ETHIODURUS QURAN TR. 36 SURAH YASSIN

  Рет қаралды 8,617

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Күн бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 46
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሀምዱሊላህ ወላሁ አክበር ወላሀዉላ ወላ ቁወተ ኢላቢላሂ ለአዚም እስተግፊርላህ ወይቶቢለይህ
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
በርታ ወዴሜ ምርጥ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት አላህ ይጣብቅህ ❤❤❤❤☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@samirafedlu5614
@samirafedlu5614 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹ
@tube-vz2lo
@tube-vz2lo 2 жыл бұрын
ውብ በሆነ ድምፅ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-oz8hj5lf8k
@user-oz8hj5lf8k Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@yusufi7510
@yusufi7510 Жыл бұрын
Masha allha allahami dulilA
@umumeryem5297
@umumeryem5297 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይለል ቀጥሉበት አትጥፉ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 Жыл бұрын
Masha Allah
@madinahl5464
@madinahl5464 2 жыл бұрын
ውዳችንእንኳንመጤህ፡ላአላህብየእወድሀለሁ፡።።።ከእኛበላይአሏሁይውዴድህ።
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Жыл бұрын
ማሻአላሕ🌷🌹💝📚📖
@ruuziyajamaal2077
@ruuziyajamaal2077 2 жыл бұрын
እንኳ በሰላም ተመለስክ ወላሂ ለብዙ ጊዜ ስጠብቅ ነበረ😥 አሁን በጣም ደስ አለኝኝ ከአሁን በኋላ አትጥፋ ሳታጠናቅቅ 🌷
@zinatali359
@zinatali359 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samireyrsulenafaqi2463
@samireyrsulenafaqi2463 2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኽይረን በጣም በሚያምር ድምጵ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ql1cz8ji7h
@user-ql1cz8ji7h 2 жыл бұрын
አለን
@hayutibest
@hayutibest 4 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ❤❤❤❤😢
@user-ss4iz5ql7p
@user-ss4iz5ql7p 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@sadaahmed1469
@sadaahmed1469 2 жыл бұрын
መሸአላህ
@yenaabuedo3070
@yenaabuedo3070 6 ай бұрын
Watching ka litz
@zahramolla5084
@zahramolla5084 Жыл бұрын
መሻአላህ ወንድም በርታ ጀዛከላህ ኸይር
@naemajamal7105
@naemajamal7105 2 жыл бұрын
ማሻአላሀ
@ilhamilham8423
@ilhamilham8423 2 жыл бұрын
شيكرن جزا كلاج خير
@abarra6907
@abarra6907 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ከይረን
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
ስፈልገዉ ኑሬ ዛሬ አገኘሁት አለሀምዱሊላህ በጣም ነው የምወድህ ለአላህ ብየ ሰብ ላይክ ሼር አርጌያለሁ በርታ ወንድማችን
@anwarshamil96
@anwarshamil96 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YabiiAmiin-cz3bl
@YabiiAmiin-cz3bl Жыл бұрын
❤❤❤
@ruuziyajamaal2077
@ruuziyajamaal2077 2 жыл бұрын
ቀጣይይይይ🙌🙌 ቀጥልልን
@user-yw7mf3yk1z
@user-yw7mf3yk1z 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ቀጥልበት
@chkchkh
@chkchkh 2 жыл бұрын
ጀዘኩሙለሀ ኸይረን ፊ ዱንያ ዉፊል አክረ
@asmabntzed3696
@asmabntzed3696 2 жыл бұрын
Ye karehun sem negarugn be Allah 😭
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 2 жыл бұрын
الشخ عبد الودود حانيف
@hiklehikle6547
@hiklehikle6547 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-bb2kw4ix7b
@user-bb2kw4ix7b 2 жыл бұрын
💪💪👍👍👍👍👍
@madamalymat1401
@madamalymat1401 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር ፊዱኒያ ወል አሄራ አፕልኪሽን ቢኖረዉ ከፕሌስቶር አዉረደን አገር ስገባ ለበተሰብም አላህ ሂድያ ቢሰጣቸዉ እናሰማቸዉ ነበር የአላህ በሰማነዉ ከጠቃሚያ ያርገን
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 2 жыл бұрын
አሚን ሥራው ሲጠናቀቅ ኢንሻ አላህ አፕሊኬሽን ይኖረዋል፣ እስከዛው ቴሌግራም ላይ አውዲዮ አዳምጡ t.me/ETHIODURU
@user-oz8hj5lf8k
@user-oz8hj5lf8k Жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህይጨምረልህኢልም
@reemreem9971
@reemreem9971 2 жыл бұрын
Aselamualeykum please atitifa lelochinim askemitilin ketilibet betam shukren
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
ስላም አለይኩም ውዴ ያኬራ እህቶቸ ዱአ አረጉልኝ አባቴ ውዴ አኬራ ሂድብኝ አላህ ጀናተ ፍረዶስ ደስጥልኝ ዱአ አረጉልኝ
@user-kl2wz6gk4w
@user-kl2wz6gk4w 2 жыл бұрын
👍👍👍
@user-ts6fo3do1x
@user-ts6fo3do1x 2 жыл бұрын
ጄዘክ አላህ ከይር. አፕሌኬሺን ከላህ ኮሜት ለይ አስቃምጥልኝ. ከፕሎስተር ደውሎድ ለርግ
@unapologeticm6710
@unapologeticm6710 2 жыл бұрын
Who is the reciter pls
@aeeaeaeaa3145
@aeeaeaeaa3145 2 жыл бұрын
G kir
@endris2017
@endris2017 2 жыл бұрын
መረማምጂ ሥሩልን እድናወርደው ልክእደቁርአን አፕኬሺን
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Жыл бұрын
ሳሕ💚💛❤👍🆗✔
@wardarose671
@wardarose671 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER
37:05
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 8 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 25 МЛН
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM
24:37
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 5 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН