አርክቴክቷ የአባ ገብረ ኪዳን ተማሪ ምን ገጠማት?...በአልጋ ሄዳ በእግሯ መጣች ...ምስቅልቅል ሕይወቷን የቀየረው ስብከት

  Рет қаралды 80,028

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 289
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 4 ай бұрын
ይህንን ለገለፀልሽ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
@danyekasa6114
@danyekasa6114 4 ай бұрын
Amen amen amen
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 3 ай бұрын
ኣሜን❤
@eyobttango443
@eyobttango443 4 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ለክርስቲያኖች ብቻ ሣይሆን ለሀገራችንም ገፀ በረከት የሆነ ትውልድ የሚታነፅበት ሀሣብሽን በሁሉም ልቦና ያሣድረልን
@Kassa-tc3oq
@Kassa-tc3oq 4 ай бұрын
ቃሉን በተግባር ስለኖርሽ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን ተባረኪ የኔ ጀግና😘😘
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 4 ай бұрын
አሜን እንዲያፀናኝ ጸልዩልኝ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 3 ай бұрын
​@@GelilaYohannes-d1d እመብርሃን ከጎንሸ ትሁን መድኃኔዓለም ያሰፈጺምሸ እህቴ🤲🕊❤️
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 3 ай бұрын
@@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ አሜን የኔ እህት
@kokobeworku
@kokobeworku 4 ай бұрын
አንቺን የለወጠ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ይለውጠን ከክፉ ይጠብቅሽ እህታችን❤
@danyekasa6114
@danyekasa6114 4 ай бұрын
Amen
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew 4 ай бұрын
አሜን በእውነት😊
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 4 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-Hiwi
@user-Hiwi 3 ай бұрын
AMEN
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 3 ай бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በሰማያዊው ስፍራ በመንፈሳዊዉ በረከት ይባርክሽ በዚ ዘመን ራስን ከክፉአለም ማስመለጥ ጌታ ሲረዳነው
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 4 ай бұрын
ወጣት መንፈሳዊት ሴት መሆን መመረጥ ነው እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 4 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት ምኞትሽ ምኞታችን ነዉ በዛዉ እግዚአብሔር ነዉ የሚባለዉ
@danyekasa6114
@danyekasa6114 4 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 3 ай бұрын
ኣሜን❤
@woinshtgetachew8659
@woinshtgetachew8659 4 ай бұрын
እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ስትናገሪ እንኳን አንደበትሽ እራሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር በደጁ ያፅናሽ እኛንም ያፅናን በጣም እራሴን እንድመለከት አድርገሽኛል አመሰግናለሁ❤🙏
@haileyesuseworku
@haileyesuseworku 3 ай бұрын
እያነባው ነው ማዳምጥሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 4 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ከነ እርጋታህ አቀራረብህ እጅግ ድንቅ ነው :: እህታችንም እንዲሁ :: ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ሁለታችሁም ::
@GifCic
@GifCic 3 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤
@MeskremMaski
@MeskremMaski 3 ай бұрын
ዲያቆን በእውነት ጥያቄህ ድምፅህ እርጋታህ እውነት በጣም ደስ ይላል እህቴም እደዚሁ አደበትሽ በጣም ደስ ይላል መመረጥ ነው መታደል ለናተ የሰጠውን ለኛም ያድለን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን❤❤❤❤❤❤❤
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 3 ай бұрын
የኔታን አግኝቶ በእሳቸው መባረክ እንዴት መታደል ነው...አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ...አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ከበረከቱ እንድንሳተፍ ይርዳን....
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 3 ай бұрын
ፈጣሪ በመልካም ነገር ሁሉ ይባርክሽ ከአንደበትሽ ማር ይፈሳል።
@mastewTegai
@mastewTegai 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 3 ай бұрын
ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ፍፃሜ በሃይማኖት በምግባር ያፅናሽ የልቦናሽን በጎ መሻት ይፈፅምልሽ ለእኛም የልቦናችን አይን ያብራልን ሰላም ለቤተክስቲያናችን ሰላም ላገራችን ይሁን❤❤❤❤❤❤
@KasawNigusa
@KasawNigusa 4 ай бұрын
የኔማር እግዛቤርየ የአፍሽን ፍሬ ያስበላሽ ቃልወት ያሰማልን የኔህት ሂወትሽ ይባረክ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amaamm-c9r
@amaamm-c9r 4 ай бұрын
እውነት በጣም በጣም እናመሰግናለን ካባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምርት ደግሞ አንች እህታችን የኔ ሂወት ያስተምራቸውን ብለሽ ስላከፈልሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ ላችም እደተቀየርሽ እኛንም ይቀይረን
@Woyharg
@Woyharg 3 ай бұрын
አንቺን የለወጠ አምላክ እኛንም ይለውጠን ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እህታችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Frewe771
@Frewe771 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሚሸን ያሳምረው ካንቺ እጅግ በጣም ብዙ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@HayleAk
@HayleAk 2 ай бұрын
እንዲነው የኔጀግና አንቺን የሰማ የኛንም ይስማ ቃለወት ያሰማልን❤❤❤
@RaheemAlop
@RaheemAlop 3 ай бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜ ያሳምርልን ፡፡ኢት አርት ሚድያንም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የምታቀርቡት ዝግጅት እጅግ አስተማሪ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን፡፡
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቅዱስ ኡራኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን 🙏🙏🙏
@sablasabla-wl6im
@sablasabla-wl6im 3 ай бұрын
አባታችንን፡አባ፡ገብረኪዳን፡ሊቀሊቃውት፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን፡ከኛም፡እድሜ፡ቀንሶም፡ይጥልን፡ያኖርልን፡፡
@tizayene9005
@tizayene9005 4 ай бұрын
ላንቺ የደረሰልሽ ለኛም አይለይየን ❤❤❤❤❤❤
@SelamawitGetachew-gb5gl
@SelamawitGetachew-gb5gl 3 ай бұрын
አንቺን የለወጠ አምላክ ቅዱሳን እኛንም ይለውጠን ከክፉ ይጠብቅሺ እህታችን❤
@HebtamuBirara
@HebtamuBirara 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጄ፡
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልሽ እህታችን በእውነት በርከትሽ ይድርሰን አፍሽ መጣፈጡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 3 ай бұрын
ኣባ ገብረኪዳን ድንቅ ኣባት ናቸው የእግዚኣብሄር ቃል መሰረት ኣድርገው እያስተማሩ ህብረተሰቡ ከጠፋበት መንገድ ለመመለስ ያለ መታከት የሚጥሩ ትጉ ኣባት ናቸው። ይህቺ የታደለች እህታችን ደሞ በሳቸው መንገድ ተከትላ ህይወትዋን ኣድናለች መታደል ይሉታል እንዲህ ነው። ኣምላክ የሚወደው መልካም ነገር ስታደርግና መንገዱን ስትከተል የሰው ሰይጣን የሆኑ ሰዎች እየተከታተሉ ሰላም ሊያሳጡ ይችላሉ። ኣይ እናንተ ኣታስፈልጉኝም የሚያስፈልጉኝ ቅኑ ሰዎችንና እግዚኣብሄር ነው የራሴም ጠንካራ ኣላማ ብለሽ መቀጠል ነው። እድሜና ጤና ይስጥሽ ውብ ቆንጆ ❤🙏
@ketemagenet5399
@ketemagenet5399 4 ай бұрын
እውነት ነው የባታ ለማሪያምን ፀበል ደርሶ ቀድቶ የመጣ በሽታው በገደሉ ነው የሚቀረው ክብር ምስጋና ይድረሳት እመቤቴ
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 4 ай бұрын
እወነት ነው እመቤቴ ባታ ረድታኛለች ሚስጢሬን ጠብቃልኛለች አመሰግናታለሁ!
@MelakuBayeh-d4e
@MelakuBayeh-d4e 4 ай бұрын
ከፍሬው ትለዪቸው አላችሁ ይላል ።የአባ ገብረ ኪዳን ተማሪ መሆንሽ ያስታውቃል በቤቱ ያኑርሽ ያፅናሽ እኔንም አሳትፉኝ እባካችሁ
@kibromeyob2324
@kibromeyob2324 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Egziahber Amilak Yiridash Etachin ❤❤❤❤
@senaitmekonnen464
@senaitmekonnen464 3 ай бұрын
❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
ውይ ውይ ውይ አባ ገ/ኪዳን ከተግስፅ ጋር ነዋ ሲያስተምሩ በስምአም በረከቶ ይድረስኝ አባቴ እድሜእና ጤና ይስጥልን!!!
@habetamudadi
@habetamudadi 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቅሽ።
@LmelmeMtiku
@LmelmeMtiku 3 ай бұрын
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 3 ай бұрын
አሜን እንዲያፀናኝ ጸልዩልኝ
@hanatekile4755
@hanatekile4755 4 ай бұрын
እንዲህ ነው ችግርን ከስሩ ነቅሎ መጣል ስያሜው በመቤታችን ነውና የፍፃሜው ፍሬ ጣፋጭ እንደሚሆን አልጠራጠርም ። የናቴ አንድ ልጇ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሺ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
ሀይማኖትን ጠንቅቆ አለም አወቅ እንጂ ሙስሊሞችን አታይዋቸውም ህጋቸውን ይጠብቃሉ እኛ ጭራሽ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሱሬ ለብሰን አንገት ልብስ ትከሻችን ላይ አድርገን ነው እምንመጣው እሚያሳዝንንገር!! እንክዋንልቦናሽን ከፈተልሽ ቆንጆ!!!
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 4 ай бұрын
አይ እህቴ ዋናው ንፁህ ልብ ነው ከለይ ልብስ ምን ዋጋ አለው ልብ ንፁሁ ካልሆነ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን በኛማ ሱሪ ጋላችሁን አሳዩ የተባልን ይመስል ኦፍፍፍ ብቻ ያሳዝናል 😢😢
@MehretuGetasew
@MehretuGetasew 4 ай бұрын
Enema Hule Endet Endmkatel Begna Mknyat Orthodoxoch Endih Nachew Eyetebaln Emnetachinin Enasedbalen Belbs Bibal Bechifera Ere Sintu ahunma Fashin Hone Mn Emiyakl Meskel Argew Rakutachewn Beye Social Mediaw Sicheferu Yiwlalu Yihn Yayu Leleoch Ay Orthodox Yilalu Enesu Emnetachewn Weklew Yichefru Yimesl Bcha Kebad New gn Lik Yalhone Neger Sinay Bemenager Halafinetachinin Mewetat Alebn
@SosinaHaddis
@SosinaHaddis 4 ай бұрын
እኛ ብዙ ምሳሌ የሚሆኑን ቅዱሳን እናቶች አባቶች አሉን ሌሎችን መጥቀስ አያስፈልግም የክርስቲያን አኗኗርን በምን መልኩ መሆን እንደሚገባ መግለጥ በቂ ነው
@mutemute9914
@mutemute9914 3 ай бұрын
​@@SosinaHaddisእውነት ነው❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 ай бұрын
​@@SosinaHaddis❤❤❤❤❤❤🙏
@serke-k6z
@serke-k6z 3 ай бұрын
ያችን ህይወት የለወጠ አምላክ የኛንም ይልወጥልን በቤቱ ያፅናሽ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምረው እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽንልን ጎበዝ ❤❤
@zedoajibew
@zedoajibew 3 ай бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ይባርክሽ
@AccurateTube
@AccurateTube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እናት!!!
@ፍቅርከክርስቶስትህትናከማ
@ፍቅርከክርስቶስትህትናከማ 3 ай бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን አህታችን መቼም የቅዱሳን ምልጃና ተረዳእነት ተነግሮ አያልቅም በስደት ያለን በሰላም ወደ ቅድስት አገራችን ያብቃን ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይላክልን
@imat-iq5ir
@imat-iq5ir 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ❤❤
@SnaietDame
@SnaietDame 3 ай бұрын
Yene marr egzber amelke yetbegh andebethe betam dese sesel ❤🎉👍👍👍
@GebrselassieWorku-nt7jn
@GebrselassieWorku-nt7jn 2 ай бұрын
አንቺን የለወጠ እግዚአብሔር እኛንም የእኛንም ህይወት ይቀይርልን አንቺንም
@birukamare2626
@birukamare2626 3 ай бұрын
መደሀኒያለም አምላኬ ፍፃሜሽን ያሳምሪልሽ ጥበቃው አይለይሽ
@RadetAyalew
@RadetAyalew 3 ай бұрын
ከመልክሽ ማማር የአለባበስሽ የቃል አገላለልፅሽ እጅግ ግሩም ነው መጀመሪያሽን ብቻ ሳይሆን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 😊😊😊🎉❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 4 ай бұрын
እህቴ መጠራትሸ ያሰቀናል እግዚብሔር ላንቺ እንደገለፀልሸ ለኛም ለደካሞቹ ይግለፀልን❤❤🙏🙏 ወንድማችን አንተንም እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 3 ай бұрын
እፅብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 3 ай бұрын
ምርጥ እህታችን ድንቅ ሐሳብ ነው እና እግዛብሔር ይሰጥሽ።
@Nahutheking-vi5fk
@Nahutheking-vi5fk 3 ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ 🎉🎉🎉
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 3 ай бұрын
እውነት ነው ለእኛም ልቦናችንን ያብራልን እጅግ የሚመስጥ ትምህርት ነው ❤ ያሰባችሁትን ይፈፅምላችሁ እንረዳለን ለእብነት ትምህርት ቤቱም ግድ ነው 🙏🏾
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 4 ай бұрын
እግዞቤሕርይመስገን❤❤❤❤
@sami.orthodoxhyabiel8021
@sami.orthodoxhyabiel8021 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ይስምዓልና 🙏🙏🙏
@betelhemmelesew4407
@betelhemmelesew4407 3 ай бұрын
ገሊላየ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያፅናሽ፡፡
@HelenGetaneh-ez3nr
@HelenGetaneh-ez3nr 3 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ።ተመስገን❤❤❤❤
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 3 ай бұрын
እፅብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እህታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን👏❤️
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተባርኪ
@AMekaneSelamBorena
@AMekaneSelamBorena 3 ай бұрын
እህታችንእኛንምእዳችመድሀኒአለምበቤቱይጥራን አሚን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dohadoha6492
@dohadoha6492 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Egziabher yimsgan salhulum negar 💮💮💮💮💮💮💮💮💮💮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RitaKebo
@RitaKebo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ሂወትለኩሉዮዳሄ
@ሂወትለኩሉዮዳሄ 3 ай бұрын
ተባረኪ ኣህታችን በቤተ ያፅናሽ
@Meheretmercy
@Meheretmercy 3 ай бұрын
She is amazing girl God bless u
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 ай бұрын
ገሊላዬ በቤቱ ያፅናሽ❤ እህቴ አገልግሎትሽንም ያብዛልሽ❤ ብዙ መልካም ነገሮችሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ገሊላዬ እመብርሀን በእቅፏ ታኑርሽ እህቴ❤❤❤
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 3 ай бұрын
@@richochagnibelayabc1233 አሜን የኔ እህት
@AaarrAaarr-i7q
@AaarrAaarr-i7q 2 ай бұрын
Bewunet Kalehiwet Yasemalin Egiziabher Legham Mastewalun Yisten
@HoorWaleed2007
@HoorWaleed2007 3 ай бұрын
በስመ ስላሴ ተመስጨ ነው የዳመጥኩት መታደልሽ በእውነት አችን የቀየር ፍጣሪ እኔንም ቀይርኝ😢😢😢
@lemlemshoaferawabebe7875
@lemlemshoaferawabebe7875 3 ай бұрын
ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያፅናሽ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንክር በርች
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ብረቱ ጀግና ወጣት ሴት ነሽ እግዚአብሔር በመንገድ ሽ ሁሉ ይጠብቅሽ እንቁ ሴት ❤❤❤
@adanechsolomon3869
@adanechsolomon3869 4 ай бұрын
ቤተክርስቲያናችንን ለትውልድ ለማስረከብ የአብነት ትምህርት ቤቶች የደም ስር እንደሆኑ ይታወቃል ፡፡ስለዚህ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ትልቅ ትኩረት ተሰቶት በጀት መድቦ ቢያስተዳድረው ምዕመናንም የበረከቱ ተሳታፊ ቢሆን ይሻላል ባይ ነኝ፡፡
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 4 ай бұрын
ማህበራችን በሰፊው የተለያዩ ምሁራንን በማሳተፍ ጥናት ተደርጎበት ስራችንን ጀምረናል እግዚአብሔር ይጨመርበት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
​@@GelilaYohannes-d1dአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዲሳን ፍፃሜሽን ያሣምረው
@AlemAssefa-c2y
@AlemAssefa-c2y 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hirtjifa7567
@hirtjifa7567 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያስቀና መመረጥ ነው ይህ መልዕክት ከደረሰሽ እባክሽ ፀልይልኝ
@AbcdeEdcba-td1tk
@AbcdeEdcba-td1tk 3 ай бұрын
ውድ እህቴ አግዚአብሔር ፍፃሜው ያሳምርልሽ እህቴ እኔ ከቤቱ ተሰነካክዬ ወድቂያለሁ በሰንበት ት/ቤት ስማር አንቺ መርጌታ እማሆይ እያሉ በጣም ተፅእኖ በሀይማኖቴ ውስጥ እንዳልፍ ሆኛለሁ ውዴ የጅማሬ ባለቤት ፍፃሜሽን ያሳምርልስ!!!!!
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 3 ай бұрын
አሜን እንዲያፀናኝ ጸልዩልኝ
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 3 ай бұрын
"ልጀ ሆይ ስው ሁን" ቃለ ህይወት ያስማልን::
@S.Bazezew
@S.Bazezew 4 ай бұрын
Egziabher yimesgen 🙏
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 4 ай бұрын
እኛ የለንበት ቦሌ አራብሳ አካባቢ የአብነት ትምህርት ቤት የለም እባካችሁ ልጆቻችችንን የምንልክበት የአብነት ትምህርት ቤት አጣን ልጆቻችን እንዳይወሰድ ፈራን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
በርቱ በርቱ በርቱ ልጆቹ ሳይጠፉ ለቅሶ ሳይበረክት!!!
@GelilaYohannes-d1d
@GelilaYohannes-d1d 3 ай бұрын
@@anketseakelesiy779 ከተቻለ አንድ ዲያቆን አነጋግሩና ልጆችን ሰብስቦ ያስተምርላችሁ ለጊዜውም ቢሆን
@AddisBirru
@AddisBirru 3 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 3 ай бұрын
እቅድሽን እግዛሐብእር ያሳሞርልሽ። እህታችን❤❤❤
@AemroSisay
@AemroSisay 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሃብኪ ዳህና ብእሲ ከመአንቲ ዘኮነ ካአንች ብእዙ ፍሬች ስለሚገኙ
@Yeshi987
@Yeshi987 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ABCv23የጅሩዋ
@ABCv23የጅሩዋ 4 ай бұрын
በርችልን እህቴ
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አመለጥሽ
@DhsjsSud1jsjs
@DhsjsSud1jsjs 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@sagusagui6368
@sagusagui6368 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤የሊድያን ልብ የከፈተ እግዚአብሔር ለኛም ይክፈትልን 😥🤲🤲
@TigistAsefa-df4cm
@TigistAsefa-df4cm 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 3 ай бұрын
መታደልሽ እግዚሐብሔር እኔንም ያስበኝ
@AAh-vj1hz
@AAh-vj1hz 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በእውነት በጣም ደስ ይላል የአንችን ልቦና የለወጠ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንንም ልቡና ይቀይርልን ማስተዋሉን ያድለን 🤲🤲🤲
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 4 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ከነ እርጋታህ አቀራረብህ እጅግ ድንቅ ነው :: እህታችንም እንዲሁ :: ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ሁለታችሁም ::
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 3 ай бұрын
አሜን ወንድማችን ያብዛልን።
@meseretbekele4232
@meseretbekele4232 3 ай бұрын
በእዉነት መናገር ይከብዳል አንቺን የለወጠ አምላክ የእኛንም ክፉ የሆነዉን የቆሸሸ ማንነታችን ይክፈትልን በእዉነት እግዚአብሔር ይችላል የናታችን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን እሳ ትድረስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mehertsolomon2205
@mehertsolomon2205 3 ай бұрын
Tebarekey bebetu yakoyshi yasebshu yeskeales
@Habtamu85
@Habtamu85 3 ай бұрын
አህት በርቺ ተልቅ ሃሳብ ንው አድሜ ጢና ይስተሽ ተባርኪ.😊
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 ай бұрын
እውነተኛይቱ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሁላችንም ህይማኖታችንን ጠንቅቀን እንረዳ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@EskenderKassahun
@EskenderKassahun 4 ай бұрын
ትክክለኛውን አድራሻ እንድናቀው ስልክ አስቀምጡልን
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,9 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 44 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 40 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,9 МЛН