ከሞት ያመለጡት ጠ/ሚኒስትርና የቤተመንግስቱ የ20 ደቂቃ ቀውጢ፤ የመንግሥቱ ኃይለማርያም ልጅ ስለ አባቷ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 457,152

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 742
@Slam773
@Slam773 8 ай бұрын
የገዳይ ልጅ ምን ትመስላለች ግማሹን ህዝብ የገደለ ሳጥናኤል
@MENDEFERRA.MENDEFERRA
@MENDEFERRA.MENDEFERRA 8 ай бұрын
አንች ጥምብ ባራ የባራ ልዥ አባት ሽ ገዳይ ነው መሐይምም ነው !!!
@samsonbelay4583
@samsonbelay4583 8 ай бұрын
ለካ ዳንኤሎች ታምኝ ናቸው 😂😂 ዳንኤል አሥፋው ዳንኤል ክብረት
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 8 ай бұрын
የመንግስቱ ልጅ ራስሽን አጥፊ፤አባትሽ ሂትለርን ያስናቀ ፋሺስት የሰው ስጋ ቢሰጡት ሊበላ የሚችል አውሬ ነው።በእርግጥ ሃገር አልከፋፈለም፤ከእርሱ በኋላ በጠረገው ጎዳና የሚጓዙ ጉደኞች አይተናል እንዳለመታደል።
@hayat2706
@hayat2706 8 ай бұрын
ምንም ቢሆን አባቴ መጥፎነው በይ አላወራ ግን ጓድ መንግስቱ የሚገርም አረመኔ መሆኑ በፊቱ ያስታውቃል እንደ አብይ
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 8 ай бұрын
ልጅ የተባለችው ደሞ አባቷን አታውቀውም ማለት ነው ?እሷም ያው የምን ልጅ ምን እንደሚባለው መሆኗ ነው
@abelkissi3204
@abelkissi3204 8 ай бұрын
በቅርቡ የአረመኔውን የበሻሻ ንጉሥ ነኝ ባይ ታሪክ እንደምትተርክልን ተስፋ አለን።
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 8 ай бұрын
እውነት ነው
@ሠላም-ጰ3ቸ
@ሠላም-ጰ3ቸ 8 ай бұрын
ኦ በሚገባ ያሁንማ እስበልጦ ነው የሚሰራው ይሄ የጀግኖች ስብስብ ኢትዬ ፎረም ለዘላለም ኑርልን ምርጥ ድንቅችሎታ ያላችሁ ጋዜጦኞች ይቺ የዚች አገርና ህዝብ ብርቅዬ ጅግኖች ልጆች ናችው
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 8 ай бұрын
ያርገው ያርገው
@erzora.21
@erzora.21 8 ай бұрын
ችግሩ አብይ ታሪክ የለውም
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 8 ай бұрын
@@ሠላም-ጰ3ቸ ye Abiy tarekema ye 3 amete Hernanes yawekale.
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
መንግስቱ ደደብና የበታችነት ስሜት ያነቀዘው አናሳ ባሪያ በመሆኑ እስከአሁን ለተፈጠረው ቀውስ ዋናው ተጠያቂ ነው።😢
@TINSAEBELACHEW-po9xs
@TINSAEBELACHEW-po9xs 10 күн бұрын
Alawkim bel or bey. Dedeb
@EphremBeyena-sn7cq
@EphremBeyena-sn7cq 5 күн бұрын
Bo maal hassa'a jirttaa gabrii sii jazbaaጀዝባ
@HaderaGebreselasie-ih4cz
@HaderaGebreselasie-ih4cz 8 ай бұрын
የመንግስቱ ልጅ ሁነሽ ሞት አያስደነግጥሽም ልክ ነሽ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
ይቅርታ መጠይቅ ሳለ ካደች አባቷ ገዳይ እንደሆነ። እሱ እራሱ ማንንም አልገደልኩም ብሎአል። ያሁሉ ጀግን እና ተማሪዎችን አዋቂዎች የገደለ ኢትዮጵያ በደም ያጥለቀለቀ እንደ መንግሥቱ አልነበረም። አውን ደግሞ ትንሽ ወንድሙ መጥቷል አብይ አሕመድ።
@HaderaGebreselasie-ih4cz
@HaderaGebreselasie-ih4cz 8 ай бұрын
@@Lemlem7682 ከመንግስቱ ዘር ከዚህ ዉጭ ምን ይጠበቃል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 5 ай бұрын
የመንግስቱ ዘመን እኮ ነው ለአሁኑ ውድቀት የጣለን መንግስቱ... አንድ እናት 4 እሬሳ የቆጠረችበት አባት እና ልጅ በአንድ መንገድ የተገደሉበት አጆራ ወንዝ በግሬደር ወጣቱ የታረሰበት እህቴ ያንቺ አባት የክፋቱ ጥግ እነዛን ጀግና ጄነራሎች የረሸነ ጄነራል ታሪኩን አስመራ ሄዶ ማዕረጉን ገፎ የገደለ የጄነራል ደምሴ ቡልቱንእሬሳ በአስመራ ከተማ ያዞረ በዐሉን የመሰለ ደራሲ የሰወረ ... ለምን እናትሽን አትጠይቂም እኔም እናቴ ናት የነገረቺኝ anyways አባትሽ አገር ወዳድ አይደለም ራስወዳድ ነበረ 😊
@alemayehu8764
@alemayehu8764 8 ай бұрын
ያሳዝናል መግባባት ያቃተው ጨካኝ መሪ ነበር። ልጁም የማይገባት ደደብ እና ለሰው መሞት ግድም የሌላት የአባቷ ብጤ ናት።
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 8 ай бұрын
እሷ ተማረች ዶር ነች የስንትና ስንት ሚስኪንወጣት ነብስ ቀጠፈ አባቷ 17 ዓመት የስልጣን ጊዜው አገሪቷ በደም አጨቀየ ህሊና ቢኖራት የመንግስቱ ስም ሲጠራ የሚያማቸው አሉ ዴሩ የሰይጣን ልጅ ሰይጣነው የፈሰሰው ደም ይፍረድባቸው
@genetnecho1109
@genetnecho1109 8 ай бұрын
ውይ ውይ ስወድሽ ጠላሁሽ ያንቁራሪት አባትሽ ሙህራንን በልቶብናል ለነገሩ የእንቁራሪት ዘሮች ስለሰው አዝን የላችሁም እና በወጣሽው ቅሪ የውሻ ልጂ ውሻ ነው።
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 ай бұрын
ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።
@AmiGetachew
@AmiGetachew 8 ай бұрын
መንግስቱ ሴጣን ሴጣን ነው ያስመለጠህ ፈጣሪንማ ክደሀል ደም የጠማው አጋንተ የወጣትን ሙህሩን ደም ገበርከው ሴጣን መንግስቱ ያንተ ታሪክ ያመኛል
@tsionbeyene2655
@tsionbeyene2655 7 ай бұрын
ትግስት መንግስቱ። ልጁ ስለሆነች ከዚህ የተሻለ ልትል አትችልም።መንግስቱ ግን እንደተተረከው ለስልጣን ብሎ ከመጀመሪያው እስከ ስልጣኑ ማብቂያ የሀገሪቱን ውድ ልጆች የጨፈጨፈ አዉሬ ነው። ይህን እያደረጉ ሀገር ወዳድነት አይገባኝም።
@negattibulla215
@negattibulla215 8 ай бұрын
መግስቱ እልም ያለ ጨካኝ አረመኔ ነበር ግን ከዚህ ዳፍንታሙ ዐብይ አይብስም ዐብይ የለየለት ጉጭማ ዘረኛም ነው \\
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh 8 ай бұрын
ስለ እውነት ስትታመን እንዲህ በነፃነት ትተነትናለህ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆናቹ የተገኛቹ ለህሊናቹ የታመናቹ ።
@mugu-v3v
@mugu-v3v 8 ай бұрын
ትግስት መንግስቱ """የገዳይ ልጅ ""
@nigsen8206
@nigsen8206 8 ай бұрын
No matter what he has done, that is not her problem. Go back to school.
@mugu-v3v
@mugu-v3v 8 ай бұрын
@@nigsen8206 የደርግ ብችላ ሀገሪቱ ገደላቹዋት ከውንድማቹ አብይ ጋ!!!
@mugu-v3v
@mugu-v3v 8 ай бұрын
@@nigsen8206 የደርግ ብችላ
@mugu-v3v
@mugu-v3v 8 ай бұрын
@@nigsen8206 የአብዮት ጠባቂ ልጅ
@mugu-v3v
@mugu-v3v 8 ай бұрын
@@nigsen8206 አንተ አህያ ደርግ !!!!
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 8 ай бұрын
ይሄ አረመኔ ጨካኝ የሃገሪቷን የወደፊት እጣፈንታዋ ጨለማ እና ማቅ እንደሆን ያደረገ ራስ ወዳድና ጨካኝ አሉ የተባሉ ምርጥ የሀገሪቱ ሰዎች አርዶ በላቸው በልጅ ልጆቹ ይሄ ጭካኔ ይድረስበት ይሄ አረመኔ
@እግዘብሔርንፍሩ
@እግዘብሔርንፍሩ 8 ай бұрын
አላወከውም ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው
@sabamesfen2249
@sabamesfen2249 8 ай бұрын
@@እግዘብሔርንፍሩ አረመኔ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 8 ай бұрын
ይሄ የወያኔ እና የሻቢያ ትርክት ነው። አንተ የባንዳ ውላጅ ወደድክም ጠላህም መንጌ ሀቀኛ እና ሀገር ወዳድ ጀግና ነበር።
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 8 ай бұрын
@@እግዘብሔርንፍሩ መግደል መረሸን ማሰር መቅበር መዋጋት ነው የኢትዮጵያ ዩቁርጥ ቀን ልጅ የሚያሰኘው? የእናንተ ዲክሽነሪ እንደርሱ ነው ሚፈታው?
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 8 ай бұрын
@@belatagebretsadik2576 አታስቀኝ
@ayelignyohannes4496
@ayelignyohannes4496 7 ай бұрын
መንግስቱ አይገድልም የሱ ሰዎች ናቸው ለሚሉ መንግስቱ አፍቃርያን በጥሩ የተሰራ ስራ እናመሰግናለን
@tewodrostekelmariam6817
@tewodrostekelmariam6817 8 ай бұрын
የአባትዋ ልጅ ምን አለ ከዚሁሉ ዓመታት ቦሃላ ይቕርታ ብትጠይቕ።
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 8 ай бұрын
ሰልፍ የማይሰለቸው አዲስ አበቤ ሾርኔው ገብቶናል😂
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የመጨረሻ ነው ያሳከኝ
@EphremWelegebreal
@EphremWelegebreal 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ ሁሉግዜ እስከኣሁን ድረስ የመገዳደል የሆነው እኮ የኣገሪቱ ስሪት ልክ ኣለመሆን ነው የሚያሳየን።እና ለዛ ነው ኢትዮጵያ ሌላ ሌላ ቅርፅ ይዛነው መሰራት ያለባት።Reconfiguration of state ያስፈልጋል እዚህ አገር ካልሆነ ግን ኢትዮጵያ ለዘልአለም የመኣት የችግር እና የድንቁርና Artifact or manifestation መሆንዋ የማይቀር ነው።ኢትዮጵያውያን እኮ ኢትዮጵያን የምንመለከትበት መነፅር እና ስለ ኢትዬጵያ ያለን ህልም ለየቅል በጣም የተራራቀ ነው።
@KA0819H
@KA0819H 8 ай бұрын
ስለማን ነው የምታወሪዉ??ጭካኔ በዘር መተላለፉ ይገርማል !!!!!!በዚህ ንግግርሽ የተረዳሁት ከአባትሽ እጅግ ከፍ ያለ ጨካኝ መሆንሽን ነዉ!!
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 8 ай бұрын
ይድረስ ለወ/ሮ ትዕግስት መንግስቱ ሀ/ማርያም አባትሽ ከኢትዮጵያ ሕዝብ በሠረቀው ሐብት አንቺን በደ/አፍሪካ ምርጥ ት/ቤት በማስተማሩ አመሰግኝው እሱ ግን የትምሕርትና የምሁር ጠላት እንደነበር ለኛ ለባለ ታሪኩቹ ተይልን :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 5 ай бұрын
@shafibirgu2165
@shafibirgu2165 8 ай бұрын
የሚያሳዝነው ዛሬም ከዚህ ታሪካችን አለመማራችን ነው። መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው እትዮጵያን ይወዳል ይባላል። ምንም ልዩነት ቢኖርህ መግደል መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ህዝብን እየገደሉ ሀገር መውደድ ዬለም።
@gracelife6551
@gracelife6551 8 ай бұрын
ምኗ የማታፍር ጨካኝ ልክ እንደ አባቷ! ነፍሰ ገዳይ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 ай бұрын
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 29th February.
@አነ.የ
@አነ.የ 8 ай бұрын
ልገደል ነበር😂😂ለካ የሁሉም ድራማ ነዉ የተረገመች ሰብሰብ ጦብያ ቆሰላ ቆሰላ ተቀበረች
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 8 ай бұрын
አብይ አህመድ አምባቸውን ምግባሪ እዘዝ ከአራት ሰዓት ቦኋላ ጄ ሰአረ ገዛኢን ና ጄ አሳምነውንጰአሰድኖ አሰገደለ
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 8 ай бұрын
Dr. ትዕግስት:- በጊዜዉ ኖረሽ በአይንሽ ብታይም ለአባተሽ ከዚህ የተለየ አትመሰክሪም
@bg9694
@bg9694 8 ай бұрын
የሚገርመው መንግሰቱን የሰራውን ግድያ የአሁኑ ሳጥናኤል አብይ አህመድ በእጥፍ ድርብ እየፈጸመ መሆኑ ነው ሁለቱም ሳጥናኤሎች ናቸው!
@SeidIbrahim-y1z
@SeidIbrahim-y1z 8 ай бұрын
ቅርብ ነው የዚም የቆሻሻ መሪ ቆሻሻ ታሪክ ይተረካል ባንተ።
@Letish190
@Letish190 8 ай бұрын
Every time you read a histories of Ethiopia, I am learning a histories I never knew . I r amazing Yayesew.
@meseludenbelbarde
@meseludenbelbarde 8 ай бұрын
አይ ሀገሬ እስከመቼ ይሆን ዜጎችሽን እየፈጀሽ የምትኖሪው ያሳዝናል እረፍትሽ ናፍቆኛል
@yonaskebede6460
@yonaskebede6460 8 ай бұрын
ድንቅ የሚለው ቃል ሊገልፅህ ከቻለ ያዬ ድንቅ ነህ ያንተን ትንታኔ መሽቶ እስኪለቀቅ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለው ረጅም እድሜን ይስጥህ የጋዜጠኝነት ልክ ነህ ❤❤❤
@garanismsmedia8207
@garanismsmedia8207 Ай бұрын
Batam harefe tenetane new
@HussenAdem-z9u
@HussenAdem-z9u Ай бұрын
0😅😢😅😊 3:04 😮hn8😅 3:15 😅​@@garanismsmedia8207
@timur-4894
@timur-4894 8 ай бұрын
በጣም ለመስማት ፈልጌ ያጣውት ታሪክ ነበር በጥሩ አቀራረብ በጥሩ ቅንብር ነው የቀረበው በጣም thank you 🙏
@micaelgebre9330
@micaelgebre9330 8 ай бұрын
የበለጠ ደሞ እኛና አብዮቱ የፍቅረስላሴ ወግደረስ መፃፍ አንብበው
@GEBRREMDIHENHAFETU
@GEBRREMDIHENHAFETU 7 ай бұрын
የ​@@micaelgebre9330
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 8 ай бұрын
Very, very sad story! Every generation this kind of bloodshed! Life is not fair though, Mengistu still alive. Thank you EF for excellent narration. 😢
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 8 ай бұрын
አለመታደል ሆኖ ዛሬ መንጌ መነጌ የሚባለው ሀገር የገዙ ሰለስልጣናቸው ሲሉ ሀገር የማትተካቸውን ፈጅተዋል ምክንያት ስታድግ በቅናት ካደክ በአጋጣሚ በእጅህ በተለይ ስልጣንህ ለማጥፍት አማራጭ ካላቸው ከመግደል አይመለሱም ወደስንት አመት ታላላቅ ወንድሞቻችንን አጣን በማይረባ አብዮት ጠባቂ ወዳጄ ሰለዲሞክራሲይ ገና ብዙ አመት ልምድ ልንወሰድ ይገባል
@wubituguta0012
@wubituguta0012 8 ай бұрын
መንግስቱ ኃ/ማርያም ያመጣብን ጣጣ ሀገራችንን ዘብጢያ አወረዳት ደደብ ገዳይ ነው መንግስቱ አምላክ ፍርዱን ይስጠው።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 5 ай бұрын
ሰጥቶታል አሁንስ መኖር ሆኖ ነው ?
@workineshteressa8780
@workineshteressa8780 8 ай бұрын
እንድ አይንቱን ጨክኝ ሰዉ ነዉ ወደ ህገር ይግባ የምትሉት
@kareyehun8981
@kareyehun8981 8 ай бұрын
ንገርልኝ መንግስቱ ሀ/ማርያምን እንደ ቆራጥና ሀገር ወዳድ መሪ አርገው ለሚቆጥሩ ደናቁራን !!!!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 8 ай бұрын
አብይ እና ኦነግ ወይም መለስ ናቸዋ ቆራጥ እና ሀገር ወዳድ መሪዎች የመንጌን ቆራጥነት ለመረዳት ከጥላቻ መንጻት እና የወቅቱን የፖለቲካ ውጥረት የመገንዘብ አቅምን ይጠይቃ ልይህ ለባንዳ እና ለዘረኛ ይከብድበታል
@Emanu2018
@Emanu2018 7 ай бұрын
ትክክል
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 4 ай бұрын
ደንቆሮም አንተ ነህ በዚያን ጊዜ ደንቆሮ አልነበረም
@ContentHotDog-go6cp
@ContentHotDog-go6cp 4 ай бұрын
Balege
@yohannes5408
@yohannes5408 8 ай бұрын
እንዴት ውስጤን ነካው አስለቀሰኝ። መንግስቱ ለፍርድ መቅራብ ያለበት ለምድሪቱ መርገም የሆነ ሰው ነው። በኢትዮጲያ ፍትሕ ካልሰፈነ የህግ የበላይነት ካልነገሰ ጦርነት ርሃብ መከራ አያቋርጥም። 22:06
@kirubelacham4218
@kirubelacham4218 8 ай бұрын
ያየሰው ትለያለህ አንደኛ !!! ለሹፌርም ድምጽ መሆን ብትችል አሪፍ ነው የሚያስገድላቸው እራሱ ጠቅላዩ ነው ምንም በሌሉበት ፖለቲከኛ ያልሆነ ሾፌር አይገኝም ብሎ ዙሩ ውስጥ ከተታቸው :: በቻላችሁት መጠን ድምጽ ሁኗቸው ብዙ ልጅ ያላባት ቀሩ
@EphremWelegebreal
@EphremWelegebreal 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ህዝቦች out of the text book በሆነ ደረጃ ለኣንዱ የማህበረሰብ ጀግና የሆነ ለሌላው አገር ኣጥፊ ... ወዘተ. በምንም reconcile ልደረጉ የማይችሉ ሰፋፊ ልይነቶች ነው ያሉት ኣባቴ ። የኢትዮጵያ መልካምነት አሉ ተብለው የሚጠቀሱት ሁሉ በሚባል ደረጃ false narration ናቸው።
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 8 ай бұрын
ትክክለኛው ታሪክ ይሄ ነው ስለሰውዬው ብዙ አንብቤያለሁ ትክክለኛውን ተርከህዋል!
@Toronto6
@Toronto6 7 ай бұрын
ቀዳዳ። ስለ ሰው በላው የአድዋ ዘረኛ፣ከሃዲ እና ራሃብተኛ ቡድት አውራ
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 5 ай бұрын
@@Toronto6 እንዳንተ ቀዳዳ አልልህም ምክንያቱም ኮተት መሆን ስለማልፈልግ! ግን ስለ አድዋው ዘረኛ ሲዘገብ ደግሞ ያኔ እኔም ያነበብኩትን እና ትክክለኛውን ኮሜንት እሰጣለሁ!
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 8 ай бұрын
መንግስቱ ይሄ አህያ እሱ ነው ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ሀገሬን የከተታት እርጉም ቆሻሻ ነው መንግስቱ
@biniambeyene5405
@biniambeyene5405 8 ай бұрын
ነገም የአብይ ልጅች አባታችን ጥሩ ነበረ ነው የሚሉት
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 7 ай бұрын
የመለስ ልጆቾም እንደዛው
@monahaile9017
@monahaile9017 8 ай бұрын
Mengistu started the bloodbath in modern Ethiopia. He created the greatest humanitarian disaster - famine which starved millions to death. He was a war monger that bombed villages and towns; very cruel person who killed tens of thousands of students, intellectuals, aristocrats, civil servants, officers, farmers, etc in a red terror campaign he unleashed against Ethiopians. It’s very unfortunate Ethiopia is now again condemned to a more blood thirsty leader than Mengistu
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
They are brothers.
@heront7298
@heront7298 8 ай бұрын
እና ከመንግስቱ ልጅ ምን ይጠበቃል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 5 ай бұрын
ምንም
@okdf6826
@okdf6826 8 ай бұрын
ጥሩራው መንግስቱ።
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
ኦሮሞ የበታችነት ስሜት ተነስተው ይበልጠናል የሚሉትን ሀገር መስራች አማራ እና ትግራዋይ ወገኖቻችን ሊጨርሱ ጨረሱት ያማል 😢
@5243322212
@5243322212 8 ай бұрын
Donkoro
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 8 ай бұрын
Dedeb
@taddebirru9789
@taddebirru9789 8 ай бұрын
😂😂 ስለ በታችነት ስሜት ሊያወሩልህ የሚፈልጉት ሰዎች በሚገርም ሁኔታ የበታቾች ናቸው (በባዶ እግር ለልመና ከሀገር ሀገር የሚንከራተቱ፣ በየመንገዱ የሚጸዳዱ፣ መተትን ከችጋር መውጫ አድርገው የሚያስቡ፣ …) የራሳችሁን የበታችነት እዛው ተሸከሙት ከቻልክ እዛው ክልልህን መስርትና አልማ ከዛ እኛ ወደናንተ እንሰደድ፣ ግን አትችልም ምክንያቱም ቀንጭረሀል
@bultobena6077
@bultobena6077 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደንቅ የትዝታ ታሪክ ነው ። መንግሥቱ ቀንደኛ የፊዩዳል ልጆች የኢህአፓ ቭይረሶችን ባያስወግድ ኖሮ አርደው ይበሉታል። አብዮቱ በእሱ ቆራጥ አመራር በይመራ ኖሮ ይቀለበሳል። የመሬት ለአራሹና የትርፍ ቤትና ቦታ አዋጅ ተቀልብሶ ለደም መጣጭ ፊዩዳሎች ይመለሳል። ከዚህ ውድቀት ለመዳን የተወሰደው አብዮታዊ እርምጃ 100% ትክክል ነበር። ዉሳኔው ለፊዩዳሎች ድርብ ሃዘን ለውስጠ አርበኞች ምት ለሰፊው ሕዝብ ደስታ ትንሳኤ ነበር። የአብዮቱ አይን መንግሥቱ ከሚጠፋ 1000 አረሞችን ነቅሎ ማጥፋት ፍትሃዊ ነው ።
@bultobena6077
@bultobena6077 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደንቅ የትዝታ ታሪክ ነው ። መንግሥቱ ቀንደኛ የፊዩዳል ልጆች የኢህአፓ ቭይረሶችን ባያስወግድ ኖሮ አርደው ይበሉታል። አብዮቱ በእሱ ቆራጥ አመራር በይመራ ኖሮ ይቀለበሳል። የመሬት ለአራሹና የትርፍ ቤትና ቦታ አዋጅ ተቀልብሶ ለደም መጣጭ ፊዩዳሎች ይመለሳል። ከዚህ ውድቀት ለመዳን የተወሰደው አብዮታዊ እርምጃ 100% ትክክል ነበር። ዉሳኔው ለፊዩዳሎች ድርብ ሃዘን ለውስጠ አርበኞች ምት ለሰፊው ሕዝብ ደስታ ትንሳኤ ነበር። የአብዮቱ አይን መንግሥቱ ከሚጠፋ 1000 አረሞችን ነቅሎ ማጥፋት ፍትሃዊ ነው ። መንጌ ጀግና ኦሮሞ
@FitsumNiftalem
@FitsumNiftalem 8 ай бұрын
መንግሥቱን የመሠለ ገዳይ አስገዳይ መሀይምን ነው እንግዲህ መንጌ መንጌ ሲባል የነበረው።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
ዮሐንስ ትኩ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነበር ። ምን አለበት ያን ፈሪ አውሬ ገዳይ መንግሥቱን ሐይለማሪያምን አግኝቶት ቢሆን ኖሮ የብዙ ኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ሒወት ይተርፍ ነበር።
@behaveman5754
@behaveman5754 8 ай бұрын
He is from Tigray not Ethiopian.
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
@behaveman5754 He was Ethiopian, and Tigray people are still Ethiopians. I know what happened to Tigray people is terrible, but technically, Tigray is Ethiopia 🇪🇹
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 ай бұрын
​@@Lemlem7682agree with u Tigrai is the core foundation of Ethiopia still technically Tigrai is in Ethiopia we don't know about the future regardless
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 ай бұрын
@serenityshalom7387 Only God knows about Tigray people, and our hope is in Egziabher our God, and He will sees us go through and come out Victorious, and our future is in His hand✋️ ❤️
@youalesh1
@youalesh1 12 күн бұрын
Where did u get this? yohannes is Gojjama! No offense.he is Not Tigrian. He was born and raised in Gojjam.
@rasrif1978
@rasrif1978 8 ай бұрын
የተረገምሽ የእርጎም የአርዮስ ልጅ። ትንሽ እንኳን ቤተሰቦቻቸው ለሞቱቧቸው እንኳን አታስቢም እንዴ? መንግስቱ ግን አሁንም ቢሆን ለፍርድ መቅረብ አለበት።
@ibrahimseid7803
@ibrahimseid7803 7 ай бұрын
የመንግስቱ ሴት ልጅ ትዕግስት መንግስቱ አባቴ ንፁህ ነው ምሁር አይገልም ያለችውን አባቷ እነዛን ሚስኪኖችና እውቅ የኢትዮጲያ የጦር መኮንኖችን የገደለበት ስፍራ ነበር እርሷንም ገድሎ መቅበር ይቺ አረመኔ የአረመኔ ልጅ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 ай бұрын
የሷ ድፍረት ጥግ ድረስ ነው ውይ ባገኛት!!!"
@emusemer5573
@emusemer5573 8 ай бұрын
😢መንጌ ጨፍጫፊና ጨካኝ ነው ይባላል አላውቅም ግን መለስም ገዳይነው ይባላል አላውቅም #አብይ የተባለ #1ሚሊዮን እጥፍ ከነሱ የባሰ ጭራቅ በአይኔ አየሁ😤😤😤
@Selam-wk7zy
@Selam-wk7zy 8 ай бұрын
Thank you ,very good program. History repeats it self !!
@yaredtekle7923
@yaredtekle7923 8 ай бұрын
የመንግስቱ ሃይለማርያም ልጅ መሆን በራሱ የትውልድ እርግማን መሸከም ሆኖ ሳለ ፊቷም ግብሯም እሱን የመሰለች ጥቀርሻ እንዳባቷና ሌሎች ወንድም እህቶቿ ተደብቃ እንዳትኖር አደባባይ ወጥታ በስንቶች ደም ላይ ትረማመዳለች። ብሽቅ
@yonikiros9177
@yonikiros9177 8 ай бұрын
እረ ያየሰው እንዴት ነው እማመሰግንህ በዚህ ኣርእስት ቢሰራ ያልኩት ሁሉ እንደምፈልገው የነገርኩህ እስኪመስል ድረስ ነው የምትሰራው:: አክባሪህ ነኝ🙏
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 5 ай бұрын
Me too i like the way
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 8 ай бұрын
ካነሬል ዳንሄል አስፋው የዘመናችን ዳንሄል ክብሪት ነው የአብይ ጉዳይ አስፈፃሚ. ታሪክ እራሱን ደገመው. 😢
@blatasenadr
@blatasenadr 8 ай бұрын
በታሪክ ውስጥ በጣም የምናደድበት ታሪክ። መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው ብዬ አላምንም የሚያሳምን ነገርም የለም ። ብቻ ከ አፄ ኀይለስላሴ ስልጣን አለመልቀቅ ቀጥሎ የመዝንበት ታሪክ ነው። ስላስታወሳችሁን እና ቢያን ታሪኩን ለማያወቀው ሰው በትንሹም ቢሆን ስላደረሳችሁን አመሰግናለው ።ሌሎችንም የደርግ ታሪክ ብትዘግቡ ጥሩ ነው ምን አልባት ለውጥ ከሳየ
@DaniAsmera-i6z
@DaniAsmera-i6z 8 ай бұрын
ሀገ።ጀ።
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar 8 ай бұрын
መንግስቱ ጨከኝ መሆነቸውን አውቀለው ሰምቸለው ዘሬ ግን መመን ነው የቀተኝ ፡፡በእውነት አገራችን ተሰዝነለች፡፡
@HenockKuku
@HenockKuku 8 ай бұрын
ያየህሰው ስታነብ በችኮላ ስህተት ፈጽምሃል። 22:05 መሆን ያለበት አብዮታችን ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋግሯል ነው። ይታረም።
@Aweshu751
@Aweshu751 8 ай бұрын
ያየሰው አንተንአለማድነቅ አይቻልም በርታልን
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 8 ай бұрын
አቤት አቀራረብ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍በቅርብ የጨካኞን መንግስት ደግሞ እንደምታቀርብልን አንጠራጠረም
@assefakessito7436
@assefakessito7436 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። ታሪክን ማወቅ ጠቃሚ ነው።
@HussienAbdu-g6w
@HussienAbdu-g6w 8 ай бұрын
ያዬ ረጅምእድሜና ጤና ይስጥህ ወንድምአለም
@semeretadesse3676
@semeretadesse3676 8 ай бұрын
የማላውቀውን ታሪክ አሳወቀኝ ያዬሰው አመሰግናለሁ እጅግ በጣም መሳጭ ነው። የመንግስቱ ልጅ ግን ዝቃጭ ናት ከእውነት ጋር የተጣላች።
@esayaskefalew-iw2nh
@esayaskefalew-iw2nh 7 ай бұрын
No
@tilahungebretsadik
@tilahungebretsadik 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ የደም መሬት!
@WeyrnshetTola
@WeyrnshetTola 8 ай бұрын
የዛኑ ቀን አባቴ ከጊንቢ ወለጋ እየተመለሠ ማለትም አጥናፋ አባተ የጻፈው ጹሁፍ በእጄ አለች በምን ልላክል
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 8 ай бұрын
You deserve appreciation for your thoughtful analysis and narration
@gamuregolcha
@gamuregolcha 8 ай бұрын
የደንቆሮ ልጅ ደንቆሮ አክስትሽን እንኳን የማትጠይቂ የአባቷ ልጅ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 7 ай бұрын
Menen new
@Robert-jj5vs
@Robert-jj5vs 8 ай бұрын
አንቺ ንፍጣም አታፍሪም አባቴ ሰው አልገደለም ስትይ አረመኔ
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 8 ай бұрын
አብይ አህመድም የአማራ መሪዎችን በዚህ መልኩ አሻጥር ነው የጨረሳቸው ግን ቀን ይፈርዳል !!
@DesalegnKirosGebru
@DesalegnKirosGebru 8 ай бұрын
ይየሰው ምን ኣደረግንህ፥ የደንቆሮው መሪ ደንቆሮ ልጅ ድምፅ ታሰማን !!!
@solomonelias1732
@solomonelias1732 8 ай бұрын
ድንቅ የታሪክ ማስታወሻ ትረካ እናመሰግናለን ያየሰው !!!
@dy1090
@dy1090 8 ай бұрын
Daddy is so kind, gentle, very supportive and encourages his little girl to get the highest level of education, and for that reason she thinks daddy is kind, gentle and loves the educated. Dear little girl, wake up and smell the coffee, you daddy Mengea is nothing but a cold blooded murderer.
@yohannes8242
@yohannes8242 Ай бұрын
Thank you keep doing this now I know better .Thank you Ethioforum.
@KibretKebede-ul2ym
@KibretKebede-ul2ym 8 ай бұрын
ይህ ሕዝብ ለደርግ እያጨበጨበ ነው ቅጣቱ ገና ወደፊትም ይቀጥላል መርገም የተሸከመ አስቸጋሪ ሕዝብ
@tekleweynitsdesse6799
@tekleweynitsdesse6799 8 ай бұрын
ይች የአረመኔ ልጅ አረመኔ እሰኪ ታሪካቸው ትሰማ ይቺ በአባትዋ የወጣች
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 8 ай бұрын
የምትገርም ናት የሰው በላ ልጅ
@Naomi-jk1qw
@Naomi-jk1qw 8 ай бұрын
የክፉ ክፉ ሰው ማለት ደርግ አባትሽ ነው. ልብሽ ዝቅ ብቻ ሳይሆን ለምን አይወጣም
@fasildawit4708
@fasildawit4708 8 ай бұрын
ጥብ ጋላ ባርያ ሰንቱን ስው ጨረሰው
@passenger8683
@passenger8683 8 ай бұрын
የዘመኑ ሰው አራጅ "መሪ" ነኝ ባይ ደግሞ አብይ አህመድ ይባላል። የእነ አምባቸው መኮንን፤አሳምነው ጽጌ፤ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፤ሀጫሉ ሁንዴሳ ዋና ገዳይ እርሱ እራሱ ነው፤ ታሪክ ፍትህ ነው፡ ፍርድን ከታሪክ እንጠብቃለን!!!
@eliasabe7896
@eliasabe7896 8 ай бұрын
Once again , stellar journalism ! Much respect to Ethioforum for this well researched engagingly presented piece of journalism at its very best.
@AliAfrica-gg6cn
@AliAfrica-gg6cn 7 ай бұрын
አብይ አህመድ 666ሉስፌሪ ነዉ ሁሌም ዳም እንድፊስ ነዉ የምፈልጎዉ ለሴጣን ግብሪ
@abebekesete
@abebekesete 8 ай бұрын
ለካ የመንግስቱ ልጅም እንደ አባትዋ እብድ ናት ማንንም ለማሳመን ነው ለሃጭዋ የምታዝረከርከው
@abe60608
@abe60608 7 ай бұрын
ልጅቷ እውነትን በመካድ ያባቷ ልጅ መሆኗን አሳይታለች ። መንግስቱ አራጅ ፣ሰው በላ ነው። ይሄ ሀገር መዉደድ ሊባል አይችልም።
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 8 ай бұрын
🎉🎉🎉 ድምፀ መረዋው well come
@mussieabraha2014
@mussieabraha2014 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ የቆሻሻ ታሪክ የቅብብሎሽ ኣገር ናት። በዚህ ኣጭር 5 ዓመታት ያየነውም ይሄው ነው። ኣቢ ከመንግሥቱ የሚያንስበት ምንም ነገር የለም።
@fshayekifle3132
@fshayekifle3132 8 ай бұрын
Mengstu is the source of Ethiopia problem but 99% Ethiopian don't know the truth
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 8 ай бұрын
ሰልፍ የማይሰለቸው አዲስ አበቤ መንጋ
@kidisttsehay1797
@kidisttsehay1797 8 ай бұрын
የዚህ አረመኔ ልጅ አለማፈርሽ አባቴ ጥሩ ነው ብለሽ ተናገርሽ ላንች ነው ጥሩ ለሌላው አረመኔ መሆኑን አሁን እወቂ።
@bultobena6077
@bultobena6077 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደንቅ የትዝታ ታሪክ ነው ። መንግሥቱ ቀንደኛ የፊዩዳል ልጆች የኢህአፓ ቭይረሶችን ባያስወግድ ኖሮ አርደው ይበሉታል። አብዮቱ በእሱ ቆራጥ አመራር በይመራ ኖሮ ይቀለበሳል። የመሬት ለአራሹና የትርፍ ቤትና ቦታ አዋጅ ተቀልብሶ ለደም መጣጭ ፊዩዳሎች ይመለሳል። ከዚህ ውድቀት ለመዳን የተወሰደው አብዮታዊ እርምጃ 100% ትክክል ነበር። ዉሳኔው ለፊዩዳሎች ድርብ ሃዘን ለውስጠ አርበኞች ምት ለሰፊው ሕዝብ ደስታ ትንሳኤ ነበር። የአብዮቱ አይን መንግሥቱ ከሚጠፋ 1000 አረሞችን ነቅሎ ማጥፋት ፍትሃዊ ነው ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 ай бұрын
​@@bultobena6077lelagnawe aremne sent hezb siyalk yihone mitaznew zemdh mew mesligne fetari sew yargh
@pipomuzuri5062
@pipomuzuri5062 8 ай бұрын
የሚገርም የታሪክ ፍሰት በቃ ትችላላችሁ ። የደርግ አገዛዝን የሚያስንቅ የብልጽግናን ሰው በላውን ጉዱ እንዲው ብታጋሩ ጥሩ ህዝብ እንዲነቃ
@johnf906
@johnf906 7 ай бұрын
ምንም ግንኙነት የላቸውም።
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 7 ай бұрын
ሁሌም እጅግ የሚያሳዝነኝ ፦ የአክሊሉ ሀብተወልድ ሀይሌ ፊዳ እና ተፈሪ በንቲ አሟሟት....❤ R.I.P
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 ай бұрын
What about Birhanemeskel Reda 😊
@aklilualemu
@aklilualemu 7 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ውስጤ ቁስል የሚለው ይሄን ታሪክ ስሰማ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 ай бұрын
እኔስ?ያነደኛል እንጂ!!!!
@SinteT-x1o
@SinteT-x1o 8 ай бұрын
መጥፎ ነገሮቹ እንዳሉ ሆነው ከመንጌ በሁዋላ ከመጡ መሪዎች ከነክፋቱ መንጌ ይሻላል
@Ezu5559
@Ezu5559 8 ай бұрын
መንግስቱ ሀ/ማሪያም ነፍስህን አይማራት ፡ በሰፈርከው ቁና ይሰፈርልሀል ፡ የጅህን ይስጥህ ፡፡
@yonas316
@yonas316 2 ай бұрын
የገዳይ አርመኔ ልጅ ዘራችሁ አይባረክ የስንት ቤተስብ ሀላፊ የገደልው ገዳይ አርመኔ ነው መንግስቱ አራት ነጥብ
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 8 ай бұрын
ያሳዝናል አሁንንም እዛው መግደል መገዳደል ሴራ ውስጥ ነን አገራችን ብዙ ሐዘን አየች እያየችነው ያሳዝናል
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,7 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН