የተከበሩ ዶ/ር ሜድ የአለም ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን

  Рет қаралды 31,584

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና_ከዋክብት #FANA_TV #FANA #ፋና
የተከበሩ ዶ/ር ሜድ የአለም ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን:- በፋና ከዋክብት

Пікірлер: 37
@bisratyirgou7509
@bisratyirgou7509 2 жыл бұрын
ሎሬት ጥበበ ወንድሜ ነፍስህን ለዘላለም በአጸደ ገነት ያኑርልን፣ ነፍስ ይማር። I miss you a tremendously..
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለቤተሰቡ ቀርቶ ልጉዋደኞቹ ሁሉ መልካም መካሪ አሳቢ ትልቅ ወንድም ነዉ ያጣነዉ ለቤተሰቡ መጽናናትን ና ህያዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ ነፍሱን ባጠድ ገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 2 жыл бұрын
ውይ ኢትዮጵያ እርስዎን የመሰለ ሰው ይኖረን ይሆን ነፍስ ይማር
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ወደ ውድ ሃገራችን ስመጣ አብረን እናዝናለን ወንድሜ ቆስጤ ለቤተሰቡም ታላቅ መጽናናትን ህያዉ እግዚአብሄር ጥንካሬ እንዲሠጣቸዉ ምኞቴና ጸሎቴ ነዉ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ለውድ ቤተሱ ታላቅ መናናትን ይሥጥልን ዶር ቆስጤ ወንድሜ !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@dichagena3726
@dichagena3726 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር።
@teffrish3838
@teffrish3838 2 жыл бұрын
ትልቅ የሐገር ባለውለታ አጣን እግዜር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን እጅጅጅጅግ እንወደዋለን
@teferatesema8514
@teferatesema8514 Жыл бұрын
Dedication on his works is a glory’s to his nation 🍏🍋🍎
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 2 жыл бұрын
Ethiopian hero deserve to call one of street name by dr tebebe to remember his job A type of people who deserve to lead the country R.I.P.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ዶክተር ጥበብ በጣም አዝኛለሁ ለ ገሃር ክልኒክ እሄድ ነበር አለርጅክ ስላለኝ
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 жыл бұрын
Fasika yemane was my classmate.
@michaeltaddesse9522
@michaeltaddesse9522 2 жыл бұрын
Famous person talented
@dahabweldu1951
@dahabweldu1951 2 жыл бұрын
Egzihabeher yasnacu hulacuhum betesbe
@mkim6017
@mkim6017 2 жыл бұрын
Maybe it is true when they say ‘There is a strong woman behind a successful man!’ I am so proud of Dr Tebebe. Ethiopia really lost a national treasure!😭😭 Thank you so much for your devoted service for Ethiopia. It breaks my heart when I think about whether Ethiopia will ever have this kind of highly disciplined, dedicated & trustworthy people anymore! 😭😭😭 Bless his lovely family. R.I.P❤️🙏🏽🙏🏽✊🏽
@tesfomkidane9940
@tesfomkidane9940 Жыл бұрын
በሰላም ይረፉ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 жыл бұрын
I a distant view, he seems Esayas of Eritrea.😊
@tedroshaile4991
@tedroshaile4991 2 жыл бұрын
Ye zare poletikingoch kengi tilek sew tinish temaru
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Beellii Eegumsaa dhoksaa Beekumsii aswrwb Ulfaatadha anaafis lafaa lafee
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Mindaa qofa nyaachuu mitii haadhagayuu gurriis UstazRaayyaa Abbaa Maccaa aswrwb for true democracy injifannoo hawaasaa siyaasni Beekumsii Eegumsaa johar Muhammad wework together Dr Abiyy Ahmed DrugIlkaaniin waraana Eegumsaa akkamitti Dubbisi Dubbisi qabeenyaa barnootaa ummataaf irkoodha Eegumsaa dhoksaa kayyoon of Caqasii guyyaannis Gaaddisaa du'a dhageeffachuun imala ijaarsa jechama
@Xestra37490
@Xestra37490 2 жыл бұрын
Ew.. he’s married to an Eritrean what a disappointment;(
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 11 ай бұрын
He is smart it is true but marrying Eritrean is double smart.
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 2 жыл бұрын
Ethiopia lost a treasure 🇪🇹😔 hope the young generation is taking a great lesson from this and became a hundred thousand of Loret Dr. Te bebe Yemane!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዶክተር ቆስጤ ወንድማችንን የሃገር አለኝታችንን አጣን አንተንም እኔንም እግዜር ያጥናን ትልቅ ወንድማችንን ስላጣን የኢትዮጽያ ዓምላክ ክቡር ነፍሱን ባጠድ ገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bahunegn
@bahunegn 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር። እኝህ ትልቅ ክቡርና ኢትዮጵያዊ ሥራቸው ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገር ነው። እኛስ ለኢትዮጵያ ጥሩ ገንቢ ሥራ ምን ኣደረግን? በመቀጠል ቪዲዮውን ስከታተል ኣንድ እንከን መኖሩን ተገነዘብኩ እሱም ኣሁን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ምድር "ኣቢሲኒያ" ይባል ነበር የሚለው ኣባባል ትክክል ኣለመሆኑን ለማስገንዘብ ነው። ምክንያቱም እንደሚከተለው ነው: - ሲጀመር ኣፍሪካ የሚታወቀው በ[ኢትዮጵያ] ወይም [ኣልቃቡላን] ሲሆን፤ [ኣብሲኒያ] ብለው ሊሰይሙን የፈለጉበት ምክንያት የኢትዮጵያ ማንነትን ከነስሟ ለማጠልሸትና ለማጥፋት ያሴሩት ሴራ ነው። ኣብሲኒያ የሚለው ቃል የተገኘው ከAbyss ነው። ትርጓሜውም ጉድጓድ ወይም ገሃነም ለማለት ነው። የሚገርመው፣ ኢትዮጵያ የሚለውን የራሳችንን ቃል ኣዛንፈው "የተቃጠለ ፊት" በማለት ኣእምሯችንን ይተበትቡናል። ግን "Utopia " የሚለውን ከግዕዝ የዘረፉትን ሲተረጉሙ ቅዱስና የተስተካከለ ኣድርገው ይነግሩናል። እውነቱና የኢትዮጵያ መጠሪያ ቃል ሲተረጎም ግን እንዲህ ነው። ET-OP-BIA means "ET" - Truth and "OP" - Peace, UP and UPPER, and "BIA" - Country and Land or in General, ETHIOPIA means LAND OF UPPER TRUTH or LAND of HIGHER PEACE! By Laureate Tsegaye GebreMedehin ኢት ― እውነት ኣፐ ― ሃፐ ፣ ጽናትና ከፍ ያለ ቦታ መቆምን ያመለክታል ቢያ ― ስፍራ፣ ቦታ ለምሳሌ ጣ ቢያ _ ፖሊስ ጣቢያ ስንል ፖሊስ ያለበት ቦታ ነው። በተጨማሪ ከላይ እንደጠቀስኩት መላው ኣፍሪካ ምድር በኢትዮጵያ ይታወቅ ስለነበርም ነው በኣሁኑ የኣትላንቲክ ውቅያኖስ ተብሎ የተሰየመው ባህር የኢትዮጵያ ውቅያኖስ ተብሎ ይታወቅ የነበረው።
@iandi907
@iandi907 Жыл бұрын
Thank you for your explanation ! though am too late to comment !
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ብቅርብ የማውቀው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነበር ለብዙ ግዜ ነዉ የማቀዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ ክቡር ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልን እይነባሁ ነዉ ይህን የጻፍኩት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Very very sad. Rest in peace .
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Competition from other European leaders of state Education siyaamaa Uumaa DrugIlkaaniin siyaasni kufee yoom Nageenyaa ta'ee harkiis haqa mootummaan biologist biruma Nugusu Tilahun Tilahun lollis ifaa Wallaggaa yuniversity argii beekuu Eegumsaafi Beekumsii biyyeettiis du'aa dhoksaa hayyuun Beekumsii Eegumsaa
@abdiiboruushaakkiissoo6465
@abdiiboruushaakkiissoo6465 Жыл бұрын
Happiest the man , who can make the greatest number of people happy. Melkam siim ke meqabiir belay neow!!!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Google dubbii dhiisanis bultiinis fedhiin lubbuu maqaanis lubbuu internationalism jiraachuu beknaa malee du'aa hin arginee hiyyummaa fayyaan???deebii gonder yuniversity 24hours diina mallaszenawii ardaa marii mootummaan du'aa beekii qaaliidha barreesufis qaama miiraatii iccittiin beellis ifaa waraana libsuu ijaa keessatti yaannis Dhibee Caqasii Eegumsaa
@hagigemechu8833
@hagigemechu8833 2 жыл бұрын
በጣም የሚቆጩኝ ሰው😭
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk አብረን ብንኖር!!! ኢትዮጵያ እራሶን ከድህነት ያላወጣሺ አሳፍሪ ቅጥረኛ ሃገር ነብሰ ገዳይ አይደለም አብረን ልንኖር ቢሻል እንደ ክርያ ቤት ከ ኢትዮጵያ እርቀን ብንኖር ጥሩ ነበረ!!! Drጥበበ kkkkkkk አብረን ብንኖር አለ!! ምንወ የ ኤርትራ ህዝብ 30 አመት እሳት ሲዘንብበት ተዉ የላለ???? የ ኤርትራ አምላክ ይመሰገን ከዚህ ኢትዮጵያ ከምትባል አገር የገላገለን!! ሰላም ለሁሉ!!!
@Xestra37490
@Xestra37490 2 жыл бұрын
You beggars why do you keep coming stay in your country.
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Nebis yimar
@luqmanalhakimmedia9900
@luqmanalhakimmedia9900 2 жыл бұрын
ለሀገሩ የኖረ ለኢትዬጸያ ጡር ሰርቶ ማለፍ ያሰከብራል
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 2 жыл бұрын
Rest in peace 😥
@negedelakew4988
@negedelakew4988 2 жыл бұрын
ዘመንሕን ለሰው በጎ ነገር ሰታሰብ ኖረህ ያለግዜህ ተለየህን ካንተ የምነጠብቀው ብዙ የጉደለብንን የምትሞላ ውድ ከውድም በላይ ወንድም ነበርክ በገነት ኑርልን
EMS Eletawi በሰላም ጥሪ የታጀበው ዘመቻ Sat 28 Sept 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 300
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 86 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,7 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 8 МЛН
ቴዲ አፍሮ በአበበ ቢቂላ አዋርድ ተሸለመ-
4:46
የጌታቸው  ኃይለማርያም ታሪክ በአለምነህ ዋሴ
22:39
📌#ሰበር ዜና ቅደሜ ምሽት መስከረም//18//2017#duet #new #video #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ 28 September 2024
19:36
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН