ለሚ ኩራ ላይ ተዓምር እየተሰራ ነው!! ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ትልቅ ብሮጀክት

  Рет қаралды 25,621

Ethio Addis

Ethio Addis

Жыл бұрын

ethio addis

Пікірлер: 20
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Жыл бұрын
ዴሊ ፈታ እንዲህ መልካም ነገር ስትዘግብ ነው የሚያምርብህ ሁሌ ተቃውሞ ጥሩ አይደልም
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 Жыл бұрын
ትችት 👈ለስራ ይጠቅማል) ወንድሜ የመችህ በርታ
@davodivo5258
@davodivo5258 Жыл бұрын
ብሮ-ጀክት
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Жыл бұрын
እናመሠግናለን 1ኛው ኢትዮጲያውያን ብንተባበር የት በደረስን ዶ/ር አብይን ሳላደንቅ አላልፍም
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 Жыл бұрын
ኮልፌ ይደገማል
@fissehamelaku2755
@fissehamelaku2755 Жыл бұрын
የሸገር ዋና ከተማ መሆኑ ነው?
@amisaluasifw3992
@amisaluasifw3992 Жыл бұрын
ምን አለ ብዙ ቆሻሻ ከመሰሰብ አንድ አገር ምወክል እስታዲየም ብገናባ
@EkaDeyasso
@EkaDeyasso Ай бұрын
B
@abderehmanmohammed6288
@abderehmanmohammed6288 9 ай бұрын
ለ ቻይና ቢሰጥ አሪፍ ነበር
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
ምን ይጠበስ ታድያ?አስፈላጊ አይደለም።የደሃ ህዝብ ገንዘብ በከንቱ ከምታጠፋ ፋብሪካ ገንባ።የግብርና ውጤት አስፋፋ።
@jonywoker6511
@jonywoker6511 Жыл бұрын
መጀመሪያ ሰው መብላት ሲችል ነው ህዝቡ የሚፈልገው ሌላ እናንተ የምታደርጉት ሌላ
@YabsraDejene
@YabsraDejene 3 ай бұрын
ሆዳም አሳማ😂😂😂😂😂
@bircruz555
@bircruz555 Жыл бұрын
He repeats himself.
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው አታሰሩም ጠዋት ተነስታችሁ አስደጋጪ አስፈሪ እግዚያብሔር ይገፅፃችሁ ሀይናችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ተመልከቱ
@tinokarti1054
@tinokarti1054 Жыл бұрын
ለተራ ማስታወቂያ አገኛለው ብለክ አሽቃባጭነትን መላበስ ምንም ስራክ ቢሆንም ግን ሲበዛ ቂጥ ላሽነት ግን እጂግ ያስጠላል። ያውም ከሃገር ውጭ ሁነህ መበሻቀጥክን ልክ አታሳጣው። አውርቶ በልነትን ተጸየፍ ፍርፋሪ ሆድ አይሞላም እና እባክህ ማንነትክን አታሰድብ ። በራስክ እንዳሻክ በፈታ ዴይሊ ግን እየመጣክ አታበሻቅጥበት።
@tomk5529
@tomk5529 Жыл бұрын
ለምን የሞት ወሬ አልነገረኝም ነው? ወይ እብደት
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 Жыл бұрын
ሰው ተገደለ ፣ሰው ታሰረ፣ በብጥብጥ ተፈጠረ አብይ ይወገዝ ካልተባለ በስተቀር ላንተ ልማትን መዘገብ አሽቃባጭነትነው።
@tinokarti1054
@tinokarti1054 Жыл бұрын
@@shubisageletufeyisa7631 ክላ ቀዳዳ ደነዝ ሰውን እያጠፋህ ሽህ ነገር ብትገነባ ሰው ከለለ ለማን ነው የምትገነባው ።? ሲጀመር ባልተገነባ ነገር መደስኮር ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል ካልሆነ በቀር ትርፉ ቱሻነት ነው። ግን ከፋዩ አንተ ነክ መሰል።
@girmaalemayehu6251
@girmaalemayehu6251 3 ай бұрын
ለሚ ኩራዎች ምንም ሰፊ ልምት ብታሳዩም አላማው የሌብናታችሁን(ሙስና ሽፋን ነው እናውቃለን አታውናብዱ!!
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
EBC
Рет қаралды 108 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 186 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН