Рет қаралды 24,250
ከኦነግ መሥራቾች አንዱ እና የቀድሞው አመራረ አባል አቶ ሌንጮ ለታ ከኦነግ ምሥረታ እስከ ሽግግሩ መንግስት ኣንዲሁም ወደ እሰር ቤት ስለተጋዙበት ሁኔታ ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ።የሽግግሩን መንግስት ቻርተር ካረቀቁት ሶስት ሰዎች አንዱ የሆኑት አቶ ሌንጮ ለታ ከኦነግ ሥንበት እስከ ኦዴግ ምሥረታም ዳሰዋል።
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus... ወይም በስልክ ቀጥር 1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus... or by calling 1-888-772-3728 ext 4.