እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ክፍል 1 | General Question & Phrase

  Рет қаралды 482,566

ESD English

ESD English

Күн бұрын

እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ክፍል 1 | General Question & Phrase (esd english)
ሁለቱም ቻናሎች ሰብስክራይብ አድርጉ ትምህርቶች ሲለቀቁ ቶሎ ይደርሳችኋል
ESD tube
1 👇👇👇
/ @esdtube1537
ESD እንግሊዝኛ
2 👇👇👇👇👇
/ @esdenglish2
እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች
ክፍል 1 👇👇👇
• እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ...
ክፍል 2 👇👇👇
• እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ...
ክፍል 3 👇👇👇
• እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ...
ክፍል 4 👇👇👇
• እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ...
ክፍል 5 👇👇👇
• እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ...

Пікірлер: 1 100
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አላውቅ እስክ 12 ተምሬ ምንም እግሊዝ የለም 😊ቸሩ እግዚአብሔር ጨምሩ ጥበብን ይግለጽልህ ወንድሜ❤
@almaztsfaye9889
@almaztsfaye9889 Жыл бұрын
የኔ ቤጤ አገኘሁ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
@@almaztsfaye9889 አዎ አለሁ አሁን ቸሩ እግዚአብሔር 🥰
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@tibeyibmola4834
@tibeyibmola4834 Жыл бұрын
እኔም ገና እየተለማመድኩኝ ነው
@FyoriAbadi-ze8vg
@FyoriAbadi-ze8vg Жыл бұрын
U
@ሪችነኝbintbabaየተፈኩርሴን
@ሪችነኝbintbabaየተፈኩርሴን Жыл бұрын
thank you brother በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት
@SerkiSerki
@SerkiSerki 11 ай бұрын
ኸጰነጰነወገኸገጸገወጀጸየወደወጀጸጀወጀወኸነጸሀተወገገጸነወየቀጀወወነወነጸገገወነጸገወጀወጀፈጀወጀፈፈፈወጀፈነጸየወደደወቸጸተወደጀፈየወጀጸገዐወጀጸጀጸጀወየየጀጸጰነወጀፈገጸየወወወየወወወጸቸጸጸወቸጸቸወጸየወወየጸጀወጸጀጀወጀጸጀጸጀጸጀጸጀ
@MeseretGesese
@MeseretGesese 7 ай бұрын
እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ሰብሰክራይብ አድርጌ የተከታታልኩት ከዚህ በኋላ እጠቀምበታለሁ ጀማሪ ነኝ ቀጥልበት
@ዘይነብ-ኈ8መ
@ዘይነብ-ኈ8መ 2 ай бұрын
thank you በጣም ሀረፍ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት👌
@menitazez4262
@menitazez4262 Жыл бұрын
ወላሂ ምረጥአገላለፅ ነበረ እንዲገባን አረገህነዉ ያስረዳህን እናመሠግናለን ወንዲ
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Жыл бұрын
አህቴ ካፍር ውንድሜ አይባልም 🤔
@nnnn2797
@nnnn2797 Жыл бұрын
​@@kemilaadem6935 አች ጥብ ካፊር ማለት እምነት የለለዉነዉ እዳች አይነት ባለጌ ብዙወቹ ይሰደባሉ
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Жыл бұрын
@@nnnn2797 ፅሜኛ ነኝ አምሳግናልው 🙏
@wegayehunegese
@wegayehunegese Жыл бұрын
@@kemilaadem6935 አንቺን ብሎ ፆመኛ ጥላቻን እየሰበክሽ ፆም አለ እንዴ ?ከመፆምሽ ከመፀለይሽም በፊት ልብሽ ንፁህ ይሁን መጀመሪያ
@TilahunLeegese
@TilahunLeegese 3 ай бұрын
men malet new​@@kemilaadem6935
@nahombefekadu2941
@nahombefekadu2941 Жыл бұрын
ከልብ ነው ወንድሜ 🙏💖👍🌷🌼💯 ተባረክ ተባረክ
@ahmedausmael1279
@ahmedausmael1279 Жыл бұрын
N hl m'n 😅
@ekramabdulahi9791
@ekramabdulahi9791 Жыл бұрын
thank you so much ❤❤❤❤❤❤
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 10 ай бұрын
ደስየሚል ነገር በጣም ስፍልገውየነበረው እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤
@FaadumoJamaal
@FaadumoJamaal 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉
@BeleteAbate-wp7bk
@BeleteAbate-wp7bk 4 ай бұрын
❤😂aseraru betam true nw.
@BeleteAbate-wp7bk
@BeleteAbate-wp7bk 4 ай бұрын
Des ylal
@fikeraddsmolaa2960
@fikeraddsmolaa2960 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሰው ነክ እውነት ወዲማቺን ተባረክ ባዲቀን የተወሰነው ገብቶኛል
@eyerusalemmaru450
@eyerusalemmaru450 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@Hayuti94
@Hayuti94 4 ай бұрын
እኔም እየገባኝ ነው
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረት ነው በረታ❤🙏
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
👍🙏
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 5 ай бұрын
እምፈልገዉን አገኘሁ ተባረክ
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
ተባረክያስፈልገናል እድሜየን ሙሉ ስጓጓለት የምኖር ቋንቋ ነው
@YotorMedia
@YotorMedia Жыл бұрын
ሰኔ 17 ነው
@fekedeabebe6221
@fekedeabebe6221 10 ай бұрын
ነዉ 😢😢😢😢😢😢
@drphone9773
@drphone9773 Жыл бұрын
❤❤የመዳም ቅመሞች ኑ መማር ደጉን ተማሩ ወሬ የለውም ፍሬ
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn 10 ай бұрын
እውነት ለወሬ የለም ፍሬ 😊
@alimetali6080
@alimetali6080 9 ай бұрын
ግን ይገባኛልብለሺነዉ ብማረዉ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 4 ай бұрын
​@@alimetali6080ይገባሻል ጠንከር ብለሽ ተከታተይ❤❤❤❤
@TesfayeAddisu-b8r
@TesfayeAddisu-b8r Ай бұрын
❤❤
@rttgggggg6114
@rttgggggg6114 11 ай бұрын
ስፈልገው የነበረው ሁሌም ሳስበው የነበረው ተባረክ ወንድሜ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 11 ай бұрын
እነሰግናለን ❤ እኔ የምጠይቅህ ቃላቶችን ማንበብ እና መጻፍ እድንችል እኔ የተማርኩት የፊደል እሩል ስሞችን ለመጻፍ ብቻ ነው የሚያገለግል እና ሌላኘውን የፊደል እሩል ብታስተረን ማለቴ ቃላትን በደንብ መፃፍና ማንበብ እድንችል ስል በትህትና እጠይቃለሁ በተረፈ በርታ❤❤❤❤
@tigistbelachew9723
@tigistbelachew9723 8 ай бұрын
እውነትሽ ነው እህት እኔም ብየዋለሁ
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 11 ай бұрын
አዲስ ነኝ. ለቤትህ በርታልን ከል እናመሰግናለን. ❤🎉
@hanatesfaye9923
@hanatesfaye9923 2 жыл бұрын
ዎው ባጣም ዳስ አለን ስፍልግ ይነበርን አግኝሁ 💞💞💞
@xa6869
@xa6869 Жыл бұрын
እግረ መንገድሽን በነካ እጅሽ በዛው አማርኛውንም ተማሪ
@eyasuabebe8271
@eyasuabebe8271 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@ማራናታአለሙ
@ማራናታአለሙ Жыл бұрын
​@@xa6869 hhhhh
@kiflomgebeya3949
@kiflomgebeya3949 Жыл бұрын
,
@selinakubrom7929
@selinakubrom7929 Жыл бұрын
በጣም ቀንጆ ትምህርት ቀጥል በት❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@SenaitGebrye
@SenaitGebrye 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ቀጥልበት ሀሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@MeleseAyalew-ue5my
@MeleseAyalew-ue5my 9 ай бұрын
ጎበዝ ወንድሜ በጣም ተምሬበታለሁ ❤❤❤
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 10 ай бұрын
እስከዛሬ እናንተን ብከታተል እውቀት አገኝ ነበር የማዳም ቅመሞች ኑ እንማር የሚጠቅመንን እኔ አመሰግናለው ❤❤❤❤❤
@semiraseid8879
@semiraseid8879 8 ай бұрын
ልማር ይገባ ?
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ውይይይይይ ስጓጓለት የኖርሁበት ነው እግዚዘኛ ማበብ እዴት እደማቅ አላቅም እዴት ይገባኝ ይሆንንንን❤❤❤
@Yimam-dt1lu
@Yimam-dt1lu 5 ай бұрын
ይቻላል
@RahelAfework-ox4bj
@RahelAfework-ox4bj 5 ай бұрын
ሃዋሳ
@NimoIbrahim-pj8lc
@NimoIbrahim-pj8lc 4 ай бұрын
Jabuti
@TesfayeAddisu-b8r
@TesfayeAddisu-b8r Ай бұрын
❤❤❤❤
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የምፈልገው ትምርት ነው ስታሰሰዳ እራሱ አላህ ይጨምርልህ
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@AlamAlam-np9wi
@AlamAlam-np9wi 11 ай бұрын
አዎ በጣም አስያስፈልጋኝ ነበር በጣም ይመቻል እናመሰግናሌን ወንድማችን.Thank.you.so.much.👏👏👏👍👍👍💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@fekrlove
@fekrlove 9 ай бұрын
ዋዉ ስትመች ቀለል ያለ ተባረክ
@Zebora-kb5mv
@Zebora-kb5mv 27 күн бұрын
በጣምአመሰግናለሁ እስራላይ ነዉያለሁት ግንባለቺኚትርፌ ሰአ እከታተላለህ ዉስጤበጣም። አዝንነበር ጡሩአድርገሀል
@አለምእኔ
@አለምእኔ Жыл бұрын
😍በጣም ድስ የምል ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ 😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
@KalkidanAdane-f6z
@KalkidanAdane-f6z Ай бұрын
ተባረክ ወድሜ አመሰግናለዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@birknesh4885
@birknesh4885 Жыл бұрын
ዎው ባጣም ዳሰ አለን ሰፍልግ ነበረን ❤
@Hadranuradin
@Hadranuradin 4 күн бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ወንድሜ አመሰግናለዉ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሠግንአለን❤❤
@nesredinasrar
@nesredinasrar Жыл бұрын
ቀጥልበት ወንድም
@Selnet-x4o
@Selnet-x4o 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት እግ ዝያብሔር ይስጥህ ወድማች❤❤
@hanacomabiratu3812
@hanacomabiratu3812 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።
@abdulalimalim3850
@abdulalimalim3850 18 күн бұрын
በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ንግግሮቹ በደንብ እንደልለምድ በደጋግምልን
@chrfffgtftg5209
@chrfffgtftg5209 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምርት ነዉ 🥰🥰
@DanielZewdie-xn1dw
@DanielZewdie-xn1dw Жыл бұрын
October 10
@EmanEm-rb3hq
@EmanEm-rb3hq 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ቀጥልበት
@yibletbogale
@yibletbogale Жыл бұрын
a good lesson
@AlazarAyal
@AlazarAyal 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ወድሜ ስፈልገዉ ነበር እድሜ ይስጥልን በደብ እየገባኝ እናመሰግናለን
@freizermulat1016
@freizermulat1016 Жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ ተባረክ❤❤❤❤
@SelamGebra-k9j
@SelamGebra-k9j 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ጨምሮ ይባርክ
@ኬሪያነኝወሎየዋከዱባይ
@ኬሪያነኝወሎየዋከዱባይ Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን
@kibrtkrstanaw
@kibrtkrstanaw Жыл бұрын
Thanks
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 Жыл бұрын
ተባረከ,,እንድህነው,,,ለጀማሪ,,,እንደዚህ,,ቀጥል,,,የእውነት,,በጣም,ጥሩነው👍👍👍👍❤⛪
@TigistKindie
@TigistKindie 11 ай бұрын
Betam enamesgenaln
@yabseraethiopia775
@yabseraethiopia775 Жыл бұрын
ከምር በጣም ግልፅ ነው አመሰግናለሁ😍😍😍😍😍😍😍
@kiriyakiriya2134
@kiriyakiriya2134 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አመሰግነለው
@HayatYimer-y7f
@HayatYimer-y7f Ай бұрын
አናመሰግናለን
@ElroheeframeNardose
@ElroheeframeNardose 10 күн бұрын
በትክክል የምፈልገዉን አገኘሁ በርታልን ወንድማችን
@hussainibrahim271
@hussainibrahim271 Жыл бұрын
Very,good
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 7 ай бұрын
ወንድምነቴ እንግሊዘኛ ምንም አላውቅም ለማዎቅ በጣም ነው ነው የምፈልገው ግን ለምን ግደማይገባኝ ግራ ተጋባሁኝ ግራው ገባኝ የአንተን ቻናል ገና አሁን ነው ያየሁት ተባበረኝ የኔ ጌታ ወንድማለምየ እንግሊዘኛ እዳውቅ እድገባኝ እርዳኝ ወንድማለምየ 🙏🥰❤
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 Жыл бұрын
ተባረክ ወድም በርታልን❤❤
@meyemmerem
@meyemmerem 4 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ገና ተዋወኩህ የተረጋጋህ ትምህርትህ በጣም ይገባል እርጋታ አለህ በርታ እስከዛሬ ሳላገኝክ ግን ፀፀቶኛል የምር ለምሳ የተጠሩ ይመስል እያጠደፈን ነበር በሌላ ፔጅ ክክክ
@samstwentyone5268
@samstwentyone5268 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@salahadinseid266
@salahadinseid266 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ምስጋናየ የላቀ ነው በመቀጠል በጣም ጥሩ አካሄድ ነው ቀጥልበት ውጤታማ ስራ ከሰራህ ብዙ ተከታይ ታገኛለህ
@firewyniferia1815
@firewyniferia1815 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@aimamibalgo211
@aimamibalgo211 Жыл бұрын
🙏🥰🥰🥰
@FreeGames-p4o
@FreeGames-p4o 12 күн бұрын
እውቀትህ ያብዛልህ ወንድሜ ምርጥ አቀራረብ ነው በዚሁ ብትቀጥል
@ብርሀኔቻናል
@ብርሀኔቻናል Жыл бұрын
በእውነት እማምላክ ትስጥልን ፈጣሪ ዬሥጥሌን
@TadeleBululta
@TadeleBululta 2 ай бұрын
አናመሰግናለንብራዘር Thankyou
@ahhds5879
@ahhds5879 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ምረጥ ትምህርት ነዉ
@ManaFikre
@ManaFikre 9 ай бұрын
ያንሀተትምህርት ተመቸቶኛል ❤❤
@habiba2848
@habiba2848 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አዲስ ነኝ ለቤትህ ሁሉንም ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤🙏🙏
@WayinishetTamire
@WayinishetTamire 7 ай бұрын
Bewnt betm enmesginlen ❤❤ thankyou my brother berta
@rosamember4314
@rosamember4314 Жыл бұрын
I am new to the house may the creator bless you🙏🙏🙏💕💕💕💕
@NanGigi-h7u
@NanGigi-h7u 11 ай бұрын
Wonderful
@HjxDighx
@HjxDighx 6 ай бұрын
Wooow Wedemachin Tebarekilin Yegnan Chiger Aweqehal!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abumohsen9773
@abumohsen9773 Жыл бұрын
በጣም ❤አምሰግናለሁ ውንድሜ ❤❤
@YonaEdosa
@YonaEdosa 9 ай бұрын
loveyou
@AeloMoshora
@AeloMoshora Ай бұрын
አመሰገናለው በጣም ይምፈለገው ትምርት ነው ቀጥለበት ❤❤❤❤
@hddhfds1300
@hddhfds1300 Жыл бұрын
አዚ የለነው ሁላቸን ሼር አናድረግ ለቦጎ ነገር ጥቅም አንጂ ጎዳት የለውም .ለስድብ ለቢህረትኞች አንኳን ሼር አያድረጉ ነው በቲክቶክ ቆራርጥ አናጥለቅለቅው የጥቅምናል።
@MastewalDeguale
@MastewalDeguale 5 ай бұрын
Ewnetsh eko new gin Koy endet new keyou tube mekoraret yemnchlew
@SleepyCheetah-bn6lg
@SleepyCheetah-bn6lg 6 ай бұрын
ወድሜ በጣም አመሰግናለሆ የሚጠቅመ ትምህርት ነው እሰከዛሪ የይጠቅምላይ ቴክቶክ ላይነበረኩ የዳም ቅመሞቸ ኖ እንማማረ
@ስደትመምህሬ-ደ8ወ
@ስደትመምህሬ-ደ8ወ Жыл бұрын
ወሳኝ ትምህርት በርታ ወንድሜ 🥰
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 4 ай бұрын
አምላኬ ረድቶኝ እግሊዘኛ ባውቅ በጣ ያስፈልገኛል ጉጉጉትህ አለኝ እናመሰግናለን ወድሜ እከታተልካለው ኡፍይ❤
@Hayuti94
@Hayuti94 4 ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነው እከታተለዋለሁ ኢሻአላህ ከዬቶብ ማውረጃ ካወቃችሁ ንገሩኝ
@fatumkelala4562
@fatumkelala4562 Жыл бұрын
ትምህርቴን ስጨርስ ምስጋናየን ሙሉ ይሆናል ቀጣይ
@ytgg6300
@ytgg6300 9 ай бұрын
በጣም. በሚገባ. መንገድ. ስለምታሰምር. እናመሰግናለን
@elsabetesehtu7502
@elsabetesehtu7502 Жыл бұрын
Thank you 💝💝💞💞💟💟💗💗💖💖
@mdgdgddh
@mdgdgddh Жыл бұрын
ማሻአላ ወድማችን አሪፍነው ቀጥልበት
@tgsezinaba4665
@tgsezinaba4665 Жыл бұрын
በደብነው እምናመስግነው ውድማችን በእውነት ❤
@EyerusalemMokonnen
@EyerusalemMokonnen 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መልካምቀን። ። እንወዳለን ።🎉❤❤😊😊፣፣😊😊😊😊🎉🎉
@muse5159
@muse5159 Жыл бұрын
Very important learning
@TGST645
@TGST645 6 ай бұрын
thank my bro ደስ የሚል ትምህርት ነው❤
@hikma9411
@hikma9411 Жыл бұрын
thank you very Mach l.m Getting used to in new
@KebebushHaile-c6s
@KebebushHaile-c6s 9 ай бұрын
Berta እግዚአብሔርአኔ እንዲንለምድ አይምሮ ይክፈትልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@RozaAbiabi
@RozaAbiabi 11 ай бұрын
ዋዋ ደስ ዝብል ትምህርቲ ኣመስግናለው ወንድሜ
@lubabagashaw3792
@lubabagashaw3792 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርትነው በጣም ትፈልገውነበር በርታ
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 5 ай бұрын
በጣም፣ጥሩ፣ልጅ፣ነህ፣በሚገባን፣ቋንቋ፣ነዉ፣የምሥታሥተምረዉ
@FatumaAwol-z9d
@FatumaAwol-z9d 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የይመቸህ🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamTgraweyti
@SelamTgraweyti Жыл бұрын
Wow thank You my brother❤
@mekdas6309
@mekdas6309 11 ай бұрын
Thank you my blather
@BirhanDemeraw-ku9sv
@BirhanDemeraw-ku9sv 11 ай бұрын
ውንድሜ በዝሁ ቀጥል በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@DaniDani-g7k
@DaniDani-g7k 6 ай бұрын
ደግመህ ሥራልን አንወድህ አለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ShewitKfleyesus
@ShewitKfleyesus Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ትምርት እግዛቢሄር ይሃግዛል
@anhaess2859
@anhaess2859 Жыл бұрын
Thank you Good jop💓
@ብቸኛዋሄዋን
@ብቸኛዋሄዋን Жыл бұрын
እናመስግናለን 😍😍
@Samrawit-c5w
@Samrawit-c5w 10 ай бұрын
በጣምጥሩነውቀጥልበትእንዳታቆርጥብንወንድም❤
@ZinetMehammed
@ZinetMehammed Ай бұрын
Thank you so much❤❤❤
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ 6 ай бұрын
አላህ የሰብከውን የሰከልክ ❤❤❤❤
@SamriyAklilu
@SamriyAklilu 3 ай бұрын
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn 10 ай бұрын
ቀጣይ የለቅልን በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ ❤❤
@siranmohammed8179
@siranmohammed8179 Жыл бұрын
ዎው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Meseret.Meseret
@Meseret.Meseret Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ግራ ያጋብኝ ነበር አመሠግናለሁ ❤❤
@MihretYimnu
@MihretYimnu 7 ай бұрын
Good bero bareta ❤❤❤❤❤❤
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je Күн бұрын
በጣምነው ይመስገን ፈጣሪይባርክህ
@Zed025-jx2rp
@Zed025-jx2rp 6 ай бұрын
Thank you brother good lesson
@murshidaalb3995
@murshidaalb3995 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@HanaBukashaw
@HanaBukashaw 4 ай бұрын
በሪታ ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህሪት ነው vid
@kekukekusha5484
@kekukekusha5484 6 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለን thankyou
@hawibentbaba1139
@hawibentbaba1139 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም እፈልጋለን ቀጥልበት
@almaztesfa-xc5vg
@almaztesfa-xc5vg Жыл бұрын
Thank you my bro
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,5 МЛН
እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር ልምምድ | English speaking practice
28:27
ቀላል እንግሊዝኛ Easy English
Рет қаралды 826 М.
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
Nigus Basic English 1 - መሰረታዊ እንግሊዝኛ 1
38:51
Basic English Channel
Рет қаралды 38 М.
Self-introduction /ራስዎን በ30 ደቂቃ ያስተዋወቁ
32:02
Unique English in amharic
Рет қаралды 118 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12