Ethiopia - የሌላ አዲስ ወደብ ድርድር? | አሰቃቂው እገታና ግድያ | ፑቲን ይቅርታ ጠየቁ

  Рет қаралды 104,648

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@tesematamir8948
@tesematamir8948 2 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኧረ እባክህ ለህዝባችን ፈጥነህ ድረስልን።
@አህመድመሀመድአሊ
@አህመድመሀመድአሊ 2 күн бұрын
እናማሰግናለን
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 2 күн бұрын
በአብይ ዘመን ስንቱ በአሰቃቄ ታረደ ስንቱ ታሰረ ፍርድ ከፈጣሪ እንጠብቃለን 😢😢
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 күн бұрын
አብይ አያርድም አያሳርድም ጠላቶቹ እናንተ እርሱን ለማስጠላት የምታደርጉት ሴራ ነው ።
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ስለሆነች የጅቡቲ ወደብ ምናልባት በአሁኑ ወቅት 25%ያለፈ የሀገራችንን የወደብ ፍላጎት በላይ በተለይ ለወደፊቱ ማስተናገድ ስለመቻሉ እግዚአብሔር ይወቅ። ስለዚህ ኢትዮጵያ ቢያንስ አራት ወደቦች እንደሚያስፈልግ ይታመናል።
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🗽🗽🗽🗽🗽🗽ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለዘረኞች
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 2 күн бұрын
ጅቡቲ ቁማር ልትጫወት ነው እኛ ከሱማሊያ ላንድ የተሻለ የለም
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 2 күн бұрын
አንበሳ አንበሳ እንጂ አይጥ የሚያሳድድ ድመት አይሆን። ሶማሊያም ቅኝ ገዢዎች ከፋፈሏት እንጂ የጂቡቲም፣ የሶማሌላንድና የሶማሊያም ሰብዕና አንድ ነው። ጉምን መዝገን። ተገለባባጭነታቸው ብንከተል ጉንጭ ማልፋት ብቻ!!!!
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 2 күн бұрын
የበደልም በደል በውኑ በኢትዮጵያ መንግስት አለ? የእገታ ገንዘብ ተከፍሎ ግድያ?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 2 күн бұрын
የባህር ሀይል ጭምር እውነት ለኢትዮጵያ የምታስብ ከሆነ
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 күн бұрын
🤔በሕልሜ ነዉ በዉኔ "በረራ ተከልክሏል ላልተወሰነ ጊዜ"የሚል ጨረፍታ ቢጤ head line ያየሁት🥰☝️🙏
@BayelegnDemeke
@BayelegnDemeke 2 күн бұрын
ድርቅ ያለው ወሎ ነው
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 2 күн бұрын
ALKU EKO ETHIOPIA 🇪🇹 MALET KIBR YELILAT TIDAR BEGID NAT BIYE
@Fikru1948
@Fikru1948 2 күн бұрын
Ayeee Ethiopia❗️ YeSew diha
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 күн бұрын
ከእነዚህ ከጭራቆች አረመኔዎች ጋር ኢትዮጵያዊ መባል አልፈልግም
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 күн бұрын
ኦሮሚያ የደም መሬት አላህ ምነዉ ዝም አልክ እዛ ክልል ላይ የሆነ ነገር አድርግ ያረቢ የንፁሀን ደም በከንቱ ፈሰሰ😢😢😢
@AhmedAlii-q9m
@AhmedAlii-q9m 2 күн бұрын
ስትጋሉ ጃግና ስትሞቱ ኑጡሃን እዳብራል
@Dimetrosgedion-g7f
@Dimetrosgedion-g7f 2 күн бұрын
እስኪ ለኢትዮጵያ እኔ ልንከራተት የሚለውን የአለማየው እሸቴን ዘፈን ጋብዝልኝ
@twdrskss
@twdrskss 2 күн бұрын
ምን አሰቃቂ ጊዜ ደረስን ጃል🤔🤔🤔 R.I.P😭😭😭😭
@AmanKidu
@AmanKidu 2 күн бұрын
Aby Ahmed degmo Ahun Addis wedeb be dubai Agene. 👌👌👌👑👑👑👑 King Aby ye Beschash lion king
@simongrmay9975
@simongrmay9975 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከጁብቲ የባሕ በር ኣገኘች ( ምን ይባላል እ/ሔር ይመስገን እንጂ )
@Zelalem000
@Zelalem000 2 күн бұрын
ጌድዮን ጢሞጥዮስ አሁን እሳምኖወደብ ሊያስመጣልን?
@saratadessemoja
@saratadessemoja 2 күн бұрын
Shabya
@saved1580
@saved1580 2 күн бұрын
ማቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ ² አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ³ ፈታኝም ቀርቦ፦ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። ⁴ እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ⁵ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦ ⁶ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው። ⁷ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው። ⁸ ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦ ⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። ¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው። ¹¹ ያን ጊዜ ዲያብሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር። ¹² ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ። ¹³ ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ። ¹⁴-¹⁶ በነቢዩም በኢሳይያስ፦ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ። ¹⁷ ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር። ¹⁸ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና። ¹⁹ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው። ²⁰ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ²¹ ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም። ²² እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። ²³ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር። ²⁴ ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም። ²⁵ ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
@MacammadQaskerta-g2x
@MacammadQaskerta-g2x 2 күн бұрын
🥰🥰🥰
@mezgebufassil6035
@mezgebufassil6035 2 күн бұрын
Mastawekeyaw yekir bedeha meret yetesera gif semrlese wa
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 2 күн бұрын
😢😢😢
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 2 күн бұрын
ነጣላ ትርክት ላይ የሚያተኩረው ዘገባዎቻችሁ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም።
@deedug1521
@deedug1521 2 күн бұрын
ጭብጥ የሌላው የተንዘዘ ዜናነው
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Zelalem000
@Zelalem000 2 күн бұрын
ወያኔ ያስከፈለን ዋጋ
@EaliyasKedir
@EaliyasKedir 2 күн бұрын
ኧ😊
@gmekonnen397
@gmekonnen397 2 күн бұрын
Abiy is using port for pretext to divert Ethiopian people from the main internal issues. Port never been Ethiopian problem
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 2 күн бұрын
አጋቹም መንግስት ነዉ ገዳዩም መንግስት ነዉ የዎበዴ ሐገር ከሆነች ሰንብታለች ሕዝብ ዝም ብሎ እየታገተና እየተገደለ እስከመቸ ነዉ እሔን ዘራፊና ገዳይ መንግስት በአንድ ላይ ታግሎ ማስዎገድ ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለሕ ምርጫ ዘራፊዉን መንግስት ማስወገድ ብቻ ነዉ ካለዛ እየታረድክ እየተዘረፍክ እየተደፈርክ ትቀጥላለሕ
@fekaduassefa9726
@fekaduassefa9726 2 күн бұрын
Yetagedew aydelem.
@aii1223
@aii1223 2 күн бұрын
አሏሑ አክበር❤❤
@aii1223
@aii1223 2 күн бұрын
💗💗
@Tybatube
@Tybatube 2 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች የስደት እህታችነኒ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ😢
@YosiefTesfazghi
@YosiefTesfazghi 2 күн бұрын
የሶማሌ ላንድ የባህር በር ኣላለቀም እንዴ።ምን እንደዚህ ዥዋዥዌ ሚስኪን ኣገር።😮😮
@Zelalem000
@Zelalem000 2 күн бұрын
ዘንድሮማ ወደብ ማግኘታችን አይቀርም አሰብም ትመለሳለች
@amejafar996
@amejafar996 2 күн бұрын
Is it countrie's life lonnng issue ? why doesn't her conclude it ??? we du hav a lot of developmental issue 2 out-shine ! Thx ! urs respectfully! ❤🎉😂
@TedlaAssefaAshagre
@TedlaAssefaAshagre 2 күн бұрын
It is not 120 but ovr 170 dead please verify your info
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 2 күн бұрын
አቢይ ፡ የወደብ አጀንዳ የሚያራምደው ፡ ድብቅ ዐላማ ስላለው እንጂ ፡ እውነት ለኢትዮጵያ ተቆርቍሮ ሊሆን አይችልም ። በኢህአዴግ ዘመን ፡ የወደብ አጀንዳ ተሰምቶ አያውቅም ፣ ኢትዮጵያ በታሪኳ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ የኤኮኖሚ እድገትም አስመዘግባለች ።
@Goku-w3o
@Goku-w3o 2 күн бұрын
Kindly do not be misled by diversionary agendas. The issue of ports is neither a problem nor will it ever be. The real challenge lies in a leadership that clings to outdated notions of kingship and lacks empathy for the suffering of its people. Consider the reality, thecountry is more divided than ever, conflicts are raging on multiple fronts, and the cost of living continues to soar. These are the pressing issues that demand our utmost attention, not distractions. With mutual respect and lawful agreements, Ethiopia has far more options to explore and use but it needs stability first. Somalia, Eritrea and Djibouti will benefit as Ethiopia prosper and with love mutual respect everything is possible.
@simongrmay9975
@simongrmay9975 2 күн бұрын
ኢትዮጵያና ሶማልያ በኣንካራ ያደረጉት ስምምነት ለኢሰያስ መንግስት ታላቅ ኪሳራ ነው ምናምን እያላቹ ስታሽቋልጡ ነበር አሁንስ ካልሰማቹ ሶማልያ ወደ አስመራ ተመልሳለች ለዛ ልጋጋም ስዩም ተሾመ ደሞ ንገሩት
@Zelalem000
@Zelalem000 2 күн бұрын
እነዚህ ሪል እስታቶች በነፃ እንደሚሰጡ አሰደሳች ዜና የምስራች የሚሉን ነገር ግርም ነው የሚለኝ በኛው ገንዘብ ቤት እየሰሩ የምስራች ምን ያደርግልናል
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 2 күн бұрын
Dak I my personal life u are all the massive band 😊his wife too
@demismuktar
@demismuktar 2 күн бұрын
የማንም መጫውቻ መንግስት እዚህም እዚያም በባዶ ይንከራተታል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 2 күн бұрын
ይህን ያህል የሚያተርፍ ከሆነ አንተ የምትሸጠው ለጽድቅ ነው?
@HussinSaide
@HussinSaide 2 күн бұрын
ጌዴዎን ጢሞጦስ አልከዉ የወዝ ጆሚራ ይመስላል
@EaliyasKedir
@EaliyasKedir 2 күн бұрын
ኧ😊
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН