የከንቲባዋ፣ የዐቢይና የብርሀኑዎች ምቾት፤ ሕልማቸውን እየኖሩ ያሉት ከንቲባና ብልጽግናዎች |ETHIO FORUM

  Рет қаралды 37,438

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@ethioforum
@ethioforum 2 сағат бұрын
የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ መጽሐፍ የሚገኝባቸው ሊንኮች 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885 4- Blackwell UK: blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769&currency=USD&destination=US&a_aid=65769 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@danielhadgu23
@danielhadgu23 2 сағат бұрын
የልባችን የተነተንክና የዘገብክልን ያየሰው ፈጣሪ ተጨማሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ❤❤
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን ለሀገራችን ያለን ተስፋ ፈጣሪ ብቻ ነው!!!!!! በየ እምነታችን እንፀልይ !!!!!!!!!
@TazebewMola-k6r
@TazebewMola-k6r 44 минут бұрын
Thanks a million we need more players 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@goodshepered429
@goodshepered429 3 сағат бұрын
እዉነት ነዉ ህልማቸዉን ለመኖር የብዙ ዜጎች ህልምና ህይወት ተቀምቷል !
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 3 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው
@HailuMen
@HailuMen Сағат бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ በማስረጃ የተደገፈ እዉነትን ያለፍርሀት በማጋለጥ በሚገርም ሁኔታ መተንተን እንዴት ይደንቃል እስኪ እንደኔ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 сағат бұрын
ኸረ እግዚአብሄር ሆይ የእነዚህን ወፍ ዘራሽ አራጅ ሰው በላ ስብስብ ቶሎ ከምድረገፅ ብን አድርገህ አጥፋልን። መጨረሻቸው እጅግ ናፍቆኛል።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 сағат бұрын
አቤቱ አቤቱ ጵድቅና ፍርድ የዙፋንህ መሠረት የሆነ እባክህ ይቅር በለን። ጋዜጠኛዉ ዕድሜ ይስጥህ ይሄ ጊዜ አልፎ ኢትዮጵያ ዜጎቿ የሚኖሩባት ምድር ኦንድትሆን።
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 2 сағат бұрын
ባክህ ይበለው የኤትዮጲያ ህዝብ ባለጌ ነው ይህ ሲያንሰው ነው።
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 2 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ያዬሰው ምርጥ እና በእውቀት የተሞላ ትንታኔ ስላሰማኸኝ
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku Сағат бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ ተባረክ ምርጥ ጋዜጠኛ በጉጉት ነው መጠበቀው ያንተን ዘገባ
@ArsuLove-h2l
@ArsuLove-h2l 3 сағат бұрын
I love Ethio forum, ❤️ 😍 💖
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 Сағат бұрын
ግሩም አገላለፅ ተባረክ
@hayatabdu9702
@hayatabdu9702 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤ ምርጫዬ ናቹህ የሕዝብ ድምፆች።
@ሴሌዩቱብ
@ሴሌዩቱብ 3 сағат бұрын
ኤትዮ ፎሮም ጀግና ነህ
@Mesi16
@Mesi16 2 сағат бұрын
አባ ተንትን ብየሀለሁ። ዐድሜና ጤና ይጨምርልህ።
@ayengeta1270
@ayengeta1270 2 сағат бұрын
Thank you EF!
@digitalweyanne
@digitalweyanne 2 сағат бұрын
እነዚህስ የታወቁ ናቸው እኛን የገረመን የነጌታቸው ረዳ መቀላቀል ነው፡፡የረፈደባቸው አጥፊዎች
@kassuasefa222
@kassuasefa222 Сағат бұрын
Ethio forum is not for evil propoganda machine like you. Go and scratch the back of the outdated TPLF.
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 2 сағат бұрын
ወይ ህልም እግዝአብሔር መጨረሻዊ ያሳየን
@EshetuTsgaye
@EshetuTsgaye 2 сағат бұрын
Excellent Beriffing!Thinkyou!
@MereidMezgebo
@MereidMezgebo 2 сағат бұрын
No enough words to explain about this media...❤❤❤
@getugebre
@getugebre Сағат бұрын
ነገ መስከረም 16 የተወለድኩት ቀን ነው እንኳን ተወለድክ በሉኝ የአገሬ ልጆች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 4 минут бұрын
🎉🎉🎉🎉
@AbduHusein-bj9cj
@AbduHusein-bj9cj 3 сағат бұрын
ያየሰው እናመሰግናልን❤❤
@Samuel-i6n9v
@Samuel-i6n9v 2 сағат бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለው ብሂል በዚህ ሪፓርት ጥንቅቅ ብሎ ቀርቯል እናመሰግናለን
@ቴልጌልአጋሜ
@ቴልጌልአጋሜ 2 сағат бұрын
ይበል ነው ትንታኔህህህህ
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 Сағат бұрын
ምርጥ ተንታኝ ነህ ይመችህ
@AdemEdnris
@AdemEdnris 2 сағат бұрын
ያየ ምርጥ ሰው❤
@ahmedJi-xd3yy
@ahmedJi-xd3yy 3 сағат бұрын
አንደኛ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 сағат бұрын
Ethio Forum ❤
@hiwit6369
@hiwit6369 3 сағат бұрын
😂😂😂 ወይ ጉድ መቸገርን አውቀዋለሁ says the woman with the designer cloth
@YohannesBlate
@YohannesBlate 2 сағат бұрын
የተበላሸ ጉበት ፊት ይዛ ህልመን እየኖርኩ ነው እያለች ምትጨማለቅ በስባሳ ቀኗን ትጠብቅ ይደርሳል በርግጥ ።
@semeretsegay2249
@semeretsegay2249 3 сағат бұрын
Wellcome yayesew and thanks
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 3 сағат бұрын
Welcome
@AsAs-ex4kp
@AsAs-ex4kp 2 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው
@DestaGebdrzher
@DestaGebdrzher Сағат бұрын
ያየሰው the best
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 сағат бұрын
ምን ይባላል ?የ የኢትዮጵያ ህዝብ 50 ፐርሰቱ አሁን ላለንበት ሁኔታ ተባባሪ ነው ። እግዚያብሔር ልብ የሰጣቸው 💔💔
@fiametafilabela1584
@fiametafilabela1584 Сағат бұрын
ለምን 50 94% እንጂ!ሁላችን ሙሴ አሻጋሪያችን ምናምን ስንል የተረዱት 4%ናቸው የሚባሉት ትግሬወች ነበሩ እነሱንም ያልተደመሩ ብለን በሰሜን እዝ ሰበብ ለአብይ ስለጣን ወጋናቸው።አሁን ያለነሱ ከብይን ማንሳት ህልም ነው እነሱሞ በእርግጠኝነት ኢትዮጵያዊን አምነው አይሞቱም።እናም በእርግጠኝነት አብይ መቸም አይወርድም።
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 58 минут бұрын
@@fiametafilabela1584 አይ ትግሬም ሆነ ሌላ ብሔረሰቦችም ተባብራችሁ ነው ያስቀመጣችሁት ማነው ትግሬዎች አልተደመሩ የለው ?ሰውየው እኮ ወያኔዎች ወልደው ያሳደጉት እባብ ነው ማንን ለማጭበርበር ነኘ እኝኝ ምትሉት ለኛ ብሎ አይውረድ እዴ😂😂
@asresachkidanu6056
@asresachkidanu6056 2 сағат бұрын
ጀግና ነህ
@ጌች2023
@ጌች2023 2 сағат бұрын
ጀግና በርታልን።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 сағат бұрын
የአዳነች ነገር እኮ እሚገርመኝ የፊቷ ማስጠላት እኮ ነው
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 сағат бұрын
ጡቷን አይተህ ተመስገን በል !♥️
@TesfayGebrekidan-j7c
@TesfayGebrekidan-j7c Сағат бұрын
አንድኛ ነህ !❤ ያየ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 сағат бұрын
እትዮ ፎረም ጠክር
@zola-b5k
@zola-b5k 2 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረሞች እንኳን አደረሳቹ ለመስቀል በአል ❤❤❤❤❤❤
@yohanishabite
@yohanishabite 2 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።ግድ የለም።ጊዜው ለኩሉ!!!!
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 сағат бұрын
የሞተ ዘመድ የለህም ፋኖ ፋኖ ስትል አታፍርም ጊዜው የኦሮሞ ነው ።
@ArodoAkile
@ArodoAkile 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 сағат бұрын
በእውቀት የተገነባህ የህዝብ ድምፅ ያየሰው
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 Сағат бұрын
perfectly stated no need to any more! Thanks!
@endresAbdu-h1l
@endresAbdu-h1l 2 сағат бұрын
ሀገር በትቢት አይመራም ይበቃል😢😢😢😢
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 сағат бұрын
EF❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella Сағат бұрын
በትክክል ህልማቸውን እየኖሩ ነው ግን በህልም ውስጥ መደፈቅም ይመጣል ይሄም በቅርብ ቀን ይተገበራል ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@solomon7899
@solomon7899 3 сағат бұрын
The 2nd round of oromo invasion and expansion...History repeats itself !
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Сағат бұрын
Nice analysis of the situation of the country and the blood thirsty leaders who committed genocide
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 2 сағат бұрын
ህልማቸው ከወንድ ፊት ወደ... መገኘቷ፣ ጨቅላውም እናቱ የነገረችውን ህልም የኖረ መስሎት ይመስለኛል።
@teklaygebrecherkos2462
@teklaygebrecherkos2462 2 сағат бұрын
Ewnet new tewedaju gazetegna
@zemenmedi
@zemenmedi 2 сағат бұрын
አይ ህልምም😂 እትዮፎረሞች አሏህ ይጠብቃቹህ
@abdulkahsay2008
@abdulkahsay2008 3 сағат бұрын
Welcome to board.Thank you
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 Сағат бұрын
ሰባተኛውንጉስ ነኝ ባይ እስካለ ድረስ የኢትዮጵያውን የቁልቁለት ጉዞ ይቀጥላል
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 сағат бұрын
የታሪክ አተላ ደመኛ አብይ አህመድ
@sheferawbisewer1186
@sheferawbisewer1186 Сағат бұрын
Mizanawi zegeba adelem gn amazing report
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 2 сағат бұрын
ወዳጄ የኃላ ታሪካቸው እንደሚመሰክረው የአጋጣሚ ሆኖ እንጂ ሕልመኛም አልነበሩም ሕልምም አልነበራቸውም ለዚህ የበቁት አልመውም አሰበውም አልነበረም ግና ሆነ ሰለሆነም እንዳሻቸው ለመናገርም ለመኖርም በቁ
@AziSeid
@AziSeid 2 сағат бұрын
እውነትነው የነሱን ነው
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Hizbu Gin Betam yasafral ‼️
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Edme Le Ethiopia bel ‼️‼️‼️
@Regina-m9i
@Regina-m9i 2 сағат бұрын
👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@rola-y2l
@rola-y2l Сағат бұрын
አንጄቴ የሚርሰው የያዬ ሰው ትንተና ሰስማ ነው። ብቃትህ መረጃ አሰባሰብህ ሁሉ ነገርህ አስገራሚ ነው
@luelyene8913
@luelyene8913 2 сағат бұрын
እናንተ የህልማችሁን እየኖራችሁ ነው : ታዲያ እኛ የቅዠታችንን ይሆን የምንኖረው ? እባካችሁ ቢያንስ የምትናገሩትን ለዩ!!! አንተን ግን እናመሰግናለን ።
@oumerendris2674
@oumerendris2674 2 сағат бұрын
"የህልም ጉልበት"!!!!
@DawudMalikamu
@DawudMalikamu Сағат бұрын
የቡዝሀኑ የተሳሳተ አመለካከት የውሽት ፍርድ እዝህ ላይ ወደቅን ፍላጐታችን ነው ይበለን።
@mihretteklom54
@mihretteklom54 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 сағат бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 3 сағат бұрын
የሀገሬ ልጆች ለምን ጨካኝ ትሆናላችሁ ምን አለ እሽ 2k ብታስገቡኝ😢
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 3 сағат бұрын
❤❤❤
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 3 сағат бұрын
😢😢
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 сағат бұрын
እነዝህ እንስሳዎች በልተው የማያውቁትን በሉ ተኝተው የማያውቁበትን አልጋ ተኙ ጥጋቡን አልቻሉም መውደቃቸው አይቀርም የግዜ ጉዳይ ነው ልጆችህም ገና ያብዳሉ
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 2 сағат бұрын
ወገኔ ከዝንብ ማር አትጠብቅ በሽታህን ማስወገድ ነው መፍትሄው ።
@peace-for-all.
@peace-for-all. 2 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም🥰
@MihretZem-wx7uw
@MihretZem-wx7uw 2 сағат бұрын
የተከበርከውና የተወደድከው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ አንተን ለመግለጽ ቃላት ይኖረው ይሆን??? እናመሰግናለን።
@danielhadgu23
@danielhadgu23 2 сағат бұрын
ብሬ ግን ተማሪኬ በነፃ ተለቅቄ ጭራሽ የሌለ ስልጣንና ማኣርግ ተሰጥቼ ያሁሉ ያደረጉልኝና ያሳደጉኝ ኣለቆቼ በመጨረሻ ለመግደልና ከነዘር መንዘራቸው ጨፍጭፌለው ኣሰቃይቻለው ግን ደግሞ ሌላ ወታደር እንደኔ እንዲማረክና እንዲልቅ ኣድርግያለው ኣላለም ከሃዲ ነው😂😂
@CocosButter-r7g
@CocosButter-r7g Сағат бұрын
አሁንም አይቀረም ወደ ፍረድ አደባባይ መውጣቱ
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 сағат бұрын
ህልማቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ማጥፋት ነው ማለት ነው
@SelamGalmami
@SelamGalmami 2 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️🏵🏵
@GizachewAmsalu-t8j
@GizachewAmsalu-t8j 2 сағат бұрын
Yayesew brave
@saintibe2271
@saintibe2271 Сағат бұрын
Nurilin yaye
@yohanneschane3647
@yohanneschane3647 2 сағат бұрын
CAUTIONARY ADAGE - "Never underestimate the power of stupid people in large groups!"
@fkpte2020
@fkpte2020 6 минут бұрын
ህልማችንን እንኑርበት አትጨቅጭቁን እዛው ተንጨርጨሩ ምድረ ወያያያኔ
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 Сағат бұрын
ብርሃኑ ጁላ ግን ተዋግቻለሁ ነው ያለው እንጂ ተማርኬያለሁ የሚለውን አልተናገረም።
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Сағат бұрын
እውነት ለመናገር. ይህን ሰው በዚ ደረጃ አተሳሰቡ የቆሸሸ ባዶ ሁሌ ስለ ህልም እንጅራ እንዲያወራ አድርጎ የተማረው በጦርነት ያሸነፍናቸው ሀገር ውስጥ በሚገኙ አውሮፖዎች በሚያስተዳድሩት ውስጡ እዩ ጩፉ በሚዘልበት ቸርች ነው
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Yalefutin Merewoch Yemeyasmesegin zemen lay fersenal Ke weyane Mel’s ‼️
@menkorer1945
@menkorer1945 Сағат бұрын
በህልማቸዉ ይነዱት የነበረዉን መኪና....
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Сағат бұрын
ኣላዋቂ ሳሚ አሉ አበው የማያውቁት ማማ ላይ ወጥተው በሰው ደም ይነግዳሉ።
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 Сағат бұрын
ህልማቸው ሁሉ ቅዠት እየሆነ ነው። እንዲሁ ከቀዠታ ሳይነቁ ይወገዳሉ!!!
@MestiMesti-rt2qd
@MestiMesti-rt2qd 2 сағат бұрын
😊
@yohanishabite
@yohanishabite Сағат бұрын
ለወጣቶች ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ለሚወጡት ስራ ቅጥርም የለም ተብሎ ዘንድሮ በሁሉም ደረጃ ትምህርት ቤቶችና ባዶ ናቸው ማለት ይቻላል።ምዝገባ እጅግ በጣም ተቀንሷል።
@Gen-X-th9vt
@Gen-X-th9vt 2 сағат бұрын
TPLF fighters had high rise
@fassilassefa625
@fassilassefa625 2 сағат бұрын
አዎ ችግሮች አሉ። ህዝቡ በኑሮ ውድነቱ ተማሯል፤ በተለይ ደሀው መኖር አቅቶታል። መንግሥት ከሁሉ አስቀድሞ በዚህ ላይ ቢሰራ መልካም ነው። ነገር ግን መታወቅ ያለበት ነገር ሚሊዮን ጊዜ ከህወሀት ይሻላሉ። መሠረቱን የተከለው የህወሀት መንግሥት አይደል። ዛሬ ላይ አንተ ይሄን ለምን ትኮንናለህ ።
@NasirAbbas-rh6kt
@NasirAbbas-rh6kt Сағат бұрын
የውስጠችንን በደል ስለ ምዘግብልን እናመሰግናላን እትዮጵያ በፖላቲከኞች ምክንያት ሲኦል ሆናለች
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Сағат бұрын
አብይ ሆ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንራብ ይሆናል እንጂ እንዳንተ ከናታችን ጋር ለሴጣን ብለን አንሶላ አንጋፈፍም
@PeaceForall-u7d
@PeaceForall-u7d 2 сағат бұрын
አይ ኢትዮ ፎራም ተባራክ፣ የጅሎችን የጅልነት ሚስጥር አዉጥታህ እየዘራጋፍክ ነዉ።
@girmalegesselemma7459
@girmalegesselemma7459 2 сағат бұрын
ምቀኛ!
@DawitTagegne
@DawitTagegne 2 сағат бұрын
የሰው ድርሰት ገልብጠው ው የሚአነቡ።
@negaaraya6811
@negaaraya6811 2 сағат бұрын
ደር/ኣብይ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኢትዮጵያ፡ ብፍላይ ካኣ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኣምሓራ ዝገብሮ ዘሎ ዕዉርን ዘየዋጽእን ግፍዒ፡ ንህዝቢ መመሊሱ እዩ ዘሐይሎን ሓድነቱ ካኣ ዘደልድሎን። ምኽንያቱ ኩሉ ነገር ዝርድኦን። መራሕቲ ኢትዮጵያ ብግፍዒ ንህዝቢ ኤርትራ ከምበርክኹን፡ ካብ ቃልሱ ክኾልፍዎን ዝይፈተንዎ ግፍዕን በደልን ኣይነበረን። ንምሸቱ ግን ውጽኢቱ እንታይ ኣምጺኡ እዚ ዓብይ ምስክር እዩ። ንደር/ኣብይ ግን እዚ ኣይርደኦን እዩ። ምኽንያቱ ኣብ ጭንቀትን ዓቕሊ ጽበትን ኣትዩ ስለዘሎን። ኣማራጺኡ ካኣ ፍጹም ስለዝተወደኦን እዩ ናብ ከምዚ ጃምላዊ ህልቂት ንህዝቢ ኢትዮጵያ ዝፍጽሞ ዘሎን። እዚ ካኣ ንደር/ኣብይ፡ ወይ ከም ናይ ሃይለስላሴ ኣማውታ፡ ወይ ካኣ ከም መንግስቱ ሃ/ማርያም ናብ ህድማ ከእትዎ ምዃኑ ርጉጽ እዩ። ነዚ ካኣ ደር/ኣብይ ተዳልይሉ ከም ዘሎስ ፍሉጥ እዩ።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 сағат бұрын
መነፅሩ ለኮሪደር ልማት ከመጣዉ መስታወት ነዉ የተሰራዉ?
@tesfaldetatakty343
@tesfaldetatakty343 2 сағат бұрын
አይ ወያኔ እነዚሕ አረመኔ እጅ ጥለውን ሔዱ 😥😥😥
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 7 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
EMS Eletawi አዲሱ የመንግስት መጠነ ሰፊ ጥቃት Wed 25 Sep 2024
1:10:50
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 22 М.
EMS ዜና Wed 25 Sep 2024
31:35
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 11 М.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 296
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 7 МЛН