"ዐቢይ ቂመኛና ነጣቂ ነው" ገዱ፤ የታጋች ቤተሰቦች ታግተው ተገደሉ፤ የቀጠለው ሽኩቻ በትግራይ፤ ገንዘብ ባለማዋጣታቸው የተዘጉት ኮሌጆች|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 170,853

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 331
@peace-x9s
@peace-x9s 18 күн бұрын
አቶ ገዱ ከሃያ ሰባቱ የጨለማ ዘመን አሳልፎ ለዚህ ዘመን እንዃን አደረሳቹ፣
@medhindebas5003
@medhindebas5003 18 күн бұрын
Amen 🙏,
@sadamosman1738
@sadamosman1738 18 күн бұрын
Amennn ​@medhindebas5003
@MerkebLila
@MerkebLila 18 күн бұрын
@@peace-x9s መቸም የተመኘሁትን ጌታ አንድ ቀን እንደዚህ እንደማሳየኝ እጠብቅ ነበር እንደጠበኹት አሳየኝ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@peacelove6150
@peacelove6150 18 күн бұрын
​@@timesardy6671የአሁኑ መንግስት ህገመንግስቱን መቀየር ይችላል ።
@HabtamuYilma-y7c
@HabtamuYilma-y7c 18 күн бұрын
እናንተም ከዐቢይ ዐሕመድ እኩል #አማራጠል ወንጀለኞች ናችው።
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 18 күн бұрын
ገዱዬ ሸበላው እንኳን የሃያ ሰባቱ የጭለማ አመት አልፈህ ለዛሬው ውርደትና ስደት አደረሰህ ። እንኳንም ካመጣኸው ለውጥ ፈርጥጠህ አመለጥክ ሆ !
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 17 күн бұрын
😂
@simonbisrat2946
@simonbisrat2946 18 күн бұрын
በቅድሚያ ድል ለመላው ንፁህና ደሐ ለሆነው መላው ኢትዮጵያዊ!!!!!!በመቀጠል ገዱዬ ወዴት ወዴት ነው? እርሶም በሰዓቱ እንደዛ ነበሩ።መቼም በዚህ እድሜዮ ዘግይተውም ቢነቁም።ያው በተበደለው እና በተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ ስም በትንሹ እድሜ ይፍታ እስር ይጠብቆታል።።።።።
@habtigray7604
@habtigray7604 18 күн бұрын
Yessssss
@Alula115
@Alula115 18 күн бұрын
እንዘጭ እንዘጭ ተረሳንዴ
@kassawgebreegziabher5617
@kassawgebreegziabher5617 18 күн бұрын
የትግራይ ፖለቲከኞች ከህዝባቸው ጋር ቆሙ እንጅ ብልፅግናን ደግፈው ህዝባቸውን አልገደሉም ።የአማራ የብልፅግና ፖለቲከኞች ግን ህዝባቸውን የሚገድሉና የሚያስገድሉ ናቸው
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 18 күн бұрын
Ethio Form የምርጦች ምርጥ 😍😍😍❤❤❤ ኑሩልኝ 🥰
@MerkebLila
@MerkebLila 18 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም የምንጊዜም ምርጫችን ይሁን 🙏
@yemanegebregziabher-x7b
@yemanegebregziabher-x7b 18 күн бұрын
የጦርነቱ ጓሳሚ አንዱ አልነበረም ሀገር ለቆ ከወጣ ቦኃላ ለሀገር ለህዝ አሳቢ መምሰል በህዝብ ላይ መሳለቅ ነው ።
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 18 күн бұрын
#ትግራይ 💛❤️🥺🙏
@AlemashAbay
@AlemashAbay 18 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 18 күн бұрын
ኢትዮፎረም የመላው ኢትዮጵያ የህዝብ ደም ነው ይህ ሚዲያ በሳቴላይት ቢመጣ ምቾቴ ነው
@kassawbeshaw9852
@kassawbeshaw9852 18 күн бұрын
ወይ ገዱ! ስልጣኑን በማረካከብና በማረጋጋት የአቅምህን በጎ አስተዋጽዖ ስላበረከትህለት ጌታህ ራርቶልህ በህይወት ኖረህ የስደት እንጀራ እንድትበላ ፈቅዶልሃልና እያመሰገንህ የተፈቀደልህን ኑሮ ኑሮ ከተባለ ዝም ብለህ ኑር።
@belaywelu8678
@belaywelu8678 18 күн бұрын
ገዱ ዘጭ፣ዘጭ ትግራይ ይጣልኝ ሌላ ችግር የለውም ብሎ ኦሮአማራ የሚል ከባ ደርቦ እዘጭ፣እዘጭ ሲል አልነበረም አውህን እሚቀዣብረው😮
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 18 күн бұрын
ወያኔም ብልጽግናም አንድ ናቸው።
@Peak.570
@Peak.570 18 күн бұрын
ፋኖ ❤️❤️💪🏻💪🏻ፋኖ ❤❤💪🏻💪🏻 ውድቀት ለአራጆች!!
@toyotaw2500
@toyotaw2500 18 күн бұрын
መጀመር ከ ስራ ሽፍታ የ ወንዳታ ስራ ስሩ እሱ ደግሞ አንድነት ጎጃም ውሎ ሸዋ ጎንደር እያልክ አትጨራረስ ምድረ አህያ አህያ ብታጥበው መልሶ ወደ አፈር የሚንገራገረው 70 ሚልዮን አማራ አዲስ አበባ መቆጣጠር የተሳነው ትግራይ ቢሆን በአሁን ባለበት ከ ዲክተተር ኢሳያስ መገንጠሉ ወያነ ማፍቅያ እያፍቀ አዲስ አበባ ነው።
@meba1792
@meba1792 18 күн бұрын
ወየው ለኔ በል ምድረ ሰው በላ አውሬ የግዜ ጉዳይ ነው ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖኖኖኖኖ💪🏼
@تهمت-ح7ر
@تهمت-ح7ر 18 күн бұрын
ላይክአድርጌአለሁኝአገራችንአላህሰላምያምጣልን
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 18 күн бұрын
ገዱ እንዳሪጋቸው አረመኔ ከአብይ የሚገባው ከአብይ ይበልጥ ላንት ይመጥነሃል ትናንት ትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ታማሙቀው ነበር አይዞህ በርታ ስትል ነበር አማራ ሲደበደብ አሁን እረሜነ ነው ትላለህ አሲቀያሚ ነህ አማራ ሲወጋ እንደደብረፂዬን ፃዲቃን በርሃ ወጥተህ መታጋል ነበረብህ አማራ የምትወድ ከሆነ ለሆዲህ ብለህ አገር መርተህ ከአውሮፓ ኤመሪካ መረትክ ለአማራ የደብረብርሃን በረሃ ይቅርብ ነበር ዲሲ መንራህን ካመቻቸህ በሃላ ዛሬ ከርቁ ለአማራ ቢትጮህ ጥቅም የለውም ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ላንተ አይገባህም ነበር አቢይ ሲያባሪርሪህ ተስደደክ ለሆድህ ነው
@timesardy6671
@timesardy6671 18 күн бұрын
ወያኔ ነው አስቀድሞ የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍና ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ ከቁጥር መቀነስ የጀመረው። አስቀያሚው አንተ ነህ። አማራን "አድጊ" እያሉ እየሰደቡ ማደግ ባህላችሁ የሆነ፣ ባገኛችሁት አጋጣሚ አማራን ያስጨፈጨፋችሁ፣ ሕዝቡ እኮ ያውቃል። ወንጀለኛው ወያኔ ነው።ሕዝብን እንደ ሕዝብ መጥላትና ማጥፋት እኮ በእናንተ ነው የተጀመረው። ልጆቻችሁ እነ አብይም ተከተሏችሁ።
@Selemon-v1o
@Selemon-v1o 18 күн бұрын
ከሰተቱቱ
@EkramMohamed-po5ml
@EkramMohamed-po5ml 18 күн бұрын
Bitter truth ❤❤❤
@Karadeniz07
@Karadeniz07 17 күн бұрын
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 18 күн бұрын
መልካም እየተሰማ ነዉ በሁሉሙ ቦታ ማስጨነቅ ነዉ😢
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 17 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤❤
@HaileAssefa-dy1rp
@HaileAssefa-dy1rp 18 күн бұрын
ገዱ እኔ ስገልፀው ፦1 እስስት 2 ኤሊ 3 የማይረባ ቆዳ
@luchiawoldeselassie3709
@luchiawoldeselassie3709 18 күн бұрын
Lord have Mercy!!!
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 18 күн бұрын
ዋው አይን የሆንህ ጋዜየጠኛ በርታልን እናመስግናለን
@MulukenTemesegen
@MulukenTemesegen 18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አረ አ .አ ውስጥ ደህንነቶች በማታ ይዘውኝ ወደጣቢያ እንሂድ አለኝ ምን አጥፍቼ ስላቸው ትፈለጋለህ አለኝ መጨረሻው 4000ብር ከኤቴም ከርድ አውጥቼ ሰጠው ከዛ ተለቀኩኝ አረ አሳሳቢ ሆኗል
@Peak.570
@Peak.570 18 күн бұрын
ተደራጅ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 18 күн бұрын
ያሳዝናል ! በማታ ለብቻ ባለመሄድ ጥንቃቄ አድርጉ።
@tesfayhagos-e2w
@tesfayhagos-e2w 18 күн бұрын
😅​@@Peak.570
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 18 күн бұрын
Thank you EF for the news and info !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 18 күн бұрын
ሰላም አመሻችሁ ቤተሰብ በጉጉት የምጠብቀው ሚዲያ ኢ,ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mugu-v3v
@mugu-v3v 18 күн бұрын
አብይ አህመድ አሊ ይበትናል ዶናል ትራፒ ይስበስባል !!!ያልታደለች ሀገር ቦርኮ መሪ ላይ ወደቀች !!!😢😢😢😢
@deresewoldu9118
@deresewoldu9118 18 күн бұрын
ቆሻሻ ባንዶ ቦርኮ የ ጌቶችህ ቋንቋ ነዉ::
@toyotaw2500
@toyotaw2500 18 күн бұрын
ዶናል ትራምፕ ግብጽ አባይ መደመስስ አለባት አሉ ወያነ የሰራው ብላሽ ነው ይላሉ ሰውዩው.?
@kibrubonger
@kibrubonger 18 күн бұрын
ያላወቁ አለቁ ነበረ ተረቱ፣እያወቁ ማለቅ መጣ በሠአቱ ...እየኖርን ሳይሆን ቀስበቀስ እያለቅን ነው።
@TesfayeMezgebu-er8gj
@TesfayeMezgebu-er8gj 18 күн бұрын
ዋናው ተዋናይ ደጉ ራሱ አይደለም። እንዴ
@TekleSamuel-m3r
@TekleSamuel-m3r 18 күн бұрын
አየ ገዱ !!! አሁን ነው ከእንቅልፍህ የነቃኸው። ሀገሪቷ ካተራመስክ በኋላ ምን ዋጋ አለው???
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 18 күн бұрын
ገዱ አደና የጆኖሳይድ መሃንድስ ስው ነው:: ብህግ ፊት መቅረብ አለበት ::😢😢😢
@TsegayAraya-o3t
@TsegayAraya-o3t 18 күн бұрын
Tgray💊
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 18 күн бұрын
ስልጣን ለማን መስጠትና ብርጭቆ ለህፃን መስጠት ምን ነበር ያለው መለስ ጠብ የማይል ቃል ግን ምን ይደረግ በጣም ዘግይቶ የሚረዳው ህዝብ ያላት አገር ሆነች ።
@KahsayHoluf
@KahsayHoluf 18 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም እውነተኛ ለህዝብ የቆመ ሚድያ🎉🎉🎉
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 18 күн бұрын
ወይ ሀገሬ እገታ ታሪካችን ሆነ በቃ ጉድ ነው
@brishanimaw8910
@brishanimaw8910 18 күн бұрын
Though it is apro TPLF media,I like and used to listen it,go ahead
@haqitisier8947
@haqitisier8947 18 күн бұрын
ከተላላኪነት እና ከባረርስ ። የደርግ ስርዓትን ናፋቂ ኣድሀርያን ናቹ ገዱን ኣድናቖትን የሚትፅፉ ።
@felekehabtamu7093
@felekehabtamu7093 18 күн бұрын
እረ እንዳው ሰርተን መብላት የምንችልበት ጊዜ በመጣ😢😢😢😢
@GaredewMitiku
@GaredewMitiku 18 күн бұрын
ገዱ አንዳርገጋቸው ቃሉን አለ ያላችሁትን አሱም ካመነበት ጠይቁትና በድምፅ ብታሰሙ የበለጠ መረጃችሁ ታአማኒ ይሆናል።
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 18 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 18 күн бұрын
ገዱ ብቻ ሳይሆን አለም ተሸውዶ ነበር ኖቤል እስከመሸለም ነገር ግን ከስህተቱ ታርሞ ለመታገል መወሰኑና ከህዝብ ጎን መቆሙ ያስመሰግነዋል ግን ከተጠያቂነት አያስቀረውም
@EkramMohamed-po5ml
@EkramMohamed-po5ml 18 күн бұрын
Too late 😂😂
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 18 күн бұрын
እኔ እናንተን ቢሆን ይሄን እሱን የመሰለ ውጭ ወጥቶ እሚፈሽክ አልቀበለውም!! ቤተመንግስት ገብቶ ሲሰራ አልነበረም ገዱ ህዝቡን አማራን ክዶ ሌባ ሁሉ እንድነ ክርስቲያን እዛሁ ሀገሩ ሆኖ መታገል ነበረበት ሁሉም አንሮ ሲበራ ኖሮ ሰውየው ፊቱን ሊያዞርባቸው ሲል አምልጠው ይወጡ እና ማብራሪያ ሰጭ ይሆናሉ!!
@Peak.570
@Peak.570 18 күн бұрын
ውጪ ነው እሱ የሚያስፈልገው
@generalredwan
@generalredwan 17 күн бұрын
ይመቻቹ 👍👍👍
@Gubae-q8w
@Gubae-q8w 18 күн бұрын
ብልፅግና እያበቃ ይመስላል🎉🎉🎉 ብልፅግና ዳዎን ዳዎን
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 16 күн бұрын
@@Gubae-q8w አትሞኝ ይቆያል ሰላም ግን አያገኝም
@BermieAb
@BermieAb 18 күн бұрын
Ethioforum ❤🎉🎉🎉
@BarnabasKidman
@BarnabasKidman 18 күн бұрын
ተላላኪ ነበርኩ ። አሁን ማን ያምንሃል።
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 18 күн бұрын
ገዱ ቶስቷሳ።አብይን ለዚህ ናዚነት ያበቃው አንዱ ገዱና ተመስገን ጥሩነህ ለማመገርሳ ናቸው።አሁን በብሄራቸው ጉያ ለመወሸቅ ሁሉንም አብይ አህመድ ላይ እነሱ ሙልጭ አድርገው የሀገሪቷን አንጡራ ሀብት አንጓፈው ወደ ውጭ ስለወጡ ነው አሁን ላይ የህዝብ ተቆርቋሪ የሚመስሉት።
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል 18 күн бұрын
ደመቀም ጭምር
@BeNegashti
@BeNegashti 18 күн бұрын
Amhara fano❤❤❤ fano anbesa .
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 18 күн бұрын
❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛
@okdf6826
@okdf6826 18 күн бұрын
ገድ በትናቸው የምታስጠላ ገርድ እስኪ ዝም በል ቢያንስ እንርሳ!!😂😂
@Ofiin2977
@Ofiin2977 18 күн бұрын
Welcome 🎉
@BeshirAhmed-n2j
@BeshirAhmed-n2j 18 күн бұрын
አንች ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤እንዴት ነሽልኘ❤❤❤❤❤❤
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 18 күн бұрын
Welcome from sa
@anwarmohamed-aty
@anwarmohamed-aty 18 күн бұрын
ገዱ አንዱ አገር አፍርሶ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም ፈርጥጦ የጠፋ ድኩማን ሰው ነው
@bisratyared7848
@bisratyared7848 18 күн бұрын
he is better than most of amhara belsegna party
@Alexewnetareaction
@Alexewnetareaction 18 күн бұрын
Adis gebi negn aberetatugn 🥰🥰🙏
@juharsirag-zn6lg
@juharsirag-zn6lg 18 күн бұрын
Amhar fano 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@cumarabdi9262
@cumarabdi9262 18 күн бұрын
Too late Mr. Gadu
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 18 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@MekonenTesfay-r7b
@MekonenTesfay-r7b 18 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም❤❤❤
@EsubalewAdis
@EsubalewAdis 18 күн бұрын
ልዬ ትንታኔ❤❤❤❤❤
@BeNegashti
@BeNegashti 18 күн бұрын
They use to say there is no amhar . Amhara is fano 💪🏻💪🏻 be kindachen enashefenaln .amhara❤❤❤❤❤
@Sarahj962
@Sarahj962 18 күн бұрын
People like Gedu and Jawar have no moral to show up complaining about the current state of Ethiopia. They are as guilty as the administration
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 18 күн бұрын
ገዱ እና ጃዋር በምንም አይገናኙም, ሁላቻን ስንደግፈው እንደነበረው ነው ጃዋር ለዛውም ሹመቱን መቃወሙ እንዳለ, ግን ቀድም ከትግራይ ጦርነት ቀድሞ ነው ሌዩነትን የጀመረው::ዛሬ በጀመረው መንገድ ካመንክ ሌላ አማርጭ የለህም
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 18 күн бұрын
ኣይ እነ ገዱ እንደ እድሜኣቸሁ ብትኖሩ መጨረሻችችሁ እንዲህ ባልዘቀጠ.....በስልጣንህ ሲመጣብህ ኣረመኔ ብትለው ማን ይሰማሃል?
@ASD2024-m5j
@ASD2024-m5j 18 күн бұрын
ገዱ የትግራይ ጆኖሳይድ ያዋለዱ ቁጥር ኣንድ ተጠያቂ ጆኖሳይደር ናቸው የ27 ዓመት ጨለማ እየበራላቹ ነው
@timesardy6671
@timesardy6671 18 күн бұрын
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል የሚለውን ተረት የምትከተሉ ትመስላላችሁ። ሲጀመር የአማራ ጀኖሳይድ ነው በወያኔ የተጀመረው ማይካድራ። እናንተም ጩኸቱን ነጥቃችሁ ጄኖሳይድ ተፈጸመብን አላችሁ። ሃያ ሰባት አመቱ ደግሞ በተለይ ለአማራ የጨለማ ዘመን እንደነበር ማንም ያውቃል። የአማራ ክልል የኢትዮጵያ ጨለማ ክልል እስኪባል ድረስ ነው ወያኔ በሰይጣናዊ ጥላቻ ሕዝቡን የበደለው። አሁንም የጨለማ ጊዜ ነው ምክንያቱም ብልጽግና የእናንተ ውላጅ ስለሆነ።
@HabtamuYilma-y7c
@HabtamuYilma-y7c 18 күн бұрын
እናንተም #አማራ_ሕዝብ ላይ የሰራችውት #ጄኖሳይድ ዐቢይ ዐሕመድ ካደረገው ይከፋል።#ሚዲያ ላይ #ትግራይ_ጄኖሳይድ እያላችው ፕሮፓጋንዳ ስለነዛችው #አማራ_ህዝብ ላይ የሰራችውትን ጄኖሳይድ የምንረሳ ይመስላችዋል እንዴ???
@HelenamehaHelenameha-h9f
@HelenamehaHelenameha-h9f 17 күн бұрын
ፈጣር ሆይ እርዳን ይቅርም በለን
@HabteyLegesse-lr7in
@HabteyLegesse-lr7in 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@QsanetTion
@QsanetTion 18 күн бұрын
Vanity at its Best Mr Gedu
@AfewerkiAmbaye
@AfewerkiAmbaye 18 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Daniel-df8mb
@Daniel-df8mb 18 күн бұрын
መቸም የአማራ ፖለቲካና የአማራ ባንክ ከስሯል ። ገዱ የጠቅላይ ሚኒስትሮች ተላላኪ መሆንህ አሁንም ነገርከን ።
@halefomteshale4552
@halefomteshale4552 18 күн бұрын
አይ ገጹ ቢያንስ ዝም ብትል ምናለ ! ዶ ማ !
@Sarahj962
@Sarahj962 18 күн бұрын
Thank Abe!
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 18 күн бұрын
ገዱ አማራ የለም ብሎ በመፀሀፉ ያሳተመ ቀደኛ የአማራ ጥላት ሲፈልገውም አማራ ነኝ ብሎ የሚከሰት ደስ ሲለው ደሞ ኢቶቢያ ደስ ሲለው ግንቦት ሰባት አማራን ውስጥ ገብቶ ህዝቡን ገደል የሰደደ የአብይ ባለ ውለታ ገዱ የአማራ ቀንደኛ ጥላት እንኳን ደስ አለህ እደዛ የምጠላው አማራ እነሆ ያመጣህው መንግስት 7 አመቱ በጅምላ ሲቀብርልህ
@HanunJemal
@HanunJemal 18 күн бұрын
ገልቱ ገዱናአንዳርጋቸውን የማትለይ ገደኮ ለረጅም ጊዜ የአማራ ክልል ብርዝዳንት ነበር እንደት ነው የመራውን ህዝብ የለም የሚለው? አንዳርጋቸው ነው አማራ የሚባል የለም ያለው
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 18 күн бұрын
@HanunJemal ሆነ እጂ ህዝቡን አልመራም መፀሀፉን አብብ አማራን የክልል መሬዎች እኮ ተየትም ተየትም እየመጡ ነው
@zenakamis6774
@zenakamis6774 18 күн бұрын
አንተ በኛ ጉዳይ አያገባህም እዛው ሰፈርህ አንከስ አንከስ በል አቅጣሪ አንፈልግም ማንም ያጠፋል ማንም ይፀፀታል በቃ ገዱን እንፈልገዋለን ቢያንስ ትግሉን የጀመረው በምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው አብይ እኮ እንኳን ገዱን አለምን የሸወደ እና ኖቤል የተሸለመ መሪ ነው አሁን ነው አለም ጉዱን ያወቀችውና የተፋችው 😮
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 18 күн бұрын
@@zenakamis6774 ገዱ ለአማራ ሲቃይ እጂ ነፃ አያወጣውም
@HanunJemal
@HanunJemal 18 күн бұрын
@@زينبمحمد-ظ8ن የትኛው መፅሃፍ ላይ?
@BH-id8px
@BH-id8px 18 күн бұрын
ገዱ አላሰራም አሉኝ ብሎ አብይ ሆቴል አስቀምቶት ሲቀለብ አልነበረም እሱም የአንድ ሳንቲም ግልባጭ ናቸው አንተም ከተጠያቂነት አታልፍም ገዱ ስለአብይ ማውራት አይችልም የአማራ ገዳይ አላሰራ አሉኝ ብሎ ክልሉን ለቆ ሆቴል ተንቀባሮ ነው ማንም ጎሽ የሚልህ የለም እነ አንባቸውን ያስበላችሁ የነ አዳሙ ፅዋ ጀግና ይጋፈጣል አንተን የሚለቅ የለም
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል 18 күн бұрын
አንዱ አማራን መከራውን የጫናችሁበት አንተና ደመቀ ናችሁ በዘፈንና በጭብጨባ ሰክራችሁ። በአማራ ወጣት ደም የመጣውን ለውጥ አስነጥቃችሁ ለአራጆቻችን አሳልፋችሁ ሰጣችሁ እያስጨረሳችሁን ያላችሁ ስልጣንክን ባይነጥቅህ ኖሮ አብረህ ነበር የምታጨበጭብ።
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 18 күн бұрын
Where and when did you struggle?
@AbebeBesobela-f7r
@AbebeBesobela-f7r 18 күн бұрын
አይኢትዬጵያ ፈጣሪ እረ ድረስላት
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 18 күн бұрын
ከአብይ አማሮች ቁንጮው ገዱ አንዳርጋቸው አንዱ ነው:: ለእሽክርና የተፈጠረ ነበርና ተላላኪ ሆኖ ህይወቱን የመራ አሁን ምን እያለን ነው?
@MotumaGuma
@MotumaGuma 18 күн бұрын
An idiot always cries about the thing he/she heard long time ago when it’s irrelevant now.
@KusteKuche
@KusteKuche 17 күн бұрын
ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና መንግስት ባለስልጣናት ካልታዘዝን ለማን እንታዘዛለን ።
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 18 күн бұрын
🙏❤️💛
@ZewudKebede
@ZewudKebede 18 күн бұрын
Good idea
@BermieAb
@BermieAb 18 күн бұрын
🎉❤
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 18 күн бұрын
ከአንተ በላይ አረመኔ አለ ገዱ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 17 күн бұрын
አቶ ግዱ ይገባኝ አንድአልገባኝ አሁን ገባኝ የሚለው ዘፈን መርጫለሁ!
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ftsumbrhanberha3803
@ftsumbrhanberha3803 18 күн бұрын
👍👍👍
@tewodrostesfaye3494
@tewodrostesfaye3494 18 күн бұрын
የአማራን ህዝብ ሊወክል ማይችል ጨለሌ እንደነበረ ንግግሩ ያሳብቃል::
@alemyimer7913
@alemyimer7913 18 күн бұрын
በነሱ ምክኒያት ነው ያጣዉ ምደር እቀልፋም
@mebrhit-vz5mr
@mebrhit-vz5mr 18 күн бұрын
ኣብይ ምን ኣለበት ቂሙን ብገዱ ላይ ቢዋጣ
@Yshehochuwedaj
@Yshehochuwedaj 18 күн бұрын
ያአላህ
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 18 күн бұрын
😮 አይይይይ ገዱ ጉዱ ሆነ😮 ነጠላ ብርድ አይከለክልም😮 መቼም ቢሆን የለበሰውን የውስጥ ልብስ ሊቀይር የሚችል አይመስልም😮😢😢😢😢😢
@samsontedla3564
@samsontedla3564 18 күн бұрын
ኦኦኦኦ!!! አቦ ሐረርን ተዋት።
@Romanmulu
@Romanmulu 18 күн бұрын
ኣቶ ደርጉ ማለቴ ደጉ ምነው ሬንጀር ለብሶ ዞጥዘጥ ስሉ ኣልነበሩም ወይ ኣሁን ታዲያ
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 18 күн бұрын
A❤❤❤❤❤
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 18 күн бұрын
Gedu should be quiet and hide from public; after all the mayhem and genocide he enabled , now he is trying to act innocent!
@rtek5867
@rtek5867 18 күн бұрын
Ere fano at least debreberhan honachu debreberhanin yazu 😊
@kingofking561
@kingofking561 18 күн бұрын
ብልፅግና እያበቃ ይመስላል
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 18 күн бұрын
ገዱ የብልጽግና አህያ እንዳልነበር ዛሬ ላይ መንግስት ከሚያስተዳድረው ህዝብ ጋር ጦርነት መግጠም ውርደት ነው ይላል። መች አንድ ሆነን እናቃለን?
@amareatsbha6087
@amareatsbha6087 18 күн бұрын
Gedu ke hibret suk zebegnet ezih yasresh yekedah Hodam
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yejihurua
@yejihurua 18 күн бұрын
ጉጉድድእንደው ምን መጣብንጥቁሩን ሂትለር እግዚያብሄር ይንቀለው
@SelamKiros-y3r
@SelamKiros-y3r 18 күн бұрын
❤Fano❤
@habtamuzeleke9939
@habtamuzeleke9939 18 күн бұрын
Ethio forum
@LovelyMonarchButterfly-yh3pq
@LovelyMonarchButterfly-yh3pq 18 күн бұрын
መርጦ ኣልቃሽ (ገዱ)
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН