“ቅዠታም አይደለሁም” ዐቢይ፣ ፋኖ እየፈረሰ ነው ያሉት ጄኔራል፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የላኩት ጦር፣ "ጄኖሳይድ ነው" የፓርላማ አባሉ፣ የህወሓት ደብዳቤ| EF

  Рет қаралды 241,246

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 ай бұрын
#የአማራ ህልውና ትግል በፍፁም አይጠለፍም።#አማራ ያሸንፋል።💪💪💪🇪🇹
@EsatuAmbaw
@EsatuAmbaw 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምህረትን ለኢትዬጵያ አድርግ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊ በለጠ ሞሏ በሂወት የለም 🙄 እና ሆዳም ባንዳ ምን እድሜ አለው
@YasinMd-s6p
@YasinMd-s6p 2 ай бұрын
ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብብብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ ሞት ለናዚዉ መንግስት
@TilahunMulat
@TilahunMulat 2 ай бұрын
የሰዉ ዘሮች ከተበደለዉ ጎን የምትቆሙት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና በምድር ላይ ስትኖሩ የሚያስፈልጋችሁ ነገር አያሳጣችሁ ተወዳጆች
@MedhanieGaym-hm3hf
@MedhanieGaym-hm3hf 2 ай бұрын
f
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው "T.D.F."
@ሳዳም
@ሳዳም 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤🇨🇬💪💪
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
Which fano? Which Amhara ? You have to choose.
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 2 ай бұрын
በጣም አድጓል የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በኑሮ ውድነት በዘር ጭፍጨፋ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
🤩🤩🤩👍🏽
@BirtukanTefera-o1k
@BirtukanTefera-o1k Ай бұрын
T 😊❤❤😅 Oʻ​@@rutafruh6588😊😅😮😢😂🎉ggg
@DadeBegze-sb1mi
@DadeBegze-sb1mi 2 ай бұрын
ክቡር ጠ/ሚ አድገን ተመንድገናል እያሉንነው እኔና ቤተሰቦቼን ግን የሚላስየሚቀመስ የለንም የወሩ 15ቀንሲሆን ቤታችን የምግብ ሸታየለም መጠለያ የለንም በአንድቁራጭ ሸሚዝና ሱሪ እስከ ሁለት ዓመት እንቆያለን ልጆች ደብተር መግዣ አጥተን ትምህርት አቁመዋል ሰለዚህ እኛ በእድገት ባለች አገርነው ያለን?እኛ የእድገቱ መገለጫእንሆናለን?
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 2 ай бұрын
ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ይርዳችሁ
@ሠላም-ጰ3ቸ
@ሠላም-ጰ3ቸ 2 ай бұрын
ተው እንጂ የ27 አመቱ ጨለማ ጊዜ እየበራላችሁ ነው ዝም ብላችሁ እጣጥሙ እናንተ ከሀዲዋች ክፉዋች
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 2 ай бұрын
​@@ሠላም-ጰ3ቸንገርልኝ ትናንት ሲያጨበጭብ ለነበረው
@rebcca_kinfe
@rebcca_kinfe 2 ай бұрын
😢
@rebcca_kinfe
@rebcca_kinfe 2 ай бұрын
😢
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 ай бұрын
ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤❤
@firstpost133
@firstpost133 2 ай бұрын
እዚ ኣደለም ድል ለ ፋኖ ሂድ እዛ
@asresachteshale812
@asresachteshale812 2 ай бұрын
አምላኬ ይቅር በለን እባክህ
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@Sola-ow4jk
@Sola-ow4jk 2 ай бұрын
በሶስት ሳምንት ጠፍቷል የተባለው ፋኖ ማስቀዘኑን ቀጥሏል💪💪💪💪
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ❤❤❤ድል ለፋኖ ❤❤ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ❤❤
@helenemso32
@helenemso32 2 ай бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ።
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 ай бұрын
በጅልባ የሚሄድ ሚስኪን የተገፍ ኢትዮጵያውያን ነፍስ ይማር!! አገራቸው ጠቅላዬ እንደሚያልመው ብትሆን አይሰደድም ነበር!! 😢
@ethio12-b4r
@ethio12-b4r 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@smumd
@smumd 2 ай бұрын
ሠላም💛❤💛❤💛❤💛❤💛👍👍👍👍👍👍👍👍
@generalredwan
@generalredwan 2 ай бұрын
ይመቻቹ 👍
@atsion7214
@atsion7214 2 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft 2 ай бұрын
Best journalist
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m 2 ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ ጌታየ አላህ በእዝነትህ ማረን
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 2 ай бұрын
አናታችሁ ይፈርሰ😂 ድል ለፋኖ💪💪💪💪🤗
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤩አሜን የቀረ ካላችው ጭንቅላቱ ይፍረስ 👍🏽👍🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን 🙏🏽🙏🏽
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 2 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️✌️👋🙏
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 ай бұрын
ትስእር🙏🏽💕💕💕
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
Angatesh yatasare yanante mazaze nawe ​@@lemlemtigray8788
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 2 ай бұрын
@@lemlemtigray8788ferekan! ❤
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 2 ай бұрын
ፈረቓን❤
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 ай бұрын
ድል ለተገፋዉ አማሀራ ህዚብ
@BETESEB1972
@BETESEB1972 2 ай бұрын
ምርጥ ሜድያ ኢትዮ ፎርም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemesganAbiye
@TemesganAbiye 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@Man12210
@Man12210 2 ай бұрын
ፋኖ ወደ ፊት ብቻ!!
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 2 ай бұрын
ሰይጣንም የእግዚአብሔርን ስም ይጠራል
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 ай бұрын
ድል ለፉኖ❤❤❤
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 2 ай бұрын
እንደምን ዋላቹ ሰላም አምላክ ከናንተ ከኛ ይሁን እኳን አደረሰን ለናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድግል ማርያም አማላዳችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 2 ай бұрын
መቼም ማርያም አማላጅ ናት እያልሽ ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆን እንዳይመስልሽ
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 2 ай бұрын
​@@mahdergebrgziabher6900አዎ አማላጃችን ወላዲተ አምላክ ልጇን ለምና ስላሙን ታንጣልን
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 2 ай бұрын
@@tshayeashagrea2691 ከየትኛው የእግዚአብሔር ቃል ነው ማርያም ትለመናለችና እሷን ለምኗት የሚለው የእናንተ የሲኦል ትምህርት እኮ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ደም የሚያፈሰው
@HulugergeshYilma-zz2vz
@HulugergeshYilma-zz2vz 2 ай бұрын
🎉ማርያም የሲኦል ት/ርት ናት ይቅር ይበልሽ
@ZeslassieZerabruk
@ZeslassieZerabruk 2 ай бұрын
Great journalist
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
ሰላምና ድርድር ካልተደረ፥ አገሩ ወደቀውስ እንዳይገባ ያሰጋል።😢😢😢
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 2 ай бұрын
ፋኖ አይፈርስም ጭንቅላትህ ይፋረስ
@BrookBefi
@BrookBefi 2 ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 2 ай бұрын
ድል ለኣማራ ህዝብ ሰላሕ ትግራይ ህዝብ
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 2 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እሱን ያፍርሰዉ።
@salamerke5811
@salamerke5811 2 ай бұрын
ድል ለአማራየ🇨🇬💪
@WeresFitsum
@WeresFitsum 2 ай бұрын
@@salamerke5811 ኣወት ንፋኖኖ ንTdf
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
Amhara fanoking💚💛❤️💪💪💪💪ደልላአማራፋኖዬ ❤️💛💚💪💪💪💪💪💪
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj 2 ай бұрын
ድል ለአማሓራ ህዝብ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤ TDF❤❤❤
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
እምባህ በል እቲ ቅልፅም አቦቱኡ አሎ❤
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
እቲ ቅልፅም ወይዘሪት ሓገረ ትግራይ አቦቱኡ አሎ እምባህ በል ገና ትግራይና ታሪክ ክይስርህ እያ❤❤
@berhanemesfin9994
@berhanemesfin9994 2 ай бұрын
በለጠ ሞላ ኖረ አልኖረ ምን ይጠቅማል ።
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 2 ай бұрын
ለሆዳችሁ ስትሉ ህዝባችሁን የካዳችሁ ጄኔራሎች በታሪክ ተጠያቂ ናችሁ
@klm9872
@klm9872 2 ай бұрын
Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@twdrskss
@twdrskss 2 ай бұрын
እንኳን ለግድቡ የተሰበሰበው ገንዘብ ይቅር እና ኢትዮጵያ እራሷ የት እንዳለች አይታወቅም ጃል🤔🤔🤔
@HussenBekele
@HussenBekele 2 ай бұрын
እውነት የትነች 🙏🙏🙏🙏
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
Exactly where is ethiopia?
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
አለች። የአፍሬካ ቀንድ። የአፍሬካ ዕንቁ።
@abebegizachewdemissie7698
@abebegizachewdemissie7698 2 ай бұрын
በድጋሜ እባክህን እንለምንህ ይህን የአማራ አርማ አድርገህ በገፅህ ላይ የለጠፍከውን የወያኔ ስጦታ አንሳልን።
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
Chalew!
@smd7650
@smd7650 2 ай бұрын
ዘንድሮም ወያኔ ትላለህ ስንት ጣጣ አስቀምጠህ ማፈሪያ ቅናት የወለደዉ ትግል😏
@dadydady3547
@dadydady3547 2 ай бұрын
የማን ስጦታ ይሁንልህ? የአፄ ዩሀንስ?
@AyuAmharaw
@AyuAmharaw 2 ай бұрын
​@dadydady3547 አፄ ዮሐንስ እኮ ለኢትዮጵያ ለሀገሩ ሲል መተማ ላይ የተሠዋ እንጂ እንደ ህውሃት መስራቾች ለአማራ መርዝ እና ጥላቻን አልዘራብነም😂😂😂
@dadydady3547
@dadydady3547 2 ай бұрын
@@AyuAmharaw አዉቃለሁ ልሙጡ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የሳቸዉ ነዉ ብዬ ነዉ።
@kidusyacob7458
@kidusyacob7458 2 ай бұрын
ያዬ እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አንተን እንደመዳኒት እኮ ነው የምንወስድህ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 2 ай бұрын
ዋው ንሩልኝ ምንም ኣልልም በርታ ❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 ай бұрын
Selam selam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanemahari7271
@berhanemahari7271 2 ай бұрын
Selam! Selam! Selam. Selam Lamara, selam le tigrai, selam le oromo, selam le habesha! Selam le Eritrea, selam le Ethiopia!!!. Enough is enough!!!
@teklutesfahanes9305
@teklutesfahanes9305 2 ай бұрын
ዛሬስ ላይክ ጀማሪ የ ሞ like like ❤ግበሩ
@Ofiin2977
@Ofiin2977 2 ай бұрын
Welcome
@DeerMoose
@DeerMoose 2 ай бұрын
አቤ ምርጥ ጋዜጠኛ!!
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 2 ай бұрын
EthioForum for ever👍ህዝቡን እውነቱን በማሳወቅ ፋሽሽቱን በህዝብ ማዕበል እንዲ ነቀል እንደምታደርጉ ጥርጥር የለንም። ህዝቡ ደሞ እውነትን መስማት ብቻ ሳይሆን ሆ-ብሎ ተነስቶ ፋሽሽቱን ሊቀብረው ይገባል። ያኔ የኢ/ያ ችግር ታሪክ ሁኖ ይቀራል። ሰላም ይመጣል!!
@Man-y2k
@Man-y2k 2 ай бұрын
አንድ አመት ሙሉ ጀነራሎች ፋኖ ሸኔ ፈርሷል እየፈረሰ ነው ነገሩ በግልባጩ ነው የሚያወሩት
@AbebawGetnet-qf3rp
@AbebawGetnet-qf3rp 2 ай бұрын
አናትህ ይፍረስ ከልቢ።
@AdmasEquar
@AdmasEquar 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesayGetachew-x8x
@MesayGetachew-x8x 2 ай бұрын
Ymechachhu
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
እውነት መሪያችን በትክክል ይቃዣል።እብደትም ነው።ይህንን ስለየትኛው ሀገር ያወራል?ጠነኛም አልመሠለኝም።የተማረ የተከማቸባት ሀገር በህልማቸው ስለሚቀጠሩት ነው የሚያወሩት።
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu 2 ай бұрын
ኮይሻ ፐሮጀክት የተጀመረው በኢህአደግ ግዜ ነው የብልፅግና ፓርክና ዘንባባ እና የቡናቤት ድምላይት በከተማ ማንጠልጠል ነው
@seifumeles3503
@seifumeles3503 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@sisaygebre-r7l
@sisaygebre-r7l 2 ай бұрын
etho forum ሱሴ❤❤❤❤❤
@Belay2
@Belay2 2 ай бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን💪💪💪
@trahaswelu5874
@trahaswelu5874 2 ай бұрын
እትዮ ፎፎም 🥰🥰🥰🥰👑
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 2 ай бұрын
ተናፋቂ ናቹህ Ethio Forum ✅
@User-hg5v
@User-hg5v 2 ай бұрын
Tigray 21❤
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 2 ай бұрын
ሕዝባችን እንዴትና ምንድን ነው የሚያስበው? በህልሜ ካልሆነ በውኔ የምሰማው አልመስልህ አለኝ። እንዲህ በውጭና በውስጥ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ በሞት የሚጋዘው በቁመና የሚሰቃዪው ለጋራ መከራ በጋራ እንዳይነሳ ምን ዓይነት አዚም ዞረበት?
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኢኢኡኡኡኡኡኡኡ ይህን ቀጣፊ ምነው ባታሰማን። አይ አቢይ።
@kassgetan2264
@kassgetan2264 2 ай бұрын
የአብይ አህመድ አሊ ፈጣሪ እኮ የጥልቁ የ 666 አለቃ ነው
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
መከላከያ አመቱን ሙሉ ደመሰስናቸው አጠፋናቸው መከላከያ ውሸቱ እንደ መሪው ነው
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 ай бұрын
አይ መከላከያ ሲሸንፍ እንደ አልሸባብ ቦንብ መቅበረ ጀመረ😂😂😂
@zefengorhawaria8526
@zefengorhawaria8526 2 ай бұрын
❤❤❤
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 2 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌
@Aipowered2927
@Aipowered2927 2 ай бұрын
Fano❤
@Azariyasteshotado
@Azariyasteshotado 2 ай бұрын
የብልጽግና እድገት የሰው መፈናቅል ሞት ስደት እንግልት ለነሱ መመንጠቅ ነው አፈረሰናት ቢሉ ይሻላል ህዝቡ ለምን እስኪል አገሪቷን እየናዱት ነው ስንባንን ሀገር ፈራርሶ ነው የምናገኘው
@MekashDestaw-m2y
@MekashDestaw-m2y 2 ай бұрын
ኧረ መርቅኗል
@mebratgebre6800
@mebratgebre6800 2 ай бұрын
Selam
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
መከላከያ እጁን ከፖለቲካ አውጥቶ፣ የሰላምና አማካኝነት ሚና ካልተወጣ የሚድን አገር የለም።
@hayelomwedimeri
@hayelomwedimeri 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ምክንያታዊ እና የእውነተኛ ባለሞያዎች ሚዲያ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@WeresFitsum
@WeresFitsum 2 ай бұрын
ብልፅግና ሓሳዊ እዩ ኣሰግድ ኢዱ ስለ ዝሓበ ዝልወጥ ነገር የለን ዓወት ንፋኖኖኖኖኖ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
ሻዕቢያ ስደተኛ ሂድ ውጣ። ይሄ የኢትዮጵያውያን መድረክ ነው።ቆሻሻ
@smd7650
@smd7650 2 ай бұрын
ምናገባህ ቤትህን አፅዳ መጀመሪያ
@WeresFitsum
@WeresFitsum 2 ай бұрын
@@smd7650 ዓወት ንፋኖኖኖ ንTdf ይኹን
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia 2 ай бұрын
የጣልያን ትራፊ
@WeresFitsum
@WeresFitsum 2 ай бұрын
@@MegaSofiamia የብልፅግና ሰራዊት አቅም የለዉም መሪዎቹ ዉግያ የመምራት አቅም የላቸዉም
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 2 ай бұрын
ሰለም ኢትዮ ፎረሞ❤❤❤❤❤❤
@emanulewachmo
@emanulewachmo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 2 ай бұрын
Tplf❤❤
@EsayasTesfaye-h2i
@EsayasTesfaye-h2i 2 ай бұрын
🙏🙏🙏✔✔✔Ethiofourm
@sofiabesher1742
@sofiabesher1742 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 ай бұрын
ERGUME YETEREGEME::HEZBUNE EYSECERESE FETARI?YETERAWE AMELAKE FERDUNE FETENO YESETEWE YAGALETEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@Likeislike27
@Likeislike27 2 ай бұрын
ደብሪፅ
@MeazaMeaza-gr5kk
@MeazaMeaza-gr5kk 2 ай бұрын
ማነው የፈረሰው አልሠማሁም
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs 2 ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስትሩ የራሳቸውን ማጀት እየተመለከቱ ስኪት ላይ ነን ይላሉ የሕዝቡን የኑሮ ምሬት የት ያያሉ ከዚ በሊይ ምን ቅዠት አለ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
ጀዝባአብይ 🤪🤪🇪🇹❌🦵
@endaleabebe4475
@endaleabebe4475 2 ай бұрын
ቅዠታም ይገልፀዋል እንዴ?? መገለጫ አተንለታል
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 ай бұрын
Ethio Forum ❤
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 ай бұрын
🙏❤️💛
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
ቅሸታም ብቻ አይደለም ውሸታምም ጭምር ነው
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
😥
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 2 ай бұрын
መተታኛ የሁኑ ሰዉየ 😂😂😂😂😂😂😂 አለህ ያንሶህ
@abusumeya8911
@abusumeya8911 2 ай бұрын
ቅዠታም ብቻ?
@DestBerhe
@DestBerhe 2 ай бұрын
ሰሚ ያጣ የኣገው ህዝቢ
@GetnetAbbu
@GetnetAbbu 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 218 М.
አሳዛኝ ሰበር ዜና ቅዳሜ ጥቅምት 9//1//2017ወቅታዊ መረጃ
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Рет қаралды 180
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН