ESAN TV ግራ የገባው የአብይ አህመድ አገዛዝ | Thu 22 Aug 2024

  Рет қаралды 42,799

ESAN TV

ESAN TV

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሳይ መኮንን ና አበበ ገላው እንዲሁም የዚህ ፕሮግራም አድማጭ ተመልካቾች እንኳን ወደ ኢሳን ሚዲያ መጣችሁ ።
@mulukenadmassu9143
@mulukenadmassu9143 2 ай бұрын
ልክ ነህ መሳይ ልጅነቱን , ጉርምስናውን እና ጎልማሳነቱን እየኖረብን ነው ::
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 ай бұрын
❗️አብይ አህመድ ለባልትናም አስተማሪነት አይመጥንም❗️
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
መሳይና አቤ እንወዳችሗለን❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን!!!
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 ай бұрын
ወንድሞቼ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@Rest-k7b
@Rest-k7b 2 ай бұрын
🤲
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 2 ай бұрын
They are the enemy of Ethiopia!!
@Landfill2024
@Landfill2024 2 ай бұрын
መሳይ እና አበበ የምታቀርቡት መረጃ ውይይታችሁ በጣም ግሩም ነው በርቱ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
መሣይ ❤❤ አቤ እነ አብይ መሰደብ ዋጋ የለውም ውይይቱ ❤ እንዴት ባፋጣኝ እንጣለው ነው
@TarikuTsegahe
@TarikuTsegahe 2 ай бұрын
አሚን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
የአውሬው አብይ እና ሸመልሰ ICC ❤መቅረብ አለባቸው
@berihunassfaw7472
@berihunassfaw7472 2 ай бұрын
የአብይ አሀመድ ችግር ጥራዝነጠቅነት እና የመንግሥትነት ሥራ ምን እንደሆነ አለማወቅ ይመስለኛል።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
We Ethiopians have colourful customs. The various delicious food is also part of our coulourful customes and social values.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
We need to give them time to cooperate with other Ethiopians. It takes time to bring all Ethiopians in one fold it will happen. We have to be united against this satanic regime and its cadres
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 2 ай бұрын
Thanks guys
@zenebe6377
@zenebe6377 2 ай бұрын
የሀሳብ ድርቀት እየታየባችሁ ነው ተዘጋጅታችሁ ግቡ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank God for empowering Fanos. We need all over Ethiopia Fanos in a united front.
@MekdiGebre-f3g
@MekdiGebre-f3g 2 ай бұрын
መሳይና አበበ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ናችሁ ለሆዳችሁ ሳይሆን የህሊናችሁ ያደራችሁ ትልቅ ክብር የሚገባችሁ ናችሁ የዛሬው ትንታኔያችሁ የሆነ የሚያስቅም ነገር የተቀላቀለበት ነው እኔንም በጣም ነው ያዝናናኝ እድሜ ከጤና እና ከክብር ጋ ይስጣችሁ
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወንድምመሳይ መኮነን & ጋዜጠኛ ወንድም አበበ በላው እንኮን ስላም መጣቺሁ በርቱ ድል ለነበልባሉ ፋኖ. 🎉🎉🎉🎉
@abel8835
@abel8835 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩዋን ደስ ያለህ ከሙዝ በዳቦ ወደ ዶሮ አሮስቶ በሰለም አሸጋገረህ እልል በይ አገሬ አሁን ገና ለራሱ አብዶ የሚያሳብድ መሪ አገኘሽ❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
እንደምን አመሻችሁ እንኳን አደረሰን ለክርስትያኖች በሙሉ።ሰላም ለኢትዮጵያ!!!
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 ай бұрын
ይኼ ወረበላ ያልተማረው ዶ/ር አቶ አብይ አህመድ አሊ እንደዶሮ አንገቱንጠምዝዞ መጣል ነው ከመቶ ሚሊየን በላ ሕዝብና አገር በአንድ ወረበላ ምክንያት አገር እንዴት ይፈርሣል ???? ወገን በየተራ እየሞትን ነው
@Gebremed
@Gebremed 2 ай бұрын
ሙስና አዲስ አበባ ብሷል አመራሩ መደበኛ ስራው ስርቆት ነው ከላይ እስከ ታች በኔት ወርክ በተለይ ሆስፒታሎች
@qochfm2qx
@qochfm2qx 2 ай бұрын
እውነት ነው እንደ አጀማመሩ ህዝብ ሚፈልጠውን አያወራም
@almazhile3047
@almazhile3047 2 ай бұрын
በጣም ነው ዘና የምታደርጉኝ የአብይን ንግግር ከእናንተ አፍ ስሰማው ያሰቀኛል😂😂
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 2 ай бұрын
ይህ ደሮ ብሉ የአማራ ህዝብ በሀላዊ ምግብን እያረከሰ ነው ሽኩርት ነው ደሮው እያለ የአማራ ህዝብ ምግብ አመጋገብን ባህላዊ ጀኖ ሳይድነው ይህን እብዳ ማዋረድ ግድ ይላል
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 ай бұрын
ዶረ ፈረጀም ሆነ አኒሻ ሄበን የሚሊዮንች ሞትና መፈናቀል ከአብይ ራስ እይወርድም
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አቤ ❤ የአገር መከላከያ የለም የኦነግ ሠራዊት ነው
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም በጤና አደረሰቹ ኢሳን ቤተሰብ መታሰቢያ በሰላም ነው የጠፍችብን ❤❤❤❤❤❤
@Korenegena
@Korenegena 2 ай бұрын
👍👍👍
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 ай бұрын
Blood on their hands
@ambayealem395
@ambayealem395 2 ай бұрын
መሣይ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት ማጣት እንጂ ብልፅግና ያበቃለት እጅግ የተዳከመ የተንገዳገደ መንግሥት ነው።ለአማራ ፋኖ የተወሰነ ድጋፍ ብቻ በቂ ነው።
@santiyago7635
@santiyago7635 2 ай бұрын
ለማሸነፍ መታገልና?ላለመሽነፍ መታገል መቸም አንድ ይመስላሉ እንጂ አንድ አይደሉም።
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 ай бұрын
ምን ያልተባለው አለ ይሄ ሬሳ፤ ጨቅላው፣ መሽረፊት፣ በጥራቃው፣ ቀዌው፣ ነጥቆ በረሩ፣ ይዘህ ሩጥ፣ ጮርቃው፣ ....
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አንድ አማራ ❤❤❤
@mggg8841
@mggg8841 2 ай бұрын
Kiberulin Abe & Mesay 🙌 Meti come back soon 🙌❤️
@HassenYesuf-l1x
@HassenYesuf-l1x 2 ай бұрын
እወድሀለሁ
@hellokids6335
@hellokids6335 2 ай бұрын
Dear all orthodox Christians , እንኳን ለኪዳነ ምህረት በዓል በደህና አደረሰን አደረሳችሁ::
@ashenafimebratu1263
@ashenafimebratu1263 2 ай бұрын
በቃ ዶሮ ወጥ አገር አያስተዳድርም ማለት ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
የአምሐራ ሐይሎች አላማችሁ አንድነው የአምሐራን ሕዝብ በሰላም እንደዜጋ እንድኖር ለማስቻል እስከሆነ ድረስ ተካሮ ችግር ላይ የሚጥል ጉዳይ አላችሁ ብየ አልገምትም ችግር ካለም በሰለጠነ መንገድ በውይይት መፍታትን ማዳበር አለብን
@Spilbergsch
@Spilbergsch 2 ай бұрын
መቲ በሠላም ተመለሽ።
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bestrong1237
@bestrong1237 2 ай бұрын
Marie Antoinette የተባለች የፈረንሳይ ልዕልት፦ ''ህዝቡ የሚጮኸው የሚበላው ዳቦ አጥቶ ነው'' ቢሏት ''ዳቦ ከሌለ ለምን ኬክ አይበሉም'' አለች፡፡ አይ የኛ Marie Antoinette ዶሮው ቀርቶ ሽንኩርቱ በተገኘ!
@derejetaye4342
@derejetaye4342 2 ай бұрын
በዓመት አንድ ዶሮ ፣ ለኢትዮጵያ ስው በነፍስወከፍ ፣ እረ ድርሻዬ መቸ ነው ?ብልግናዎች ?
@solomon3431
@solomon3431 2 ай бұрын
??ለኢትዮጵያ መንግሥት?? ____ “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ____ “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5 ____ ___
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Sorry Jegnoch. I watch you later. I go now to Deres live. Bless you both
@nadewmerid7113
@nadewmerid7113 2 ай бұрын
ይህ ስው ስለ ድሮ ምግብነት ማውራት ፈልጎ አይመስለኝም በተዘዋዋሪ አማራን ህዝብ ባህልዝቅ ያደረገ መስሎት ነው
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 2 ай бұрын
የአማራ ናቸው የሚሏቸውን ሁሉ በይበሏቸው እርም ብለው በተዋቸው።
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 2 ай бұрын
ሶየው የሚዘባርቀው በዘፈቀደ ነው🎉😂😂😂😂😂😂
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Fano Forever💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you so much Jegnochachin God bless you all
@KalidAbduselam-u3w
@KalidAbduselam-u3w 2 ай бұрын
ኢሳኖች እባካቹ ሸዋ ላይ አበክራቹ ስሩ
@sulimanendris803
@sulimanendris803 2 ай бұрын
ESAN thanks
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 ай бұрын
You guys crack me up! Abiy giving ‘’lectures’’ and his ministers taking notes.Hilarious!
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 2 ай бұрын
Fanooo😊
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 2 ай бұрын
ትክክል ነህ መሳይ
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 ай бұрын
የመሪው ድክመት ብቻ አይደለም መሪው ለህዝቡ ያለው ንቀት እንጂ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አማራ ለአገር አንድነት ሲስፋፋ ትህነግና የአብይ ኦነጋዉያን አገር ለማፍረስ ነዉ እየተስፋፉ ያሉት።ማነዉ አቃፊዉ ማነዉ ገፊዉ ?????
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 ай бұрын
Excellent discussion on Ethiopia
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 2 ай бұрын
Victory to Fanooooo
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnochachin
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
It's giving us agenda not to focus on his crime. We need to ignore his daily trush and better expose his gross serious crime.
@werkemelese4557
@werkemelese4557 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 ай бұрын
ይኸ ደደብ አብይ አህመድን ኢትዮጵያውያን አውቀን ጨርሰነዋል🙄ምንም የሌለው ባዶ ሌላው የሰራውን ይተቻል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 ай бұрын
ብልጽግና ማለት አቂም አገራችን ብልፅግና አይደለም አገራችንን ከማህበረስ አመለካከት ጀምሮ ብልግናነ ጀምሮ ሰብዕና የሌለ ው ማሕበረሰብ እያመረተ አገሪቱን ከማውደም የተለየ አላማ የለውም ! ብልግናው ፓርቲ በኢትዮጵያ ካልተወገደ አገራችን ተስፋዋ የተሟጠጠ አገር ሆናለች ::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Enkuan Abro Aderesen
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 2 ай бұрын
እንኻን አብሮ አደረሰን አብይ ባይበላ እንጀራ ና ዶሮ ይሻላል ለምን ለሱ ሊበላው የቻለው ስልጣን ላይ ከመጣ ይሆናል ደሞም የአስተሳሰቡን ደካማ መሆኑን የሚያሳይ ነው እንደኔ
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 2 ай бұрын
Jealous can seat and gossip but a real leader works day and night to change his country history for good!!
@user1996-x9c
@user1996-x9c 2 ай бұрын
ዶሮ ወጥ በጣም ጥፋጭ የሆነ ዓለም ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያገኘ ምግብ ነው!የሚበላውም በእንጀራ ነው!ዳቦ ለመብላት አይመከርም !high sugar spike= > high insulin resistance=>diabetics
@AbdulsalaamAhmed
@AbdulsalaamAhmed 2 ай бұрын
አቤ እባካችሁ ይህንን መርዝ እስክንድር የሚባል ካሀድ ከትግሉ አውጡላቸው። እስክንድር አማራ አደለም ሊሆንም አችልም ታጋይም አደለም ሊሆንም እይችልም ጥቅም ፈላጊ ባንዳ ብቻ ነው። የመሪው የአብይ ድክመት ግልጽ ነው።እስክንድር ግን እባብ ነው። የትግል መሰናክል ነው። ትክክለኛ ቢሆን ሲጠላ ራሱን ያህል ነበር።
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 ай бұрын
ሰላም ኢሳኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ብለናል እንኳን ለኪዳነ ምህረት በዓል በደህና አደረሰን አደረሳችሁ
@AyeleDemeke
@AyeleDemeke 2 ай бұрын
Thank you bros i am fano king
@seyoumgebre
@seyoumgebre 2 ай бұрын
ብልጽግና ከህጻናቱ ስለሚያንሱ በህጻናት ይገረፋሉ
@MkyahSaada
@MkyahSaada 2 ай бұрын
መሳይ ጀግና ናህ ዘውዱውን አቅርብልን አበበው በጣም እናመስግናል.
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 ай бұрын
Jawesa in Amaharic means fast and furious. Jawisa is not an insult
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 ай бұрын
Anbessa malet nw!
@tamzena1364
@tamzena1364 2 ай бұрын
The Gojjam Transport Ban has ended according to Asres Mare
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
Dr derege was good intellectual would you mind to present he talked about ethinosism if you dare !
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 2 ай бұрын
አብይ አህመድ የዓመቱ ምርጥ ወጥ ቤት ተብሎ ተሰይሞአል። ለነገሩ እሱ ያደገው ገንፎ እየበላ ነው😊።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@alembiho6861
@alembiho6861 2 ай бұрын
🍎 መሳያችን #1 በርታልን 🍎
@viber907
@viber907 2 ай бұрын
All Ethiopians is their favorite food, if he likes it or not
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Very very sad God bless his soul rest him in peace in heavens
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 2 ай бұрын
የአቢይ ነገር የጨነቀ ለታ የሆነ ነው
@abebechlema3671
@abebechlema3671 2 ай бұрын
ሲጀመር የት አባቱ ያውቅና
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Abe you are right they are cheaper than that.
@Abbatobia
@Abbatobia 2 ай бұрын
ዶሮ ወጥ ውስጥ በጣም የሚጣፍጡ አስራ ሁለት የዶሮ ብልቶች አሉበት፣ በጣም የሚጣፍጡ አምስት ስድስት ዕንቁላሎች አሉበት። በተጨማሪ የሚበላው በዓመት አራት አምስቴ ነው። ስለዚህ ችግሩ ዶሮዋ ሳትሆን ጽንፈኝነት ነው፣ የበታችነት ያዘለ ጽንፈኝነት።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
It's true we all have to be united and fight together to get rid of this satan.
@santiyago7635
@santiyago7635 2 ай бұрын
አንዴ የሽወደህ አድንቀው። ሁለቴ ክሽወደህ በራስህ ተናደድ።
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 ай бұрын
በድህነት ተቆራምዶ ደሮ ወጥ ሳይሆን መረቁ የነካካውን እየበላ ያደገ ሰው ምን ይበል? ዶሮ ወጥ የኢትዮጵያዊያን ልዩ ባህል ነው። ያውም ማንም በሰሮ የሚችለው ሳይሆን ባለሙያ ኢትዮጵያዊያን እናቶች ብቻ የተካኑት የሚሰሩት እጅ የሚያስቆረጥም ዶሮ ወጥ! የህዝቡ አፍ ላይ መሽናት ከጀመረ'ኮ ቆየ አረመኔው። ጎመን በጨው ፣ሙዝ በዳቦ እየበላህ ያደገ ዶሮ ወጥን ሲይንቋሽሽ መስማት ብዙ አይገርምም።
@santiyago7635
@santiyago7635 2 ай бұрын
ሁላችን የምንተክለው እንጂ?አማራ ምን እዳ አለው እና።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Messay and Abebe💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome again Jegnochachin
@abebechlema3671
@abebechlema3671 2 ай бұрын
ሰሞኑን በህፃን ፌበን መደፈር ምክንያት አጀንዳ ህዝቡ ሲራኮት እነሱ የአፄ ቴዎድሮስን መታሰቢያ።አፈረሱት አሁን ደግሞ ለሚኒሊክ ሀውልት ሌላ አጀንዳ እየሰጠ ነው
@santiyago7635
@santiyago7635 2 ай бұрын
ሰዎች አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነትም ቢሄርተኝነትም ለምዶታል የእለት ሂወቱ መስሎ እስኪሰማው። አሁን የከበደው?ኑሮና ሞኖርያ ነው።ወሬ አይደለም በተለይ የናንተ።
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 2 ай бұрын
Fano
@Zxyz995
@Zxyz995 2 ай бұрын
ሰዉየዉ ልቡሳነ ስጋ አጋንንት ነዉ፡፡ የኢትዮጵያን ህዝብ አንዴ በሆዱ ( በዳቦ፣ በስንዴ፣ በዶሮ በመናምን) እየፈተነን ነዉ፣ አንዴ ደግሞ በክብሩ፣ይህ ሁሉ የምታዩት የምድር ብልጭልጭና ክብር የኔ ነዉ (አንዴ ስልጣን ልስጣቹ ኑ፣ አንዴ ደግሞ በህዝቡ ብር መጽዋች ሆኖ፣ ቤት ለስጣቹ፣ መሬት ለስጣቹ፣ ብር ልስጣቹ) እያለ በሌላ በኩል ድግሞ ወድቃቹ ስገዱለኝ ከኔ በቀር ሌላ አይሁንላቹ ብሎ ( ሁሉንም በማርከስ፣ የሃይማኖት ህዝቡን ወደ እንጦሮጦስ ድህነትና ማጣት እየጣለ እራሱን ሰማየ ሰማያት ከፍ ከፍ እያደረገ (የወርቅ ፓላስ እየሰራ)፣ ነገስታትን፣ ታሪክን፣ ህዝብን፣ ቤተ እምነትን ሁሉንም እያረከሰ (irrelevant) እያደረገ እራሱን ለኡል እያደረገ የኢትዮጵያን ህዝብ አዋርዳለው ያለዉን ይህንን ሰይጣን ጨርሰን እመቀ እመቃትበአምላካችን በእግዚአቢሄር ስም አስረን እንጦሮጦስ እንጥለዋለን፡፡
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 ай бұрын
ወንድም አቤ ግልጥ አድርገክ አቅርበከዋል ይህንን እኩይ አባይ አብይ የሚባል ጉድ !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Rest-k7b
@Rest-k7b 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏☝️💚💛❤️
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 2 ай бұрын
Share🎉🎉🎉🎉
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 2 ай бұрын
ዶሮ ከሚጠፈ አብይ ሰባት ቤቱ ይጥፋ
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 81 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 710 М.
The Chris Hedges Report: Noam Chomsky, Pt 1
30:08
The Real News Network
Рет қаралды 204 М.