Ethio Oldies: Tewodros Tadesse and Asefu Debalike - Atbabi Sleyish (አትባቢ ስለይሽ)

  Рет қаралды 2,341,041

ethio oldies

ethio oldies

Күн бұрын

Пікірлер: 476
@kassshunmogese1581
@kassshunmogese1581 Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ይሄንን ሙዚቃ እየሰማሁ ሰክሬ ዉጪ አድሬለሁ እቤት ሥገባ የተመታሁትን አየረሣኝም መቼም አይ ጊዜ ሰላም ነበረን ፍቅር ነበረን
@yonashabte1639
@yonashabte1639 Жыл бұрын
kkkkkkkkk
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
😂😂😂
@DAVEibn
@DAVEibn Жыл бұрын
Wow
@israeltsehay5236
@israeltsehay5236 Жыл бұрын
😂😂😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
በትክክል የተረጋጋ ነበር ያን ዘመን ያሁኖቹ ግራ የገባቸው ዘፈናቸው ጣአም የለው ፀጉራቸውን አንጨባረው ንግግራቸው መላ የለው እንደው እቺን አገር የሚረከቡት እነዚህ ናቸው ??? 😢😢😢
@bitwodedmengeshajenbere3537
@bitwodedmengeshajenbere3537 2 жыл бұрын
ሰው ያልኖረው እንዴት ይናፍቀዋል። የቴዲየን ሙዚቃ ስሰማ ሁሌም ሳልወለድ የነበረው የጥንቷ ኢትዮጵያ ናት ንፍቅ ምትለኝ❤❤❤
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
Ewent nw old is good aydel mibalew
@Samsuga-ih3pb
@Samsuga-ih3pb 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@leuelkefle961
@leuelkefle961 11 күн бұрын
the same here
@Kassahun-x2o
@Kassahun-x2o 11 ай бұрын
እውነት በናንተግዜ ተፈጥሬ ብሞት በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ይሄን ክፉዘመን ከማየት ........ !
@MechalNegse
@MechalNegse Жыл бұрын
እድሜ ለጊልዶ ሰላማችን አሳጣን ኡፍፍፍፍፍፍ😢
@tesfayeabebe3259
@tesfayeabebe3259 2 ай бұрын
😂 Right
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Ай бұрын
@@MechalNegse yeah😭
@SikoSilo-kk9ki
@SikoSilo-kk9ki Ай бұрын
😂😂
@HermelaShambel
@HermelaShambel 6 күн бұрын
እስኪ ተወኝ ጋኖች አለቀና ምንቸቶች ጋን ሆኑ 🤔🤔🤔🤔
@AbebeAsefa-c3i
@AbebeAsefa-c3i 9 ай бұрын
የድሮ ዘፈን ስሰማ የማለቀው ጊዜ ይናፍቀኛል ምነ በዚያን ግዜ በተወለድን
@lisanworkkibralem70
@lisanworkkibralem70 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምናለ ይሄን ዘመን ባመጣልን የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን
@btrueeth
@btrueeth 8 ай бұрын
የደርግ ዘመን ነው የከፍታ ዘመን?
@dr.girums.1892
@dr.girums.1892 2 жыл бұрын
ውዷ እናቴ ይህን ሳዳምጥ በጣም አስታወስኩሽ!! ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ🙏😭
@Rahel_1973
@Rahel_1973 2 жыл бұрын
እኔም ልክ እምዳንቺ ማዘር አስታወስኩ አብረን እንሰማው ነበር እና ትላንት ድንገት ስሰማው በቃ😥😥 የእናቶቻችንን ነፍስ ይማር🙏💔
@emanmame637
@emanmame637 Жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ ውዴ እኔም ከስደት ስመለስ እናቴ ሞታለች 😭😭😭😭😭😭😭😭
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Nefs Yemar 🙏🙏🙏
@redetalula1003
@redetalula1003 Жыл бұрын
😢rip
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
😭😭😭😭 ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ
@lidiyaazerihun1064
@lidiyaazerihun1064 7 жыл бұрын
ይህ ጊዜ መች ይሆን የሚገኘው የድሮ ሙዚቃ አድማጭ ነኝ ይሁኑን ጊዜና የድሮው ምንም ምንም አይመጣጠንም የድሮን ሊመስልም አልቻለም ግን ለምን ያሁኖቹ ሙዚቀኞች ቅጥ ያጣ ሆኑ መልእክት አልባ ምንም ወዝ የሌለው ሆነብኝ ምንም ምን እደሚሉካን አይሰማም ከነሱ ድምፅ የክላሲካሉ ነው የሚሰማው ብቻ እኔጃ የድሮ ሙዚቃ ማንም ምንም ወደር የሌለው ሙዚቀኞቹም ወደር የሌላቸው ናቸው የሞቱትም እግዚአብሔር አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ነፍሳቸውን ይማር ያሉትንም የድግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጣቸው ባሉበት ሁሉ ሰላማቸው ይብብዛ አመሰግናለሁ
@bbbb462
@bbbb462 2 жыл бұрын
edeme yesteh yene wud.....!!!
@yisakbulti
@yisakbulti 2 жыл бұрын
verygood
@afewerkbefikadu6605
@afewerkbefikadu6605 3 ай бұрын
Lemin zimmmmmm atilim
@satearchive
@satearchive 2 жыл бұрын
Amharic music is amazing. I can't have enough of this. Specially the old like this.....love from Eritrea🇪🇷
@TesfayeAdebeb
@TesfayeAdebeb Жыл бұрын
E2❤❤😂😮
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 10 ай бұрын
❤❤❤ትክክል
@channelshalom8914
@channelshalom8914 7 ай бұрын
Yes Amharic more advanced and it can be sing in every melody makes it more interesting I hope it stay that way beautiful language ❤
@tessemaabera2547
@tessemaabera2547 Жыл бұрын
ዘመን የመይሽረው አሮጊ ሳይሆን ሁሌም አዲስ ሙዚቃ አይምሮን የሚያድስ ወርቃማው ዘመን ቲዲ እና አሰፉ እድሜያችሁ ይርዘም
@belaywale5538
@belaywale5538 7 жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃዎችን ስሰማ የማላቀው የድሮ ነገር ሁሉ ይናፍቀኛል፡፡
@appap6249
@appap6249 5 жыл бұрын
Yeshi dubale
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 5 жыл бұрын
Me too
@henock8230
@henock8230 5 жыл бұрын
betammmm enji
@sosinakasahun987
@sosinakasahun987 3 жыл бұрын
@@appap6249 3w³eê w3³33³³³33342233³343 3 33 34344444444444¾¾¾3 ew³³3³433³3³333³33³³3344⁴³3333333343333333³333333³3¾¾444⁴4⁴44⁴⁴333³3³³³33333333333333333333333333333³3³33
@mamila5274
@mamila5274 3 жыл бұрын
enam betam
@lidetmehari
@lidetmehari Жыл бұрын
የሕን ዘፈን ሰሰማ አናቴን ያገኘሁመሰለኝ አናት ነፍስሽን በገነት ያኑረው
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 3 ай бұрын
የኔ ውድ ፍኖተሰላም በዚህ ሙዚቃ ያለኘን ትዝታ ከሰው በላይ አንች ምስክሬ ነሽ
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc 3 жыл бұрын
ቴዲዬ እንዴት እንደምወደዉ. ፈጣሪ ወደራስ ይመልስ🥰🤲🏻☝🏼
@iamkalkidan3800
@iamkalkidan3800 2 жыл бұрын
ምን ሗኖል??
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
Me too Amen yasaznal ahun yalbet hunata😪
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Ай бұрын
@@iamkalkidan3800 በአሁኑ ሰዓት New York ጎዳና ላይ ነው ያለው. “ሃገሬ ናፈቅሽኝ” ብሎ ለዘፈነላት ሃገሩ ያብቃው🙏
@nejusmart4501
@nejusmart4501 7 жыл бұрын
ይሄ ነው ለዛና ክብር! እስኪ አለባበሳቸውን እንኳ አዩት! አይማርክም!!?
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 5 жыл бұрын
betammmm kemer tedddye i love u
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
i am still wearing like this.
@selamselam9485
@selamselam9485 3 жыл бұрын
Wuy betam yhe zemen dmeo minu des yilal siltane malet manineten kibrn mawek new hulum negr bensu yamral yezh zmen twlid bemehone betam aznalhu hulum negr benante yamr nebr
@danielwoldetsadik4228
@danielwoldetsadik4228 5 жыл бұрын
በዛ ዘመን መወለድ መታደል ነው አሁን የምንኖረው አርቴፍሻል ኑሮ ነው እባካቹ መልሱን ናፍቆናል
@nigusekoricho6838
@nigusekoricho6838 2 жыл бұрын
የ80ዎቹ ትውልድ በዚህ ንፁሁ መዚቃ ውስጥ ያለፈ ነው
@amkonjo9721
@amkonjo9721 28 күн бұрын
ታድላችሁ ❤
@እዩሀበሻነቴኩራቴ1122
@እዩሀበሻነቴኩራቴ1122 8 жыл бұрын
ምናለበት በነሡ ዘመን በተወለድኩኝ ሥወዳችው
@feraruru8770
@feraruru8770 6 жыл бұрын
እውነት ነው
@moshemangisto1513
@moshemangisto1513 6 жыл бұрын
Eetnopne
@ahmaddiinjimmaa3001
@ahmaddiinjimmaa3001 5 жыл бұрын
እዩ ሀበሻ ነቴ ኩራቴ 1122 million
@metagestekemgne7602
@metagestekemgne7602 3 жыл бұрын
መለየት የሞት ታናሽ ወንድም ። አወይ ግዜ ትዝታው ሁሌም ካንተው ጋር ይቀራል
@senaybeyene8492
@senaybeyene8492 Жыл бұрын
እኔ የማስታውሰው ደጃች ውቤ ሰፈር በዚክ ዘፈን ስንጨፍር እና ስንጠጣ አድረን በነጋታው ወደትምህርት ቤት ሄድ ተብየ አልሄድም ብየ ስገረፈሰና አባቴ ወስዶ ትምህርት ቤት ከአደረሰኝ በኋላ ተመልሼ ወጥቼ ከትምህርት ቤት ተባርሪአለው መድሃኔዓለም ትምህርት ቤት እና አሁን ይህንን ዘፈን ስሰማ በጣም ወደኋላ እያስታወስኩ እንባየ ይመጣል
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ዘመነ ኢትዬጵያ ይኼንን ይመስል ነበር። ሰላም ፍቅር ውበት ቀልድ። የሰው ልጅ በየቅሉ በሚሯሯጥቡት ዘመን። በታላቁ ሥልጣኒያችን ዘመን።
@brookhaile6862
@brookhaile6862 Жыл бұрын
"በታላቁ ሥልጣኒያችን ዘመን" wow!!!
@Tesfay-ig5jr
@Tesfay-ig5jr Жыл бұрын
Yes it true 👍
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
@@brookhaile6862 ጋላና ትግሬ መንጋ የሚባል የ1ኛው ክዘመን ፓለቲካ አምጥተው የሰለጠነችዋን አገራችንን በሬሣ ሽታ አጠነቧት። ከብርሃን ወደ ጨለማ ከተቷት።
@sholabedifin9455
@sholabedifin9455 4 жыл бұрын
ሆድ ባሰኝ !!! ብላቴ የነበራችሁ ትዝ ይላችሗል!!!
@tesfayekifle7893
@tesfayekifle7893 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብላቴን አስታወሰኝ ማታ አካባቢ ኬስፓን ጥግ ተቀምጠን ስንሰማው። ከዛም ወደ ሜንሲ ቤት ለእራት። ሆዴ በጣም ባባ።
@hailenteklen
@hailenteklen Жыл бұрын
I dont know how old it is , but i remember it in 1990th , my father used to Listen ethiopian Oldies . From 🇪🇷
@awothaile6602
@awothaile6602 Жыл бұрын
It's 80s song if am not mistaking bro !
@channelshalom8914
@channelshalom8914 7 ай бұрын
I think it is from 80s
@halimamehamed1129
@halimamehamed1129 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የድሮ ሙዚቃ ሁሉም ነገር በጣም ነው የምወደው ሰው ይሰድበኛል እንዳሁኑ ፋሽን ሁኝ ሲሉኝ እኔ ግን እንዳያቶቸ ነው የምሆነው ሁሌም ነገር እናት እና አባቴን እንኮ አይደለም የምሆነው የሚገርመኝ ነገር በጣም ነው የምወደው ያሁን ሙዚቃ ስሰማ አፍራለሁ
@mikiyasmekonene2825
@mikiyasmekonene2825 2 жыл бұрын
Yeni wed
@aktube7941
@aktube7941 2 жыл бұрын
የአሰፉ ደባልቄ ድምፅ ስሰማ እንባ ያመጣል
@amkonjo9721
@amkonjo9721 28 күн бұрын
ዛሬነው ቁጭብዬ ግጥሙን እየሠማሁ ያዳመጥኩት እንዴው የዛ ዘመን ሠወች ምንኛ የታደላችሁ ነበራችሁ ምነው እኛን ሥልጣኔ አይሉት ሥይጣኔ ቆሌችን የተገፈፈው መታደል ነው ቀናሁ በጊዜው 😢
@mimitibebu2188
@mimitibebu2188 5 жыл бұрын
ወይኔ የልጅነት ትዝታ ተግተልትሎ ከች አለ ........ እምባ እንዴት ይነሰኝ ....?
@gebruzeru7838
@gebruzeru7838 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ.... ምን ኣለበት በዚህ ግዜ ምፅኣተ ዓለም በመጣ። እንደዚህ አይነት ዘፈን ናፈቀኝ።
@lidetamariam
@lidetamariam 8 жыл бұрын
ለዚህ ለስደት ኖሮ ስንቱን ስለት ተስዬ ካገሬ ወጥቼ ወይ ስደት ለውጥ የሌለየሚሰለች እድሜ ጨራሽ ይሀው እንደ ኢሐአዴግ 25 አመት ምላኝ፦፦፦፦
@hayatgetahune7494
@hayatgetahune7494 8 жыл бұрын
lidetamariam ayzone andkne enGbalne ballah fekade
@רוניביינה-ח1ש
@רוניביינה-ח1ש 7 жыл бұрын
lidetamariam
@lidetamariam
@lidetamariam 7 жыл бұрын
thank you yagare leg
@workalemahudegene7806
@workalemahudegene7806 7 жыл бұрын
lidetamariam hahaha ,,,ayizon
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
lidetamariam ayezose
@dmichael6174
@dmichael6174 5 ай бұрын
እንደ ነፍሴ የምወደው በነፍስ የሌለው ውድና የድሆች አባት የሆነው አይሸሽም አጠገቤ ቆሞ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ ትዝታን 😢😢😢 ሁሌም እውድሀለሁ።የእኔ ብርሄ❤❤❤❤
@leoulzewdie5570
@leoulzewdie5570 4 жыл бұрын
ለሀገራችን ህዝቦች የተፈጠራችሁና ለሙዚቃ ክብርና ፍቅር የሰጣችሁ እንቁዎች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mekidesmeri1663
@mekidesmeri1663 7 жыл бұрын
ቴዲየ ሁሌም ለእኔ አንደኛ ነህ አከብርሃለው
@genetoumer9377
@genetoumer9377 4 жыл бұрын
Mi too
@wossenmengesha9732
@wossenmengesha9732 8 жыл бұрын
literally my eyes are teary as i i just listen to this music in about 20 yrs? Jzzzz....my childhood ETV hibretreet,,,, Ayi lijinet ayi hager...lots in ma mind damn it
@muluzeleke8823
@muluzeleke8823 7 жыл бұрын
እፍ ሁሉም በእናተ ቀረ አያ ዘመን
@lidetamariam
@lidetamariam 7 жыл бұрын
Me too my bro
@valentinavalu8888
@valentinavalu8888 7 жыл бұрын
me too
@azumesy1917
@azumesy1917 6 жыл бұрын
Wossen Mengesha Me too 😢😢😢 mechem yemayersa gizee 😭😭
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 6 жыл бұрын
Wossen Mengesha yeah I remember heberte tetirt etv
@DanayitKflom
@DanayitKflom Ай бұрын
ልክኖው መለየት የሞት ታናሽ ነዉ ሁሌ መናፈቅ ሁሌመተከዝ አንጀትመብላት ፈጣሪ ምነዉ ከምንወዶው ሰዉ ባይለየን❤❤❤
@EdenMohammed-cf9go
@EdenMohammed-cf9go Ай бұрын
Tekekele😢
@misikergetachwe
@misikergetachwe Жыл бұрын
አኔም ማንን እንኳን እንዳፈቀርኩ በቅጡ ሳላውቀው በነዚህ ዘፈኖች ብዙ ልጅነቴን አሁን ላይ አስታውሳለሁ ።
@tombreezy308
@tombreezy308 3 жыл бұрын
Who ever is reading this, God has plan, trust the process💙
@ይሳቅ-7
@ይሳቅ-7 2 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ማፍቀር ነው ሚያምርኝ
@13.Month.of.Sunshine
@13.Month.of.Sunshine 5 жыл бұрын
God thank you for bringing me to this planet as Ethiopian!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
Thank you !!!.
@ETHIOTUBE16
@ETHIOTUBE16 Ай бұрын
ወርቃማው ጊዜ። ጥልቅ ሃሳብ ፣ለዛያ ያለው ዜማ❤❤
@abdikemal1693
@abdikemal1693 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@608756
@608756 9 жыл бұрын
A song with real Ethiopian color...and best example of baseline music...and still the golden age of Ethiopian music already passed.
@kedenatube4083
@kedenatube4083 Жыл бұрын
የሴትየዋ ድምጽ ስያምር በተለይ ይከተልህ እንጂ አምላኽ በጥበቡ ስትል omg 😮❤
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Ай бұрын
አወይ ዘመን…. የድሮ (ከ50ዎቹ እስከ 70ዎቹ ያሉት) ሙዚቃዎችን ስሰማ የዚያ ወርቃማ ዘመን ናፍቆት ይናፍቀኛል, በተለይ ቴዲ, እንዴት እንደሚናፈቅ😢😢
@ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ
@ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ 2 жыл бұрын
በጣም የጨንቀኘል የድሮ ሙዚቃ ስሰማ ትለይላቹሁ
@Kassahun-x2o
@Kassahun-x2o 11 ай бұрын
❤❤❤❤እዉነት ና ደግ ጊዜ ......... !
@simebalo1970
@simebalo1970 8 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በእናንተ ነበር ሚያምረው የአሁኖቹማ ------
@gela6696
@gela6696 8 жыл бұрын
እውነት ብለሃል ♥
@kalkidanbekele5840
@kalkidanbekele5840 8 жыл бұрын
Simachew Mengistu ያሁነቹማ ምድረ በጥራቃ ምናቸውም ኣያምርም
@ዞርበለዎያኔ
@ዞርበለዎያኔ 7 жыл бұрын
Simachew Mengistu yahunochuma bole bole , bara bara er wedia
@achildofgod9954
@achildofgod9954 4 жыл бұрын
Millenials are all about copying western culture.
@senait626
@senait626 10 ай бұрын
old but gold🥰🥰ቴዲያችን❤
@toybayasin3933
@toybayasin3933 5 жыл бұрын
በዚህ ዘመን የነበረ የኢትዮ ሙዚቃ ምርጥ ነበር
@ToteTeto-p9n
@ToteTeto-p9n 11 ай бұрын
What a gift. She can do whatever she likes with her voice
@aghsepda
@aghsepda 3 жыл бұрын
I can't express my emotion. Thank you both icons.
@Teddymichael_
@Teddymichael_ 2 жыл бұрын
❤️🙏
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 4 жыл бұрын
ወይ ድምፅ በቀላሉ ሳይጨነቁ ማውጣት ከግጥም ጋር ማድነቅ ግድ ነው ታድሮስ ታደስ አሰፉ ደባልቄ ድንቅዬ ብርቅዬ ዜማ ነው ❤️🔝🔝🎵🎶🎼💯💯💯🔝
@erelekkutb4270
@erelekkutb4270 7 жыл бұрын
ሙዚቃ በእናተ ጊዜ ቀር
@yohannisbirhane7792
@yohannisbirhane7792 5 жыл бұрын
true
@elfeneshzodros4140
@elfeneshzodros4140 5 жыл бұрын
@@yohannisbirhane7792 nghhjg i6nki
@yohannisbirhane7792
@yohannisbirhane7792 5 жыл бұрын
@@elfeneshzodros4140 what ??
@eyerudere9769
@eyerudere9769 2 жыл бұрын
እናቴ ሰትሰማው ፈቱላይ የሚታየው ደሰታ የሚገረምነው
@yewlsewmenberu6550
@yewlsewmenberu6550 Жыл бұрын
ይህ የዋህና ተናፋቂ ትውልድ አልፎ ምኑ ጎመሮ ትውልድ እንደተፈጠረ የእውነት ያሳዝናል
@AdaneMeafin-zz9vm
@AdaneMeafin-zz9vm 6 ай бұрын
ቴዲዬ እንባዬን አመጣኸው አምላክ ይማርህ
@teddytechilo
@teddytechilo 7 жыл бұрын
Let's give thanx and credit to the legend Abebe Melese for giving all music lovers countless hits after hits..🎤🎤🎤🎤🎤
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 8 ай бұрын
ሁሉም ደስ ሲሉ ያምራል ።ቴዲ በጣም ይችላል ።አሰፉም አንደኛ ነኝ።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 6 ай бұрын
1981 ነው?
@FikruWeldesenbet
@FikruWeldesenbet 5 ай бұрын
ለድምፃዊ ፀሀዬን ዮሐንስ እጅግ የላቀ አክብሮት ያለኝ ሲሆን ይህ ዘፈን ደግሞ ግጥምን እንዳደምጥ ያደረገኝ ዘፈን ነው
@zemzemmuhabaw6787
@zemzemmuhabaw6787 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 endate hode ayebiseghe bichayen seyasekireghe
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
ወይ ዘመን ደጉ ጊዜ ሁሉ ነገር በናንተ ግዜ ቀረ
@sinshawbiresaw749
@sinshawbiresaw749 2 жыл бұрын
Sewodachuh, btam new mwodachuh, tibeb dero, siayamru
@fikrtajotadesse4191
@fikrtajotadesse4191 3 жыл бұрын
ቴድዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድህ
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 5 жыл бұрын
- ይሄን ሙዚቃ እየሰማሁ የመጣብኝ ነገር የጊዜ ክፉነት እና ህይወትም ብልጭ ብላ እምትጠፋ የሆነች ስስታም እንደሆነች ነው ይሄ ውበት፤ ፈገግታና ቁንጅና አሁን የለም፡፡
@geleta1610
@geleta1610 7 ай бұрын
የልጅነቴ አገሬና ዘመኔ ትውስ ይለኛል። እንዲህ የጥላቻና የጣር ጉም ሳይከበን። ጃኖ ዘ መሬ
@hailenigussie5204
@hailenigussie5204 7 жыл бұрын
I love this album since 1983 when I was child
@fathafatha4030
@fathafatha4030 7 жыл бұрын
wooooooooow 🎤🎤🎤🎤🎵🎵🎵🎵🎷🎷🎷🎧🎧
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 5 жыл бұрын
The passion, maturity, Immortal for generations!!!
@samiseptmber6339
@samiseptmber6339 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ዘፈን የማይጠገብ
@reditemamuye306
@reditemamuye306 Жыл бұрын
መኖርስ በናንተ ዘመን ነበር ሁሉ ነገር መልክና ስነስርአቱ ለዛው እጅግ አሁን ድረስ በዘፈኖቹ ውስጥ የነበረው ጥሩ ግዜና ፈረኣ እግዚአብሔር መኖሩን ያሳያል ዘመኑ የሚደገም ቢሆን የምናፍቀውና መናር የማስበው ዘመን 💚💛❤️🙏
@AbateSetie
@AbateSetie 3 ай бұрын
በጣም ነው ዘፈንሽን የምወደው አሰፉ ደባልቄ
@Geo-politic
@Geo-politic 2 жыл бұрын
What a nice work it is!!!Pride of my language and people!!!!
@yohaniszemadim6878
@yohaniszemadim6878 2 жыл бұрын
I have no words to appreciate this song .Really amazing
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
I grow up with her music and came back After Seifu Show. Amaizing voice Voice ! Wish you long life for both of you !
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 жыл бұрын
The two iconic musicians! I salute you ! Tedy N’ Asefu !
@solomonalemu2822
@solomonalemu2822 Жыл бұрын
ሰሙ ሰዋች የሰዋች መፈቃቀር ከነዚህ ዘፋኞችዐበዋላ የመጣ ነው ማርሐመጠ
@Exploratorium360
@Exploratorium360 4 жыл бұрын
Wow ! Mr. Teddy ! and Miss. Asefu Debalke ! What a music ! Enjoy ! Classic !
@tesfaman-f6v
@tesfaman-f6v 2 жыл бұрын
ሽት ይሄንን የመሰለ ሙዚቃ እያለ ያሁን ሙዚቃ ደግሞ ቢቸግር ነው አለ
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 6 жыл бұрын
ሰምቼ አልጠግበውም ነበር የነ ቴዲንና አሰፉ ደባልቄን ዘፈን
@kedirassefa16
@kedirassefa16 2 жыл бұрын
ሁለቱ ድምጸ መረዋዎች በአንድ ላይ።
@wildhustler7
@wildhustler7 Жыл бұрын
ወጣቶቻችን እንደዚህ ዘመን ተሻጋሪ ሥራ ሰርታችሁ ለመደመጥ ያብቃችሁ።
@lifetree7177
@lifetree7177 4 ай бұрын
የአሁን ዘፋኞች እንደነ እገሌ አልኖርም ምናምን እያሉ ብልሽት ያደርጉናል!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Thank you 👍🏾 🤩 nostalgie 🤔 Wow
@tewodrosbirhanu799
@tewodrosbirhanu799 2 жыл бұрын
tewodros and asefu betam new miwodachihu hulem new musikachwun madamitew fetari kenantega yhun
@tomiadugna3468
@tomiadugna3468 3 жыл бұрын
ቴዎድሮስ አሚ ባሉ ሰዎች ግን በሙሉ ምመቹኝ አኔን ብቻ ነዉ? ልጀንማ ቴዎድሮስ አለዋለው!
@ወይፍቅር
@ወይፍቅር 6 жыл бұрын
ዘፈን በናተ ጊዜ ቀረ ዘመን የማይሽረው
@dmx3674
@dmx3674 3 ай бұрын
ይገርማል ፣ በድሮ ጊዜ ዘፋኖች ፓብሊክ ላይ እንኳን እየተያዩ ለመዝፈን ይከብድ ነበር ሴትና ወንድ ። ዘንድሮ ግን ቂጣቸው ጡታችው በአደባባይ የሚያሳዩበት ዘመን ደረስን ። አይድሮና ዘንድሮ ።
@esmaiesalieesmhk6723
@esmaiesalieesmhk6723 2 жыл бұрын
Yaamiyasaagw saw taagtoo eson meeykazaw baasmab laail baachi naagar
@yordanoshaile1722
@yordanoshaile1722 6 жыл бұрын
ምነው ድሮ ተወልጄ ብሆን በጣም ነው ውድድድ ነው የማረጋችሁ፡፡
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 жыл бұрын
1982 አም በኢትዮጵያ አቆጣጠር የዛሬ 33 አመት አቤት ጊዜ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
ክብር ፍቅር በናተ ግዜ ቀር
@ትንዬየማርያምልጅነኝ
@ትንዬየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
በእናተ ጊዜ ቀረ ዘፈን
@temesgenhankore6467
@temesgenhankore6467 4 жыл бұрын
ምርጦች ሲወዳቹ ሆድ የምያስብስ ምርጥ ዘፈን በዛ ላይ ቅላፄያቹ ሲመች
@eyuhabtamu3825
@eyuhabtamu3825 3 жыл бұрын
Yenati ena yea ayatyi meretu zefane ❤️🥺
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 6 ай бұрын
Beautiful Universe ❤️❤️❤️
@esmaiesalieesmhk6723
@esmaiesalieesmhk6723 2 жыл бұрын
Ezmaaahiaraweeyan
@semiramohamed1572
@semiramohamed1572 Жыл бұрын
Teddyee you’re one of my favourite singer and asefu I like your songs you 2 are amazingly talented.i really missed the sweet old time 😢may Allah give you both long live inshallah ❤️
@zemenuteferi9400
@zemenuteferi9400 4 жыл бұрын
የድሮ ትዝታዬን ይቀሰቅሳል
@pcp6670
@pcp6670 6 жыл бұрын
ዘፈንማ በናንት ጊዜ ቀረ ኡፍ ስወዳችሁ
@geberhanaworku
@geberhanaworku 7 ай бұрын
ደጃዝማች ባልቻ አባነፍሶ ትምህርት ቤት እንማር ነበር በጣም ልጆች ነበርን ። የቀድሞ ወታደሮች በጣም ይወዱት ነበር
@edomwasagw7061
@edomwasagw7061 7 жыл бұрын
ቴደሮስ ታደስ በጣም ማከብረው ሰው ነው ♥ ♥ ♥
@mamegela954
@mamegela954 7 жыл бұрын
Edom wasa GW # Me too ♥
@tigistnegede9317
@tigistnegede9317 6 жыл бұрын
the super man
@yaredferede5649
@yaredferede5649 6 жыл бұрын
Me 22222 (beti beti)
Tewodros Tadesse & Kuku Sebsebe:Ho Naney
5:32
Banchi Avera
Рет қаралды 67 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Ethio Oldies: Hamelmal Abate and Neway Debebe - Harer (ሃረር)
6:49
ethio oldies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 205 М.
ephrem tamru best musics
26:03
MeZo ሜዞ Tube
Рет қаралды 84 М.
Yihun Belay and Yeshimebet Dubale - Oldies Music
6:04
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Tekle Tesfazghi with Roha Band - Fikrey Telemeni
5:20
cybraddis
Рет қаралды 2,2 МЛН
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 3,1 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН