የተኳረፉት ባለሥልጣናት፤ የብልጽግናው ሰነድ ምስጢሮች|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 180,637

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 393
@robelmulugeta-yh5lc
@robelmulugeta-yh5lc Күн бұрын
ማታ እስከ ሌሊት 6:30 እየጠበቅንህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ያየሰው ሽመልስ ድምፅህ ይናፍቀናል በጣም አክባሪዎችህ ሰሜን ወሎ ወልድያ❤❤❤❤
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya Күн бұрын
ከድምፁ ምን ለን ከአስተማማኝ መረጃውውውው❤❤
@robelmulugeta-yh5lc
@robelmulugeta-yh5lc Күн бұрын
ስንት ድምፃቸውም መረጃቸውም የሚያስጠላ ጋዜጠኞች አሉ እሱ ድምፁም መረጃውም እውቀቱም ይለያል የጋዜጠኝነት ልክ ያለው እሱ ብቻ ድምፁንም መረጃውንም እሱ ይራቀቅበት❤❤❤❤❤​@@MelakuTesfaya
@atsibehaasgedom782
@atsibehaasgedom782 22 сағат бұрын
ትናንት ጁንታ ዛሬ እስከሌሊት እንኳን አደረስህ።።።
@robelmulugeta-yh5lc
@robelmulugeta-yh5lc 21 сағат бұрын
@@atsibehaasgedom782 እናንተ ጁንታ ካላችሁት አላቅም እኛ ግን ከመንግስት ቱሪናፋዎች ከመንግስት አሸርጋደጆች እሱ በጣም ይሻለናል እኛ ህዝብ አንሳደብም ያየሰው ሽመልስን ለማዳመጥ ከ26በላይ ጓደኛሞች ተሰብስበው አንድ ቤት በትልቁ እስፒከር ለመስማት ይሰበሰባሉ አትቅኑ እኛ ወልደያዎች በጣም ነው የምንወደው አለቀ😍😍😍
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም 1ሚሊዮን ያንሳል ምክንያቱም ኢትዮ ፎረም ያንተ፣ ያንቺ ፣ የናንተ የኔ እና የሁላችንም ሚድያ በመሆኑ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ይገቧል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HunletAyele-b4p
@HunletAyele-b4p Күн бұрын
አቤት ዘገባ!!!!! እድሜህ ይርዘም ያየህ በርታልን ወ ጥጥጥ ርርርር!!!!
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Күн бұрын
ባልተጠበቀ ሳአት ከች አላቹ እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረሞ ምርጥ የዘመናችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@jerusalemmesfin196
@jerusalemmesfin196 Күн бұрын
1 million ያንሳልልል ❤❤ እረ ወገን ሰብስክራይብ እያደረግን ሌሎችንም እያስደረግን
@QeysaHabib
@QeysaHabib 21 сағат бұрын
እውነት ለመነገር አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረናል እና ሌላ ምንም የሚንለው የለንም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@DanielAsgedom
@DanielAsgedom Күн бұрын
በርቱልን ትግራይ ከጎናቹ ናት
@chairmanchernet7240
@chairmanchernet7240 Күн бұрын
ለምን ትግራይ ብቻ ሌላውስ ይህ ሚዲያ የህዝብ ድምፅ እንደሆነ አታወቅም?
@fekadushimelis4985
@fekadushimelis4985 Күн бұрын
እንዳንተ አይነት ንፍጥ ነው በጎጥ እያሰበ የህዝብ ስቃይ የሚያበዛው
@fikrujember9744
@fikrujember9744 Күн бұрын
ለምን ይዋሻል ? የወያኔ አለቅላቂ ነው​@@chairmanchernet7240
@mikeyfutbol3561
@mikeyfutbol3561 Күн бұрын
@@fekadushimelis4985 ትግራይ አገር ናት። ከናንተ አይደለችም።
@yontig
@yontig Күн бұрын
@@fekadushimelis4985 kenante belay gotegna yelem...gott fit
@chairmanchernet7240
@chairmanchernet7240 Күн бұрын
ያዬ እንኳን ደስ አለችሁ/አለን ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ
@Blenkidanemariam
@Blenkidanemariam 46 минут бұрын
Wow!!!Wow!!! Amazing analysis
@berhanayele8466
@berhanayele8466 Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ይህን የበሰበሰና የተግማማ ሰወ በላ ሥርዓት ጥሩ አድርጋችሁ በራሳቸው ሰዎች በፍርሀት መዋጣቸውን 18:12 የተገለፀውን ጭምር በማቀናበር በማቅረባችሁ ትመሠገናላችሁ።።በርቱ👍👍👍👍
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Күн бұрын
ያዬሰው ! ተባረክ! እድሜ ከጤና ይስጥህ! እድሜ ከጤና ይስጥህ !!! እድሜ ከጤና ይስጥህ!! ...ተባረክ !! ኑርልን የኛ ጀግና! ስላንተ ብቃትና ትትርና ምንም ቃል የለኝም !!!!....👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AmharaFano-nk9us
@AmharaFano-nk9us 9 сағат бұрын
ይህንን ሰነድ ያወጡት እዚያው የብልግና ፓርቲ አባላት ናቸው። ሁሉም በያለበት ስርአቱ እንዲፈርስ መስራት አለበት። ድል ለፋኖ !
@janvs7133
@janvs7133 Күн бұрын
ያየ ሰው አንተን በምን ቃላት ለማመስገን እኔ አልቻልኩም የዚች ሚስኪን ሀገር እስትንፋስ ናችሁ ኢትዮ ፎረም ክበሩልኝ እኔ ቃላት አጣሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephremsolomon8435
@ephremsolomon8435 23 сағат бұрын
BRAVO ETHIO-FORUM
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 Күн бұрын
Welcome young man, Congratulations and thank you for yor sacrifice,to be the voice of the voices. Keep on it ❤❤
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 Күн бұрын
ኢቶ ፎረም 1ኛ👍❤️❤️
@AmMan-u9u
@AmMan-u9u 23 сағат бұрын
ኢቶ ???ሀሀሀሀሀሀ
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt Күн бұрын
Eshi galate
@addisPo
@addisPo Күн бұрын
ያዬ ድምፁ ሆነ ሃቀኛነቱ እውነተኛ ጋዜጠኛ መሆኑ ያስታውቃል። መረጃ አቀራረቡ ድንቅ ነው። ከልብ እናመሰግናለን!!
@endalakachewbelay6648
@endalakachewbelay6648 Күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ስሰማ ውየ በአድር አልጠግበውም በርታ ፈልፍል ብየሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤።
@Abrehelom
@Abrehelom Күн бұрын
The work of Ethio Forum deserves great respect and recognition. This is not just about one or two individuals; it is a dedicated team working hard behind the scenes. When someone reads the news, it doesn’t mean that the responsibility lies solely with that person; rather, it is the result of collective efforts. It is important to appreciate this media platform and support it through comments, subscriptions, and other forms of engagement. Ethio Forum is almost the only news outlet providing comprehensive and high-quality reporting on Ethiopia. They shed light on political issues and hold the government accountable, ensuring that it cannot hide behind a wall of secrecy. This unique ability to expose information makes Ethio Forum stand out, as no party can conceal itself when it comes to transparency. Their achievements are impressive and deserve our recognition!!
@Entermes-o3x
@Entermes-o3x Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም 1ሚሊዮን ያንሳል ምክንያቱም ኢትዮ ፎረም ያንተ፣ ያንቺ ፣ የናንተ የኔ እና የሁላችንም ሚድያ በመሆኑ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ይገቧል::❤❤❤❤❤
@SamuelEjigu-c5s
@SamuelEjigu-c5s Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ይመቸኛል እውነተኛ መረጃ አቀባይ ነው ክብር ይገባችሗል
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k Күн бұрын
አብይ አህመድ ላንተ ነው ይጠቅምሃል Ethio ፎረምን like አርገው
@SolomonShumye-l2f
@SolomonShumye-l2f Күн бұрын
ጋዜጠኝነት ተክናችሁበታል ይበል ያሰኛል❤
@mekonenarefaine
@mekonenarefaine 10 сағат бұрын
Ethio-Forum immeasurable reports , we thank U alot .
@netukassa3318
@netukassa3318 Күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ .ethio forum
@mulalemWeres
@mulalemWeres Күн бұрын
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላማቹ ይብዛ
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
ዘረኛ ለሠላምታም በዘር ገደል ግባ ግቢ
@Ruta-f4i
@Ruta-f4i Күн бұрын
@@b.6015ውጭ የትግራይን ባዲራ አድርገሽ ትሳደቢያለሽ
@AmanuelMedhin-d4i
@AmanuelMedhin-d4i Күн бұрын
@@b.6015tigray eko hager nat, bekirbu ke topia gar hulum gemed yikoretal
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 Күн бұрын
Amazing analysis of the pp document! Incredible how such high level document reached ethio forum! Thanks for disclosing this.
@solcrispo8147
@solcrispo8147 Күн бұрын
ያንሳል ያንሳል 7እጥፍ nw ምጠብቀው keep goin ያዬ and አቤ all staff
@Melawitchanel
@Melawitchanel Күн бұрын
1M ሲያንሳቹ ነው በርቱልን
@SHIMELISTIZAZU
@SHIMELISTIZAZU 3 сағат бұрын
ሁሌም አደናቂያችሁ ነኝ❤❤❤
@undertakenow336
@undertakenow336 21 сағат бұрын
PERFECT ANALYSIS .THANK YOU.
@view4217
@view4217 Күн бұрын
Thank you very much, well articulated reporting
@marsawok6083
@marsawok6083 23 сағат бұрын
ብረቱካን መደቅሳ ነፍሰሸን አይማረው
@dejenebelacawe2443
@dejenebelacawe2443 Күн бұрын
You are great journalist 👏
@seifupaulos7250
@seifupaulos7250 21 сағат бұрын
Ethio Forum is promoting real journalism and true nationalism. Your news and articles are based on facts and honest analysis based on knowledge. Please continue the way you are doing your job now. Thank you for the great services. Teshome
@BerhaneK-z3y
@BerhaneK-z3y 13 сағат бұрын
Congratulations Ethio-forum It's going to 130M 🎉🎉🎉
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
አብይ የአማራ ደም የወለጋ ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢
@merafadhane2566
@merafadhane2566 Күн бұрын
Thank you Yayesew brother 👍👍
@UniqueLove-w4h
@UniqueLove-w4h Күн бұрын
Ethio form number one in media and Lidetu Ayalew also number one in politics.❤❤❤❤❤❤
@AhmedseikoMangistu
@AhmedseikoMangistu Күн бұрын
ፍትሃዊ ደኝነቱን ከአሏህ ሱ.ወ.ተ ብቻ ነው የሚንጠብቀው !!
@Yofa-y5v
@Yofa-y5v 8 сағат бұрын
ዴንቅ ትንታኔ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@sbcfastworldnews
@sbcfastworldnews Күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳን
@AbebaLacombe
@AbebaLacombe Күн бұрын
እናንተን፡ሰሰማ፡መለስ፡ዜናዊ፡በሕይወት፡ያለ፡ነው፡የሚመስለኘ፡ያን፡የተባረከ፡ዘመን፡ያስታውሰኛል፡ተባረኩ።
@tedyyes-belew
@tedyyes-belew Күн бұрын
Meles was great. Now he is missed by all Ethiopians. I don’t think meles can Rest in peace . Because abiy ahmed is destroying the nation.
@teregnenetyewdem1179
@teregnenetyewdem1179 Күн бұрын
Melesin sitamesginu atafrum? daru enante efretin yet endale atawqum. Yechin ager gedel yeketetew man new?? agerun bebiher kefaflo ezih aderson yeGaloche mechawecha adergonal. nefssun aymaarew. tenqolegna Messeri!!!
@AmanuelMedhin-d4i
@AmanuelMedhin-d4i Күн бұрын
@@teregnenetyewdem1179seytan gedil yiktetih ante ahdawi. Tigray hager tihonalech. Keza inde Abiyot ahmed Ali aynet doma anten 1,000 amet yigezuhal, esu new mimetinih. Lante. Yante chigir zeranja mehon sayhon, zerejanetachun alemamen ena lelawun zerenja malet new. Lante aynetu gerd gidib ena lela 5 gidib mesrat, 60 university mesrat, industry park beteleyu ketomoch mesrat, ethiopia wust serteh be selam kechaf eske chaf megbat agerituwan gedel mektet new. Lemin? Meles tigraway siluhone. Amhara bihun ima 10,000 amet yigza till neber. Azyof tigray bekirbu hager tihonalech, keza min inde mitil inayalen
@AbebaLacombe
@AbebaLacombe Күн бұрын
@@teregnenetyewdem1179 እንደናንተ፡ዐይነቱ፡ቤተመንግስት፡ያለውን፡አውሬ፡ሲያመልክ፡ኢትዮጵያ፡በመሬት፡መንቀጥቀጥ፥በሣተጐመራ፥በጐርፍ፥በርሃብ፥በኩላሊት፡በሽታ፡ወዘተ፡በመቅሰፍት፡ታስመቱታለችሁ።በመለስ ጊዜ ፡ይሄን፡ሳናይ፡ነው፡ያደግነው፡ነፍሱን፡በገነት፡ያርግልን፡ዐሜን።
@AngesomAshagre
@AngesomAshagre 7 сағат бұрын
​@@teregnenetyewdem1179ልታመሰግኑ? ፅሑፉ የአንድ ሰው ነው።
@MignoteFikre
@MignoteFikre Күн бұрын
እሳቸው በቃ እሰከሚሉ አጨበጨብን ገላጭ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alkebulan-13
@Alkebulan-13 Күн бұрын
One million subscribers congratulations.
@FantaNigussie-cw2iv
@FantaNigussie-cw2iv 11 сағат бұрын
Yaye long live!!!
@HabtamMelis
@HabtamMelis 23 сағат бұрын
Etthio forum viva❤
@Dericeric-g7q
@Dericeric-g7q Күн бұрын
በሰነዱ ላይ ረዘም ያለ ዘገባ ብትሰራልን አሪፍ ነበር ፤ እኔ መቼስ ሁሉንም ነገር ትቼ የናንተን ዘገባ በመስማት እውላለው አመሻለሁ ፡፡ ያው አንድ ቀን ይህን ነቀርሳ እስገምንገላገል
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Күн бұрын
Justice for Tigray people 🙏
@yosefalemu2946
@yosefalemu2946 Күн бұрын
ምርጥ ነህ
@YenahunA
@YenahunA Күн бұрын
ዕድሜ ይስጠው
@astair1568
@astair1568 Күн бұрын
Ethio forum ተባረክ፣ ❤
@tube2764
@tube2764 Күн бұрын
መንገድ በእግሬ እየሄድኩ ነው የማዳምጣችሁ። በጣም ትመቹኛላችሁ
@ቀደመደ
@ቀደመደ Күн бұрын
አተ ወቅት ስቆሀል ሀቢቢ
@kibrommichael8458
@kibrommichael8458 Күн бұрын
Wwwwwww🎉🎉 best of the best 🎉
@ZewfuMesele
@ZewfuMesele Күн бұрын
ዝምታ ወርቅ ነው። ግዜው ስያልፍ የሚንለው ይኖራል።
@BermieAb
@BermieAb Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉 it belongs to Ethioforum
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 23 сағат бұрын
Bonsiur bonsiur ethio forum my family melkam mishit all ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FgNj-w6n
@FgNj-w6n Күн бұрын
የዘመናችን ምርጥ ምድያ ጋዘጠኞች
@tubeduka2701
@tubeduka2701 21 сағат бұрын
Yaye ant telyaleh❤
@BerHab-w8o
@BerHab-w8o Күн бұрын
I am addicted to Ethio Forum
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z Күн бұрын
My favorite channal
@NigatuGoaGoa
@NigatuGoaGoa Күн бұрын
ኢትዮ ፎረሞች በሞያችሁ ለሀገር የከፈላችሁትን ዋጋ ትውልድ እና ታሪክ አይረሳውም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እናመሰግናለን።
@astair1568
@astair1568 Күн бұрын
እግዚኦ፡ ሀገሬ፣እግዚአብሄር፣ ይፍረድልሽ፣፣
@ሂለን-ጐ8ጠ
@ሂለን-ጐ8ጠ Күн бұрын
እኮን.ደሥአላችሁ.ኢፎረሞች..ጂቦአዲሚሊየንገብተዋል.ብሎሢያወራ.ሠማሁትዛሬደሥብሎኛል.ይገባችሇል.በርቱ❤🎉
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx Күн бұрын
Thanks so much 🙏
@AbdurezakAwel-h5r
@AbdurezakAwel-h5r Күн бұрын
"የጋዜጠኞች መምህር ነህ ያየሰው ሽመልስ big respect 🙏
@alazaryosef
@alazaryosef Күн бұрын
ብልጽግና ሰርቶ ካጠናነቀቀ የሚያጠናቅቀው ሀገር ማፍረስን ህዝብ መጨፍጨፍን ዘረፋና የውንብድና ተግባርን ይሆን እንደሆን እንጅ አንድም የልማት ፕሮጀክት ሰርቶ አያጠናቅቅም
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 Күн бұрын
ስጠብቅህ ነበር ያየሰው ❤
@yirgalemdesta7869
@yirgalemdesta7869 Күн бұрын
Congratulations 1 million subscribers. You deserve it!!!❤
@SamT-vg3qu
@SamT-vg3qu 21 сағат бұрын
1M Subscribers Congratulations!
@BrookBefi
@BrookBefi Күн бұрын
Our voice ❤❤❤
@Rkf-m5d
@Rkf-m5d 8 сағат бұрын
thank u
@ebrahimsazaat8676
@ebrahimsazaat8676 21 сағат бұрын
ትናንት አጠሁ መሉ night ስጠብቅህ ነው ያደረኩት ያያሰው ❤❤
@Weygize
@Weygize Күн бұрын
ከ1967 ዓ.ም ወዲህ ከሠርቶ አደር ወደ ብሔር፣ ከብሔር ወደከፋ ዘረኝነትና ሞላጫ አውርቶአደር ነው የተሸጋገርነው፤ አይ የኛ አገር😢
@YehansuTesfamariam
@YehansuTesfamariam Күн бұрын
እሰይ ውሸታሞች ምን ለማለት እንደፈላክ ይገባናል ኢትዮ ደም ጠጪ ኢምፓየር ነች መፍረስ ነው ያለባት
@AngesomAshagre
@AngesomAshagre 7 сағат бұрын
ከዛ በፊትስ?
@mot379
@mot379 Күн бұрын
words selections crack me up , very entertaining
@DerejeEmrakel
@DerejeEmrakel Күн бұрын
ድንቅ አዘጋገብ ፣ ምርጥ፣ማራኪ አገላለፅ ። ስስማህ አለምን እንድረዳ ታደርገኛለህ።
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx Күн бұрын
Congratulation 🎉🎉🎉😘
@jeremaiha-f9h
@jeremaiha-f9h 19 сағат бұрын
መኳረፍ ምንም አይጠቅማችሁም መገዳደል ግን በጣም ይጠቅማችኋል ይሄ እንዴት አይገባችሁም ባለጌዎች ቶሎ ብላችሁ መገዳደል አለባችሁ ለኢትዮጵያም እጅግ በጣም ይጠቅማታል።
@TarikuAlemayehu-vg4kd
@TarikuAlemayehu-vg4kd Күн бұрын
ታማኝ ሚዲያ ከምርጥ ብቃት ጋር!በርታ !!
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 Күн бұрын
10000%እውነት እኮ ነው የተናገሩት
@Sima-A
@Sima-A Күн бұрын
Congratulations የምጠብቀው ነው ገና ሃምሳ ሚሊዮን መግባት አለበት
@danielhalefom5922
@danielhalefom5922 Күн бұрын
I have great respect for Ethio form media. I believe you need to make more news on Tigray
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella Күн бұрын
ይሄ ሪፓርተር ግን ማደናገርያ ሊሆን ይችላል ለማንኛውም ሰፊ ፍተሻ ያስፈልገዋል :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!!
@YaredEjigu-jk3pr
@YaredEjigu-jk3pr 14 сағат бұрын
ሆነም አልሆነም የአደባባይ ሚስጥር ነው ሁሉም ነገር
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 9 сағат бұрын
@YaredEjigu-jk3pr አደባባይ መውጣቱ እኰ ነው ማደናገሪያ እሚያ ረገው
@TioumAmha
@TioumAmha Күн бұрын
በጣም የሚገርም አገላለጽ
@semeretsegay2249
@semeretsegay2249 Күн бұрын
Congratulations❤❤❤🎉🎉🎉
@HaileAbreha-z5e
@HaileAbreha-z5e 23 сағат бұрын
እንዃን ደስ ኣላቹ
@mekaይቱብ
@mekaይቱብ Күн бұрын
እድል ለፋኖ🎉🎉❤❤
@EvanMaya-ho3ih
@EvanMaya-ho3ih Күн бұрын
ኢትዮ ፍም❤❤❤❤❤❤❤
@andualemtamiru6534
@andualemtamiru6534 22 сағат бұрын
Etioforem my favorite
@zenuaklilu869
@zenuaklilu869 20 сағат бұрын
Welcome!
@ethio8774
@ethio8774 Күн бұрын
በርታልን!!👍🏽💪🏾💪🏾🙏🏽❤️
@Ananiya-u2e
@Ananiya-u2e Күн бұрын
Where have you been yesterday Yaye? I was expecting you to come but I understand how difficult is to prepare a detailed video like you used to bring to us. Anyways congratulations on a million subscribes. 2 million is loading🎉😢
@adino2205
@adino2205 19 сағат бұрын
Congratulations 🎊 for 1m
@anaelearmias9938
@anaelearmias9938 Күн бұрын
ለዚ ሚድያ ኣንድ ሚሊየን ኣይደል ኣስር ሚሊየን ነው የሚገባው።እናመሰግናለን❤❤❤።
@ጌች2023
@ጌች2023 Күн бұрын
ጀግና በርታልን!
@HeueuBdj
@HeueuBdj Күн бұрын
1Mያሳቸዊል ያየ የህዝብ ዲምጥ
@abrehetbeyenewoldu2869
@abrehetbeyenewoldu2869 Күн бұрын
Ethio fourm💥💥💥
@generalredwan
@generalredwan Күн бұрын
ይመቻቹ 👍👍
@SolomonBogale-g7c
@SolomonBogale-g7c Күн бұрын
ጀግኖች
@promisefkiru
@promisefkiru Күн бұрын
Welcome🎉
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 234 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 29 М.
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1,8 М.
Война Израиля с ХАМАС закончилась?
27:34
BBC News - Русская служба
Рет қаралды 1,8 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН