አቶ ገዱ እርስዎም ጨካኝ ነዎት

  Рет қаралды 31,681

Ethio Selam

Ethio Selam

Күн бұрын

አቶ ገዱ እርስዎም ጨካኝ ነዎት #tewodros #geduandargachew
ዐብይ ቂም የያዘ የነጣቂ መንግስት መሪ ነው ልዩ ቆይታ ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር አማራ እየተዋጋ ያለው ሰላምን ፍለጋ ነው
Join this channel to get access to perks:
/ @ethioselam_ኢትዮሰላም
#ቴዎድሮስ_አስፋው
#ስለ ሰላም እናወራለን
#ስለ ሰላም እንወያያለን
#ስለ ሰላም እንሞግታለን
#rohatv #tewodros #ethiopia #ethiopianews #ወለጋ #ስለ #onegshne #wolega #amhara #ethio360 #ebc #fana #abiyahmedali #walta #ethioselam #fano #ebs #addisababa #tplf #fetadaily #raya #wolkayt #oromiya #debretsion #ብልፅግና #ሸኔ #አብይአህመድ #tewodros_asfaw #ፋኖ #Political_Analysis #News #ems #arts #amharagenosaide #addisababacity #ethio #esat #andnet #politica #TSTAPP #Wellega #OnegShene #DebretsionGebremichael #Mekelle #ViladmirPutin #JoeBiden #AbiyAhimed #Shimelisabdisa #GetachewReda #Metekel #DimtsiWeyaneelevision #HabeshaBroadcast #TigraiMediaHouse #MicrophoneMedia #ATVasena #ዛራ #ZaraMediaNetwork #Jstudio #HagereTigray #ኩሉሚድያ #DonkeyTube #SeifuONEBS

Пікірлер: 345
@Muez_Gidey
@Muez_Gidey 11 сағат бұрын
ገዱ የሚያውቀውን ሚስጥር እስካልተናገረ ድረስ ሌላኛው ሌንጮ ባቲ ላለመሆኑ ምን ዋስትና ኣለ? ለምሳሌ የነ ዶክተር ኣምባቸውን ግድያ ኣያውቅም? እጁስ የለበትም?
@tarekegnwayiso3008
@tarekegnwayiso3008 Сағат бұрын
እዝህ ጋ ነው ዋናው ቁም ነገር ያለው ወንድሜ :: ከአባይ ወልዱ ጋር ምን ሥሰራ ነበር? እነ አምባቸው ተገፍተው እሱ ስሾም :: ከዝያ በለውጡ የእነ አሳምነው ቡድን ይገለኛል ( ወይንም ) የአሳምነው ቡድን ለጦርነት ስዘጋጅ ለምን ጥለው አ/ አ ሸሹ? ንገረን ?????????
@sisaydesta-z9m
@sisaydesta-z9m 8 сағат бұрын
ተባረክ ቴዲ ሁሉም ስለዚሕ ሰውዬ የተናገርከው በውስጤ የሚሰማኝን ነው
@hgmichael6507
@hgmichael6507 4 сағат бұрын
Ted my favorite Ethiopian broadcast journalist
@hgmichael6507
@hgmichael6507 4 сағат бұрын
My youngest Ethiopian Hero keep going
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c 15 сағат бұрын
ቴዲ እባክህ እባክህ ፊት ለፊታችን ከባድ ነገር ተደቅኖብን እያለ በንስሀ የተመለሱ ሰዎች ላይ ጊዜህን ከምታጠፋ ገመቹ አያና የተናገረው ጠለስ ሚዲያ ይዞት የወጣውን ጉድ እየው።
@AYB171
@AYB171 3 сағат бұрын
የገዱ ጭካኔ የሚከፋው ጥሩ ጥሩ የሚጫወት እባብ መሆኑ ነው
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs 2 сағат бұрын
ተባረክ ቴዲ።❤
@mussewodaje9504
@mussewodaje9504 3 сағат бұрын
ቴዲ አንተ ጀግና ያን ክፋ ጊዜ አልረሳሁትም ስለ ትግራይ ሕዝብ የመሠከርከው አይን በርታ
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Сағат бұрын
Moss Anchi nesh Brother
@israeladane7357
@israeladane7357 6 сағат бұрын
እንደዚህ ልክ ልክ መነገር አለበት ወንጀለኛም ተጠያቂም ነው ወዴት ወዴት
@Mikisadfer
@Mikisadfer 3 сағат бұрын
ቴዲ የቁርጥ ቀን የተጎዱ ህዝቦች ወገን ነህ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ነህ በርታ።"strugle never ends it is the law of life"
@etheth5034
@etheth5034 7 сағат бұрын
አቶ ገዱን ሳያቸው የወታደር ልብስ ለብሰው የትግራይን ሕዝብ ለማስጨረስ ዘጥ ዘጥ ሲሉ ነው ግን አብይ ለሳቸውም አልሆነም ይልቅ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ ያነው ነፃ የሚያወጣዎት 💔
@KSD-s1y
@KSD-s1y 4 сағат бұрын
አንተም በወያኔነትና የትግራይ ጦርነት ለኳሽና መከላከያን የጨረስህ ፣ የትግራይንም ሕዝብ አነሣሥተህ ጦርነት ስለማገድህ ነው ይቅርታ የሚጠይቅህ ወይስ የተሻልህ ግፈኛ ስለሆንህ ? ንገሩኝ ባይ ¡
@merigetatsge3275
@merigetatsge3275 6 сағат бұрын
ቴዲ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሌሉ ጥቂት እውነተኞች አንዱ ነህ በዚህ ሚዛንህ ቀጥል
@hasenbahiru
@hasenbahiru 10 сағат бұрын
Beautiful mind. Thank you for the genuine and objective analysis . Keep it up young man!
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 12 сағат бұрын
ቴድ እና ምን ይጠበስ እኛ አሁንም ባለስልጣኖች እየሸሹ ሞት እንዲቀንስና አብይም ሳያመልጥ እጁን እንዲሰጥ ነው የምንፈልገው
@birhannegn
@birhannegn 15 сағат бұрын
በርእሱ የተገለፀው ማንነቱ ትክክል ነው። ሺ /1000/ ቢለፈልፍ አረመኔነቱን አይቀይረውም። ገዱ ባለ ጉዱ!
@astim8789
@astim8789 15 сағат бұрын
Teddy man. You are right as always.
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 13 сағат бұрын
ሉኩስኩ ሆድ አደር.....
@MrMark0428
@MrMark0428 12 сағат бұрын
አያያያያያ ያ ! ስለ - ፋና ! በሚል ትዝብት ቢጤ እንለፈው ትንታኔህን? ወዳጄ ተንታኝ ጊዜ፣ ሁኔታ፣ የሃይል አሰላለፍ ሚዛን እና ወቅታዊ እይታዎች ግምት ውስጥ ማስገባት ግድ አይለምን? ቸኮልክ! አጦዝከው
@zshow984
@zshow984 8 сағат бұрын
ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ብለህ ነው??? ጊዜ ሁኔታ የሐይል አሰላለፍ ... የምትለው
@teddy7551
@teddy7551 15 сағат бұрын
Gedu banda ,Rip
@amanueldesta88
@amanueldesta88 13 сағат бұрын
ይሄ ቴዲ የሚባለው ከር*ሮ ፊት የ ኤርምያስ ለገሠ ወንድም ነውእንዴ? ጭቃ ጭቃ ማለቱ ተመሳሳይ ሆነብኝ
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 12 сағат бұрын
አባቴ ወዶ ገብ ሆነ እኮ ቴዲ ፀጋዬ ለምን ያባረረው ይመስልሃል ? እውቀት የሌለው ሰው ማንም አንደበቱን ይከራየዋል😅😅😅
@KestoKa1203
@KestoKa1203 10 сағат бұрын
...."ባለጌ እና ዋንጫ ከወደአፉ ይሰፋል"
@danieldesta4139
@danieldesta4139 9 сағат бұрын
Ezi Kampala now yalow silkesekes
@allelignsisay4449
@allelignsisay4449 12 сағат бұрын
Tedy. I don’t want to label you as Abiy paid. I rather say you lacked the basic knowledge of politics, struggle, alliances and strategy. You may think you know what you’re talking about but you’re really ignorant of the ABC of politics. Encouraging defectors from the ruling party is the best strategy for the success of the struggle, not other wise. Why do you think Fano is accepting the defectors? If Daniel Kibret, and others defect, we would accept them with open hands to join the struggle. No let comers, 11th hours, is denied to join Fano. Unless you have a personal vendetta to settle with Ato Gedelu taking this opportunity, your comment is hurting the struggle, dividing the fighters by calling late joiners, early joiners. I heard some activists saying the same thing with others who left Abiy and joined Fano. Please read history and educate yourself first before you commenting about such important issues. You said Gede joining the struggle will hurt the struggle. How??? And your splitting comment would benefit the Fano struggle? How?
@yonastesfay4779
@yonastesfay4779 2 сағат бұрын
I personally subscribe to Tedy’s analysis of Gedu. Tedy is a brilliant journalist who expresses his objective views and opinions without fear. Gedu is not a defector as you describe him. He is a hypocrite, a desperate and despondent man who has outlived his usefulness to Abiye Ahmed. Gedu turned against Abiye only because he realised Abiye was going to ditch him. I don’t think Gedu managed to impress Abiye with his mediocre performance no matter how hard he tried. He did everything he could to ensure that Abiye Ahmed had the reins of power firmly in his hands. He has done enough damage to Fano and other anti-Abiye movements. Gedu is a man who has no principles of his own. His only motivation was and still is self-interest.
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Сағат бұрын
Well said and Well explained, gedu changes his colors like chameleon all time,he lives for his advantage at the expense of amhara.
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 15 сағат бұрын
አይ ቴዲ የምትባል ህፃን አሁን ስንት አጀንዳ እያለ በንሰሀ ዘግይቶ የገባቸዉን ማብጠልጠል ምን ይሉታል ስንት ሕፃናት ኑፁሀን በድሮንና በከባድ መሳሪያ ሲልቁ ድምፅ አትሆናቸዉም ፡አሁን ሰዉ ያስፈልገናል ፡ቢያንስ ካንተ እወደድ ባይ ሳይሻሉ አይቀሩም ጦሩነት እንዳይታወጅ ያቅማቸዉ 😊 😊 😊😊 😊 😊 😊ሎ 😊😊 ን
@bizuket8324
@bizuket8324 13 сағат бұрын
Ke meche wedihe new ye Abiy tekorkouri yehonikew minew Abiy siri kuse kuse males abezahe
@melkamum
@melkamum 14 сағат бұрын
የምታወራው ከድል በኋላ የሚቀርብ ነው አሁን የፖለቲካ ብስለት ያስፈልጋል
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Сағат бұрын
አዉቆ የተኛ የአብይ ቡችላ እኮ ነዉ ይሄ ጠፍቶት መሰለህ
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 47 минут бұрын
ገዱ ለሰራዉ ወንጀል ተጠያቂ ነዉ ያንን ማንም አይረሳም ያንተ ግን አብይን አትንኩብኝ ነዉ ተራ ተላላኪ የአብይ ቡችላ ሆነሀል ቴዲ ሪዮት ዘግይቶም ቢሆን ስላባረረህ ጥሩ አድርጎል ኤርሚያስ ለገሰ ጋር ጎራ በል
@derejedandita3468
@derejedandita3468 15 сағат бұрын
ሰው በዚህ ደረጃ በሆዱ ሲወድቅ ከኤርሚያስ ቀጥሎ ይሄን ልጅ አየሁ ሀሽሽ ያደረቀው ያከሰለው ኩበት ከንፈሩን በአማራ ላይ ያላቅቃል አማራ ከርሱን ለሞላለት ለብልፅግና እንዲገብር ይፈልጋል።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 11 сағат бұрын
የምትፈልገውን ካላወራ በቃ 😂😂😂😂 እንደለመዳችሁት ተላላኪ ነበርን በሉ መጨረሻ ላይ 😅
@etheth5034
@etheth5034 10 сағат бұрын
መስማት የምትፈልገውን ስላላወራልህ ነው 😊
@kumneger6418
@kumneger6418 10 сағат бұрын
ይሄ ሰውዬ ከአማራ ትግል ጋር ችግር አለበት እንዴ ለምን አትተወንም? የንፁሃን ደም ይፍረድብህ እድሜህን ያሳጥረው ዘር ማንዘርህ ይለቅ ቤተሰቦችህን ሳታገኝ እንደወጣህ ቅር ሃዘን ከቤትህ አይጥፋ እንዳለቀስክ ኑር አይ ባገኝህ!!!!
@Kaleb1988
@Kaleb1988 4 сағат бұрын
ነፈዝ ሽማግሌ:: ዝምብለህ እየጨስክ እድሜህን አታሳጥር:: ዝቃጭ!!
@mulukendargew8901
@mulukendargew8901 8 сағат бұрын
አቶ ገዱ ከአብይ ጋ ያለያየን ምክንያት ያሉት ተናገሩ እንጂ የአደባባይ ሚስጥር አይደለም አላሉም።
@zamel4823
@zamel4823 12 сағат бұрын
You're filled politician
@Putin3444
@Putin3444 13 сағат бұрын
ጭሳም ነገር ነህ!!😂
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 6 сағат бұрын
ቴዲ አቶ ገዱአሁን በተጠየቁት ልክ ማለት የሚገባውን ብሏል ሌላ ማለት የሚገባው ካለ እንደ ጋዜጠኛ አንተ ደግሞ መጠየቅ ነው በህዋት ጊዜ የነበረውን እንተወውና በብልፅግናወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈር ሲለቅ ያለው አቅም መቃወምና ጥሎ መውጣት ነው ከዚህ ውጭ ምን ማድረግ ይችላል አንተ ብትሆንስ ምን ታደርጋለህ እንዳለመታደል ሆኖ እርስ በአርስ መረካከስን ሰውንማዋረድ የትግል ስልት አይደለም እጅግ ከሚጎዳው በስተቀር አንተም ከዚህ ተቀምጠህ ይህን ያህል አቶ ገዱን በማዋረድ ጀግና ልትባል እንደማትችል ማወቅ አለብህ
@tsehayekidanemariam8306
@tsehayekidanemariam8306 10 сағат бұрын
ገዱ የወጣለት አወናባጅ ራስ ወዳድ ናቸው ትላንትም ዛሬም ከብልፅግና ናቸው፣ አትወናበዱ ።
@AbsheGm
@AbsheGm 5 сағат бұрын
ለአራተኛ ዙር ተላላኪነት እታጭ እንደሆነ ብሎ ነው።
@tesfunigrubelachew5236
@tesfunigrubelachew5236 6 сағат бұрын
Thanks
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 10 сағат бұрын
Bravo Teddy
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 8 сағат бұрын
ቴዲ እውቀት ያለው ይመስለኝ ነበር አንድ ሰው ይቅርታ ጠይቆ ፍትህ ሲመጣ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ ከማለት ውጭ ምን ያድርጉ
@tesfuleakemariam2023
@tesfuleakemariam2023 4 сағат бұрын
ወንድም የራስህን እዉቀት ፈትሽ ከገዱ ኣመራር ጠብ የሚል ርባታ ያገኘ ካል ኣብይ ብቻ ነው ለመሆኑ ገዱ ግልጽ ኣድርገው የጠየቁት ይቅርታ ብትፈትሸው ? ?
@KidusHabtu-h3n
@KidusHabtu-h3n 3 сағат бұрын
አትየካድሬልጅ ገዱ ካልተጠየቀ ማንሊጠየቅ ባማራ ጭፍጨፋ አስቻለው ደስን ያስገደለው ማነው ገዱ ባማራላይ ያላደረገውአለ ያማራወጣት ሙቶ ያመጣውን ለውጥ ላብይ አሳልፎ ሰቶ የሚስጨፈጭፈን
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 3 сағат бұрын
እንትን ብሎ አስተዋይ ይቅታ ሊያሰጣቸው የሚያስችል ምን ነገር አስተዋፅኦ አበረከቱ
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 8 сағат бұрын
ለካ ቴዲ ምንም የማያውቅ ጨቅላ ነው እና ምን ይጠበስ
@KidusHabtu-h3n
@KidusHabtu-h3n 3 сағат бұрын
እውነት አማራናችሁ አብይ ሲባረውነው ንሳሀ የሚገባ ገዱ እኮ ሽፍታ እያለ ስት የጎደር ወጣት ያስረሸነሰውነው ቆሻሾች ገዱ ካልተጠየቀ ባማራጭፍጨፋ ማንሊጠየቅ ነው
@mewa997
@mewa997 13 сағат бұрын
በጣም ትክክለኛ ትንታኔ ነው
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 14 сағат бұрын
Siayuh tastelaleh zegebahm yastelal
@assefabirhane2184
@assefabirhane2184 10 сағат бұрын
ቴዲ ወንድማችን ድሮም ጀግና ነህና በርታ እነ አቶገዱ ከጥፋታቸው የሚማሩ አይደሉም እንዳውም ተጠያቂነት ቢመጣ 1ኛ ተራ ቁጥር የሚቀመጡት እሣቸው ናቸው ምንአለበት ባይዘላብዱ ከገዱ በላይ ጨካኝ የለምና
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 11 сағат бұрын
Perfect analysis bro
@BegashawMola-i8q
@BegashawMola-i8q 8 сағат бұрын
ለገዱና እሱን መሠል አልቅቶች ልክ ልካቸውን መነገር አለበት።
@kasudellelie7568
@kasudellelie7568 8 сағат бұрын
የሚሰማህ የለም እንኳን ገዱን ጌታቸዉም ይቅር ብላችሗል አንተ ወናፍ
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 8 сағат бұрын
ቴዲ እንደዚህ ማሀይም መሆንህን አላቅም ነበር
@Resilience3
@Resilience3 11 сағат бұрын
የአማራ ፋኖ እና የአማራ ሚሊሻ ትግራይ ውስጥ የሰራውን ግፍ በመጀመሪያ አውራ። ያለዚያ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ነገሩ☝🏽
@sofi6463
@sofi6463 10 сағат бұрын
Tedy Riot EthioForum ena Stalin ብትነግርልን አሪፍ ነው
@Udurhrjjjdnrjyt
@Udurhrjjjdnrjyt 12 сағат бұрын
ምንነካህ አቶሀይለማርያም ጠቅላይምኒስተር በነበረበት ጊዜ ምንም አይነት ውሳኔአያስተላልፍም ነበር ህወሀትብቻነበር አሁንም አቶገዱ እንደዛውነው ኦህዴድ ነው ስልጣን የያዘው ምንነካህ ቴዲ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 11 сағат бұрын
ደደብ
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 10 сағат бұрын
Ena siltan kalneberew min yisera neber? Lemin siltan alekekem?
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 6 сағат бұрын
ቴዲ የእውነት ብልህ ጋዜጠኛ የእውነት. አንደበት
@kirubelgudeta293
@kirubelgudeta293 7 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ለትንታኔህ። ተባረክ
@abebewondimu8147
@abebewondimu8147 14 сағат бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 9 сағат бұрын
ወድሜ ብልፅግና ተብሎ አድሥ ሥም ተሠየመ እጅ ዳግም ይሀድግ ነው ትግራይም አማራም ኦሮሞም ህዝባችን ነው አድ አድርጎ የሚመራን መሪ ነው ያጣነው በነዚህ በማይረቡ ሠወች እጅ ከወደቀች ጀምሮ ሀገራችን እድትፈራርሥ ብቻ የሚሠሩ አሥመሣይ ናቸው ህዝባችነን በጦርነት እና በርሀብ ለመጨረሥ ያሠቡ የደቆሮ ሥብሥቦችን ከኢትዮጲያ ምድር ያፅዳልን አሚን
@hm9029
@hm9029 6 сағат бұрын
ቴዲ ዛሬ ያልከው ነገር ልረድው አልቻልኩም! ሰተት ብለህ የብልጽግና ወጥመድ ውስጥ ገብተህ ስው ትግሉን አንዳይቀላቀል አንዲህ ማበሻቀጥ ትክክል አይመስለኝም! በመሰረቱ ትግል ፍት መሆን ማለት በቪዲዮ መውጣት ሳይሆን በመሪነት መቀመጥ ነው! አቶ ገዱ ሰላም ይስበክ አይስበክ ምንም ለውጥ የለም! ይልቅ ዋናውን ተናገር!
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 44 минут бұрын
ቆየ እኮ የአብይ ቡችላ ከሆነ ወዳጄ አብይ ያማልዳል እስኪል ነዉ ምጠብቀዉ
@Emun-k7k
@Emun-k7k 59 минут бұрын
ሰላም ቴዲ በርታ
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 12 сағат бұрын
Gedu is good for nothing
@muluberhanjemaw9594
@muluberhanjemaw9594 14 сағат бұрын
አቢቹ ለበርጫ ለቀቀብህ እንዴ ?
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 13 сағат бұрын
ቴዲ የምትባለው በጣም የዘቀትክ አተላ ወጣት ከሆኑት ልጆች እንዳንተ ያለ አላየሁም አንተ የብልጽግና ተከፋ ነህ ገዱን ከነአብይ ገዳይ ብልፅግና ጋር እኩል ጨካኝ ስትል ህፍረት የሌለህ ህሊና ቢስ ሙትቻ ነህ አንተ ማለት ትንሹ ሆዳም ኤርሚያስ ነህ ::ባጭሩ ማንነትህ ታውቆአል አንተ አተላ ሆዳም
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 7 сағат бұрын
ምንድነዉ አይንህን እያግረጠረጥክ አፍህን ፋኖና የፋኖ ወዳጆች ላይ የምትከፍተዉ መቸም እያስፈራራህ እንዳይሆን። ፋኖ ጠላቱን ይገጥማል እንጂ ፈርቶ አያጎበድድም።
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 6 сағат бұрын
የኦሮ አማራ መሪው TDF ወደ 4ኪሎ ሲጓዝ የአማራ ልዩ ሐይል እና. ምልሻ ይዞ ሬንጀር ለብሶ ለምራት ዘጭዘጭ ይል ነበር የአማራ. ልዩ ሐይልና. ምልሻ አሰጨርሷል.
@hgebre3175
@hgebre3175 4 сағат бұрын
Test, as always the clarity of your points are amazing. Indeed Gedu is a rent seeker- a bad one!!
@Yizengash11
@Yizengash11 4 сағат бұрын
እኛን ተከታዮችን አክብረን እንጅ ቅድሚያ መስጠት ያለብህ ነገር አገር ተወጥራ ገዱ እርስ መሆን የለባቸውም ባይ ነኝ?
@asfaw_70
@asfaw_70 2 сағат бұрын
ቴወድሮስ በአፍህ ከምትናገረዉ በእጅህ ተወራጭተህ ለመግለጽ የምታደርገዉ ጥረት ይበልጣል !
@mikimamo2370
@mikimamo2370 14 сағат бұрын
በርታ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 5 сағат бұрын
ብልፅግናም በለው ኢህአዲግ ወያኔ ኦነግ ጅዋር የፍርድ ቀን ሲመጣ ሁሉም ተጠያቂ ናቸውና እባካችሁ ከህዝብ አናት ዞር በሉ።
@michaelkidanemariam7763
@michaelkidanemariam7763 9 сағат бұрын
በትግራይ ላይ ጆናኖሳይድ ላይ ተጠያቂ ናቸው
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 4 сағат бұрын
You committed genocide on Amhara community for the last half decade. You, too, will be accountable for what you did?
@Hailemariamzerue-d6l
@Hailemariamzerue-d6l Сағат бұрын
ቴድሮስ አቶ ገዱ በአማራና በትግራይ ያለው ደንበር ከትግራይ ባለስልጣናት በመሆን ደንበር አካልሎ ህዝቦች በሰላም አብሮውና ተባብሮው እንዲኖሩ አድርገናል ብለው ከፈረሙና በሚድያ ገተናገሩ በሃላ ለምን ህዝቦች እንዲጣሉ ሰሩ። በኢሀደግ ጨለማ ነበርን አሁን ጨካኝ ነበርን ቀጥለውስ ምን ሊሉን አቋምየላቸውም
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 15 сағат бұрын
እኔም እንደዚህ ነበር የተሰማኝ!!!
@kalushwangizawtefera
@kalushwangizawtefera 4 сағат бұрын
መቼም እዚያው ሆነው የወገናቸውን እልቂት እያዩ ጉሮወሸባዬ ከሚያዜሙ አማራ ነን ባዮች እርሣቸው የሚሻሉ ይመስለኛል።በርግጥ ትግሉን አመራለሁ ማለት የለባቸውም።ዞሮ ዞሮ ሕዝባችንን እንኳን ገደልክልን ብለው ካባ ከሚያለብሱ እና ጋሻ ከሚሸልሙት አቶ ገዱ በእጅጉ ይሻላሉ።
@AlmazeAlmi-k1d
@AlmazeAlmi-k1d 13 сағат бұрын
ነብሤ ዛሬ የቃምሺው ብዙ የተቀላቀለ ጫት ነው የተቀላለ ጫት ደሞ ብዙ ያሥጫል ደሞ ሢጋራው እንዳትቀላቅሊ አባክሽ ያችን ግጨት የሚትውን አበሻ አሬቄ 1ወይ 2 በይ
@jemaleshete1750
@jemaleshete1750 13 сағат бұрын
God created you for talk
@NaniBirhanu-l4e
@NaniBirhanu-l4e 14 сағат бұрын
ምን ያድርግህ ማንም ሰው ተሸውዶ ነበር
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 11 сағат бұрын
የምትፈልገውን ካላወራ በቃ 😂😂😂😂 እንደለመዳችሁት ተላላኪ ነበርን በሉ መጨረሻ ላይ 😅
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 15 сағат бұрын
ሠላም ቴዲ እንኳን ደህና መጣህ። በጣም ጥሩ እይታ ነዉ። ከአቶ ገዱ ምንም አንጠብቅም። የሥርአቱ ሎሌ የነበሩ የአማራ ሕዝብ ደም በእጃቸዉ አለ። ሥልጣን ላይ ባሉ ግዜ በአደባባይ ወጥተዉ ሥርአቱን የተቃወሙበት ግዜ የለም። ጃኖ እና ካባ ሲሸልሙ እንጂ። አሁን የሚረባረቡት በአማራ ፋኖ ደም የለመዱትን ሥልጣን ለማግኘትና ከተጠያቂነት ለማምለጥ ነዉ። አንተ ወይም ስሜነህ ባይፈርስ ቃለ መጠየቅ ብታደርጉላቸዉ ጥሩ ነበር። የአቶ ገዱን ዲስኩር በየሚዲያዉ መስማት ሰልችቶናል። እሳቸዉ እና ጀዋር አርፈዉ ይቀመጡልን። በአማራ ፋኖ ደም የትግሉ ፊት አዉራሪ መሆን ይፈልጋሉ። እኔ እንደዉም ትግሉን ወደ ኋላ ለመጎተትና የ አብይን ተልዕኮ የሚያራምዱ ይመስለኛል። ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@zshow984
@zshow984 8 сағат бұрын
ለነገሩ በተወካዮች ም/ቤት በአማራ ሕዝብ ላይ የታወጀውን ጦርነት በአደባባይ ተቃውመዋል።
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Сағат бұрын
@@zshow984 አላወኩም ነበር ለመረጃዉ አመሠግናለሁ።
@fessehagebremeskel
@fessehagebremeskel 9 сағат бұрын
ቴድሮስ፣አምላክ፣ዕድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣
@ambayealem395
@ambayealem395 2 сағат бұрын
ገዱ አንዳርጋቸው ላለፉት 30 ዓመታት ለሠሩት ጥፋት ይቅርታ የጠየቁ ቢሆነም ግን ካሁን በኋላ በአማራ ህዝብ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ወስጥ እጃቸውን ከመክተት መቆጠብ አለባቸው።በቃ ስንቴ ሊያስገድሉን ይፈልጋሉ???
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 15 сағат бұрын
ቴዲ ሰላምህ ይብዛ። እይታክ በጣም የሚደነቅ ነው። ነገር ግን አቶ ገዱ አሁን በዚህ መልኩ የመጡት አብይን በምናውቀውና በሰለቸን ሰድበው ብአዴንን ለማዳን የፋኖ ትግልን ለመጥለፍ ነው።
@ghiwot908
@ghiwot908 3 сағат бұрын
❤❤❤ከ
@AsaregnawFano-p9e
@AsaregnawFano-p9e 3 сағат бұрын
ዶክተር ገዱ ጀግና ነው በጁንታው ጦርነት ቀበሌ ድረስ ወርዶ የሰራ አንበሳ ነዉ ራያ ቆቦ 022 ጉራ ወርቄ መጥቶ አቸዋለሁ
@Kaleb1988
@Kaleb1988 5 сағат бұрын
ትክክል ነህ:: ያነሳሃቸው ሃሳቦች በሙሉ አሳማኝ ናቸው:: እኔም ቃለመጠይቁን ካየሁ በኃላ ተመሳሳይ ስሜት ተሰምቶኝ ነበር:: የተናገራቸው ነገሮች ሁሉ ብዙሃኑ ህዝብ ላለፉት ስድስት አመታት በተደጋጋሚ ሲሰማቸው የነበሩ ናቸው:: ተቦክቶ የተጋገረ ዳቦን መልሶ እሳት ላይ ጭኖ እያሳረረው ነው:: ችግር መተንተን መፍትሄ አይሰጥም:: በተለይ እራሱ ከችግር ፈጣሪዎቹ አንዱ ሆኖ!!
@MengsGere
@MengsGere 3 сағат бұрын
ጀግና ሰው
@PeterHenry-u1j
@PeterHenry-u1j 6 сағат бұрын
When I listened to Geri’s interview yesterday my impression was that”thank you for exposing this brutal, idiotic ABIY regime. After listening to this young man, however, I cannot help but agree with his rationale. You can’t do the same thing repeatedly and expect a different result. It’s time we call out these politicians who keep hoping from one umbrella to another without really exposed my the intrigues that they were privy to. They keep playing calculated chess games while our people are dying. Time to have politicians who can prove their worth. No more games of looking for “tifozos”. Spill it all out if you want the respect of Ethiopians.
@GGU900
@GGU900 3 сағат бұрын
አቶ ገዱ ከአማራ ውጪ በሉ ብሔሮች ለይ ጦርነት ብተወጅ ግንባር ቀደም ጦር መሪ እንደምሆኑ በትግራዩ ጊዜ አሰይቶናል☝️☝️☝️ አሁን ድገፍ ለመግኛት የምቧጠጭሩት ነገር ብዙ አያስኬድም☝️☝️☝️
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 15 сағат бұрын
የአማራ ብሄርተኛ መሆናቸው ችግር አልነበረውም ግን እንደብሄርተኛ ምን ሚስጢር ነገሩት ነው የኛ ጥያቄ !!! እኔም የአማራ ብሄርተኛ ነኝ ለዛውም በኩራት አንተን በዚህ አልስማማም !! አማራ ብሄርተኛ ካልሆነ የማንም መጫወቻ ነ የሚሆነው !! አማራን ጎጠኛ ብሄርተኛ እያሉ ማንቋሸሽ ትግሉን ማጣጣል ልክ አይደለም! በዚ ካንተ ጋር አልስማማም !!!
@michaelkidanemariam7763
@michaelkidanemariam7763 9 сағат бұрын
የኛ ጅግና ቴድየ ሁሉም የተናገርከው ኡነት ነው proud of you ቀጥልበት
@abonehAtoaboneh
@abonehAtoaboneh 13 сағат бұрын
ራሱን ዩአዳነ መስሎት ነው።
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs 2 сағат бұрын
ለማ መገርሳ is the best. እነ ገዱ ከእርሱ ይማሩደ
@Hambisa-j7q
@Hambisa-j7q 10 сағат бұрын
አቶ ገዱ ሀላፊነት/ስልጣን ተሰጥቶት ተግባሩን መወጣት ያልቻለና በሰፈር ወይም በጎጠኝነት ፖለቲካ ዓይኑ የታወረ ይመስለኛል።፣
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 11 сағат бұрын
አሁን በዚህ ሰዓት አገር እየታመሰች ባለበት ስዓት ስለግለሰቦች?? ለላይክና ሼር ካልሆነ በስተቀር ፣ ኸረ ትገርማለህ፣ አሁን ገዱን ቶፒክ የምታደርግበት ጊዜ ነው????? ምን ነካህ ቴዎድሮስ
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 10 сағат бұрын
Ere bakih Gedu gile_seb new endie? Sintna sint wenjel yesera bale_siltan gile seb? Sint ye tigraway dem alebet! Kenu derso lefird sikerb kerbeh gile seb mehonun tmesekiraleh
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Сағат бұрын
የአብይ ቡችላ እኮ ነዉ Assignment ቱን እየሰራ ነዉ
@KidusHabtu-h3n
@KidusHabtu-h3n 3 сағат бұрын
ገዱ መሰቀል አለበት ባማራላይ ያልሰራው ግፍየለም በጠቅላይ በጎደር ህዝብላይ አንረሳውም ስትወጣቶችን ያስረሸነ ሰውነው
@ZekiZekizeal-x1k
@ZekiZekizeal-x1k 5 сағат бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 13 сағат бұрын
ቴዲ በርታ የሚሳደቡ የዘመነ ደናቆርት ናቸው እውነታው ያቅለሸለሻቸዋ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 15 сағат бұрын
ህዝቡ የሚያቀውን ነው ያወሩት ሌላ አዲስ ነገር የለም ትክክል አዲስ ነገር የለም ጋብዛቸው
@voiceamhara
@voiceamhara 13 сағат бұрын
ቴዎድሮስ ምን አይነት መረጃ ፈልገህ ነው? ገና ይናገራሉ። አንተስ ኢትዮጵያ የነበርክ ጊዜ ምን አይተሀል? ምን አዲስ ነገር ነገርከን? አሜሪካ ከመጣህ ቦሀላ የወያኔ ሚድያ በሆነው በርእዬት ሚድያ ነው የተቀጠርከው አይደል? ወያኔን ስትቃወም ግን ሰምቼ አላውቅም።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 11 сағат бұрын
የምትፈልገውን ካላወራ በቃ 😂😂😂😂 እንደለመዳችሁት ተላላኪ ነበርን በሉ መጨረሻ ላይ 😅
@robat8719
@robat8719 4 сағат бұрын
በርታ ቴዲ:: አቀማመጥህን አስተካክል:- ፈታ ዘና ቀጥ በል:: drop your shoulders dawn:: ተምብኔል ርእስም think twice about. Don’t make it conclusive . Make it attractive : like የገዱ ጭካኔ that way viewers would be asking like “what is his ጭካኔ?...
@MesfinDemissie-yc8hm
@MesfinDemissie-yc8hm 8 сағат бұрын
ቴዲ የምትናገረውን የምታውቅ እይመለኝ ምንድነው ተልኮህ ????
@mesaytsegaw4903
@mesaytsegaw4903 47 минут бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu 39 минут бұрын
ከብስባሽ ምንም አይጠበቅም!!!10q ቴዲ
@mestadasfaw166
@mestadasfaw166 15 сағат бұрын
አኝህ ትልቅ ሰውትልቅ ባለስልጣን የብልፅግና አራተኛ ወይም አምስተኛ ደረጃ ላይ ያሉ የስድስት ዓመት የጦርነት የግድያ የማፈናቀል እቅዶች ሲካሔድ በስብሰባ ላይ እየተገኙ ሀሳብ እያቀረቡና የቀረበውንም በማስታወሻ እየመዘገቡ ቆይተው ዛሬ የምናውቀውን የሚነግሩን እንዴት ቢገምቱን ነው ምናልባት ሁለተኛ ክፍል ሊኖራቸው ስለሚችል በስብሰባ ወቅት የቀረበውን ሀሳብና ያቀረበውንም በዝርዝር አንድም ሳያስቀሩ እንዲነግሩን ኢትዮ ኒውስም በግልፅ እንዲነግራቸው አለበለዚያ ኪራይ ሰብሳቢነታቸው የፀና ይሆናል።
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 15 сағат бұрын
የባለስልጣናቱን ግድያን እንኳን አላነሱም
@SOLOMONHAILEMARIAMSHSH
@SOLOMONHAILEMARIAMSHSH 10 сағат бұрын
በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ጥላቻና እኩልነት ጥላቻ ላይ የተመሰረተው የአማራ ሽኔ ክንፍ መቼም አያሸንፍም። የክልሉን ህዝብ በልተው ይጨርሳል እንጂ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ መሬትና መብት ላይም አንድ ስንዝር መወስድ አይችሉም።
@Kirubel1221
@Kirubel1221 8 сағат бұрын
አይ ህወሃት ቀጥል ሌላስ
@eyasutefera-s6v
@eyasutefera-s6v 3 сағат бұрын
ሞት ለብአዴን!! ቴዲ በርታ.
@higemengiestbogale4983
@higemengiestbogale4983 11 сағат бұрын
Dear T, would w criticize Debertseione & Getachew Reda the same way??? Hands off Amhara people! እትከለም ትግረኛ? ሀሳዊ!!!!
@awokeworkie2370
@awokeworkie2370 14 сағат бұрын
ገዱ እንዲስተካከል ሳይሆን እንዲሞት፣እንዲፈረድበት ነው ሚያወራው። ይቅርታ ብሎ መምጣት አይችልም ወይ?
@desalezeray2194
@desalezeray2194 5 сағат бұрын
,አንተ ግን ፖለቲካ ታቇለህ….አተ ገዱ ሚያህል ሰዉ በእናንተ መሳይ የሚዎረዱ ይገርማል
@solomonbayuh3315
@solomonbayuh3315 5 сағат бұрын
በኢትዮጲያ ህዝብ መከራ ላይ ደለብክ, ዩትዩብ ስንጀምር ምን ትመስል እንደነበር ትዝ ይለኛል
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
EMS Special የብልጽግናን መዋቅር በሸዋ አፈራርሰነዋል Dec 2024
13:37
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН