን ረግጬ አልወጣሁም..." ያልከው አሁንም ስህተት ነው። በተለይ ሶፊን በአግባቡ ሰላም አላልከውም ነበር። ያ ደግሞ ሶፊ በእለቱ የሰጠህ አስተያየት ጠንከር ያለ ስለነበረ እንደሆነ እገምታለሁ። በዚህ ቃለ ምልልስ ሶፊን ይቅርታ ብትጠይቅ የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር። 2. ካንተ ጋር ሦስተኛ የወጣው ቅዱስ ጥሩ ስነምግባርና ተሰጥኦ ያለው ልጅ ነው "ቅዱሴ..." በሚል የገለፅከው ደስ ይላል። እንደዚህ አይነት መከባበር የበለጠ ያስከብራል። ቀጥልበት! 3. አጠቃላይ ለባላገሩ 7 ምርጦች የሰጠኸው እውቅናና የባላገሩ ዳኞችንም ማመስገንህ ጥሩ ነው። በርታ!
@alisultan3799
@alisultan3799 6 ай бұрын
ሰይፉ ቀና ሰው ነክ ለሰው ስኬት ያለክ ቀናነት ይገርማል
@tiemarsileshi4194
@tiemarsileshi4194 6 ай бұрын
በተለይ ለሶፊ ያሳየኸው ንቀት ያናድዳል😠
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 6 ай бұрын
ደግ አረገ
@kirubelkiru43
@kirubelkiru43 6 ай бұрын
የተዘጋጀከው ለእናትክ ከሆነ እዛው እቤት መዝፈን ትችላለክ አራት አመት ሙሉ ለእናትክ ለመዝፈን የተዘጋጀ ጀግና ነክ እንጭጭ
@St.mic2786
@St.mic2786 6 ай бұрын
1ኛ ባላገሩ ላይ ቀርበህ ዳኞችን ይቅርታ ጠይቅ እነሱ ናቸው ለዚህ ያበቁህ !! 2ኛ ቅዱስ ራሱ በደንብ ይበልጥሀል 3ኛ እናቴ አሁንም ድረስ ጽዳት ነው የምትሰራው እያልክ ለመቄዶንያ መቶ ሺ የማይመስል ነገር ነው
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 6 ай бұрын
ጉረኛ ነው 😂😂
@HA-do2yw
@HA-do2yw 6 ай бұрын
ጉራህን አትንፈ የ ሁሉም እናት መሰዋትነት ከፉላ ነዉ ልጇቿን የምታሳድገዉ
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 6 ай бұрын
እናቱ ነች ምንም ይሁን መብቱ ነው አንተም በግልህ ይሁን
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 6 ай бұрын
ልብ ያለህ ወጣት ከሆንክ ከዳዊት ፅጌ ተማር። ማንም ሰው የፈለገ ችሎታ ቢኖረውም Soft skill ከሌለህ ባዶ ነህ። በዚህ ትዕቢት እና መንጠራራት የትም አትደርስም።
@benai5241
@benai5241 6 ай бұрын
ሲጠርርበት ነው የመጣው 😮 ደግሞ ለመቅደያ 100ሺ ይላል ! በጭራሽ መቀጣት አለብህ 250 ሺ ብሩ ሊሠጥህ አይገባም ! ለሌላውም ትምህርት መሆን አለበት ! ከአሁኑ እንደዚህ ከሆንክ እንደ እነ ቴዲ አፍሮ ቦታ ብትደርሰ አትቻልም😮 ለእናትህ ፣ ለባላገሩ፣ ለአድናቂህ ና ተመልካች እንዲሁም ለስቆጣ ከተማ ነው ያዋረድከው ! እኔም አድናቂህ ነበርኩ ! ያውም የምስኪን ደሀ ልጅ ሆነህ . 250 ሺ ብር ለምን 1ኛ ካልወጣሁ ብለህ ረግጠህ መውጣትህ ዋጋ አስከፍሎሀል !!
@gafatyifat8459
@gafatyifat8459 6 ай бұрын
It doesn't matter you grow up with single mother or not. It's a competition. U came out 3rd .You should accept it right away on that stage. But we accept your apologies. Lastly..I don't like to hear your music..sorry.
@zizitino6797
@zizitino6797 6 ай бұрын
አይዞህ ጥሩ ድምፅ አለህ ከዚህ የበለጠ ታድጋለህ ለእናትህ ብለህ ነው እዚህ ነገር ውስጥ የገባህው ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም ለወደፊቱ እንዳትሳሳት አደራ ይህን ልጅ ሳየው ጎሳየን ይመስለኛል
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 6 ай бұрын
በዚህ ባይሳካልክም በሚቀጥለው ጥሩ ስራ እንደምትሰራ እተማመናለሂ ትችላለህ በርታ❤❤
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 6 ай бұрын
አንተን ማን ደረጃ አውጪ አደረገህ? የመጣኸው ለውድድር ነው፣ ሥራህን አይተው ደረጃ የሚሰጡህ ዳኞች አሉ። ደረጃ መስጠት የእነሱ ሥራ ነው፣ አለቀ!
@WebeBerha
@WebeBerha 6 ай бұрын
ሰይፉ "እድሜህ ስንት ነው? ስሚዝ "28" ሰይፉ "እስኪ የት የት ሰርተሃል ክለቦች ላይ?" ስሚዝ "ትምህርቴን ኬሚሴ ጨረስኩ፤ ከዛ ደሴ 10 አመት ሰራሁ፣ ባህርዳር 6 አመት ሰራሁ፣ ዱባይ 5 አመት፣ አሁን ደሞ አዲስ አበባ 5 አመት ሆኖኛል ክለብ እየሰራሁ።" የሰራበት ብቻ 26 ሞልቷልኮ😥
@meldestesfaye8412
@meldestesfaye8412 6 ай бұрын
ጎበዝ ይቅርታ ትልቅ ሀይል አለው በኔ በኩል ይቅር ብየሀለሁ ጀግና
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
እኔም
@eldikassu6790
@eldikassu6790 6 ай бұрын
እናትህንም ነው ያሳቀከው
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@getahungizate6093
@getahungizate6093 6 ай бұрын
ዳኞቹን ይቅርታ መጠየቅ ይገባህ ነበር አሁንም ስህተት ሠራህ ዕድሉን መጠቀም ነበረብህ ማስተዋል የለህም ትኮፈሣለህ ልበል
@YordanosFeleke-x9c
@YordanosFeleke-x9c 6 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጾመ ኢየሱስ አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏🙏
@mihiretulakew9465
@mihiretulakew9465 6 ай бұрын
Totaly disrespectful guy
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 6 ай бұрын
በጣም ነበር የማከብርክ ከምር ግን በጣም የተሳሳትኩ ነው የመሰለኝ ምክንያቱም እነሱን ሳይ ለሰው ክብር የሌለው ሰው ማክበር ሆኖ ተሰማኝ ግማሽ ሰው ጨብጠክ እብርሃም ላይ ስትደርስ ከማቆም ሁሉንም ሳትጨብጥ በቃል አምፕሰግናለሁ ብትል ይመረጥ ነበር ግን ምን ለማረግ እንደሆነ ያሰብከውን አሳክተክ ከአብርሃም ቀጥሎ ያሉትን አሸማቀክ ለማሳየት ነበር ግን ህዝብ አይን አለው የኢትዮጵያ ጌጦች ናቸው ትልቅ ስህተት በራስክ ላይ ኪሳራ ብቻ ነው ትርፍክ :!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 6 ай бұрын
በስረአት ሰላም ብያለው አላለም😮አረጋኸኝ ወራሽጋ ስትደርስ እዴት ነበር ያረገክ
@YosefGebre-m6x
@YosefGebre-m6x 6 ай бұрын
በቅድምያ ይቅርታ የሚጠይቀውን እወቅ 🎉
@ታመነ
@ታመነ 6 ай бұрын
ዳኞቹን ሂደህ ይቅርታ ጠይቃቸው በጣም አስቀይመሀቸዋል
@Mattew151
@Mattew151 6 ай бұрын
ይቅርታህን ተቀብለናል እኔም ተናድጄብህ ነበር ዳኞቹን በደንብ ነው ሰላም ብዬ ነው የወረድኩት ላልከው ግን ሶፊን ሰላም አላልክም ስለዚህ ይቅርታጠይቅ
@meseretgirmay2570
@meseretgirmay2570 6 ай бұрын
1 ኛ የወጣውን ሳታቀርብ ጥጋበኛውን ታቀርባለህ እንዴ ሰይፉ አናደድከኝ😡
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 6 ай бұрын
Esu betam germognal
@amt399
@amt399 6 ай бұрын
መቼም ሳይከፈልህ እዚህ መድረክ ላይ አታቀርውም ነበር መኔ በኩል የባላገሩ ላይ ይዳኙ የነበሩትን መጀመሪያ መጠየቅ ነበረብህ ነገሩን ለመሸፈን ነው ነው በፌስ ቡክ ላይ አፊዟል ይቅርታ አላለም የሰው ግፊት ስለበዛ ነው መጀመሪያ እነሱን ነው ይቅርታ ማለት ያለበት ሶፊን የገፋው ትህቢተኛ ነው
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 6 ай бұрын
I understand that emotions can run high, but Balageru Idol has consistently supported you and your musical journey. Their investment in you is significant. Remember, negative actions can have lasting consequences, potentially damaging your reputation and career. Taking responsibility for your actions is a sign of strength. Apologizing to those you've affected would be a positive step. Remember, everyone makes mistakes; what matters most is learning from them and moving forward. Let's focus on making your next performance truly outstanding!
@Ethio20245
@Ethio20245 6 ай бұрын
እንዱ ጋር"እሷ ፊት ሁለተኛ መባል ይላል" ሌላው ጋር "3ኛ" ይላል youtubers ከመለጠፋችሁ በፊት ደግማችሁ እንብቡት!
@hayatadela
@hayatadela 6 ай бұрын
ሴፉ የአርትስት ንሳህ አባት ነው ቆይ😅😅😅
@bogaledejene9979
@bogaledejene9979 6 ай бұрын
ይህ ሁሉ ከ3 ዓመት በላይ የወሰደ ውድድር ቢሆንም በእያንዳንዱ ጊዜ ላገኘኸው ትምህርት ማመስገን ነበረብህ፡፡ ሲቀጥል የእናትህን ውለታ ለመክፈል አንደኛ መውጣት አይጠበቅብህም ፡፡ በእጅህ ላይ ያለው የወደፊት ዕድሎችህን በማሰብ ያንን አይነት መወራጨት አይጠበቅብህም ደግሞም እኮ ትልቅ ነህ፡፡ የበለጡ ልጆች የእውነትም ጎበዝ ናቸው አንተን ጨምሮ ግን ሁሌም ለራስህ የምትሰጠው ግምት ጥሩ ቢሆንም የተሻለ ሊኖር እንደሚችል ማወቅ ነበረብህ፡፡ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ሆኖም ሙሉ አይደለም፡፡ ስለሆነም ዳኞቹን በይፋ ይቅርታ ጠይቅ!! ለሙያ ዋጋው ስነምግባር ነውና በሰራኸው ስራ ብትፀፀትም ቀጣይ ለሚመጡ ትውልዶች ያወረስከው ያልተገባ አመል ስለሆነ 3ተኝነትህ ሳታምን የገንዘብ ሽልማቱን ለመቀበል ማሰብህ ደስ የሚል ነው፡፡ በጠቅላላ አመክኔህ ቀሽም ነው፡፡ ይቅርታህን ሙሉ አድርገውና ደስ አሰኘን!!
@jhonidee2065
@jhonidee2065 6 ай бұрын
እመነኝ፣ የትም አደርስም። እዛው ትሆናለህ። ትእቢት የትም አያደርስም ። እዛው ዱባይ ሂድ፣ ያሳፍራል! በዛ ላይ ብሩ አልገባልንም ምን አስባለህ?? እውነትም አንተ ልጅ ገና ነህ
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 6 ай бұрын
ስሚዝ በሁለተኛ ደረጃ አብርህምን;አረጋኸኝና ሶፊን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ::አለመጠየቁ የሚያመለክተው እጅግ በጣም አስመሳይና ትቢተኛ ነው::guys you will see this guy for the future more slide down …
@dafflee653
@dafflee653 6 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ አሁንም ጥጋብ አልተቻለም ወዲህ እናቴን ከችግር አወጣታለሁ ይላል በሌላ በኩል ደግሞ የተሽለምነው ብር እስካሁን አልተሰጠንም ሲሰጠን 100,000ብር ለመቆደንያ እሰጣለሁ ይላል ይሄ ማለት እራስ ሳይጠና ጉተና😅😅
@zelalemamare2511
@zelalemamare2511 6 ай бұрын
ሰይፍዬ በፕሮግራምህ መልካም የሆነ ሥራ ትሰራለህ አዳዲስ ልጆችን በማቅረብ እንዲታወቁ አድርገሃል አሁን ያቀረብህው ባለጌ ለዚህ ያበቁትን ረግጦ የሄደ ባለጌ ምን ሊያስተምር ነው ያቀረብከው ይህን ባለጌ በየትኛውም መድረክ ላይ መቅረብ አይገባውም ደግሞ ስለናቱ ያወራል በአደባባይ አዋረዳቸው ሰይፉ ይህን ልጅ በማቅረብህ አዝኛለሁ
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 6 ай бұрын
አዘጋጆቹን ይቅርታ ጠይቅ። የበላህበትን ወጭት ሰባሪ።
@Shalom-sy8tg
@Shalom-sy8tg 6 ай бұрын
Very entitled It shows your character. እናትህን ስለጋበዝክ እኔ ብቻ ማሸነፍ ነበረብኝ ብለህ ካሰብክ ተሳስተሀል። ሁሉም የሚወደው ሰው ቢደሰትለት ይፈልጋል ግን ደግሞ ይህ ውድድር ነው በስራህ ተመዘንክ። Grow up .. there is a lot of life ahead of you.
@calebd9456
@calebd9456 6 ай бұрын
ስትሞት ከአንተ ጋር የሚሆነው ስራህ ብቻ ነው ትተኸው የምትሄደው ደሞ ስነምግባርህ ነው ጥሩ ስራ ስነ ምግባር እንዲኖርህ ትጋ። ለመላው ❤የክርስትና❤ እምነት ተከታዮች እና ለመላው ❤ሙስሊሞች❤ በሙሉ እንኳን ለፆሙ አደረሰን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰምቶን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ምኞቴ ነው ሁላችንም በፆም በፀሎት (ዱአ) በማረግ ፈጣሪን ሳንታክት እንለምነው መልካም ፆም 🙏🙏
@Menelik27
@Menelik27 6 ай бұрын
እና ያንተ ቤተስቦች ብቻ ናቸው እንዴ ያሉት እዛ? በጣም ትገርማለህ ሁላችንም በድሃ እናቶች ነው ያደግነው አንተ ብቻ አይደለህም እና ምን ይጠበስ? ምግባር የለህም ነውረኛ ነኽ።ስንት ዓመት ካንተ ጋር ሲለፉ የነበሩና የደከሙትን አስተማሪዎችህን ሁሉ ነው እረግጠኽ የወጣኽው። ውድድር መሆኑን ረስተሃል እንዴ? እንኳን ለዚህ አበቃችሁኝ ብለህ እነሱንም ማመስገን ነበረብህ።
@hana-dr3fo
@hana-dr3fo 6 ай бұрын
እኝኝ አትበሉበት ሰው ይሳሳታል ስህተቱን አውቆ ይቅርታ ጠይቋል እስሚዞ በቃ ምርጥ ዘፋኝ ነህ ❤❤ትለያለህ በርታ
@ZenebAbay
@ZenebAbay 6 ай бұрын
አይለይም። ሶፊንም ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 ай бұрын
አየለ ጠይቅም​@@ZenebAbay
@YordiYordi-m4x
@YordiYordi-m4x 6 ай бұрын
አሽቃባጭ አታሽቃብጥ ማን ጎበዝ አደለም አለ የሠራው ስተት ከሡ አይጠበቅም በድእሜ እራሱ ከነሱ ትልቅ ነው
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 6 ай бұрын
❤❤👍
@helenabraham3012
@helenabraham3012 6 ай бұрын
ዳኞችን ይቅርታ ተይቅ አሁንም እየተሳሳትክነው ደሞ በክብር ሰላም አላልክም ይቅርታ ሙሉ እንድሄን ዳኞችን ይቅርታ ጠይቅ። በቃ ዳኞች በትክክልነው የዳኙት 1ኛና2 የወጡት በደንብ ስርተዋል ውጤቱ ትክክል ነው አንተነህ ልክ ያልሄንከው።
@የኛልጆች-ለ5ጸ
@የኛልጆች-ለ5ጸ 6 ай бұрын
Anet Balagurn yikerta teyik
@kidistberhanu7908
@kidistberhanu7908 6 ай бұрын
ቀሽም ነህ፡ ይቅርታው አምነህበት ከሆነ ባላገሩ ላይ ነው ቀርበህ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ። ለዚህ ያበቁህ የባለገሩ ዳኞችን እግር ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ። አስተያየት የሚሰጡህ እንድታድግበት እንጂ አንተን ለመጣል እንዳልሆነ መረዳት እንዴት ያቅትሀል። ለሶፊ ያሳየሀው ነገር እጅግ አሳፋሪ ነው አሁንም ቢሆን ይቅርታ ጠይቀው በህዝብ ፊት
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 55 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
የልመንህ ጊዜ የመስቀል ዕለት
12:53
EBC Entertainment
Рет қаралды 13 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН