''በኃይል ከእኔ የሚበልጥ የለም" ዐቢይ‘’ ፤ ''ንጉሥ በሠራዊት ብዛት አይድንም‘’ |ETHIO FORUM

  Рет қаралды 208,802

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ай бұрын

Пікірлер: 485
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Ай бұрын
ያየህሰው የልቤን ስለምትነግርልኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብታይ
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Ай бұрын
❤❤❤❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ነጉስ በስራዊቱ አይድንም እውነት ነው ሁለቱም ፈርኦኖች በስራዊታቸው አይድኑም ኃይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው አሜን 🙏🙏🙏
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Ай бұрын
AMEN AMEN 🙏
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
አሜን (3)🙏
@nanibini8762
@nanibini8762 Ай бұрын
​@@user-xu5yh1ko1v😢
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
Amene ameneeee ❤🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤
@mengistutadessetesema3861
@mengistutadessetesema3861 Ай бұрын
እዉነት ነዉ ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም ኃይል የእግዚአብሔር ነዉ
@user-tb3yl4ht4q
@user-tb3yl4ht4q Ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ ከማመሳከሪያ ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን
@JamelaDoha
@JamelaDoha Ай бұрын
ሀይልም ጉልበትም የእግዚአብሔር ነዉና ቀንህን ጠብቅ ጊዜ መልስ ይሰጥሀል ህዝበ እስራኤልን ባህረ ሰንጥቆ ያወጣ አምላክ ላንተም የመጣ ጊዜ መደበቂያም የለህም አይይይ 😢😢😢😢😢
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት ትልቁ ደናቁርት እሱ ነው ከሰው ያነሰው ጨቅላ መሪ ለዛውም በዚህ ዘመን ያሳዝናል
@zinashgebremeskel
@zinashgebremeskel Ай бұрын
እዉነታ ኣለህ
@markonbini9187
@markonbini9187 Ай бұрын
አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሃይላችን ድል ለጀግናው ፋኖ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b Ай бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በሀይል ኢትዮጵያ ውስጥ አይስራም
@soud986
@soud986 Ай бұрын
‏ولا حول ولا قوة الا بالله
@enbakobababu9196
@enbakobababu9196 Ай бұрын
አቦ ወንዲሜ ይመችህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ቃል ይስጥህ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች victory for Fanno
@የአ
@የአ Ай бұрын
ሰውየው እንደ መንግሥቱ መናገር ጀምረዋል ታሪክ እራሱን ደገመ አቤቱ ጌታሆይ!!!
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 Ай бұрын
የሚመካ በእግዚአብር ይመካ።
@TefenafagnEndale
@TefenafagnEndale Ай бұрын
80 ዓመት የቆዩት ሚዲያዎች የረታ ድንቅ ሚዲያ። ኢትዮ ፎረም
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም የእውነት ዘጋቢዎች ናችሁ
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l Ай бұрын
ስታወራ በጣም ነው ደስ የምትለው ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ በመረጃና በማስረጃ እነኝህ አስጠሊታ የሄሮዶስ አብይ አህመድ ቃላቶች መስማቱም ለትዉስታ ጡሩ ነዉ ሾሪትሚሞር ላለመሆን👍👍👍
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
አይ ያንተ መጨረሻ ናፈቀኝ ጌታ እድሜ ብቻ ደስጠን
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Ай бұрын
32 ጥርስዎትን በምቾት አንድ በአንድ እያወለቅን ጨርሰን በድድዎ እንይዞታለን ክቡሪነትዎ::ያዝ እንግዲህ ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@user-ke4sx2il6n
@user-ke4sx2il6n Ай бұрын
ሰላሙ ይብዛላችሁ ያየሰው ሓውና❤
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
ከንቱ የከንቱ ከንቱ። ሁሉም ከንቱ ነዉ። ሥልጣንም ሀብትም መልክም ይጠፋል ይወድማል ይከስማል። የማይጠፋዉ የማያረጀዉ የእግዚአብሔር ክንድ ነዉ።እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥዎት።
@djburn_ethiopia6394
@djburn_ethiopia6394 Ай бұрын
ድንቅ ትነታኔ እንደዚህ ነው ሚዘገበው እስቲ ሌሎቹንም እንደዚህ አስተምሯቸው በርቱ
@teklitlegesse816
@teklitlegesse816 Ай бұрын
ኢትዮ ፈሮም ምርጥ ሚድያ በርቱ
@MihretZem-wx7uw
@MihretZem-wx7uw Ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ተንታኝ።really Thanks.
@redwangirma8064
@redwangirma8064 Ай бұрын
ያየሰው በእውነት 24 ሰዓት ብያዳሚጥክ ደስታዬ ነው ፈጠሪ ይጠብቅ
@NgstiMehari-l1y
@NgstiMehari-l1y Ай бұрын
የኢትዮፎረምን ዘገባ ስሰማ ከዘረኝነት ወጥቼ ኢትዮጽያዊነት ስሜት ይሰማኛል 1ኛ ምርጫዬ Long live ethioforum
@soud986
@soud986 Ай бұрын
Asha
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
​@@soud986 ዓሻ ወይስ ሃሻህ 😅
@user-bm4ph6ul3r
@user-bm4ph6ul3r Ай бұрын
ጀግና ጋዜየጠኛ ተባረክ❤❤
@user-rz2bb4iw4o
@user-rz2bb4iw4o Ай бұрын
አኔ አደ አናቴ የሁን አድማጭ አይደለሁም ያኔ የጨለማ ጊዜ ጀምሬ አዳምጠዋለው
@KahsayLuel
@KahsayLuel Ай бұрын
ያየሰው 💛❤️💙💙
@user-rz2bb4iw4o
@user-rz2bb4iw4o Ай бұрын
ያየሰው አድሜው ያብዛልህ
@awotahagnabreha4145
@awotahagnabreha4145 Ай бұрын
የደርግ የሽንፈት ታሪክ ብልፅግና ልጆች ይደገማል ጊዜ ለኩሉ !
@user-kp1hu6pj6d
@user-kp1hu6pj6d Ай бұрын
ክፉልጅ ከበሻሻ ተወልዶ አገራችንን በሻሻ አደረጋት
@tadetemben6922
@tadetemben6922 23 күн бұрын
ምነው ነብያችሁ ኣልነበረም ምነው
@geba80sendeku80
@geba80sendeku80 Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@henokyoseph-zj7et
@henokyoseph-zj7et Ай бұрын
ያዬ የኔ የልቤ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የታማኝ መረጃ ቋት 💪💪💪💪
@ftsumbrhanalemngus9052
@ftsumbrhanalemngus9052 Ай бұрын
Tdfy King Afrika tdfy King Afrika ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk Ай бұрын
ታሪክ እራሱን ይደግማል ።አይቀርለትም ፨
@Servival365
@Servival365 Ай бұрын
በጣም ልብን የሚነካ ትንተና ነበር።
@semeretsegay2249
@semeretsegay2249 Ай бұрын
This man won us Thanks
@samuibrahim9192
@samuibrahim9192 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ጋዘጠኛ የ አቀራረብህ ቺሎታ በጣም የሚደንቅ ነው በርታ
@AsAs-ex4kp
@AsAs-ex4kp Ай бұрын
ደስ የሚል ትንታኔ
@halefommekonne3231
@halefommekonne3231 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ።
@andu-lq6tk
@andu-lq6tk Ай бұрын
The GOAT of journalism...Yaye
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Ай бұрын
ያሣዝናል፥ በእርቅ የሚያልቅ ጉዳይ ትውልድን ማጫረስ ምን አመጣው።
@SamuelLegese-uh3pb
@SamuelLegese-uh3pb Ай бұрын
ያየህሰዉ ሆይ በነካ እጅህ ያንተን ወዳጆችም ብትመክርልን
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
ወደ ራስህ ብትመለከት አይሻልም..?
@Baldwind4d
@Baldwind4d Ай бұрын
The way u explain ❤ Wow 🙏🎉
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
ያየሰው ትችላለህ ፈጣሪ ይባርክህ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
Ethio Forum ❤
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
ድል ለአማሀራ ሰራዊት እትዮ ፎረም በርታ
@TesfayeAyalew-o6r
@TesfayeAyalew-o6r Ай бұрын
ወዳጄ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Face12561
@Face12561 Ай бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው። በርታ!
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 Ай бұрын
ውይ ህወሀት አፌ ቁርጥ ይበልልህ አቦ ናደብረብረሀን አሯርጠው❤❤❤❤
@Hyder-z7f
@Hyder-z7f 26 күн бұрын
ድል ለተገፋውና ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ልጅ❤❤ለጀግናው ፋኖ❤❤
@demismuktar
@demismuktar Ай бұрын
የምታቀርቡት ዝግጅት ደስ የሚያሰኝ እና አስተማሪ ነው። ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@user-mesie
@user-mesie Ай бұрын
ጋዜጠኛው እወድሃለሁ እሽ አክባሪህ ነኝ ።
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Ай бұрын
ያየ ❤❤❤❤👌👌👌
@zelalemasmare8816
@zelalemasmare8816 Ай бұрын
ያየሰዉትለያለህ❤❤❤❤
@izrazena
@izrazena Ай бұрын
What a news! I tried to say sth about the way this news is compiled but I couldn't get words!
@hithere4939
@hithere4939 Ай бұрын
Ethio forum and Yaye sew Thank you so much ❤❤❤🎉
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
We'll come my family ethio ፎረም መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Ай бұрын
🙏💛❤️
@2011Tehetena
@2011Tehetena Ай бұрын
ጋዜጠኛ የዬህ ምርጥ የምርጥ ምርጥ ጋዜጠኝ እሰኪ ከስር እየፈነቀልክ የአብይን ማንነት እንዲህ አብራራልን
@alayeyehualashet8662
@alayeyehualashet8662 Ай бұрын
ድንቅና በሳል ትንታኔ ያየስው ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ፡፡እየስፋህ ቀጥል፡፡
@user-jk9yt8mm7e
@user-jk9yt8mm7e Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Ай бұрын
Abiy must go
@jfydycf5823
@jfydycf5823 Ай бұрын
Aye abyi. Wushetamu wurdetamu
@Sanchoboy-rh6yp
@Sanchoboy-rh6yp Ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ባለህበት እድሜና ጤና ይስጥህ
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 Ай бұрын
ያየሰው ልዩ ሰው
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
I am not blaming Abiy I blamed the people of Ethiopia who voluntarily gave up their right and chose to subdue their right
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j Ай бұрын
My best midea 🎉❤🎉❤ ethio forum
@halefomgirmay6592
@halefomgirmay6592 Ай бұрын
ያየሰው ቀጥልበት 😍
@YelayBerihu
@YelayBerihu Ай бұрын
❤ያየሰው❤
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Ай бұрын
እውነት ያየ ሰው ሺመልሰ እሚያቀርበውን ዜና ይሰማል አይሰማም ሰወችየ
@HailuAyele-l8x
@HailuAyele-l8x Күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በትክክለኛ መረጃና በጥሩ አገላለፅ ሰለገለፅከው አመሰግናለሁ ከህዝብ ጋር ገጥሞ ያሼነፈ መንግስት የለም ተወደደም ተጠላ የተገፋው ህዝብ ያሼንፋል ድል ለአማራ ፋኖ
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 Ай бұрын
በትብዕት መንፈስ ያበደ።
@enathager920
@enathager920 Ай бұрын
All Ethiopian regardless of ethnicity should unify and stand with FANO. 🎉FANO FORWARD🎉 GOD BLESS FANO🎉
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 Ай бұрын
😂😂😂 regardless of ethnicity 😂
@alayeyehualashet8662
@alayeyehualashet8662 Ай бұрын
ትምክህት የትም አያደርስም ፤ኃይል የእግዚአብሔር ነው ፡፡ሰውን ይንቅ ይሆናል እንጂ እግዚአብሔርን አይችልም እና ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ፤
@YonatanYanay-ve9lb
@YonatanYanay-ve9lb Ай бұрын
Abiy ahmed🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@tarikuashene4996
@tarikuashene4996 Ай бұрын
እባካችሁ መሪን ከማማረር በጀት መድበን አይምሮውን እንታደግ።
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሳይሻል አይቀርም
@MaMe-x2r
@MaMe-x2r Ай бұрын
😂😂😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ኡመተል ሙሰሊም ነገ ማክሰኞ አሹራ ነዉ በኒ እሰራኤላዉያን በአላህ ፍቃድ በሙሳ አለይሂ ሰላም ከባርነት ነፃ ያወጣቸዉ ቀን ነዉ በመፆም እንበርታ❤❤❤❤❤❤
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Ай бұрын
ዛሬስ ሰላም ናፍቆናል ጦርነት ይብቃን እንባችን ይቁም እባካችሁ ምድሪቷን የተረጋጋ ትውልድን ታደጉት የርስ በርስ ጦርነት ጦርነት ይቁም ትውልድ ወላጅ አልባ ኣይሁን አንድ ጊዜ አድምጡን ተባረኩ
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s Ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 Ай бұрын
እየመጡ ነው ! ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድል ለፋኖ !!!
@me_212
@me_212 Ай бұрын
እስኪ በመጡ እና አፈር በበሉ... ብሏል አማራ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Ай бұрын
ይገርማል ፍርሀት እንዲህ ነው
@MankulShewakena
@MankulShewakena Ай бұрын
ያየሰው ያየሰው
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል በቅርብ ባፍ ጢምህ ትደፋለህ
@Azebyared
@Azebyared Ай бұрын
Barta❤wow
@tashaykef796
@tashaykef796 Ай бұрын
ያባይ ቆሌ እስከ ኰልኰሌ ብልፅግናክ ገደል ይጨምራችሁ!! የኔ እርግማን ጠብ ዐይል!! 😂😂😂like please
@tkwonddagona
@tkwonddagona Ай бұрын
የሚወደዉን እና የሚያከብረዉን ስራ የሚሰራ ሰዉ ልክ እንደናንተ ይሳካለታል!ግሩም ነዉ መቼስ!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Ай бұрын
ቱሪናፋ በለው የፍርሀት ምልክት ነው በዳይፐር ነው የሚዞረው😏
@user-eq8cx1gg7v
@user-eq8cx1gg7v Ай бұрын
We will see!
@adanemekonnen9052
@adanemekonnen9052 Ай бұрын
እረ ኢትዮ ፎረሞች በዚህ በሚጣፍጥ አንደበታችሁ መሀል ይህን ውርጋጥ ሰው ባልሰማው ደስ ባለኝ ግን ደግም እውነተኛ መረጃ ስለሆነ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@AtakltiAkalu
@AtakltiAkalu Ай бұрын
Blutse seb (super human) yayesew tanx for all.
@habtamualemayehu8900
@habtamualemayehu8900 Ай бұрын
እኛ እኛ እያለ...
@fassilassefa625
@fassilassefa625 Ай бұрын
ዶ/ር ዐብይ በራስ መተማመን ጥሩ ነው። ነገር ግን አትታበይ ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነውና። ምድራዊ መንግሥት አላፊም ጠፊም እንደሆነም አትርሳ። የማያልፈው የሰማዩ ብቻ ነውና።
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 Ай бұрын
Lord have mercy Egzyabhire hizbune yasebelegne
@fitummuleta9825
@fitummuleta9825 Ай бұрын
የልብ አድርስ ድንቅ አቀራረብ በርቱልን ❤❤
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Ай бұрын
ሰላ ም ወንድም በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi3dj5cs8j
@user-gi3dj5cs8j Ай бұрын
ጀግናችን በርታ ተውዳጅ መሪ❤❤❤
@miheretuwondimagegn7593
@miheretuwondimagegn7593 Ай бұрын
You are real jornalist
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f Ай бұрын
Yeleba ayene derek
@AtoomGudda
@AtoomGudda Ай бұрын
አብርሽ፡እውነትንና፡ተጨበጭን፡አዛምዳህ፡ስተስዳምጠን፡የሚሰማን፡ስሜት፡መግላጽ፡ቃላት፡የለኝም።
@danielderes3267
@danielderes3267 Ай бұрын
Journalism in the highest level 👏🏻👏🏻👏🏻
@rayatube5831
@rayatube5831 Ай бұрын
በርታ አንበሳው ኢትዮጲያዊ ካንተጋር ነን
@user-bd1xy1tt9c
@user-bd1xy1tt9c Ай бұрын
27 ፡ አመታት ፡ በጨለማ ፡ የኖረ ፡ ህዝብ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ እያጣጠመው ፡ ነው ፡ የፈለገውን ፡ ነው ፡ ያገኘው።ትንታኔው ግን የሚገርም ፡ ነው ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ።
@medhin8187
@medhin8187 Ай бұрын
በደንብ ! 😊 ኣህያ ጩሆ ጩሆ ጅብ ኣወረደ ይላል ያገሬ ሰዉ 😅የወረደባት 27 ደግሞ ኮ የመዳኒዓለም ቀን መሆኗ ያስፈራኛል እኔ የምር 😮
@muluhagos7192
@muluhagos7192 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
ዳማ ከሴ ሙሉ ፊልም  Dama Kese Ethiopian Full Movie 2024
1:27:08
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185 ቻው ድኽነት ክፋል ሓደ
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 318 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН