እንዴት ለባል የማይነገር ሚስጥር አናውቅም❓በጣም ይጎዳናል እንጠንቀቅ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 272,321

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 817
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 Жыл бұрын
Amazing! I’m a counseling psychologist and I really really loved what you posted. And agreed 100%
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Жыл бұрын
I always forget and then I will mention it I don’t know what to do
@saditube2100
@saditube2100 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ አንቺ ሀላፊነቶችን ወስደሽ ስታግዢው የሱን ድርሻ ይረሳዋል እንጂ ያንቺ ጥንካሬ ነው ብሎ አያመሰግንሽም ስለዚ ሀላፊነቶችን እራሱ እንዲወጣ መደረግ አለበት
@املسيد-س9ع
@املسيد-س9ع Жыл бұрын
ብትክክል
@romisihen137
@romisihen137 Жыл бұрын
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
በዚህ ኑሮ በዚ መዳም በዚህ ቤተስብ ማይረዳቹ የመዳም ቅመሞች አላህ ህልማቹህን ያሳካው ከስው ፊት ይጠብቃቹ ህልማቹ ይሳካ ምቀኛቹ የናንተን ጥሩ ማይ ፍልገውን ያርቅላቹ ተስፍቹ ይለምልም የነካችሁት ይበርክት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏አሚን
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Жыл бұрын
አሚንን አሚን ን
@Maki-h8z
@Maki-h8z Жыл бұрын
አሜን
@عايشه-ث1ه
@عايشه-ث1ه Жыл бұрын
አሚንንን😢😢
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 Жыл бұрын
Amen
@leltialemu
@leltialemu Жыл бұрын
አሜን❤😢
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሁሌም ምክርሽ በጣም ደስ ይላል በተለይ ሶስተኛው ምክርሽ ለአረብ ሀገር ላለነው ሴቶች በጣም ጠቃሜ ነው ኢትዮጵያ ባል ወይም ፍቅረኛ ካለን እኛ ቤት ሰርተን እኛው የቤት እቃ እያሞላን ገንዘብ እየላክን ባሎቻችንን በጣም እያበላሸን ነው በተለይ ስራ እዳይሰሩ እኛን እየጠበቁ ነው በዚህ ዙርያ በቂ ምክር እንፈልጋለን ቢረፍድም በተቻለሽ መጠን ሂወታችንን የምንቀይርበት ከተኛንበት የምንነቃበት ምክር እንፈልጋለን የኔ ቆንጆ
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Жыл бұрын
ኣዉ የነ ማር በጣም ትክክል ነሽ በተለይ የቤቴሰብቺን ነገር መናገር የለብንም በጭራሽ ኩሉ ግዜ ብጣዕሚ ጹቡቅ ትምርቲ ኢኺ ትህብና ኣምላኽ ደቅኽን ሓዳርክን ይባርኽ ።
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ሲጀመር በፊት በነበረዉ ህይወቷ እንዲያዝንላት የምትፈልግ ሴት አንድ ቀን አፍቅሯት ስላላገባት ሳታስበዉ እፀድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች እንደሚላት ማወቅ አለባት ።ሌላዉ ደግሞ ከባሏ ጋር ጓደኞቿን የምታማ ሴት የተከበረ ባሏን አንድ ቀን አለብላቢ ሀሜተኛ አድርጋዉ የተናቀ ወንድ ሆኖ እንዲገኝ በሰዉ ዘንድ ታደርገዋለች ስለዚህ የምናወራዉን ማወቅና ማገናዘብ አለብን ሴቶችዬ ባሎቻችንም ደግሞ ይታዘቡናል። ሌለዉ ደግሞ ወንድ እዉነት ነዉ የቤት እራስ ስለሆነ እንደ ወንድ ሰርቶ ማኖር መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነዉ። ያሁኑ ዘመን ስለሚከብድ ከፈለገች ሴቷም ሰርታ ተጋግዘዉ መኖር አሪፍ ነዉ በተረፈ ግን የበዛ ነገር ማስለመድ በራሱ እንዳይቆም ስለምናደርገዉ ባለዉ ክህሎት ላይ ልንደግፈዉ እና ልናበረታታዉ ነዉ የሚገባን እላለሁ። እወነት ስለሆነዉ የግዜዉ መልክትሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
ማሻአላህ ምንኛ ውብ ኮሜንት ነው ❤
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
ሶሰተኛዉ በጣም ትክክል መቶ ፐርሰንት ብዙ ሰወች ላይ አለ አሳይቼዉ አሰለምጄዉ አሁንማ ሁሉንም በኔ ላይ ጣለዉ ሲሉ እሰማለሁ
@feleeshetu6966
@feleeshetu6966 Жыл бұрын
ሌላ ጊዜ የበለጠ ተዘጋጅተሽበት ከመጣሽ ለባል የማይነገሩና ባል አካባቢ የማይደረጉ ከአምስት የዘለሉ ብዙ ጉዳዮች አሉ። በተለይ በኛ Comunity አካባቢ ከሀገር ውጭ የሚገኘውም ጭምር ፣ ለትዳር ጠንቅ የሆኑ ከልክ የሚያልፉ በአምስት ብቻ ተነካክቶ ማለፍ የለበትም ሰፋ አድርገሽው ነይና ብዙ ጉዳዮች ይነሳሉ። የብዙ ወንድሞችና እህቶችን ትዳር መታደግ ይቻለል። ወደ ጠረጴዛ ስላመጣሽው እህታችንን ከልብ እናመሰግናለን።
@Amber1919
@Amber1919 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ። ለኛም ለወዶች በተመሳሳይ መልኩ ምክርሽን መጠቀም እንችላለን ። ያነሳሻቸው ነጥቦች ለሁሉም የሚያገለግል ነው ።ለሚስትም ለባልም ።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነጥቦች ነው ያመጣሽዉ:: 1 ስለ ጋደኛ የተናገርሽው:: 2 ስለ ቤተሰብ የተናገርሽው ስለ ስላለፈው ባል ጋደኛ ያመጣሽው በጣም የሚገርሙ ነጥቦች ናቸው::
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ኤልሲ ወንድ ልጅ ቤቱ ላይ ኢንቨስት ካደረገ ከምንም በላይ ቤቱ እንዳይፍርስ ይጥራል ካለበለዚያ ግን ኢንቨስት የሚያደርግበት ቦታ መፍለግ ይጀምራል ስለዚህ ሴቶች ቦታውን ለቀቅ አድርገን ከጎን ሆነን ማገዝ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 Жыл бұрын
ትክክል ያዝንላቸዉ እየመሰላቸዉ ያለፈ ታሪካቸዉን ተናግረዉ ለባሎቻቸዉ እነሱኑ መልሰዉ የተናገሩትን ቁስል እየነካኩ የሚያቆስሎቸዉ አሉ
@alsaheralsaher3180
@alsaheralsaher3180 Жыл бұрын
ቪዲዮ ስትለቂ ሁሊም ተመስጬ አየዋለሁ የምታነሻቸው ርዕሶች ይመቹኛል ግን አንድም ቀን አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም የአነጋገር ስልትሽን በጣም ነው የምወድልሽ በዚህ እወቀትሽ ላይ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሽ
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እስማማለሁ ነገር ግን ገንዘብ አጠቃቀም ችግር የሴት ብቻ አይደለም እኔ በ ቅርብ የማውቀው ስላለ ነው ለመማርያ ይሆናል ላካፍላችሁ 👉ባል ብር አጠቃቀም ላይ ትንሽ ችግር አለ ሚስት ደግሞ ሁለት ስራ ነው የምትሰራው ግን ችግሩ ኤልሲ ባል በሆነው ባልሆነው ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ይላክል ሚስት ብቻ ለቤት ሟች ሆነች መጨረሻ ላይ እባክህ ገንዘብ አታባክን ብላ ብትነግረው እሱ ደግሞ ብር ስልክላቹ ደስተኛ አይደለችም በማለት ለቤተሰቡ ይናገራል በዚሁ የተነሳ ቤተሰቦቹ ጠልዋት መቃቃር መሐላቸው ተፈጠረ መጨረሻው ይህው መለያያት ሆነ እና ሴቶች ብልጥ ሁኑ ገንዘባችሁን አጠራቅሙ ትዳር የ ጋራ ነው ሚስት ብቻ የምትለፋበት ምክንያት የለም።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil Yezemenu wendoch ye set genzeb lemdewal
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ባልም ይሁን ሚስት ስለባል ወይም ስለሚስት ነገር ወደፋሚሊ እየተሄደ አይነገርም።ይህን ነገር ሁለቱም ባልም ሚስትም መነጋገር አለባቸዉ እሱም የሷን ስም ቤተሰቦቹጋ በክፉ ላያነሳ ምንም ቢጣሉም እሷም እንደዛ ላታነሳና ችግሮቻቸዉን እራሳቸዉ መፍታት ግን መፍታት ካልቻሉ የግድ ሶስተኛ ሰዉ ሊያስገቡ ተነጋግረዉ ነዉ ማስገባት ያለባቸዉ አለበለዚያ ስለሰዉ እያጥላሉ ለሌላሰዉ መንገር ማለት ሪሌሺን ሺፓችን ይቁም አበቃ ብሎ እንደማለት ነዉ ምክንያቱም ይሀ ሀሜት ተመልሶ እራስ ላይም ይመጣል
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
@@enenegn5719 እውነት ነው የባልና ሚስት ጉዳይን ለ ሁለቱም ወገን ቤተሰብ መናገር አደጋ አለው ።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን በተለይ ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም"የሰው የጓደኛ የጎረቤት አይተው የሚፎካከሩ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው 💚💛❤💕🙏🌷
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ኤልስየ እኛ ሀበሻ እንሻላለን አናማም የባሰ ነገር ካልሆነ❤ነጮች ግን ግርም ይሉኛል እንዴት እንደሜበጭቁዋቸው ምን ጉዋደኛ ምን ባል አቤት ሀሜት ሲወዱ. ደግሞ የሚገርመኝ እያሙሽ ስትደርሽባቸው ያላቸው ፈገግታ😂😂😂😂
@danayitmekbeb5738
@danayitmekbeb5738 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@khadeejahasan2579
@khadeejahasan2579 Жыл бұрын
አይተሽልኛል ማስመሰል ሲችሉበት
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ዉጪ ወጥቼ ስራ እእደጀመርኩ መስሪያቤት ዉስጥ የሚያወሩት ስለሆነሰዉ ያነነሱና ሁልጊዜ ሺ ሺ ሺ ሺ ሺ የሚል ቃል ብቻ ነበር የምሰማዉ እሷ እንዲ ሆና እሷ እንዲ አድርጋ እሷ እሷ እሷ በጣም ሰዉን ያማሉ ስራ እየሰሩ ሀሜተኞች ናቸዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ምን አሜት ብቻ ቅናታቸው ራሱ እኔ ስራ ቦታዬ ሚስቱ ነጭ አሜሪካዊ ናት ልክ እኔን ስታይ kiss 💋 ትለዋለች በአየችኝ ቁጥር ላሰኝ ታበዛለች በራሷ አትተማመንም ይሆን ወይ እኔን አታምን ይሆን ምኗም አልገባኝ ገደል ትግባ😂😂
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ኤልስዬ ይሄን የተባረከ ምክር ቀድሜ ብሰማው ኖሮ ብዙ ነገር አተርፍ ነበር ነገር ግን እንደእግዛብሄር ፍቃድ አሁን በእጄ ያለውን ጠብቄ እንድኖርና ነገሮችን በማስተዋል እንዳደርግ እንዲሁም ጥሩ ጎኖቼን ይበልጥ እንዳጠነክር ይጠቅመኛልና ከልቤ አመሰግንሻለው አንቺም ቤተሰቦችሽም ተባረኩ❤❤❤❤
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ባጠቃላይ ግን አንድ ሰው ከኔ ከሚለው ሰው ጋር ካወራ በሁለቱ መካከል ብቻ ነው መቅረት ያለበት ! ኤልሲ 4 ኛውን በጣም ወድጀዋለሁ ጓደኝነት ማለት ክብር ነው ለባል ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ጓደኛ ጋር አይታማም ልብ መግዛት አለብን ያማከራችውን አት ጉዱት!
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ Жыл бұрын
ትክክል ሴቶች ብልጥ ልንሆን ይገባል ባሎቻችን የፈለገ ያክል ግልፆ ብትሆኑ ስለቤተሰቦቻችሁ አታውሩ የሆነ ሰአት ብትጣሉ ያነን እያነሳ ሊሸማቅቅሽ መሄጃ እደለለሽ ነው የሚረግሽ በቤተሰብሽ ልክ ነው አችንም የሚስብሽ ስለቤተሰብሽ ጀግንነት ጥሩነት እኔጂ ስለጉዲለታቸው አታውሩ በጭራሽ
@genettesema-d9b
@genettesema-d9b 20 күн бұрын
🙏🙏🙏
@hudatade6820
@hudatade6820 Жыл бұрын
ርእሱን ለሚስትም የማይነገር ብትይው አሪፍ ነው ስንት ቱስ የሆኑ ወንዶች አሉ ኤልሲ😅
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
🤣
@betitube5721
@betitube5721 Жыл бұрын
ዋዉ!!! የተናገርሽው ሁሉ እውነት ነው ውስጥሽ ትልቅ መልዕክት አለ በርቺ!!!!
@bebeza61
@bebeza61 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምረተርት እየተማርኩ ነው ለወደፊት ትዳሬ በጣም ዝግጁ ነኝ በጣም አጥንቻለሁ ባል ግን ታድሎ ገና ሳላገባ ኮረሰ ወስጃለሁ 😂 ኤልሱዬ በጣም አመሰግናለሁ ከምከተላቹህ ዩቱበሮች አንዱዋ ነሽ ከምንተሮች ከኤሱ ተቸማሪ መክተል ያለባቹህ ሰዎች ለጠቁማቹ እኔም በጣም ስለጠቀሙኝ ነው1) ዶክተር ወዳጄነህ 2 እነ ስነወረቅ 3)ዳግሚት ክፍሌ 4) ማንያዘዋል 5)ዳውት ድሪምስ ....በጣም ብዙ ምንማርባቸው መንተረፍባቹ ሰዎች ናቸው ከፍለን እንኩዋን እማነገኘውን ትምት ነው ምንማረው ኤልሱዬ በረችልኝ ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏🙏🙏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
የ ተናገርሽዉ በሙሉ ትክክል ነሽ! እዉነት ነዉ፣ ግልፅነዉ!!!እናሙስግናለን!
@sinoritasinorita3398
@sinoritasinorita3398 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ ብሮግራምሽን በደብ ነዉ የምከታተልሽ አስተሳሰብሽ ስረአትሽ የዉስጥ ዉበትሽ የዉጭ ዉበትሽን አጉልቶ ያሳየዎል እና በጣምነዉ የምወድሽ እናም ያሁኑ ሴት በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሴቶችላይ ያለድክመትነዉ ወድልጅ አስቀምጠዉ እነሱ ሰርተዉ ነዉ የሚ አኖሩት ወዳሀገር ለመግባት ሲፈልጉ እኳን አይ ቤቴን ሳልሰራ አይ ይሄንሳላደርግ እያሉ ቡዙግዜ ግዜአቸዉን ያጠፋሉ እኔ ግን የምለዉ በኔሀሳብ ሴትልጅ ቤት ሰርታ ሌላም ሌላም ነገር አድርጋ ባልን ታኑር አልልም ስህተት ካለ አርሙኝ ዉዶቼ ❤❤
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
በተለይ ኤልሲ የቤተሰብን ሁኔታ እና ያለፈውን ህይወት በጥሩም በመጥፎም ማንሳት አላስፋላጊ ነገር ነው።
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል ነሽ እኅቴ እውነት ነው ስለመልኳም ምክርሽ አመሰግናለሁ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በስደት ለምትኖሩ እህቶቼ መንገድ ላይ ከመቅረት ያድናችሁ ከማዳም ፊት ከመገረፍ ይሰውራችሁ በሀገራችሁ ላይ የልባችሁን፣ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አሚንንንን
@danitekeste7277
@danitekeste7277 Жыл бұрын
Amennnn amennn amennn
@akberettesfamichael5946
@akberettesfamichael5946 Жыл бұрын
ያልሺው ሁሉ ተስማምቶኛል፥ የዘመኑ ችግር ያልሺው ደግሞ ሁሉም ሰቶች በደንብ መረዳት አለባቸው ብየ አምናለው። 100 % ትክክል!!! ተባረኪ ኤልሲ
@elichany
@elichany Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ምክር ነው ኤልሲ እናመሰግናለን ። አንቺን ያስተማረሽ ያሳደገሽ ቤተሰብ ይባረክ።
@jhonidee2065
@jhonidee2065 6 ай бұрын
እኔንስ የጨነቀኝ ሚስቴ፣ ሁሌ እየመጣች "የእከሊት ባል እንትን ገዛላት፣ እንትን አደረገላት ..."እያለች መግቢያ መውጫ አሳጣቺኝ። ሁሉም ወንድ የራሱ ሙያ፣ ፍላጎትና የገቢ ምንጭ አለው እያልኳት ልትሰማኝ አልቻለችም። እስኪ አንቺ ንገሪልኝ
@Sወልኦየዋነኝ
@Sወልኦየዋነኝ 6 ай бұрын
ካተባላቅም ሞኝ ሁናነው ወድሜ በፍቅር ንገራት ከቻልክ በቻልከው ትንሺነገር አድርገላት ከዛ እደዚህ ሥለሆነነው ብለህ በፍቅር አሥርዳት እሺ ከውጭም ለምን አያደርገልሺ ገፌት ይኖራል ከሠው የሚመጣ
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ to late ሁሉንም ነገር ነግሬ ጨርሻለሁ lol አሁንም ተምሬበታለሁ ማስተካከል ያለብኝ ነገር አስተካክላለሁ። በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው።
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 Жыл бұрын
Enam, zare tewate erasu yenegerikute kochegn Mariamn😂🤩
@dinkenehmelkamsew2083
@dinkenehmelkamsew2083 Жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው ብለሽ የገመትሽውን ለማስተማር መነሳትሽ በጣም መልካም ነው ብዬ አምናለሁ:: በአራተኛ ደረጃ በጠቀስው ነጥብ ላይ የጏደኛሽን ታሪክ ሚስጥር ለባልሽ አታውሪ ማለቱ መልካም ምክር ነው ብዬ እወስዳለሁ:: ነገር ግን የቀረ ነገር ቢኖር ጎጂ የሆኑ ነገሮችን በመምከር ለብዙ ትዳሮች መናጋት ምክኒያት የምሆኑቱ የሴቷ ጏደኞች መሆናቸውን አስረግጠሽ ቢታስተምሪ መልካም ነው እላለሁ:: አመሰግናለሁ
@ayniabrsh9295
@ayniabrsh9295 Жыл бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት 100% ልክ ነሽ
@jemsey189
@jemsey189 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በሀሳቡ ግማሽ በግማሽ እጋራዋለሁ ዋናው የሁለቱ ግጥምጥሞሽ ይወስነዋል ብዬ እገምታለሁ፣ ሌላው በፍጹም መረዳት በማይቻልበት የእንግሊዝ ኛውን ፊደል እየፃፉ ለሚልኩልሽ መልስ ለመስጠት ጊዜሽን ስለሚያጠፋ መፃፍ ከቻሉ አንደኛውን በእንግሊዘኛ አለበለዚያ ይህንን የዲቃላ አፃፃፍ እንዲያቆሙ መንገዱን መዝጋት ለታሪካዊው ፊደላችን ክብርና ተቀዳሚ ስፍራ እንስጠው እንደዚሁም ትውልዱን ማዳን ይሆናል ችግር ያለበት ለድንቁርና በሩን ለሚበረግደው መንገዱ ጨርቅ ይሁንለት ነገር ግን የሰለጠንን አስመስሎ ታሪካችንን ለሚያቀጨጭ በራችንን አንክፈትለት ይህንን "ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባ" የተባለውን አባባል እንድፈነው። በተረፈ ብርታቱን ይስጥሽ ።
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Жыл бұрын
Hello 😂this is a social media ok not school or governmental institution
@tashi5550-n3u
@tashi5550-n3u Жыл бұрын
እውነት እውነት እልሻለው የኔ ትልቁ ስህተቴን ነው የነገርሽኝ በጣም ነው እራሴን እዳይ እና እዳቅ ያረግሽኝ ያስቸገረኝ ባህሪዬ ነው አመሰግናለው ዋዋዋዋዋውውው ምን ላርግሽ ❤❤❤❤❤ትምህርት ማለት እንደዚህ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
thank you elseya 100%you are right መፀአፍ ቅዱስም የሚለው ወንድን ልጅ ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለው
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
በትክክል ባሎች በምንም ውስጥ ብንሆን አይራሩም በምንሰጣቸው ፍቅር እና በቤታችን ውስጥ በኢኮኖሚ በትዳር አመራር ተሳፎ ብቻ ነው
@musaabdu6124
@musaabdu6124 Жыл бұрын
ኤልሲየ የእውነት የውስጤን ነው የምትናገሪው የእውነት ጀግና ሴትነሽ ሁሌም የምታቀርቢው አሳብ አስተማሪነው ሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
I wish I had known this before. now I, m pay the price I take all responsibility on me. now i,m tired my husband, he gets used to he doesn't care. Thanks for sharing 🙏
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف Жыл бұрын
ዋው👌 ሀሳብሸ ጀግና በተለይ 3ኛላይ የሠጠሸው ሀሳብ የብዙ ሴቶች ችግራችን ነው በርቺ እህት
@hirutcolongo6107
@hirutcolongo6107 Жыл бұрын
ኤልስዬ ሳላስለምድ በሰማሁት ነበር ትክክል ነሽ ሁሉንም እራሴ ነው የምጨርሰው አንዳንዴ ባል እንዳለኝ ሁሉ እረሳለው እሱ አሁን እንዳልሽው ዋጋ እያስከፈለኝ ነው በምን መልኩ ማሻሻል ይቻላል እህቴ
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 Жыл бұрын
አትገሪዉ እራስሽን ቡሀላ ይጎዳሻል
@emutube3854
@emutube3854 Жыл бұрын
Kahunu jemresh esu adand neger edisera eyechalsh edalchalsh kelel adrgesh siralgnma agzegnma eyalsh alemamijiwu
@Tesfaye-n5t
@Tesfaye-n5t Жыл бұрын
ከምትሰጭን ትምህርት የበለጠ ያንቺ ውበት ከባክግራውንድሽ ከፀጉርሽ ከከለርሽ በጣም አጣጥመሽ ማራኪ አድርገሽዋል፣ ጎበዝ
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Жыл бұрын
ከትምህርት፣ ከህይወት የቀሰምሻቸውን ዕውቀቶች ለእህቶችሽ ወጣት ሴቶችን እያስተማርሽ ስለሆነ አመሰግንሻለሁ፡፡
@AdanechAbtew
@AdanechAbtew Жыл бұрын
You got that right elsy,Thanks for your wise advice god bless you and your family!!!
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 Жыл бұрын
ኤልሲ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ነገሮችን ነው የምትለቂው
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የተገኘሸ የሴቶች ጉልኮሰ ነሸ ምናለ ሴቱሁሉ እንዳንቺ ቢሆን ጨዋ አትሳደቢ አታሰድቤ አንዳንድ ሴቶች እግር ጥሎን ጎራሰንል በጉሩፕ ሲጨቃጨቁ የዘረኝነት ጥግ ሲናገሩ ይገርመኛል ካንቺ ቢማሩ እህቴ እኔ ምንም አልልሸ ተባረኪ በርቺ ብያለሁ ባንቺ እንዴት እንደምፅናና
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Memar yefelege sew yetegera ewket felagi new. Weregnoch minim kenesu yememarut neger yelem.
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Жыл бұрын
በጣም ትክክል!! ፕሮግራምሽ ቁምነገር አዘል ነው:: ላላለፉበት በጣም ይጠቅማል:: ላለፍንበት ወይጉድ እውነት እኮ ነው ያሰኛል:: ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ::
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo Жыл бұрын
ኤልስዬ ሐሳብሽ በጣም ደስ ይላል የመጀመሪያዉን ከመጀመሪያ ሰዉ ጋር ስላለዉ ሚስጥር ስላልሺዉ በትክክል እስማማሻለዉ በከፊል ግን የመጀመሪያዉ ሰዉ ጋር የምጠላቸዉ ነገርን መናገር ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለዉ የማልወደዉ ከሱ ያጣዉትን ምክንያቴን የምነግርበት ምክንያት እሱ ላይ እዳይደገም አሪፍ ነዉ ብዬ አስባለዉ እዳያለያየን ከማሰብ ብዬ አስባሐዉ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ብዬ አስባለዉ
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
ተባረኪ አህት ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለል
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ Жыл бұрын
የልብ አውቃ እኮ ነሽ ኤልሲ❤
@bayushalama
@bayushalama Жыл бұрын
ለብዙ ሴቶች መልካም ምሳሌ ነሽ ❤ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
ባዮሽ እግዚአብሔር ተብሎ የሚጻፈው እንደዚህ ነው አንች የጻፍሽው ትክክል አይደለም
@bayushalama
@bayushalama Жыл бұрын
@@inatbizu9051 እሺ👍
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Жыл бұрын
በጣምደስይላል እህት እናመሰግናለን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@TarikuaEshetu-t8r
@TarikuaEshetu-t8r Жыл бұрын
በጤና ምክንያት እቤት ስላለሁ ያንቺን ኘሮግራም ለመከታተል እድሉን አግኝቻለው የእዉነት በጣም ነው የተማርኩት አመሰግናለው
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@weynesteworkuee2274
@weynesteworkuee2274 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@yidenekumekuria1669
@yidenekumekuria1669 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Egziabher yemaresh
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@meronted5671
@meronted5671 Жыл бұрын
Things not to do in your marriage:- .Dont tell him abt your past relationship .Don't tell him everything abt your family business .Do not show him that you can do everything yourself .Have boundaries b/n freinds & your relationship .Have a good finance management skill
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
I'm always searching for people who narrate key points of the video in the comment section 😃
@meronted5671
@meronted5671 Жыл бұрын
@@amrotaberra1022 you're welcome!
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 Жыл бұрын
ማማት ባህል አይደለም አትሳሳች:: ማማት ባህሪ ነው:: " ማማት የማልወደው ባህል ነው ስትይ ስለሰማሁ ነው " :: ይቅርታ አንደበላልቅ:: በተረፈ መልካም ፕሮግራም ነው:: በርቺ::
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Жыл бұрын
I'm a husband. I like most of the points you raised. Blessings to you
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
እንደው ምን ላርግሽ?? እውነት እውነቷን ፍርጥ ኮ ነው. የኔጀግና በርቺ❤.
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህቴ ትክክል ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ በርቺልን ❤❤❤❤
@Motherhood_
@Motherhood_ Жыл бұрын
ኤልሲዬ ትክክል ነሽ ግን አንዳንዴ የቤተሰብሽን ሚስጥር መጠበቅ በራሱ ችግር ያመጣል ኑሮሽን መረበሽ የሚፈልግ እህት እና ወንድም ቢኖርሽ ምን ታደርጊያለሽ ውሸት ቢያወሩለት እንዲያምናቸው ያደርጋል አያድርስ ነው እንጂ ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ የሚል ወላጅ አይጠፋም እናም ፕሮቴክት የምናደርገውን የቤተሰብ አባል መለየት አለብን ብዬ አስባለሁ! በተጨማሪ ወጪ ላይ አግዘኝ ሲባል 1000 ብር ሰጥቶ በሬ እንዲጣልለት የሚፈልግ ጉድ ነው ተሸክመን የምንኖረው ብቻ የሚያም ርእስ ነው ያነሳሽው ዛሬ ከጏደኛዬ ጋር ከቤተሰብ ጋር ስልክ ሳወራ ዞር ካልኩ ተከትሎ ለሚያዳምጥስ ባል ምን ልጠቀም የወጣ መስሎ በር ላይ ቆሞ ምን እንደማወራ ለመስማት ይሞክራል😢
@AmenaAbdu
@AmenaAbdu Жыл бұрын
ውይ እህቴየኔም ባል እድሁነው ሁሌሄጃለው ይልእና ስልካሳወራ ያዳምጣጣል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ይሄ ከባድ ነዉ ምክንያቱም በባህሪዉ ኮንትሮል የማድረግ ወይም እናቱ ሲያደርጉ ያየዉን በልጅነቱ ተፅእኖ ፈጥሮበታል ማለት ነዉ ምንም እንደበረዶ ብትነጪ የሱ ጭንቅላት የተበላሸ ስለሆነ በቴራፒ ወይንም የሚሰማሽ ከሆነ በመነጋገር ማስተካከል ነዉ።
@emutube3854
@emutube3854 Жыл бұрын
Esu edewta wedawun silk atawur betechalesh meten mehedun aregagich
@sarabeyene2138
@sarabeyene2138 Жыл бұрын
እጅግ አስተዋይ ሴት ነሽ. ፣፣፣ የት አግኝቼ ልወዳጅሽ ተባረኬ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 9 ай бұрын
አቤት. ስወድሽ ፈጣሪ. ከነቤተሰብሽ. ይጠብቅሽ
@InfoWithAlen
@InfoWithAlen Жыл бұрын
እስከዛሬ በዋዛ ፈዛዛ ነበር ማዳምጥሽ፣ ያውም ወይ ከፍቼ ትንሽ አዳምጥሽና ዘጋዋለው ወይም አልፍሽ ነበር። ነገር ግን ዛሬ እስከመጨረሻው አዳመጥኩሽ፣ደስ ይላል፣ ያነሳሻቸው ነገሮች በሙሉ እኔ እያወራሁ ያለሁ ነው የመሰለኝ እና በእርግጥ ያነሳሻቸው ነጥቦች በዚያ መልኩ ቢያልፉ ትክክል ናቸው ብለሽ ታስቢያለሽ?? ምክንያቱም በጣም የሚያሳስቡኝ እነዚህ ስለነበሩ።
@NadiaDabash
@NadiaDabash 7 ай бұрын
.ዋዉ.ተመቸሺኝ.አላህ.ይጠብቅሺ..ይህ.ችግር.በኔላይም.ደርሶብኛል
@Ummmmmii
@Ummmmmii Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ በርቺ የኔ ውድ ምርጥ ሀሳብ ነው
@lovelysileshi5275
@lovelysileshi5275 Жыл бұрын
My God Elsye, This is exactly my character, I got a great lesson & will practice is soon, Thanks so much. My God bless you dear!
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
ጥሩ ሐሳብ ፣መልካም ምክር ነው ጎበዝ ማስተዋልሽን በጣም አደቃለሁ እንዲ አይነት ስተት በኛ በአበሾች ላይ በጣም የሚታይ ነው
@bizuayehukassaye-t2m
@bizuayehukassaye-t2m Жыл бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን እኔ ምልሽ የሩቲን ምርቶች ኢትዮጲያ እንዴት እናገኛለን እባክሽ
@AdanechAbtew
@AdanechAbtew Жыл бұрын
Elsy you are very intelligent woman I love your style and positive attitude!!!😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል በተለይ የኔ ቢጤ ስደተኞች ምንም ነገር ስለበተሰባችሁ ለነዚህ መጥፎዎች አታውሩ 🙏እራሳችሁን አስከብሩ
@mastidagnew6890
@mastidagnew6890 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ በጣም ትክክለኛ ነገር ነው የምታሰተምሪው ሁሌም በርቺልን❤❤
@salameeyesusenewsalameeyes2430
@salameeyesusenewsalameeyes2430 Жыл бұрын
Ene mikirishin kefiye bimar desssss yilegnal .betam melkam Ehite nesh. Ye Ewunet betam new yimakebirish nestu Ethiopia 🇪🇹 melt Anda Anchi new.Geta Eyesus kiristos kena zerochi Abzito yiberkish be buzu birki beyilign ❤❤❤❤❤❤❤
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Excellent topic but I don’t like the background noise or music
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ምክርም ት/ት ነው እናመሰግናለን በርቺ
@hudahudit
@hudahudit Жыл бұрын
Thank you so much elsy, it is the truth Men should be the provider..good point
@MakedaMichael
@MakedaMichael Жыл бұрын
Such great discussion! I agree with all your 5 points! I love it!
@sol7166
@sol7166 Жыл бұрын
Full of wisdom Madam, preach it !!! I like your message and you are beautiful and intelligent too 🙏🏼
@رحمةرحمة-ع4غ
@رحمةرحمة-ع4غ Жыл бұрын
ሀሳብሽ በጣም ጥሩ ነው እንደኔ በጣም የወደድኩት ሶስተኛውን ሀሳብ ነው ምክንያቱም ልንታገዝ ስለሚገባ
@dagmawitsolomon8654
@dagmawitsolomon8654 Жыл бұрын
የተናገርሽዉ ሁሉ ልክ ነዉ እናመሰግናለን
@afrowomanherostube6699
@afrowomanherostube6699 Жыл бұрын
Wow it very good point 👉 Even though I am not married but I do agree with about family history I am secured blanket I believe most of us
@eyadethiopia
@eyadethiopia Жыл бұрын
Elsi Ehete..thanks....mekariye nesheko❤
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
የዘሬ አማት በገኝሽ ምንኛ ተድዬ ነበር አሁንማ አልፎዋል ለወደፊቱ ትልቅ ትምህርት ይሆናኛል ኩፉ አይከሽ ሁቢ❤
@raheltadesse7578
@raheltadesse7578 Жыл бұрын
ስለቤተሰብ መነገር የለበትም ትክክል ነሽ
@Koki1993
@Koki1993 10 ай бұрын
Such a great message! Thank you!
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 Жыл бұрын
❤❤ ኤልሲ ቆንጆ የኔ አስተዋይ bluse u more more በጣም የሚጠቅሙ ሚስጠሰሮች እናመሠግናለን ውዴ
@mojojackson2689
@mojojackson2689 Жыл бұрын
You are such a wonderful human being. Thanks for your wonderful advice!!!
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በትክክል ነው በተለይ ስለጓደኞቻችን ማውራት ልክ አለመሆነን ተረዳሁ
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
100 %ትክክል ነሽ የምገዛው ሀሳብ ነው ❤❤❤
@Sada-i7l
@Sada-i7l Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ በፍቅር ነዉ ያንቺን ኘሮግራሞች የሚከታተለው ሰላምሸን ያብዛው❤❤❤❤❤
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
So true my sister especially I agree with you not to tell anything if it is possible about family . Because he start ignoring your family and you will regret it. It happened to me I am so regret I wish I didn’t tell anything but now I learned from my mistake not telling him nothing except good things only.
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሴት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@alephdesign82
@alephdesign82 Жыл бұрын
ምነው ከ20 አመት በፊት ባወቅኩኝ ኖሮ ለነገሩ መች እሰማ ነበር ... ዛሬም አልረፈደም ኤልሲዬ ብሩክ ሁኚ❤❤❤
@Eman-vl3ng
@Eman-vl3ng Жыл бұрын
ተባረኪ የሚገርም ምክርነው ያሰተላለፍሹ እናመሰግናለን ❤
@aregyehuss4496
@aregyehuss4496 Жыл бұрын
በጣምጠቃሚ ትምርትሰጭ ቁምነገር አዘል ስለሆነ ደስብሎኘነው ያዳመጥኩ አመሰግናለሁ❤❤❤
@bizuneshtene5444
@bizuneshtene5444 Жыл бұрын
ኤልሲ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ነገሮችን ነው የምትለቂው በርቺ እግ/ር ጥበብ እና እውቀት ይጨምርልሽ ❤❤
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 Жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ በጤና ጉዳይ ቀሰም ይሰብራል እንኳንም ሳያውቁት አውቀውም ለውጥ የላቸውም እናመስግናለን
@MeazaEshetu
@MeazaEshetu Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው፡፡ እኔ ለቻናሉ አዲስ ነኝ ልኬን ስለነገርሽኝ አመሰግናለሁ፡፡ አስተካክላለሁ፡፡
@abserashabserash6014
@abserashabserash6014 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ልጅ እውነተኛ ነገር ነው ብዙዎቹ ሴቶች ይህ ንን ነገር ኣያውቁም ደግሞም ኣይሰሙም
@alamzagay8791
@alamzagay8791 Жыл бұрын
Gobez egziabiher amilak yibarkis ❤❤
@mahletgzachew8390
@mahletgzachew8390 8 ай бұрын
yeni konjo betaam new yemewedesh yemakeberesh fetari tbebun yechemrlesh❤❤❤
@martayourhome2191
@martayourhome2191 Жыл бұрын
Thanks Elsi very short and sweet lesson. Speaking of marriage, as a child, I remember my mom advising newly wed young guys and gals. Rule Number #1 Do not tell your spouse weak side to anyone in this world except God. #2 Your spouse just joined your family, so the way you treat your family matters from now because your spouse will copy and follow the same way. # 3 Marriage is not a cake that you bite easy, it is like Shimbra Kolo which you chew very carefully. Honestly, it is not easy to practice all of them, but at least it helps to reverse yourself and get back to the right track.
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
thank you ❤❤❤❤
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ከማይሆን ትዳር... ለብቻ መኖር | Silegna | Elsa Asefa | ዶ/ር እዬብ ማሞ
39:26
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 21 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.