Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ያልተሰሙ ታሪኮች የአባ ጅፋር የልጅ ልጅ ከአባ ቢያ አንደበት | Jan 2022

  Рет қаралды 47,020

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 83
@ephremdemissie9882
@ephremdemissie9882 2 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ታሪክ የሚያዉቁ እና እውነት ተናጋሪዎች ይብዛልን
@gashahunt
@gashahunt 2 жыл бұрын
እውነትም" አባቢያ " ይገባዋታል ከአመጣጣቸው ከእውቀት እርጋታ ያደላቸው ይኑርልን እንዲህ አይነት ሰዎችን እንደ እንቁ ባለ ታሪክ አርገን ክብር ልንሰጣቸው ይገባናል አባቢያ ይኑሩልን እድሜና ጤናውን ያድሎት ።
@fikruashenafi8750
@fikruashenafi8750 2 жыл бұрын
Nice..
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
Great guy from the glorious good old world.. Oh'..I love Jima. Beautiful town, beautiful people. It was in the early 70s I worked and lived there for 15 years. By then Jima was the 3rd major city in Ethiopia next to Addis (Asmara, Dire dawa Jimma). The most harmonious place in Ethiopia. Even Italians loved thier stay in there, named Jimma as "little Rome" ...Piccolo Rome.
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 2 жыл бұрын
እኝህ ታላቅ ሠው ቀልብ ያረጥባሉ !!!አላሕ። ያቆዮት !!!
@addisneka4034
@addisneka4034 2 жыл бұрын
አውራጃ ያሉት በስህተት ይመስለኛል አ/ቢያ፤ የከፋ ክፍለሃገር ዋና ከተማ ነበር የነበረችው ሲመስለኝ በአጼውም በደርግም።
@paolopalomba553
@paolopalomba553 2 жыл бұрын
ጅማ ደስ የምትል አገር ,"አሸም" የምትለው ሰላምታችው አይረሳም። እውነትም ፍቅር ናትኮ።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያስረዱን እናመሰግንሃለን ።
@redaiyohannes438
@redaiyohannes438 2 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ቃለምልልስ እና የሚወደድ ትክክለኛ ታሪክ ከባለ ታሪኮች አንደበት
@mebratugebru4243
@mebratugebru4243 2 жыл бұрын
የተማርኩበትን ጂሬን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በክረምት ወራት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችንናየአካባቢውን ማህበረሰብ በማስተባበር በአባታቸው በአባ ጆቢር አባ ዱላ እገዛ በማሠራት በ1955ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራ በማስጀመር የአገር ባለውለታ ናቸው።(የጂማ ቅፅል ስሟ በርካታ ነው ፒኮሎ ሮማ፡ ሴኮንዶ ሮማ በመባል ትታወቃለች) በተጨማሪም 3J(Jimma,Jirean ,Jiffar)(ጂማ፣ጂሬን፣ጂፋር)
@rabiaa9235
@rabiaa9235 2 жыл бұрын
አባ ጂፋር አሏህ ይዘንላቸው። ፍቅርን አስተምረው የሄዱ። ዝርያዘውም እንደነሱ ፍቅር የሆኑ አሏህ ይጠብቃቸው
@addisalemhabteyohannes
@addisalemhabteyohannes 2 жыл бұрын
ታሪክ የሚያውቅ አይጥፋ
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ይገርማል ደረጄ ሀይሌ ላይ ዳውድ ኢብሳን አይቼ ተደምሜ ነበር አሁን የአባጅፋር የልጂ ልጂ esat ላይ እንዱህ አይነት ስወች የመሩት ኦነግ ዛሬ ወለጋ ሸዋ ላይ የሚፈፅመውን ፍጁት ሳይ ማገናዘብ አቃተኝ እኒህን የመሰለ ስብዕና ያላቼው ስወች የሚመሩት ኦነግ ለምን እንዱህ የእውሬነት ፀባይ ተላበሰ??????
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
በአምሃርኛ በቀጥታ ስም ነው የሚጠራው ትላለች እንዴ ይቺ? አታጣሪም መጀመርያ? የእከሌ አባት ነው የሚባለው አልያም ጋሼ እንትና ወይ እትዬ... ይባላል።
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 2 жыл бұрын
ሰላም አባ ቢያ !! የጅማዋ ቆንጆ የለጢፋ አባ ጆቢር ወንድም። ይህንን ታሪክ ከባለቤቱ በመስማቴ ደስ ብሎኛል። I am a friend of the late letifa!! Thank you
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
this is True Ethiopian history thanks 🙏
@metikuwoldegiorgis5418
@metikuwoldegiorgis5418 2 жыл бұрын
ውድ አባ ቢያ በፊልም ቢሆንም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። አድሜ ደጉ።አባ ጂፋር ልጆቻቸዉ ከውጪ ሲገቡ ኖር ለልጆቻችን ብለው ከወንበራቸው ይነሱ ነበር ይባላል። መኳንንቶቻው ግን ቅሬታቸው ያሰሙ ነበር። ያባ ጅፋር መልስስ ምን ነበር?
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 2 жыл бұрын
Dear Ababya, I am so impressed by your story and your story telling. Real story from Real people. God bless you 🙏
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 2 жыл бұрын
Brilliant . A humble gentleman like his grandfather Mohammed Bindawel known otherwise as Negus (King) Aba Jiffar . Wish H.E discussed his brother/uncle Chinito. I suppose the interviewer didn't have knowledge of it. Unless they intentionally avoided it.
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 2 жыл бұрын
The most interesting discussion ever Thanks
@genettilahun2310
@genettilahun2310 2 жыл бұрын
ጥሩና ደስ የሚል ታሪክ ተናጋሪ ኖት እንዲህ የማናውቀውን የአገራችን ታሪክ በመስማቴ ደስ ብሎኛል 💙
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
ግርማ ሞገስ ያላቸው ደስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው እነዚህ እያሉ ነው ሽማግሌ ያጣች አገር የሆነው?
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
የአባጅፋር መልካም ታሪክ ነው ግን በዚ ቃለመጠይቅ የምንረዳው ግን ኦሮሞዎች ሌቦች መሆናቸውን እና የትምርት ቤቶቹን ስም ሁላ እንደቀየሩ ነው። ሁለተኛው ለምን መግስቱ ነዋይ እና ገርማሜ ንዋይ አጥፊ ቆሻሻዎች ታሪክ በወርቅ ይፃፍ ይላሉ?! ፈር ቀዳጅ ለምን? ሀገር ዛሬ ላለችበት ቆሻሻ የከሰረና የተናቀ ፖለቲካ ስላበቁ? የሆነ ችግርማ አለባቸው ኦሮሞ
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 2 жыл бұрын
ታሪክ ምን ያህል አስፈላጊ እንድሆን አሀን ታሪክን ለማጥፈት ለሚጥሩት እኚህ ስው የታሪክን ጥቅም ቢያስተምሩልን። የሆላው ከሌለ የፊቱ የለም። በፍርድ አወቃቀር ክየት ተነስተን የት እንደድረስን የሀይማኖቱ ጥቅም ። It is absolutely interesting. Thank you
@jimtuley8736
@jimtuley8736 2 жыл бұрын
ትልቅና ጨዋ ሰው ናቸው! የአባ ጅፍር DNA(ጨዋትና ደግነት) ደስ ይላል:: I am proud to be an Ethiopian! እሳቶች I know ፀረ ኦሮሞ አቋም (with exceptions to Fasil and Peter) እንዳላችሁ አውቃለሁ; ግን ከእንደዚህ ዓይነት መልካም ታሪኮች መማር እንደምትችሉ ተስፋ አደርጋለሁ!!! ኦሮሞም ሰው መሆኑን ለግዛው ብትነግሩልኝ አመሰግናለሁ:: ሲሳይ አጌና አድናቂክ ነኝ; በኦሮሞ ላይ ያለህን አቋም እንድታሻሽል አደራ እላለሁ! መሳይ መኮንን ; you have no power of attorney to Ethiopia! እግዚአብሔር አገራችንንና ሕዝባችን ይባርክ!!!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
ግን እንደዚ ያለ ሰው ለምን የኦነግ መሪ ሆነ? ታጥቦ ጭቃ! ዛሬ ለሚፈሰው የአማራ ደም እንደነዚ አይነቶቹ ተጠያቂ ናቸው።
@yemesrachfelleke8198
@yemesrachfelleke8198 2 жыл бұрын
Very interesting gentleman. Thank you for sharing your experience.
@mebratugebru4243
@mebratugebru4243 2 жыл бұрын
አባ ቢያ አባ ጆቢር አባ ዱላ አባጂፋር የአባጂፋር 3ተኛ ልጅ ሰለሆኑ በልጅ ልጅ ልጅ በሚል ይስተካከል። ታሪክ እንዳይዛነ፥ ለተቺዎች በር እንዳይከፈት ።
@skyline9373
@skyline9373 2 жыл бұрын
Deros OROMO yetaweqe nw…🇪🇹qete arego yeyaze…JEGENA hezeb!!
@tesfayebulto8042
@tesfayebulto8042 2 жыл бұрын
አባብያ ፥ አንተ መልካም ሰው ነህ፤ እድሜ አግኝተህ ይህን እስደናቂ ታሪክ ስላካፈልከን ደስ ብሎኛል።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
Jima Aba gifar 👍🙏
@kasahunz8217
@kasahunz8217 2 жыл бұрын
I like his historical narratives, calmness and majestic elegance.Thanks for sharing your perspective and experience with us.
@bekeleamare7158
@bekeleamare7158 2 жыл бұрын
The interviewer wants him to talk only issues of her view points. She didn’t allow him to explain about General Mengisu’s and Garmame Neway’s place in the Ethiopian politics. She still maintains high value of the feudal system. A system responsible for the crisis we are in until today.
@abbosissayable
@abbosissayable 2 жыл бұрын
Why such well rounded and supremaly accomplished academician cannot get a chance to serve his country at this crucial period of time!!??????
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Thank you very much great interview. God bless you both
@JMCH555
@JMCH555 2 жыл бұрын
Very interesting and informative interview!👍
@danielmathewos7530
@danielmathewos7530 2 жыл бұрын
በህግ ሙያ አገሪቱን ያገለገለ ጀግና ነው::
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
What a matured person. He is history by him self. I hope today's leaders learn some moral authority and leadership and what Ethiopia means. A lot to be learned from Aba Biya.
@gebeabera3233
@gebeabera3233 2 жыл бұрын
tilahun jifar yemebale leje alachew kedemo temehert meneseter asetedader yeneber lejochu nen
@jojoo3797
@jojoo3797 2 жыл бұрын
I'm proud of u jimma Hageree!!!😍❤
@danielmathewos7530
@danielmathewos7530 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ለኢትዮጵያ እጅግ ወሳኝ ነው:: ትልቅ ሰው ነው:: ስለ ሰላም ይሰብካል:: የክርስቲናና የእስልምና ሃይማኖቶች ትምህርቶች ተምሮአል:: ከሁሉም ይልቅ የህግ ባልሙያ ነው:: ረጅም እድሜ እመኛለሁ ለአባ ቢያ::
@mengistusida1241
@mengistusida1241 2 жыл бұрын
ጆብር አባ ብያ ትክክል ነው ያሉት። ፕሬዝዳንት መንግሥቱ በተገኙበት አነስተኛ የአዋሣ እርሻ ኮሌጅ መሰብሰቢያ አዳራሽ የቀረቡ ሪፖርቶችን አዳምጠው ነጥቦችን በደንብ ይዘው ኃላፊዎችን ማብራሪያ ይጠይቁ ተገርሜ ነበር።
@mesfing3306
@mesfing3306 2 жыл бұрын
Thank you A lot of important information!
@yonasashagari2281
@yonasashagari2281 2 жыл бұрын
Amazing interview with a genuine personality.
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 2 жыл бұрын
Great discussion Thanks
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio🇨🇬❤☕❤
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 2 жыл бұрын
Aba biya thank you for the history. You are the part of Ethiopian history but how come you go down and became O.L.F? Which represents only Oromo people.
@therealnoobwithglasses
@therealnoobwithglasses 2 жыл бұрын
wey des sil
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹🕍❤🕍❤🇨🇬🇪🇹 🇪🇹🌻🌻☕🌻🌻☕🌻🌻🇪🇹👏🕯👏🕯👏🌙 Ethiopian 🇪🇹Like 👍👍 Like 🇪🇹👍 Like 👍❤
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 жыл бұрын
Anchin hulem ameseginalew !! Sew akibari ena ager wedad nesh !!! Aba biya ejig betam ameseginalew andebete eritu .
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤ 💖
@abdelletifmuhammed836
@abdelletifmuhammed836 2 жыл бұрын
👍❤️
@leuladane2430
@leuladane2430 2 жыл бұрын
MISS JIMMA !
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 2 жыл бұрын
very open truthful educatinal interview .thanks very engoyebl gentlman thank you
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 жыл бұрын
Abba name as a father, Aba Yeshi, Aba Girma, the father of Girma, etc, both for female and mail, Aba ...the father of ..
@DanieluuggjoiiEshetu
@DanieluuggjoiiEshetu 2 жыл бұрын
Its good history. How many Kids he had king Aba Gifar and names?
@zeeyodvah9479
@zeeyodvah9479 2 жыл бұрын
ይሕ የጅማው እንደ ልጅ ታየ የፈፈረቀሳው አሩሲ ይሖን ?
@wardanega4857
@wardanega4857 2 жыл бұрын
I am perawud he is my ankle
@ramadanradi6486
@ramadanradi6486 2 жыл бұрын
አዎ ሁሉንም ማወቅ ይጠቅማል::
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 2 жыл бұрын
Le.ndn New ymatschershachu garantiert teyakinesh
@RasEthiopia
@RasEthiopia 2 жыл бұрын
Jimma የኔ
@mahfuzajemal4983
@mahfuzajemal4983 2 жыл бұрын
Good job
@masrakedres13
@masrakedres13 2 жыл бұрын
ሰው እናክብር ኮሜንት ለይ ምትሳደቡ ሰወች ዘረኞች ናቹ
@tesfayetafesse9866
@tesfayetafesse9866 2 жыл бұрын
ብዙ ያለውን ብስማም ስለመንግስቱ ነዋይ ያለውን የወርቅ ማህተም ወደ አደገበት የተረገመ የ60ዋቹ ትውልድ ስቦታል። ደግሞ ጅማን የቆረቆሩትን እነ ደጂዝማች ጸሀዪን ስም አንድ ጊዜ እንኮ አላነሳም።
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 жыл бұрын
እነ አባ ጅፋርኦሮሞዎች አይደሉም የመናዊ ድቅል ናቸው በተወለዱበት እና ባደጉበት ሀገር ኦሮሞ ተባሉ እንጅ።
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
ማነውያለው፡ዘመዶቻቸውእኛሰፈርአሉ፡ወርጂኦሮሞዎችናቸው
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ያባጅፋር ልጅ ሆነህ ኦነግ ትሆናለህ? ቅሌታም።
@abadura8070
@abadura8070 2 жыл бұрын
Minu gar semtehew new?
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
koshash weyeney megemery sema dedeb lol.Hagos. idot stupid first lesson very well yededebet dedeb idot
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ማንም ሰው የፈለገውን መከተል ይችላል
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
You are narrow minded!
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
My reflection after watching part 2: I personally have learned a lot about the founding fathers and the foundation of OLF. It seems complicated for some Ethiopians to listen to the history of OLF. Yet, they are unaware about their hypocrisy and what they hold to be “the Ethiopian history” is mostly a painful memory for most non-Amhara nations and nationalities.
@demek53
@demek53 2 жыл бұрын
ከመሪዎቹ ጋር ሰርተሀል፣ ጥረታቸውን፣ ችሎታቸውን ታደንቃለህ፦የህዝቡን ኑሮ አይተሀል፣ የአገሪቱን ባህልና ታሪክ አንብበሀል፣ አማራን በጠላትነት የሚመለከተው የኦነግ አባል መሆንህ ገርሞኛል፦ ዘር ስቦህ ነው።
@terrame
@terrame 2 жыл бұрын
አለመግባባት ሳይሆን አባታቸው ለጣልያን ያደሩ ባንዳ ነበሩ።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
leba weyeney zem bel
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
....ማን በባንዳነት ያላደረ አለ ብለህ ነው። በሴሜኑ ክፍል ህዝባችን አይብስም ብለህ ነው? ደሞም ጣልያን የገባው ኮ በሴሜኑ ክፍል ነው፤ ለዛውም እየመሩ። አሁን/ ሰሞኑን ደሞ እስከ ደብረ ሲና..... እና የሳቸውን አታካብድ ለማለት ነው ወንድሜ
@masrakedres13
@masrakedres13 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ሲዘቅጥ ይሳደባል
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 1 October 2024
11:28
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,3 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН