ትዳር ላይ የኛ ሴቶች ትልቁ ጥፋት‼️ የብዙ ፍቺ መንስኤ✋ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 32,197

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Ай бұрын
Very wise
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 ай бұрын
ኤልሲ እንደተለመደው እጅግ አስተማሪ ነው። ከባለቤቴ ጋር 8ዓመት ሆኖናል በትዳሬ ውስጥ ከፈጣሪ በታች እናቴ እና የአንቺ ምክሮች ህይወቴን ቀይሮታል ጠንቃቃ ብልህ ጨዋ ንቁ እንድሆን ረድተሽኛል።እግዚአብሔር ስለመልካም ነገሮችሽ በልጆችሽ ይካስሽ አሜን ።
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Ай бұрын
ኤልሲ ሁሉም ምክርሽ አሪፍ ናቸው። ለእኔ ግን ቁጥር 4 በእህቴ የደረሰ ስለሆነ እኔ ትምህርት ወስጄበታለሁ። እህቴ ጥሩ ባል ነበራት እና ስለምንም ጉዳይ እኛ የምናውቀውን ያህል ያውቃል። ማለትም የሚመለከተውንም የማይመለከተውንም ትነግረው ነበር። ታደያ ከለታት አንድ ቀን ጠብ ተፈጠረ እና የሰማውን ወሬ ማጥቂያ አድርጎ ክፉኛ ስሜቷን ጎዳት። ቆይቶም 3 ልጆች ያፈሩበት ትዳር በሚያሳዝን ሁኔታ ትዳራቸው ፈረስ ። ነገሩ " አወኩሽ ናኩሽ" ሆነ። ከዛን ወዲህ እህቶች የፈለገ የምትወዱት ባል ቢኖራችሁ ገበናችሁን ሁሉ ዘርግፋችሁ አትናገሩ። አለመናገር ማለት መዋሸት ማለት አይደለም። እያልኩ እመክራለሁ።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
የሴት ወይዘሮ በእውነት አንቺ ድንቅ አስተዋይ የተከበረች የሴት ዘውድ ነሽ 👌 :: ይታደሉታል እንጂ .... 😊 በእውነት ወልደው ያሳደጉሽ ይባረኩ 🙏 ተባረኪልን እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን :: 😊🙏👌always your topic…amazing…..really you are incredible 👏🏽👏🏽👏🏽
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
ትዳር ቅዱስ ነው በእውነት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ያለገባችሁ ይባርካችሁ በትዳር
@Crtfirst
@Crtfirst 2 ай бұрын
የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው ምንም የሚጣል የለውም እወድሻለሁ በጣም ደስ ትይኛለሽ
@handihhhh
@handihhhh Ай бұрын
ወይኔ ይቺ ልጅ ፍቅር ናት ወላሂ❤
@miningtadesse249
@miningtadesse249 Ай бұрын
በጣም የምትደንቂ ምርጥ እህት ነሽ በእዉነት
@asteramha09
@asteramha09 2 ай бұрын
Elsiye, thank you. You don't know how many women you are helping keep up the amazing work you are doing ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
Yes we have to share our experience and useful information on this topic
@sababirku8627
@sababirku8627 Ай бұрын
ኤልሲዩ የእኔ ንቁ ሴት ብልህ አዋቂ ቅመም ሴት ነሽ ስለ ምክርሽ አመሰግናለሁ በጣምምም.... አድንቅሻለሁ
@EleniHasf8786
@EleniHasf8786 Ай бұрын
This should be told in a loud mic... Bless you Elsy 💜
@AsterEthd
@AsterEthd 2 ай бұрын
ተባረኪ እናመስግናለን ልቅም ያልሽ የምትናገሪው ሁሉ ወዳቂ የለውም❤❤❤❤
@Meseret-uk2cd
@Meseret-uk2cd Ай бұрын
ኤልስየ ስወድሺ ማርያምን ምክርሺ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ባለሺበት ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Ай бұрын
እረ ኤልስዬ በደንብ አምናለው ባለቤቴ ሲገዛልኝ በጣም ነው ደስ የሚለውና እኔም እሱ ሲይረግልኝ ደስ ይለኝል የሱንና የልጆቻችንን ግን እኔ ነኝ የምገዛላቸው ደስ ይላቸዋል ባለቤቴ ነጭ ስለሆነ they are really appreciate what you do for them thank you so much🙏🙏🙏💐💐💐
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 2 ай бұрын
Elsye, you are always on point! Stay useful🙏🏽🤎🤎🤎
@lydiaasmelash5743
@lydiaasmelash5743 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ በእውነት ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርሽው በርቺ በዚሁ ቀጥዪ ኤልሲ❤❤❤
@EvaTadesse
@EvaTadesse Ай бұрын
Very true keep going thank u for sharing Elseye❤❤❤
@mahi-qr2pu
@mahi-qr2pu 2 ай бұрын
ኢልሲ በጣም እወድሻለሁ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእኔ አንበሳ መካሪ ሴቶች መምከር አለብሽ ሴትን ማስተማር ማህበረሰብ ማስተማር ነነነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
የጠቀመንን ሀሳብ ማጋራት ሌላ ሰው እኛ የከፈልነውን ዋጋ እዳንከፍል ይረዳል ማሬ 🙏❤️🙏
@mahi-qr2pu
@mahi-qr2pu 2 ай бұрын
አከብርሻለው በርቺ ብዙ ይጠበቅብሻል
@fhkfhketusr8027
@fhkfhketusr8027 2 ай бұрын
ኤልሳየ የኔ ቅመም እድሜ ይስጥሽ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው. በርቺ ወገኔ. ግን የአደግንበት ባህል ጉለቱ ሳይጠቀስ ለማሻሻል ጥረት ሳይደረግበት መሠረቱ የተበላሸን ይህን አድርጉ ሲባል ለብዙዎች የአዩትንና የሰሙት አድገውበት ነው መጀመሪያ የሚመጣላቸው. ጥገና አይሠራም. ነገሩን ከምንጩ በግልጽ ተነጋግሮ መተማመንና በፈቃደኝነት ከአልተሰራበት አይፈውሰውም. ወባ ለአመመው የትኩሳት መድሃኒት መሥጠት ብቻ ወባውን አያድንም. ሴት አጋር, ጔደኛ, ሚስት, እናት እህት ወዘተ... ናትና አክብሮ በጋራ ተረዳድቶ መኖር ጥቅሙ ብዙ ነው. የሴትን እኩልነት ከአልገባንና ዝቅ አድርገን ከአየን ችግሩ ዘርፈ ብዙ ነው አይፈወስም. ሴትና ወንድ መተባበሩ, መረዳዳቱ, መተሳሰቡ ወዘተ... የሚጠቅመው ለመጥቀስ በጥቂቱ: ከላይ የተጠቀሱትን ጥሩ እንደ መረዳዳት ያሉ ነገሮችን የሚያደርጉ ባልና ሚስት በትዳራቸው ደስተኛ, በኑሯቸው የተሟላ, ጥሩ ዜጋ የሚያፈሩ, ከራሳቸው አልፎ የአገር መሠረት, የአገር አንቀሳቃሽ ሞተር, የሕብረተሰብ መድህን ወዘተ... ይሆናሉ. በአንጻሩ የማይተባበሩ, እርስ በእርስ መከባበር የሌላቸው, የማይነጋገሩ, የማይተሳሰቡ, የጋራ ትዳር እንዳላቸው ባለትዳሮች ወዘተ... በአንድ እጅ ማጨብጨብ ነው የሚሆነው. ጊዚያዊ ጋብቻ እንጂ የፀና አይሆንም. ተሎ ይፈርሳል, ለእነሱ የአልበጀ ለሌላውም ሸክም መሆኑ አመዛኝ ነውና. ማናቸውም ሴትና ወንድ ሊገባቸው የሚገባው የእነሱ ጋብቻ የሐገር የቤት ምሰሶ ነው. የእነሱ የቤተሰብ ሕይወት የአገር መሠረት መሆኑን መረዳትና ከእኛ በላይ ሐላፊነት አለብን ብለው የገባቸው መሆን አለበት. ሕብረተሰቡም ሴትን ማቃለሉ መቆም አለበት. ሴትን ማክበር ራስን, እናትን, እህትን, ሐገርን ማክበር መሆኑን መገንዘብ አለብን. የተናጋ ቤተሰብ, በመተሳሰብ በእኩልነት የማይሠራ ባልና ሚስቶች የስም አገቡ እንጅ ራስን, ሕብረተሰብን, ሐገርን የሚአደኸይ ዙሪያው ጥምጥም የሆነ ሮሮ ነው የሚሆነው. ጥቂቶች ብቻ ሐገር አይገነቡም. በተለይ አብዛኛውን የህብረተሰብ የአቃለለና መተባበር ከሌለ አገር አታድግም. ሴትም ወንድም ሊገባው የሚገባው የሁለቱ አብረው ለቤተሰባቸው, ለሐገር, ለሕብረተሰብ በንቁነት ጠንክረው በመከባበር ከአልሠሩ ሁሉም ፉርሽ ነው. ሴትና ወንድ ለሐገር መሠረት ናቸው. የእነሱ የሠመረ ትዳር ጤናማ ዜጋ ለማፍራት, አገር ወዳድ, ታታሪ, ወገኔ የሚል, የሐገር ግዴታ የገባቸው, ወዘተ... የልጆች የሚወጣውና የሚጀምረው ከትዳር ነው. የትዳር ውድቀት ለብዙ ነገሮች መናጋት አስተዋጽኦ አለው. የዘፈቀደ ጋብቻ ከመሠረቱ መታነጽ አለበት. የኢትዮጵያ አንዱ ችግር መሠረቱ ላይ መሥራት ሳይሆን ሆነ ተብሎ ማፍረሱ ላይ ስለተሰራ መሠረቱ ተንዷል. መጠገን ብቻ ሳይሆን በጠንካራ መሠረት ላይ ሐገሪቱን ለማቆም በጥንቃቄ ባህሉ ጭምር መታደስ አለበት. የበለጠ ለማስተካከል የሕብረተሰብ ሶሻል ኢንጂነሪግ ግንባታው (Social Engineering) እንደገና ፀንቶ መሠራት አለበት. አሊያ ፍዳው ገና ነው. ለሁሉ መሠረቱ ሴትና ወንድ ናቸው. ሴትና ወንድ ብቻ ማለትም በቂ አይደለም. የጐደለውን ለማስተካከል ከአልተሰራበት የሚታዩ ችግሮች መሠረቱ የተበላሸ ሕብረተሰብ እንዳለን አምነን መሥራት አለብን. የበሽታውን ስሜት ብቻ ብናክም በነገው ፉርሽ ነው. አበው እንዳሉት አለባብሶ ቢያርሱት በነገው አረም ነው.
@mihrettola9647
@mihrettola9647 2 ай бұрын
በጣም እስማማለሁ ባል ሚስቱን እንዲከባከብ እድል መስጠት ማመስገን ማበረታታት ጥቅም አለው
@shalomassefa-y7d
@shalomassefa-y7d 2 ай бұрын
11:19 i like the vasline and zenite part 😃😃😃
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 2 ай бұрын
ጎበዝ በርችልን
@yemisida
@yemisida 2 ай бұрын
ተባረኪ እውነትሽን አንዳን ሴቶች ያበዙታል ።
@Dreamer-c6n
@Dreamer-c6n 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል elsi በቃ ቃል በቃል ግልጽ አድርገሽዋል 👏 በርቺልን ❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 2 ай бұрын
ኤልሲዬ በጣም ትክክል ነሸ እህት አመሰግናለሁ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 2 ай бұрын
It's wonderful message. God bless you!
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Ай бұрын
እውነት ኤልስዬ ወንድ ልጅ ተፈጥሮው መስጠት ማስተዳደር ነው እኛ ሁሉንም እናድርግ ብለን ሙጭጭ ሲል ክፍተት ይፈጥራል ለስለስ ባለ አነጋገር አድርግልኝ ግዛልኝ አግዘኝ ግድ ነው እኔ በግሌ ደሞስተኛም ሆኜ የሚያስፈልገኝን ከሱ ነው የምጠይቀው የራሴን ገቢ አጠራቅሜ ወርቅ ነው የምገዛበት
@wubittekle5136
@wubittekle5136 Ай бұрын
Absolutely 👍 You are amaizing inside and outside ♥️♥️♥️♥️😍 God bless you more and more 😍 የኛ ቆንጆ ሙሉ ሴት።
@ElsaHadish-v6i
@ElsaHadish-v6i 2 ай бұрын
Thanks for your perfect advice I really love you 💓💓💓💓💓💓💓!!!!!
@etsube5854
@etsube5854 Ай бұрын
You hit the nail on the head! The third advice especially is on point ❤
@masreshalakew1962
@masreshalakew1962 Ай бұрын
Very smart, beautiful mind, woman❤️
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Ай бұрын
ትክክል ኤልሲዬ ልባመይ❤
@AlemYohans-wn5wc
@AlemYohans-wn5wc 2 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ እንዳቺ አይነቱ ይብዛልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏❤️🙏
@BrilliantlyBoldWomen
@BrilliantlyBoldWomen Ай бұрын
Thank you yene konjo nurilgn temrebshalew Gena wede tidar ligeba new....tmhrt wesjalew
@almaztaye9712
@almaztaye9712 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ትክክል ንሸ ❤❤❤❤❤🙏
@meazabahiru8593
@meazabahiru8593 2 ай бұрын
ውይ በጣም ነው ምወድሽ እናመሰግናለን ❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Ай бұрын
absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@senaityohans888
@senaityohans888 Ай бұрын
ኤልሲየ እኔ ገና ኣላገባሁም ግን ሳገባ ይጠቅመኛል 😂 እና እየተከታተልኩሽ ነው ባለ ሙጡቅ አይምሮ ነሽ በዛ ላይ ቀናነትሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@kalkidanasrat6579
@kalkidanasrat6579 Ай бұрын
ay elsi anchi ferenj agbteshi new yena baloch habesha bezalay yezan aynet astedadegna mesert yelachewm bayhon lijochachin lay meserat alebin
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 Ай бұрын
ውይ ኤልስዬ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Ай бұрын
አይይይይይ ኤልሲዬ🎉🎉🎉🎉🎉ቅመም እኮነሽ በትክክል ብለሽዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adysalieh6446
@adysalieh6446 Ай бұрын
ኤልሲ በጣም ንግግርሽ ትክክል ነው.በጣም ደስ ትያለሽ❤❤
@fakihaabdella4115
@fakihaabdella4115 Ай бұрын
💯 I agree, some thing I would add on. Husband and wife can have a goal to set to achieve them together as well as personal goal. Talk about politics, cars and how to grow together. I like the topic You already mention what to do instead of talking about families.
@ErmiyasDenbu
@ErmiyasDenbu Ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ምክር ነው ኤልሲ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb Ай бұрын
ካራቴ ነዉ የምንሰራዉ😂 lol seriously you are right I pictured myself running around in the house ❤. But thankfully my husband is so helpful. Praise lord for that. You raised a good point Else as usual ❤
@sg563
@sg563 2 ай бұрын
Exactly God bless you
@neimaahmed7946
@neimaahmed7946 19 күн бұрын
Elsiye yane konjo metawarew nager andum tab ayelim ❤
@MartaTilahun-p1v
@MartaTilahun-p1v Ай бұрын
ኤልሲ መካሪ የሌለው ንጉሥ ይበል የለ ተባረኪ ምክርሽን ለተጠቀመበት 100% ትክክል ነው እኔ ህይወቴ ለቤቴ ፊልም ነበር የምመሥለው ያለ እኔ እንደማይሆን አሁን ግን----
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 Ай бұрын
Elsuye, tiktolk lay awerawalehu biye yasebikutin hasab new yakafelishin tebareki❤❤❤❤❤❤
@new-eb9sm
@new-eb9sm Ай бұрын
Yes u are right we need to share the job
@enatleenat7764
@enatleenat7764 Ай бұрын
ብልህዋ ኢልሲዬ
@kid7188
@kid7188 Ай бұрын
ኤልስዬ ሳላይሽ ቆይቼ ነበር አሁን መጣሁ❤❤❤❤
@atkelttadesse4388
@atkelttadesse4388 2 ай бұрын
ewnet new 100%
@HannaAbate-c4e
@HannaAbate-c4e 2 ай бұрын
Thanks so much ❤️😍💖❣️
@KidistMitke-qn1zj
@KidistMitke-qn1zj 2 ай бұрын
በትክክል የኔ እናት 🙏🙏😘😘
@hayatookemal968
@hayatookemal968 2 ай бұрын
You’re right Elsy ❤❤
@RahelRicho-uo3zo
@RahelRicho-uo3zo Ай бұрын
Tebareki
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 2 ай бұрын
የሚገርም መልክት ነው ኤልሲ።
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Ай бұрын
ትክክል የምትይው ነገር በሙሉ ነው የተናገርሽው በሴት ተጎድቼ ይሄው አንድ የሀበሻ ጉደኛ የለኝም ችግርሽ ስትነግሪአቸው ከመርዳት ይልቅ ያሙሻል ከስርሽ ይጠፍሉ ውይ ሀበሻ ሴት ከባዶችነን
@freedomstatesfreedomstates2276
@freedomstatesfreedomstates2276 2 ай бұрын
U know how much I love you elsye ur fan from Eritrea. Ur husband and whole family are so lucky to have you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
Thank you mare 🙏❤️🙏
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 ай бұрын
የኔ ቅመም🥰
@HewanMengiste
@HewanMengiste Ай бұрын
Thank you for sharing ❤
@ElshadayDemissie
@ElshadayDemissie Ай бұрын
ትክክል
@HayatSeid-m6c
@HayatSeid-m6c 2 ай бұрын
15አመቴ አሁንስ ደከመኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ማሬ አይዞሽ ፀልይ አቅምሽን ፈትሺ ለራስሽ አስቢ 🙏❤️🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 20 күн бұрын
ትከከል ናሺ የኔውድ
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውዴ በእውነት እናመስግናለን ❤
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 Ай бұрын
I wish u are my big sis!
@sabatekle1992
@sabatekle1992 22 күн бұрын
GBU
@akberettesfamichael5946
@akberettesfamichael5946 Ай бұрын
100% true ❤❤❤
@birtukan2023
@birtukan2023 Ай бұрын
ሁሌም ልክ ነሽ❤❤❤
@luwimeb5963
@luwimeb5963 Ай бұрын
Elsi you are such a wise and very honorable dignified woman. All you said was very important life advices we needed. We love you so much❤
@azi374
@azi374 Ай бұрын
It is true ❤❤ Thanks
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 ай бұрын
ሳ እናመሰግናለን እህት አለም ጎበዝ
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 2 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ጓጉቼ ነው የምጠብቅሽ እወድሻለው😊😊😊
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 2 ай бұрын
Me too
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ 🙏❤️🙏
@genetlhenaff8511
@genetlhenaff8511 2 ай бұрын
Elesi zare yeleben teagershe geni kefrace bravo ❤❤❤
@AnaAbdu-q7u
@AnaAbdu-q7u 2 ай бұрын
💯 exactly number 3 betely
@hirutadnew7024
@hirutadnew7024 Ай бұрын
ስወድሽ ❤❤❤
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 2 ай бұрын
ግዜውን ያማከለ ነው የምታቀርቢው
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 ай бұрын
Complimenti, condivido tutto, sopera tutto, N 4 la verità grazie, Elsi❤🌻
@kellydavid7646
@kellydavid7646 2 ай бұрын
Thank you for sharing ❤ I wish I knew this type of smartness I married young I don’t know better I,m kind woman but not smart woman when it comes to man and money management 😊
@Meaza8884
@Meaza8884 Ай бұрын
Elsi you are about karate part now I I'm tired and almost resent everything I worked hard for many years for
@amen943
@amen943 Ай бұрын
Egiziabiher yibarikish
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
እውነትነው ኤልሲየ እኛሴቶች ለስቶች ጨካኝነን
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Ай бұрын
ኤልስዬ ❤ፍቅር ❤ንግግርሽ ማር እኮ ነው ወላሂ!!
@Edometh10
@Edometh10 2 ай бұрын
Baf yetefu belefelefu Tel neber Ayate yasadegechen Ene teboteleke "Bal" beye yalekut meleso lebetesebe tenagere seneleyay. Enesu genn lek nat yesuwa tefat adelem belew asaferew lakut. Enem lemen endaleku aseredahuachew. Gelebeto naw Elsye anchy endaleshew yenegerachew. Any way betam adenekeshalehu ❤️ ye enaten advice naw yedegemeshelen ye ayatenem ababal asetaweshen. Kemem nesh eko yeset kuncho
@amaritamarit9282
@amaritamarit9282 Ай бұрын
Yene konjo sewedesh❤
@esgent1112
@esgent1112 Ай бұрын
Exactly
@zebibabdu7026
@zebibabdu7026 Ай бұрын
❤betamm desYemel meker nw
@BethlehemAssefa-h3b
@BethlehemAssefa-h3b 2 күн бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@lensatemesgen7561
@lensatemesgen7561 Ай бұрын
Betikikel tebareki❤❤❤❤
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 2 ай бұрын
ely wonderful ❤you are so beautiful thank you am from Eritrea senait habtom
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
Hi mare 🙏❤️🙏
@BlaneTadesse-q4z
@BlaneTadesse-q4z 2 ай бұрын
That is true Thank you Elsi❤❤❤
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 2 ай бұрын
ኤልሲ ቅመም ነሽ ውድድድ ነው የማረግሽ❤❤❤❤❤❤
@NafekotHop
@NafekotHop Ай бұрын
Ena gena 3 amet yekereshale eyaleshegn new selamawi tedare endinoregn fekere kaleke behuala
@EhteGbreal
@EhteGbreal 2 ай бұрын
ድንቅ እዉቀት ነዉ ያካፈልሽን።እባክሽ Shea butterun እንዴት ነዉ የማገኘዉ ቤቲጋ ደጋግሜ ደወልኩ ሁሌ የለም ነዉ እንዴት ላግኘዉ ክብርት ኤልሲይ
@alganeshweldgargis8660
@alganeshweldgargis8660 2 ай бұрын
You are right ❤❤❤
@ninanina868
@ninanina868 2 ай бұрын
Elsiye you are so funny i love the karate part 😂it is so true Elsiye
@Samaria-m9t
@Samaria-m9t Ай бұрын
Min lebelesh fetari yetebekesh nothing to say very positive.
@genetmetekia6605
@genetmetekia6605 Ай бұрын
Bravissima ❤
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ስለምንታይ ብዙሕ ሰብ ዝስዕቦም?
22:30
Aklilu H.michael
Рет қаралды 42 М.
ከማይሆን ትዳር... ለብቻ መኖር | Silegna | Elsa Asefa | ዶ/ር እዬብ ማሞ
39:26
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 21 М.