ወንጌላዊ ጀሚላ በሪሳ ምስክርነት ( ከሙስሊም ቤተሰበ ነው የመጣሁት )

  Рет қаралды 46,839

Ethiopian Evangelical Church of Edmonton

Ethiopian Evangelical Church of Edmonton

Күн бұрын

Пікірлер: 291
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 4 күн бұрын
ያስመለጠን ጌታ ይባረክ🙏 አንድ ቀን የጌታን አዳኝነት በአደባባይ እንዲህ እመሠክራለሁ ይረዳኛል የእኔ ጌታ
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 2 күн бұрын
Yirdashi❤
@Gelane1
@Gelane1 4 күн бұрын
እኔና አንቺን ያሰመለጠ አምላክ አሁንም በጭለማ ውስጥ ላሉት ይፍጠንልን ተባረኪ እህታችን 🙏❤️
@GetchTesh-t1r
@GetchTesh-t1r 3 күн бұрын
@Mariamaria-oc1db
@Mariamaria-oc1db 3 күн бұрын
እኔንም እግዚአብሔር ከእስልምና አስመልጦኛል ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏✝️❤️
@FhgsDdd
@FhgsDdd 3 күн бұрын
እኔም ስሜ ጀሚላ እንድሪስ እባላለሁ ።እንኳን ጌታ ረዳን ❤ሁሉም ወደ ጌታ ይምጡልን😂😢😮 ተባረኩ ።
@zed8788
@zed8788 4 күн бұрын
የጠራን ጌታ ስሙ ይባረክ ;;የምቾት ጥግ ነው ጌታ እየሱስ ::🙏🙏
@RudoChemo
@RudoChemo 4 күн бұрын
AMARIC
@RudoChemo
@RudoChemo 4 күн бұрын
Amaric
@lomi6959
@lomi6959 3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሁልግዜ አሸናፊ ነው! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ !
@abdumohamed710
@abdumohamed710 4 күн бұрын
ምን አይነት እምነት? ምን አይነት መንፈስ ! አለ ገና....የቤቱ ቅናት ገና የታላቁን እምላካችን ...ክብር ማዳን ፍቅር.ምህረት ሃይል ....ይሆናል....ድንቅ ነው ጌታ የፍቅር እምነት ....ወይ ወይ ...እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል....🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤ 4:00 4:02
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 2 күн бұрын
ጀሚላ ጌታ ይባርክሽ ስላንቺ በመስቀል ላይ ሲሰቀል እንዳላፈረብሽ አንቺም ስለ ኢየሱስ አላፈርሽም ይብዛልሽ
@hallelujahfassil5034
@hallelujahfassil5034 4 күн бұрын
Wow!!! This is the Gospel of our Lord and Saviour Jesus Christ!!! May our Heavenly Father continue blessing you abundantly!!! Amen!!!
@DiresewdikasoDakero
@DiresewdikasoDakero 3 күн бұрын
ከዘላለም ሞት ወደ ዘለዓለም ሕይወት ያሻገረሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ !!!
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 2 күн бұрын
በጌታ የተወደድሽ እህታችን ጀሚላ ለተገለጠልሽ ጌታ በምክንያት አድርጎ ወደራሱ የጠራሽ ጌታ ይባረክ። አሳዳጇን ተሰዳጅ ያረገሽና ፀጋውን አብዝቶ ፣ ፍቅሩን ገልፆ የራሱ ያደረገሽ ንጉሡ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን ። ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለምልም ለብዙዎች በረከት ሁኚ ።የገባሽ የተዋረድሽለት ጌታ ገና ያከብርሻል ።ተባረኪ።
@hayatali2463
@hayatali2463 2 күн бұрын
እኔም ጌታ ብቻውን ሲረዳኝ ሲታደገኝ ሲያስመልጠኝ አይቻለሁ እርሱን ብዬ አላፈርኩም ።እየሱስ ያድናል ስንል በምክንያት ነው ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeAyele-hq5kp
@DerejeAyele-hq5kp Күн бұрын
እዉነት ነዉ ኢየሱስ በተዘጋዉ ቤት ዉስጥ ይደርሳል ኢየሱስ ጌታ ነዉ !!!!!!! ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!!! አሜን.... ኢየሱስ ያድናል።
@abuarega2049
@abuarega2049 2 күн бұрын
ተባረኪ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ፣አሜን
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk Күн бұрын
ሙስሊሞች ጌታ ሲገኙ በጣም ግርም ደስ ይለኛል ስለናተ ጌታ ይባረክ እንኳን ከጨለማ ወደ ሚደ ነቅ ብር ሀን መጣችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ተባርኩ
@AmanNuru-ss6jq
@AmanNuru-ss6jq 8 сағат бұрын
ከጨለማም ድቅድቅ ከብርሀንም የሚደንቅ ጌታ ይባረክ።
@וורקנשילאו
@וורקנשילאו 3 күн бұрын
አሜን ተባረኪ ❤ ይህን ያደረገ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 күн бұрын
በእውነት እየሱስ ጌታ መሆኑን ደስ በሚል አነጋገር ሰለሰበክሽልን ዘመንሽ ይባረክ።
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 2 күн бұрын
ዋው ለዳንኤል የአንበሶችን አፍ የዘጋ እግዚአብሔር ዛሬ ም አንችን ለእራሱ የለሽ ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤
@frieya-ci6eu
@frieya-ci6eu 3 күн бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከብር ለጌታ ይሁን
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 3 күн бұрын
ጌታ ማስመለጥ ያውቅበታል ። ❤
@bereketermias4568
@bereketermias4568 3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ህይወትሽን ቤተሰብሽን ይባርክ እስከ ክርስቶስ ቀን ድረስ ከአንቺ ጋር ይሁን ። አንድ የማሳስበው ነገር ብኖር የአንቺን ህይወት የለወጠ ኢየሱስ የስልጤ ሰዎችን ህይወት እንድቀይር ምኞቴ ነውና ፀልዩ ወደ እግዚአብሔር እንድታማጸንዩ አትቴው። ደግሞ የስልጠኛ ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስ ና የስጠኛ መንፈሳዊ መዝሙር ያስፈልጋል ።
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 2 күн бұрын
Dr4
@Enguday-bo4ld
@Enguday-bo4ld Күн бұрын
ህይወት የሆነን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ከረግረግ አውጥቶ ሰው ያደረገን
@eshetumekonnen8941
@eshetumekonnen8941 2 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ እህቴ በጣምበጌታ ፍቅር እወድሻለሁ ተባረኪ
@denekealembo840
@denekealembo840 4 күн бұрын
አሚን አሚን🎉❤እውነትነው ስትመሰክሪ ያለፍሺውን ታሪክ አስለቀሰኝ ዎሆ በርቺ ካንቺጋር ያለው ከሁሉም ይበልጣል🎉❤
@ClawdyTessema
@ClawdyTessema 2 күн бұрын
አሜን ተቢረኬ እዉነት ተናግረሻል እየሱሰ የፍቅር አምላክ ነዉ
@senaittesfamichael3202
@senaittesfamichael3202 2 күн бұрын
What an amazing testimony May The Almighty Lord Jesus Christ bless you more and more 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 күн бұрын
ተባረኪ በእዉነት ሲሪየስ የሆነ እንዲህ አይነት ስብከት በጣም እወደዋለሁ
@Madegtube
@Madegtube 2 күн бұрын
የሚገርም የሚያበረታ ምስክርነት እና ቃል ።ጀሚላ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ስታገለግይ ያለ ማባበል ነው! በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አገልግሎት ለትውልዳችን ያስፈልጋል ተባረኪ❤❤❤❤❤
@mordecai4675
@mordecai4675 4 күн бұрын
👉 ወደ ልጁ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ህብረት የጠራሽ እግዚአብሔር የታመነ ነው❗ አሁንም ሺ ሁኚ ዘርሽ ይለምልም❗
@kebenetadesse5887
@kebenetadesse5887 3 күн бұрын
በእውነት ስለ አንቺ ጌታን አመሰግናለሁ። አሁንም ከዝህ በበለጠ ፀጋ ይግለጥሽ በእንባ ነው የጨረስኩት
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 2 күн бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ! እእቴ ሆይ ዘመንሽ ይባረክ ።
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 4 күн бұрын
Jesus is life .we changed our race.
@TewabuWg
@TewabuWg 4 күн бұрын
ጌታ ካንቺ እህቴ ጋር ነው ተባረኪ
@TubuluBeketo
@TubuluBeketo 3 күн бұрын
አሜን አሜን👏🔥👏🔥 በብዙ ተባረኪ!!❤
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 4 күн бұрын
Amen amen 🙏🙌 Hallelujah praise the Lord 🙏🙌❤️
@L10-l5i
@L10-l5i Күн бұрын
ጀሚ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!🤚❤🍇🔥👍🖐🌹
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 21 сағат бұрын
እግዚሐብሄር ባረክ አንቺን ለክብሩ የመረጠ አምላክ ስሙ ይባረክ በተከበበ ከተማ ማዳኑን ለአንቺ ለእህቴ ይደረገለሽ ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gemedagudeto1249
@gemedagudeto1249 4 күн бұрын
እህቴ የእግዝአብሄር ሴት ጀሚላ ተባረክ።ልብ የሚነካ ምስክርነትና አስደናቅ የወንገል ትምህርት ነዉ።የአንቺን ህይወት የቀየረ ኢየሱሰ የእኔንም ህይወትና ታርክ እንደሚቀይር አምኜ እኔሆ በብዙ መከራ ዉስጥ በጌታ ፊት እገኛለሁ።እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።እንዲትጸልይልኝ እፈልጋለሁ።እባክሽን እንዴት ላግኝሽ? እኔ ያለሁት ኢትዮዽያ ነው።ገመዳ እባላለሁ።
@marthakebede4884
@marthakebede4884 3 күн бұрын
እህቴ ሆይ ከዚህ የበለጠ ይብዛልሽ ነፍስ አልቀረልኝም ምንም ቃላት የለኝም ❤❤ አድራሻዋን እባካችሁ ስጡኝ ላገኛት እፈልጋለሁ በጌታ ፍቅር
@nedachtereda3455
@nedachtereda3455 3 күн бұрын
ዘመንሽን ይባረክ ስለ ዘረኝነት በግልፅ ስለተናገርሽ ተባረኪ ተሸፋፍኖ ነዉ ሚሰበከዉ ጎሽ ጎበዝ ጀግና ይህ ነዉ ሚፈለ።ገዉ❤❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 4 күн бұрын
እህቴ ምትናገሪው ሁሉ እውነትእና ትክክልነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ እኔ በጣም ጩጬ ሆኜ ጴንጤ ከሆነ ሰዉ ምግብ ወስጄ አልበላም ነበር። አይ ጌታ ስራዉ እኮ ድንቅ ነዉ። ያስመለጠሽ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር። ኢየሱስ ጌታ ነዉ። ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያስመልጣል።
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 күн бұрын
Amenn Amenn Amenn ❤
@alemzewdkokobe5639
@alemzewdkokobe5639 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 4 күн бұрын
God bless you in the name of Jesus
@miracletube8879
@miracletube8879 3 күн бұрын
What a wonderful testimony May God bless you more😇😇
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 3 күн бұрын
አሜን ! ኢየሱስ ያድናል!
@TsehayGehana
@TsehayGehana 2 күн бұрын
ተባረኪ,ዘመንሽ,ሁሉ,ይባረክ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 күн бұрын
Amenn Amenn Amenn ❤❤😊
@Abigael-q6r
@Abigael-q6r 2 күн бұрын
Jemilaye, nice to hear your testimony again. I have heard you for the first time in paltak so many years ago. Anchi birtu jegna yeGeta agelgay. Tebareki ❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 күн бұрын
አዳነች አቤቤ ትመስላለች ዉይ አንቺን ያስመለጠሽ ኢየሱስ ሌሎቹንም ያስመልጥ። አሜን
@MekaduLemu
@MekaduLemu 4 күн бұрын
Hite geta yibarkish geta yezelalemun selagengesh simu yibark
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 күн бұрын
Keber Le Egzabher Yehune Eyesus Geta New Halelueya Enkaen Geta Redase
@MameTefera-e5p
@MameTefera-e5p 4 күн бұрын
የእግዚአብሄር ጀግና በበለጠ ፀጋ ተገለጥ
@BetelhemTadewos-rz3cv
@BetelhemTadewos-rz3cv 3 күн бұрын
ታማኝ የመንግስቱ ምስክር ብርቱ ሴት ። ስለዚህም ክርስቶስ ኢየሱስ በአብ ፊት ይመሰክርልሻል። የአባቴ ልጅ በጽዮን በበጉ ፊት እንገናኝ እወድሻለሁ ❤❤❤።
@edenwinea
@edenwinea 4 күн бұрын
Wow the most beautiful woman of God I blessed you in the name of Jesus may God protect you and guide you and lead you to the right direction. What a beautiful message I receive it tebareki I find you may be 8or 9 years ago ye hiwot miskrishi ayichew nebere tukur libs lebsesh geta hoy yet new yemiyagegnat ell nebere ahun agatami sayish denegetku be Facebook Jemila awkushalehw gin ahun yehiwot miskirsh sisema denegetku wow esey Eyesus geta new silanch des blognal Egziabher silanchi ameseginalew tebareki ehitia 🙏🙏🙏🇪🇷
@GamadeDesale
@GamadeDesale Күн бұрын
My sister God bless 🙏 🙏🙏 you and your family ❤❤❤❤ amazing testimony ❤❤❤❤
@SaraBekele-t9r
@SaraBekele-t9r 3 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ በጣም እድለኛ ነሽ ፍቅር ይሁነ ጌታ በጨለማ ላሉ ይራራላቹው። ለቡዙዋች መፍትኔ ይርግሽ ተባረኬ❤❤❤
@AbirhamiAgafari
@AbirhamiAgafari 5 күн бұрын
እግዚ/ር ሆይ ባርካት❤የዮሐንስ ወንጌል 3 31 የታፀፈው ይፈፀም በአንች ለይ
@Aelazar
@Aelazar 3 күн бұрын
ታሪኩ በታም ከባድን ያስለቅሳል ገይታን ግን ደሞ ነገርስ ታልቃ ገባልስ የኔ ገታ ዘመንስ ይባረክ ጸጋ ይብዛልስ
@denekealembo840
@denekealembo840 4 күн бұрын
ውይ እህቴ እሮባን አማንንአውቀዎለው እዬን ምስክርነት ሲናገር ሰምቻለው ጀግና የወንጌል ሰውነው እሱ🎉❤
@YididiyaMerga
@YididiyaMerga 2 күн бұрын
Ammazing testimony Almighty Jesus Christ save you !thanks loard!
@netsanetmekonin2980
@netsanetmekonin2980 3 күн бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስን ይዤ አላፍርም ሀሌሉያ። እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 күн бұрын
Wow benba new yadametkwat. Jegena set
@zewdymekonnen
@zewdymekonnen Күн бұрын
እግዚአብሄር እንዴት እረዳሽ እየሱስ የድናል ❤❤❤❤❤❤
@BirukBoyza
@BirukBoyza 3 күн бұрын
ጌታ እግ/ር ህይወትሽን ይባርክ
@HirutMekasha-i4e
@HirutMekasha-i4e 3 күн бұрын
Peray for my Family 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@rahwagebreghergish7342
@rahwagebreghergish7342 Күн бұрын
Amazing testimony God bless you sister
@selamneshhajeno6780
@selamneshhajeno6780 Күн бұрын
ዬእኔ ውድ እንኳን አመለጥሽ ለብዙዎች እነ ለእኔም ታርፈሸል አሁንም ትራፊ ዘመንሽ ይበረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getebekele8167
@getebekele8167 Күн бұрын
ኢየሱስ ድንቅ አምላክ ነው! እህቴ! አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ, አገልግሎትሽ ይስፋ, ይደግም!!!❤
@meseretdesta8111
@meseretdesta8111 3 күн бұрын
Salwekew awekognal yene geta🙌♥️🙏
@ኤርሚናገኒYoutube
@ኤርሚናገኒYoutube 3 күн бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ስለ አንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለው❤❤ለበረክት ሁኚ ለምልሚ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 күн бұрын
Kibir legeta yehun,Yeni Eht Ewinet asemltshe xegawin yabzalshe ❤❤❤🙏
@letensaebein4953
@letensaebein4953 3 күн бұрын
Tebareki , Jemila you are a blessing berchi ❤🎉🎉🎉
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 4 күн бұрын
እግዝአብሄርአብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ 🙏🙌❤🔥
@Erilove-d7u
@Erilove-d7u Күн бұрын
Enem endanchi yamelete egzbher smu ybarek yemskel wulet yasredan geta kechlema wed brhan btesebachn yrda amen
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 3 күн бұрын
ሲል ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለርሱ ይህን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meronAfework-o8b
@meronAfework-o8b 2 күн бұрын
Bless you sister!!! I give glory to God almighty for you, I pray God touches those in darkness, May Jesus intervene! May God bless you abundantly 🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@FadrDfaf
@FadrDfaf 3 күн бұрын
ሃለሉያ ጌታ ይባርክሽ
@MiMiMiMi-hq1cn
@MiMiMiMi-hq1cn 2 күн бұрын
yes amen amen amen amen amen amen 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 3 күн бұрын
ክብር ሚስጋና ለእየሱስ ይሁን ለአንቺ የዳርስ ጌታ ዘሬም ባታላይ ውስጥ ላላችሁ ይድራስ አሜን አሜንን አሜንንን በአንቺ የካባር ጌታ ይክበር ጀግና ሴት ነሽ ተበርክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 күн бұрын
Amenn Amenn Amenn
@AmelworkShebshe
@AmelworkShebshe 4 күн бұрын
እህቴ. ዘመንሽ. ደባርክ 18:50
@Greatalertness
@Greatalertness 3 күн бұрын
ወንጌል የእግዚአብሔር ሀይል ነዉ ጨለማውን ያስደነግጣል ኢየሱስ በድንቅ አሰራሩ አዳነሽ!!
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 күн бұрын
ዋው በውነት መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው እግዚያብሄር ቃሉን አሰታጥቆ ነው ያወጣሽ ተባረኪ❤
@waldaayesuusjiraataa1309
@waldaayesuusjiraataa1309 4 күн бұрын
Dhugaabati ketii fi koo tokko waqayyoo keenyaa waqaa waqootatii thank you Jeses 😢😢❤
@AmelworkShebshe
@AmelworkShebshe 4 күн бұрын
እህቴ ዘመንሽ ደባረክ
@AmelworkShebshe
@AmelworkShebshe 4 күн бұрын
ዘመንሽ. ደባረክ ፣
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 2 күн бұрын
አሜን እውነት ነው ተባረኪ
@Tsegterefe
@Tsegterefe 11 сағат бұрын
ወድ እህቴ ጌታ በጣም ይወድሻል ከጨለማ ወደ ብርሃን ያመጣሽ ጌታ ይመስገን እስከ መጨረሻ ያፅናሽ obboleetti koo baga gara ifaatti dhutte, ifichis iyesuusidha Nami iyesuusiin hinqabne dukkana keesa jira kanaaf warra dukkana keessa jiran gara ifaati waaqayyo isaan afidu
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha 4 күн бұрын
አሜን
@Hani-v9h
@Hani-v9h 4 күн бұрын
Kezaw anchin Kawtashbet wetchalew eyesus zarem yadnal ❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 күн бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍታ ነበር ❤❤
@MisganaMitiku-b3p
@MisganaMitiku-b3p Күн бұрын
ኢየሱስ ሁሉን ትችላለህ 😢😢❤❤
@AmelworkShebshe
@AmelworkShebshe 4 күн бұрын
እህቴ ዘመንሽ. ደባረክ
@Pitanc
@Pitanc 3 күн бұрын
God bless you and keep you Amen
@gutetasirna1166
@gutetasirna1166 3 күн бұрын
ጌታ እንኳን አገኜሽ
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 45 минут бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት በአንቺ እህቴ ውስጥ አለ በዚህ ምስክርነትሽ ብዙዋች ወደ ጌታ አምልጠዋል በምስክርነታችው ድል ነሱ ተብሎ እንደተፃፍ አሁንም እጥፍ ቅባት የመንፍስ ቅድስ እሳት ይቀጣጠልብሽ ተባረኪልን በስብክትሽ እውነት እየሱሰን አሳየሽን እንዳንቺ የተመረጡ ያብዛልን
@WelTamrat-fr8ng
@WelTamrat-fr8ng 3 күн бұрын
❤❤❤መባረክ። እየሱስ ጌታ ነው። አሜን ሀሌ ሉያ
@endalekumsa
@endalekumsa 3 күн бұрын
ለሌሎችም ጌታ ይብራላቸዉ አንቺን እንኳን ጌታ ረዳሽ
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 22 сағат бұрын
Wow ur blessed may God be with you and win someny sols. Tebarekey
@alemumekonnen7131
@alemumekonnen7131 3 күн бұрын
ያስመለጠን ጌታ ይባረክ
Jemilla Berissa Testimony  part two.avi
17:57
immanuelamen
Рет қаралды 113 М.
#የወንጌላዊት ጀሚላ በሪሳ አጭር የህወት ምስክነት
1:15:10
Amen Emmanuel media / አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
ተሀድሶ/ዶክተር አብረሀም /Ethiopian Evangelical Church of Edmonton //
1:21:51
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 736
የማቴዎስ ወንጌል  || ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet  Tilahun @ARC
1:21:53
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 26 М.
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН