ማዕዶት ለኢትዮጵያ ክፍል 3 "ታስታዉሰኛለህ?" "እዘምር ነበረ" በእንባ የሚያደምጡት የኤልያስ ሽታሁን ግጥም

  Рет қаралды 154,692

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 216
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
እኔም ነበርኩኝ የሰንበት ተማሪ ዘማሪና ገጣሚ ነበርኩ አሁን ወይ ለስጋዬ አልሆንኩ ወይ ለነብሴ ስደት ጊዜዬን ጨረሰው😢😢😢😢ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ💔💔💔💔🙏
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ሞልቶ ላይሞላ ስደት ጨረሰው እድሜያችን😢
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Tebatekilge
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
Emenrehan tasbish wey tasbik ayzogn
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
@@menberetadesse6468 አሜን💓
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም በስደት ሀገር ወይ ለነብሴ ወይ ለስጋዬ አልሆንም አለው በስደት ከአምላክ እርቄ ስንት አመታት በስደት። ብቻ አምላኬ ይቅር ባይ የባህሪ ገንዘቡ የሆነ አምላኬ ይህ ቃል ያፅናናኛል።
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ነበርኩ ከማለት ወጥቼ በእቅፍህ ሁኜ እንድኖር ይርዳኝ አባቴ 🤲😭
@kokobeworku
@kokobeworku 3 ай бұрын
😢አሜን ይሁንልን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
የብዞቻችንን ህይወት ይገልጻል እግዚአብሔር ልቦታችንን ወደ እርሱ ይመልስልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ነበር ለኃጢያትያ ሲሆን ነውጂ ለፅድቅ ያሳፍራል ያስፈራል😢 ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቸሩ አምላክ
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ ወደቤት መልሰኝ ናፈቀኝ የልጅነት ጌዜ የቤተክርስቲያን ህይወቴ😢😢😢😢💔💔💔🙏🙏🙏
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ነበረኩ 😢የሠበተማሪ 😢ዘማሪ ፆመኛ አሥቀዳሽ😢😢😢ነበርኩኝ😢😢😢ሥደት ከቤተመቅደሡ ከእጣኑ ሽታ አራቀኝ 😢😢😢😢አምላኬ መልሠኝ ሐገሬ😢
@genetbihonegn7499
@genetbihonegn7499 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ልብን የሚነካ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይጥራን ይሰብስበን
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
እንደምንም ግዜው ኤልያስ ሽታኹን ግጥሞችህ ነብስ ይሰረስራል መድኃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤🙇🙏
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ግጥሙ የሁሉም ህመም ነው ። እናመሰግናለን
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
እኔም😭😭😭ነበርኩኝ የሰንበት ትምህርት ቤት😭😭😭😭😭😭ሊያውም እፀጳጦስ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን 😭😭😭😭ስደት አይኑ ይጥፋ አጠፋኝ😭😭😭ወደቤቴ መልከሰኝ ጌታ ሆይ እኔ ልጅህ በስደት አልቅርብ😭😭😭😭😭
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Жыл бұрын
አምላካችንበቤትአኑረንአንተዪቅርባይነህሀጤታችንይቅበለን🤗🤗🤗🤗🤗😭😭😭😭😭
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ነበርኩኝ ከማለት አውጣኝ
@asefawasmeromtekli8017
@asefawasmeromtekli8017 8 күн бұрын
ነበርን። እግዝኣቢሄር በቤቱ ልያኑረን ይፍቀድልን። ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ።
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ Жыл бұрын
ዘመሪ ነበርኩኝ ገጣሚ ጸሃፊ ነበርኩኝ በቃ በነበር ቀርሁኝ ለስጋዬ አድልቼ ከቤትህ ሸሸቼ ይሄው በስደት ላይ በነበር ቀረኹኝ የሳደከኝ ደብር የቦሌው መድኃኔዓለም ደጅህ ናፍቆኛል😢😢😢😢
@Kekidaniye
@Kekidaniye Жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalin wendamchin ye agelgilot zemenhin ybarkilih
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 Жыл бұрын
እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ነው የገለጽክልኝ ደግሞ ሰንበት ትምህርት ቤት እንዴት እንደሚናፍቀኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@tesfayetadesse8492
@tesfayetadesse8492 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦናዬ ይመልስልኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@sebleabebe400
@sebleabebe400 Жыл бұрын
😢ዋ ለኔ በደለኛይቱ 😢😢😢😢😢
@asnakech6925
@asnakech6925 Жыл бұрын
Qale ehoten yasemalen mengeste semayaten yawerselen wendemachen egzaber amleke tsagahun yabzalek bebetu yaqoyek amen amen amen amen 💙💛❤️
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ የናቴ የማምላክ ልጆች ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@z_amen87
@z_amen87 Жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን ይመልሰን
@arabtowers1682
@arabtowers1682 Жыл бұрын
Wede betk melsen getchen huye😢😢😢❤ kalyewet yasemalen
@luluaj2226
@luluaj2226 Жыл бұрын
Yewetate arebegna nek❤❤ jegena ❤❤❤
@elsabetnigussie6878
@elsabetnigussie6878 9 ай бұрын
ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልን ከልብ 😭😭😭😭
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
አዎ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ እንደቸርነትህ!!!!!!
@DerejeKanNegash
@DerejeKanNegash 13 күн бұрын
ዉስጤን ነካ በእምባ ተጠመኩ። ሰላምህ ይብዛ
@MeriEnd-x6c
@MeriEnd-x6c Ай бұрын
እባኳችሁ እኛ ስደተኞችን በፀሎት አስቡን ባክነን ቀረን ወዴት ነኝ አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@keralem
@keralem Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@lemlem7065
@lemlem7065 Жыл бұрын
እየኔስ ማንኝ ኣምላኬ ሆይ እባክህ ሰው ኣርገኝ😭
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@natanimkore
@natanimkore Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣቤቱ ማርን 😢😢😢
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 Жыл бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️=✝️ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ተመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን ማርያምን ተመስገን ጌታይ አመላኬ ሁሌም ንፌሴ ባንትነው ✝️ አመላኬ ተመስገን ✝️ ተመስገን ነውድሜ እናቴ ማርያም እናቴ ሁሌም ፍቅርነሸ የጌታይ እናት እናቴ ተመስገነው ⛪️🏥⛪️ 💒🌹🌹🌹💒 🙏✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏✝️✅
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@nafkotfekadu6671
@nafkotfekadu6671 Жыл бұрын
ቃለሂወት የስማል ወድማችን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
አምላካችን ሆይ በቤቱ አፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ትሕትና ያድለን አምላካችን 😢
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ እህቶቼ እስከፍፃሜው ከቤቱ አያውጣቹ አያውጣን
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እህታችን😢😢😢
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ 😢😢😢
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቸር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ለትንሳዔው በሰላም ያድርሰን
@makdayednglmariyamLiji
@makdayednglmariyamLiji Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@emebetgashawu
@emebetgashawu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስን😭😭😭😭🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢😢
@meronandebrhan8218
@meronandebrhan8218 Жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏❤
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
ኤሊያስ ገራሚ ገጣሚ ነው እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
@lesewutadese5231
@lesewutadese5231 Жыл бұрын
Qal hiyot yasemalin 🙏
@brukebobi6816
@brukebobi6816 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@cffhgselam8740
@cffhgselam8740 Жыл бұрын
Endati des tilalacu twahdo Egizabihr yebarkish❤❤❤❤
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 Жыл бұрын
♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏ልብ የሚነካ 😭😭
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin 😢😢
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።በሕይወት ለመኖር ያብቃን።
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ልኡል እግዝያብሄር ወደቤቱ ይሠብሥበን
@YordanodKifle
@YordanodKifle Жыл бұрын
በእሱ ቤት ያገኘውት ሰላም ይለያል🙏በቤቱ ያፅናን📿
@mintamirmama9074
@mintamirmama9074 Жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የልባችንን ነገረን። በቤቱ ሳንጸና ስንቀር ሁሌ የምንለው ነው።
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን😢
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
What a brilliant boy is he
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Жыл бұрын
Amen amen amen kalewtn yasemln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ 😢😢😢
@yosephgetachew2115
@yosephgetachew2115 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ
@atsedewoday-hr1fw
@atsedewoday-hr1fw Жыл бұрын
ነበረ ነበረ ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል 🤲❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Жыл бұрын
በርቱልን እመብርሃን ትርዳቹ
@addisbezu8945
@addisbezu8945 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማችሁ
@biniyamgetachew4399
@biniyamgetachew4399 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋህን ያብዛልህ ...... et art media camerachhun bayiwezawez edit siderg bitawestut yirebshal yhen satasewlu kerto new bye alamnm ... bezihu nertu
@vipcell4041
@vipcell4041 Жыл бұрын
Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
ስርአተ ተዋህዶ ቃለሒወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ መልካም በአል የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Жыл бұрын
እሜንቃለሔወትያስማልን❤❤🙏🙏🙏💯
@AddisuKing
@AddisuKing 9 ай бұрын
ዋው ወንጌል የሆነ ግጥም ጌታ ሆይ ነበርን ከማለት ጠብቀን
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ነበርኩ ከመለት ክፋ በሽታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጠብቀን ዝማሬ መልዕክት ይሰማልን🎉🎉🎉🎉
@mastewalzinaw
@mastewalzinaw Жыл бұрын
ይበል !ነው በርቱልን ። ደረጀ ነጠላ ብትለብስ የበለጠ ዉበት ትሆናለህ
@abenumohammed1010
@abenumohammed1010 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን
@wondulama3425
@wondulama3425 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 😢❤
@messyberu2028
@messyberu2028 Жыл бұрын
Tebarek idme gin inde matusala yarezmew
@selammengesha8015
@selammengesha8015 Жыл бұрын
እኔ ነበር የምለው ነገር እንኳን የለኝም ተመሳሳይ የሀጥያት ፍቅር ላይ ነኝ ግን እንዳልከው ኤልያስ ደክመኚ ትጥራኚ እመቤቴ ከልጁ ታስታርቀን እኔን ለሚመስሉት!!
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 Жыл бұрын
አቤት ይህንን ግጥም ስንትዬ ሰማሁት። ግን አሁንም አጠገብኩትም።
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማቺን እኛን ለዴጂ ያብቃን
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
አላውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ? ለጠላት አንስቼ አሳልፌ የምሰጥህ እኔ ልሁንን???😭😭😭😭😭😭
@Tirunehhirpa-rj8fe
@Tirunehhirpa-rj8fe 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ የነብስ ምግብ
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏እጅ እነሳለሁ በርቱልን🙏🙏🙏
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ Жыл бұрын
ነበርኩ!😭🙏
@hiruteshete636
@hiruteshete636 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭እውነት ነው
@great2894
@great2894 9 ай бұрын
Qale Hiwet Yasemaln
@tsionfar3924
@tsionfar3924 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@DIgitalEthiopia-12
@DIgitalEthiopia-12 9 ай бұрын
amen amen hulem amen belu lefetariyachin deginet
@ኦቾOcho
@ኦቾOcho 3 ай бұрын
አሜን
@YeserashAlemu
@YeserashAlemu Жыл бұрын
Ewdhalhu🥺💖💖💖
@DANELHAYLE
@DANELHAYLE Жыл бұрын
enamesegnalen edme na tena ystachu
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@ShewitBirhane-p2t
@ShewitBirhane-p2t 9 ай бұрын
Amennn❤❤❤❤❤❤❤❤
@MonaMegom
@MonaMegom 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@AddisRegasa
@AddisRegasa Жыл бұрын
ያጽናህ በሉኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 10 ай бұрын
ጌታሆይ መልሰን ጌታሆይ መልሰን
@ቀሲስኤፍሬምአራጋው
@ቀሲስኤፍሬምአራጋው Жыл бұрын
መሆንን አድለን ከነበር አውጣና፡፡ እንደይሁዳ ሳይሆን እንደጴጥሮስ ጀግና፡፡
@lijitljialat
@lijitljialat Жыл бұрын
እሄ ለኛ ነው በተለይ በአህዛብ ጎዲያ ለንዋይ ብለን ሁሉን ትተን ከየቱም ላልሆነው😢
@HanaMokenen
@HanaMokenen Жыл бұрын
Nebere nebere nebere........
@aroza5670
@aroza5670 Жыл бұрын
ህህህህህህህአቤቱ ማረንህህህህህህህ
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። ወደ ልባችን ይመልስን❤❤❤
@richrich1556
@richrich1556 Жыл бұрын
Ename neberkuge yesenbet temari neger gen lesegaye adeleha bealem yekerehu ......getemu lebane nw yenekawe yedengel mareyame leji eyesuse kerestose bekashi belo endegena kbebatu yemelesenge 😢😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የጠፋነውን ወደ ቤትህ ሰብስበን😥😥
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 10 ай бұрын
የእውነት የፀለይኩመሰለኝ ወደቤቱ ይመልሰን !!
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
የዱርዬዉ ጸሎት ኤልያስ ሽታሁን/elias shitahun
33:02
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 306 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН