ethio nurse, Ethiopian Breaking Hypertension,, የደም ግፊት፣ Amharic. Tena.

  Рет қаралды 35,690

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@martaabate1486
@martaabate1486 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን Dr. በግልጽ ነው ያስረዳህን ከፍለን የምናገኘውን information ነው በነጻ የነገርከን ተባረክ። ሀገርንና ትውልድን ጠቃሚ ነህ ተባረክ በብዙ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@HiHi-ls8kb
@HiHi-ls8kb 9 ай бұрын
@tewodroscheru.4141
@tewodroscheru.4141 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሌክስ። በተለይም በአማርኛ ማቅረብሕ አብዛኛው ኢትዮጵያውያን በቀላሉ ስለሚረዱት በርታልን።
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
ቴዲ፣ አንተና አንተን የመሳሰላችሁት ሳትቆጥቡ የምትሰጡኝ ቅን አስተያየት ጉልበት ሆኖኝ ነው የማደርገውን የማደርገው። ሰለዚህ አንተንም አመሰግናለሁ!!!!!
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 8 ай бұрын
ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ትምህቱን እንዳይቋረጥብን
@ያማልቅኔውያማልቅኔው
@ያማልቅኔውያማልቅኔው 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በደንብ ነው ያስረዳኸን ተባረክ
@azebandargie1398
@azebandargie1398 3 жыл бұрын
ተባረክ የተማርከውን አካፈልከን 🙏🙏🙏
@nejatali9327
@nejatali9327 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@weynshetmekonen4479
@weynshetmekonen4479 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Thank you brother.
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዶር
@tsehaywoldgiorgise2995
@tsehaywoldgiorgise2995 4 ай бұрын
tebark
@fikerteengdasew1809
@fikerteengdasew1809 4 жыл бұрын
Thx, it was great.
@kewlet8459
@kewlet8459 3 ай бұрын
Thank you!!
@Lujain-vr9hn
@Lujain-vr9hn 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
Amen!!! Amen!!
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 11 ай бұрын
Tanx
@Mazash-k6d
@Mazash-k6d 24 күн бұрын
በጣም እናመሰገናለን ዶክተር በግልጵ ነው ያሰረዳህን እኔ ግን በጣም ተጨንቃለው በጣም እረሴን ያዞረኛል ለቤን ይደክመኛል 😢ለሊት እረሰን እሰታለው አኪም ቤት ህጀ ደምሽ ጨምሮል መቀነሰ አለብሸ ተባለኩ ምን ላደረግ ያለው ሰደት ነው 😢😢
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 17 күн бұрын
ጨው እና እስትረስ መቀነስ፣ አልኮል እና ማጨስ ማቆም/መቀነስ፣ ክብደት መቀነስ፣ የታዘዘልንን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ ፣ ይረዳል።
@Aster57
@Aster57 3 жыл бұрын
ዶ/ር ድምጽህ ጨርሶ አይሰማም እንዴት መከታተል እንችላለን
@waleligndesalew
@waleligndesalew 4 ай бұрын
thankyou
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@AhmedMohammed-hv2qy
@AhmedMohammed-hv2qy Жыл бұрын
Good
@asdasf-zv7rx
@asdasf-zv7rx 11 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ግን Management ላይ STG guidline ብትጠቀም ሀሪፍ ነው እላለሁኝ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ፣ ፣ ቪዲዬውን ሰሰራ ትኩረት ያደረኩት የ 65 ዓመቷን ያልተማረችውን አዛውንት እናቴ እንዴት ላስረዳት እችላለሁ በሚለው ነው፣ ስለዚህ አንዳንድ ዳታ/ቴክኒካል ጉዳዬችን እተዋለሁ፣ አልፎ አልፎ ደግሞ ኡንፎርሜሽኑ ስላለኝ በፅሁፍ እለጥፈዋለሁ፣ ግን እንደሪፈረንስ ለመጠቀም ይኽው ብያለሁ ፣ በእንግሉዘኛ ነው ታዲያ፣ ይቅርታ። የ 2017 ACC/AHA( America) HTN definition BP >or= 130/80 Normal or= 140/90 Optimal: or = 180/110 Bp target tx 18-64 yrs
@yohannesandargie4835
@yohannesandargie4835 4 жыл бұрын
Oh my gosh! I did not know that my friend is a KZbinr this kidus
@meseretweldegiorgise9238
@meseretweldegiorgise9238 4 жыл бұрын
Thanks for the video really appreciated. Can you please talk about more naturally body compasinate mechanisms on HT ( Renin and angiotension 1 and 2). Thank you.
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
Mesert , It is my pleasure to do that, In response to low blood pressure ,systematic nervous system kick in and activate 1.Liver to produce Angiotesinogen ,2.Kidney to produce Renin , these two hormone form Angiotensin I ( this is inactive form), then the lung sense this and produce ACE( Angiotensin Converting Enzyme) then ACE will convert Angio I to Angio II, Angiotensin II will influence 1.Adrenal gland to release Aldostron that will help the reabsorption of sodium and water which cause increase Blood pressure ( side effects decrease potassium) 2.The kidney will activate vasoconstriction in artery causing increase blood pressure. Is it clear Mesert?
@hassenalli067
@hassenalli067 Жыл бұрын
ye dem gifit ena yedem bizat liyunet alachew
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ሰላም ሃሰን፣ የላቸውም፣ በተለምዶ የደም ብዛት ይባላላ እንጂ ትክክለኛው ስሙ ግፊት ነው። በዳም ቧንቧ ላይ ያለው pressure, ግፉት /መጨናነቅ ማለት ነው፣፣ ግልፅ ነው?
@hassenalli067
@hassenalli067 Жыл бұрын
thanks Doctor
@ssxx2688
@ssxx2688 Ай бұрын
ሰላም
@ssxx2688
@ssxx2688 Ай бұрын
እናም፣ከራሷፈሷል፣አሉኘ
@ssxx2688
@ssxx2688 Ай бұрын
ቁጥርህንላክለኝ
@kedesteto5686
@kedesteto5686 3 жыл бұрын
ደኩትር እናመስግናለን የደም ግፊት ያለብት ስው እንቁላልና ወተት ይከለክላል ውሃስ ብዙ መጠጥት ችግር አለው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
ሠላም ቅድስት ጥያቄሽን እንደዚህ ብናየውስ፣ የደም ግፊቴን ለመቆጣጠር ምን ልመገብ ብንልስ፣ መልሱ ቅባትና ጨው ያልበዛው ምግብ ፣ ምግባችንን ለማጣፈጥ ፣ ከጨው ይልቅ ቅመም፣ ቬነጋር፣ የሎሚ ጭማቂ መጠቀም ,(1% milk እና አስኳል የወጣ እንቁላል የቅባት ይዘታቸው ዝቅተኛ ነው) ውሃን በተመለከተ ቁርጥ ያለ የምርምር ውጤት የለም ፣ ጨውና ውሃ ግን ወዳጆች ናቸው። ጨው ያለበት ውሃ አለ። በተቓራኒው ውሃ መጠማት dehydration, ጨው ውስጣችን እንዲጠራቀም እድል ስለሚፈጥር ይህም የደም ግፊትን ያስከትላል ነገር ግን በትንሹ ከ 10-12 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት አለብን። ይህም ሲባል አንዱ ሰው ከአንዱ ሲለሚለይ በቅድሚያ ሃኪም ማማከር ያስፈልጋል።
@kedesteto5686
@kedesteto5686 3 жыл бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 ደኩተር ብጥም አመስግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@muhdinhussen4399
@muhdinhussen4399 3 жыл бұрын
ጨጋራ ያስቸግረኛል ምንድነው መድሐኒቱ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
Muhdin, ጥያቄህን ትንሽ ዘርዘር ብታደርገውስ፣ የሚያምህ ስትበላ ነው፣ ያቃጥልሃል፣ ይነፋሃል፣ ምግብ አልፈጭ ይልሃል፣ በትክክል የሚሰማህ ስሜት ምንድ ነው?
@amelsister456
@amelsister456 2 жыл бұрын
Tebel teta
@tematesf4104
@tematesf4104 3 жыл бұрын
Tiru nw gin dimx yansal, dix bitastekakilin
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
እናስተካክላለን።
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Can you writ the medications name, I am Nursing student.
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 8 ай бұрын
If this help, -A. ACE inhibitor end with pril eg, Lisinopril. S/E, angoedema, cough and high potassium. ARB'scend with sartan eg Losartan -B ,beta blockers end with lol eg atenolol. S/E low HR, BP, sugar and cough. -C CCB , eg nifedipine, Cardizem, -D, Diuretics 2types a. Potassium sparing (avoid k) eg spironolactone, b. Potassium wasting eg, Furosemide , hydrochlorothiazide.
@fikerteengdasew1809
@fikerteengdasew1809 4 жыл бұрын
Once you start medication and correct B.P is it possible to stop medication?
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
Your Dr is the one decided that.BUT bear in your mind that, "normal blood pressure means the medication is doing its job'. The MD might tapere down the dose, the frequency. The take away is work closely with you doctor do not stop your medication abruptly.
@bobbob4686
@bobbob4686 Жыл бұрын
Yedem gifit paralyze yaregal ende??
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
የደም ግፊቱ ስትሮክ ሊያስከትል ይችላል፣ ስትሮክ ከመታን ደግሞ ፖራላይዝ ልንሆን እንችላለን ።
@goitommehari9536
@goitommehari9536 Жыл бұрын
የእኔ በተከታታይ ጊዜ 132/90 ነዉ መደሀኔት Amlo-Denk 10 mg ነው የምውስደው አዎን 3 ዓ.ም ነው ነገር ዶ/ር እንደ ገለጽክሁ ተጓዳኝ በሽታ የለኝም ደባል ሱስ የለኝም አዎን በስፖርት እና በአመጋገብ ባደረገው ችግር አለው ሆይ አዎን የአለውት በስደት ነው በፈት ግን በየሦስት ወር ዶ/ር ጋር ንግግር ነበርን አዎን ለይ ይህ እድል የለኝም ምን ትለኝ አለህ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ሠላም ብያለሁ፣ ልብ በይ በዶክተር የሚታዘዝ መድሃኒት በዶክተር ትዕዛዝ ብቻ ነው መቆምም ሆነ መቀነስ ያለበት። ስፖርቱንም የአመጋገብ ለውጥሽንም ቀጥይበት፣ በጣም ጥሩ ነው ፣እነዚህን ነገሮች ከመድሃኒቱ በተጨማሪ በማድረግሽ፣ የደም ግፊትሽን ወይንም የልብ ህመምሽን ተቆጣጥረሽዋል፣ በርቺ ሁኔታዎች ተመቻችተው ዶ/ር እስክታይ። 130/90 መጥፎ አይደለም ፣ምናልባት ሆድሽ አካባቢ ውፍረት ካለ ቀንሺ ። መድሃኒቱ የደም ቧንቧዎችን ዘና በማድረግ ልብ ደምና ኦክስጂን እንዲያገኝ የሚሰራ ነው፣ ለዚህም ይሆናል አሁን የልብ ውጋት /chest pain / የሌለሽ፣ ይህም መድሃኒቱ እየሰራ እንደሆነ ማሳያ ነው።
@goitommehari9536
@goitommehari9536 Жыл бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 እና ሌላ አመራጭ ተገቢ አይደለም ነው ከላይ እንደገለፁክት በማቆም ወደ ክፍታ የመምጣት እድል ክፍ የአደራገውል ሆይ ሌላ ተጫማሪ ምክንያት ምንድን ???
@bekelebiru
@bekelebiru Жыл бұрын
እኔ ምግብ ስንበላ ደረት ላይ እንደሚቆም ሁሉ ምንም ምግብ ሳልጠቀም ደረቴ ላይ ልቅ ምግብ እንደቆመ ሁሉ ደረቴን ሰንጥሮ ሲወርድ ይታወቃኛል እና ይህ ከደም ግፊት ጋር ይገናኝ ይሆን ?
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ፣ የደም ግፊት የሚከሰተው በደም ስሮች ውስጥ ነው፣ ያንተ ፣ጉሮሮህ ውስጥ ነው፣ ያንተ ምናልባት ግሎበስ ( Globus) ሊሆን ይችላል ለዚህም እስኪ እንዲህ አድርግና ሞክር፣ ከመተኛትህ በፊት 3ሰአት ቀድመህ ብላ፣ ውኃ በደንብ ጠጣ፣ ማጨስ አቁም፣ ቅባታማና ቅመም የበዛበትን ምግብ ቀንስ፣ ክብደት ቀንስ፣ አልኮል፣ቡና ሻይ የመሳሰሉትን መቀነስ፣ ከፈለክ ደግሞ anti-reflux መድሃኒት ሞክር። ውጤቱን እጠብቃለሁ።
@wondebekele1568
@wondebekele1568 Жыл бұрын
ዶ/ር መጀመሪያ 136/88 የነበረ ዉ ከወር ቦኋላ 151/93 ሆነብኝ መፍትሄዉ ምንድነው?
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
የደም ልኬትህ ይመስለኛል ይሄ፣ ለማንኛውም በመጀመሪያ እረፍት አድርግ ፣ በትንሹ ለአንድ ሰአት እንቅስቃሴ ቀንስ፣ እግሮችህን ሳታጣምር ፣ዘና ብለህ ቁጭ ብለህ ፣ ለሳምንት ፣ በተመሳሳይ ጊዜና ሁኔታ ለካው፣ ከዛ ውጤቱን ፣ በጋራ እናየዋለን፣ መልካም ዕድል።
@ssxx2688
@ssxx2688 Ай бұрын
እናቲን
@firansbekanbedo4763
@firansbekanbedo4763 2 жыл бұрын
B ken 2000g salt mn malet nw 2 kilo malet ko nw mg lemalet tefelgo nw weys ehe video ....
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 2 жыл бұрын
አንድ የሻይ ማንኪያ እንደማለት ነው።
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV Ай бұрын
ሰላም ዶክተር መደሀኒት ማቆም ይቻላል ወይስ አይቻልም መደሀኒት የሚንወስድ ሴቶች መወለድ እንችላለን ወይስ አንችልም እባክ ቪደወ ስራልን ዶክተር❤❤🎉
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Ай бұрын
ሠላም፣ መድሃኒትን በተመለከተ ፣ ማወቅ ያለብን፣ ዶክተር ያዘዘውን መድሃኒት ዶክተሩ ብቻ ለምን ያህል እንደምንወስድ መቼ እንደምናቆም የሚነግረን ፣ ሌላ ነገር ደግሞ ከዩትዩብ አይተን አንድን መድሃኒት ገዝተን መጠቅም መጀመር ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ፣ ዶክተራችንን ይህን መድሃኒት መውሰድ አስቤአለው ብለን ማማከር አለብን ለምሳሌ አስፕሪን እየወሰድን አይቦፕሮፉን ብንጨምርጨ ለከፋ የመድማት አደጋ እንጋለጣለን ፣ስለዚህ ዶር ማማከሩ እመክራለሁ።
@alemaza5912
@alemaza5912 4 жыл бұрын
አባቴ የጀርም መዳኒት ስራልኝ ሀኪም ቤትመሄድ አልችልም ስደትነኝ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
Hello, Alemaz , to answer your question I need more details what actually you mean. Thanks.
@TesfayeAbdeta-x7w
@TesfayeAbdeta-x7w 10 ай бұрын
@amenkiya7030
@amenkiya7030 2 ай бұрын
አጠባለው ያዞረኛል ብዥዥ ይልብኛል ስለካ አንዳንዴ 110/77*123/80*130/82 ይሆንብኛል ደማነስ ስቻይም ከበቂ በላይ ነው ተባልኩ ግን ያዞረኛል ወጥቼ መግባት አልችልም ውደቂ ውደቂ ነው የሚለኝ ግፊት የለም ተባልኩ እናቴ አለባት
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 2 ай бұрын
እንኳን ደስአለሽ በመጀመሩያ፣ ለሚያዞርሽ ምክንያት ከሚሆኑት፣ 1. የሆርሞን ለውጥ ፣ከወሊድ በኃላ ስለሚከሰት ባላንስን ማጣት የሚያጋጥም ነው 2. የስኳር ማነስ፣ የምታጠቢ ከሆነ የስኳር መጠንሽ ይወጣል ይወርዳል በበቂ ደረጃ መመገብ አለብሽ። 3.በወሊድ ጊዜ ደም መፍሰስ ያጋጥማል ፣አኒሚክ ሊያደርግሽ ይችላል ፣አኒሚክ ከሆንሽ ደግሞ ሊያዞርሽ ይችላል 4. ድርቀት፣ በበቂ ሁኔታ ፈሳሽ የማትወስጂ ከሆነ ዲሃይድሬት ልትሆኚ ትችያለሽ 5. ድካም ፣ የአካልና የአእምሮ አረፍት ከሌለሽ ሌላው ለማዞር የሚዳርግ ነው። **** በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ፣ ከወደቅሽ የከፋ ነገር ሊያጋጥምሽ ስለሚችል በተቻለሽ መጠን በዙሪያሽ ያሉትን ሰዎች እንዲረዱሽ አድርጊ። በርቺ።
@amenkiya7030
@amenkiya7030 2 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 ከወለድ 4 ወር ሆነኝ ድርቀትም ፈስም ያስቸግረኛል ደም ከባድ ሽታ አለው ታይፎይ ሊለቀኝ አልቻለም በቃ ማዞሩ ግን ይለኛል በቂ እንቅልፍ አላገኝም እርጉዝ ሁኜም ያዞረኝ ነበር አይረን ስወስድ ይተወኛል
@amenkiya7030
@amenkiya7030 2 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 ጨጓራ አለብኝ በአፌ ሽታ ይመጣብኛል ጉሮሮየ ጋር እንቅ እንቅ ያደርገኛል
@amenkiya7030
@amenkiya7030 2 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 ሰሞኑን ደሞ በሀይል እተነፍሳለው
@amenkiya7030
@amenkiya7030 2 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 በግራ ጎኔ ከጡቴ በታች ምቾት አይሰማኝም ትንሽ ቆየት አለብኝ
@ephretatube345
@ephretatube345 4 жыл бұрын
ዶ/ር ስለትምህርትህ ጥሩ ነበር ግን ድምፅህ ምንም አይሰማም ማይክ ተጠቀምና እንደገና ስራው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
ኤፍራታ ትዩብ ፣ አመሰግናለሁ ለጊዜሽ፣ አስተያየትሽ፣ ይቅርታ የድምጽ ችግር ስላጋጠመሽ፣ እስኪ መልሼ አየዋለሁ። አንድ ነገር ግልጽ ላድርግልሽ፣ ዶክተር ሳልሆን RN ነኝ።
@redeemthenationtojesuschri1529
@redeemthenationtojesuschri1529 Жыл бұрын
ዶ/ር 115/65 ከሆነ ችግር አለ ወይ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ይሄ ቁጥር በጣም ጥሩ ነው!!!
@joanphillips263
@joanphillips263 3 жыл бұрын
What if the medications treats me bad and make me feel dizzy
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
Hello Joan Phillips, When it comes to medications side effects, remember nearly any drug can cause some unpleasant reactions, as a patient we need to known about our medication common side effects ( mild to sever) Do not stop taking your medication for any unpleasant reactions. The benefit of tje medication may outweigh any side effecr. Talk to your doctor. The doctor need to check any side effects that may be directly caused by the drug. At the same time take safety measures avoid activities that can cause harm to you and others like driving, operating machineries and avoid falls. Wish you the best !!!
@joanphillips263
@joanphillips263 3 жыл бұрын
Thanks for the reply, how long do I have to take the medications and what causes sudden hypertension, today my BP was 166/99 sometimes it goes to 180/75 but it's always on 130 when it's lower it's on 127,128 like that. Today I took a lot of tea and also too ibuprofen can it be the cause and also what can these readings cause me in the future. Thank you
@joanphillips263
@joanphillips263 3 жыл бұрын
Thanks for the reply, how long do I have to take the medications and what causes sudden hypertension, today my BP was 166/99 sometimes it goes to 180/75 but it's always on 130 when it's lower it's on 127,128 like that. Today I took a lot of tea and also too ibuprofen can it be the cause and also what can these readings cause me in the future. Thank you
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
Dear Joan to be in safe side it is best to consult your doctor, since cases are different from individual to individual. But to give you a general information ibuprofen makes your body to retain fluid ,this process tend to increase your blood pressure. When it comes to the tea, it has caffeine that can rise your BP. I hope these will answer some of the consern you have. You take care.
@lwangajoan352
@lwangajoan352 3 жыл бұрын
Thanks you doc
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
💝🙏
@samsontakele4459
@samsontakele4459 2 жыл бұрын
59/110 is normal
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 2 жыл бұрын
Mrs Samson እንዴት ነህ? ቁጥሩን እርግጠኛ መሆን አለብን ፣ 59/110 ነው? ወይስ 110/59?
@Aster57
@Aster57 3 жыл бұрын
እስከአሁን ለራስህ ነው ያወራኸው ለትላልቅሰዎች ድምጽ የለህም እስፒከር ተጠቀም እባክህ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
ይቅርታ ፣ እሺ አስተካክላለሁ።
@robellemma705
@robellemma705 Жыл бұрын
ዶ/ር ማይግሬን ደም ከፍ ያረጋል?
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
እንደዚህ address እናደርገው፣ ማይግሪን ያለበት ሰው ለደም ግፉት የተጋለጠ ነው ነገር ግን ደም ግፉት ያለበት ፣ማይግሪን ፣ ይኖርበታል ለማለት አያስችልም ። በመሃከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማወቅ ጥናት ያስፈልጋል።
@NesanetSetew
@NesanetSetew 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ethiopian, ethio nurses, Heart disease, የልብ በሽታ, Amharic, Tena.
9:39
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Stroke, ስትሮክ፣ ethio nurse, Ethiopian, Amharic.
9:52
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
5 Ways to Lower High Blood Pressure Without Medication | The Cooking Doc®
8:41
Ethio nurse, Ethiopian, 8 points to keep your heart healthy. Amharic የልብ ጤና። Tena.
10:14
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 1,2 М.
Ethiopian, Ethio nurse, Ethio breaking News. diabetes Amharic.Tena.
14:32
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 33 М.
HYPERTENSION/AMHARIC TITORIAL//MADE EASY
18:48
Rx Pharmacy
Рет қаралды 5 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН