ምስጢራዊው ታካሚ ወሎ፣መቐለ፣ ሳዑዲ አረቢያ ፤ አማራና ትግራይን እንቅልፍ የነሱት …|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 56,786

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 981
@haddisGebreyesus
@haddisGebreyesus 2 сағат бұрын
ህዝባዊ ሽልማት ይገበዋል። የትግራይና የአማራ ህዝብ የተለየ ትስስር አለው የሚባለው እውነታው የኽ እውነታ ይመስክራል። የብዙ ስዎች ድርጊት ነው።
@ermiasgirma6514
@ermiasgirma6514 Сағат бұрын
ህዝብ እንዲ ነው ; ፖለቲከኛ ተጫወተብን እንጂ።
@liyaweldeslasse8751
@liyaweldeslasse8751 2 сағат бұрын
ወይኔ ምንም ማለት ኣልችልም ታኣምር ነው ለኣቶ ማሃመድ ከነቤተስቦ ኣላህ ይጠብቃቸው ተስመቶ የማይጠገብ አውነተኛ ታሪኽ ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💔
@sofiamarcos7001
@sofiamarcos7001 2 сағат бұрын
አቶ ጀማል መሐመድ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@yematawerktadesse9361
@yematawerktadesse9361 Сағат бұрын
የምን አባቱ ዶክተርነት፤ የምን አባቱ ፕሮፌሰርነት፤ ስብእና ቢለካ መሀመድ ጀማል ነው ለካ❤❤❤
@alemalma6841
@alemalma6841 31 минут бұрын
❤❤❤❤
@Johnsparrow1695
@Johnsparrow1695 8 минут бұрын
❤️❤️🙏
@imamosman1234
@imamosman1234 2 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም በጣም እናመሰግናለን አባታቺን የሠራው ታሪክ ነው እሄን ስለዘገብክልን እናመሰግናለን
@haftamuweldegebreal
@haftamuweldegebreal 2 сағат бұрын
እባክህን ኣድራሻቸው ላክልኝ
@fikirsol7775
@fikirsol7775 2 сағат бұрын
Meyakora abat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anoniem7392
@anoniem7392 2 сағат бұрын
Yakmiti lebuna ena dua endelekelachew mulu sem ena telephon be alah tsafelegn
@anoniem7392
@anoniem7392 2 сағат бұрын
Correction lakelegn
@KinfeTkd
@KinfeTkd Сағат бұрын
Can you send me his address as well please?
@AbdurezakAwel-h5r
@AbdurezakAwel-h5r 2 сағат бұрын
"አማራና ትግራዋይን አንድ የማድረግ አቅምና ችሎታ ያለህ የመጀመሪያው ሰው ጋዜጠኛ (Yayesew shimelis worku ብቻ ነው!)
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 2 сағат бұрын
ይህ ታሪክ ኣንተ እንድታቀርበው በማሰብ ልነግርህ ብየ ኣድራሻህ ኣጥቼ ቆጭቶኝ ነበር ። ይህ ታላቅ ታሪክ እውነተኛው የኣማራና የትግራይ ህዝብ እውነተኛ ታሪክ ነው ። ኢንሸኣላህ እንመልሰዋለን ።
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 2 сағат бұрын
ወላሂ እኔም እንደ አንተ አስቤ ነበር
@edenhabte663
@edenhabte663 Сағат бұрын
ህዝቡ ምስኪን ነው የተወሰኑ ሰዎች ናቸው የሚበጠብጡት! የ ዛሬ 5 አመት ገደማ ፖለቲካው ሊጦዝ በሚያሟሙቅበት ወቅት ከመቀሌ ልጅ በቀረበልን ግብዣ አሸንዳን ለማክበር ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ሄደን በባህል ልብሳችን አምሮብን ወደ አንድ መዝናኛ ቦታ ገብተን ቤቱ በመሙላቱ የቱ ጋር እንሁን እየተባባልን እያወራን ከመሃል አንዱ እንዴት በእማርኛ ታወራላችሁ መቀሌ ውስጥ አማርኛ እንዴት ብሎ ቡራ ከረዩ ማለት በጣም ደነገጥን እኔም ጓደኛዬም የሚገርመው ነገር በጣም እየጮህ ስለሚናገር በቤቱ የነበሩ ሰዎች መስማት ጀመሩ ሁሉም ተነሱበት ከባለቤቱ ጀምሮ ሊደበድቡት ተነሱ እንዲያውም ውጣ ተብሎ ሂሳቡን አስከፍለው አባረሩት ቦታ ተሰጠን በቤቱ የነበሩ ሰዎች እየመጡ በእሱ ስም ይቅርታ ጠየቁን ምንም እንዳንፈራ ምንም እንዳይሰማን ነገሩን ተጋበዝን በቃ በእውነት እንዴት እንደኮራሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ በቃ የምር በሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረገኝ ክስተት ነበር።
@mulugessessew8972
@mulugessessew8972 Сағат бұрын
የአማራ ክርስቲያን ሲክደን የአማራ እስላም ከጎናችን ቆመልን እናመሰግናለን።
@edenhabte663
@edenhabte663 Сағат бұрын
​@@mulugessessew8972ወይ ጉድ ደሞ ወደ ሃይማኖት ቀየርከው 🙄🙄
@geregirmay4261
@geregirmay4261 Сағат бұрын
@@mulugessessew8972 denez
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 2 сағат бұрын
ክብር ለወሎ ህዝብ ከብልፅግና ተላቆ ሰላም ሆኖ ለመጉብኘት ያብቃኝ
@Mirag99
@Mirag99 2 сағат бұрын
የብልግና ፖርቲን ለዚህ ያበቁት በጥላቻ የተሞሉት የአማራ "ሊህቃን" መሆናቸው ይሰመርበት::
@EbabeyAssefa
@EbabeyAssefa Сағат бұрын
ክብር ለአማራ ህዝብ
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 36 минут бұрын
Kibeir le welo Muslims ❤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 сағат бұрын
#የአማራ እና ትግራይ አንድነት ለብልፅግና መቀበሪያው ነው።#አማራ ትግል ለነፃነት 💪💪🇪🇹
@soud986
@soud986 2 сағат бұрын
መጀመሪያ የወረራችሁትን የምዕራብ ትግራይ ግዛት መልቀቅ:: 2: አማራ እና ኤርትራዊያን ጓደኞቻቹ። ለፈጸሙት አሰቃቂ ግድያ አምነህ መቀበል ና ሴቶች እና ልጃገረዶች የደፈሩወንጀል የፈጸሙ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸሙ ለፍርድ አቅር ቡ. ደግመን አንታለልም ::የኦሮማራ ስታይል ማግለልና ሴተኛ አዳሪነት ከእኛ ጋር አይሰራም። ኦሮሞ እንደ ህዝብ የኛ ጠላት አይደለም።
@AlaminAmin-p1b
@AlaminAmin-p1b 2 сағат бұрын
😮😮
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 2 сағат бұрын
ኢቶ ፎረም እድሜ ና ጤና አላህ ይሥጥህ አማራና ትግራይ ሰላም ለማጣት የምትሰራዉን ሥራ ቀጥልበት ሌሎችም ከሁለቱም ወገን ያላችሁ በርቱ
@KibromAraya19
@KibromAraya19 2 сағат бұрын
የትግራይና የአማራ ፍቅር ወደ ቀደም መመለስ ኣለብን
@tamirat04
@tamirat04 2 сағат бұрын
ሰውነት ገዝፎ የታየበት ደግነት። እውነተኛ የፍቅር ትምህርት ቤት። እድሜና ጤና ይስጥልኝ መሐመድ ጀማል የዓመታት ታላቅ ሰው።
@yohannesyemane7180
@yohannesyemane7180 2 сағат бұрын
ድንቅ ታሪክ የሚገርሙ ኣባት ።ሰው በሌለበት ዘመን ሰው ሁኖ ተገኙ ።በቃ ሰው ማለት እንደዚህ ነው ። ኣላህ እድሜና ጤና ላባታችን ይስጦት ወንድማቹ ከ ኤርትራ
@eyasumengesha3016
@eyasumengesha3016 30 минут бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 2 сағат бұрын
የምስግናን ታሪክ ስሰማ አልቅሻለሁ 🙏 የአቶ መሃመድ አይነት ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን🙏❤❤❤ አቶ መሃመድ ዘርዎ ይባረክ 🙏
@janvs7133
@janvs7133 2 сағат бұрын
የትግራይ ልጆች ተመልከቱ የተሰራብንን የፖለቲካ ሴራ አማራጭ የለንም ከአንድነታችን ውጭ ሰለዚህ ወደ ልባችን መመለስ አለብን ትግራይም አማራም ቆም ብለህ አስብ ጨርሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@yematawerktadesse9361
@yematawerktadesse9361 Сағат бұрын
ትክክል!!!
@mulugessessew8972
@mulugessessew8972 Сағат бұрын
ወሎ ከቀድሞ ጀምሩ ከትግራይ ወዳጅነት በፍፁም ተለይቶ አያውቅም፣ ይህን ድፍን ትግራይ ጠንቅቆ ያውቃል፣ በእምነት ይመስሉናል ያልናቸው ጎጃምና ጎንደር ናቸው በፍፁም ክህደት የተለዩን። ወሎ ግን መቸውም አንረሳቸውም።
@Solution-dk1zw
@Solution-dk1zw Сағат бұрын
@@mulugessessew8972haha cadre hulem selam allergicu new.
@familytube2130
@familytube2130 2 сағат бұрын
ወሎ እንዲህ ናቸው የምር የፍቅር ሃገር ነው ወሎዎች እንወዳቹሃለን❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 сағат бұрын
አማሓራ ደግ ህዝብ ይሰተካከል❤
@familytube2130
@familytube2130 2 сағат бұрын
@@adeladlewtessema3719 ማን እንደ ወሎ😘
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 сағат бұрын
አማራ ደግ ህዝቦች ናቸው ትግራይና አማራ አንድነት ያስፈልጋል
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 2 сағат бұрын
ወሎጥሩም መጥፎም ሰርተዋል።መጀመሪያ ላይ አገዛዙን በመቃወም ለትግራይ እየወገኑ ነበር ።ኃላ ላይ ነው ከጎንደርና ከባህዳር የመጡ ሽፍታዎች በህዝብ ውስጥ ገብተው ያለእርህራሄ መግደልና መዝረፍ የጀመሩት። አቶመሐመድ ታሪክ አይረሳቸውም በዛበቀውጢ ቀን ሰው ሆነው የተገኙ ትልቅ ሰው ።ዕድሜና ጤናውን ሰላሙን ከነቤተሰቦቻቸው ያድላቸው። ኢትዮ ፎረም ያዬ የእኔ ጀግና ክበርልን።
@Bereketbet
@Bereketbet Сағат бұрын
​@@خديجهخديجه-م3غ Lena demo Muslim nge telalh kahadi
@wedi_70
@wedi_70 2 сағат бұрын
አቦ እንዳንተ ጀግና ጋዜጠኛ ብቃት ያለው አይቼ አላውቅም ትችላለህ ትችላለህ ። በርታልን ወድ ወንድሜ ያየ ሰው ሽመልስ
@FitsumHailemariam
@FitsumHailemariam 2 сағат бұрын
ፈጣሪ ኣቶ መሓመድን ደግ ደጉን ሁሉ ይስጥልን🎉ብዙ ደጋግ ልቦች የሞላበት ወሎን ፈጣሪን ለም ያደርግልን!❤❤❤!ከትግራይ ነኝ! ኢትዮ ፎረም ኣንተን ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው! ፈጣሪን ከክፉ ይጠብቅህ!❤!
@anwarkedir2960
@anwarkedir2960 3 минут бұрын
እኛ ወሎየዎችም እንወዳችሁአለን❤❤❤
@henokbrhane-wf3dz
@henokbrhane-wf3dz Сағат бұрын
የወሎ ህዝብ ፍቅር ነዉ እንወዳቹኋለን ወንድሞቻችን ከትግራይ❤❤❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 25 минут бұрын
አማራ ህዝብ የዋህ ነው። የአብይ አሽገሮች ፖለቲከኛው ነው እጅ
@anwarkedir2960
@anwarkedir2960 4 минут бұрын
መቼም እኛ ወሎየዎች አማራ እንዳልሆን ትልቁ ማሳያ ያ ጊዜ ነው
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 2 сағат бұрын
ትግራዋይና አማራ አንድ ሁነው ኢትዮጲያን ማዳን አለባቸው
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 2 сағат бұрын
የጋዜጠኝነት ለዛና ጥበብ የሚንጸባረቅበት ሚድያ thanks so much ❤️ ❤️❤️
@Spurgeo
@Spurgeo 2 сағат бұрын
Oh God!!! Crying while listening...😢😢😢 This hit me inside...😢😢😢..... please Lord Please😢😢😢... Thank you Ato Mohammed. Thank you AMARA people!!!
@golgota358
@golgota358 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እንደ እና መሐመድ ዓይነት ሰውም አለት ።ሌሎችማ ህልናቸው ይጠይቅ ህልህና ከላቸው።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 сағат бұрын
አ ቶ መሐመድ በልጆቾች ይቆዮት አቃተኝ😢😢😢😢መልካምነት ለራሰ ነው በዚ መልካም ሰራ የተሰማራቹ ሁሉ ከልጆቿቹ ይቆያቹ 🙏🙏🙏❤❤
@tesematamir8948
@tesematamir8948 2 сағат бұрын
አቶ መሀመድ ያደረጉት ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸው ይባርካቸው።ለልጆቻቸው ትልቅ ታሪክ አስቀምጠዋል ። ክብር ለወሎ ሐርቡ ማህበረሰብ ፣ሰላምና አንድነት ለአማራና ለትግራይ ህዝብ።
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 2 сағат бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነዉ አማራ እና ትግራይ አንድ ይሆናሉ አገዛዙ ያበቃል❤
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 2 сағат бұрын
ይሔ ነው የሁለቱ ማሀህበረሰቦች አማራ ናትግራዋይ የዘመናት ግንኙነትና እንድነት ሌላውም ከዚህ ይማር
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و Сағат бұрын
በሁሉም ኢትዮጵያ ደጋጎች ሞልተዋል ጨካኝም እንደዛው ዘረኝነት ይብቃ ሠላም ላሀገራችን
@israeladane7357
@israeladane7357 2 сағат бұрын
የሚገርም የማይታመን እዉነት !!
@martakebed3626
@martakebed3626 2 сағат бұрын
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እቺነች ሀገሪ😢😢😢😢
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 2 сағат бұрын
ህዝቡ ምን ያቅ ነበር አባሉን እጅ አማራ እና ትግራይ አድ ነበር 😢
@soud986
@soud986 2 сағат бұрын
zimbel bakih ahya. man asgedidoh new yedeferkew yechefechefkew?
@mohammdabdu1777
@mohammdabdu1777 2 сағат бұрын
​@@soud986አት የቆማጣ ልጅ አማራ ክልልን የወረርከው የናትህ ቤት መስሎህ ነውደ😂😂😂😂😂
@amirsadik7567
@amirsadik7567 Сағат бұрын
​@@soud986denkor kebtun sayiker iyegedelk neber gen yihe hezbb cekagn adelem bushtii y amerika teketarii
@SaidHamad-bg8dd
@SaidHamad-bg8dd 2 сағат бұрын
Mohammad Jamal what a man .❤❤❤
@davinc6102
@davinc6102 2 сағат бұрын
ያየሰው አንተ የብልጽግና ራስ ምታት ነክ:: በርታ ፈጣሪ ውለታህን ይከፍልካል በርታልን❤❤❤❤❤❤
@Yonas-f8k
@Yonas-f8k 2 сағат бұрын
❤ ኣቶ መሓመድ ናይ እግዝአብሔር ሰብ ንፈትወካ ኢና...❤❤❤
@SemereMiruts
@SemereMiruts 2 сағат бұрын
የ ትግራይ እና ኣማራ ህዝብ እኮ ኣንድ ናቸው መሪዎች ያመጡት ችግር ነው እንጂ ❤❤
@soud986
@soud986 2 сағат бұрын
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 сағат бұрын
Wushet
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 2 сағат бұрын
አወ አማራና ትግራይ ህዝብ አንድ ነዉ ​@@aziebsolomon7360
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 2 сағат бұрын
አንድ ህዝብ ናቸዉ አማራና ትግራይ ህዝብ
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 2 сағат бұрын
ትክክል ።
@fanoiscoming
@fanoiscoming 2 сағат бұрын
እውነት ለመናገር የአማራና የትግራይ ህዝቦች በምንም መለያየት ማይችሉ መሆናቸው ማሳያ ነው አሁንም አረፈደም በአንድ ቆመን የሁለቱ ጠላት የሆነውን ብልፅግናን ማጥፋትአለብን
@mahishosaid3076
@mahishosaid3076 Сағат бұрын
ወሎ ለየት ያለ ህዝብ ነዉ ወሎ ገራገራ ጥሩ ደግ ህዝብ ነዉ ።
@haileabrha2753
@haileabrha2753 Сағат бұрын
ስንት ጥሩ ና ክፉ ነገር ይሰማል ለአቶ መሀመድ ቤተሰብና ያካባቢው ሰው በሙሉ ዕድሜና ጤና ይስጥል ከትግራይ ወንድማችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@musieberhetesfay5322
@musieberhetesfay5322 2 сағат бұрын
ከ አማራ ህዝብ ጋ ከሚያለያዩን አንድ ሚያረጉን ይበዛሉ በሃይማኖት በባህል በአመጋገብ በቋንቋ ከእትዮጵያ ቢሄር ቢሄረሰቦች አማራ እኛን ይመስላሉ ለብዙ ሺህ ዘመናት በአብሮነት በመከባበር አብረን የኖርን የዉጪ የጠላት ሃይልን አንድ በመሆን የመከትን ህዝቦች ነን እሄ የኔ አመለካከት ነው የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን ጌታ
@unaf4
@unaf4 2 сағат бұрын
አማራ እኮ በጣም ደግ ህዝብ ነው! 😊😊😊
@abck23
@abck23 Сағат бұрын
ጥሩ ያልሆኑ ሰዎች የትም አሉ ለምሳሌ ዳንኤል ክብርት።
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Сағат бұрын
​@@abck23ኸረ ያን እርኩስ ከአማራነት ፍቀነዋል አናውቀውም ።
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 54 минут бұрын
Lelaw behar metfo new?
@unaf4
@unaf4 49 минут бұрын
@@ethiofikerentertainment140 Metfo bihere yelem ...Metfo sewoch enji
@አብዱሙሄ
@አብዱሙሄ Сағат бұрын
ከቃላት በላይ አልሀምዱሊላህ ከዚህ አስተዋይና ህዝብ መካከል የፈጠርከኝ ጌታየ ቢነገር ከዚህ በላይ የአማራና የትግራይ ህዝብ አብሮነት አንድነት ደግነት ይኖራል ወንድማችን ድንቅ ጋዜጠኛ እድሜን ተመኘሁ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 2 сағат бұрын
አቶ መሐመድ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጣቸው ።ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ።ክበሩልን ።ኢትዮ ፎረምንም እናመሰግናለን።
@wase-Kaza
@wase-Kaza 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ወደቀድሞ ሰላምዋ እንድትመለስ አንድ የሆነዉ የትግራይ እና የአማራ ህዝብ እርቅ ያዉርድ ያኔ ብልጽግና ይንኮታኮታል::
@genet7340
@genet7340 2 сағат бұрын
ዘመንህ ይባረክ መሐመድ ጀማል እንዲህም አይነት ደግ መልካም ሰዎች አሏት ኢትዮጵያ🤔 😭 አቦ ዘርህ ይባረክ
@AmadSaid-y7k
@AmadSaid-y7k 2 сағат бұрын
በጣም ምርጥ ትንታኔና ቅንነት በተሞላበት መልኩ የቀረበ ዝግጂት በመሆኑ እናመሠግናለን አማራ ና ትግራይ ፀብ ለነ አብይ አህመድ ሠርግና ምላሺ ነው ሥለዚህ ሁለቱም ህዝቦቺ ተዋደውና ተከባብረው የኖሩ ህዝቦቺ ናቸው ሠላም ለሁለቱም ሰሜኖቺ
@amanuelteklemariam3676
@amanuelteklemariam3676 Сағат бұрын
ክብር ለደጉ ለወሎ ህዝብ ኣቦ❤❤❤❤ ይሄን የመሰለ ግዜ ጌታ ይመልስልን
@mikiKenubhi
@mikiKenubhi 2 сағат бұрын
እግዚአብሔርን እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ብዙ ፀፀት አእምሮየን ወጠረዉ አምናለሁ ትላንት አይመለስም ብቻ ሰሜኑ አምሃራ +ትግራይ=💪💪💪 አንድ መሆን አለበት አሁንም አረፈደም
@Fasildes
@Fasildes Сағат бұрын
i can't stop crying when i heard this story from soloda media [wedi Shambel] , this is fact on the ground but politics poisoned our society , we should stand together for the sake of bright future .thanks for sharing this story .
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 сағат бұрын
ወልቃይት እራያ ገለመሌ ለዚህ ከንቱ አለም በቁጥር ማለት ቢበዛ ሰባ ሰማንያ ይህንንም የታደሉት የሚያገኙት እድሜ ያሁኑን እድሜ ሁላችንም የምናዉቀዉ ነዉ እና ለዚህ ለማይረባ ዘመን የኔ የኔ ሣይባል ምድሪቱ ሰፊ ናት አብሮ መኖር ማንንም አይጎዳም ሁሉ የኔ ሁሉን ለኔ የምትሉ ሰዎች እባካችሁ እረፉ እግዚአብሄርን አስቡ ታረቁ አብረን እንኑር፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@hon237
@hon237 2 сағат бұрын
የ አማራ እና የ ትግራይ ህዝብ መቀራረብ ብልፅግናን እንቅልፍ ቢነሳውም ተግባራዊ መሆኑ አይቀርም።
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 сағат бұрын
የአብይን መጨረሻ ሳላይ እንዳልሞት ፈጣሪ እርዳኝ
@etheth5034
@etheth5034 2 сағат бұрын
አቶ መሀመድ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችት እግዚአብሔር ይባርኮት ጎረቤቶቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደናንተ አይነት ቅን ሰዎችን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@KidanemariamAbraha
@KidanemariamAbraha Сағат бұрын
ከልብ የሚመሰገኑ ኣባት ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ
@ADonayAregay
@ADonayAregay 2 сағат бұрын
በትክክል ገልፀኋል ለእውነት የቆመ ምድያ
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 Сағат бұрын
በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረሰኩት ፈጣሪ አንድነታችን ይመልሰልን😢😢😢😢
@habtomdse4584
@habtomdse4584 Сағат бұрын
ግርም ኣለኝ ነብዩ ማሕመድ ቢባሉስ ኣላህ ፈጣሪ ዘርማዘራቸው ይባረክ ያየ ኣንተም ተባረክ ኣንተ ባትኖር እንዲ ኣይነት ነብዪ ወይም ነብያት የት ናውቃቸው ነበር 1000 ኣመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 2 сағат бұрын
Great history thanks Ethio Forum ❤
@NaniBirhanu-l4e
@NaniBirhanu-l4e 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያየይ ሰው
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia Сағат бұрын
ይህን ታሪክ መኪና እየነዳሁ ነው መስማት የጀመርኩት። ግን ዓይኖቼ በእንባ ስለተሞሉ መንዳት አልቻልኩም። አቁሜ በእንባ ጨረስኩት። አሁን ያለው መንግሥት ይህን ሁሉ ግፍ በተጋሩ ላይ ይህን ያህል ጭፍጨፋ ሲፈጽም የተፈጸሙትን ግፎች በቢዲዮ ስመለከት አእምሮየ ስለተረበሸ ኢትዮጵያን መርገጥ በጣም ያስፈራኛል። ያ ሁሉ ህዝብ ያንን በትግራይ የተፈጸመውን ግፍ ሲደግፍ ስላየሁ ሰው ሁሉ አውሬ ይመስለኛል። ስለዚህ ኢትዮጵያ ሄጄ ዘመዶቼን እንኳ እንዳላይ ያ ጭካኔ እየመጣብኝ አዲስ አበባን መርገጥ እፈራለሁ። በዚህ ሁኔታ እያለሁ ይህን ድሮ የማውቀውን ህዝብ የሚያስታውስ ታሪክ አሰማችሁኝ። ለካ አንዳንድ ጤነኛና ያላበደ ሰው አለ። ለካ ሰውነቱን ገፎ አውሬነትን ያልደረበ ሰው አሁንም አለ። ለዚህ መልካም ልብ ላለው ሰውነቱን ላላወለቀ ገበሬ የገንዘብ ስጦታ መስጠት እፈልጋለሁ። ይህን የምታነብ ከሆነ እባክህን ጻፍልኝ።
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 55 минут бұрын
አይዞን ጥቂት አውሬዎች ስለገነኑባት እንጅ ኢትዮጵያ ተለውጣ አይደለም ያቺ የእኛ ኢትዮጵያ በቅርብ ትመጣለች
@jamalmuhammod6741
@jamalmuhammod6741 2 сағат бұрын
ሀብሩ ነው ሀርቡ አይዴለም አገር ተሳስታችሇክ ሀብሩ ጉባላፍቶ ዪባላል የዴጋጎች አግረ የቆንጆወች አገር ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
@Leban-v6l
@Leban-v6l 2 сағат бұрын
ወሎ ዉስጥ ነዉ አደል?
@ዉዉዋ
@ዉዉዋ Сағат бұрын
አናመግናለን 🙏
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و Сағат бұрын
​@@Leban-v6lእኛ አካባቢ ነው
@MubarekSeid-oi5qc
@MubarekSeid-oi5qc 58 минут бұрын
አክስቴ ታሪኩን ሰምታ ሂጀ ወይ ደውየ ልዘይራቸው እናበረታታቸው ብላኝ አድራሻቸውን የአቶ መሀመድን ብትሰጠን
@haftomtesfay3112
@haftomtesfay3112 2 сағат бұрын
ክቡር አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጣቸው
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 2 сағат бұрын
መልካም ታላቅ ሰው ዘረኝነትን እንጠየፍ ሰው ነን🙏
@gezahagnetesamma5068
@gezahagnetesamma5068 5 минут бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያውያን የጥንቷየጠዋቷ መሐመድ ጀማልን እግዚአብሄር ለዘላለም ይባርክህ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ተከፍሎ የማያልቅ ደግነት ደግነት ደግነት.........
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw Сағат бұрын
ያዬ ይህንን ስሰማውሰጤ በእንባ ተሞላ ሰውዬውን ግን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ብያቸዋለሁ❤❤❤❤❤❤
@Seid0013
@Seid0013 2 сағат бұрын
ወላሂ ልብ የሚነካ ታሪክ ደስ የሚል አቀራረብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 2 сағат бұрын
ይህ ታሪክ አራት አመት ለበደው ህዝብ ትልቅ ትምህርት ነው የተባረከ ማህበረሰብ ነው❤❤❤
@mekonenyohannes1977
@mekonenyohannes1977 Сағат бұрын
አንተ ሰው እንዴት አድርገን እንግለጽህ ? እጅግ በጣም እናደንቀለን !! ክብር ይስጥልን !! ኑርልን !! ክፉ አይንካህ !! እግዚአብሔር ይጠብቅህ !! የአቶ መሃመድ ሰብአዊነት እጅግን ! ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ !! ታላቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን !!
@seyelove2
@seyelove2 Сағат бұрын
ለአቶ መሀመድ ጀማል ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ። ተባረክ አባቴ
@ZeradawitSenayAraia
@ZeradawitSenayAraia 2 сағат бұрын
የሰው ጥግ አምላክ በቤቱ ረጅም እድሜ ሰላም የብዛት❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Сағат бұрын
God bless Mohamed Jamal , off course above all Humanity & killing each other’s is not a solution & should not be our choice. 🙏for Samaritan kindness ❤heart u have. May God’s blessings continue now and forever ❤
@sophiaali3933
@sophiaali3933 2 сағат бұрын
አላህ ይባርክህ ወንድሜ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘራቹ ይባረክ ትልቅ የህሊና ዕረፍት ነው
@AkeMelaku
@AkeMelaku 2 сағат бұрын
ያዬ አማራ እኮ በጣም የጓህ የሰውነት ልክ አማራን እንድሁ ጭራቅ አስመስለው ሁሉም በጠላትነት ፈረጃው አሁን ለደረስንበት አደርሱን
@gebrehailezgiatsbeha5114
@gebrehailezgiatsbeha5114 2 сағат бұрын
I have no words to express my feeling
@haddisGebreyesus
@haddisGebreyesus 2 сағат бұрын
እንግዲህ ህዝብ ተጣልቶ አያቅም የሚባለው የኽ ምስክር ነው-ሓቅ ነው።
@zenakamis6774
@zenakamis6774 2 сағат бұрын
የግዜ ጉዳይ ሁሉም ክፋቱ ፀፅቶት ወደ በጎነት ተመልሶ ሁለቱ ህዝቦችም አንድ yhonalub👍
@tigestaberha
@tigestaberha Сағат бұрын
Wow.... im happy the same time crying ...thank you Mr.Mohmed you're one a million 🙏 💛
@atsedemelaku9464
@atsedemelaku9464 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር የዚህ ሰውዬ ልቦና ለሁላችን ይስጠን🙏🙏🙏
@oumerendris2674
@oumerendris2674 2 сағат бұрын
ማልቀስ፣ማልቀስ ፣ማልቀስ ብቻ ሌላ ምን ይባላል ።
@AmareAbid
@AmareAbid 2 сағат бұрын
እባካችሁ፡ትግራይወች፡በተለይ፡ለአማራ፡ጥላቻ፡ያላችሁ፡መሬቱን፡ወስዳችሁ፡ህዝቡን፡ማጥፍት፡ለምትፈልጉ፡አማራ፡ማለት፡ይህ፡ነው፡ወደቀልባችሁ፡ተመለሱ፡ሁለቱ፡አንድ፡ከሆኑ፡የማይሻገሩት፡መከራ፡የለም
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Сағат бұрын
It goes on both side, tdf tigray treats many amhara save many amhara during the war you can watch many videos
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 Сағат бұрын
ተው እንጂ ቀልዱን! ትግራይ የወሰደችው መሬት የለም። ቅድመ አያቶችህ ከትግራይ ግዛት ቆራርሰው የወሰዱት መሬት ነበር። አሁንም ወደ ቀድሞ ትግራይ ግዛቱ ይመለሳል። ሰብኣዊነት የሚሰማው ሰው እናንተ መሃከል መኖሩ አይቀርም። የዛን ያህል ትግራይ ውስጥ ገብታችሁ ስንት ህዝብ እንደፈጃችሁ ሁሉም ያውቃል።
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 Сағат бұрын
Do no spread hate and false narratives. We don’t hate Amhara nor we didn’t take Amhara’s land . It is our land according the constitution, if you go by history Tigray land goes up to Alwah milash and Yohannes Metema and more. Go and read real history. The founding father of the Amhara, ormo, afar, …
@Bereketbet
@Bereketbet Сағат бұрын
​@@amanuelsolomonabebe6936 በፊት ቢሆን አጥረገርግህ ነበር ግን አሁን ሰው ነኝ ብዬ እራሴን እዳስብ ይሄ ዶክመንተሪ ለወጠኝ አንተም ህልም ሰው ቤተሰብ አልዉ አንተ በዚያን ጊዜ ወድቀህ ባገኝህ የቻልኩትን እረዳህ ነበር ማለት እንደ መሀመድ ላልሆን እችላለሁ ግን ሰው መግደል ነውር ነው አንተም እኔ ውድቅ ብታገኘኝ ተመሳሳይ ነገርፅ ነው የምታረገው
@EnyatKebe
@EnyatKebe Сағат бұрын
@@amanuelsolomonabebe6936አንተ ቆሻሻ አሁንም አልወጣልህም? ከአለቆችህ ጋር ትቀበራለህ::እናንተ ናችሁ ለህዝብ ጠንቅ የሆናችሁ::
@fuaduwado2800
@fuaduwado2800 2 сағат бұрын
I am proud of islam ☪️ A,lillah
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Сағат бұрын
What a story! Movie Can be done. Thankyou Yayesew!
@DawitGebrehiwot-m3x
@DawitGebrehiwot-m3x 2 сағат бұрын
ድል ለሰሜን
@abck23
@abck23 Сағат бұрын
የዚህ ዘገባ መልእክት አልገባህም። ድል ለሁሉም
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و Сағат бұрын
አሁንም ድል ላይ ናችሁ ማንን ልወጉነው ድል የምትለው ወንድም ወንድሙን ለመግደል አየ ሀገሬ?
@etheth5034
@etheth5034 2 сағат бұрын
በትግራይ ህዝብ ላይ ያልትምነገረ እንጂ ያልተደረገ ግፍ የለም በአለም ተሰምቶ የማይታወቁ ወንጀሎች ሁሉ ተፈፅሞበታል ግን እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳልም 😭😭😭
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
Ahun bezu atawera ye amehara hezeb layim bezu yaletenegere gef fesemqchuhale 👌🏽👌🏽👌🏽 fetari gene ende sew ayidelem ye gash Mohamed ayint sew seten🤫🤫🤫
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 53 минут бұрын
አማራ አለ 31 አመት ያለ ማቋረጥ የሚቀጠቀጥ ያለ እረፍት 😢
@GuxFrom
@GuxFrom 47 минут бұрын
በትክክል ሁሉም የራሱን የማላዝነው😢😢​@@tibelchnigussie246
@ምስራቅአፍሪካ
@ምስራቅአፍሪካ 23 минут бұрын
​@@tibelchnigussie246የምን 31 አመት ጥቁሩ መሪ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ የአማራ ህዝብ መች ሰላም አግኝቶ ያዉቂል።
@teamewoldemichael7003
@teamewoldemichael7003 Сағат бұрын
ክብር ለአቶ መሐመድና ቤተሰቦች። ፈጣሪ ይጠብቃቹህ።
@tsegayfikadu3062
@tsegayfikadu3062 Сағат бұрын
ይህ ታሪክ ተኣምር ነው።እናመሰግናለን።
@MarishagebeyewMulew
@MarishagebeyewMulew Сағат бұрын
መሐመድ እድሜ እናጤና ይስጥልን የሁላችን አባት
@kahsayghezehegn8092
@kahsayghezehegn8092 Сағат бұрын
I don't have words! It is beyond words. Anway bravo Ethio forum as always. A million thanks, Mr. Mehamed.
@mengistuarefaine6773
@mengistuarefaine6773 Сағат бұрын
ያየሰው፣ የምትገርም የእውነት ድንቅ ሰው። እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigraysegar11
@tigraysegar11 47 минут бұрын
ይህ በአለማችን ከፊልም ውጭ በተግባር ይደረጋል ተብሎ የማይታሰብ ግን የተደረግ የአማራና የትግራይ እውነተኛ ታሪክ ነው❤❤የሰብአዊነት እና የደግነት ጥግ ክብር ምስጋና እድሜና ጤና ለአቶ መሀመድና ለአከባቢው እንዲሁም ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤
@kedirmohammed1973
@kedirmohammed1973 2 сағат бұрын
May Allah bless Mr Mohammed for his good deed.
@ZemuMaru
@ZemuMaru 2 сағат бұрын
አቶ መሃመድ አላህ የባረከህ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@berhanugatachwberhanugatac1261
@berhanugatachwberhanugatac1261 2 сағат бұрын
እኔ በጣም በታሪኩ አዝኛለሁ ደግነት በጣም ደስይላል ፈጣሪ ሀገራችን ይባርክ ጠላቶቾን ያንበርክክ
@habtamuhayelom9236
@habtamuhayelom9236 Сағат бұрын
ሁሌም የምናስቸግረው ፊደል ቆጥረናል የምንል ሰዎች ነን ። ገበሬ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው። ከልቤ አከብርሃለሁ ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ይጠብቅ ይባርክ። ወንድምህ ከትግራይ
@leltiasmelash3696
@leltiasmelash3696 Сағат бұрын
ኩፉ ሰው እንዳለ ሁሉ ደግ ሰውም አለ
@AlmeaAgro
@AlmeaAgro 42 минут бұрын
እናመሰግናለን ያየሰው ሽመልስ በሚዲያ መውጣት እድል ያገኘው ይህ ሆነ እንጅ እጅግ ብዙ የሰውነት አንድነት የታየባቸው ፖለቲከኛን ያፀየፉ ታሪኮች ተፈፅመዋል በእየ ቦታው።
@bereketgetachew3384
@bereketgetachew3384 2 сағат бұрын
በጣም ድንቅ ነገር ነው ይገርማል በህዝብ ላይ እኮ ምንም ችግር የለም ፖለቲከኞቹ ላይ ነው እንጂ ።ለኣቶ መሀመድ ክብር ይገባቹዎል
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Сағат бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት 😢❤ እባካቹህ በኢትዮጵያዊነት ተስፋ አንቁረጥ ይሀው ምክንያናታችን አንድ የሚያረገን፣ እንዴት በምን ፖለቲካ ነው ምስግናና መሀመድ የሚለያዩት እባካቹህ አንድ የሚያረገን ያልተነገረ እልፍ ምክንያቶች አሉን እንተባበር አንድነት ይኑረን ሀገራችን ኢትዮጵያን እናቅናት ምስግናና መሀመድ በቅርብ ከተማ በፍቅራቸው ይኑሩ ❤❤❤
@Nhattyk
@Nhattyk 2 сағат бұрын
አስከፌ ነው ጧርነት የአደኩበት ቦታ ወሎ ማህበረስብ በጥሩ ነገር ስስማ ውስጤ ደስ አለው ግን የሁለቱ ታሪክ ሳዳምጥ በእምባ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር እኳን አድኖት ለምስክር በቃ
@HftomandTigist
@HftomandTigist 20 минут бұрын
ይህን ዜና ስሰማ በእንባ ነዉ ይህ ነዉ እዉነተኛ ኢትዮጵያ ማለት እግዚአብሔር ለአቶ መሀመድ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@tewodrosgetahun6151
@tewodrosgetahun6151 46 минут бұрын
ሰላም ለሰሜናውያን❤
@Abumahbub8
@Abumahbub8 2 сағат бұрын
ተአምር ታሪክ ነውና ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው። ዘለኣለም መንግሥት የለም ዘለኣለም ህዝቦች ግን አለ ወደፊት አብረን እኖራለን።
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
EMS ዜና Thu 17 Oct 2024
39:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 57 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН