ቅዳሴን እና ገዳም በስልካችን....የኤልያስ ሽታሁን በእንባ የሚያዳምጡት ዉስጣችንን የሚያሳይ ግጥሞች... Elias_Shitahun_Poem

  Рет қаралды 110,931

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

6 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZbin / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 289
@naniababa9627
@naniababa9627 6 ай бұрын
ግራ ግብት ብሎኛል ተስፋ ቆርጫለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን 😢😢😢😢😔😔😔
@user-yi7vs7yd7q
@user-yi7vs7yd7q 6 ай бұрын
አይዞሺ እግዚአብሔር ያሥብሺ🥺🥺🥺🥺🥺እኔም ነኝ ምን ልመለስ አልቻልኩም 🥺🥺🥺
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 6 ай бұрын
ሁሌም ተስፋ የሆነውን እግዚአብሔር አስቢ እሱ በፍቅሩ ያረጋጋሻል አይዞሽ አህታችን🙏🙏🙏
@abebssisay7271
@abebssisay7271 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሸ
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 6 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ጭንቀትሽን እመ አምላክ ታቅልልሽ መዝሙር አዳምጭ መንፈሳዊ ነገር ተከታታይ እህት አለም
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
አይዞአችሁ እህቶቸ ተስፋ አትቁረጡ ተስፋ የሌለው ጠላታችን ዳቢሎስ ብቻ ነው ክርስቴያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጉት ሁሉም ያልፋል❤❤
@user-dj4qy5zh5r
@user-dj4qy5zh5r 7 күн бұрын
የኔ ጌታ 😢አህዛብ ያዉቃሉ ባንተ እቅፍ እንዳለሁ የአለሙ ንጉስ የዳዊት ልጅ ሆይ ተመስገን🙏🌏💖
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 6 ай бұрын
በቃ ውስጥ የሚነካ ነው እፍ አምላኬ ሆይ እባክህ መልሰኝ ፍፁም ወደቤት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ይብዛልህ❤
@user-di6ig9qn4p
@user-di6ig9qn4p 3 ай бұрын
የኔ ውድ የጥብ ምንጭ አይንጠፍብህ እንደውቅያኖስ የብዛልክ ከማያልቀው ስጦታ ያብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ቤቱ በፅናት የኑርህ አምን።
@user-ol7ku7qe4q
@user-ol7ku7qe4q 9 күн бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድታገለግል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@kidusanabew12
@kidusanabew12 6 ай бұрын
እግዚኣብሄር ሆይ እኔ ሳልሆን አንተ ክበርበት ባጎልጉለቴ አንተ ታይበት😢😢ነብሴ ሆይ እግዚኣብሄር ባርኪ❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 3 күн бұрын
ቃለህይውት ያሰማል እኛንም ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቀን እማን
@KalyaZegeye
@KalyaZegeye 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማስተዋል አድለኝ ከቤትህ አታውጣኝ😢😢🙏🙏🙏
@Yemaregeja24
@Yemaregeja24 2 ай бұрын
ስተኛም ስነሳም ነው ምሰማው እንዴት ያለ ገጣሚ ነው እግዚዓብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏
@MekonenZegeye-fi7dd
@MekonenZegeye-fi7dd 10 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-eq9pu9bb4g
@user-eq9pu9bb4g 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 ай бұрын
የኔ ልጅ ቃለህወት ያሠማልኝ
@MintsnotMesfin
@MintsnotMesfin 3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅና
@herohaileselasse
@herohaileselasse 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፀናን 😇🙏😇🙏😥😥😥
@KsKaa-yn5jh
@KsKaa-yn5jh 3 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ወንድማችንየ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@mamitugirma97
@mamitugirma97 3 ай бұрын
ስንትግዜ ሰማሁት አዳመጥኩት ዘመንህ ይባረክ
@TigistChane-fx8qc
@TigistChane-fx8qc 3 ай бұрын
በህወትን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ሳላምክን ከጤና ከሰላም ጋር ብዝት ይበልልክ ወድም
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
እህት አለም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነገም ትናንትም ሁሌም ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪው አይተውሽም 🙏
@familytube2130
@familytube2130 6 ай бұрын
ቢደገም ቢደጋገም የማይሰለች ግጥም ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ❤
@tegesttegest8266
@tegesttegest8266 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xk4in2xt5y
@user-xk4in2xt5y 4 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜክ እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
@TsionHabtamu-ku6pp
@TsionHabtamu-ku6pp 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን🥰ማስተዋሉን ያድለን
@user-bc2qn9dn6r
@user-bc2qn9dn6r 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙇🏽‍♀️🙏 እባካችሁ የተዋህዶ ልጅች ለኛ ሚድያዎች በማየት ላይክ ሼር በማረግ እንተባበር መተባበርን ከሌሎች እንማር የራሳችን ሚድያዎችን እናሳድግ🙏🙏🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️😢
@EtsegenetMekonenn
@EtsegenetMekonenn 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን ከዚ በላይ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@etalemdemamu3750
@etalemdemamu3750 5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ሰላም ለእናተይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችንን❤❤❤❤
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 3 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ሆይ ላተ ሚታዘዝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😥😥🙏🙏🙏
@user-jx5ys2mu4b
@user-jx5ys2mu4b 2 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ሆይ ላተ ሚታዘዝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ 😢😢
@amezenamezen1215
@amezenamezen1215 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@bezabihfisseha1652
@bezabihfisseha1652 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቀር በለኝ እያስመሰልኩኝ መኖር ይብቃኝ ... መልሰኝ ወደአንተ
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መስተዋሉን አዶልን አምላክ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🌷🌷🌷ማረን ይቅረ በለን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 6 ай бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን
@sdgd5754
@sdgd5754 6 ай бұрын
በእውነት ፀጋህ ልዩ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበልልህ የተናገርከው ሰውን እሚለውጥ ይሁን!
@user-tz6do6cm5q
@user-tz6do6cm5q 4 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ😢❤❤❤❤❤
@user-jc5xu2vg5x
@user-jc5xu2vg5x 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያደማልን ምን አይነት ነፍስን የሚያለመልም ግጥም ነው❤🙏🙏 አቤቱ ማረን😭😭😭🙏🙏🙏
@birktisysay6313
@birktisysay6313 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ቃልሂውት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazadessie6801
@meazadessie6801 6 ай бұрын
ደከመኝ ጌታዬ ደከመኝ እመአምላክ ወይ እንደሰው አልሆንኩ ወይ እንደመላአክ 😢ታሳስታውሰኛለህ እዘምር ነበረ እፈራክ ነበረ እወድህ ነበረ እታዘዝህ ነበረ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር በአንድ በሌላም ያስተምራል ።
@natureandruralareasbeauty770
@natureandruralareasbeauty770 2 ай бұрын
LUEL EGZIYABHER Abzto ybarkh😢😢😢
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 2 ай бұрын
ወለተኪዳን እግዚአብሔር ያስብሽ ተስፋ የሚያሰቆርጥ ሰይጣን ነው አትሸነፊለት አሸንፈው ተእግስት ሲኖርሽ ከችግርሽ በላይ ስትሆኚ እግዚአብሔር ን ተስፋ ስታደረጊ ይሆም ያልፋል ስትይ ያስጨነከኝ ለበጎ ነው ብለሽ ታወሪያለሽ ካተፈተንሽ ክርስቲያን አይደለሽም
@user-be5ps5ns4d
@user-be5ps5ns4d 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤አምላክ ሆይ አቤቱ እጠበኝ ቆሽሻለሁ አቤቱ ማረኝይቅርበለኝ 🙏🙏🙏
@MareshetTsegaye
@MareshetTsegaye 3 ай бұрын
ወንድሜ በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ውብ አድርጎ ጥበ ብን ችሮሀል አለማዊው ግጥምችህ ሳልሰማቸው አድሬ አላቅም ኢንተርቪዎችህ ሳይቀር ግን መፈሳዊው ካቅም በላይ ነው ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ በቤቱ ያቆይልን !!!!!!
@hayatresto2302
@hayatresto2302 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኤልያስ ወንድሜ ከዚህ ውጭ ምንም አልልም🙏🙏🙏💚💛🙏
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 6 ай бұрын
ወይ መታደል ወይ መመረጥ በእግዚአብሔር ቃል እንዲህ መመሰጥ እኔንም አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ በሰጋ እያለሁ በነብሴ ግን ሙቼ እሄው ሰዎች በፍቅሩ ሲመሰጡ እኔ ግን እሄው አላውቀውም በቅጡ😢😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ❤❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን የማያሰረሳ ህይወት ሰጠን ። ሰንጠግብ ነው ጌታ መድሀኒያለም ክርሰቶሰን የምንረሳው ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ በርታ ጥእም ግጥም ነው።❤❤❤
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አገራችነን እ/ር ይጠብቅልን
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 6 ай бұрын
ለዘማሬውም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችሁም ወደና ጆሮ እንዲዳረሰ ላደረጋችሁ ሁሉ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 6 ай бұрын
አንተ ግን ወንድማችን እድሜ እና ጥበቡን ይጨምርልክ በቤቱም ያፅናክ ኡፈፈይ በብዙ ተፀናናሁ ከሁለት ወር በፊት እራሱን ያጠፋው የአግቴን ልጅ አስታወሰኝ ስለ እራስ ማጥፋት ያነበበው😢😢😢😢
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ባርኪ
@ዘመድtube
@ዘመድtube 6 ай бұрын
😭😭😭እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-jo9kd8ts9l
@user-jo9kd8ts9l 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን😥😥😥😥😭😭😭
@bishawzergaw4400
@bishawzergaw4400 6 ай бұрын
አሜን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Asrat254
@Asrat254 6 ай бұрын
የማጀቢያ መዝሙሩ እና ግጥሙ ሁለቱም መልካም ናቸው።ግን እርስ በራሳቸው አንዱ የአንዱን ትኩረት ይስባል/ያፈርሳል።ሁለቱም ለየብቻ በትኩረት ሊደመጡ የሚገቡ በመሆናቸው እንዲህ መቅረባቸው ስሜትን ከማጦዝ ውጪ ልብንና ስሜትን መቆጣጠር አይችሉም።ወደ ተሃድሶ ያደላሉ።ተዋሕዶ በጩኸት ሳይሆን በልብ እና ስሜት መመሰጥ ውስጥ ነው።
@user-xk6el2zc7w
@user-xk6el2zc7w 3 ай бұрын
አቤቱ እንደምህረትህ ማረን ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሠማልን
@MarituMaritu-wr9vi
@MarituMaritu-wr9vi 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ወደ ቤትህ መልስ ማስተዋልን ስጠኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭 እኔን ሀፃተኛዋን😭😭😭😭😭😭😭
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 4 ай бұрын
❤😢❤
@mariyamiihadhaakoo1333
@mariyamiihadhaakoo1333 4 ай бұрын
😢😢😢😭😭💔💔💔
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y 6 ай бұрын
አህት ወንድሞቸ በጣም ከፍቶኛል ጓደኛ ነበረኝ ግን ዝምድና ተገኘብን እሱ6ኛ ትዉልድ እኔ 7ኛትዉልድ ሆን እናም በሱበኩል ጎዶሎ ሆነ አይሆን ም ተባለ በስደት ላይ ከበደኝ ፀሎት ማረግ አልቻልኩም አይምሮየ ይረበሻል መጮህም ማልቀስም አልችልም
@user-wn2fv9kj4f
@user-wn2fv9kj4f 4 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔር ላንቺ የሆነውን እኮ አኑሮልሻል ስለምን ትጨነቂያለሽ ካሰበው እንኪያገኝሽ ይፈትንሻል ይፈልግሻል ነገር ሁሉ ሚፈታው በፀሎት ነው ፀልይ ድንግል ካንቺ ጋር ትሁን❤❤❤
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y 4 ай бұрын
@@user-wn2fv9kj4f እሽ እሱስ በፀሎት ነዉ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ከባድ እንደሚሆንብሽ እረዳለሁ ግን ሁሉ ለበጎ ብለሽ አስቢው ሳታቁት ቢሆን እሺ ቤተሰብ አውቆት አይሆንም ያሉበት ምክኒያት ቢኖር ነው ብለሽ ተቀበይው አይ ብለሽ ከተጋባችሁ በኋላ ጤናማ ልጅ ባታገኙ ሃዘናችሁ የከፋ ነው የሚሆነው ላንቺ ያለውን ፈጣሪ ያመጣዋል በርቺ 🙏
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y 3 ай бұрын
@@nunubelete8142 እዉነትነዉ ከፍቃዱ ዉጭ የሆነ ነገር ትርፉ ኪሳራነዉ እናም እግዛአብሔር ይመስገን። እሽ እግዛአብሔር ያክብርልኝ ኪዳነምህረት በምልጃዋ ትጠብቅልኝ አመሰግናለሁ።
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@wegdi
@wegdi 6 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ወድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏❤❤
@user-pb6hi8zf2r
@user-pb6hi8zf2r 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ጥበቡ ከዚ በላይ ይግለፅልክ ቃለህያወት ያሰማልን
@hanabelachew6775
@hanabelachew6775 3 ай бұрын
❤❤❤ kale hewat yasmalen amazing sensuf
@user-dq7xm8vz6o
@user-dq7xm8vz6o 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እግዛብሄር ሆይ የሆንብንን ሁሉአስብ 😢😢😢😢😢
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 6 ай бұрын
ድንቅ ድንቅ ድንቅ ወይ ኣነ 😭እግዚኣብሄር አባዬ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭🙏
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 6 ай бұрын
*_📖ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*🤲🌻 _📖 _*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*_ 🤲🕯️🌻_ *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* _*በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን*_👏🕊️🌻🍃🌻🌹🌻🕊️😢😢😢
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዕል እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 6 ай бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት የስመዓልና ዎ ኣምላከይ ናባኻ ምለስና፡ በደለይ ኣሚነን ተጠዓስይን ናባኻ ምለስኒ።
@SAMRII2735
@SAMRII2735 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ልዩ ነው ፀጋክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritrealove7981
@eritrealove7981 6 ай бұрын
ልክ በልሃል የኔን ነው የነገርከኝ ፡ ነበር፡ ነበር፡ ነበር,,,,,,,,,,,,,,፡። ወደቤቱ ይመልሰኝ።😢😢😢
@adismubarak1858
@adismubarak1858 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@MalbeKira
@MalbeKira 2 ай бұрын
😢😢😢አምላኬ መልሰኝ ለንሰሀ አብቃኝ😢😢😢😢
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@koodiyanpeedas1616
@koodiyanpeedas1616 6 ай бұрын
ወለተ አረጋይ በጸሎት አስቡኚ
@SaraSara-vi4zj
@SaraSara-vi4zj 4 ай бұрын
beewunet wedimachin qalehiwet qalebereket yasemaln ❤bebietu lezelalem yanuriln❤leqalu balebiet leliol egzabher msigana ygibawu Amen❤
@user-kp2mm7ik5t
@user-kp2mm7ik5t 3 ай бұрын
አሜን ልቦና ይስጠን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ገጠሙ ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደሜ ግን እበክህ እህቴዊ መክር ከይቅርታ ግር ፀጉረህን ቅረጥ❤❤
@utty3720
@utty3720 6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 😢😢😢
@sarauae2998
@sarauae2998 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናመስገናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 3 ай бұрын
አባይዬ እርዳኝ እኔ ደካማ ነኝ😢😢😢😢😢
@mekadr842
@mekadr842 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም ጤና ዕድሜ ሰላም ፀጋ ይብዛልህ
@znashdngato4658
@znashdngato4658 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wossemain1539
@wossemain1539 4 ай бұрын
Kale hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
ቃለህዎትን ያሠማልን ወንድማችን😢
@user-hd2lu5xx1z
@user-hd2lu5xx1z 4 ай бұрын
Kale heyoten yasamalen wandem ❤❤❤❤
@josmoss26
@josmoss26 3 ай бұрын
Amen, KaleHiwet yasemaln Eliase ❤️🙏🏿
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 6 ай бұрын
አሜን ተመስገን ፈጣሪ ያልከው ይሁን
@GedamuGenele
@GedamuGenele 4 ай бұрын
ኤሊያስ ድንቅ አርቲስት ....እንደ አጋጣሚ ከስሩ ቁጭ ብዬ ግጥሞቹን የ መስማት እድል አገኘሁ፡፡
@user-dy4mz7hd8o
@user-dy4mz7hd8o 5 ай бұрын
😢😮
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 6 ай бұрын
ማንን እንስማ ግጥሙን ወይ መዝሙሩ ተቀላቀለ
@Senayet2127
@Senayet2127 3 ай бұрын
Kale heywet yasemaln❤
@user-zt8ey8yy7o
@user-zt8ey8yy7o 6 ай бұрын
ወንድማችን ክበር ክበር እለነ❤❤❤❤❤❤
@user-je4qe3pv2r
@user-je4qe3pv2r 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢😢😢
@user-ei9gg9sk6g
@user-ei9gg9sk6g 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@hulubersuhone1940
@hulubersuhone1940 6 ай бұрын
AMEN Amen Amen qale hiwet yasemalen tsegewun yabzale
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tewabdagne3002
@tewabdagne3002 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
🔴 አዲስ ግጥም " መፃጉዕ ነኝ " ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
6:45
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 122 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 23 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1 МЛН
Каха и суп
0:39
К-Media
Рет қаралды 4,9 МЛН