ETHIODURUS quran amharic trans. 4 AL NESSA 78 - 176

  Рет қаралды 28,957

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

9 жыл бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ አስገብቻለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ ተደርጓል።
ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ፤ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ (ማለትም የአረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው) እና የአረብኛ፤ የአማርኛ፤ የእንግሊዘኛ፤ መዝገበ ቃላቶችን ለትርጉሙ ሥራ ተጠቅሚያለሁ ።
በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት የለገሱኝ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1436 አመተ ሂጅራ (2014 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 108
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 6 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሥራው ሲጠናቀቅ በሁሉም መልኩ ይቀርባል እስካሁን 16 ጁዝአ ነው የተሰራው ባረከላሁ ፊኩም፣
@user-qt9my4hg2s
@user-qt9my4hg2s 4 жыл бұрын
ኢሻ አሏህ ወላሂ እዴት ደሰሰሰ እያለኝ ነው የምሰማው ጀዛ ከአሏህ ኽይረን ድኒያ ወል አኺራ
@user-wh6mc4jf1g
@user-wh6mc4jf1g 4 жыл бұрын
በርቱልን የብዙ ስው ሂድያ እየሆናችሁናው ከኔጀምሮ ባረከሏህ
@user-qt9my4hg2s
@user-qt9my4hg2s 4 жыл бұрын
@@user-wh6mc4jf1g ሳህህህ ወላሂ እኔማ ብሰማ ብሰማው ወላሂ አይሰለቸኝም እፍፍፍ ደስስስ ነው ያለኝ አሏህ ይጨምርላቸው ያረብብብብ ጀዛቸውን አሏህ ይክፈልልን
@user-wh6mc4jf1g
@user-wh6mc4jf1g 4 жыл бұрын
@@user-qt9my4hg2s አወወላሂ ደስይላል
@user-ei7wc2rp6h
@user-ei7wc2rp6h 4 жыл бұрын
አብሌክሽን አርጋችሁ ባሰራጫጭሆት የበልጥ ሰው ተጠቃሜ ይሆናል ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-fe7lo8kb3o
@user-fe7lo8kb3o 4 ай бұрын
ይክን ወዲም በምን ቃል ልግለፀው ጌታህ አላህ በሁለቱም አለም ያስደስትክ ሌላማ ምንላለሁ😢❤❤❤
@sarahseid356
@sarahseid356 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይረን ጀዛ
@hawashemesudnka
@hawashemesudnka Ай бұрын
masha allah allah ychmrllh
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@Fatima-so6li
@Fatima-so6li 5 жыл бұрын
አላህ ምንዳችሁን ከፍ አድርጎ ይክፍላችሁ አላህ እኛም በስመንው ምንጠቀም ያድርገን ውድ እህቶች እና ወንድሙች አደራ በድዎ አንርሳሳ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 11 ай бұрын
وجزكم الله خيرا
@ferdos6459
@ferdos6459 3 жыл бұрын
ማሻላ
@vipvip3027
@vipvip3027 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@media8383
@media8383 2 жыл бұрын
ወዓለይኩም አሰላም ወረህማቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይር እኛንም በሰማነው ሚንጠቃም የርገን
@haykelaboi9190
@haykelaboi9190 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህኸይረን
@AlpnAsd
@AlpnAsd 3 ай бұрын
ጀዛከላሁም ኸይር 😍😍🥺🥺🥺
@lulaamare1953
@lulaamare1953 4 жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 3 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይር
@amenamehamed5590
@amenamehamed5590 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለሀምድልላህ
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-sl5ul2iw7y
@user-sl5ul2iw7y 8 жыл бұрын
አላህሱብሀነሁ ታአላጀዛችሁን የክፈላችሁ እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚወች ያድርገን
@yutqiapplemeappleme8065
@yutqiapplemeappleme8065 4 жыл бұрын
Mashallh.mashallh.mashallh.mashallh.mashallh.mashallh.mashallh.mashallh.jezaki.allhikerani.usitazana
@user-jl7kc7ie8t
@user-jl7kc7ie8t 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስስ የሚል ነዉ ጀዛከላህ ኸይርን ወንድማችን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያረገን ያአላህ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ 💯💯💯🕋🕋🕋🕋☝️☝️☝️☝️
@ethio610
@ethio610 4 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@lulaamare1953
@lulaamare1953 4 жыл бұрын
MashaAllah goede vertaling Allah geeft jou paradijs ❤️❤️
@afiasaudi5317
@afiasaudi5317 8 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኸይር የቁራአንን ምንናት ተረደዉኝ አልሀምዱሊላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጠቹ በአኼራ ጀናተል ፍርዶስ ይወፍቆት አሚን የአላህ
@user-hb7co4ir1d
@user-hb7co4ir1d 3 ай бұрын
ጀዛከለህ ህይር ስይፍድን ወላሂ በጣምነዉ ይሄ ተፍሲር እሚመቸኚ ግንኮ ጠፍተሀል እረ ልቀቅልን ጀዛከላህ ህይረን
@Ahmed-or3mz
@Ahmed-or3mz 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዞቻችን አሏሁ ሱብሀነህ ው ታዓላ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚንንንንን። ያረብላ አለሚንንንን
@huseen4585
@huseen4585 8 жыл бұрын
ያረቢ ሰምቶ ሚጠቀም ኣድርገን
@user-ln7ph2qf3x
@user-ln7ph2qf3x 3 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ሼክ ጀዘኪለሁ ከይረን አላህ ይጠብቀቹ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ወለሂ ሲሙቱ ከመለቀቀስ ትምርተቸውን እነደምጥ ለነሱ ሰይሁን ለረሰችን ናው ወለሂ ፣አይተነል ኡስተዙች ሲሙቶ መለቀቀሰቹሁን ብቸ መፊ ፈይደ ፣
@sadiyarashid5218
@sadiyarashid5218 8 жыл бұрын
የአለህ ጀዛኸለ ከይራን
@hallamcomingjhalema1selmac293
@hallamcomingjhalema1selmac293 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ ልቤን ለእውቀትና ለመልካም ነገር ክፈትልኝ ያረህማን ከመጥፎ ነገሮች በአንተ እጠይቃለሁ
@lailalaila8622
@lailalaila8622 5 жыл бұрын
Mashallha madahaun allha saban watala ykfalhu
@user-fd3qv7xn1f
@user-fd3qv7xn1f 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ አላህ ሰምተው እሚጠቀሙ ያርገን ያረብ
@nileriver4983
@nileriver4983 4 жыл бұрын
Allahu Akbar Ya Rabbi
@hayatdari9632
@hayatdari9632 7 жыл бұрын
💓👂👂👂☝☝☝
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ መልካም ስራችሁን በማስቀደም ይመዳችሁ ለእኛም ያግራልን በሰማነዉም የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 4 жыл бұрын
ማሻለህ አልሀምዱሊህ 😍😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌹🌹🌹👌☝
@arsitube4309
@arsitube4309 6 жыл бұрын
alhmdulilah
@shammakhaled9069
@shammakhaled9069 6 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር
@rehmetibrahim072
@rehmetibrahim072 6 жыл бұрын
Allhamdu lilah bihon eyalku eyasebku neber bertu allah yagzachuh
@sadyamashiallah957
@sadyamashiallah957 8 жыл бұрын
አላህይ ጠብቃችሁ በእዝነቱና በራህማቱ
@user-ze6ie5sd6h
@user-ze6ie5sd6h 4 жыл бұрын
ማሸ አለሀ አለሁ አክበር
@vbggxcvv8102
@vbggxcvv8102 7 жыл бұрын
ማሻላህ
@MoloMolo-xp8ki
@MoloMolo-xp8ki 8 жыл бұрын
ጄዛኩም አላህ ኸይረ
@bbbnbb5403
@bbbnbb5403 8 жыл бұрын
💖💖☝☝
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህመሻአላህ ጀዛኩም አላህ ክይር
@hayatdari9632
@hayatdari9632 7 жыл бұрын
masah allah
@ethiopiag4001
@ethiopiag4001 8 жыл бұрын
መሻአሏህጀዛኩምአሏህኸይረን
@Omar-be9ek
@Omar-be9ek 6 жыл бұрын
ethiopia Gኢት
@snorte1826
@snorte1826 4 жыл бұрын
Mash Allah mengna yamere new Quran ketetekame yadergen
@user-tt2fb9pr2f
@user-tt2fb9pr2f 7 жыл бұрын
Alhamdulilah muslim laderegegn geta
@sadasa167
@sadasa167 5 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-cg4ym3ck5j
@user-cg4ym3ck5j 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኻይር
@zenithze4076
@zenithze4076 4 жыл бұрын
ጀዘህ አላህ ከዪር
@user-py3to6lm3l
@user-py3to6lm3l 5 жыл бұрын
jazek allah ustaze allah yetbeke
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 4 жыл бұрын
አሠላሙ አላይኩም ውራማቱላሂ ውባረከቱሁ አልሀምዲሊላሂ ለአላማቱ ጌታ አላህ ጥርት ይጋባዉ አልሀምዲሊላሂ አላህ ሆይ ሙስልም አድርግ ግዳለኝ አልሀምዲሊላሂ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ጀዛክ አላህ ማሻ አላህ
@ethio610
@ethio610 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊህ
@user-gi6xt9vy9l
@user-gi6xt9vy9l 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይሪን
@Zozo-ok7hn
@Zozo-ok7hn 8 жыл бұрын
መሸሸሸሸአአአአላላ ህህ!!!!!!
@user-lk7ih9gn1t
@user-lk7ih9gn1t 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@ahmedalmuharami2513
@ahmedalmuharami2513 3 жыл бұрын
ውድ ወንድመችን አላህ ከይር ጀዘክን እጥፊ አርጎ ይክፈልክ እኛም ሰምታን ተጠቀም የርገን
@nileriver4983
@nileriver4983 4 жыл бұрын
አልሀምዲሊላሂ ያረብ አቴዉ እራደኝ
@user-rr1gf4nl4y
@user-rr1gf4nl4y 5 жыл бұрын
ማሻ አላ ጀዛኩም አለብል ከይሬን በጠም ተመቻኝ ምቹ ጄናት ዉራሽ እማኝለቹወለሁ!!!!!
@ethio610
@ethio610 4 жыл бұрын
☝☝☝☝☝☝☝☝
@user-fm1og8fl5r
@user-fm1og8fl5r 8 жыл бұрын
ጀዛ ከሏህ ኸይር
@ethio610
@ethio610 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@abduhussen2818
@abduhussen2818 6 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ጀዛ ማሻ አላህ በጣም ጡሩ ተፍሲሩ ነው ነገር ግን የቁርዓኑን ተፍሲር 30 ጁዝ በአንድ አፕ ሰብስበው በአዘጋጅት የበለጠ ተጠቃሚ እንሆናለን አምናለሁ
@medynad4501
@medynad4501 3 жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔሚለው የሚወርድ አፖ አለው ባወርደው ደስ ይለኝ ነበር
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
t.me/joinchat/AAAAAFG3vwgqm1XH05v3yw
@niii3260
@niii3260 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሊኩ ላኩልን ዳውሎድ ለማርግ
@sadeademsa8158
@sadeademsa8158 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ግን መናፍቃን አመስላምን አንቀበልም ካሉ ያዧቸዉና ግደሏቸዉ እደት ሊሆን ይችላል የመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
90 ኛው ነገር ግን ብሎ የለያቸውን መናፍቃንን በደንብ አድምጡ፣
@EyvAllah-dy5mn
@EyvAllah-dy5mn Жыл бұрын
Habibi ye qariwun sm lakln
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 Жыл бұрын
አብዱልወዱድ ሃኒፍ
@murshdatube179
@murshdatube179 4 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበራካትሁ አረ ኦድዮ መላኩ ብሰሩ ጡሩ ነበር
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 4 жыл бұрын
አውዲዮ በቴሌግራም ሊንክ ታገኛላችሁ ኢትዮዱሩስ የቁርአን ትርጉም በአማርኛ t.me/ETHIODURU
@bbbnbb5403
@bbbnbb5403 8 жыл бұрын
حو حو
@hawashemesudnka
@hawashemesudnka Ай бұрын
andandochu dawulod ayhonum lemn denew
@shmfrp262
@shmfrp262 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያ ሱራትል ከፍ ቱርግም ዬለም?
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
ان شاء الله قريبآ
@user-ph9dg4oh6b
@user-ph9dg4oh6b 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይረን ጀዛ እስቲ ቢደዉ የሚተላፈበት 30 ጁዝ ቦታው ካላቸሁ ንገሩኝ
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
t.me/joinchat/AAAAAFG3vwgqm1XH05v3yw
@khadijahotaibe2281
@khadijahotaibe2281 8 жыл бұрын
ሀውለት.አስን.
@khadijahotaibe2281
@khadijahotaibe2281 8 жыл бұрын
መሻአላህ.ጀዛኩምአህከይርን
@khadijahotaibe2281
@khadijahotaibe2281 7 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-zg2wn6bb2n
@user-zg2wn6bb2n 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@yarustasey6091
@yarustasey6091 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 6 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሥራው ሲጠናቀቅ በሁሉም መልኩ ይቀርባል እስካሁን 16 ጁዝአ ነው የተሰራው ባረከላሁ ፊኩም፣
@user-vn8nm4ur6p
@user-vn8nm4ur6p 6 жыл бұрын
Seifudin Habesha yassin ኢሻ አላህ አላህ ያግራላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር።
@Fatima-so6li
@Fatima-so6li 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ያግዛችሁ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 5 жыл бұрын
إن شاء الله في أمان الله
@turyetoore6938
@turyetoore6938 5 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያበርታችሁ ያረብ
@lubabanvm6480
@lubabanvm6480 6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zenatawal4378
@zenatawal4378 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ
ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120
41:16
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 39 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 19 SURAH MERYEM
31:38
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 18 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
ትከፍላለህ
1:16
behrudinbedruahmd
Рет қаралды 122
ሱረቱል( ካፍ )ቁርአን ተፍሲር
47:39
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገውን '' ተዓምር '' ስሙ
24:40
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 1,2 М.
ETHIODURUS quran amharic trans. 68 . al qelem
12:28
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 12 М.
Ethiosunnah.com ~ Tefsir Surah Al-Mujadelah 1-6  - أ -
34:08
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 38 М.
ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 1 - 54
40:55
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 25 М.
ЖЕНСКАЯ ПОДСТАВА #shorts
0:25
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 43 МЛН