ራሴ ላይ ዝሙት በመፈፀም እየኖርኩ ነው... የተለያዩ ቪዲዮዎች በማየት ሱስ ወድቄአለሁ...ከዚህ ሕይወት እንዴት ልውጣ?

  Рет қаралды 4,642

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC

2 ай бұрын

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ
🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1
🎥 About TMC:
Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith.
📺 Latest Videos:
🔍 Discover our latest videos covering a variety of topics, including religious ceremonies, sermons, cultural events, and more. Stay connected with the heart of our community through TMC's engaging content.
👥 Community Engagement:
Join our growing community of viewers who share a passion for Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Your comments, likes, and shares contribute to the vibrant discussions and strengthen our online congregation.
🔔 Don't Miss Out:
Hit the notification bell to stay updated on our newest releases. Be the first to experience the beauty of our cultural heritage and spiritual teachings.
🌐 Connect with Us:
Follow Tewahedo Media Center on social media for behind-the-scenes glimpses, announcements, and community updates.
Facebook: / tewahedomediacenter
Instagram: www. tewahedo_media.
Telegram: t.me/tewahedomediacenter
Subscribe: / @tmc1
Tiktoke:vm.tiktok.com/ZM8WVucY7/
🙏 Support TMC:
If you appreciate our content, consider supporting Tewahedo Media Center. Your contributions help us continue sharing the wisdom and beauty of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the world.
🔗 Explore More:
#EthiopianOrthodox #TewahedoChurch #SpiritualJourney #CulturalHeritage #TMC
🎉 Thank you for being a part of Tewahedo Media Center! Subscribe, like, and share to spread the love and knowledge.
#Tewahedo_Media_Center #EOTC #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church # #new_sibket_2023 #TMC

Пікірлер: 35
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 16 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ከሀጥያት እርቀን እግዚአብሔርን ደስ እንድናሰኝ እርሱ ይፍቀድልን 🤲🙏
@zinashmengiste9587
@zinashmengiste9587 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ለብዙዎች እራስ ምታት የሆነ ጥያቄ እህታችን ከአንደበትሽ መስማት ትልቅ መስዋዕትነት ነው። ለፍጻሜው ያብቃሽ🙏🙏🙏 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅንልን🙏 እንደርሷ ያሉ እህቶች ወንድሞች ለመዳን ምክንያት ሆነው ወደ ቤታችን ያምጣልን🙏
@Bewketu-cn3dp
@Bewketu-cn3dp 5 күн бұрын
አይዞሺ እናቴ ፈጣሪ ጨርሶ ያንፃሺ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን......
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 Ай бұрын
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነፃል።መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል ያግዘናል ያዝንልናል።ስለዚህ እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንሞላ።የእግዚአብሔርን ቃል እንመኘው እንጎምጀው እናንብበው ።እወዳችሃለሁ ተባረኩ
@user-wy6xo3ez3z
@user-wy6xo3ez3z 2 ай бұрын
በእውነት። በእግዚአብሔር ስም እህቴም ትምህርት ሁነሽናል ኣባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube 2 ай бұрын
በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰዎችን የወሲብ ፊልም እና መፅሀፍትን መጋበዝ የብዙ ሰዎችን ህይወት ያበላሻልና እንታቀብ። ይሄ በብዙ ሚዲያዎች ሊዘዋወርና ለእያንዳንዱ ሰው ሊደርስ የሚገባው መልእክት ነው። አባታችን እግዚአብሄር ይባርኮት። እህታችንም ለሁላችንም ትምህርት የሚሆንን ስላደረግሽ ክብር ይገባሻል። ከዚህ ሁሉ ነፃ እንድትወጪ እግዚአብሄር ያግዝሽ
@tube324
@tube324 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለሁላችንም የሚሆን ትምህርት ነወ። አንቺም ፈጣሪ ይርዳሽ!
@asterabate7743
@asterabate7743 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኝህን አባት ደጋግማችሁ አቅርቡልን በተለይ ለኛ ለወጣቶች
@user-cr4no6dy6m
@user-cr4no6dy6m 22 күн бұрын
Abatochahcen edmena tena,yestelen keber,yestelen egziabeher yemesgen ehetachen enamesegnalen berche,enateee ❤❤❤❤
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኅታችን ጎበዝ በብዙዎችን ወጣቶች ዘንድ የሚያስቸግረን ነገር ነው የእኔም ችግር ነው የልቤን ነው የተናገርሽልኝ በርች ልን ።
@melatzenebe4565
@melatzenebe4565 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tariku8486
@tariku8486 2 ай бұрын
በሁላችንም የዚ ተጠቂ ነን አይዞሸ እግዚአብሔርን ለምኚ
@halleluyastudio
@halleluyastudio 2 ай бұрын
“ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።”” - ማቴዎስ 1፥21 (አዲሱ መ.ት)
@tigistuchefero87
@tigistuchefero87 2 ай бұрын
የካህኑ ምክር በቂ ነዉ ለሌላ ሃሳብ ሰጪዎች
@bimerbawoke7507
@bimerbawoke7507 Ай бұрын
ከዚህ ሱስ 50% ወጥተሻል በርቺ እህታችን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ትፈልግሻለሽ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@edene5509
@edene5509 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@Batl.14
@Batl.14 2 ай бұрын
ስልካቸው የታል በሌላ ጉዳይ የተጨነቀች ጓደኛ አለችኝ በስደት ስልካችሁን ስጡኝ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 2 ай бұрын
የሁላችንም ችግር ነው😢 እሄ በዚህዘመን
@Wenshattameru
@Wenshattameru 16 күн бұрын
❤❤❤
@canaan4153
@canaan4153 2 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ። ይሄ የሁላችንም ችግር ነው። ከካህን ምክር በተጨማሪ መናፍስትን እንዴት መዋጋት እንደምትችይ የሚያስተምሩ መጽሃፍትን እንዲሁም የዩቱብ ዝግጅቶችን ተከታተይ፣ ተግብሪያቸውም። እንዲሁም ጸበል ለምሳሌ በርሚል ጊዮርጊስ ብትሄጂ ለውጥ ታገኛለሽ። አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ
@eyob9654
@eyob9654 2 ай бұрын
ተዉ/ተይ መክርሽ ጥሩ ሆኖ ከቤተክርስቲያን ይልቅ ወደ ግል አጥማቂዎች እና ሃያ አራት ሰዓት ስለ አጋንንት ወደሚያወሩ ሰዎች አትጋብዟት።
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 2 ай бұрын
​@@eyob9654የራስህን የተጣመመ እና የኀሜት ተረክ አትንዛ መጀመሪያ መንፈሳዊነት ይግባህ
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h Күн бұрын
እባክህን እኔንም እርዳኝ እባክህ
@HabtegerghishAmanuel
@HabtegerghishAmanuel 2 ай бұрын
Esme halo liqe eytinager deqiq na ene ke tiliq abatachin gebire kidan indezi yilalu seitan negade na set 1nd nache yilalu
@naolbaissa1465
@naolbaissa1465 2 ай бұрын
Egizabeher Yisixilen Abate Ehatachin ye hone sawu bezi yexaqa nbr Ke Gebra Sadom gar Andi mehonun siyawuq qurx qurx argo tawuwu Egzihaber yirdash
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 ай бұрын
በእውነቴ እሔ ቻናል ማሳደግ አለብን እኔ tiktok በሚሊየን ተከታይ አሉኝ post አድርጌአለሁ ብዙ ወጣቶች እየተማሩበት ነው የት ቻናል ነው ብለው ነገርኳቸው 😊 አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ስለ እሴቶች አለባበስ ያስተምሩን ? በዚህ ዘመን የተቸገርንበት ሴቶች ለወንዶች ፈተና እየሆኑ ነው
@sagdr6269
@sagdr6269 10 күн бұрын
እኔ ስደት ነኝ ንስሀ በሰልክ መግባት እፈልጋለሁ
@HabtegerghishAmanuel
@HabtegerghishAmanuel 2 ай бұрын
Gin gizu tinish kebe yale new silezih wanaw xolot na memesgen new mikinyatu diyabilos memesgen aywedim silezi hatat serteh memesgin sayhon egzabhier bezi mikinat wede nish liwesden new bilehe memasgen new
@samsonibrahim6263
@samsonibrahim6263 2 ай бұрын
ኦኬ ያለችበት ጥንውት በእዚህ አጋጣሚ እኔም በርከት ያሉ ሰዎችን እያማከርኩ መንሴውና መፍትሔውን እየሰጠዋቸው ሙሉ በሙሉ ተላቀዋል የብዙ ጊዜም ልምድና ስቃዩም ስለሚገባኝ እንዴት ላገኛት እችላለሁ ???? ሌላው የእምነት አባቶች እንኳን አጥጋቢ ምላሽ ላይሰጧት ይችላሉ በእንደዚህ አይነት ጥንውት ውስጥ ያሉ እውነታዎችን በቁጥር ጥቂት አባቶች ናቸው ለወጣቱ እየደረሱለት ያሉት የቴሌግራም channel አለ ይህን ጉዳይ ያለ ሀፍረት ለመገላገል ትምህርት የምሰጥበት እናም ታግኘኝ
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h Күн бұрын
አግዘኝ እባክህ
የኔ መክሊት የማገባት ሴት ናት ብዬ አስብ ነበር... መክሌቴን እንዴት ልወቅ?
21:47
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 519
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Ufata haraya qabanne dhufne
9:48
ifrah mamile
Рет қаралды 11 М.
ህድኣት ;New Eritrean Orthodox Tewahdo Sbket : Yohannes Solomon
26:05
Medlote Amin መድሎተ ኣሚን
Рет қаралды 21 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 23 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 12 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 24 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,5 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 20 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 6 МЛН