ስብሰባ ረግጠው የወጡት ባለሥልጣናት ፤ እንቅልፋቸውን የሚተኙት ሚኒስትር|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 187,268

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

azon.com/የሴራ-እርካብ፤-የደም-መንበር-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=የሴራ+እርካብ&qid=1708495299&sprefix=የሴራ+እርካብ%2Caps%2C518&sr=8-1

Пікірлер: 501
@EmmuEman
@EmmuEman 16 күн бұрын
Ethio Forum በህዝብ ተወዳጅ የሆነ እዉነተኛ ህዝባዊ ወገንተኛ የሆነ ታማኝ የመረጃ ምንጭ በመሆናችሁ እንወዳችሁዋለን በርቱልን ❤🙏❤🙏🙏
@FeraolGelan
@FeraolGelan 15 күн бұрын
ere bakeh🤣🤣
@dawit_rr6wd2sn1o
@dawit_rr6wd2sn1o 16 күн бұрын
የናንተ ዜና ከ ኣንዳንዱ ዜማ ይበልጥ ያዝናናል እየተዝናናክ ሃቅ ትሰማለክ ከሁሉ ነፃ ቀጥሉበት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ።
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 16 күн бұрын
እይ ኦህዴድ ሉአላዊነት ማለት የአዲስ አበባ መሬት ብቻ ይመስለዋል
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 16 күн бұрын
ድንቅ በሣል ፖለቲካዊ ትንታኔ ነዉ ሁልጊዜ እናደምጥሐለን ለዜና ጸሐፊዉ የመንግስት አማካሪ ነበር መሆን የነበረብኸ ዘመንኸ ይባረክ
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 16 күн бұрын
እናት ወልደዋለች
@DadeBegze-sb1mi
@DadeBegze-sb1mi 16 күн бұрын
የኛ ነባር ዲፕሎማትና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር የታሪክ ወቅቶች ማወቅ ተስኗቸው ስሰማ በመሪዎቼ ብቃት አፈርኩኝ።
@CASTROSUUU
@CASTROSUUU 16 күн бұрын
ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ምን ሆነዋል ?ለመሆኑ በ1968 የኢትዬጵያ ህዝብ የነበረውን ሀገራዊ ፍቅርና ተነሳሽነት እድሜ ለናንተ ጎጠኛ አስተሳሰብ ምክንያት የኢትዬጵያን የድሀ ልጅ ለጦርነት እናሰልፍለን ብለው ካሰቡ ከስህተቶች ሁሉ እጅግ የከፍ የሀሳብ መጨንገፍ ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል
@yaredtazebew7677
@yaredtazebew7677 16 күн бұрын
ያየሰው በቃ ምንም አልልህም በጣም ትችላለህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@Befikiru368
@Befikiru368 16 күн бұрын
ኢትዮጵያ በብልፅግና ዘመን ተዋረደች
@tensay610
@tensay610 16 күн бұрын
ያየሰው አንደኛ ተንታኝ ትችላለህ የያየሰው ወዳጂ በላይክ አሳዩኝ
@luelyene8913
@luelyene8913 16 күн бұрын
ያዬሰው ሽመልስ ሁሌም ሀሳቤን ስለምገልፅልኝ አመሰግናለሁ ።
@KibromGebremariyam
@KibromGebremariyam 15 күн бұрын
Leneam
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i 16 күн бұрын
መቸም ያማራህዝብ ከዚህ በኋላ አያስቡት የሚሄድ የለም ባንዳው አማራ ይሂድለት!
@britishamhara1339
@britishamhara1339 16 күн бұрын
This journalist is brilliant i like it the way presented keep it up👌👌🙏🙏✍✍👍👍👍
@misikirmebratu6128
@misikirmebratu6128 16 күн бұрын
አብይ አህመድ እቺን ሀገር እንደ ውሽማው ነው የሚያያት ብልጭልጭ ብቻ
@HassenAlbesr
@HassenAlbesr 16 күн бұрын
Ant ytrgmk hhh
@BeleteYemane-x9h
@BeleteYemane-x9h 16 күн бұрын
This is very tangible analysis thank you
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 16 күн бұрын
በትክክል አብይ ኢትዮጵያን የሚቦረቡር ምስጥ ነዉ
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu 16 күн бұрын
ትክታኩ ይየ እና አቤ አቻ ተወዳዳሪ የሌለህ ጀግናዉ የቁርጥ ቀን EthioForum .. ..ራቁታቸዉን አስቀረልን እነዚህ አስመሳይ ባንዳዎችን!! 😊
@ADWA-ABG
@ADWA-ABG 16 күн бұрын
ጅግና አይገልፀውም ወንድሜ ዕእድመ እና ጤና ይስጥህ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 16 күн бұрын
#ግብፅና ሶማሊያ ከጦርመሣሪያ በላይ #በሙስጠፌ መሪነት በቅርብ #4ኪሎ ይመጣሉ።🤗🤗🤗
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 16 күн бұрын
ሙስጠፌን ለመንገሥ ይሆን?
@Messay2012
@Messay2012 15 күн бұрын
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ
@habtom1983
@habtom1983 16 күн бұрын
ኧረ ያዬ በሳተላይት ናልን ህዝባችን ያንተ አይነቱ ሃገር ወዳድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ይፈልጋል!🙏
@kassgetan2264
@kassgetan2264 16 күн бұрын
Pp party has '' 6 million '' members. Let them fight Egypt. This is NOT Ethiopians war.
@EbH767
@EbH767 16 күн бұрын
What a wonderful report by ETHIOFORUM
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 15 күн бұрын
ልጆቻችንን ሰውተናል አላለም ያንተ ልጆችማ የት እንዳሉ ሁላችንም እናቃለን 😢😢😢 እስከ መቼ በደሀው ሂወት እየቀለዱ ይቀጥላሉ 😢😢😢
@MihretZem-wx7uw
@MihretZem-wx7uw 16 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ያየሰው ሽመልስ። ሁሌም በምታቀርበው የምትመሰገንና የምትከበር ምርጥ ጋዜጠኛ። እናመሰግናለን።
@laughingmoments9758
@laughingmoments9758 16 күн бұрын
የጨዋ ሰው ኮመንት ማየት ደስ ይላል😍
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 16 күн бұрын
ትክክል
@ሁሌምእውነት
@ሁሌምእውነት 16 күн бұрын
አፅከ ስላሴ ዘወትር ሲመኘው የነበረው ስልጣን እንጂ የሚያሳስበው ስለሀገር ጥቅም ደንታው የሌለ ግለሰብ ነው!!!
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 16 күн бұрын
Taye ayit dimbit
@Mulu_alene
@Mulu_alene 16 күн бұрын
I think this Ambassador is talking about EPRDF era. PP has destroyed the relationship since then. He has to describe that destruction
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 16 күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ከስሜታዊነት የፀዳ ከአድሎአዊነት ነፃ የሆነ ምርጥ ዘገባ ሱማሌ ወደ ጦርነት የገባችው ተገዳ ነው ኢትዮጵያን የሚመራው የጨቅላ ስብስብ ኢትዮጵያን ለማዋረድ ተነስተዋል።
@hopeb3837
@hopeb3837 16 күн бұрын
No one is BANDA more than Abiy
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 3 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለህ ጋዜጤኛው። ይያንተን ያህል አገር የሸጠ የለም ።
@almnashekatybalu3944
@almnashekatybalu3944 16 күн бұрын
አንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሶማሌ ጦርነት መቼ እንደተደረገ የማያውቁ በ67 ወይም 68 ብለው ሲናገሩ ተገረምኩ በ1969 ዓ/ም ሐምሌ 5ቀን ነው
@AbdulfetahMohammed-ef3eb
@AbdulfetahMohammed-ef3eb 16 күн бұрын
Exactly, it is 1969e.c
@user-zo4zm4jo3m
@user-zo4zm4jo3m 16 күн бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያችን
@3elll315
@3elll315 12 күн бұрын
Thank you for speaking truth to power as always Ethio Forum!!!
@JMGD44
@JMGD44 16 күн бұрын
ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው የገጠመን። 😢😢 አይ ትንሹ😢😢
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 16 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪውን ምን ቢበደል ነው በእነዚህ እንከፎችና አገር አፍራሾች እጅ የጣለው 🤔😫
@muzmesfin889
@muzmesfin889 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ye27amet chelema wtetnew😂😂😂😂chalutaedug🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓
@ሳምሶንዘውዴ
@ሳምሶንዘውዴ 16 күн бұрын
ጀግናን ስለምትከዳ
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 16 күн бұрын
የትግራይ እናት እምባ ይሆን🤔
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 16 күн бұрын
@@lemlemtigray8788 ምን የትግራይ ብቻ የሁሉም ነው እንጅ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 16 күн бұрын
​@@esuyeyoutube2858ምንም የማንክደው በመላው ኢትዮጵያ በሚበል ደረጃ ሰው በየጊዜው ይሞታል:ይፈናቀላል: ይታገታል ወዘተ. ነገርግን በትግራይ ላይ ያደረግነው ጦርነት ለየት የሚያደርገው ሻዕቢያን ጠርተን ሕዝባችንን በመጨፍጨፋችን ነው። ይህ ጥቁር ታሪክ ከአሳፋሪነቱም በላይ አሁን ላይ ዋጋ እያስከፈለን ነው።
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 16 күн бұрын
Thank you Ethio forum for the great explanation.
@BetiBe-sf6vi
@BetiBe-sf6vi 12 күн бұрын
እወነተኛ የሙያ ጋዚጠኛ ኑርልን
@abdelamidea7926
@abdelamidea7926 15 күн бұрын
የታጆራ ወደብ ማለት ለኢትዮጵያን ገባያ ውሎ መምጣት እደማለት ነው ነገር ግን ከአፋር ኤሊዳር 120ኪሜ የሚገኘው የታጆራ ወደብ አሁንም እየተጠቀምነው ያለን ዛሬ እየጫንበት ያለ ስለዚህ በሙሉነት እንድናስተዳድር እየፈቀደችልን የምን ሴራ ፍለጋ የምን አልሸባብ ጋር ግፊ ነው በቅድሚያ ከጅቡቲ ጋር ተጆራ ይቀርበናል የመጀመሪያ ምርጫችን መሆን አለበት በዚህ ጉዳይ አፋር አማራ ትግሬ መንቃት አለባችህ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 16 күн бұрын
እትዮ ፎረም በርታ
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 16 күн бұрын
ሰለም ያየሰዉ ❤❤ምሪጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 16 күн бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@fantahunbelete651
@fantahunbelete651 16 күн бұрын
ባናትህ ትደፍለህ የምን ቲዲኤፍ ነው
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 16 күн бұрын
የኔ የሁል ግዜ አንደኛ ትችላለህ ስንል በምክንያት ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 16 күн бұрын
Rip Ethiopia💀🇪🇹💀
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 16 күн бұрын
God bless Ethiopia !
@bekuretsionasgedom8826
@bekuretsionasgedom8826 15 күн бұрын
Viva ያየሰው ! እውነትን ከነመብራርያ ለምትሰራው ስራ።
@Befikiru368
@Befikiru368 16 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም የኢትዮጵያ ምርጥ ሚዲያ
@alexlab-6
@alexlab-6 16 күн бұрын
Reality with reason 👏
@seidremedan-cw7hp
@seidremedan-cw7hp 16 күн бұрын
እጅግ ሚዛናዊ በሆነ ደረጃ የዚህን አገር ሁኔታ በየዕለቱ ለህዝብ ማድረስህን ሳላደንቅ አላልፍም🙏
@endaleworldwide5554
@endaleworldwide5554 16 күн бұрын
I always surprise with ur preparation & presentation, Mr yayesew shimels wish u long life ❤
@kidanehaddish
@kidanehaddish 16 күн бұрын
ኣፅቀ ስላሴ ባዋቂዎች ታጅቦ ነበር ለካ እንዲህ የሙሁር መሃይም መሆኑ ሲወራ ተሰምቶ ኣይታወቅም።
@user-pw3gf8un9j
@user-pw3gf8un9j 16 күн бұрын
ፈጣሪ ኣንድነታችን መልሶ ከዚ ጭንቅ ግዜ ያውጣን ኣሜን🙏🏻አረ ሰላም ናፈቀን መሪ ነን ባዮች ወይ ኣትሰሩ ወይ ኣታሰሩ ኣቦ ፍቱን😡
@reyuyenu340
@reyuyenu340 12 күн бұрын
አንዳንዴ ከዉሰጥ ችግር ፈጣሪዎች ይልቅ ከዉጭ ያለዉ ግፊት ከባድ ነዉ።ድህነታችን የሰዉ እጅ ማየታችን ማንም መሪያችንን እንደፈለገ መጠምዘዝ ይችላል አረቦች አዉሮፓ እሰራኤል አሜሪካ ቻይና ሁሉም አይኑ አገራችን ላይ ነዉ ባንዳዎችም ከዉሰጥ ይሰራሉ ብቻ አንዳንዴ ዞር ብሎ ነገሮችን መከታተል ጥሩ ነዉ አገራችንን ከዉጭ ወረራ መጠበቅ ግዴታችን ነዉ የሰዉ ሳንነካ የራሳችንንም አለማሰነካት😢😢😢😢😢 ግድባችን አይናችን ነዉ አላህ ይጠብቅልን ድህነት ካገራችን ይጥፍ ሰላም ፍቅር መከባበር ፍትህ በምድሪቷ ላይ ይሁን 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-pw3gf8un9j
@user-pw3gf8un9j 12 күн бұрын
@@reyuyenu340 ኣሜን🙏🏻
@user-wl8or2be1j
@user-wl8or2be1j 16 күн бұрын
Ethiopians must Follow the Rules of Law they must Respect Somali’s Enternal Entegrity .why African Leaders only Fight against each other’s for nothing ❤🇨🇦🇪🇷🇪🇹
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 15 күн бұрын
I wish our Foreign Minister and other leaders had your type of analytical skills in the political arena. I hope someday soon, Ethiopia will have skilled leaders like the late PM Meles Zenawi, Seyoum Mesfin, Aklilu Habteweld, Heruy Wolde Selassi, Kifle Wodajo, Tedros Adhanom instead of these arogant and ignorant idiots.
@EagleEye4118
@EagleEye4118 14 күн бұрын
Well said 👍🏿
@levelitworks4466
@levelitworks4466 15 күн бұрын
#EthioForum is the media that works for the people. አሳምረህ አበጠርካቸው ነገር ግን አውቆ ከደነዘዘው የብልግና ደጋፊ አብሮ ስለ ሀገር መጨነቅ ውሃ ድንጋይ ላይ እንደማፍሰስ ነው። ብልፅግና ከስልጣን በስተቀር ለህዝብ የሚጠቅም ነገር አንድም አልሰራም። 1$=120ብር😮
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 16 күн бұрын
ሀገሬ እግዚአብሔር ክብርሽን ይመልስልሽ ❤❤❤❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 күн бұрын
የሶማሌ ክልል ህዝብ እስካሁንም ሶማሊያዊ መሆኑን እንጂ ለቅፅበትም ያክል ኢትዮጵያዊ ሆኖ አያውቅም!ስለሆነም እንደፍላጎታቸው ቢሆኑ ምኞቴ ነው።
@Messay2012
@Messay2012 15 күн бұрын
ምን ላይ ቁጭ ብለክ ምንን ታማለክ
@haileabrha2753
@haileabrha2753 16 күн бұрын
በትግርኛ👉ኣምበሳያ እንተኣርግስ መውዓሊ ፀናፁ ይኸውን
@yohanishabite
@yohanishabite 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 16 күн бұрын
መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ እንዲሆን የዘወትር ፀሎቴ ነው ።ያዬ የእኔ ጀግና ❤
@ekwarhaylu7985
@ekwarhaylu7985 16 күн бұрын
Ethio forum አበርትታችሁናል እና በርቱ ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይውደም
@muzmesfin889
@muzmesfin889 16 күн бұрын
😂😂😂😂
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 15 күн бұрын
ድልለአማሐራ ፋኖ❤❤
@ss-jm8se
@ss-jm8se 16 күн бұрын
አማራዎች አይመለከተንም
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 16 күн бұрын
አቢይ አገር መምራት አይችልም ይወርድልን አራት ነጥብ።
@ያሰባችሁትይሙላላችሁ
@ያሰባችሁትይሙላላችሁ 16 күн бұрын
jezeba
@rimay919
@rimay919 16 күн бұрын
ስታሊን ያለው ነገር እየሆነ ነው መሰለኝ ኢትዮጵያ ስትፈርስ ማየት እፈልጋለው ያለው ነገር
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 16 күн бұрын
ያ የአማራ ፉኖም አማራ ሥልጣን ካላያዘ ኢትዩፒያ ኦንዱሡሪያ ኦናፈርሣለን ያለውትም አትርሡ አሣ ጎርጋሪ ዘትዶ ያወጣል ይባል የለምዴ
@yonasSiweyaguta
@yonasSiweyaguta 16 күн бұрын
ኢቲዮጲያችን ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤
@mekonnenamare2703
@mekonnenamare2703 16 күн бұрын
ያየሰው እድሜህ ይርዘም የዚህን ህፃን ስህተት ቁልጭ ስለምታደርግልን በጉጉት እናዳምጣለን
@በፀሎትብፅዕት
@በፀሎትብፅዕት 15 күн бұрын
ረዳት ፕሮፌሰር ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ የብልፅግና እራስ ምታት ነህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር በታች አንተ ነህ ያለኸው ክበርልኝ
@HaqaafQabsoofna
@HaqaafQabsoofna 16 күн бұрын
😂😂😂ይህንን ጀዝባ ሰውዪን ከኢትዮጵያ ምድረ ካልተነቀለ በቀረ 😂😂ቀጠናው እንዲሁ ይተረማመሳታል😂😂😂
@ethiosaorthotewahedo
@ethiosaorthotewahedo 15 күн бұрын
ምክንያትእየፈለጉ ከሚክዱ ሰዎች መሃል ናችሁ:: ብዙ አደምጣችሁ ነበር ግን የውጪ ወራሪ ሲመጣ በዚህ ልክ ወርዳችሁ በዚህ ዘመን ህዝባችንን በጉልበት እንዲበረከክ መሳሪያ ልትሆኑ መውረዳችሁን አሳያችሁን
@Sitti360
@Sitti360 16 күн бұрын
Ethiforum deserve recognition, award.
@MelesseBiyanew-b1y
@MelesseBiyanew-b1y 16 күн бұрын
This man .....I am gonna get sleep of listing your voice not the point.....I know all what has been going on in our homeland..like you so mach
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u 16 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ። የመጀመርያ ኮማች ነኝ
@Romimylife
@Romimylife 14 күн бұрын
ማንም የደሀ ልጅ ለነሱ ስልጣን አይማገድም
@kidanehaddish
@kidanehaddish 16 күн бұрын
ትንታኔው ቅንፁል የሚያረገው. ኢትዮጵያ እንደ ሃገር በሶሟልያ የተከተለችው ፖሊሲ የተሳተ/ኣደጋው እንዲህ ነው ይላል። እንደ እውነቱ ከሆነ ግን የሁሉም ምንጭ ኢትዮጵያውያንና መንግስታቸው በተጋሩ ያላቸው ኣቋምና ተግባር ነው ሁሉ ከዚህ ይመነጫል።
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 16 күн бұрын
ይህ አይታያቸውም ወደድንም ጠላንም ይህን ሃቅ የሚቀበል የሚሰነደው ታሪክንጂ ይህ አንገት አልባ ህዝብማ 27 አመት ጨለማ ብሎ ደመደመውኮ እስከነስህተቱም ደጉ ዘመን ነበር ።
@KedirMaaan
@KedirMaaan 16 күн бұрын
አንድ ትምርት ተምረናል የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ለምሆን ዴድም በቻ መሆን በቂ ነው ያንሁሉ ገሎ ዛሬ እርዱኝ አል መሪ ተበየው
@yemisrachawraris1347
@yemisrachawraris1347 16 күн бұрын
ያዬ ባንተ deep analysis እና ምክረ ሀሳብ ብቻ እኮ ሀገር ይመራ ነበር ሰሚ ቢኖር
@WondimuHaile-o1t
@WondimuHaile-o1t 16 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ኃይል ለመበተን ግብጽ ኢትዮጵያን እንድትወር አብይ አይፈቅድም አይባልም
@Awake.726
@Awake.726 16 күн бұрын
ያስወርር ችግር የለም ሁሉን አብረን እናያል
@yirgahayelom6628
@yirgahayelom6628 15 күн бұрын
ለግብፅ ፉከራ ብዙ አትጨነቁ! * ችግራችን የውስጥ ብቻ ነው!
@goytomtesfay9088
@goytomtesfay9088 15 күн бұрын
ትዘምታለህ ተደብቅህ ትለፈልፍለህ እከክ ፈሬ አሁን እምትዘምት ትመስላለህ ❓
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 16 күн бұрын
Thank you very nice explanation
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 16 күн бұрын
THANK YOU YAYESEW BENATIH YOU ARE MAY HERO ABYOT AHMED GOS AROUND COMES AROUND
@reyuyenu340
@reyuyenu340 12 күн бұрын
ኢትዬዽያን የነካ የለዉም በረካ ግብፅ ለጋዛ ጎረቤቶችሸ ያልሆንሸ ለማንም አትሆኝም አልሲሲ የአሜሪካና የዕሰራኤል ቂጥ አጣባቢ እሰቲ ግድባችንን ንኪ 😢😢😢😢😢😢😢ሆ ብለን ነዉ ምንነሳዉ። አንድ ሚያደርገን ግድቡ ነዉ የዉሰጣችን ለራሳችን የዉጪን ጠላት ግን በጋራ መፍለም አለብን😢😢😢😢
@KRedmi-u6f
@KRedmi-u6f 15 күн бұрын
Abiy yefelig setet biseram agerachenen asalefen asetem le tarkawi telatachen💪💪💪
@fisherg5955
@fisherg5955 16 күн бұрын
ሰው ብልፅግና ሲገባ እንዴት እይታው እነደሚሸዋወር ጉምቱ ዲፕሎማት አቶ ታዬ አስረጅ ናቸው ።
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 16 күн бұрын
Yihen dimbit ayit new gumtu diplomat yemitilew?
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 16 күн бұрын
ታዬ የዲፕሎማሲ ዕውቀት ሳይሆን የእንግሊዘኛ ችሎታ ው ለቦታው ያሾመው ከአለቃው ያነሰ ችሎታ ያለው ችሎታ ቢኖሮው አይሾምም
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 16 күн бұрын
አአቶ ታየ ሰሚ ካገኙ አለቃቸዉ አጥፋቻለሁ ይቅርታ ይደረግለኝ ፣ብለዉ እግር ስር እንዲወድቁ፣ ማድረግ ነዉ ከሱማሌ ጋር ጦርነት ማድረግ ውድቀትና ኪሳራ ብቻ ነው።
@TadesseTona
@TadesseTona 15 күн бұрын
ለማንም ሳታዳላ ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ አብሮ ለመኖር ይበጃል የምትለውን ነገር ንገረን ❤❤❤🎉🎉🎉
@geremewgebremariam
@geremewgebremariam 16 күн бұрын
ግብጽ ሆይ መቼ ይሆን ወድነትሽን የምታሳይኝ
@Sarahj962
@Sarahj962 15 күн бұрын
The incompetence cruelty of Abiy and his luckies is astounding
@DrMamule10
@DrMamule10 15 күн бұрын
Ethiopia win
@EagleEye4118
@EagleEye4118 14 күн бұрын
Well reported ❤🙏
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 күн бұрын
አሁንማ መለብለብ ያለበት ያው የታወቀው የቄሮ ሃይል ብቻ ነው!!😂😂😂😂😂😂
@derefigaw3458
@derefigaw3458 16 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም❤
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 15 күн бұрын
ጨቅላው መሪውን በሰላማዊ ተቃውሞ ማውረድ ካልተቻለ የቁልቁለት ጉዞው ይቀጥላል
@habtamudebebe1654
@habtamudebebe1654 15 күн бұрын
Ethio Forum👏👏
@henokgelan8091
@henokgelan8091 16 күн бұрын
Thank you bro ❤
@abebekesete
@abebekesete 15 күн бұрын
በሽተኛ መሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የባትነት ምክር ቢጤ መልእክት ስያስተላልፉ
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 16 күн бұрын
ያየሰው ሽመልስ ሙሉ እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ ፤ ተንታኝ ነህ። ሙያህን በጥንቃቄ የምትሰራ ቆራጥ ጎልማሳ ፤ እግዚአብሔር አምላኬ ይከልልህ።
@abaykebede1857
@abaykebede1857 16 күн бұрын
ታዬ አፅቀስላሴ በል የተባለውን ነው የሚለው። ከዚህ በፊትም አንዲ ሚኒስትር እንደርሳቸው ብሎ ነበር።
@abebekesete
@abebekesete 15 күн бұрын
የኢትዮጱያ ህዝብ የመከራ ሹሞች የሚለው አገላለፅ በጣም ተመቹቶኛል
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm 16 күн бұрын
Ethio Forum መቼነው በሳተላይት ለህዝብ ተደራሽ የምትሆኑ ?በጣም ዘገያቹ❤❤
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 16 күн бұрын
Well Said ❤
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 16 күн бұрын
Wow that's the knowledge corner.
@MULUGEBRU-g7x
@MULUGEBRU-g7x 16 күн бұрын
ሶማልያ ለኢትዮጵያ ወታደሮች እና ለኢትዮጵያ መንግስት እንደ ኮንዶም ተጠቅማ ወደ ቆሻሻ ጣለቻቸዉ 🎉
@geezgeez-up9dk
@geezgeez-up9dk 15 күн бұрын
በድንቁርና አዘቅት ውስጥ በጭካኔ ህዝቡን በጦርነት አዙሪት ውስጥ በመማገድ በድሃ ደም ስልጣን ማራዘም!
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
Feta Daily
Рет қаралды 72 М.
Countdown to the 2024 election: Day 50 | MSNBC Highlights
46:19