No video

Yihun Belay and Yeshimebet Dubale - Oldies Music

  Рет қаралды 1,261,166

Ethiopian Oldies

Ethiopian Oldies

Күн бұрын

Ethiopian Largest Video Sharing Site - diretube.com DireTube diretube.com - Your Online Entertainment Watch HD Ethiopian Movies @ gojocinema.com

Пікірлер: 218
@abduke5941
@abduke5941 2 жыл бұрын
ባልተወለድኩበት ዘመንና በማላዉቀዉ የዛ ዘመን ሙዚቃወችን ስሰማ በትዝታ ወደሗላ የምመለሰዉ ነገር ይገርመኛል። ሀይል አለዉ በጣም። 😍 ሳንቾና መሰሎቹን በፊሊት 😂
@heluta3878
@heluta3878 Жыл бұрын
Me too
@mraf8783
@mraf8783 Жыл бұрын
Weyyyy, enem. Lek bezi zemen zefenoch bezu tezta yasalefku newko yememeslew
@amanuelbiniyam3272
@amanuelbiniyam3272 Жыл бұрын
Me too
@ayenachenneshmariam7694
@ayenachenneshmariam7694 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤ውድድ እውነት ነው።
@meberualemerw8653
@meberualemerw8653 Жыл бұрын
ልጅ እያለው ከአባቴ እና ከናቴ ጋ ወደ ጎጃም ደጀን ስንሄድ ያዳመጥኩት ትዝታ አለብኝ
@reditemamuye306
@reditemamuye306 Жыл бұрын
🗨️ቃላት የለኝም በዚህ ዘመን ያሉ ዘፈኖች 💚💛❤️
@leoulzewdie5570
@leoulzewdie5570 4 жыл бұрын
ዘመንና ሙዚቃ በናንተ ግዜ ያምር ነበር
@hailualmaw9189
@hailualmaw9189 2 жыл бұрын
Old is good and graceful!!! I grow up listening to beautiful music. ሰው በሰውነቱ የሚለካበት ዘመን ናፈቀኝ::
@onelove6356
@onelove6356 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅርቅርርርርርርር ስወዳችሁ በአስራወቹ እድሜ ሆኜ ከዘጌ ባህር ዳር ከበአል መልስ በጣናነሽ ጀልባ እየሄድኩ በሬዲዮ የሰማሗችሁ አጋጣሚ ፊቴ ለይ ድቅን ይልብኛል በግምት ከ ሀያ አመት በፊት። ወይ ትዝታ😍😍😍😍😘😘😘😘Love You Both!!
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 Жыл бұрын
ትዝታ😘
@freselambelachew2712
@freselambelachew2712 Жыл бұрын
በጥንዶች ከተዘፈኑ ዘፈኖች ዘመን የማይሻረው ምርጥ ስራ ነው
@getachewdegu6082
@getachewdegu6082 2 жыл бұрын
የድሮ አርቲስቶች ልዩ ናችሁ!!!
@markosmark8910
@markosmark8910 Жыл бұрын
Definitely brother
@user-xm1qs9nz1v
@user-xm1qs9nz1v 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ በዚያ ዘመን እንዲህ አይነት ሙዚቃ የሚገርም ነዉ
@user-oi5lh3bl4f
@user-oi5lh3bl4f 3 ай бұрын
ልጅነቴ ትዝ ትዝ አለኝ ይህነነ ሙዚቃ ስሰማ እረበሻለሁ
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር የድሮው ያምር ነበር አሁንም መልካም ቢሆንም ነገር ግን አሁን ያለው ምስቅልቅል ልባችንን አደማው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን
@asnakeleta9504
@asnakeleta9504 Жыл бұрын
Iam from Ethiopia l loved it too
@user-wy6iu4ww3v
@user-wy6iu4ww3v 5 ай бұрын
Old is good and graceful!!! I grow up listening to beautiful music. ሰው በሰውነቱ የሚለካበት ዘመን ናፈቀኝ:: yes
@aedaseid7891
@aedaseid7891 Жыл бұрын
የአጎቴየ ማስታወሻ ነው በጣም ነው የሚሰማው ይሄን ሙዚቃ ምነው ዛሬ ቢሆን ብየ ተመኜሁ አሁን በስደት ላይ እኖራለሁ
@user-em9xc3ms1x
@user-em9xc3ms1x Жыл бұрын
ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ የማያልፍበ የማይሰለች
@haylework5262
@haylework5262 5 ай бұрын
2024 let’s gather here ❤
@eristotle2482
@eristotle2482 3 ай бұрын
We're here yehager sew
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 ай бұрын
🥰🧡
@megnotefendioglu6657
@megnotefendioglu6657 Ай бұрын
😢💔❤
@user-el8lm3kd1s
@user-el8lm3kd1s 4 жыл бұрын
ፍቅርና ጭውውት ግን በጨለማ ነው ከነጋማ ወዲያ ያገር ልጅ ወድም ነው
@AlebachewTsegaw-lv8xn
@AlebachewTsegaw-lv8xn Жыл бұрын
ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል። አባቴ ይህን ሙዚቃ በጣም ይወደው ነበር ።
@user-mu4fq8fp8i
@user-mu4fq8fp8i 7 ай бұрын
የእኛ ሹፌር የነበረው ክንዴ የማርቆሱ ታወሰኝ ( አይ ሞት ባይኖር!!)
@sintmulu4522
@sintmulu4522 4 жыл бұрын
ወርቁ የኔ ዘመን።
@user-em6yb9vw6b
@user-em6yb9vw6b Жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃ!ደስ ሲል!!
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. 11 ай бұрын
Biytiful❤❤❤❤❤❤
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Wonderful Gojjam and Gondar!!!
@ruwefarhan
@ruwefarhan 7 ай бұрын
ethiopiawi nachew....tebab
@bereweldeyesus4577
@bereweldeyesus4577 Жыл бұрын
I am from Eritrea ❤❤❤❤
@ElianaWubie
@ElianaWubie 3 жыл бұрын
Reminds me of my Protestant aunt who doesn't want to listen music, but she also does. This one was among she can't skip😊
@tinsae5303
@tinsae5303 8 ай бұрын
I like you for this 🤣🤣🤣 I like your aunty too
@hannatube8797
@hannatube8797 4 жыл бұрын
ወይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 4 жыл бұрын
እውነት በጣም
@Future979
@Future979 4 жыл бұрын
ከጎረቤቴ ጎጃሜ ፍቅር ይዞኝ ብታይ 😂
@user-ud2oe8po7z
@user-ud2oe8po7z 3 жыл бұрын
ሂወት እንዲ ነች
@haileegodifa6111
@haileegodifa6111 3 жыл бұрын
elementary adel ?
@kasumamo7371
@kasumamo7371 5 жыл бұрын
ጎጃሜ ነህ እና መቼም አይጠፋህም ይሁኔ
@golladagnew7037
@golladagnew7037 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ መቸም ቢሆን አረሳችሁም
@andukebe3770
@andukebe3770 4 жыл бұрын
እንደው የዛሬ ዘፋኞች ግን እነዚህ ቪዲዮዎች አይተዋቸው ያውቁ ይሆን? ምንስ ይሉ? ሙዚቃ ከስሜትና ስሌት ጋር ሲገጣጠም ምንኛ ደስ ይላል! ወው ትችላላችሁ!! ካሁኖቹ ‹‹ናታሞ ካሻሞ›› ስላዳናችሁን እናመሰግናለን!
@yirgalemtesfu8534
@yirgalemtesfu8534 2 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ብርን እጅ ጥራቱን የት ያቃሉ ማን እደዚህ ዘመን እማይሰለችና እማይጠገብ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
🤩🤩🤩
@gobadbe8982
@gobadbe8982 6 жыл бұрын
lovely song it remind me my childhood..........!!!
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg Ай бұрын
Imagine the Gildo Kassa generation being compared to those Ethiopian icons.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ምርጦች ወርቃማው ግዜ 👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@kumnegerarega2854
@kumnegerarega2854 4 жыл бұрын
እናቴን የሚያስታውሰኝ😭😭😭😭😭
@katrogood3512
@katrogood3512 5 жыл бұрын
I'm from eritrea i like it
@user-io9iw8vs4m
@user-io9iw8vs4m Жыл бұрын
@rassami725
@rassami725 5 жыл бұрын
የሽመቤት ዱባለ ይሁኔ በላይ ዘመን ኣይሽሬ ሙዚቃ 👌
@user-ck4vz7vz7o
@user-ck4vz7vz7o Жыл бұрын
Yemayselech
@beyadegiewubie4548
@beyadegiewubie4548 4 жыл бұрын
የሙዚቃ ብርንዶ
@rutheshete2400
@rutheshete2400 2 жыл бұрын
Amazing! Unforgettable sweet olden memories ❣️
@user-bi8jg2ec5o
@user-bi8jg2ec5o 4 жыл бұрын
Old days of my country Ethiopia 💚💛❤️👏
@clubnet22
@clubnet22 2 жыл бұрын
mama Gojam ena dada Arbamentch 💚💛❤
@oohlahlahah2167
@oohlahlahah2167 4 жыл бұрын
Just beautiful, awesome voices, I love it a lot a lot ah! 😌🎤🎧🎵💞💖💞💖
@mehamedabrey4176
@mehamedabrey4176 2 жыл бұрын
ዘይነብ
@user-rg4qp1yi9x
@user-rg4qp1yi9x 12 күн бұрын
ይገርማል የድሮ ሙዚቃ ዋው
@bitewmenbere
@bitewmenbere 5 ай бұрын
የጆሮ መድሀኒት❤
@Miki-qr9vt
@Miki-qr9vt Жыл бұрын
ዘምብለን አይደለም የድሮ የምንለው
@user-ty4dz4kq7l
@user-ty4dz4kq7l 3 жыл бұрын
እደኔ አሚወዳችሁ አለ አይ ትዝታ 😭😭😭
@Jackson-arada
@Jackson-arada Жыл бұрын
ኡፍ የ ኣቤ ዜማዎች ይለያሉ
@lilyGShaile
@lilyGShaile 3 жыл бұрын
Oldies goldies.
@user-yp6hk2vw1v
@user-yp6hk2vw1v 8 ай бұрын
I AM ALWAY TOUCHED BY THIS UNFORGETABLE MUSIC
@megnotefendioglu6657
@megnotefendioglu6657 Ай бұрын
Offf offf offf 😢❤💔
@melodiess2
@melodiess2 Жыл бұрын
Love u both 💓
@tsegeredafantahun4626
@tsegeredafantahun4626 Жыл бұрын
በጣምነዉየምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
@workyantifgetachew4177
@workyantifgetachew4177 4 жыл бұрын
Very great full and heart touching music!!!
@WorldWide-g2p
@WorldWide-g2p Ай бұрын
የአባቴ❤ ማስታወሻ
@deluxdelux200
@deluxdelux200 Жыл бұрын
10 years ago, I was 20 years old
@nanitu1191
@nanitu1191 5 жыл бұрын
best music forever
@eyohavanaa8766
@eyohavanaa8766 4 жыл бұрын
ኦርጂናል የፍቅር ዘመን ማለት ይቻላል ማስመሰል የሌለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shibirubantalem606
@shibirubantalem606 Жыл бұрын
"አንቺ አለላ ሙዳይ" ትርጉሙን የሚነግረኝ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ለስላሳ አብለቅላቂ የሚያምር ማለት ነው (አለላ)
@bettyseyoum3238
@bettyseyoum3238 7 жыл бұрын
original voices. God bless u to
@johnmajiok9905
@johnmajiok9905 2 жыл бұрын
Wonderful 4 late night parties, ooh lah, love it, enough said ah! 🌃⛼🌉🌠🌟🌙🎙🎤🎧🎵🎶🙌💖
@antenehgelaye2081
@antenehgelaye2081 3 жыл бұрын
Natural and awesome!!!
@abyotmohamed7386
@abyotmohamed7386 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘፈን የድሮ
@paulosyimer9073
@paulosyimer9073 3 ай бұрын
who is here 2016/2024
@user-bj2sd1gm8j
@user-bj2sd1gm8j 4 ай бұрын
Yehunye belay yagnrye sew
@user-bb2tf2dg9b
@user-bb2tf2dg9b 2 ай бұрын
ትዝታ አለብኝ ከሲዳሞ ደጀን ጎጃም አባቴን ይዞኝ ሲሄድ ነዉ የሰማዉት ወይ ጊዜ
@melonamichael743
@melonamichael743 3 жыл бұрын
whose here on 2021? weeey lejente ...........
@ruwefarhan
@ruwefarhan 7 ай бұрын
wooow zare gena nw yesemahut btm des yilal ❤
@selamawitbayu2642
@selamawitbayu2642 2 жыл бұрын
ለ አድናቆቴ ስለ የሺመቤት ቃላት ያጥረኛል
@birhanuendris6231
@birhanuendris6231 4 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
@martahurissa2979
@martahurissa2979 5 жыл бұрын
I like her voice 😘
@mollamolla2427
@mollamolla2427 5 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ የኔ 1ኛ
@girmadessie9725
@girmadessie9725 Жыл бұрын
አይ ዘመን !
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 7 жыл бұрын
woo what a lovely music
@abebekinfe9778
@abebekinfe9778 Жыл бұрын
የኔ ልዮ ምግዜሜ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ኢትዮጵያን ኑሩ
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l 2 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ድምፅ አንደኛ
@hanihanibal
@hanihanibal 5 жыл бұрын
lovely music
@solomonaweke8628
@solomonaweke8628 5 жыл бұрын
i reminds me the golden time of my life
@dawitmalede1681
@dawitmalede1681 3 жыл бұрын
All about my childhood memory
@hellena2994
@hellena2994 2 жыл бұрын
Me too😭😭😭
@dantom7762
@dantom7762 7 жыл бұрын
Lemn be addis melku degamay lelam album atserum betam tamralachu
@birhanuendris6231
@birhanuendris6231 4 ай бұрын
አይ ሙዚቃ በናተ ጊዜ ቀረ
@bb656
@bb656 7 жыл бұрын
Its remind me my family
@tadeledemelash408
@tadeledemelash408 5 жыл бұрын
I Love it!
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ያሁኑ ዘፋኞች ተማሩ ከነዚህ
@user-mu4fq8fp8i
@user-mu4fq8fp8i 7 ай бұрын
የልጅነት ትዝታችን።
@yonaelgirma6992
@yonaelgirma6992 Жыл бұрын
It's a love song but they're completely ignored
@ashebera9952
@ashebera9952 9 жыл бұрын
Wow...took me back long! interesting
@dkchjfhcchdjfd27
@dkchjfhcchdjfd27 8 жыл бұрын
ተዋበ
@UsmanAli-gs6ni
@UsmanAli-gs6ni 5 жыл бұрын
የምርታምራላቹሁየድሮሙዚቃውሥጤነው
@ameleworkberihun7794
@ameleworkberihun7794 7 жыл бұрын
Nice all the time....
@YechalewAsegd
@YechalewAsegd 14 күн бұрын
ስወዳቸዉ
@kindnewasnake9773
@kindnewasnake9773 5 ай бұрын
የሬድዮ ትምህርት ትዝ አለኝ።
@meku19
@meku19 10 жыл бұрын
Amazing
@fuzmuhmammed3707
@fuzmuhmammed3707 8 жыл бұрын
የጎጃምልጅበራቱ
@geleta1610
@geleta1610 3 ай бұрын
አይ ክንዴ ጎጄ ነብስህን ይማር፣ አንተን ነው የማስታውሰው በዚህ ሙዚቃ በፋሪድ 110 የአባይን፣ የጀማን በረሃ ስንቆርጠው። ያውም ጭር ፀጥ ባለው በረሃና በጠረው ጨረቃ ። ጃኖ ዘመሬ
@user-vn6xg6ph4h
@user-vn6xg6ph4h Жыл бұрын
Epic !!!
@mamelove4410
@mamelove4410 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሙዚቃ
@emshawshimels7114
@emshawshimels7114 4 жыл бұрын
best musicians
@kibretwondafrash2957
@kibretwondafrash2957 Жыл бұрын
መቼምቢሆንእማትረሱናቺሁ
@AkliluRedai-nl6rc
@AkliluRedai-nl6rc Жыл бұрын
Dro turneber .ahun gn teleyayen
@user-bv8di8cb7p
@user-bv8di8cb7p 5 жыл бұрын
ema.ewadeshe.alwe.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@workneshandualem6608
@workneshandualem6608 5 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ
@mariomadissydis6178
@mariomadissydis6178 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@abebefikir9140
@abebefikir9140 2 жыл бұрын
Thank you
@anniesmartcho9220
@anniesmartcho9220 6 жыл бұрын
Wow very nice music
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 46 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 78 МЛН
Yirga Dubale   Oldies Music
5:26
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 127 М.
Mesellu Fantahun   Tekelele   Amharic Music
5:12
binyam murmucha
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ethio Oldies: Hamelmal Abate and Neway Debebe - Harer (ሃረር)
6:49
ethio oldies
Рет қаралды 1,3 МЛН
yodit tsegaya & abebech derara wey feker
5:38
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 154 М.
Yeshimebet Dubale - Ayimeshim
5:25
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 973 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 46 МЛН