ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM

  Рет қаралды 4,838

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

2 жыл бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 33
@samiraahmed3663
@samiraahmed3663 Жыл бұрын
አላዪ ሳለም
@user-wt1is5td6w
@user-wt1is5td6w Жыл бұрын
ጀዛኩመሏህ ኸይር
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@user-bg8yy1if9u
@user-bg8yy1if9u 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ጀዛከላህ ከይር
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
መሸአለህ
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጄዛክ አላህ ወኸይረን ወንድማችን ሴፈዲን
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በርታ ወንድሜ ኑርልን ሁሌም አላህ ይጣብቅህ አላህ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲☝️🕋☝️☝️☝️☝️☝️🤲☝️🕋
@anshamohammad3768
@anshamohammad3768 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g Жыл бұрын
مشالله مشالله مشالله
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ❤❤❤
@frdosfrdos6787
@frdosfrdos6787 2 жыл бұрын
Wl wr wb jeezakla kala Kerri
@user-tl5sf4nr4r
@user-tl5sf4nr4r 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@YabiiAmiin-cz3bl
@YabiiAmiin-cz3bl Жыл бұрын
❤❤
@user-gr4dg2ni1y
@user-gr4dg2ni1y 2 жыл бұрын
ماشاء الله الاقوة إلا بالله جزاك الله خيرا📚📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹
@YabiiAmiin-vo5qk
@YabiiAmiin-vo5qk Жыл бұрын
Masha allah
@chkchkh
@chkchkh 2 жыл бұрын
ጀዘከለሀ ኸይረን ፊ ዱንያ ዉፊል አክረ አለሀ ይጨምሪለቹ
@Somaya1994
@Somaya1994 3 ай бұрын
مشا الله
@FuadLeka-fo7pb
@FuadLeka-fo7pb 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምሪልህ
@chkchkh
@chkchkh 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@DanaaSulmani-cq4vi
@DanaaSulmani-cq4vi 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ታባራካአላህ አላህ ይጨሚርልክ ዎንድሜ ቤርታ
@utfh2834
@utfh2834 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@umumeryem5297
@umumeryem5297 2 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم جزاك الله خيرا አላህ ይጠብቃችሁ ቁርአን የልብ ዶክተር ከመስገኞች ያድርገን ያረብ ይህ ቃሪእ ስሙ ሚተውቁ ካለችሁ ሹክ በሉኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን ባረከላሁ ፊኩም
@user-ow8bz7ce5s
@user-ow8bz7ce5s 2 жыл бұрын
አብዱልወዱድ ሀኒፈ
@zainabmuhammadali1671
@zainabmuhammadali1671 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ተይቅርታጋር እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ፣ መርሃባ ምን ነበር፣
@samiraahmed3663
@samiraahmed3663 Жыл бұрын
ጌተዬ ጥራት ይጋባክ
@arabazmach4413
@arabazmach4413 2 жыл бұрын
አላህ፡ምንዳቹን፡ይክፈላቹ፡በጉጉትነው፡የምጠብቀው
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት
@user-ec6xt9hx3n
@user-ec6xt9hx3n 3 ай бұрын
የቴሌግረም ሊክ ከለቹ ለኩሊኘ
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 ай бұрын
t.me/ETHIODURU
@user-ec1ct7sm9h
@user-ec1ct7sm9h 10 ай бұрын
አብልኬሺንቢሆንልንየምትለ
@user-yp8wk9so1c
@user-yp8wk9so1c 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yp8wk9so1c
@user-yp8wk9so1c 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 19 SURAH MERYEM
31:38
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 18 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ
38:49
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 6 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 25 SURAH AL FURQAN
28:54
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 10 М.
Ethiosunnah.com ~ Tefsir Surah Al-Mujadelah 1-6  - أ -
34:08
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 38 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 13 SURAH AL RAED
27:35
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 3,8 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 18 SURAH AL KEHF
47:39
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 20 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 17 AL ESRA
48:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 10 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 37 SURA ALSAFAT
32:52
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 11 AL HUD FROM 1 - 59
30:14
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 16 М.
ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120
41:16
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 39 М.
ETHIODURUS  quran amharic transl. 2 al beqerah  157 - 246
1:10:02
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 45 М.
Caza de galletas 🍪 #español #shorts
0:16
Rosita Fresita - WildBrain
Рет қаралды 6 МЛН