'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2

  Рет қаралды 117,038

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@Gnd-jo3sv
@Gnd-jo3sv 9 ай бұрын
ይበለኝ አንተን ለመጣል ብለው የሰው ነፍስ የሚቀጥፉ የሚያሥቀጥፉ ያተረፉት ነገር ቢኖር የዘላለም የህሊና ጸጸትን ነው!!!
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 9 ай бұрын
በጣም:የምደንቅ:ጭቅላት:ነው:ኢትዩጵያ:ትሻግራለች::❤
@kurfalagar840
@kurfalagar840 9 ай бұрын
የምናፍቀው ሰላም ነው የምናፍቀው ሕዝቡ መሪውን የሚረዳበት ጊዜ ነው የሰላም ጫካ ይሁን።አሜን
@HailuDereje-z6f
@HailuDereje-z6f 9 ай бұрын
በአይናችን እያየን አናይም ፤ በጆሮችን እየሰማን አንሰማም ከጦርነት ልማት ማየት አይሻልም መሪያችንን ብንከተል፡ ብንሰማ ብንደግፈው ከዚህ የተሻለ ልማት በሀገራችን እናያለን፡፡ የወንድማማች ጦርነት ይብቃን፤ መሪያችንን እንከተል ከጦርነት ምንም አናገኝም ከድህነት በስተቀር፡፡ ዶ/ር ከጎንህ ነን በርታ እ/ር ይረደሃል ፡፡
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 4 ай бұрын
መግደሉን ቢተወን ይሻላል
@TamiruMuluneh
@TamiruMuluneh 9 ай бұрын
መጨረሻውን የምናይበት ዕድሜ ይስጠን።ፍፃሜውን ያሳምርልህ።ልፋትህን ፈጣሪ ይቁጠርልህ።
@Ethiopia278
@Ethiopia278 9 ай бұрын
አቢቹ የኢትዮጵያ ጀግናዉ መሪ ። God bless you our hero🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@gebtezera5822
@gebtezera5822 9 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይዞት የተነሳውን ታላቅ ራዕይ ዕውን ሆኖ በተግባር እንዳይገለጥ እጅግ ከፍተኛ መሰናክሎች ቢጋረጡበትም ሳይሸነፍ ይህንን ሁሉ ፕሮጄክት በሥራ ላይ ማዋሉ እንደ ተአምር የሚቆጠር ነው።በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር በመሆኑ ማንም አያስቆምህም፣አያሸንፍህም።
@abegazbibiso2472
@abegazbibiso2472 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተከፈተ አእምሮ ሰጥቶሃልና አይዞህ በርታ በመጨረሻ ቀን ብድራትን የምከፍልህ ጌታ በዙፋኑ አለ የኢትዮጵያ አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ይባርክህ ።
@tigib6790
@tigib6790 9 ай бұрын
ወይ አገሬ ቀን ውጥቶልሽ ነበረ አሁንም ግን ተስፋ አለኝ ሁሉ ሰላም ይሆን እና በአንድነት ህዝቡ የሚሰራበት አንተ ሰው እግዚአብሔር ትከሻህን ያስፋልክ የወለድከው ይለምልም እርግማን በአንተ ላይ አይስራ
@joshkeb3471
@joshkeb3471 9 ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስተር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሞገሱን ያብዛልህ እግዚአበሔር አንተን ቤቱ አስተምሮ አሳድጎ እንዳዊት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሎት መለሠ የኢትዮጵያን የእርግማን ዘመን አነሳ! ምን እላለሁ አሜን!
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx 9 ай бұрын
ጌታ አብሮህ ይሰራል በርታ መሪያችን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 9 ай бұрын
yechelemaw geta yetleku menfes .... abrrochehu eyesera new
@MuluemebetKitl
@MuluemebetKitl 9 ай бұрын
It’s beyond words, may God bring your dreams real. Dr. Abiy really You are a gift from God, may He keeps you safe and more wisdom, grace and favor.
@sol9008
@sol9008 9 ай бұрын
እንወድሀለን : ዶ/ር አብይ ሚልዮኖችም ይወዱሀል ::በርታ በመልካም ስራ:: እግዚአብሔር እና እኛ ካንተ ጋር ነን:: We love you Dr Abey , and millions love you too. Keep up the good work. We are with you and God is with you!
@joshkeb3471
@joshkeb3471 9 ай бұрын
እባካችሁ ሁላችሁም አንዴ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እርሱ ምስጋና ብቻ! ስለ አብቹም ፀልዩ!
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 9 ай бұрын
I'm proud of you my prime Minister doctor Abi Ahmed🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹💪💪💪
@TilayeYemurgatlig
@TilayeYemurgatlig 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይረዳ ህ ❤❤❤❤❤
@alemugizaw5661
@alemugizaw5661 9 ай бұрын
May God Bless you. My country deserves gentle man like you. PM Dr Abiy, sure you make a difference. None to blame you in any dimensions. Wow, it is beyond the capacity of words to admire. Really very interesting and ever lasting. My nation is about to rise.
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 9 ай бұрын
All of us who support Dr. Abiy should pray for him so that God will help him to do the right thing in every situation in the Name of Jesus. Amen and Amen
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 9 ай бұрын
Amen amen 🙏 GBU all Ethiopians 🙏
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 9 ай бұрын
Amen
@danielmuleta4182
@danielmuleta4182 9 ай бұрын
Amen!
@asnakegebresilase
@asnakegebresilase 9 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊000000😊😊😊😊😊00😊😊😊😊0ll 3:14 9999😅
@asnakegebresilase
@asnakegebresilase 9 ай бұрын
​@@wesenllemma-vt4oc P😊08😊 P hi 😊🎉 I 😊0
@NajajamalRased-iq1hd
@NajajamalRased-iq1hd Ай бұрын
እድ እስተይት የተፍናቀሉትን ቤት የፍርስበቻው ቦተ ቢስጥቺዉ አሱፍርቻው ብለው ሁሉም ሚዱግፍ ናው በረተልን❤❤❤
@Robloxplayer_plyz
@Robloxplayer_plyz 9 ай бұрын
ጀምሮ መጨረሰ ባንተ አየሁ፡ ከሁሉም በላይ ሚያስደስተኝ ለ መንግስት ለተማሪወች ምሳ መሰጠቱ : …ለ ሁሉም ነገር እግዚያቤር ይርዳህ፡ ለሀገሪቱም ሰላም ያምጣልን
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 9 ай бұрын
It is amazing! Our future is bright Thank you very much my PM Dr. Abiy Ahmed Ali
@mamiaregay3125
@mamiaregay3125 9 ай бұрын
❤❤ቃላት ያጥራል ስለ አንተ ዶክተር አብይ ❤❤
@kala9090
@kala9090 9 ай бұрын
I don't know what kind of Ethiopian Brain can hate him?? I am seeing the future Ethiopia within your Eyes!!! We love you our PM!!! ❤❤❤❤❤PM❤❤❤PHd❤❤❤ Abiy Ahmed ❤❤❤❤Aba mela❤❤❤ Abichu ❤❤❤❤❤
@danielmuleta4182
@danielmuleta4182 9 ай бұрын
I am asking the same question like you
@sir818
@sir818 9 ай бұрын
I am asking the very same question too. But I suspect that Mental health problem plays a major role in this particular situation.
@bircruz555
@bircruz555 9 ай бұрын
This project comes from a visionary mind. Prime Minister Abiy needs to be commended for his vision and leadership. Great job!
@desalegnmekonnen7311
@desalegnmekonnen7311 9 ай бұрын
My children will have a better Ethiopian! Great job! Well done!!
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 9 ай бұрын
ስደግፍህ በምክንያት አቢቹ አባ ቢያ
@kamilali91
@kamilali91 9 ай бұрын
አብቹ አላህ ይርዳክ ኑርልን
@TheMdagne
@TheMdagne 9 ай бұрын
I think this intellectual individual should continue to serve as the next lead engineer after his 8 years service as a prime minister. What a great performance!! Good luck to you sir!! You are the best!!
@yayagebre5403
@yayagebre5403 9 ай бұрын
Beautiful City 🏙️ Thank You A lot for your Hard work and Blessed 😇
@AbityAbity-o6x
@AbityAbity-o6x 9 ай бұрын
እስካሁን አልተሸወድኩም ወደፊትም አልሸወድም ያተ ደጋፊ ነኝ
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 9 ай бұрын
ye 666
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l 9 ай бұрын
@@ElsabetGeto 666 ያለው እኮ አንተ ውስጥ ነው አላወክም እንጂ
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 9 ай бұрын
@@GENETABEBE-h8l 👎
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 9 ай бұрын
​@@ElsabetGetoአንተ ነህ666 ምቀኛ ሰው እንዴት ሀገሩን ይሞቃል ቱ
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 4 ай бұрын
​@@ElsabetGeto666 ተከታይ ማለት በእርግጠኝነት አንተ ነህ ምክንያቱም ክፉ አሳቢ ተንኮለኛ ጨለምተኛ ምቀኛ ነሀ የዚህ ዶክትሪን ተከታዮች ደግሞ አንተ ራስህ ልቦናህ እንደሚያውቀው የአንተና የአባሎቻችሁ ነው ስለዚህ የራስህን ወደ ሌላው ለማምጣት አትሞክር በእርግጠኝነት ለቤትህ እንኳን የማትጠቅምና የማትሆን ምቀኛ ነህና ።
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion 9 ай бұрын
I believe in hard work GOD BLESS PM DR ABIY
@bitsu9928
@bitsu9928 9 ай бұрын
My PM my hero! I am just craying as I am watching this miracle. Long live my PM!!!
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 9 ай бұрын
ካይን ያውጣህ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ረዥሞ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የኔንና መሰሎቼን ከንቱ ዋጋ ቢሰ ላገሩ ምንም ያላረገ ሸክም እድሜ ላንተ ጨምሮ ይሰጥልን አይኔ በጣም ይሳሳልሀል አንተ ድንቅ አገርህንና ሕዝብህን አብዝተህ የምትወድ ድንቅ አገልጋይ
@NafiraWakeeyo
@NafiraWakeeyo 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆህ። ህልምህን ያሣካልህ ከሠው ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝህ ነው የምለው አባቴከሙሰኛ ከሌባ ከውሸታም ይጠብቅህ ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ በፀጋው ይጠብቅህ
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 9 ай бұрын
ዛሬም መቼም ከጎንህ ነኝ ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ መሪ ።
@GanetJ
@GanetJ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠን ሀብት ነህ አንተ እራስህ ድንቅ መሪ በዘመኔ ሰላየው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ግን ሰው አጣ መሪአችን እወደሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Koke01-24
@Koke01-24 9 ай бұрын
Just I said WOW PM !!!!!, I don't have any words !!!!
@sebleayana5334
@sebleayana5334 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን Dr አብይ። አንተ በረከታችን ነህ። ህልምህ ሁሉ እውን ሆኖ እንድታይ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤
@amleworktufer7402
@amleworktufer7402 9 ай бұрын
Dr Abiy we support you 🗣♥️♥️♥️♥️♥️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️🇪🇹😇🇪🇹👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️🌍☘️🌴☘️🌴☘️🌴☘️🌴☘️🌴☘️🌴🍀☘️🌴🍀☘️🌴🍀☘️🌴🍀☘️🌴
@elaybright8884
@elaybright8884 8 ай бұрын
አዲስ አበባ ከተማ ጎርፍን ሪሳይክል አድርጎ በመጠቀም በምግብ እራሷን መቻል አለባት ጎርፍ የሀገር የዉሀ ሀብት ነው አበሻ ንቃ እነአሜሪካ በረሀማ አካባቢዎችን በዚሁ መልክ ነው የሚያለሙት አንድ ሊትር ጎርፍ አይባክንም ከየመንገዱ ስር ማጥለያ አለው ዉሀዉ ጎርፍ ብቻ ሄዶ የከተማ አትክልት በበጋ እንዳይደርቅ ያጠጣል ደንበኛ የሀገር ውስጥ ሀብት ነው ጎርፍ አመት ሙሉ ማምረት ያስችላል በተለይም አዲስ አበባ ህዝቡ እየበዛበት ነው።
@yordanos1852
@yordanos1852 9 ай бұрын
Bravo Abichu!!!
@danielBekele-u3b
@danielBekele-u3b 9 ай бұрын
Dynamic mind from all african leaders wow ዳንኤል በቀለ ነኝ ከሞጆ
@danielBekele-u3b
@danielBekele-u3b 9 ай бұрын
Thanks to all liked me
@mashashamisrak5231
@mashashamisrak5231 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ዕቅድና ሥራ ነው።ፈጣሪ ይርዳህ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 9 ай бұрын
አብቹ ተባረክ በርታ
@zamzamamin5175
@zamzamamin5175 9 ай бұрын
አይ መንጌ ጨርሶታል የኢትዮጲያ ሕዝብ ወርቅ ሲሉት ፋንድያ አንጥፉልኝ የሚል ሰለሆነ አንተ ብቻ አድብተህ ሰራ መጭው ትውልድ ያመሠግንሃል ጌታይጠብቅህ❤
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Wonderful Leader ever 💪🏽 💚💛❤️💯💯💯
@michaelgebremedhen1039
@michaelgebremedhen1039 2 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ( ወ/ሮ ) አዳነች አበቤ በእውነት ሥለሰራችሁት መልካም ደሥ የሚል የአገር ልማት ክብር ምስጋና ይገባችሃል እግዚአብሄር ይርዳችሁ በርቱ ይቀጥሉ ይሳካላችሁ ።
@NafiraWakeeyo
@NafiraWakeeyo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዳንተ አይነቱን 10ብታገኝ ኖሮ ኢትዮጵያችን ህዝባችን ከሀገሩ አይሰደድም ነበር ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ ገና ሀገሬን ከአለም ከፍታ ማማ ላይ ታስቀምጣታለህ መሪ ነህ አርትክቴክ ነህ መሀንዲስ ነህበአጠቃላይ ሁሉን አቀፍ የሆንክ አባት ነህ ያንተ ታሪክ ነው የምለው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ
@teddyprayer3970
@teddyprayer3970 9 ай бұрын
GO! Thank You !!
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 9 ай бұрын
የጀመርከዉን፣ጨርሠህ፣የምታርፍበትን፣ቀን፣እየናፈኩት፣ነዉ፣ጌታ፣ይርዳህ።
@jemalomerfekak3761
@jemalomerfekak3761 9 ай бұрын
Thank you so much dr.Abiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshibelete8533
@yeshibelete8533 9 ай бұрын
I am proud of you. Brilliant 👏
@Najat-q7f
@Najat-q7f 9 ай бұрын
Long life Abichu
@tamenegebrewold183
@tamenegebrewold183 9 ай бұрын
ታኮራለህ፣ በርታ አንተ ሥራ ወረኞች ያዉሩ።
@ColeFire
@ColeFire 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ንጉሳችን ሺ አመት ንገስ❤❤❤❤❤❤❤
@jalaldawit8286
@jalaldawit8286 9 ай бұрын
ጀግና!
@Live24-
@Live24- 9 ай бұрын
Salute Dr Abiy for your commitment and dedication to your country. You are a true leader. Because of misconceptions, I was cursing you and I really apologize for that. I wish I had a chance to work for my country in your regime. I hope God will make it happen. Thank you SIR🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@abenezer7052
@abenezer7052 9 ай бұрын
እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች መሪያችንን አንድ ሆነን እናግዘው አንዳንድ ባንዳዎች የሚያወሩትን ውሽትእየሰማን አገራችንን አናፍር ህዝባችንን ከጉስቀልና እጅለእጅ ተያይዘን ከመሪያችን ጋር ሆነን አለም ወደደረሰበት ለመድርስ እንትጋ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ተባረኩ ሰላም ሀገሬ ህዝቦች እንዲሁም ለአለም።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 5 ай бұрын
koy tebeky Anche wicha ywicha leg enatesh afer tebla. yedefa I know you where do you live?
@NafiraWakeeyo
@NafiraWakeeyo 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዘመንህን ስትማር የኖርክ ምሁር ነህ ለእኔ የሚመስለኝ ሀገሬ ታድላለች አንተን በማግኝቷ የምሁሮች የአንደኞች አንደኛ መሪ ነህ
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 9 ай бұрын
የክልል ከተሞች ከዚህ ነገር ተምሬው ተወዳዳሪ ሆነው ከተሞቻችንን ማዘመን አለባቸው፣አብቹ ግን አንቴ በቃ ትለያለህ፣ትችላለህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሪ ነክ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ከጎንክ ነን በርታልን፣ቸሩ እግዚአብሔር ከክፋ አይኖች ይጠብቅክ፣እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤
@FrishSo
@FrishSo 9 ай бұрын
አቡቹ አላህ ይጠብቅህ
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 9 ай бұрын
teketari banda
@anilkumarkumar1257
@anilkumarkumar1257 9 ай бұрын
ኣብያችን ኣላሃ ያግዝህ በምኖርበት ሀገር ሳየው የምቀናው ባሃገሬ ሰርተህ እያሰየሀን ነውና ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤
@samueldegife3706
@samueldegife3706 9 ай бұрын
Abichu king 💪💪💪
@teferikebede8899
@teferikebede8899 9 ай бұрын
I love you Abbech this Tk
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 9 ай бұрын
በእየሱስ ደም ተሸፈን 🙏ሃሳብህን ህልምህንና ራዕይህን ከጠበቅከው በላይ ፈጣሪ ያከናውንልህ. 🙏🙏🙏👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🙌🙌🙌🙌🎆
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 9 ай бұрын
ስሩልን እኛ ፍኖዎች እንዝናናበታለን። ሰው በላዎች ይሰሩታል ፣ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ይጠቀሙታል።
@AminoBos
@AminoBos 9 ай бұрын
ጎበዝ
@forever_wisdom_
@forever_wisdom_ 9 ай бұрын
le ethiopia hisb kistet ne ante god bless you my king
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 ай бұрын
Wonderful great job brvo be strong
@jahmora5346
@jahmora5346 9 ай бұрын
ፈጠሪ ይርደህ ድክተር ኣብይ
@Gnd-jo3sv
@Gnd-jo3sv 9 ай бұрын
አንተን አለመገዝ በታሪክ ያስወቅሳል
@getahuenkebedegetahun123ke6
@getahuenkebedegetahun123ke6 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you our king PM Abiichuu
@kamilali91
@kamilali91 9 ай бұрын
ተስፋ አትቁረጥ ከኢትዮጵያ ጋር አብረህ ከፍ ትላለት አብሽር
@getachewalemu1603
@getachewalemu1603 9 ай бұрын
በእውነት ለእንግዳ ያለህ ክብር በጣም ይደንቃል፡ እኛ ኢትዬጲያውያንን እንደዚህ ብታከብረን መልካም ነበር፡፡
@kala9090
@kala9090 9 ай бұрын
Don't take anything personally brother!! He is receiving more than anyone on our country but he didn't take it personally!! How can you hate him!!
@HilufAgenghu-mk3iq
@HilufAgenghu-mk3iq 9 ай бұрын
አንተ ቤትህ አይደለም እዴ
@matmarmg459
@matmarmg459 9 ай бұрын
Short sighted.. Do you know who is benefiting when foreigners are visiting Ethiopia? I am sure a 3 years old child will know the answer.
@muradfasil
@muradfasil 9 ай бұрын
የሚገርም ጽናት ያለው ሰው አቦ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
@bereketmatewos8690
@bereketmatewos8690 9 ай бұрын
ለትዉልድ አስቦ የሚሰራ ባለራዕይ መሪ!! በርታ ልልህ ነበር ለካ ከመበርታት ዉጪ አማራጭም የለህ፡፡
@GaGa-us9rm
@GaGa-us9rm 9 ай бұрын
This is beginning keep it up good job
@rahelteka-c9w
@rahelteka-c9w 9 ай бұрын
you are unique with smart mind God bless u ;you are blessing ethiopia future
@workemukulo5543
@workemukulo5543 9 ай бұрын
Amazing work during hard time🎉
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 9 ай бұрын
ዋው ሺ አመት ምራን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyosafetKassa
@EyosafetKassa 9 ай бұрын
yes we need such supportive ideas to protect the man who works hardly for his country so not only for him but those who support him also need pray for them as they share his bard an
@YaredNegewo
@YaredNegewo 4 ай бұрын
Long lives to you our hero, smart and lovely genius leader 🌹❤️
@Sitotaweshete
@Sitotaweshete 9 ай бұрын
Enamessegin Allen D/R abey Addis abeba gorgora wonchi Lelochim ginbatawoch betam tiru new enamessegin alen
@negassizarfa756
@negassizarfa756 9 ай бұрын
My best Prime Minister, your work is for generation. Please, please, other ministers follow him work with him. Please I beg you for Ethiopia.
@danielmuleta4182
@danielmuleta4182 9 ай бұрын
I wish if someone objectively compare this priminister with any other previous leaders. I have not seen or heard of any leader with such vast architectural vision and great ambition despite all challenges.
@nurubiru6258
@nurubiru6258 9 ай бұрын
እውነተኛ አዲስ ምዕራፍ መሆኑ ብቻ ሳይሆን አረንጓዴ ያልተለየው ፣ ውበትን ተኮር እና ለትውልድ ቀረፃ ዘላቂ መማሪያ መደረጉ ይደንቃል።ክቡርነትዎ በወጣ ይተካ ብለናል።
@chemdimeteku3464
@chemdimeteku3464 4 ай бұрын
Abichu we love you too much.............. and we stand with you. if 120 people exist among 120,000,000 people of just now what Ethiopia looks like. it admires.
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 9 ай бұрын
አቤት ይኸኔ አንድ የውጭ አገር መሪ ሆን ቢሆን ብዙ ይባል ነበር።ዶ/ር ዓብይ አህመድ ግን ምስጋናን እና አድናቆትን ከሰው የሚጠብቅ ሳይሆን እግዚአብሔር በውስጡ ያስቀመጠውን ራእይ ለመፈጸም ቀን ከሌት ያለ እረፍት እየሰራ አገሩን እና ህዝቡን ወደ ከፍታ እና ብልጽግና ያሻግራል።ይህን ለማጨለም እና ለማደናቀፍ በውጭም ባገር ውስጥም ቢፉገመገሙ እግዚአብሔርን ተማምኖ ያፈረ የለም እና እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው።
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 9 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ጦርነት ፣እርስ በእርስ እያገዳደሉ ቁማር በሚጫወቱ መሀል ይህን የሚያክል ግዙፍ ፕሮጀክቶች ባጭር ጊዜ ማከናወን ከተቻለ😮ሰላም እና ሁሉም ደግሞ በእውነት እና በትጋት ላአገሩ ቢሰራ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም።
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 9 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ዘመን መጥቶልሽ ነበር ግን አላወቅሽም. አይንሽ ይብራ.
@user-rl2wr2xf8e
@user-rl2wr2xf8e 9 ай бұрын
My leader❤❤❤
@danielhadgu9554
@danielhadgu9554 8 ай бұрын
It's amazing job 👏 but we needs peace fully ethopia and saving people. thanks.
@umuyusufmereyem2676
@umuyusufmereyem2676 9 ай бұрын
ጥሩ ቢመስልም ግን ልቤን አላሳረፈዉም ለምን ብትሉ እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ ዛሬንም ጨምሮ ከለ ምንም ምክንያት የኦሮሞ ቤት ያልሆነውን እየመረጡ መጀመሪያ ጣራ እና አጥር በር ይወስዳሉ ከዛ በግሬደር ያፈርሳሉ ይህ ግፍ ለምን? ወደው ፈቅደው ፈርመው ሽጠው ኑሯቸውን ከለወጡ በኋላ መልሰው ማፍረስ ምን ይባላል ልጆች ከትምህርት ገበታቸው እየተፈናቀሉ ነው የተቀሩትም ሞራላቸው እየተነካ ነው ከአሁን አሁን አፍራሾች መጡ እያሉ ይህን ግፍ በአይኔ አይቼዋለሁ በአጃምባ በወለቴ በዋቶ ኬንቴሪ በደለቲ
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 2 ай бұрын
My hero Abichuuuuuuu I'm proud of you.
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 9 ай бұрын
በጣም ያምራል በመንገዱ ጉን ቅመሞ ቢተከሉ ነጭ ሳር በሶ ብላ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@ዳግማዊ-ዘ8ዘ
@ዳግማዊ-ዘ8ዘ 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ በአንድ ሰው አቅም እሄን ካየን ሁሉም ቢሰራ ለውጥ ብልፅግና ማለት ቀላል ነበር 😢 እርስ በርስ ተባልተን እጅ እግራችንን አጣጥፈን ተቀምጠን የአንድ ሰው መስመር አስማሪ ሆንን ለስንት ምንተርፍ ህዝቦች😢 እውነት እያደር ፍሬ ያፈራል በርቱ እንጂ ምን ልበል ሰላሙን ግዜ ይስጣቹ
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 9 ай бұрын
it's so amazing
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 6 ай бұрын
አንተ ጎበዝ አንተ ጀግና ❤።
@miliyelove8845
@miliyelove8845 9 ай бұрын
Abichu King Antan Yatrdnh Bizuwoch Nan Nurlen gana bizu inylen
@nardos8487
@nardos8487 9 ай бұрын
Abichu jegna berta ke gone negn abo yemachi🟩🟨🟥🟩🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥👌👌💯💯
@MdJherin
@MdJherin 5 ай бұрын
Brava p/m go ahead we support u
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 14 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 351 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 74 МЛН
"ደሃልገል" - አሻራችን | ዘጋቢ
39:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 23 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН