የጠ/ሚኒስትር ቢሮ “የሃሰት መረጃ”፣ የፋኖ ምላሽ ለባህርዳሩ ጥሪ፣ ጃዋር ስለአገኘሁ ተሻገር፣ የድንበር ወታደራዊ ልምምዱ፣ የጄኔራሉ መፈንቅለ መንግስት| EF

  Рет қаралды 145,347

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 180
@البيلالبييل
@البيلالبييل 3 ай бұрын
ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
ሰሜን ያቸንፋል !!! ሰሜን የዘንዶው እና የአረቦች ሴራ ገብቶታል ። ኢትዮጵያንና እምነቷን ለመናድ ሰሜንን ማውደምና መጨፍጠፍ ነው የአረቦች አላማ !! ሰሜን ተጠቃቅሰህ ወደ ድል !
@nurityimer4474
@nurityimer4474 3 ай бұрын
የምን ሠሜን ነው ደደብ
@yontig
@yontig 3 ай бұрын
Esti nigeryachew le funfunoch ...lene zech zech esat andargachew...kortachuh talu
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
​​@@nurityimer4474 ባለ እምነቱ ጥበበኛው ቀስተኛው ሰሜን ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ስሜን ደቡብ ሳይባል ኢትዮጵያ ከዘረኛ ዘራፊና ጨፍጫፊ ነፃ ትወጣለች።
@نايفعثمان-س6ط
@نايفعثمان-س6ط 3 ай бұрын
ፍሮፉይልሺ እሚያሥጠላ እምታራምጂው ሀሳብ እሚያሥጠላ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 ай бұрын
ጁሀር አንተ አስመሳይ አንሰማህም አንተ እና አብይ አንድ ናቹህ በሰዉ ደም የሰከራቹህ
@negashdechasa06
@negashdechasa06 3 ай бұрын
we all ethiopian proud by your journalism
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 3 ай бұрын
ሁሉም የአገራችን ሕዝቦች ለአንድ ሰአት እምቢ ብለው ቢነሱ ዘንዶው አብይ አሕመድ እና ተላላኪዎቹ መደበቂያ እንዳጣች አይጥ ይሆናሉ። በዚህ ዘመን በዜጎች ላይ እንደ አብይ አሕመድ ግፍ የሠራ መንግሰት የለም።
@sofiabesher1742
@sofiabesher1742 3 ай бұрын
እምቢ ብለን ብትል አይሻልም
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 3 ай бұрын
የአገራችን ህዝብ ወኔ ኖረት እንደ ፋኖ ቢሆን አብይና መሰሎቹ ባልሸኑበት ነበር። ግን ሆዳቸው ገፍትሮ ወደ ገደል እየጣላቸው ነው።
@SentayewGebra
@SentayewGebra 3 ай бұрын
እሺ ኬኒያ
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
ጥሩ ነው የጅዋር ሃሳብ መልካም ነው። በወጉ መመዘን ይበጃል።
@Zaki-t8s
@Zaki-t8s 3 ай бұрын
ፋኖ❤❤❤❤❤
@Dawit-ht9ls
@Dawit-ht9ls 3 ай бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው ደስ የምትል አባባል
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 ай бұрын
አውሬው አብይ ተደብቆ ውጭ ሄደ ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 3 ай бұрын
አቶ ጁሀር ለአማራ ህዝብ አሳቢ ልቶን ቀርቶ ባንተው አቅም እኮን በምትችለው ያስጨፈጨፍካቸውን አማራዎች መቸም አንረሳውም። አናምንህምም ግን አሁን ያልከው ሀሳብ ሀቅ ነው ብልጽግና አፉ ሌላ ተግባሩ ሌላ ነው ጠንቅቀን እናውቃለን።በዚምአለ በዛ የናቁት ፋኖና የስድብ አይነት ሲያርዱበት የነበር የጥፋታቸው መውጫ ቀዳዳ አሳቶቸዋል።መፍትሄው ህዝቡ ጠልቷችዋል ውልቅ ብላችው ከክልሉ ውጡና ህዝቡና ፋኖ በደንብ ይተዋወቃሉ ።
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 ай бұрын
ጀዋር አጭበርባሪ ሳጥናኤል ነህ ዘንዶውን ለማዳን እየተራራጥክ እንደሆነ ይታወቃል በናንተ የሚታለል ህዝብ የለም ከአሁን በውሀላ አላማችሁ ምን እንደሆነ ሁሉም ስው ገብቶታል።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 3 ай бұрын
100% Lishewd new arada mehonu new 😅😅😅
@AbadiBib
@AbadiBib 3 ай бұрын
ፍኖም አማራም ዓላማ ብስ መንጋ ናችው ከኝ ተመሩ😢😢
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 ай бұрын
Thank U...
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 ай бұрын
#የትም እሸነፋለሁ ሰራዊት ነው።#አማራ ማለት #ኢትዮጵያ ነወ።💪💪💪🇪🇹
@uthman9979
@uthman9979 3 ай бұрын
የሸሌ ብሄር
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 3 ай бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@Endalk21
@Endalk21 3 ай бұрын
ጀዋር መሀመድ አማራን ለመሸወድ አይታሰብም እንመጣልሀለን አመነኝ
@KahsayLuel
@KahsayLuel 3 ай бұрын
ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 3 ай бұрын
የኔ ምርጫ ❤
@klm9872
@klm9872 3 ай бұрын
Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 3 ай бұрын
አይ ወዳጄ የት አገኝቼ ላሳይህ እራሳቸውን ደብቀው በየሳይቱ ለአመታት ተምረው ስራ የሚበላ በመጥፍቱ የቀን ስራ የሚሰሩ ከንቲባ አረከበ በሰሩልን ትንንሽ ኮንቴነር አለፍ ሲል በተመሩት ክፍያ በፈፀሙበት ይሸጡ የነበሩ ሽሮ ቤቶች ያኔ ጉልቶች ሲከለከሉ እነዚህ የሰንቱን የእለት ምግብ ሲዘጉ የነበሩ ፈረሱ አብሮ በብር 45አሰከ50ሽሮ አከተመ ዛሬ አንድ ሽሮ ለወስ ለወሰ ብር 85ይህ በሁለት አባዛ ከዛ ቀርስ ፖስቴ እኮ ብር 20ጨምር ወጪ ገቢ 250አሰከ300የቤት ኪራይ ጨምር ብር የላሰቲክ በግቢ ውሰጥ 2400 እና በሳምንት ሲከፈልህ ከፍለህ ምን እንሁን ላውም የዪንቨርሲቲ መምህር መሆኑ ከታወቀ ወዲያው ነው የምትባረረው እድለኛ ናቸው አልልም በግልባጭ ወጪያቸውን ስታይ የሚዘገንንህ ሲወጣ ታያለህ ይመቻችሁ ብለህ ማለፍ ነው ፈጣሪ ልባችንን ወኔ እሰኪሞላው እለሃለሁ የቀልዴን ሳይሆን የምሬን ነው
@HaileFentabil
@HaileFentabil 3 ай бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤ Fano is our Insurance ድል ለአማራ ፋኖ😂 ፋኖ ያሸንፋል🎉 አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮
@sisaygebre-r7l
@sisaygebre-r7l 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SolomonTsegaye-o1m
@SolomonTsegaye-o1m 3 ай бұрын
ከበቡሽ ምን አገባት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ኬንያ ላይም ተከበብኩ ብላ በኬንያ ቄሮ አማራን ልታስጨርስ አስባ ነው።
@abdulwekilnegash1888
@abdulwekilnegash1888 3 ай бұрын
የኬኒያ ወኔ ይደርብን አሚን
@BesutsegaDane
@BesutsegaDane 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤# ሰላም ለእናንተ ይሁንላችሁ !!❤❤❤❤
@abrehetbeyenewoldu2869
@abrehetbeyenewoldu2869 3 ай бұрын
❤❤
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
አገሩ ከጦርነት ከልወጠ የሚቀጥለው ድቀት ነው።😢😢😢
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 3 ай бұрын
የከሸፈው ጁአር ዝም በል
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
መምሬ ጀዋር በቃ መገለባበጥ ሆነ ስራው ወለወልዳ ትላለች አያቴ
@ገሬሓበሻዊ
@ገሬሓበሻዊ 3 ай бұрын
ኣሁን ከፋኖ የሰማ መረጃ ደስተኛ ነዉ ከኣብዪ መዳራደር የለም ጅግና እኔ ግን ትግሬ ነዉ ሞት ልኣብዪ ህዝቡ የወቀሳ የለ ኣይቹ ትግራይ❤ኣማራ ❤ኦሮማ ኣዲስ መንግስ መመስረት ኣለበት❤❤❤
@lula2636
@lula2636 3 ай бұрын
ፋኖ 🇨🇬
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 3 ай бұрын
🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 ай бұрын
Ethio Forum ❤
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 3 ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@levino-f3g
@levino-f3g 3 ай бұрын
This message is to all ethiopians lets protest in adisabeba like Kenya 🇰🇪 please help us we are collecting people's in secretly in adis abeba we already got 8000 people's to protest in the streets of adis that Saye leave us Aby ahmed and down Down Aby ahmed please ethioforem help us through ur chanalik 😢😢😢
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 3 ай бұрын
ወታደር የህዝብ ጠባቂ እንጂ የተደራዳሪ ፓለቲካ ፓርቲ አይደለም፣ ይህም በዘረኝነት የሰከረው ጃዋርም ፋኖ ከማን ጋር ነው የሚደራደረው ተብሎ ቢጠየቅ መልሱስ ምን ይሆን? በሀገር ውስጥ ችግር ሲፈጠር በዘረፉት ገንዘብ ተመክተውና ከሀገርም ወጣ ብሎ አለሁ ማለት አያሳፍርምን? በማን ደምና ህይወት እየተነገደስ ይኖራል?
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 ай бұрын
ፋኖዎች አሁን በያዙት አቋም የትግራይ ህዝብ እና የኦሮሞ ህዝብ እብሮዋቸው ይቆማል።
@aexum1597
@aexum1597 3 ай бұрын
No kenante ankomem 😂
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
​@@aexum1597 ዝም በል ።የ OPDO ፈረስ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 3 ай бұрын
​@@aexum1597ለምን ገድል አትገባም እኛም እናንተን አንፈልግም ቡሽቲ
@Kalebbigdog
@Kalebbigdog 3 ай бұрын
Ante kukeniyam shintam ​@@aberhamkinduy5887
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 ай бұрын
ሌቦች ብልፅግናን ማን ያምናል ውሸታም መንግስት ውሸታም መከላከያ ውሸታም ካድሬ ያላት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
የዘንድሮስ ጉድ ነው❤❤❤የዩኒቨርስቲ መምህራን ጎዳና ከወጡ ምን ሀገር አለን ታዲያ።
@tonymerne8125
@tonymerne8125 3 ай бұрын
Bertu
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 3 ай бұрын
አሁን ጀዋር ምን አገባው ስለፋኖ መካሪ የሆነው
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 ай бұрын
ጂዋህር ቦቅቧቃ ምን አገባክ የኦነግ መሪዎች እኮ አብይ እንዲወቅ አይፈልጉም አዉቀዉ ነዉ እሚዋጉት አብይን ለስልጣኑ ጂዋህር ደግሞ ስልጣን ይዘናል እያለ ነዉ ሀጎስ ተባሮ ጫላ ይረከበዋል ያለዉን ማንም አይረሳዉ የትግሬ ልጆች ሾርት ሚሞሪ ሁነዉ አብረዉ ሲያሽቃብጡ አየን እንጂ
@efvethiopianfunnyvideo7651
@efvethiopianfunnyvideo7651 3 ай бұрын
ለምንድነው አቶ እያል ምትጠራው ምን እንገምት ወይም እንጠርጠር 😊
@eyuel-ll8ft
@eyuel-ll8ft 3 ай бұрын
የህዝቡን ስቃይ የተረዳ ፋኖ እደራደራለሁ እያለ ነው ለምን እሱን ዜና አታሳዩም ወንድሞች አረ የህዝቡ ስቃይ ይብቃ
@timur-4894
@timur-4894 3 ай бұрын
ጅዋር ጅዋር ምንድን ነው? 😡😡😡 አማራን ያሰጨፈጨፈ ሰው ነው እኳ ።
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 3 ай бұрын
ጀዋር መሓመድ ከብልፅግናው መንግስት ወሰደው የተባለ በሚልዮን የሚቆጠር ብር መለስ ካልሰጣ እንዴት ይታመናል?
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
“አኖፈለስ ፈፉሲንስ” የምትባለው አዲስ የወባ ትንኝ አይነት በጂቡቲ ውስጥ በ2012 ዓ.ም የተገኝች ናት ይህች የወባ ትንኝ በቀላሉ የምትራባበት በቤት ውስጥ ባለ በኩባያ ውሀ ውስጥ መራባት ትችላለች ስለዚህ አዲሷ የወባ በሽታ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ስጋት መሆን ተነገረ ይህች መነሻዋን ከጂቡቲ እንዳደረገች የሚነገርላት አዲሷ የወባ አስተላላፊ ትንኝ ወደኢትዮጵያ መግባቷ ይፋ ሁኗል (ምንጭ፡አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኔ 2016 ዓ.ም)
@AlemayheuAlex-s9d
@AlemayheuAlex-s9d 3 ай бұрын
ጀዋር አማራ ሴታረድ የት ነበርክ
@HailekirosDesta
@HailekirosDesta 3 ай бұрын
ጀዋር ማለት አብይ ነው ምንም ልዩነት የላቸውም
@maregk4154
@maregk4154 3 ай бұрын
Jowar Mohamed minew ye Minilik ena ye yohannes lijoch kengdi wediya wede siltan ayimetuatim bileh sitifokir alineber, zare Fano tenker bilo le silitan endemiyasegachu sitawiku tederaderu malet jemerik 😂short memory nachew bileh new. Yetenagerikewin yemiresa yelem. Yalegna mane ale sitil alineber?
@SH-ly7rt2
@SH-ly7rt2 3 ай бұрын
Jawar can never be genuine. He works for kush dynasty 😢
@loveyourself2406
@loveyourself2406 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ጆሐር ሞኝሽን ፈሊጊ አንችን ብሎ መካሪ ክፉ መሠረት ለራሳቹ ጥቅም ስትሉ ነው አሁን ምክክር እርቅ የምትሉት ተንኮሎኞች።
@siciidaxmed8928
@siciidaxmed8928 3 ай бұрын
somaliland goverment of africa 55
@peacetoall8451
@peacetoall8451 3 ай бұрын
Why do you guys make a big news when this business man, Jawar, comes out and makes a statement to save his comrade Abi. Jawar has sold out the forgotten people. Why does he come out and condemn the PP for the massacre of the Oromo people for the last 5 years?
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 ай бұрын
ማን ነው ጄዋርን መካሪ ያደረገው ጀዋርም አብይም አንድ ናቸው ማንም አይሰማህም የአማራ ህዝብ ወደ ሗላ ላይመለስ ተነስቷል አትቀባጥር
@yontig
@yontig 3 ай бұрын
Esti abarulin bakachuh ehen chekla
@gannatmehari9735
@gannatmehari9735 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ኣንድ የገባህ ሰው❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 ай бұрын
@@gannatmehari9735 እረ ቀዘኑብን እኮ አሁን ላይ ሁሉም አማራ ነቅቷል Game over አማራ አማራነቱን ሳያስመልስ አይመለስም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊እናሸንፋለን
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 ай бұрын
ጀዋር መሀመድ በመጀመሪያ የሚያሳርደውን የአማራ ሰቆቃ ባቆመ አንድ ውለታ በዋለልን
@mugu-v3v
@mugu-v3v 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mirag99
@Mirag99 3 ай бұрын
ጠላታቹን ለዩ! ሀጫሉ ተገድለዋል ጆሀር ቀርተዋል; ሙሴያችን ሺ ዓመት ንገስልን የትግራይን ""ህዝብ" አጥፋልን ወዘተ... ብላቹሀል;; ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን...የፈጣሪ ቅጣት ነው ይህ ሁላ ሰቋቃ::
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 ай бұрын
@@Mirag99መሪን ሙሴማለት ወንጀል ከሆነ በየጊዜው ሰው የሚያርድ ምንስም ልትሰጡት ነው ደግሞሙሴያለው የትግሬን ህዝብ እንዲገድልነየአማራን ህዝብ እንዲያጠፋአልነበርም ሙሲ ያለአንድ ግለሰብ ወይም1000ሰው ነው ምን ይጠበስ
@Mirag99
@Mirag99 3 ай бұрын
@@AlgocodeAlgocode-gj1zi ዛሬ የአማራ ህዝብ እየተጠበሰ ነው ያለው..በራስ እግር ቋሞ በመርህ ያለመታገል ውጤቱ ይሄው ነው::የአማራው ፖለቲካ የአሳማ ፖለቲካ ነው ብሎ ነበር አንድ የወሎ አማራ...
@መንኮድ
@መንኮድ 3 ай бұрын
አዎ ስህተት ነው መሪ ባልሰራው ስራ ሙሴ ማለት የሀው አሁን ሁላችንም ይዞን ቁልቁል ገባ እናንተ ሙሴ ያላችሁት ግን የወለጋ ህዝብ በድሮን ስለ ጨፈጨፈ የኦሮሞ ታዋቂ ሰዎች ስለ ገደለ ስለ አሳደደ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ለማጥፋት ስለ ተንቀሳቀሰ ለዚ ነው ሙሴ ያላችሁት​@@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
ጀዋር መሀመድ ሆይ አንተንና መንጋህን ሰሜን ይበቀላችኋል!! እያንዳንዱ የንጹሀን ሰዎች ደም ጠብታ ዋጋ አላት ። ዘንዶው ሲጨንቀው እየመጣህ አትንተባተብ።
@negagetachew974
@negagetachew974 3 ай бұрын
የሰሜን ፖለቲካ ያበቃው ወያኔ አልገዛም ሲል ፋኖ ደግሞ ኦሮሞ ሺ ዓመት ግዛን ብሎ ሰሜን ሲወጋ፣ ጀዋር በሻሸመኔና ወለጋ አማራ አጠቃ፣ ለብዙ ሺ የተዋለደ ለቁራጭ መሬት መዋጋት ለሰሜን ሕዝብ ውርደት ነው።
@belainehgirma4947
@belainehgirma4947 3 ай бұрын
Ere adelem semen, egnam egnihen Dem metachochen anelekachewum, ken bicha new mentebekew!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ለወንጀለኛ ሰሜን ደቡብ አይባልም። ያስፈሰሰው የንፁሃን ደም ፍርድ እየጠበቀ ነው።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 3 ай бұрын
Yhe leba jewar pp new 😢😢😢
@negagetachew974
@negagetachew974 3 ай бұрын
@@abuhaile6517 በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ በማያቅ በየቀኑ ሰው በአራቱ ማዕዘን ሲሞትና ሲፈናቀል ገዳይ ኮራ ብሎ የሚኖርበት እንጂ አንድም ሲጠየቅ አላየንም፣
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 3 ай бұрын
ድርድር? ፋኖ የተደራደረ ጊዜ ተሸነፈ ምርጫው ማሸነፍ ብቻና ብቻ ነው ፋኖ ያሸንፋል
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 3 ай бұрын
ጀዋር የአማራ ጠላት አደል ምን አገበው
@henokGoyitom
@henokGoyitom 3 ай бұрын
Ye Ethiopia Telat New
@ZenamatiwosAgegn-kz7lm
@ZenamatiwosAgegn-kz7lm 3 ай бұрын
የንፁህ ኢትዮጵያን ህፃናት የእናቶችና አዛውቶች ደም በሚፈርደው ይፈርዳል
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 ай бұрын
የሚገርመኝ እነ አረጋ የአማራን ህዝብ አለማወቃቸው ነው
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 ай бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 3 ай бұрын
አወበወሬፋኖያሸንፋል በተግባር ደሞ😂
@mugu-v3v
@mugu-v3v 3 ай бұрын
ጆሀር ሚጫ የሚስማ የለም!!!
@miraftesma0012
@miraftesma0012 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን አጭበርባሪው አብይ አህመድ የአሰት ዜና እየተሰራጨብኝ ነው የሚለው ከሱ የሚበልጥ አሰተኛ የለምና ይህን ዜናቹ ላይ ማካተታቹ የሚያሳዝን ነው።ከፈለገ የአሰት ዜና በሚያሰራጭበት ሚዲያዎቹ ያስተባብል እኛ ምን አገባን
@LidetGberaselassie
@LidetGberaselassie 3 ай бұрын
የፈረሰ መንግሥት ጋር ድርድር አያስፈልግም ሽግግር መንግሥት ማቋቋም ነው!!! 11:12 11:13 11:14
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 3 ай бұрын
ብልፅግና እበት ነው
@t.g4082
@t.g4082 3 ай бұрын
Justice for Tigray 💔💔💔
@BabiBe-mk6zk
@BabiBe-mk6zk 3 ай бұрын
ጁዋር ድመት
@levino-f3g
@levino-f3g 3 ай бұрын
Ethiopians be adis abeba west ende Kenya 🇰🇪 mot yebika bemil mefekir self eniweta
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 ай бұрын
Astemariwoch techegerachew??beralachew eko men adergu telunalachew?😂😂😂😂 chalut 27 amet chelema neber endalachew ateresut
@tgyegna5636
@tgyegna5636 3 ай бұрын
Mn agebaw jewar werena ere bakh amaram fanom mesariya aytlmm jeware y aby dayper 😂😂😂😂
@Sarahj962
@Sarahj962 3 ай бұрын
Thank you for being the voice of the people
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 ай бұрын
እሰየው ነው ወርቅ ለሸጠ ፋንድያና ጨለማ ነው ብለው ኢህአዴግን ሸርሽረው ለማፍረስ ህልመኛውና አገርና ህዝብ በሓራጅ ለሸጠው የቆሙ ሁሉ ገና የከፋ ይደርስባቸዋል !!💀💀💀
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
አሁንም ያለው ኢህአዴግ ቁጥር ሁለት ነው።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
በሰኔ ፩፭ የነበረው የአማራ መሪዎች እርስ በርስ ያለመተማመን፣ ያለመግባባት የአማራን ህዝብ ዋጋ እያስከፈለው ነው። በፋኖ መሪዎችም እንዳይደገም ምን ይደረግ!?
@LidetGberaselassie
@LidetGberaselassie 3 ай бұрын
ድል ለአማራ!!!ድል ለፋኖ!!!
@AmanNega-l4m
@AmanNega-l4m 3 ай бұрын
ድርድር አንዱ የትግል አካል እየተዋጋህ ተደራደራለህ እየተደራደርከ ትዋጋለህ እንጂ አንደራደርም አይባልም መደራደር ላይቀር ነገር
@Shrbirub
@Shrbirub Ай бұрын
የብልፅግና ሥብሥብ የቀጀብነው ብልፅግና ካልፈረሠ ሀገር ሠላም አትሆንም አብይ ከኢ/ትዮ /መሬት ካልፈለሠ ሠላም የለም
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 ай бұрын
27 amet chelema neber yalachew eski eneyschew 😂😂😂😂😂😂
@markos7615
@markos7615 3 ай бұрын
ጀዋር መሀመድ ባንተ ም/ም* ሰንት ምስጉን የአማራ ልጆች እንደተገደሉ እኛ የአማራ ልጆች አንረሳም!!!
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 ай бұрын
ጀዋር መሃመድን አፈ ቀላጤ ያደረገው ማነው? ማንን ወክሎ ነው።በትግራይና በአማራ በኩል እንደሆነ ተቀባይ የለውም።
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 3 ай бұрын
🙏💛❤️
@BrookBefi
@BrookBefi 3 ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@helenemso32
@helenemso32 3 ай бұрын
the gratest media the whole ethiopia is ethio forum keep working good job
@biruktawitesayas6900
@biruktawitesayas6900 3 ай бұрын
Aye agegheu teshager weslata sekara. Ketrebha anten brlo selM felage
@theguners1512
@theguners1512 3 ай бұрын
Well Come bro
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
Selam selam selam ethio fourm family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abubilala-lbilal2896
@abubilala-lbilal2896 3 ай бұрын
Afar ina somali dember meshe torrent betirash alhonem somali tor ye afar kilil usti gebto warara yaragallu yehe tawkalachu gin tarik yikgir ayilim
@biruktawitesayas6900
@biruktawitesayas6900 3 ай бұрын
Huletun hezb afar RNA zomalen yemeybalaw abey ah.ed new
@abebekesete
@abebekesete 3 ай бұрын
ፋኖ የድል ሪከርድ ሰብረዋል viva ፋኖ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
ድል፡ለማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@supperdam2217
@supperdam2217 3 ай бұрын
እባካችሁን ኢትዮ ፎረም የአማራን ህዝብ ሰቆቃ እና ሞት ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ከፍተኛ ጥረት ማደረግ አለባችሁ ‼ቢያንስ አማራ ናችሁ ‼
@መንኮድ
@መንኮድ 3 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@GetnetAbbu
@GetnetAbbu 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 3 ай бұрын
የሐሰት ቤትማ ነው!!!
@tsegaye-np1ux
@tsegaye-np1ux 3 ай бұрын
ማርሸት ጀግና
@Gebreyohanszegeye-di6tb
@Gebreyohanszegeye-di6tb 3 ай бұрын
💚💚💚
@tgyegna5636
@tgyegna5636 3 ай бұрын
JEWARE ATZEBARK AMARA EYEMOTE ANTE TEZEFZFEH WERE ADE DEGAFI ANDE TEKAWAMI ERASHN HUN SEW ASCHERSEHAL ANTE ERASU WEREN😢😢😢
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 3 ай бұрын
To me Ato Jawar doesn’t have a different opinion than Abiy regarding Tigray. He is damn wrong! How he thinks that Fano and Eritrea should participate in the Pretoria agreement known these two groups who have agendas to destroy the people of Tigray? Leave alone he an elementary educated person could not bring this idea to bring sustainable peace. What became clear is that from now on Ethiopia is only for two groups, which are Oromo and Amhara. When I said this it doesn’t include the ordinary people who are suffering in the hands of the genocider Abiy government.
@Ellag706
@Ellag706 3 ай бұрын
Blah
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН