#ሥቃይ

  Рет қаралды 24,362

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@yeneneshassefa1535
@yeneneshassefa1535 Ай бұрын
ጥያቄዎቻችንን ሁሉ ለመመለስ የምታደርጊው ጥረት እጅግ ያስደንቀኛል ምርጥ እህታችን ቲጂዬ ተባረኪ ፡፡
@MehretuTeklie
@MehretuTeklie 20 күн бұрын
bless u more
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትግሰትዬ ሁሌም በምታቀርቢያቸው እንግዶች ብዙ ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ምክሮችንና ሀሳቦችን ሰለ ምናገኝ እግዚአብሄርን ሰለ አንቺ ሁሌም አመሰግናለሁ ከዚህ እንግዳሸም ውደ ወንድማችን የብዙዎቻች አሰቸጋሬ መልሶቻችን ተመልሶ ብዬ ለመናገር ድፍረት ሆኖናል በድጋሚ ተባረኩ 🙏ቀጣዮን በናፋቆት 🙏🙏💕
@seberzare
@seberzare Ай бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ❤😢 እንኳን ያንተ ሆንኩ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Ай бұрын
ቲጂዬ ሁሌ እንደምለው ነው::ጌታ እየሱሰ አንችንና ይንቺ የሆነውን ነገር ሁሉ በቀራንዮ በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም ተጠበቁ አንቺ ብልህ መልካም ሴት ነሽ በምታቀርቢልን ትምህርት አዘልና አፅናኝ ፕሮግራምሽ ከልቤ አመሰግንሻለው ጌታ በቤቱ ይበርታሽ ፀጋውን ይብዛልሽ ትውልድሽ ይባረክ እህቴ የረገጥሽውን ሁሉ ውረሽ ስፊ የጌታ ጥበቃው አይለይሽ ቲጂዬ ተባረኪ🙌🙌🙌🙏🙏🙏💐💐💐💐❤️❤️❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 25 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@Tizitaya
@Tizitaya Ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ የጊዜው ጥያቄዬ ነው ይሄን ቃለምልልስ ስሰማ በጥኃት ለረጅም ጊዜ ጌታን እየጠየኩት የነበረውን የሰማችሁኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተገረምኩት ዋው
@rb2782
@rb2782 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቤትህ እንደነዚ ምጡቁ አእምሮ እና መረዳት ያላቸው ልጆች ስላሉህ ስለ እነርሱ አመሰግንሃለው. ቲጂ እንደሁሌ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የሚጠቅሙን ሰዎች ስለ ምታቀርቢልን🙏🔥🙏🔥🙏🔥✝️ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ❤❤❤
@girmawitgebremedhin3250
@girmawitgebremedhin3250 Ай бұрын
Very insightful conversation, may the Lord bless you with more grace.
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ZoraZora-v6l
@ZoraZora-v6l Ай бұрын
ጌታየሱስይባረክይህንንመገለጥየሠጠህ❤❤❤❤
@ruthdegefu4313
@ruthdegefu4313 Ай бұрын
bfetena west hogne yesemahut astemari betam tekami melkt nw tebareku
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 21 күн бұрын
Geta yebarkachu TGye. Bezu teyakewoche temelesewelegnal
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 27 күн бұрын
Wow! What an enlightenment. May God bless you.
@ashujajura
@ashujajura Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ሁሌም እንደዚህ ልብ የሚያሳርፍ የህይወት ተሞክሮና የምክር ቃል ያላቸውን ወንድሞችና እህቶች ስለምታቀርቢ፣ ለእግዚአብሔር ክብር እና ለአካሉ መታነጽ ስለሆነ አመሰግንሻለሁ። ጸጋው ይብዛልሽ!
@fessehamitiku3956
@fessehamitiku3956 27 күн бұрын
Alexo, my unforgettable brother, I learned a lot from you and I look forward to the next one.
@abayabay690
@abayabay690 Ай бұрын
አሌክስ ወንድማችን ሲጀመር ከባድ ሆኖ ከተጀመረ በኅላ ግን ማቋረጥ ስለማይቻለሁ ስለ እከይ እና የስቃይ ጣጣ መፅሀፍህ እናመሰግናለን ምርጥ መፅሀፍ ነዉ !! ቲጂዬ ተባረኪ ጥሩ ጥያቄዎችን ስለምትጠይቂ።
@MihiretuChufamo
@MihiretuChufamo Ай бұрын
አንቺ ትባረክ ዘመን ሁሉ ♥️♥️♥️❤️
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 27 күн бұрын
ቲጅዬ ይሔ ያንቺ ልጆች ብቻ ሳይሆን የኔም ጥያቄ ነበር🙌
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 Ай бұрын
ማናችንም ብንሆን የአሁኑ የኛ ጥያቄአችን ሁሉን አዋቂና ሁሉን ቻይ ሆኖ ሳለ እግዚአብሔር ለምን ይህንና ያን አደረገ ወይም ፈቀደ? የሚል መሆን የለበትም። ምክንያቱም ትክክለኛ መልስ የማይኖረው ጥያቄ ከመሆኑም በላይ፣ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።አጥጋቢ መልስ ቢገኝለትም እንኳን ለእኛ ምንም አይጠቅመንምና። አሁን ለእኛ የሚጠቅመን እግዚአብሔር ሰው ሁሉ ለሚያልፍበት ስቃይና መከራ ዘለቄታ ያለው አስተማማኝ መፍተሄ ምን መሆኑንና እንዴት ያን ማግኘት እደምንችል ማወቁ ብቻ ነው። ከዘፍጥረት ምዕራፍ 3 ጀምሮ መጽሐፍ ቅዱስን በትክክለኛ መረዳት ስናነብ ሁሉን አዋቂና ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር ሰው ከሚያስመርረው የመከራና የስቃይ ዓይነት ከዚያም አልፎ ዘላለማዊ ሞት ይድን ዘንድ ዘላለማዊ ዘለቄታ ያለውና አስተማማኝም የሆነ መፍትን በአንድያ ልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስጥቷል። በእውነት በስሙና በማዳን ሥራው (ሞቱና ትንሣኤው፣ ርገቱና ዳግም መምጣቱ) የሚያምን ሁሉ አሁን የሚያልፍበትን ዓይነት ስቃይና መከራ ፈጽሞ የማያይበት ዘላለማዊ ድነትና እረፍት ይጠብቀዋል። ያሁኑ ስቃይና መከራ የዘገነነውና ያስመረረው ሰው ከዚህ የባሰ ዘላለማዊ ስቃይ እዳለ ተረድቶ በአንድያ ልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ይድናል፤ ያላመነ ግን አሁኑኑ ለዚያም ዘላለማዊ ስቃይ ተፈርዶበት የሚኖር ነው! በዘፍጥረት 2፡16-17 ተጽፎ እደምናነበው የአሁኑ ስቃይና መከራ ምክንያት አዳምና ሔዋን እግዚአብሔር ለሰጣቸው ሕግ ካለመታዘዝ የተነሳ መሆኑ ግልጽ ነው። የአሁኑ ሳቃይና መከራ ሁሉ የደረሰው በአዳምና በሔዋን አለመታዘዝ የተነሳ መሆኑን የሚገልጽልን ያው የእግዚአብሔር ቃል፤ በዮሐንስ ወንጌል 3፡14-18, 36 "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአል። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም"። በማለት ያስጠነቅቀናል። ማናችንም ብንሆን የእግዚአብሔርን ልዑዋላዊነት እድናከብርና ምዕመናን በሚገጥመን መከራ ተስፋ እዳንቆርጥ ወድማችን አሌክስ ያቀረባቸው ምክሮችና ለምሳሌ የጠቀሳቸው ሰዎች እጅግ ጠቃሚ ናቸው።
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew Ай бұрын
አዕምሮሽ የተባረከ የዘመናችን አብግያ ነሽ ❤❤❤
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 Ай бұрын
ቲጂዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ሁሉ መልካም እኔጋር ሁሉ መልካም ነው ምህረት በዝቶልኝ አለው ጌታ ይክበር ይመስገን መልካም በጣም መካሪ ምስክርነትም ነው ጌታ ታላላቅ ሰዎችን ያብዛልን አሜን ቲጂ በርቺ ጌታ በደሙ ይከልልሽ በጣም ወድሻለው አድናቅሽ ነኝ።
@belayedadebo7592
@belayedadebo7592 Ай бұрын
ቲጂዬ !! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በምታቀርቢያቸው ሰዎችና በምታቀርቢያቸው ጥያቄና መልሶች ሁሌ እማራለሁ እባረካለሁ ዘመንሽ ይባረክ !! የዚህን ወንድም መጽሐፍ ሦስት ጌዜ አነበብኩ የሚደንቅ መገለጥ ነው ያገኘሁት ጌታ ይባርከው የማይታወቁትን ወይንም መልስ ለሌላቸው ጥያቄዎች ለነዚህ መልስ የላቸውም ብሎ የሚመልስበት ኮንፍደንሱ በጣም አርክቶኛል ለሉአላዊው አሳልፌ እንድሰጥ አድርጓኛል ተባረኩ ሳምንት እንገናኝ ❤
@beteltagesse6377
@beteltagesse6377 Ай бұрын
Betam teru metsehf newu. Alex geta abzeto yebarkeh
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 Ай бұрын
He is Genuine Young really
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
Be blessed stay blessed you are women God✝️🙏🏽❤️
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew Ай бұрын
ትጂዬ ተባርኪልኝ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 21 күн бұрын
እህቴ ተባረኪ ! 1.ክርስትናን ክርስቲያን ያልሆኑ ነጋዴዎ፤ ሰዎች እንዳይድኑ ባደበዘዙበት በዚህ ዘመን 2.ወደፊት እንድንገፋ የሚያበረታቱ የወንጌል አርበኞች እየፈነጠቁ የምናይበትና የምንጽናናበት 3.ሰዎች እንዲድኑ ፣ እንዲጸኑና ብድራታቸውን አትኩረው እንዲያዩ የሚያደርግ ማእድ በአንቺ በኩል በማቅረብሽ አመሰግንሻለሁ።
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
መፅሐፍን አማዞን ማግኝት ይቻላል
@stheyose3204
@stheyose3204 27 күн бұрын
Yezare twat tyakeye temeleselg. Geta ybarkachu.
@ephraimtsegay4083
@ephraimtsegay4083 Ай бұрын
Tigi, thanks for this program. I have a suggestion on the source of evil and happy to share it.
@MuluneshJinebo
@MuluneshJinebo Ай бұрын
የኔ ቀያ ዕንቁ ሴት ተባረክ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
Tebarek wendeme
@mulukenb2834
@mulukenb2834 Ай бұрын
God bless you!
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s Ай бұрын
Tebareku tikikl new 🙏🙏🙌🙌🥰🥰
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል የከፈልኩትን ክፍያ ከፍዬ የኔ አደርገዋለሁ ብሎ እዳችንን ከፍሎ የሱ አደረገን
@ethiopia178
@ethiopia178 Ай бұрын
ቲጂ እናመሰግናለን ፣መፅሐፉ ስሙ እና የት እንደሚገኝ ጥቆማ እንፈልጋለን ።
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 29 күн бұрын
አሁን በዓለም ላይ ያለው ክፋት ሁሉ ሰዎች የፈጠሩት ችግር እንደሆነ ግልጽ ነው እስኪ እሁን እኛ እያንዳንዳችን እራሳችንን እንመልከት አሁን ያለንበት ሁኔታ የ ሆነ ጊዜ ላይ የመረጥነው የተሳሳተ መንገድ ውጤት ነው ብዬ አስባለሁ😢ተባረኩ መፅሀፉን እስካነበው ቸኩያለሁ❤
@AbebeNegash-w7e
@AbebeNegash-w7e 24 күн бұрын
በደረሰብን መከራ የእኛ ድርሻ ወይም ጥፋት አይኖርም ወይ ?
@betismart3807
@betismart3807 Ай бұрын
መሳሳታቸውን እያወቀ ለምን ዛፉን አስቀመጠ ለሚለው የሚመስለኝ በመልኩ እንደምሳሌው ፈጠረ ከምንመስለው አንዱ የግል ፈቃድ ሰጥቶናል ፈቃድ ደሞ የሚታወቀው ሁለት ተቃራኒ ነገር ሲኖር ነው ስለዚ ዛፉን ባያስቀምጥ ፈቃድ ሰጠ እንዴት ይባላል አሁንስ ጌታን ተቀበሉ የምንለው እኮ ፈቃዳቸውን እንዲሰጡ ነው እንጂ እግ/ር እማ አለምን በልጁ መጠቅለል ነው አላማው
@sinaeldanatett2119
@sinaeldanatett2119 Ай бұрын
❤❤❤❤ tank yuo
@abiotdebebe4653
@abiotdebebe4653 Ай бұрын
Be blessed you both ❤
@AbebeNegash-w7e
@AbebeNegash-w7e 24 күн бұрын
@SolomonAberra
@SolomonAberra 13 күн бұрын
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. Glory B to The Lord! Halle Halle Halle Luia! Sis., Tigist , God’s Presence B with U! This is one of the most INTERESTING & INTELLIGENT personalities, in The House of THE LORD GOD ALMIGHTY, I’ve ever seen & listened to regarding The Nature of The Creator, YHWH SHALOM in The Messiah ❤. Sir(Bro., Alex Za’tseat ) God’s Presence B with U through out your life, for The Glory of The Triune-God, in The Name of Iesous Kristos ❤. Amen 🙏. I do REPENT on the behalf of my beloved “Adam’s Apple 🍎 “ , by saying, “Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta, Amen 🙏
@zeraighermatsion8989
@zeraighermatsion8989 29 күн бұрын
How ca we get the book to Canada please
@amanuelb9083
@amanuelb9083 Ай бұрын
How to get this book in USA
@yohannesbogaleyofficialacc3883
@yohannesbogaleyofficialacc3883 29 күн бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ፕሮግራሙን ሙሉውን አድምጫለው ያለኝ አስተያየት ይህን ፕሮግራም በተለያየ ዕምነትና መረዳት ውስጥ ያሉ ሊያደምጡ እንደሚችሉ ከግምት ዉስጥ በማስገባት ታስቦ ቢዘጋጅ እላለው እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ ደግሞም መሃሪና ባለፀጋ ጌታና አምላክ እንደሆነ በማወቅና በመረዳት እንደ ሰው ልንሟገተው እንደ ኢዬብ ወዳጆች ችሎት ሰይመን የምንሞግተው አይደለም ። የአካሄድ እርምት ያሻዋል እላለው ፀጋ ይብዛላችሁ
@masti1612
@masti1612 Ай бұрын
እግዚያብሄር ለምን እንደሆነ አስቀድሞ ቢነግረን ችግር አለው? መጨረሻውን እና አላማውን ቢያካፍለን እላለሁ
@Romangemstones777
@Romangemstones777 Ай бұрын
Memochah Ken bingrh noro men thon nber
@Solomon-Tonjo
@Solomon-Tonjo Ай бұрын
ግን መጨረሻው ምንድነው ? እስካነብ ቸኮልኩ። የትንሣኤ አካል እስክንለብስ ይቀጥላል ?
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
መፀሀፉን ለማንበብ ጓጓው፡ የእኔ ብዙ ጥያቄ መልስ የያዘ መሠለኝ፡የት አገኘው ይሆን😮😮
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 Ай бұрын
ዕብ 11.1ጀምሮ እናንብበው መልሱ ሁሉ በተጨማሪ እዚያም ይገኛል አደራ አንቡት ትጠቀማላችሁ
@AlbaZarello
@AlbaZarello Ай бұрын
❤❤❤❤
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Ай бұрын
ከባድ ነው የዛሬውስ
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 Ай бұрын
የመፅሐፉ ስም ምንይባላል እኔ ከሀገር ዉጭ ስለሆንኩ ነዉ የጠየኩት ይቅርታ
@MahiletAragaw
@MahiletAragaw 29 күн бұрын
የእከይና የስቃይ ጣጣ ( አሌክስ ዘፀአት) ይባላል መፅሀፉ።
@BetaniaTube-s1n
@BetaniaTube-s1n Ай бұрын
ክፍ ከየት መጣ ለሚለው ክፉ በዚሁ መፅሐፍ ውስጥ ከየት እንደመጣ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል
@hamoudi8929
@hamoudi8929 Ай бұрын
S
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Ай бұрын
Wwwo la parola fuorti
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ልጅ ዉብ ነሽ ፀጉርሽም ቆንጆ በራሰሽ ፀጉር ቤሆን እሰቴ ፀጉር ከየት እንደሜደራ ብታቁ መንፈሰ ቅዱሰ ይግለጥላችሁ ወገኖቼ።
@bezaworkayelekassa
@bezaworkayelekassa 2 күн бұрын
❤❤❤❤
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
"ቤተ ክርስቲያን ኣብ ትሕቲ ቄሣር" ቃለ ምልልስ ምስ ቀሺ ሓለፎም
1:11:56
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН