🙏 Eski Meskelih Sir 🙏 እስኪ መስቀልህ ስር 🙏 by Gospel singer Yoseph Bekele, Yigerem and Tinsae.

  Рет қаралды 3,813,867

Pastor Yoseph Bekele Official

Pastor Yoseph Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 843
@Imfano2122
@Imfano2122 11 ай бұрын
❤❤❤ዮሴፍ በቀለ እንዴት እንደምወድህ አጠይቀኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮሲ አተ የእውነት ለእግዚአብሄር የኖርክ ሰው ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@AretaAnjajo
@AretaAnjajo 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለነፍሴ ስለሞትክልኝ አመሰግንሀለሁ እባክህን አባቴ ህወተን ነፍሴን ዳግም ሞት አሳልፈህ አትስጣት ምህርትህ በህወቴ ይብዛ አይኔ ይከፈት አሜን አሜን።
@tamadegfa1940
@tamadegfa1940 Жыл бұрын
እሥከ ዛሬ ከሠማኋቸው መዝሙሮች ለኔ 1ኛ
@abrehamdako2171
@abrehamdako2171 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YESHUHA_CATHOLIC16
@YESHUHA_CATHOLIC16 Жыл бұрын
ድሮ ህፃን እያለው ነበር የሰማውት ግን በጣም ውስጤን የነካው መዝሙር ነው ...መስቀሉ ስር ሁሌም ሸክሜን እንደጣልኩ ነው አፍሬ አላውቅም ....ስሙ ይባረክ
@SamsungA-s9b
@SamsungA-s9b 3 ай бұрын
እኔም 😢😢
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta Жыл бұрын
ወንድም ዬሴፍ በእነዚህ ዝማሬዎች ወደ ጌታ ቤት በመጣውባቸው ጊዜያት በኢየሱስ ፍቅር ልቤ እየቀለጠ የሰማዋቸሁ ።ዛሬም ያ ፍቅር ትኩስ ነው!ተባረክልኝ ወንድሜ!
@selamawitkarcho
@selamawitkarcho 9 ай бұрын
ሁሌም በዕንባ የምሰማው እና ከጌታ ጋር ምስጥሬን የማወራበት መዝሙር ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው እራሴን መቆጣጠር አልችልም ። ምክንያቱም ለሞት አንድ እርምጃ ሲቀረኝ ጌታ እኔን ያዳነበት ወደቤቱ ወደጉያው ያስገባበት መዝሙር ነው ልጠጣው ያዘጋጀሁትን መርዝ የጣልኩበት ከመለኮት ጋር ሌላ አለም ውስጥ ያስገባኝ ታሪኬን ህይወቴን የቀየረልኝ ጌታን ያገናኘን ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤
@سارهساره-د3خ3ع
@سارهساره-د3خ3ع 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤❤❤😢😢😢
@singeryordanosmitiku
@singeryordanosmitiku 2 ай бұрын
Waw ❤
@eliaslegese3835
@eliaslegese3835 9 ай бұрын
በጣም ኦድለኛ ነህ ዮሴፍ እግዚአብሔር በእንተ ጠቀመብህ ለትውልድ መመለሻ አደረገህ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ያኑርህ
@negassiaraiaghebremariam8921
@negassiaraiaghebremariam8921 Жыл бұрын
ያህንን መዝሙር ልትዘምር በመንፈሱ የቃኘህ እግዛብሔር ይባረክ አንተም ዘመንህ ሁሉ እየዘመርክ ኑር ተባረኩ
@AlelignWorku
@AlelignWorku Жыл бұрын
ዮሲዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ኢየሱስን ብቻ የሚያሳዩ ዝማሬዎችህ ትዝታዎቼ አይደሉም ዛሬም አዲሶቼ ናቸው ባንተ አልፎ የሚሰራው የአባቴ መንፈስ የተባረከ ይሁን ዮሲዬ እወድሀለሁ በሽምግልናህ ወራት ምርኩዝና ብርሀን በሚሆን አገልግሎት መቀጠል ይሁንልህ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ አሜን 🤲✝️❤️
@MarsitEndrias
@MarsitEndrias 9 ай бұрын
የመስቀሉ ፍቅር በዚ አለም ለምንኖር ይግባን፡ የእውነት መንፈስ ይግለጥልን አንድንኖርለት ይርዳን ።አሜን አባ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስን ከሚኖሩት ከሚያሳዩት ውስጥ ነህ እወድሀለሁ በጌታ ፍቅር ። የልጅነቴ ማስታወሻ የምለው መዝሙር ነው ፡ አባቴም ያስተምረኝ ያለማምደኝ ነበር አባቴንም ጌታ ይባርከው። ደሞ አንድ መዝሙርህን እኔና አባቴ የእውነት በጣም እንወደዋለን ሌላውንስ አንዳትለኝ እሺ አባ ሁሉም የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነውና የሚጠላ አይኖርም።መዝሙሩም ስምህ ድንቅ መካር ኃያል ብርቱ ፣ አላረጀም ኢየሱስ የናዝሬቱ ። አንተ ጌታ ነህ ስምህም ኃያል ፣ ሠማይ ምድሩ ሁሉ ያውቅሀል ። ጌታ አንተ ጌታ ነህ ወሰን የሌለህ ወደር የሌለህ ተባረክልኝ ዘምራለሁ ዘምርልኝ ዘምሩልኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ሁል ጊዜ በእንባ የምስማው መዝሙር😢ጆሲዬ ተባረክልኝ እንወድሃለን አባቴ❤❤❤❤
@esayastaddes545
@esayastaddes545 Жыл бұрын
ቁስሉ የሚሸት በጦር ሐይል የተኛ ጠያቂ የሌለው መሔድ የማይችል ውርቸር የምሚገፋ ሰው ነበርኩ ይሔመዝሙር ስሰማው የማለውቀው ደስታ የማላውቀው የይቅርታ የፍቅር ሰው አደረገኝ ኢየሱስ መጣና ጠየቀኝ ፈወሰኝ የሚያበራ የሚያንፀባርቅ ከፀሐይ ይልቅ የሚያበሬ ኢየሱስ አላስቻለውም ሁሉ ጌታ የሁሉ አባት ኢየሱስ ሚስጥረኛ የሚችል የሚሸከም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ምን ብለው ያስረዳልኛል ቃል አጠረኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ሸክሜን ያሳረፈኝ ጌታ ኢየሱስ
@natalies2474
@natalies2474 Жыл бұрын
አሜን ሁሉን ቻዩ ደረስልህ
@genetgirma1056
@genetgirma1056 Жыл бұрын
Amen Amen
@Shalom77979
@Shalom77979 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@tigmit5080
@tigmit5080 10 ай бұрын
Praises God
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 6 ай бұрын
አሜን “ተፈጸመ “ ብሎ ሸክማችንን ያስወገደዉ የሱስ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ምገርመኝ ይህንን መዝሙር ስዴት ላይ ነኝ ምፅናናበት መዝሙርነው ልበ ያርፋል ይህንን መዝሙር ሁለ ምሰማ ነው ❤❤
@ሳርዬ
@ሳርዬ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢 አባዬ ክብር ይሁንልህ ። የጌታ ፀጋና ስላም ክመንፍሳችሁ ጋ ይሁን የተውደዳችሁ ❤❤❤❤
@MintamerMintamer
@MintamerMintamer Жыл бұрын
😢😢😢
@weyinshetteshome8665
@weyinshetteshome8665 9 ай бұрын
Amen amen amen tebarekilgn yosi tsegaw yibzalih 🙏🙏🙏
@eskindergezahegn2237
@eskindergezahegn2237 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይክበር 💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አሜን አሜን ምነኛ እድለኞች ነን
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 11 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ መዝሙር ምንጊዜም አያረጅም አዲስ ሆኖ እንደገና ታድሶ ይመጣል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚለው ያንስሀል ባንተ ውስጥ ያለው ጌታ እየሱስ ይባረክ።
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 Жыл бұрын
በዕንባ ነው የምሰማው ውይ አባዬ "መራራውን ፅዋ ጠጣህ በእኔ ፈንታ የታሰርሁበትን ሰንሰለቴን ፈታ" ዮሲዬ ብሩክ ነህ የሰማይ አምላከ እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
@tarikualemu
@tarikualemu Жыл бұрын
❤️
@AshuHame-jd2il
@AshuHame-jd2il Жыл бұрын
😢?:
@AlemuAbera-rz5ve
@AlemuAbera-rz5ve Жыл бұрын
Alemu Abera
@Tsehayabune
@Tsehayabune Жыл бұрын
አሜን አሜን😭😭
@efreeme3612
@efreeme3612 Жыл бұрын
Ameen ameen
@fayamulugeta7904
@fayamulugeta7904 10 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ በቃ መግለፅ የማልችለው ነገር ይሰማኛል 😢
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 Жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ሁሉም መዝሙሮችህ ወደ ፅሎትናጌታን ወደማየት ቢወስደኝም ይሄኛው ንግ ልዪ ነው ዘመንህን ቤትህን ይባርክልህ😂😂😂😂
@BafanaTuck
@BafanaTuck Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዮስ በአንተ መዝሙር ነዉ ጌታን ያገኘሁት ዘመን ሁሉ ይለመልማል አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@masreshamaldo3840
@masreshamaldo3840 Жыл бұрын
ወገኖቼ ለኔ ፀልዩልኝ በፀጋ አድጌ ለእግዚአብሔር መንግስት በመዘመር በስብከት ማደግ ፍልጋለዉ ከኢየሱስ ዉጭ ለላ የለይኝም
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 11 ай бұрын
ተግተህ ጰልይ ሁሉም ተሰጥቶናል አትታክት በዋናነት በዘለአለም ሕይወት መዝገብ ላይ እኔ ተጵፍያለሁኝ በል።ተባረክልኝ።
@tigmit5080
@tigmit5080 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 7 ай бұрын
May God answers your prayer!
@Ethiopian197
@Ethiopian197 6 ай бұрын
አይዞ አንድ ቀን አለች የምትከበርባት፤ እስክትደርስ ሳትታክት ጸልይ። ጌታ ይረዳሃል
@jituboru
@jituboru 6 ай бұрын
❤❤❤​@@tigmit5080
@asmeaaaa-we5kg
@asmeaaaa-we5kg Жыл бұрын
ታላቅ የጌታ ሰው ዘመንክ በሙሉ ይባሬክ ሃሌ ሉያ እሽ መንፈስ ቅዱስ አሜንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bashatufikadu5422
@bashatufikadu5422 5 ай бұрын
N m Pky
@elhandle-t4
@elhandle-t4 5 ай бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህን በፀጋው ይባርከው አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@roziroza3655
@roziroza3655 Ай бұрын
ሁሉን የሆንክልኝ ኢየሱስ ምን ቃላት ይገልጽሓል አንተን የኔ አባት የኔ እናት የኔ ሁሉ አባ ኢየሱሴ ውዴ ሁሌም መስቀልህ ስር ይሁን አድራሻዬ አመሰግንሃለው እወድሃለው ኢየሱሴ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@TadelechYadessa
@TadelechYadessa Ай бұрын
Amen amen amen amen
@yishakhailu
@yishakhailu Жыл бұрын
ተባረክልን ጆዬ ሀደሮ መጥተህ ባረሰረስከን መንፈስ ለዓለም ሁሉ ድረስ እንወድሃለን የሀደሮ ቁ1 ቃለህይወት ወጣቶች።
@ChristianLifeInspiration1
@ChristianLifeInspiration1 8 ай бұрын
Hadero Iam tunto
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው!!! ❤❤❤
@michaelberhanu245
@michaelberhanu245 Жыл бұрын
I remember in 1997 (Ethiopian Calender) listening to this song in the middle of the night and realizing God's love for me, His Love is still there.
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 Жыл бұрын
ወድ /አግዚአብሔር ሰው ተባረክህ ብየሱስም ክብር ክብር ሁሉ ለ አግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን //ሁላችንም ተባረክ በብዙ ጸጋ ❤❤❤❤❤❤
@zelalemH-f1i
@zelalemH-f1i Ай бұрын
ዘመናችን ከመስቀልህ ስር ይለቅልን ተባረክ ዮስዬ
@DestaHosiso
@DestaHosiso Ай бұрын
ጨለማና ጭገግ ከሆነው አለም ውጥታን አይነችንን ኢየሱስ ላይ እንድነቀራቅር ያደራገው መዝሙር፣ዮሴፍ መንፈሳዊ አበታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ❤
@hassetsamson8497
@hassetsamson8497 Жыл бұрын
ሁሉ ያለቀበትን መስቀልክን እያየሁ መከራዮንና ችግሬን እረሳለሁ አባ አሜን እየሱስ / ዮሲዬ ተባረክልኝ
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
ሁሌ ዳጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ❤❤❤❤ተበረክልን ወንድማችን ዮሴፍ በቀለ።🎉🎉🎉
@zenazedo6461
@zenazedo6461 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያኔ ኢየሱስ ስም ብሩክ ይሁ ታበራክ ሰው ሁኒ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ የሕይወት ጌታ አዳኝ አበራች ክብር ለአንተ ይሁን የተባረክ ጆሲ ጸጋ ይብዛልህ
@winawina4119
@winawina4119 Жыл бұрын
ውስጤን የሚያረሰርስ መዝሙር ሁሌም በእንባ የማዳምጠው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@selamwitgebererul53
@selamwitgebererul53 9 ай бұрын
Amen hallelujah! My favorite song 🎵 God bless you abundantly ❤
@tizitawoldehana6777
@tizitawoldehana6777 Жыл бұрын
ወንድሜ ዮሴፍ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተተኪ ልጅ የሰጠህ ጌታ ይባረክ እናነተ በረከታችንናችሁ እንወዳችሁአለን::
@KefyalewKama-o8c
@KefyalewKama-o8c Ай бұрын
እጅግ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ከልጅነት ጀምሮ የምወደው መዝሙር ነው ተባረክ አንድ ቀን ራሱ እየሰማው ለሊቱን ሙሉ እየሰማው ስልከን ሳልዘጋ ያደርኩት ቀንም አለው
@ምህራትገለሶ
@ምህራትገለሶ 6 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ተበረክልን ፓስቴር ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!!
@CheerfulBackpacker-iu2jf
@CheerfulBackpacker-iu2jf 4 ай бұрын
ልብ የምኔካ ዝማሬ አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ስሴማዉ በእንባ ነዉ ተባረክ ጆስየ ዘመንክ ይባረከ ተባረኩ ሁላችሁም የምወደዉ ዝማሬ
@BirukKassa-tp1pt
@BirukKassa-tp1pt 2 ай бұрын
አሜ❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንን ሁሉ ክርስቶስ ይጠቀም አባቴ ተባሬክ
@lunayeshitila768
@lunayeshitila768 Жыл бұрын
በእውነት ሰማይን ከፍቶ የሚያሳይ ዝማሬ ነው ስሰማው ነፍስ አልቀረልኝም ፈዋሽ ነው
@YosefDebele-x7m
@YosefDebele-x7m 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሁሌም ድንቅ ዘላለማዊ ድንቅ በፀጋ ቅባት ያለበት ዝማሬዎች ናቸው ለእኔ የህወቴ መሰረት ሆነውኛል አሁንም ጆሲ በፀጋው ሙላት ተባረክ አሁንም የልብህን መሻትና ጥማትህን ሁሉ ቪዥንህን ሁሉ አምላክ የስኬት ጫፍ ያድርስህ ጌታ ፊተኛ ይሁንልህ ለምልም ድመድቅ ውረስ!! ከ❤አክብሮት አለኝ
@mohammadnajjar689
@mohammadnajjar689 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ጆስዬ ስወድህ። ጌታ ይባርክ
@ኪጃን-tw2gu
@ኪጃን-tw2gu 2 ай бұрын
ይህ መዝሙር ተጀምሮ እስክያልቅ እምባ በእምባ ያደርገኛል ልጅ እያለው ምንም ሳይገባኝ በእምባ እጥለቀለቅ ነበር😢
@tigistdegefu9926
@tigistdegefu9926 3 ай бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ በ እንባ የሚያልቅ ቅባቱ ያለበት መዝሙር ነው ጆሲዬ የኛ በረከት ተባረክልን እንወድሀለን ዘመንህን የኖርክለት አምላክ ይኑርልክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@etefalegese2813
@etefalegese2813 4 күн бұрын
ዘመንህ እንዲሁ እንዳማረበት የምትወደውንና የሚወድህን ጌታ እያገለገልክ በቤቱ ውስጥ ይለቅ ወንድማችን ዮሲ።
@loveofchrist8127
@loveofchrist8127 Ай бұрын
ናቱዬ ገና መስማት ስጀምር.... የተደረገልኝን ፍቅር እያሰብኩ በዚህ መዝሙር ደግሞ.... ፍቅሬን እየጨመርኩ ስደጋግመዉ..... ነብሴ ሀሴት አረገች። ጌታ ያብዛህ... ጓድ❤
@batrileta5214
@batrileta5214 3 ай бұрын
እሰይ አሁንም በእሱ ፍቅርና ምህረት እየተደነቃችሁ ኑሩ፣ቅሩ፣ዘመናችሁ ይባረክ!ለምልሙ!🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 5 ай бұрын
ወንድሜ ዮሴፍ እግዚአብሔር ጨምሮጨማምሮ ይባርክህ ስሠማው በእንባ ነው ወደእውነተኛ መንፈስ የሚመራ ዝማሬ ነው !!!!!
@usersami37
@usersami37 2 ай бұрын
በአንድ ቀን ውስጥ ከአስር ጊዜ በላይ ሰምቻለሁ ይህንን መዝሙር በጣም ልብን የሚያረካ መዝሙር ነው እግዚአብሄር ይባርክ❤❤❤❤
@aloniabfares1991
@aloniabfares1991 2 ай бұрын
ኣሜንንንንን ❤❤❤❤ በኢየሱስ ክርስቶስ
@Goitom3855
@Goitom3855 Жыл бұрын
I can't stop crying while listening this song....I go back to my child hood and still i am dwelling in the house of God. His mercy and love. Thank you Jesus. And yosiye you are blessed.
@سارهساره-د3خ3ع
@سارهساره-د3خ3ع Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲❤️📖📖📖✝️🛐📖📖✝️🛐✝️🛐
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 6 ай бұрын
አኔ በሰደት ላይ አገር የምኖረው ኢሂን መዝሙር ሰሠማው ችግሬን አረሣለው ከጌታ ከየሡሰ ቁጥጥር ወጪ ቸግር የለም ለምን ቢባል ሁሉ አዳቸንን ከፉሎልናል ሰለዚ በዚ ጌታ አንፀናናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lu3ek4zu9k
@user-lu3ek4zu9k Ай бұрын
የሆነ ግዜ በጣም ክፍት ብሎኚ እሄንን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማው ተፅናናሁበት በስውር ሀገር ሁኘ😢😢😢😢😢
@sebletilye3174
@sebletilye3174 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጌታ ዝምናችሁን ኣሜንኣሜንኣሜንጌታዝምናችሁንይባርከው ❤❤❤❤❤
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 2 ай бұрын
እውነተኛ የእረፍት ጌታ እየሱስ አሜን🙏🙏
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 10 ай бұрын
ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ ተባረክልን ወንድማችን ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ❤❤❤
@yoakob-777
@yoakob-777 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር የሮም Roma ኢታሊ ካሎንቲና አናኒና ወንድምና እህቶች አስተውሳለሁ ጥሩ መንረፈሳዊ ህይወት ነበረን❤❤ Italian ሙሉ ከሳረጎዞ እስከ ሚላኖ እወደቹሁና እናፍቃለሁ❤❤❤
@mayzamarkos9385
@mayzamarkos9385 Жыл бұрын
ዮሲዬ የትውልድ አባት ብሩክ ነህ የሰማይ አምላከ እግዚአብሄር ዘር ማንዘርህን ይባርክህ❤❤❤
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 11 ай бұрын
ሸክማችንን ሀሉ የወሰደልንን ሞታችንን የሞተለነነ ኦ ድንቅ መካር ሐያል እግዚአብሔርን በዝማሬዉ ዉስጥ ሆኜ እጅግ በጣም አመሠግነዋለሁኝ።ምኔን ልስጠዉ ለዚህ ጌታ ሁላችሁ በአምልኮ ዉሰጥ ያላችሀሁ ተባረኩልኝ።😊😊
@merymery-hi4ti
@merymery-hi4ti 9 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤
@EfremKiflemariam-bt9lz
@EfremKiflemariam-bt9lz Ай бұрын
ምሕረት ኣምላኽ ይገርም'ዩ..... ውሉድ ኣምላኽ ክትበሃል ኣብዚ ግዜ'ዚ.... ከመይ ዝበለ ፍቕሪ'ዩ! እሞ ከኣ እቲ ምድሓን ካብ ቁጣዓ.... እቲ ናይ ዘልኣለም ዝዳሓናሉ ምኽንያት ብ ስምብራቱ ሓዌና....... ብ ኣፍካ የሱስ ጎይታ'ዩ እንተበልካ :ብ ልብኻ ኣምላኽ ካብ ምውታን ከም ዘተንሰኦ እንተኣመንካ ትድሕን ::ሃሌ ሉያ..... አሜን.
@roziroza3655
@roziroza3655 Ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kefyalewwerera2057
@kefyalewwerera2057 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሩን በስማሁ ግዛት እየተባረኩኝ ነው
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 2 ай бұрын
አሜን አሜን መልካም አምላክ ነህ ወዳጆቼ መታደልነው በጌታ ቤት መኖራችን ❤❤❤
@girmamenamo9844
@girmamenamo9844 26 күн бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ። በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክልኝ።
@asmamawgoshu7822
@asmamawgoshu7822 5 ай бұрын
ሀይማኖት ሳይገድበኝ ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደውና ሌሎችንም እንዳደምጥና እንዲባረክ ምክንያት የሆነኝ መዝሙር ቢኖር አንዱ ዘማሪ ዯሰፍ በቀለ ነው:: እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝለታለሁ
@mesfinzewuda
@mesfinzewuda 11 ай бұрын
በዚህ ዕድሜ የእግዚአብሔር ባሪያ መሆን እንደ የአለ ደስታ ነው እግዚአብሔር መሰከረ አንቴ ላይ አለ ፀጋ እኔ ተፈወሱንል
@TesfaneshAyasy-d6x
@TesfaneshAyasy-d6x 4 ай бұрын
አሜንን የኔ አባቴ ከዚ ባለይ ጻጋ ይጫምሪል ታባሩኩ ሁለቹም ጌታ ይባሪኪአሜንንን😢😢😢😢😢😢🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MuluTeshome-o3m
@MuluTeshome-o3m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ አሁንም ዘመንህን ይለምልም ወንድሜ አንተን ስሰማ እበረታለሁ❤❤❤❤❤
@MelkamukeneakeneaKenea-z5w
@MelkamukeneakeneaKenea-z5w 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለ ቤኪ ኣመሰግንሃለው ምን ዓይነት ኣምላክ ነህ።ተተተተተተባረኪ የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ
@MahletFiseha-p6v
@MahletFiseha-p6v 2 ай бұрын
ተባረክልን ሁሌ በእንባ ምሰማው መዝሙር ነው❤❤❤❤
@eligotesfumedia2612
@eligotesfumedia2612 2 ай бұрын
Fresh all time, ሁሌም የሚፈዉስበት መዝሙር፣ ጌታ ይባርክህ!
@AbuAbebe-pq1qg
@AbuAbebe-pq1qg Жыл бұрын
Amen manignawum qanbar yisabar😢😮 yosiye ye imba yetsalot saw igzabher cariso yibarikihi
@abditaye7586
@abditaye7586 8 ай бұрын
ይህን መዝሙር በሰማው እና በዘመርኩ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም! በቃ በቃላት መግለጽ የማልችለው የደስታ መንፈስ የጸሎት ጉልበት ይሆንልኛል! ጆስዬ! በረከታችን! በብዙ ተባረክ! ዘመንህ ይባረክ!❤
@suzieworku
@suzieworku 4 ай бұрын
እናመሰግንሀለሁ የተደአገልኝ ሳስበው ወዳንተ አሳፈኝ ጌታሆይ
@Nnbbbbvvvv
@Nnbbbbvvvv 3 ай бұрын
Tselot sikebedegne bemeba zemerew tegnalewa maleda semsa Lela Ken ❤❤ temesgen amelake
@mebratutessema95
@mebratutessema95 19 күн бұрын
አጽናኝ አስተማሪ ጌታ ክብር ለስምህ ይሁን
@esseteabebebekele6693
@esseteabebebekele6693 Жыл бұрын
One of my favourite songs. May you know that some 15 years back, I used to listen this song every day day two or three consecutive years. Jesus is the only hope, confidence and refugee we have. God bless you and your team or worshippers.
@millionmekuria6543
@millionmekuria6543 Жыл бұрын
ተባረክ
@bereketgizaw6529
@bereketgizaw6529 4 ай бұрын
ወንድሜ ከዚህ የበለጠ ቅባት በጌታ በእየሱስ ስም በላይህ ላይ ይፍሰስ ለምልም ተባረክ
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 8 ай бұрын
በዕንባ ነው የምሰማው ውይ አባዬ "መራራውን ፅዋ ጠጣህ በእኔ ፈንታ የታሰርሁበትን ሰንሰለቴን ፈታ" ዮሲዬ ብሩክ ነህ የሰማይ አምላከ እግዚአብሄር ይባርክህ
@WinSet-cu2gq
@WinSet-cu2gq 11 ай бұрын
ጌታ፣እየሱሲ፣ሽክሜ፣ተሽካመልኝ፣ጌታእድሜይስጥታበራክ
@genetejigu2875
@genetejigu2875 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘማሪ ዮሴፍ ሕይወትህ ጌታን ይናገራል።
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@getaendalk4309
@getaendalk4309 Жыл бұрын
Amen yeteberekachiw ye Egizihabher sew nachiw Amen amen.
@yemachaltube
@yemachaltube 4 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ጤናነ ሰለም ይስጦት የሰጦትን እርጋታ አይዉሰድቦት
@SimretHaile-wo3xm
@SimretHaile-wo3xm Ай бұрын
እኔም እያስጨነቀኝ ያለዉን ሽክሚን መስቀሉ ስር ጣልኩኝ አምላኬ ካለብኝ ጭንቀት እግ/ር እንደምደርስልኝ አመንኩት እባካችሁ ክርስቲያኖች ለቀሪዉ ዘመኔ ፅልዩልኝ እግ/ር ይባርካችሁ
@endalewoldeyohanes2959
@endalewoldeyohanes2959 7 ай бұрын
የተወደድክ ዘማሪ ጆስዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@RahelBirhane-z6i
@RahelBirhane-z6i 3 ай бұрын
I can't stop listening this mezmur. I feel blessed. Tebarekulegn.
@servantpetergoregch1026
@servantpetergoregch1026 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ እረፍት ነው BLESS IN JESUS NAME
@GaberamediehinFikadu
@GaberamediehinFikadu 11 ай бұрын
እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው ክብር ለእግዚኣብሔር ይሁን
@ZemachErdapo-d5j
@ZemachErdapo-d5j Ай бұрын
አበዬ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ያሳድግህ ሀገሬ አንድ መልዕክት አለኝ ተስፋ አሌሽ ፡፡
@biraneshSorto
@biraneshSorto 2 ай бұрын
አሜንንን 😭አሜንንን ❤️‍🔥አሜንንን ❤️‍🔥አሜንንን
@KibeKibe-zq7xc
@KibeKibe-zq7xc 6 ай бұрын
ጌታዬን እጅግ በጣም እወደዋለው ❤❤❤ ምክንያቱም ለእኔ ሲል ህይወቱን አሳልፎ ስለሰጠኝ ነው አባ እወድሀለው
@Tsehayabune
@Tsehayabune Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ 😢😢🙌😭💔💔
@Birukti-d8c
@Birukti-d8c Жыл бұрын
ጌታ ተባርክ ልላምንም ማልት አልችልም በእንባ ነው መዘምራው ተባረክ .........😂😂
@tesfayefikre1007
@tesfayefikre1007 Жыл бұрын
እኔም እንዲህ ና ከዚህ በላይ ኢየሱስን ባገለገልኩ🙏
@bezytube1997
@bezytube1997 3 ай бұрын
በቃ ምንም ስጋት የለኝም እሱ አለልኝ ተባረክ ጆሴ እንወድሃለን ወድ አባታችን ሲፈልገው የነበረው መዝሙር ነው
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 388 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 4,3 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН