ይህ የሚገርም ነዉ እንዳያመልጣችሁ powerful text translation

  Рет қаралды 194,208

shamble app tube

shamble app tube

Күн бұрын

Пікірлер: 614
@shambleapptube
@shambleapptube 3 жыл бұрын
ሊንኩ t.me/shambleapp/469
@ahlamahmad7046
@ahlamahmad7046 3 жыл бұрын
አሜሰግናለዉ ጡሩ ነገር ነዉ አይፎን ስልክ እንደት ፎሮማት እንደምያረጊ አሳየኝ ፋትረን ተዘግቱዋል
@dawitbafana5934
@dawitbafana5934 3 жыл бұрын
Andagn Nek Wondim Shabal
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 3 жыл бұрын
አይከፍትም
@ahlamahmad7046
@ahlamahmad7046 3 жыл бұрын
@@halemahzaleke2560 ወይኔ ልጣል ታዳ አድስ ነዉ ኮ
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 3 жыл бұрын
@@ahlamahmad7046 ምኑ
@SamrawitMatebie-q9o
@SamrawitMatebie-q9o Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ በ10 ደይቃ ውስጥ ደስ ባለኝ መተርጎም እና መፃፍ ጀመርሁ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መልካም ሰው ለሁሉም ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ምንሁኖ ነው እኔ ሰርች ሳደርገው አልመጣልኝም
@NnNn-ml4xd
@NnNn-ml4xd 8 ай бұрын
እኔም አልምጣልኚም
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
እኔም እቢ አለኝ
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 6 ай бұрын
እር ውደ አሥርጂኝ በማርያም
@ጦይቢየወሎልጅ
@ጦይቢየወሎልጅ 3 жыл бұрын
ደሞ ሳላደንቅ አላልፍም የምትለቃቸዉ ትምሕርቶች በጣም ግልፅና በቀላል መረዳት የሚቻሉ ናቸዉ ወደ ሗላ ተመልሸ ሣቸዉ ነበር ጎበዝ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
እስቲ የገባቹ አስረዱኝ ባአላሕ
@RRam-u6n
@RRam-u6n 23 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ወንዲሜ ወረደልኝ አንተ ያልከውን ሁላ ተግብሬ ሰራልኝ ጀዛኩሙላህ
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 Жыл бұрын
ዋው ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሬው ሰራልኝ ሁላቹም ሞክሩት ጥሩ መረጃ ነው።😍🙏❤
@hawa6112
@hawa6112 5 ай бұрын
ስሙ ምንድነው???
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
የእውነት በቅን ልብ ስለምታስተምር ፈጣሪ ይባርክህ ቅን ልብ አለህ
@filmontube3775
@filmontube3775 3 жыл бұрын
Ewenet new
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
እቢ አለኝ
@እሙጅሆርሸዋYouTube
@እሙጅሆርሸዋYouTube Жыл бұрын
አንድ መልካም ልብ ከአንድ" ሺህ ቆንጆ ፊቶች ትበልጣለች::!! መልካም ልቦና ይኑረን ለራስ" ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሚል"እዝነትና ርህራሄ የሞላት ልብ ይኑረን::!!ፍቅር" ተስፋ እምነት ቅንነት ታማኝነት በልባችን ይሙላ የዛኔ የውስጥ ውበታችን ውጩን ያሳምረዋል::!!የላያችን ማማር ዘውታሪ ይሆናል::!!
@fatmhmm902
@fatmhmm902 Жыл бұрын
በጣም.አመሰግናለሁ..የመዳም.ልጅ.በጣም..በአርበኛ.ሲፁፍ.አስቸግሮኝ.ነበር
@bbbw34790
@bbbw34790 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሻምበል
@እግዚአብሔርጓሳይናእዩ
@እግዚአብሔርጓሳይናእዩ 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርግኝ በቅንነት ዜድየ🌻
@tsionmetekiya5786
@tsionmetekiya5786 Жыл бұрын
Wow በጣም አመሰግናለሁ ወንድም እጅግ አስፈላጊ የሆነ app ነው ።የምር ደስ ብሎኛል
@Mame1-ke6ll
@Mame1-ke6ll 2 ай бұрын
እውነትም ሻበል ጎበዝ
@TsedalGg
@TsedalGg 24 күн бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን
@HanaHa-t3t
@HanaHa-t3t Ай бұрын
ወድሜ በጣም እናመሠግናለን ትምርትህደሞ ሲገባ ጌታን ቴኪው❤❤
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 3 жыл бұрын
ወድሜ.ተባረክልኝ.ከስልኬላይ.ዶላር.ይቆርጥብኝ.የነበረዉን.ሽረክ.አገኘሁት.በዚህ.አፕልኬሽን.በጣም.አመሰግናለዉ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ👏👏
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
እስኪ አስረዱኝ
@tgyamareyam9926
@tgyamareyam9926 3 жыл бұрын
ማርያምን ዋው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ወድሜ🙏😍😍
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገዉ ኖሬ ዛሬ በትክክል አገኘሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@LoveEthiopia-n5q
@LoveEthiopia-n5q 3 ай бұрын
Wow, thank you very much, it's amazing with great knowledge. I just wrote it in translation for myself.
@አዳሜናእኔሄዋን
@አዳሜናእኔሄዋን Жыл бұрын
ተባረክ የኔ መልካም ወንድሜ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 3 жыл бұрын
ይኸን ነገር በማስታወቂያ እያይሁት ነገር ግን እንቢኝ ብሎኝ ነበር እናመሰግናለን🌹
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
እስቲ እዴት ነው ያወረሹ
@boudiecell635
@boudiecell635 3 жыл бұрын
የምር በጣም ጀግና ነክ በረታ🙏 አመሰግናለሁ
@vcco.1254
@vcco.1254 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም እግዚአብሔር ይባረክህ🙏🙏👌😍
@mesilove2219
@mesilove2219 Жыл бұрын
ዋዉ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
ኧረ በፈጣሪ አስረዱኝ እባካቹ
@muluderbia7106
@muluderbia7106 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የብዙወቻችን ን ጥያቄ ነዉ የመለስክልን ከዚህም በላይ እግዚአብሔርእዉቀት ና ጥበብ🙏🙏❤❤ን ይግለፅልህ
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 8 ай бұрын
Thank you brother for your effort to share us the new technology.
@kawulatMohammed
@kawulatMohammed 8 ай бұрын
የምር ቃላት አይገልፅህም ምርጥ ልጅ ነህ በርታልን
@NestiyeSultsn
@NestiyeSultsn 10 ай бұрын
ጀግና ነህ እስካሁን ባስልክ ትምህርት እውነት ሚናገር አይቼ አላቅም ነባር እናመሰግናላን
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው !!
@rahwahuluf9387
@rahwahuluf9387 3 жыл бұрын
ኣመሰግናለው ቅን ወንድሜ ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@BekaluAbebaw-f2e
@BekaluAbebaw-f2e 7 ай бұрын
You really don't have anything to say, I just send God to honor you, my brother, may you be blessed throughout your career
@እግዚአብሔርጓሳይናእዩ
@እግዚአብሔርጓሳይናእዩ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰርቶልኛል እኔ🌻👏
@Sarahaeli-l4t
@Sarahaeli-l4t 9 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወድምየ እኔ እስከዛሬ ስቸገር ነበር አሁን ስከታተል ቆይቸ ባደኛዉ ሠራልኝ ቴንኪዉ❤❤❤ሞኩሩት እህቶቸ በደብ ነዉ የሚሠራዉ❤❤❤❤ዋዉዉ
@አበቴንነፈቂነኝ
@አበቴንነፈቂነኝ 3 жыл бұрын
በጣም እናምስግነላን ሻበል
@LamlamWejra
@LamlamWejra 10 ай бұрын
በጣም በጣም ነው ምናመሰግነው የእውነት በጣም ስፈልገው ነበረ እሄ እውቀት ያደለህ ፈጣሪ ይመስከን
@getasewgetasew3384
@getasewgetasew3384 3 жыл бұрын
ዋው በጥም አሪፍነው
@ወሪፍ
@ወሪፍ 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@zulfa3418
@zulfa3418 4 ай бұрын
ጀግና ነህ የምር🥰🥰
@shalushalu8859
@shalushalu8859 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤👌👌👌👌
@kamariaadam8331
@kamariaadam8331 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ሽኩረን ሻምባል
@ahmedsiraj8916
@ahmedsiraj8916 2 жыл бұрын
ሻምበል እናመሰግናለን
@ንጉስወዲኣፅቢ
@ንጉስወዲኣፅቢ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምፈለገው ኣፕ ነው የነበረው ሰርቶልኛል ወንድሜ ተባረክ እናመሰግናለን❤
@SenaitYebelsti
@SenaitYebelsti 4 ай бұрын
እባከ😮ሽንአግዢኚ
@AhmedTelleserDehyer
@AhmedTelleserDehyer 4 ай бұрын
Text translation can also be achieved by using Immersive Translate.
@kadidja1405
@kadidja1405 8 ай бұрын
ማሻአላህ በደንብ ይሰራል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@Brekenesh
@Brekenesh 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም በጣም ተመችቶኛል ጥሩ ነው 🙏❤️
@semraymam9743
@semraymam9743 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alextube4761
@alextube4761 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ
@نجاةطيبه
@نجاةطيبه 7 ай бұрын
ማርያምን ትለያለክ እጅህ ይባረክ አቦ 😮❤❤❤❤
@Aji-zb1hn
@Aji-zb1hn Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናል🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
እዉነትም ትምህርትህ በጣም ይመቻል አሁን ያስተማርከዉ ሰራልኝ ግን ሁል ግዜ ስለማላገኝ አሁን የጠየኩት በዉስጥ መልሰኝ ከዩቱብ ብዙ ነገር ኦድዮ ለማረግ ፈልጌ ነዉ እንዳታልፈኝ ወንድሜ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 3 жыл бұрын
ከይቱብ ላይ ዳውሎድ ማድረግ ፈልገሽ ነው ???
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
@@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ አዎ ግን ኦድዮ ለማድረግ ፈልጌ ነዉ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 3 жыл бұрын
@@simyeleshdxb6671 በምን ልላክልሽ ዋትሳፕ የምትጠቀሚ ከሆነ አፕልኬሽኑን ልላክልሽ
@mulugetayohannes3409
@mulugetayohannes3409 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@jordanmobile7105
@jordanmobile7105 Жыл бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብ አረኩህ ምርጤ ሲቀጥል ጥሩ ትምህርት ነዉ ላዉርድና አሁን ልጠቀም መዳም ሳወራ እዳሰማ ጥሩ አፕ ነዉ ከዛ አንድ አረብ ልጥበስ ትላለህ በቴክስት ጂንጂን ልጀምር ነዉ ሰምተሀል 😜😜😜 🤣🤣🤣አዉቄ ነዉ ወላሂ ለቀልድ ነዉ ወድሜዋ የሀበሻ ወንድ ይግደለኝ ወላሂ ሆ 👌
@bilchabilchabilchashewmolo
@bilchabilchabilchashewmolo 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 100/100 ይሰራል
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን💟
@Habtammengesha
@Habtammengesha Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በደብ ነው ሚሰራው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketZenebe-kg8kf
@BereketZenebe-kg8kf 11 ай бұрын
አዎ ምርጥ አርግተህ ነው የነገርከን
@zizaapp
@zizaapp 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
@MariamAyel
@MariamAyel 3 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@zerihunayu1146
@zerihunayu1146 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ወዲያው ነው የሰራልኝ አመሰግናለው በርታ ቀጥልበት
@HapppyRango
@HapppyRango 3 ай бұрын
👍👍
@aminataminat7605
@aminataminat7605 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 ай бұрын
ዋዉ
@MekedesGobezey
@MekedesGobezey 4 ай бұрын
ዋው ስላገኝውክ ደስ ብሎኛል ሻበልዬ ፔጅክ ጠፍጦብኝ ነበር
@SenaitYebelsti
@SenaitYebelsti 4 ай бұрын
በናትሽ አሰረጂኚ አልሰራልኚም 7:52
@FatmaH-g7m
@FatmaH-g7m 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@mnA475
@mnA475 2 жыл бұрын
ሻበል ዩዩቱብ ሳአት ቱሎ እንዲሞላ እና አንድ ሺ ስብስክራብ ያሙሞላ የምንጠቀምው ነገር አል ውይ
@anwarhsenu1601
@anwarhsenu1601 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋው አሪፍ አፕ ነዉ ነገርግን እኛAwo yane naw ይሔን ለመመለስ እዛስንገባ ይሔን ተርጉሞነዉ እሚለከዉ እንደሲሕ አይነት አፕ ብትሰራ አሪፍነዉ የኢትየጵያ ቋንቋ መተርጓሚያ ብተሰራ በጣም አሪፍነዉ ብየአስባለሑ
@የአላህሳዲኒያረብ
@የአላህሳዲኒያረብ 9 ай бұрын
ምርጥወድም ማለት አተነህ ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛ
@Amanuelzewudu
@Amanuelzewudu 3 ай бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን
@FirewKassa
@FirewKassa 5 ай бұрын
Thank you very much all every thing is correct
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 5 ай бұрын
ሻበል የምርጦች ምርጥ
@እናትየማሪያምልጅ
@እናትየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
Mar demerign
@EliyasKassaDesta
@EliyasKassaDesta 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 11 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@sjhxh6447
@sjhxh6447 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም አሪፍነዉ ወንድሜ በርታ🎉
@NanNon-vw8pi
@NanNon-vw8pi 7 ай бұрын
ወድሜ በቃ ቃላት የለኝም ሰላምህ ይብዛልን😮❤
@habssaby4061
@habssaby4061 10 ай бұрын
ባጣም ናመስግናለን ወንዴሜ❤❤❤❤❤❤
@samriberihu2485
@samriberihu2485 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው ግን app ወደ ኮምፒተር ሊወርድ ይችላል ወይ ሻምበልየ
@Brekenesh
@Brekenesh 5 ай бұрын
Good
@tig2119
@tig2119 3 жыл бұрын
በእውነት ሲበዛ ቅን ስው ነህ ወንድሜ 🥰በርታ እናመሰግናለን አፑ ይሰራል 👍
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
Wow menm Alawkem nebr geta yebarkh ene hulun Awkugn bant😘😘
@AbrihamDegu
@AbrihamDegu 6 ай бұрын
አቦ ይመችሕ የአራዳ ልጅ❤
@zufandejenebacas
@zufandejenebacas 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@kalkqalmbelay6650
@kalkqalmbelay6650 2 жыл бұрын
በርታ በዚው ቀጥል ጎበዝ ነክ
@ሀነንነኝ
@ሀነንነኝ 4 ай бұрын
በጠም አማሰግነለዉ ዉድ ወድቺን❤❤❤❤❤ከልብ አማሰግነለዉ ቀጥልበ
@ommm5722
@ommm5722 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ እናመሠግ ናለን .👍👍👍👎👍
@hayatali5809
@hayatali5809 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ሻምበል ወንድማችን እስኪ ኢሞ ላይ ላይቭ ግሩፕ ላይ ለአድሚንች ኮክብ እንዴት እንደምንሰጥ ካወክ ስራልን እስኪ በቀጣይ
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@SurprisedEel-gw5gs
@SurprisedEel-gw5gs 7 ай бұрын
በርታ
@BirehanuBaye
@BirehanuBaye 2 ай бұрын
Thanks
@KdusWe-yq8rw
@KdusWe-yq8rw Жыл бұрын
ጥሩ
@Evanatamiur
@Evanatamiur 8 ай бұрын
ተሳክቶልኛል አመሰግናለሁ 😊😊😊
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው በርታልን እናመሰግናለን
@abadiasgele8809
@abadiasgele8809 3 жыл бұрын
nice app thanks bro
@garzagarza1207
@garzagarza1207 3 жыл бұрын
ሻምበልየ እንዃን ደና መጣህ እባክህ ስለ ኢንስታግራም ሙሉ መረጃ እና የተጠለፈ ለማወቅ እባክህ ስራልን አመሰግናለሁ
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 2 жыл бұрын
ሰርቶልኛል እናመሰግናለን ወንድሜችን
@fafenegemannafako6187
@fafenegemannafako6187 3 жыл бұрын
Thank you, Parent. I'm fine
@toyba8814
@toyba8814 3 жыл бұрын
ወዲሚ ወላሂ በጣም ጎበስ አመስግናለሁ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
ወላሂዛሬደሰብሎኛል. ክክክክክ ደቀደኩባቸው. በእግሊዘኛ. በሳቅልሞትነው. ማነሸአቺእግሊዘኛእምታወሪው. አላሉም ጎደኞቸ. የኔወድም. ሸአመትኑርልን❤❤❤
@ninjamamo
@ninjamamo Жыл бұрын
ምርጥ brother ❤❤❤
@samrigebreslasia4803
@samrigebreslasia4803 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወንድሜ
@fatemafatemaa4749
@fatemafatemaa4749 2 жыл бұрын
በጣም ጎብዝ አድናቂህ ነው ወላሂ
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 3 жыл бұрын
ጠቃሚ አፕ ነው። አመሰግናለሁ
@ساره-ط9ع
@ساره-ط9ع Жыл бұрын
Thank you verymuch ahun sertolgnal berta bezihu ketl
@abebtube9771
@abebtube9771 3 жыл бұрын
አሪፍነው
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 116 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 42 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 42 МЛН
#መዳምጠንቕይ መሆንዋን የምታውቁበት #አስርመንገዶች
13:12
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 27 М.
የ 90 ቀናት እንግሊዝኛ ክፍል 1/90 days English part 1
35:29
Unique English basics
Рет қаралды 927 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57