ESAN TV የፕሬዝዳንቷ አሳዛኝ ስንብት | Mon 07 Oct 2024

  Рет қаралды 36,982

ESAN TV

ESAN TV

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@ESANTV1
@ESANTV1 Ай бұрын
የምናለሽ መቲ የዩቱብ ቻናል ፡ kzbin.info/door/H0GcVsB8yp3joY4PKM0MFw የደሬ ኒውስ አዲሱ የዩቱብ ቻናል ፡ www.youtube.com/@DHNEWS2000
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork Ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊🤣😂😘😍😄🌹👍❤️❤😂🎉😢😮😅😊😊🤣🥰😂🙏😘😘😍😄😄👌👍❤😂🎉😢😮😅😊🤣🤣🥰😂😂🙏🙏😘😍😍😄👌👌🌹❤️❤😂🎉😮😅😅😊
@ethio8774
@ethio8774 Ай бұрын
መቲዬ ትንታኔሽ በጣም ያስደምማል በርቺልን።👌🏽❤ ደሬ አንበሳ።።።🦁💚💛❤️
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 Ай бұрын
መቲ ጀግና ነሽ እቀራረብሽ አነጋገርሽ ደስ ይለኛል❤
@saidFeleke
@saidFeleke Ай бұрын
እውነትም መታሰቢያ የጣይቱ ልጅ ጀግና የጀግና ልጅ የማታጠፍ የማይሰበር ለሀገርሽ ለህዝብሽ በችሎታሽ የምታደጊውን ትግል እጅግ አደንቃለሁ በርቱልን ጀግኖቻችን እንወዳችኃለን !!!
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
ፕ/ዳንቷ ተገላገሉ ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
ኘሬዝዴንትዋ እንኩዋነ በሰላም ተሰናበቱ::🎉🎉🎉
@YenesewBalew
@YenesewBalew Ай бұрын
በርቱ ጀግኖች
@mesimesi998
@mesimesi998 Ай бұрын
ጀግኖቻችን እናመሰግናለን!! ❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God bless you both
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 Ай бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mulatgetachew647
@mulatgetachew647 Ай бұрын
ድል ❤ ለአማራ ❤ ፋኖ ❤
@ayantuabate5278
@ayantuabate5278 Ай бұрын
መቲ ደሬ እግዚእብሔር ይስጣችሁ ነገ ብሄራዊ ሃይማኖት ይሁን እንዳይባል ሁሉም ይህንን ነገር መቃወም አለበት። ብዙ ማለት ይቻላል። ነገር ግን። መፍራት አያስፈልግም በርቱ በርቱ በርቱ።
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Ай бұрын
መቲዬ ባለ ብሩህ አእምሮ ❤❤❤❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
እውነት ፣እራሳቸው እየመሠከሩ ነው!!! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ለፋኖ። ምሥጋና።
@Geezemebrat
@Geezemebrat Ай бұрын
ሚዲያ ሠራዊቶች ኢትዮ/ያን ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ,እህቶችና፤ወንድሞች
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j Ай бұрын
ሰፊ የባህል እይታ ያላቸው ህፃናቶች መልካም ዜጋ ይወጣቸዋልልልልል
@getutadesse6121
@getutadesse6121 Ай бұрын
Dere welcome! Metyie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@aknahus
@aknahus Ай бұрын
አንተ በቦታው ብትሆን የማትፈፅመውን በሰው ላይ አትፍረድ:: እንዲያውም አንተ ትብስ ይሆናል::
@MekbibShifferahu
@MekbibShifferahu Ай бұрын
Thanks!
@maminenabel4056
@maminenabel4056 Ай бұрын
መቲ ደሬ በርቱ በእርግጥ አድካሚ ነው እውነቱ ሁሉም ግልጽ ነው ግን አወቆ የተኛ እንደሚባለው ነው
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Ай бұрын
Beritulin ❤❤❤❤❤
@anna-mariaasfha9264
@anna-mariaasfha9264 Ай бұрын
Dl le Fano .❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🏽👍🏽
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnoch. Great to see you Mettye our Jegnit. I missed you these days. I will catch up with you soon.
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Ай бұрын
Selam Derege ena Meti!
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h Ай бұрын
ሰላም ❤❤❤❤
@alembiho6861
@alembiho6861 Ай бұрын
🍎መቲ ጀግኒት ነሽ በርች🍎
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
የአብይ ካድሬዎች አብይን ማምለኪያ ቦታ ሰርተው ቢያመልኩት ደስ ይላቸዋል አብይ ብድግ ብሎ ፈጣሪን ቡዘልፍ ክድሬዎቹ አብረው ከመዝለፍ እደማይቆጠቡ እርግጠኛ ነኝ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
የህዋት ብላሳጣኖች አንዱ እንዱን ሲሾም ሲሽር እንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀምበ ጥልቅ ሆነው ቀርተዋልአገራችንን ልዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ያደርስዋት እነሱ ስለሆ እርስ በርስ መባላታቸውን ያሳየን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Lionhearted777
@Lionhearted777 Ай бұрын
Amennnn
@abugida794
@abugida794 Ай бұрын
ወጥር እውነት ያሸንፋን
@azebmama3234
@azebmama3234 Ай бұрын
ኢሬቻ ሀይማኖት ሳይሆን ጣኦት አምልኮ ነዉ
@MudinBerta
@MudinBerta Ай бұрын
አላፊነት የጉደላቸው መምህር ናቸው ደሬ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Ай бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RobelJETRO
@RobelJETRO Ай бұрын
❤Meti😂Erecha eyakebersh newndea 🤳
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo Ай бұрын
Isha Alla Erich yewgedal
@genetaske8190
@genetaske8190 Ай бұрын
ደሬ እኔ የምትገርመኝ አንተ ነህ እነሱ እኮ የህዝቡን መናደ ድ ስለሆነ ለምን ንቀህ ሌላ ዜና አትሰራም በነፃ ማስታወቂያ እየሰራህላቸው እንደሆነ አውቀሀል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እወነትህን ይህን ተርኪሚርኪ ቅዠትንቆ መተው ነው።
@EmebetTesema-l8x
@EmebetTesema-l8x Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Ай бұрын
በግልፅ የባንዲራው ጥቁር ቀለም ዋቃ ጉራቻን የሚወክል ነው እያሉ አስተምረው ታዲያ ባንዲራው ዋቃ ጉራቻን ለማያምኑት ምናቸው ነው?እንዴትስ ነው የሌሎች ሐይማንት አማኞች ባንዲራ የሚሆነው?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ዋቃ ጉራቻ ማለት ጥቁር አምላክ ማለት ነው። ጥቁር ቀይ እያሉ የተለያየ አማልክት ለማምለክ ባንዲራ ለምን አስፈለገ?
@bamlakukindie3587
@bamlakukindie3587 Ай бұрын
Zare betam des biloshal be Selam new sis?
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 Ай бұрын
ለምን ስለነሱ በመዘገብ ግዜአችሁን ታጠፋላችሁ ሌላው እንደተሸ እነሱም ያልፋሉ
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Ай бұрын
አቻምየለህ ስለ እሬቻ ጥሩ ጥናት አድርጎ ያቀረበውን ሠምቻለሁ፣እባካችሁ አነጋግሩትና ያን ጥናት ደጋግማችሁ አቅርቡት።
@matewosambaye7775
@matewosambaye7775 Ай бұрын
Actually this good for Ms Sahilework we can't say sad leaving for shoor she is good rest for her I am happy lot s of people happy be ourselves she is good women with bad governments.
@andnet2094
@andnet2094 Ай бұрын
ሳር የማይበሉ በሬዎችና ላሞች የታጎሩበት "ፓርላማ" ለሳኅለወርቅ ምስጋና እንኳ ነፍጓቸዋል:: እጅግ እጅግ ያሳፍራል!! ሕወሐት/ኢሀዲግ በፕሬዚደንት ነጋሶ ላይ የፈፀመዉን መሰል አሳፋሪ ድርጊት ብልፅግና/ኢሕአዲግ በፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ላይ ደገመዉ::
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@gezachewkebede2140
@gezachewkebede2140 Ай бұрын
ሀይማኖት ነው ካሉ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አይመጣላቸውም
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Ай бұрын
Selam Metye & Dere well come ❤️🙏
@demismuktar
@demismuktar Ай бұрын
ምንም አታሳዝንም ምክንያቱም ያገልግሎቷ ጊዜ ካበቃ በኋላ ምንም ብታደርግ አትደነቅምም አታሳዝንም። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
ሳህለወርቅ ዘውዴ ከብል* ግና ፓርቲ ስብስብ መልቀቋ በጣም ጥሩ ነው ወንድም ወንድሙን መግደል የለበትም ማለታቸው በአብይ ካድሬዎች የደም ነጋዴዎች ጥርስ ተነክሶባቸዋል
@MudinBerta
@MudinBerta Ай бұрын
መቲ አረ አትጥፊ
@yonnashaile1106
@yonnashaile1106 Ай бұрын
Dere Meti Bertu Dil lefano
@HsudndndUdudidu
@HsudndndUdudidu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን❤
@Co_equal
@Co_equal Ай бұрын
Christian's, Muslims, Sikh etc celebrate Thanksgiving to thank their God, Allah, Guru,etc So whomever religious followers can celebrate Ereccha. God is one!
@AgereYirsaw-g1u
@AgereYirsaw-g1u Ай бұрын
❤❤❤❤
@alimohammed942
@alimohammed942 Ай бұрын
I enjoy the show, but Meti should learn to control her emotions. Her frequent interruptions are disrupting the flow of the conversation
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 Ай бұрын
የምን ሀይማኖት ነው ባድ አምልኮት ነው
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Ай бұрын
Who is Ethiopian people?
@Betsi-nd6mu
@Betsi-nd6mu Ай бұрын
መቲ፣ዑመር፣ቻናል፣ጠፋብን?
@belomark3680
@belomark3680 Ай бұрын
ፕሬዚደንቷ መነሳታቸውን ስለአወቁ በሙዚቃ ስንኝ መልክት አስተላለፉ። ከሙዚቃ ይልቅ ገና በ3 ወይም 4 አመት ጊዜያቸው ብዙ መናገር ማስተላለፍ ነበረባቸው አላደረጉም። በእኔ እይታ ውርደት ተከናንበዋል። የሙዚቃ ስንኝ እሳቸውን አይመጥንም።
@Geezemebrat
@Geezemebrat Ай бұрын
ያለውን ያሟጠጠው እሱ የሚቀጥለውን እንዳይፈጸሞ⛔
@abatefamily1756
@abatefamily1756 Ай бұрын
Dere
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Ай бұрын
ሳህለወርቅ ዘውዴ ስልጣንን አብዝታ የምትወድ ያ ሁሉ አማራ በኦሮሞ ሲጨፈጨፍ አንድ ቀን እንኳን ድምጿን አሰምታ የመታውቅ ፀረ-አማራ ግለሰብ ናት!!!!!
@SaydAbdala
@SaydAbdala Ай бұрын
ደሬ እኔ እወዲህ አለሁ ስለነሱ ትተህ ወደ ተግሉ ዘገባ ተሰማራ ብልፅግና ለኛ አዲስ አይደለም
@shega8234
@shega8234 Ай бұрын
አትሳሳት አትሳሳት
@Supper-m9m
@Supper-m9m Ай бұрын
ደሬ መቲ አግብታለች ??ከላገባች ሽምግልና ሊልክህ ነው !!! ምን ትላለህ ደሬ????
@solomonayele1860
@solomonayele1860 Ай бұрын
😂😂😂 ሴት እንደኔ ትወዳለህ ልቤ ይሸበራል ለዚችም ለዚያችም አለ ሙሉ ቀን😊😊😊
@AberaKumbi
@AberaKumbi Ай бұрын
The time of boosting is over!!!
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amanuelabede4538
@amanuelabede4538 Ай бұрын
KE HUG BELAY MEHONACHEW AHUN NEW YAWEKEW DEREJE??
@AbebaDessie
@AbebaDessie Ай бұрын
ፕሬዘዶንቶ በገዛ እጆ ቀለለች። አብራ ስታሽቀብጥ ስታስገደል ኖራለች ትጠይቃለች ከዚህ ከዲያብሎስ አብይ አገዛዝ ጋር። አቃለላቸው።
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 Ай бұрын
Selam jegnoha metya dera Del le jegnohu amhara fano demoha bertu fano is king 🤴❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aknahus
@aknahus Ай бұрын
በለው ...በለው ...በለው ...መቲ?!
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork Ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊🤣🥰😂🙏😘😄👌🌹❤️❤😂🎉😢😮😅😊
@et2507
@et2507 Ай бұрын
Drafting.
@tretmamo5192
@tretmamo5192 Ай бұрын
ጣና ላይ እናከብራለን
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
ይበለኝ ይበለኝ ይበለኝ በጣም እንዲ ካለረጉኝ ልቤ አይረዳም ይባላል ይህን ሁሉ ግፍ ደም መፍሰስ አያዩ በገዝ ስልጣናቸውን መልቀቅ ሲገባቸው ባአንድ እውቀት በጎደልው አብይ መሰናበታቸው እሳቸውን ያሳዝናቸው እንጂ ለኛ ጉዳያችን አይደለም
@moateddyk
@moateddyk Ай бұрын
Meti a Mrobishal etege tayton mesleshal.
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
የፖለቲካ ተንታኞች ናቸው አይደል ? ምን ተምራችሁ ነው ፖለቲካ የንትተነትኑት ግን ? 😅😅😅😅😅😅
@TsegayeGeto
@TsegayeGeto Ай бұрын
Those who like Ethiopia suffer and furthermore lose their life.and not only people he is playing his game to left nations without a country. He works for Enemies and nations not to have religious and cultural matters. So all nations should unit together before the worst comes.
@eteneshtesfatsion5879
@eteneshtesfatsion5879 Ай бұрын
We😢come
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
የአብይ መንግስት ያላሳየን ጉድ የለም ለምን አንደኛቸውንም በኦሮምኛ አታስረዳቸውም አዘንኩልሽ አገሬ😢😢😢😢
@monetjerra2179
@monetjerra2179 Ай бұрын
ደረጄ የምባል የወንድ ቡሺትና መታሰቢያ የምትባል የለንደን ሼርሙጣ አሮጊት ተቃጠላችሁ ምንም ለወጥ አታመጡም ሀሜትና ምቀኝነት የቆምጨ ተግባር ስለሆነ ኦሮሞ በአገሩ በቀየው በፍንፍኔ ነግሶአል ማንም አይነቀንቀውም ተስፋ ቁረጡ በተረፈ ሁለታችሁም እንድሁ እንደተቃጠላችሁ ባላችሁበት ትቀበራላችሁ እንጅ በህይወታችሁ የፍንፍኔን ምድር አትረግጡም ቢትረግጡም እንዴ አበደች ውሻ ተቀጥቅጣችሁ ትገደላላችሁ እናንተ የሴተኛ አዳር ልጆች።
@ethiopiayena1178
@ethiopiayena1178 Ай бұрын
Yetsehin manenet ena chenkelatehi yalembesele new sedeb yesafekew
@YenesewBalew
@YenesewBalew Ай бұрын
ጠፋሽ እህታችን
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 Ай бұрын
bertu gagna nachu Dl la gagnaw Amhara fano fano fano
@gebeyehuzerihun7879
@gebeyehuzerihun7879 Ай бұрын
ልክ ፡ ነሽ ፡ መቲ። ከብልፅግና ፡ ጋር ፡ ስምምነት ፡ ሳይኖር ፡ እነደብረፅዮን ፡ ይህንን ፡ ማድረግ ፡ አይችሉም። ነገር ፡ ግን ፡ አሁን ፡ብዙ ፡ ድጋፍ ፡ ያለው ፡ የደብረፅዮን ፡ ቡድን ፡ ስለሆነ ፡ ብልጽግናም ፡ ወደአሸናፊዉ ፡ ማዘንበሉ ፡ አይቀሬ ፡ ነው።
@ethio8774
@ethio8774 Ай бұрын
አማረኛ እሚፃፈው እንዲህ ነው : : : በሁለት ነጥብ ልዩነት👌🏽
@TakkelTadese
@TakkelTadese Ай бұрын
Oh God,, liberate us from tribalism and let ETHIOPIANISM be planted in the minds of all our tribes.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Dere please don't try to give some excuse.Forget what they say don't repeat what they say. Tell the public we have one National Flag this unknown flag is not Ethiopian people must say this is not ours
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru Ай бұрын
Recha. Ye aganenet menefes new ye chelemaw amlak
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Parents must reject this attempt. Its totally wrong. We have responsibility to save our children from this cult. They dont have to force this cult the little ones
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 Ай бұрын
እረ አያደምቅም የሃዘን ድባብ ነው የሚመስለው እሚደምቀውማ አችርጋዴ ቢጫ ቀይ ነው
@et2507
@et2507 Ай бұрын
Gash Isse Disease.
@seni680
@seni680 Ай бұрын
ምንድነው ችግራችኡ ይኤኡሉለዚች ጭቅጭቁ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
ጎርጎርዮስ ትምት ቤት እኮ ስነምግባር እንዳያስተምሩ ግእዝ እንዳያስተምሩ ተከካክለዋል አአ ውስጥ በዝህ ከቀጠሉ እኮ ዳግም የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳይግባባ አያረጉ ነው
@user1996-x9c
@user1996-x9c Ай бұрын
የእናንተ ብቻ አስተያየት ልክ የቡና ላይ ወሬ ነዉ የሚመስለዉ!ለምን አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ አትሞክሩም?የተለያየ ሰዎችን ጋብዙ!intellectual level ከፍ ቢል ጥሩ ነዉ!ጥረታችሁን አደንቃለሁ ግን በቂ አይደለም!
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
የመቃብር ቦታውን ጎበኘንው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Co_equal
@Co_equal Ай бұрын
Deteje, is Amhara Fano not organized by zer? Your ideas go aramba Ena kobo
@YishakAbebe11A
@YishakAbebe11A Ай бұрын
ህዝብም ጎርፍ የወሰደው ሆኗል
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Ай бұрын
ኢሳን የአስተያት መስጫ እንጂ የመረጃና የዜና ጣቢያ አልሆነም። እየቆያችሁ ስትሄዱ ትገንዘቡታላችሁ ብዬ አምናለሁ።
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
መብታቸዉ ነዉ ጣኦት ማምለክ
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw Ай бұрын
Alubalta yeras Degene’s Meste Afata
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Now we have all to campaign against this. Immediately must be stopped.
@frbroyt
@frbroyt Ай бұрын
ስራዘመኗን ጨርሳ ነው የተሰናበተችው::
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
ባይገርማችሁ ወለገንና ሰሜንሸዋን አለያይተው ቲክቶክ ላይ እንዳይጫወቱ ወለጎቹ ሲደረጉ እራሳቸው ኦሮሞዎቹ ወንድና ሴት እዩጉድ ወለጎችን ሲያገሉ እያሉ ገና በቤት ቁጥር ይባላሉ
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 34 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 09 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 09
25:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 396 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН