1️⃣1️⃣ ኑሮዬን እና አመለካከቴን ያቀናልኝ ሚስጥሮች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 88,215

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

10 ай бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ሚስጥር #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 269
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 ай бұрын
አልሰዬ ለመጀመሪያ ግዜ ዪቱበር በእበት ቤት መለቅለቅ የሰማሁት አንቺ እውነተኞ ሰው ነሺ በርቺ የኔ ወብ ❤
@alemb4972
@alemb4972 10 ай бұрын
ኤልሲ የኔ ምርጥ ለሰው ስሜት እዴት እደምትጠነቀቂ ተባረኪ የባልሽ ፈረንጅ መሆን ሳይሆን ያንቺ ጥንካሬ ነው ጀግና ነሽ ተባረኪ የኔ ውድ ስወድሽ ።
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 10 ай бұрын
ትክክል!! ጠቃሚ ምክር ነው። የሚገርመኝ ነገር ነው። የማረገውን ወይም ያፈራነውን ሀብት ሁሉ ሌላ ዜጋ ባል ስላለኝ በእሱ እውቀት የተገኘ ይመስላቸዋል ግን ተቃራኒ ነው። ገንዘብ አያያዝም ሆነ መዝናናቱን መማሩን ብዙውን ነገር ከቤተሰቦቻችን ቀስመናል። የኛሰው ብዙ ጊዜ ውሳኔ ማድረግ ላይ ደካማ ነው እንደ ሌላ ሰው ስንኖር እራሳችንን እናጣለን። ጓደኛችን አዲስ መኪና ከገዛ እኛም አዲስ መኪና ያምረናል ሄደን በክሬዲት እንገዛለን ልብሱንም ጫማውንም፣ ልጆቻችን ከጓደኞቻቸው እንዳያንሱ ብለን ብራንድ ልብስ ብራንድ ጫማ ወዘተ ያ ከምናመጣው ገንዘብ ይልቅ የምናወጣው ጣራ ይነካል። ሌላው ቆጥቦ እራሱን ገዝቶ ሀብት ሲያፈራ ስናይ ሌላ ዜጋ አግብተው ማጂክ የተፈጠረ ይመስለናል።
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 10 ай бұрын
I agree with you 💯 percent. Thanks for that
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 10 ай бұрын
መሰረት ያለሽ ሰው መሆንሽ ያስታውቃል ገንዘብ ብቻውን አውቂ አያደርግም ፈረንጁ ባልሽ አግዚአብሔር አይደለም የተፈጥሮ ጸጋን የሰጠሽ (thanks for all) grazie per tutto che stai facendo e' meglio per noi tutti👍👍👍
@ninanina868
@ninanina868 10 ай бұрын
ፈረንጅ ባልሽ የሚለው እጣ እኔሞ ደርሶኛል። የኛን ዋጋ ጠንቅቀን ባለማወቅ እንጂ ፈረንጅ ባሎችን ብዙ ነገር እኛሞ ከባህል ስነሞግባር አሳይተናል። great job as always Elsiye ❤
@tinawolde9826
@tinawolde9826 10 ай бұрын
እናነቃለን ብለው ብር የሚያስከፍሉት እንኳን እንደ አንቺ አያነቁም, ኮንፊደንስሽን አደንቃለሁ በረቺ እህት.
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 10 ай бұрын
ያልሽውን ሁሉ ተመችቶኛል ብር መቋጠር ግን አይመቸኝም ነገ በእግዚአብሔር እጅ ዛሬን ተደስተን የሚያስፈልገንን ተጠቅመን መኖር ነው ይህን ስልሽ አባካኝ መሆን አይደለም ።መልበስ ካለብን መልበስ መብላት ካለብን ያማረንን መብላት መንዳት ካለብን ይቻልነውን አይነት መኪና መንዳት መስጠት ካለብን መስጠት ነው አለም ሞልቶ አያቅም መቼም አይሞላም በኔ አመለካከት።
@enatleenat7764
@enatleenat7764 10 ай бұрын
ብልህነት እና ምክንያታዊ የተሞላበት ጨዋ መልስ I love it!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
ሳርዬ ማሬ ሁሉ ሰላም ?
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 10 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 🌼Elsy, I send you one more thing for natural hair care. *Elsa Beauty NT KZbin Channel Titled, "Tsegur Yaleselesal, Yasadegal, Yafafal, Endayeseber Yaregal."
@tegisthabteweld5819
@tegisthabteweld5819 9 ай бұрын
Ok alsi bravo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manishswami6957
@manishswami6957 9 ай бұрын
Betam
@manishswami6957
@manishswami6957 9 ай бұрын
She is smart woman
@Ethioselam445
@Ethioselam445 10 ай бұрын
የኔ ብልህ ኤልስዬ አትጠገቢም እኮ ብርታታችን ነሽ እውነት ሁሌ እንደዚ አይነት serilen ልጆችሽን አማረኛም አንዳንዴ አውሪያቸው ውዴ እኔ የሚገርመኝ ያደግሽበትን የመጣሽበትን ባህል በጣም ነው የምታከብሪው ሁኔታዎች አልቀየራሽም
@almazsime4584
@almazsime4584 10 ай бұрын
አይ እኔ ፌረንጅ ባል የሚወደው እና የማደንቀው፣ ፍቅር ያቃሉ /ፍቅራቸውን የትም ቦታ ይገልጣሉ ያ ነገራቸውን እወደዋለሁ ።
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 10 ай бұрын
I agree!! they definitely have self-confidence that most habesha men don't possess.I'm not saying let's make out in public, but it's okay to show some level of comfort,protection and compassion towards your partner,especially if she's your wife.I observe not very few habesha men chirash downgrading their wives proudly in the presence of others.
@wongela4267
@wongela4267 10 ай бұрын
@@amrotaberra1022🤣🤣🤣everyone has different ways of showing affection
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል ቤተሰቦቻችን ይባረኩ እንዴት እንዳሰተማሩን የቤት ውሰጥ ሰራ ሁሉን ነገር መጀመሪያ ከቤተሰብ ነው ምንማረዉ ሌላው ባልሸ ነጭ ሰለሆነ አይደለም አይኖ ከባልሸ ብዙ ነገር ትማሪያለሸ ግን እኔ አሁን ሰደት ነው ያለሁት 22 አመት ሆኖኛል የእድሜዬን ግማሸ ሰው አገር ነው የኖርኩት ብዙውን ነገር አሁን ከምኖርበት ተምሪያለሁ ግን ቢሆንም መሰረቴ ቤተሰቦቼ ናቸው በጣም ታታሪ ነኝ ልጆች አሳድጋለሁ ሰራ እሰራለሁ ባለቤቴ ይሰራል እሱ ይሰራል ብዬ ግን ቁጭ አላልኩም መጠጥ ቤት ነው ምሰራው ቀን እኔ እሰራለሁ ማታ ባለቤቴ ይሰራል ታዲያ ይሄ አሰተዳደጌን ያሳያል እድሜ ለቤተሰቤ ሰራ መሰራት እንዳለብኝ ሰላሰተማሩኝ ነው እና አሁን ካለሁበት አገር ብዙ ተምሪያለሁ ግን መሰረቴ ለዚ ጥንካሪዬ ቤተሰቦቼ ናቸው ወሬ አብዛሁብሸ ኤልሰዬ እና ለጠየቁሸ መልሰ የቤተሰብሸ ጥንካሬ ነው ከዛ ባለቤተሸ አዋዋልሸ ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል ኤልሰዬ እናመሰግናለን
@zinashgebru7206
@zinashgebru7206 10 ай бұрын
ኤልሲ አመሰግናለሁ መልካም ሀሳብ ነዉ ያነሳሺዉ። በጣም ነዉ የምከታተለዉ ፕሮግራምሽን። ጀግና ሴት ነሽ።
@user-ui6ky4hc8f
@user-ui6ky4hc8f 8 ай бұрын
ኤልሢ ያልሻቸው ሁሉ በጣም አዉነት ናቸው ደሞ አገላለፅሽ ደሞ እንዴት እደሚመች የኔ ቆንጆ ተባረኪ እደዚኸ እውነት አውነቱን የሚነግር ነው የጠፋው ሁሉን አሜን ብሎ መቀበል ሳይሆን እኛ የራሳችን ባሕልና ወግ ስራአት ያለን ዜጎች መሆናችን ማሳወቅ ያስፈልጋል ከሁሉ የቀደምን እንደነበርን የአሁን አያርገውና ለማንኛውም በጣም ነው የምወድሽ ሰላም ሁኝልኝ ❤❤❤❤
@azalechkebede251
@azalechkebede251 10 ай бұрын
ጎበዝ ተዝናኝ ሳመር እያለቀ ነዉ አስቀናሽኝ ዘንድሮ ቢች ሳልሄድ እያለቀብኝ ነዉ። ግን ቁጠባና ወጭአችንን እኛ አናይም ብቻ መመንዘር ነዉ ለዛዉም ቤተሰብን መርዳት ተጨምሮበት ግን ከነሱም ብዙ ነገር መማር አለብን ለምሳሌ የምንመነዝረዉ ገንዘብ አንዳንዴ ያላስፈላጊ ነገሮች ነዉ ሴቶች በተይ ጫማ ቦርሣ ሽቶ ጆለሪ ብቻ ያየነዉን ሁሉ ያምረናል ራስን ማዝናናት ቅንጦት የሚመስለንም አለን😂 እኔ በአለሁት ከነጮች ልምድ ያየሁት ብራቸዉን ሲጠቀሙ ሀሌም ተጠንቅቀዉ ነዉ ቤት ምግብ የሚበሉት ትንሺ ነዉ ዉጭ ወተዉ እየተዝናኑ መመገብ ይወዳሉ እዉነት ነዉ ያስፈልጋል ቫኬሽን ይወጣሁ ይሄም ቅንጦት አይደለም እኛ ከቤተሰብ የወረስነዉ እንዳለ ሆኖ የነሱንም ጥሩጥሩ ነገር ወስደን ራሳችንን መቀየር አለብን because life is very short we always live in for future we have to leave this time. anyways thank you very much you for your experience is very good . ኤልሲዬ ቆንጆ have fun with that 🧚‍♀️🥿👛🍹🏊🏽‍♀️ &💕💐you have a wonderful day my dear
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 10 ай бұрын
የእውነት በጣም ነው የሚገርመኝ ። የምትናገሪበት ሀሳብሽን የምትገንጭበት መንገት ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው በሚጣፍጥ አማርኛ ሰለሆነ አክባሪሽ ነኝ ። እንዳጣምጥሽ የሚጋብዘኝ የምታወሪው ሀሳብ ብቻ ሳይሆን የምትገልጭበት መንገድ እና ትህትናሽ ጭምር ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን ባናውቅ ባናስተውለው ነው እንጅ የህይወትን የመኖር ጥበብ የተማርነው ከአባት እናቶቻችን ብቻ ሳይሆን ከቀደሙትም ጭምር ነው ። ይህንን ይበልጥ እንድንረዳ እንድናስተውል ስላረግሽ ሰለረዳሽኝም በበኩሌ አክብሮቴ ከፍፍፍፍ ያለ ነው።
@aste973
@aste973 10 ай бұрын
በጣምጨዋኢትዮጵያዊነሽ።እግዚሐብሄር፡ይርዳሽ፡እንወድሻለን። ❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ወይ ስታምር ወይ ስታምር ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን!!!
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 7 ай бұрын
ማርያምን አይቸሽ አልጠግብም ሁሉንም ካንች ነው የምማረው ብርታቴ የኔ እናት ሰላምሽ ይብዛልኝ ከእናቴ ቀጥዬ የማይሽ ተምሳሌቴ 🤗🤗🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 ай бұрын
በትክክል የቤት አያያዝና የልጅ የአስተዳደግ ለኢትዮጵያ እናቶች ማን ብሎዋቸው ለዛም ነው እራሳቸዉ ን የሚጎዱት (የባልን እጅ ከመጠበቅ መሞት ይሻላል ትላለች እናቴ) እና ሴት ልጅ እሯሷን መቻሏ ባሏ ነው ይባላል እና ያለ ነው ።ጥሩ የመልስ ምት ነው አልሲ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ።❤❤💕💕
@laibaakhtar9693
@laibaakhtar9693 10 ай бұрын
እኔስ ኖሮኝ ሰጪ ያድርገኝ ።ባወጣሁት ሰአት ሲመለስልኝ ስላየሁ ስጪ ናኝ አሀንም ይህንን ባህሪዩን አይቀይርብኝ❤
@user-yu2yy4vr7e
@user-yu2yy4vr7e 7 ай бұрын
Your advice is very important for growth. Psychologically, emotionally as well as faincially. I really like it. Based on what you saying you live your life and it shows that you're living your best life based on the principles you developed and now you are sharing with others. That is why you are pretty in and out!ThankYou
@astertamiru3963
@astertamiru3963 10 ай бұрын
ልክ ብለሻል ለልጆት ቀድመዉ ብር አያያዝ እንዴት የሆነ ነገር ገዝተዉ እና መልሳቸዉን እንዴት መቀበል አና ርሲተ ማምጣት እንዳለባቸዉ ሚያደርጉት ነገር ግርም ይለኛል
@user-jx5od4vy7x
@user-jx5od4vy7x 10 ай бұрын
ኤልሲዬ ካንቺ ሀሁ ብዬ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የኔ ማር
@yemar1635
@yemar1635 10 ай бұрын
እንኳንም አስተማረሽ እላለሁ ያስተማረሽን ደግሞ በቅንነት በጣም ጠቃሚ እሚያነቃቁ መረጃዎችን ለወገኖችሽ እያስተማርሽ ነው በዚህ 💯💯💯💯💯💯💯💯% በላይ እስማማለሁ
@selamawitgetachew8614
@selamawitgetachew8614 10 ай бұрын
አስሩንም ትክክል ነሽ!! አመሠግናለሁ ካንቺ ብዙ ብዙ ተምሬዓለሁ ዘመንሽ ይባረክ❤
@serif1072
@serif1072 10 ай бұрын
ኤልሲዬ ሁልግዜም ጨዋነትሽ ,አስተዋይነትሽ ,አነጋገርሽ ,ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ ነው::ጀግኒት ብዬሻለሁ ::
@tigist8015
@tigist8015 10 ай бұрын
You are smart as always, keep shining konjo. I like the way you addressed the comments, very wise!
@girmabekele7988
@girmabekele7988 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የጨዋ ምክር አለሽ ጌታ ይባርክሽ በዚህ ቀጥይበት የእኔ ቆንጇ ::❤🎈🙏
@hayatookemal968
@hayatookemal968 10 ай бұрын
ኤልሲ ባልሽ በጣም እድለኛ ነው አንቺን ስላገኘ እኔንም በጣም ነው የምታነቃቂኝ ተባረኪ ኣላህ ይጨምርልሽ ❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ደስ ትያለሽ ልጆችስ ሲያምሩ ኑሮሽን በደንብ enjoy ታደርጊዋለሽ ስነ ስረአትሽን እወደዋለሁ ይመችሽ ቆንጂት❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
ስታምሩ ይመችሽ ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን
@godislove7368
@godislove7368 10 ай бұрын
Wonderful video! Anchim Tebarekilin 💛
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 10 ай бұрын
Exactly !!you are right thanks more bless you❤
@hiwel9209
@hiwel9209 10 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በትክክል ከቤተሰቦቻችን እጅግ ብዙ ተምረን ነው ለራሳችንም እንደዚ የሆነው እኔም እናቴ በተፈጥሮ ጀግና ጎበዝ ነች ስታሳድገን ወንድ ወደውጭ ሴት እቤት እንኳ ብላ አላሳደገችንም እኩል በስራ እኩልነትና እድገት የምታምን ነች አባታችንም ትምህርት አይሆንለትም እኔ እንኳ በኛ አስተዳደግ ሳየው የትም ቦታ ምንም ሳያቅተን አለን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ሁሉም የየራሱ የሆነ እውቀት አለው በዚ ላይ እኛ በትክክል ለተቸገረ ካለን ላይ ለመስጠት አንጠራጠርም ምክንያቱም እግዚያብሔርም የሚለው ያንን ነው ማንም የሰውን ፊት ማየት አይፈልግም እሱም ከሰጣችሁ ስጡ ነው እህታችን ካለ በተለይ ቢያታልሉን እንኳ የኛ በረከት በእጥፍ ነው የሚጨመርልን የነሱን ሳይቀር ግን እነሱም ደግሞ መስራት ኢዚ መኒ ለምደው ወደፊትስራ መስራት እንዳያቅታቸው መሰለኝ ያው ስራ ስላለ ነው ከሌላው አለም ሌላው ሳይቀር ለስራ ሲመጣ እምንቀበለውና ለምን ሰርተው አይኖሩም ነው የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ❤
@mimizerom3158
@mimizerom3158 10 ай бұрын
Interesting idea! Stay blessed!
@sssss23333
@sssss23333 10 ай бұрын
Elsiye you are one of the best u tubers. You have a wonderful family. Your u tube videos always give very good life lessons! Keep on doing what you are doing and come even with better ideas. God bless you! S from US
@robymar7747
@robymar7747 10 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ውዴ ተባረኪ
@gafat
@gafat 10 ай бұрын
በሁሉም ነገር ፖዘቲቭነትሽን ስወድልሽ ❤
@nathanaelz566
@nathanaelz566 10 ай бұрын
Thank you for sharing your amazing insight. How about time management, they plan and use there time properly.
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 ай бұрын
Great advice Beautiful scenery !! U are very stylish & beautiful + የተረጋጋሽ 👌👌
@kiddycake9138
@kiddycake9138 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ዉድ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም አስተማሪ ነሽ የኔ ቅን❤❤❤❤
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 9 ай бұрын
Yaleshin ena yemetashibetin yemitawki ena yemitakebri sew nesh! Chewa! Tebareki!!
@ZiniTube
@ZiniTube 10 ай бұрын
አሜን! ያሳደጉን ይባረኩ🙏🙏🙏🙏 ማር ጠብ እኮ ነሸ ❤️❤️
@Lalina2016
@Lalina2016 10 ай бұрын
Tefteshal
@hannaabate5830
@hannaabate5830 10 ай бұрын
Thanks so much for sharing us your life experiences Thanks again!!!!
@sarafikir3286
@sarafikir3286 10 ай бұрын
በጣም ነዉ የምትምችኝ እናመሰግናለን ❤️👌
@hailuhelen3922
@hailuhelen3922 10 ай бұрын
You are the best thank you. For sharing your lifestyle❤
@dodygebre7143
@dodygebre7143 10 ай бұрын
I’m so proud you. May God bless you with your beautiful family 🙏💕🥰
@lekiea2384
@lekiea2384 9 ай бұрын
መማር የሚፈልግ ያዳምጥ ያስተውል !!!
@Teki1986
@Teki1986 9 ай бұрын
❤️ ❤️ ❤️ ❤️ You are bold & matured Elsiye I love your perspective on life!
@RomTur
@RomTur 9 ай бұрын
ሰላም! ተጠራጥሮ ተመራምሮ መስጠት ጥሩ ነው ብዬ አላምንም. ግን “ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” - ምሳሌ 2፥11
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 10 ай бұрын
wow Elsiy thankyou for your kindness to share what you have, your lifestyle, specifically money management is our big problem, even though we are poor, we do not give proper value for our money
@ghaile008
@ghaile008 8 ай бұрын
Anchi erasesh tebarki Elsie! I know no one is perfect, but you are perfect in every way for me. I love love everything of you!!! ❤❤❤❤👏👏👏👏 you are a definition of class act/ethiopian pride !!! 😘
@jsfamily3726
@jsfamily3726 10 ай бұрын
Very smart, perfect answer 👌
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 10 ай бұрын
ክብር በቅኝ ግዛት እንዳንገዛ ላደረጉን አያት ቅድመአያቶቻችን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@User-lu8gn
@User-lu8gn 10 ай бұрын
ምናገናኘው ቪዲዮውና ቅኝ ግዛት።
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 10 ай бұрын
ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ቢያዩት ኖሮ ይህን ጥያቄ አይጠይቁም ነበር😁
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
​@@User-lu8gnለዚህ ድል የተከፈለውን መስዋዕትነት ሁሌም ቢወራም አይገርምም ሲቀጥል ኤልሲ በትምህርቷ ላይ ጠቅሰዋለች ደግሞ ማየቱ ይመከራል ኢትዮጵያዬ በቆራጥ ልጆችሽ ምን ጊዜም ተከብረሽ ኑሪ 😂 🌻✌️💚💛❤️ 👍🤗🌻
@marthat6031
@marthat6031 10 ай бұрын
ኤልሲዬምርጥ የላይፍ ስታይል መምህር ነሽ ❤🙏🏽
@mebrihabtu2660
@mebrihabtu2660 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረክልኝ !!
@elsaurga6454
@elsaurga6454 10 ай бұрын
Yene kememe eqo neshe!!! Sewedeshe hulunm Asetemari Akebare e/byer yebarekeshe betam bezu lanche temrehalew nurelegne
@maraki3457
@maraki3457 10 ай бұрын
ብልህና አስተዋይ ሴት ነሽ ።❤❤❤
@aidabelay7590
@aidabelay7590 10 ай бұрын
አሜን እዝግአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 9 ай бұрын
ኤልሲዬ እውነት ብለሻል የኛ ህዝብ በጣም የዋህ ደግ ነው ፈረንጆችም አረቦችም እኩል ናቸው ገንዘብ አያያዝ ላይ ያለምክንያት አያወጡም በጣም ተመልክቻለው ጎበዝ ናቸው እኛ ሀበሾች ጋ ደሞ ሁሉንም ውድም ነው ጥሩ አስተውለሻል❤❤❤
@bezawitabebe594
@bezawitabebe594 10 ай бұрын
I love this video. Thank you Elsi! The message is too strong and important especially for Habeshan people who live abroad. I live in Europe since 2018. Through this time I learn a lot of things from the natives. They have good things that we cannot deny like you said travel, saving money, plan etc. However, I am always curious to what extent they are stingy to help human. I don't think it has any precondition to support human who needs help.
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 10 ай бұрын
መልካም አስተማሪ ነሽ❤
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 10 ай бұрын
Thank you for sharing ❤
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 10 ай бұрын
Grazie cara Elsi da ogni video ho imparato molto grazie ancora
@hanateshome9976
@hanateshome9976 10 ай бұрын
Elsiye yene melkam yene nsuh yene konjooo nurilig tebarekilig egzabher ljochsione bedemu shefno yanurlish nurilig tebarekilig yene ngist ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wedshalehug
@hanawolde407
@hanawolde407 10 ай бұрын
I can say you are best Elsy
@user-vg9od5ho2t
@user-vg9od5ho2t 10 ай бұрын
Thank you so much!
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 9 ай бұрын
አገላለፅሽ ሲአምር በጣም ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰🥰
@senny21
@senny21 10 ай бұрын
ኤልስየ ማሬ አዲስ ቪድዮሽን ሁሌም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@enush7338
@enush7338 10 ай бұрын
First time to see you. Very cute and interesting🥰
@HelenLema-ks1fz
@HelenLema-ks1fz 5 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ጨዋ ኢትዮዻዊ ከ አድሰ አባ
@berhanemersha8655
@berhanemersha8655 10 ай бұрын
You have a good point What about the way we cook food and family respect
@lidiyagetahun3
@lidiyagetahun3 10 ай бұрын
Pls bowtawin nigerin Italy yet? I’m in love with the place. Thank you ❤️
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 10 ай бұрын
ስወድሽ ስርአትሽ ተባረኪ
@moonr5874
@moonr5874 10 ай бұрын
❤❤❤Elsi kawekushe jemero ymtngrine nger btame tkami nachew betlye Lena Amsgegnalew❤❤
@rozirozi8091
@rozirozi8091 10 ай бұрын
ኤልሲ ውብ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ እኮ
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 10 ай бұрын
Oh Geta Yibarkish Abo❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyadethiopia
@eyadethiopia 10 ай бұрын
I'm proud of having you wise sister ❤
@zebibaahmed8766
@zebibaahmed8766 10 ай бұрын
Thanks for sharing
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 10 ай бұрын
ኤልሲዬ ትክክል ነው እውነት ነው የተናገርሽው።
@bettytegene7568
@bettytegene7568 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቁምነገር አለሽ ❤❤❤
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 10 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@selamethio3318
@selamethio3318 10 ай бұрын
more blessed ❤
@akaabay2523
@akaabay2523 7 ай бұрын
ተባረኪ
@user-ip1wc3qx2c
@user-ip1wc3qx2c 10 ай бұрын
Thank you!
@genetabebegebre4239
@genetabebegebre4239 10 ай бұрын
Thank you so much
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 10 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@user-ct7uv6ee5v
@user-ct7uv6ee5v Ай бұрын
ብዙ የሚጠቅም ቁም ነገር ኣካፍለሽናል በጣም ሳላመሰግንሽ ኣላልፍም በራስ የመተማመን ባህሪያችን ግን ከሌላ ኣፍሪካውያኖች ጋር ሲተያይ በጣም ነው ኣስተዳደጋችን የጎዳን ኣይን ለኣይን እያየን ማውራት ኣንችልም ኣውሮፓ ላይ ይሄ በጣም ኣስፈላጊ ነው ከትልቅ ሰው ጋር ቀጥ ብሎ ኣንገቱን ቀና ኣድርጎ ካወራ ደፋር ኣስተዳደግ የበደለው ይባላል። ኣልችልም የሚለው ነገር ውስጣችን ከኛጋር ኣድጉዋል የሌለንን እያወቅን ኣለን እያልን ማውራቱ ተገቢ ኣይመስለኝም
@user-wz4zd8mh4j
@user-wz4zd8mh4j 10 ай бұрын
We need part 2
@asliabahaley211
@asliabahaley211 10 ай бұрын
Selam elsiya betam yemiwedshe adnqshe nei bzi ameet stjmri yktatelshe lewhtu betam ewedshe alewu bzu demo kanchi temirei alew gna andi keni ende habexha sela eritrean tengreshe atkem malete sile tekatteluchi maleti new betrefe ewedshe alewu ❤❤❤
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 10 ай бұрын
I am so proud of you 😊😊WOW!❤
@tegistbale9574
@tegistbale9574 10 ай бұрын
ዘጠነኛው ኤልስዬ የኢትዬጲያ ቅድስና የሚባለው እውነት መሆኑን ያረጋገጥኩት ነው ።በተረፈው ከሁሉም የሚጣል የለም ።ለአስረኛው አስተያየት ላልሽው ለጠየቀኝ የቻልኩትን ሁሉ እሰጣለሁ።
@lovelyfamily9031
@lovelyfamily9031 9 ай бұрын
Thank you elsy❤❤❤
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 10 ай бұрын
Ewnte tebareki
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
ማድረግያለብን አመዛዝነን ነውመስጠት ያለብን ለተቸገረው ሰውእድደርስ
@canaanabebe550
@canaanabebe550 10 ай бұрын
Thank you
@DD-lj5zb
@DD-lj5zb 9 ай бұрын
Elsi yene chiwa thtnashin swedlshi egzabher edmena tena yistshi ehte ❤❤❤
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 10 ай бұрын
Amen I am older than you we have a wonderful childhood it is true what you said * Elsi I started to swim I have gaggle & a head cap because of chlorine when it is a pool what do you think ?
@hiwotlugo7421
@hiwotlugo7421 10 ай бұрын
❤❤❤እውነት እድገት ቤተሰቦች ባለውለታዎች ናቸው ።
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 10 ай бұрын
ውይ ስወድሽ የኔ ልዩ❤🎉🎉🎉
@user-cb4ks6rt1n
@user-cb4ks6rt1n 8 ай бұрын
❤❤❤❤ wudddd new yemaregsh Hulum yamrbshal
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 94 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 31 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 121 МЛН
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 124 М.
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 15 МЛН
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 6 МЛН