ከዝሙት እንዴት እንላቀቅ?.....ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሰን መንገድ...."ያለ ቤተክርስቲያን ሕይወት የለም"

  Рет қаралды 9,971

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
KZbin / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 66
@ቤትዩቲብ
@ቤትዩቲብ 10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ይቅረብ የምትሉ ላክ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ 10 ай бұрын
ምን ሊሆን?
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 10 ай бұрын
ምን ሊያደርግ ልሽ
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 10 ай бұрын
እኛ ከሴጣን ጋዜጠኛ ምንም አይነት ትምህርት አናገኝም አንፈልግም።።።
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 10 ай бұрын
የአጋንንት መምህርኮ ነው እርሱ
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle 10 ай бұрын
አልጠላውም ግን የሚያወራው ነገር ያስፈራል ሰው እንዴት እድሜልኩን ስለ ሰይጣን ይሰብካል
@tsiyem
@tsiyem 10 ай бұрын
መምህር እዮብ እጅግ የማከብርህና የምወድህ ስላየሁህ በድጋሚ ደስ ብሎኛል መልካም የሆኑ መንፈሳዊ ዕውቀቶችን ካንተ ተምሬአለሁ ዕድሜህ በቤቱ ይለቅ..ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ወንድሜ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
ቃላህዉትን ❤ ያስማልን ❤ዳይቆን ስማትን እንደንተገበ❤ ያርደን❤
@TigistJember
@TigistJember 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛ ወጣቶች ሳንጠፋ እግዚአብሔር ይድረስልን በብዙ ጠፍተናል ❤❤❤
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 10 ай бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበራችን እጅግ መጽሐፍትን እንድናነብ ያደርጋል ብዙ እየተማርንበት ነዉ በርቱ ይቀጥል❤ ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@gebyezayin
@gebyezayin 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትንያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@bettywubshet1110
@bettywubshet1110 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እሰከ መጨረሻ ሰናዳምጠው እጅግ ብዙ. እንማርበታለን. እናመሰግናለን
@martabogale7735
@martabogale7735 10 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን እኛም የተግባር ክርስቲያን ያድርገን❤❤❤
@gebyezayin
@gebyezayin 10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ይቅረብ የምትሉ ላክ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 10 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ት/ት ነው ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልህ ወንድሜ ይህ ሚዲያ በጣም ብዙ ት/ት ሰጭ ነው ተመልካቹ ግን በጣም ዝቅ ያለ ነው
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ 10 ай бұрын
መምራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን፫
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 10 ай бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን በቃሉ ለመለወጥ ያብቃን ።እንዲዳሰስልን የምፈልገው የንስሓ ህይወት የሚለው የአቡነ ሽኖዳ መጽሐፍና ከመምህር እዮብ ይመኑ ቢጋበዝልን።እና ደግሞ ሰውን እሚመልሰው የሰው ተሞክሮ ነው ማለት ወድቆ ከውድቀት የተነሳ ሰው ብትጋብዙልን መልካም ነው ባይ ነኝ
@taddesebekele7493
@taddesebekele7493 10 ай бұрын
ግሩም ነው🙏🏽☦️ ቃለሕይወት ያሰማልን:: ያፅናልኝ☦️🙇🏽
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 10 ай бұрын
የብርሐን እናት መምህር ዳቆን ሔኖክን አቅርቡልን
@redietdegefu7993
@redietdegefu7993 10 ай бұрын
ረቡኒ ሁሌም እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ምታስተምረው ሰማእቱ ሁሌም በቤቱ ያቆይህ
@nxjskdndjjd9676
@nxjskdndjjd9676 10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AlayYemaryam
@AlayYemaryam 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትንያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 10 ай бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzaleh. Ema amlak tatabekachu ET ART MEDIA 🙏🙏🙏
@ethiopia38
@ethiopia38 10 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል!!!
@rekikteshome5627
@rekikteshome5627 6 ай бұрын
egziabhare yebarkeln enanten yabzaln
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችን አሳምርልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KidestM-y3p
@KidestM-y3p 6 ай бұрын
Kale.hiwet.ysemealn
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kifluurge7624
@kifluurge7624 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን መልካም ቃል አግኝቼበታለሁ ።አንድ ነገር ግን ሁሌም ቅር የሚለኝ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ብዙዎች በዚህ ጣቢያ ስትሆኑ ለምን የእንግሊዝኛ ቋንቋ (ቃል) ትጠቀማላችሁ? ፊደል ቀርፃ ያስተማረችን ቤተክርስቲያን ለምን ውለታዋን እናረክሳለን? ይታሰብበት!
@tomasabebe9146
@tomasabebe9146 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@selamderebe8957
@selamderebe8957 10 ай бұрын
❤❤❤❤ቃለሕይወትያሰማልን
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@MelishAitne
@MelishAitne 10 ай бұрын
ቃልህይወትን ያሠማልን ለሁላቹዉም አሪፍ ጥያቄ እና መልሥ ንዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ
@etoeto5473
@etoeto5473 10 ай бұрын
በማለዳ መያዝ የሚለውን የመምህር ግርማን መጽሐፍ አቅርቡልን 🙏በዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ቢሆን ድስ ይለናል ከቻላችሁ 🙏🙏
@abadibula6962
@abadibula6962 10 ай бұрын
Memhr grman betekrstian agdachewalech mahbere kdusan tv gebteh eyew slezi bezi yesachew metshaf likerb aychlm
@amanbekele1181
@amanbekele1181 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምራችን እጂግ የሚገርም ትምህርት ነዉ የሰጡን በቃጣይ በምህር ሳሙኤል አስረስ እና መጋቢ አሀዲስ እሸቱ ይቅረቡልን❤❤❤
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 10 ай бұрын
ይኸን መጽሐፍ የሚገርመው ነገር የሆነ ቦታ አይቸው ልገዛው ስል የተቀደደ በመሆኑ ተውኩት ሌላ የት ቦታ አለ?
@MelishAitne
@MelishAitne 10 ай бұрын
ወድማችን መጨረሻላይ ያልክዉ እዉንትህን ንዉ እግዚአብሔር ከዉላችንጋር ይሁን ለሁላቹዉም ቃልህይወትን ያሠማልን
@hayimetube
@hayimetube 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@amanbekele1181
@amanbekele1181 10 ай бұрын
የነፍስ አርእነት የሚለዉን መፀሀፍ የት ላገኝዉ እችላለዉ
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 10 ай бұрын
ዩቱቡ ላይ በኦዲዮ አለላችሁ
@ሳማtube
@ሳማtube 10 ай бұрын
ኤዞፕ መጽሐፍ መሸጫ ጊዮርጊስ ጀርባ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 10 ай бұрын
@@ሳማtube ፒያሳ ነዉ ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 10 ай бұрын
በማርያም እንዳታልፉኝ ይቅር የማይባል አጥያት ምንድነው
@ሳማtube
@ሳማtube 10 ай бұрын
ይቅር የማይባል ኃጢአት በፈጣሪ ዘንድ ምንም የለም
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 10 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
መማህር ተስፈዬ አብራ አቀረቤልን❤❤❤ እበከችሀ❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
በረከታችዉ የደረበን❤
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ehhe8436
@ehhe8436 10 ай бұрын
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@meharitetekia148
@meharitetekia148 10 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 10 ай бұрын
❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልን❤❤❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amenasmare5358
@amenasmare5358 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 10 ай бұрын
❤❤❤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@AddisTamru
@AddisTamru 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 10 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን የሚደንቅ ማብራራት ክብረት ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 10 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
እግዚአብሔር ወደ ተሻለ መንገድ ሲመራን የምናያቸው ምልክቶች። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 10 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 337 М.
አቤቱ ማረን.......ሁላችንም ልናየው የሚገባ
51:20
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН