መፈንቅለ መንግስትና መስቀል ፤ ከልጅ ኢያሱ ያነሱ ጎልማሶች |ETHIO FORUM

  Рет қаралды 76,099

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

azon.com/የሴራ-እርካብ፤-የደም-መንበር-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=የሴራ+እርካብ&qid=1708495299&sprefix=የሴራ+እርካብ%2Caps%2C518&sr=8-1

Пікірлер: 301
@OneLove-t9w
@OneLove-t9w 6 сағат бұрын
የመጨረሻው ትንሽ ጭንቅላት ያለው አብይ አህመድ አሊ
@kubromzewde9008
@kubromzewde9008 6 сағат бұрын
መጀመርያ ነበርኮ ማስተዋል ጅብ ኣባራቹ ሰይጣን ነው የጠራቹ
@OneLove-t9w
@OneLove-t9w 5 сағат бұрын
@@kubromzewde9008ሰይጣን እራሱ አምኖለታል ይበልጠኛል ብሎለታል እናንተ ናችሁ ጅብ መስሎቻሁ መንገድ የዘጋችውን
@MitikuAddisu-u3i
@MitikuAddisu-u3i 7 сағат бұрын
ካንተዉጭ ፖለቲካ መስማት ያስጠላል ያየ ሰዉ በርታልን የእዉነት ሰዉነህ
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 5 сағат бұрын
ይሄ ሚድያ በእውነቱ ብዙ የማናቀው ያገራችን ታሪክ እያሳወቀን ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@elsabetweldegebriel6833
@elsabetweldegebriel6833 5 сағат бұрын
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ያየሰው ሺመልስ በእውነት ትለያለህ ዘገባዎችህን አደምጣቸዋለሁ ታሪክን የማእበረሰቡን እሴቶች ፖለቲካን አዋዝተህ አሁን አገራችን ያለችበትን የታሪክ ድጥ ቁልጭ አርገህ ታሳየናለህ በጣም እናመሰግናለን በርታ።
@asseyekiya4173
@asseyekiya4173 6 сағат бұрын
ስለገባኝ የኢትዮ ፎረም ተከታይ ሆኜ ከቀረው ቆየው! እናቴን ምርጫዬ ናቹ♥♥♥
@ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
@ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ 4 сағат бұрын
ሙስሊም መሆን ወንጀል የነበረበት የአፄዎች ጊዜ እንዳከተመው ሁሉ የአፄ አብይም ስርዓትም ያከትማል ኢንሻአላህ ያየሰው አንደበትህ ይባረክ❤
@Henok-h4p
@Henok-h4p 56 минут бұрын
ሙስሊም መሆን ወንጀል የነበረ በአንድ በአፄ ዩሐንስ ጊዜ ብቻ ነው እንጂ በአፄ ቴውድሮስ ጊዜም ሀይማኖትን እንደ አባትህ ተከተል ብለው ነው ያወጁት
@Tesfay-w3u
@Tesfay-w3u 5 сағат бұрын
እናት ፖለቲከኛ ያየሰው ሺመልስ ብራቮ ኢትዮፎረሞች!!!!!!!
@anumakun1193
@anumakun1193 4 сағат бұрын
ከአንድ ሺህ የሀበሻ ቴሌቭዥን አንድ ያየህ ሰው። EF
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 7 сағат бұрын
#በጦረኞች እና በዘር አጥፊዮች ለሚገላታው #ለአማራ ህዝብ እንኳን አደረሳቹ።🙏🙏🙏💪🇪🇹
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 7 сағат бұрын
😥😥እንኳን አብሮ አደረሰን
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 6 сағат бұрын
እንኳን አንተንም አደረሰህ፣ ዘልዝለው ይህን ጥራዝ ነጠቅ ሁሉ😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 2 сағат бұрын
ደደብ
@kokikoki8862
@kokikoki8862 5 сағат бұрын
ያይስው ብድግ ብዬ አመስግኛሀለሁኝ።
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 5 сағат бұрын
ምን አይነት ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ግን ሁሉ ነገርህ የተሟላ
@mekuriyazeleke6820
@mekuriyazeleke6820 6 сағат бұрын
ያየሰው ሽመልስ ከዚህ ከፍታ ላይ ዝቅ እንዳትልብን ከፖለቲካ ውግንና ከብሄር ውግንና ከሃይማኖት ውግንና የፀዳህ እንደሆንክ በዚሁ ከፍታ ላይ ብረር ❤❤❤❤❤
@አብዱሙሄ
@አብዱሙሄ 5 сағат бұрын
በ17 ደቂቃ የዘመናት ድንቅ ታሪክ አስተማርከን ወይም አሳወቅን በርታ
@abeba2241
@abeba2241 6 сағат бұрын
ጠባቡ አብይ አህመድ የልጅ ኢያሱን እሩብ ማሰብ አይችልም እናመሰግናለን ያየሰዉ 🙏
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 2 сағат бұрын
ጥላቻ ስድብና ማዋረድ በየትኛውም ስሌት ያዋርዳል፡፡ ይልቁንስ የገዛ አእምሮን መልካም ነገር መመገብ ይፈውሳል፡፡
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 6 сағат бұрын
የልጅ እያሡን አሥተሣሠብ ሣየዉ ሥረዳዉ ያልተማሩ ሙህራን ያቆያትን ሀገር የተማሩ ምሀይማን ሊያፈርሷት ነዉ የሚለዉ ቃል ይገልፀዋል።
@bilenbelay3803
@bilenbelay3803 7 сағат бұрын
ኣሜን!!! ያንተ ደሕንነትም የተጠበቀ ይኹን!!!
@kassateklu
@kassateklu 7 сағат бұрын
A Master journalist who not only present journalism skillfully but Ethiopian history at large relating to the present
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 6 сағат бұрын
ትለያለህ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤🎉
@idrishSayid
@idrishSayid 7 сағат бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@robimassawino
@robimassawino 7 сағат бұрын
እሄ የበሻሻ ኣይጥ ኣንድም የማረባ ስራ ሳይሰራ ቅርብ ወራጅ ሆና ኢትዮጵያ የኣፍሪቃ ዩጎዝላቭያ ኣርጎ ወደ መበታተን ቁልቁል እየመራት ነው እውር የነገሰባት ሃገር 😂😂😂😂😂
@SkyEritrea
@SkyEritrea 6 сағат бұрын
Barya tedemirenal mish tibla nerkin hasema
@robimassawino
@robimassawino 4 сағат бұрын
@@SkyEritrea suk bel gohaf nskns tigray tser tbla nerkn endikn kehadti
@SkyEritrea
@SkyEritrea 4 сағат бұрын
@@robimassawino kkkk emo hijis zeykeyerku megal
@Yosef-z8g
@Yosef-z8g 2 сағат бұрын
ኤርትራ ወደ ቦታዋ ትመለሻለች አይ ካልክ ወደ ጣልያን መሄድ ትችላለህ።
@robimassawino
@robimassawino Сағат бұрын
@@Yosef-z8g😂😂😂 የት ነው ቦታዋ እስኪ ንገረኝ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 6 сағат бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@hayatabdu9702
@hayatabdu9702 7 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ❤❤❤
@eyobteff
@eyobteff 6 сағат бұрын
አሁን አሁን ህዝብ EF ምን አለ ብሎ በየቀኑ ይጠብቃቹኃል‼️እናተም አታሳፍሩም🙏🏽 EF መልካም በዓል ይሁንላቹሁ❤❤
@tinadina6358
@tinadina6358 5 сағат бұрын
መልካም በአል እዬባ
@eyobteff
@eyobteff 5 сағат бұрын
@@tinadina6358 መልካም በአል ላንቺም ቲና
@abelambaye
@abelambaye 6 сағат бұрын
አንተን መሥማት ከጀመርኩ ጀምሮ ሌላው እጅ እጅ ነው ያለኝ!ባለ ምጡቅ አይምሮው
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 6 сағат бұрын
ይሄ ዜና ትናት ቢሆን መሥቀል አደባባይ ዛሬ ደመራ አይከበርም ይሉ ይሆን😂
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 6 сағат бұрын
ይሄ ሚዲያ የታሪክ ትምህርት ቤት ነዉ
@UseurtimeNow
@UseurtimeNow 5 сағат бұрын
ይሄ መዲያ የ ኣሻባሪው ያየሰው የ ወያነ ተከፋይ ነው !!!!"
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 5 сағат бұрын
@@UseurtimeNow በቀላሉ ስም ማጥፋት ድሮ ቀረ
@UseurtimeNow
@UseurtimeNow 5 сағат бұрын
@@alazarshalom2198 ደሞ ያየ ሰው ንጹህ ነው ማለትህ ነው ኣንተ ኣሻባሪው !!!!!
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 5 сағат бұрын
@@UseurtimeNowተው:እንጂ:ነው:እንዴ?
@TeshomeGidey
@TeshomeGidey 4 сағат бұрын
በደምብ ስለገለፅክልኝ በጣም ኣመሰግናለሁኝ❤❤❤
@Fantayasefa
@Fantayasefa 6 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@CocosButter-r7g
@CocosButter-r7g 6 сағат бұрын
❤🎉እንኴን ለመስቀሉ በኣል አደረሳችሁ🎉❤🎉❤🎉❤ ❤🎉❤አሚን🎉❤🎉
@AbelSoo-s5n
@AbelSoo-s5n 5 сағат бұрын
We have fallen as a nation. Thank you for sharing this EthioForum
@zelalemasmare8816
@zelalemasmare8816 5 сағат бұрын
ያየሰዉ ትለያለህ አተ ብቻ ጋዜጠኛ
@getahuntesema9016
@getahuntesema9016 7 сағат бұрын
ሃገራችን ብርሃን ያድርግልን ክፉውን ያርቅልን ደግደጉን ያምጣልንዕልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሉ ክርስትያን መስቀል ብርሃን ያድርግልን የጨለመብንን ብርሃን ያሳየን ኣምላካችን ክፉ ኣይንካሽ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ዕልልልልልመስቀል ሃይልነ መስቀል ቤዛነ ዕልልልልልልልልል ለጨለመው ህዝባችን ብርሃን ያድርግልን
@mugu-v3v
@mugu-v3v 7 сағат бұрын
አሜን አሜን """ለናተም መልካም ባአል"""❤❤❤🎉🎉
@AnnoyedMicroscope-ud5tl
@AnnoyedMicroscope-ud5tl 2 сағат бұрын
ኢትዮፎረም ድንቅ ዘገባ ነው ተባረኩ። ሕዝቡ ከዚህ ታሪክ ብዙ ይማራል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ👍👍👍
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 6 сағат бұрын
ከድሮ ጀምሮ ሴረኝነት ኢያሱን በግፍ ደም አፈሰሱ እነሆ የዚህን ደም ትውልድ ይከፍላል
@ermiasbogale2516
@ermiasbogale2516 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ አንድ ቀን በሀገራችን ፍትህ መቶ ይህም መገዳደል ቁሞ በአንተ ሲበሰር እና ሲተረክ ያሰማን
@sancho12345
@sancho12345 6 сағат бұрын
በትክክል አና በሚገባ አገላለፅተንትነኸዋል በዚሁ ቀጥልበት
@seladngay1486
@seladngay1486 4 сағат бұрын
ዛሬም እንደ ሁልግዜው ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ትምህርት ነው የስጠህን የማንቀውን አሳወከንመልካም በአል ለ ኢትዬ ፎረሞች በጠቅላላ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 4 сағат бұрын
አንተን የወለደች እናት ማሕፀን ይባረክ።ታሪካችን የመተላለቅ መሆኑ ግን ያሳዝናል። ውዱ ያየ እንኳን አንተንና ባልደረቦችህን በሰላም አደረሳችሁ።ኑርልን።
@danielhadgu23
@danielhadgu23 5 сағат бұрын
መንግስታችን ተነካ ብለው ከቡራዩ ከሰበታ ነበር ያለው ሰውዮው😂😂😂
@mamaydubale8465
@mamaydubale8465 6 сағат бұрын
በውነት ብዙ ነገር ስልምታስትምረ የሚገርም አውቀትና ችሉታ ለሚሰማ አስትማሪ ነው ታሪኩን ማወቅ
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 6 сағат бұрын
መንግስታዊ ሴራ እና ህዉከት ከዮሐንስ እና ምኒልክ የግዛት ዘመን ጀምሮ ቢሆንም ከዛም በፊትም በመሳፍንት ትርምስ ጭምር ነበር ቴድሮስ ሲቁአቸው ያክተመ
@ንጉስ-ኘ2ኘ
@ንጉስ-ኘ2ኘ 7 сағат бұрын
አንተ ምታቀርበዉ ሁሉ ልብ ይስባል ቀጥልበት ሐቂ አለህ
@MelakoSehilimariam
@MelakoSehilimariam 5 сағат бұрын
ያየ ጥሩ አድርገህ አቅርበኸዋል።ግን የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጣጣ ከቤትሽ አልወጣ ተብሎ የተገጠመው በአፄ ቴዎድሮስ ጊዜ ነው
@jemalYusuf-lq7ge
@jemalYusuf-lq7ge 6 сағат бұрын
Great documentry
@ابرهيمصومالي-ح1ذ
@ابرهيمصومالي-ح1ذ 7 сағат бұрын
በርታ
@HymiDag
@HymiDag 6 сағат бұрын
እረ ተባረክ ወንድሜ እንዴት የሚጥም ታሪክ ነው።
@KedirShamil-u9p
@KedirShamil-u9p 5 сағат бұрын
ድንቅ አቀራረብ ለኡነት የቀመሠው
@abck23
@abck23 6 сағат бұрын
I am so happy we longer have monarchy! Abiy must resign!
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 6 сағат бұрын
ድንቅ ትንታኔ ነዉ እናመሰግናለን❤
@abesheraden9132
@abesheraden9132 5 сағат бұрын
Amazing, you are always the best. a short history lesson.
@shakaro-p5y
@shakaro-p5y 5 сағат бұрын
ይጥማል አገላለጽህ ጃል
@tesfayegethunጃያስተሠርያል
@tesfayegethunጃያስተሠርያል 6 сағат бұрын
ዛሬ የሠማሁት ታሪክ
@belabe5180
@belabe5180 5 сағат бұрын
ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በጒግማንጉግ መናፍቃን ወአሕዛብ ተደፍራለችና ተነሥ ።
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 5 сағат бұрын
ለኢትዮ ፎረሞችና ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቼ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 5 сағат бұрын
ምርጥ ዘገባ።
@solomonhadgay1829
@solomonhadgay1829 5 сағат бұрын
❤❤❤❤በርታልን
@jemberebelay3132
@jemberebelay3132 7 сағат бұрын
አሚንንንን
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 7 сағат бұрын
አሜን (3)❤❤❤
@mimia7202
@mimia7202 6 сағат бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@MesfinMekonen-fg6oz
@MesfinMekonen-fg6oz 6 сағат бұрын
በጣም የምትገርም ጋዜጠኝ ነህ እድሜ ይስጥ ለአገርህ ያብቃ ለትንሳይ ያድርስህ
@ساميلل-ن5ص
@ساميلل-ن5ص 2 сағат бұрын
አይ የአማራ ኢሊት እርስ በርሱ ሸዋ ወሎ እያሉ ከመገዳደል ዉጪ ታሪክ የላቸዉም ለዚህ ነዉ ለካ እደ አማራ አንድ ሆነዉ የማይቆሙት😂😂😂
@danielhadgu23
@danielhadgu23 5 сағат бұрын
ከ108 ዓመት በፊት የነበረ የ 20 ዓመት ዓልጋ ወራሽ ከኣሁን የ42 ዓመት ዶክተር ተሽሎ መገኘቱ ኣገሪትዋ የቁልቁለት እየመጣች እንደነበር ያሳያል😂😂
@kiburgetachew8382
@kiburgetachew8382 6 сағат бұрын
ያየሰው ሽመልስ ትለያለህ ሞያህንና ሀገርህን ወዳጅ በርታልን
@abduyasinabdu
@abduyasinabdu 3 сағат бұрын
በመስቀል በዓል የሚሾም በመስቀል በዓል የሚሻር ስልጣን ከዚህ በኋላ አይኖርም ።
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 6 сағат бұрын
Great!
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. 5 сағат бұрын
YAYESEW.SHIMELAS.MY.KING❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azezewkassa3472
@azezewkassa3472 6 сағат бұрын
ጥሩ መልክት ነው ግን ደግሞ ለወዳጆችህ ንገራቸው
@habeshaking2220
@habeshaking2220 6 сағат бұрын
ያየሰው ላንተም መልካም ዘመን፣ሠላምና ጤናን ተመኘሁልህ።
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 7 сағат бұрын
ጋዜጠኝነት በደንብ የገባህ ነህ ያየሰው ❤🎉
@etheth5034
@etheth5034 6 сағат бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን 🙏🙏🙏
@abditube3227
@abditube3227 6 сағат бұрын
ያየህሰው በጣም ግሩም ጋዜጠኛ።
@yateyate5014
@yateyate5014 6 сағат бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳን የሰላም ዘመን ያምጣልን❤❤❤
@AronBerhe-21
@AronBerhe-21 5 сағат бұрын
Welcome my addiction Yaye. You're a light who leads people to the truth, principles and humanity. Not to hate and illusions as Abiy and his clampers did.
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 6 сағат бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ✝️💟🙏✝️💟🙏✝️💟🙏
@CocosButter-r7g
@CocosButter-r7g 6 сағат бұрын
መጨረሻሽንን ያሳምረልን ሌላ ምን ይባላል።
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሉን ለበጎ ያርግልን❤❤❤❤
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 5 сағат бұрын
Endehe new ye abatochachn tarik agere yemewdu nebru lebaed agrachewn asalfew yemayestu
@BilalSeesay
@BilalSeesay 7 сағат бұрын
ምርጥ ትንታኔ እትዮ ፎረም በርታልን
@Rest-k7b
@Rest-k7b 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonraya8823
@solomonraya8823 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yayeshgetnet6225
@yayeshgetnet6225 6 сағат бұрын
ስለምኞትህ አሜን ብያለው
@GebyawTegegn
@GebyawTegegn 5 сағат бұрын
እንኳን አደረሠህ ወንድሜ
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 6 сағат бұрын
አንተን መስማት ያስደስታል
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 5 сағат бұрын
Enqwan Aderesachu Ethio Forum
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 6 сағат бұрын
Excellent Ethio Froum 🎉Melekam Meskel 🎉🎉🎉
@kebebushwoldetsadik9421
@kebebushwoldetsadik9421 5 сағат бұрын
This is a wonderful true story presentation. Thank you and happy holiday 😊
@ErmiasKassay-dh4nq
@ErmiasKassay-dh4nq 6 сағат бұрын
እድሜ ይስጥህ
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 6 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@seyidfikreseyidfikre3046
@seyidfikreseyidfikre3046 7 сағат бұрын
First one Gold level sponsored😊
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 6 сағат бұрын
ተሪክ አዋቅ ነህ
@addistadele6187
@addistadele6187 6 сағат бұрын
አሜን አሜን
@ShimelisTsegaye-g5o
@ShimelisTsegaye-g5o 5 сағат бұрын
Wonderful reportage
@chalchissaleta4953
@chalchissaleta4953 5 сағат бұрын
Fantastic evidence!!
@babeybabey-b3b
@babeybabey-b3b 6 сағат бұрын
አሜን
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 5 сағат бұрын
Thank umyou🙏❤️
@truthfor27
@truthfor27 4 сағат бұрын
I am sorry, ethiopia was for me😅
@esate725
@esate725 5 сағат бұрын
Thanks❤
@TedrosMehari-v1p
@TedrosMehari-v1p 6 сағат бұрын
Betam des yilal aqerarebh. Respect @
@official-michael1993
@official-michael1993 6 сағат бұрын
Astonishing history, Ethiopia.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 95 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 861 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН