ሙራዲና አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ የመንዙማ ቪዱዮ ክሊፕ Muradina New Menzuma by Amir Hussen & Selehadin Hussen

  Рет қаралды 930,770

Ethio Neshida & Menzuma

Ethio Neshida & Menzuma

Күн бұрын

​Menzuma Title :- Muradina ሙራዲና
Madih Resul :- Amir Hussen (ማዲህ አሚር ሁሴን)
:- Selehadin Hussen (ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን)
ዜማ - ማዲህ ሼህ አብዱረህማን (ጅማ)
ግጥም - አብዱልመሊክ ላሊ (ጎራው)
ዳይሬክተር - ዘይኑልአቢዲን ሰይድ ጠለሀ
- አብዱልመሊክ ላሊ (ጎራው)
ፕሮዳክሽን ማናጀር - ነቢል መሀመድ ሰኢድ
ፕሮዲውሰር - ኢትዮ ነሺዳ እና መንዙማ
ኢዲቲንግ እና ከለር - ሱራፌል ተክሌ
ካሜራ - አሚር አብዶ
- ነቢል ሀይደር ሀቲም
መንዙማ ቅንብር እና ሚክሲንግ - ኢብራሂም እና ሶል (ሀመር)
Produced by @Ethio Neshida & Menzuma
​Ye Jimma Hadra Menzuma Sheh Abdurahman 👇⬇️
• Ye Jimma Hadra Menzuma...
ጅማ መውሊድ Jimma Mawlid ⬇️👇
• ጅማ መውሊድ Jimma Mawlid
Mawlid መውሊድ Ethiopia ⬇️👇
• Mawlid መውሊድ Ethiopia
#JimmaHadra #JimmaMawlid #EthioMenzuma #EthioNeshida #Mawlid #Mawlid2020 #ENM
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©️ @Ethio Neshida & Menzuma

Пікірлер: 899
@hamimtalaha7784
@hamimtalaha7784 4 жыл бұрын
⭐⭐⭐⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐⭐️⭐️ የ አንበሳ ልጅ ደቦል አድጎም ነው አንበሳ የ አባቱን ዋሪሳ ታሪክ የማይረሳ ሆኖዋል ጀግና ልክ እንደ አባቱ እንደገና ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★★ ★ ★
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@user-xg7yi9rk4c
@user-xg7yi9rk4c 3 жыл бұрын
እስኪ እነዚህን ጥንድ ወንድምአማቶች የሚወድ ላይክ 👍
@user-ue8ro8cd7h
@user-ue8ro8cd7h 3 жыл бұрын
Rabbi.sina.agaruuiiiiiíiiiiffffffffananii.qubba.sayimaamudii
@zahabmohammed1621
@zahabmohammed1621 Жыл бұрын
ሰይዳችን ነብያችንን ሰ አ ወ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ioananica9995
@ioananica9995 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም እሰማለሁ ነሽዳ ፀጋሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ወንድሞቼ 🙏☝️
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 4 жыл бұрын
ተባረኪ ማር 😍😍 ለምርቃንሺም አሚን
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እነመሰግንአልን ውዴ
@alhamdililla1361
@alhamdililla1361 3 жыл бұрын
AWEL
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማረ
@ayyukkaye1354
@ayyukkaye1354 3 жыл бұрын
thank you yane konjoo
@mametube6654
@mametube6654 4 жыл бұрын
እስቲ የሚወዳቸው ላይክ ያድርግ👈👍👍👍👍👍👍👍
@saadanuredin2804
@saadanuredin2804 4 жыл бұрын
Little brother haaa
@user-in2zh9bq4w
@user-in2zh9bq4w 4 жыл бұрын
❤❤
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞🌟❤💞💞💞💞💞
@user-vk7vr8ev9j
@user-vk7vr8ev9j 10 ай бұрын
​@@saadanuredin2804❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahabmohammed1621
@zahabmohammed1621 Жыл бұрын
ሰይድ ሼህ ካቲጃን አልፈኪዬ አህመድ ኡመረ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ የኔጌታ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lavodetergent4447
@lavodetergent4447 4 жыл бұрын
መሸሻዬ ዲኔ ኢስላም መጠጊያዬ መደሰቻ ጌጤ ይኑር ነሺዳዬ👈👈👈👈👈👈👈
@user-bc3zm5ol9q
@user-bc3zm5ol9q 3 жыл бұрын
ባረከሏህ
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 4 жыл бұрын
Ooouuuuffffeee umii koo na yaadachistan maashaAllaha Tabareka Allah Radi Allahu Anuhu yaa Sayyiid Alfaki Ahamed
@aishaaisha755
@aishaaisha755 4 жыл бұрын
Akkasi mitti walahi anale akkasi baar
@dudu-gp5gn
@dudu-gp5gn 4 жыл бұрын
Habibtii akkan si jaaladhu wolahi Rabbif jechan si jaaladha maashaAllah
@aishaaisha755
@aishaaisha755 4 жыл бұрын
Walahi anis SInjaladha Rabbiif jechu lubbuko nafjiradhu Rabbiin siwalin hajiratu givitiko
@MH-mg4kt
@MH-mg4kt 4 жыл бұрын
Rezuti Adnakish negn yene liyu hulachinem tewista Alen yene maar Radi Allahu Anuhu shek Ahmed ATijani
@dudu-gp5gn
@dudu-gp5gn 4 жыл бұрын
@@MH-mg4kt Razun maan yi telatal hulaachinim yemin wodat wud ihitachin nech Allah yi chemirilat
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
እናተን የወለደ ታድሏል እናተን የሰጠዉ (ጌታ) ምስጋና ይድረሰዉ
@zainabsefu8336
@zainabsefu8336 4 жыл бұрын
Ani erga yero gad dhisamuti amma amma dhagefata jira Wallahi dhagefatame hin qufamu Amiro fi salah Wanan isin jedhu hin jechan isinif dhaba wallahi Imimman nuu kessa fixxan subhan allah Umuri kessan rabbi isin haa dheressu bekumsa dhuma hin qabne rabbin isinif ha kennu Kan akka kessanille rabbin nufa dabalu Sheka kenya she abdurrahman Isanile rabbin umuisani haa dheresu Yaa rabbi fidaisani naa godhi Ijolee kenya kanale nuu bulchii
@newvhdunewvhdu1346
@newvhdunewvhdu1346 3 жыл бұрын
Allanwaassallan 😍😍
@user-wk9sq2ur5s
@user-wk9sq2ur5s 3 жыл бұрын
አረ ይህ ነሽዳ ወላሂ በጣም ደስስ ይላል ላኩልኝ ባአላህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@reflectionislamicmedia1025
@reflectionislamicmedia1025 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ምን ብዬ ለሞጋግሳቹ አላህ ይዉደዳቹ❤❤🙏🙏🙏🙏
@ssmmkusitwow3889
@ssmmkusitwow3889 4 жыл бұрын
Mashallah Khabar kha Lunga
@mohamadcxc4753
@mohamadcxc4753 2 жыл бұрын
wwwwwww
@semirahussen6319
@semirahussen6319 3 жыл бұрын
Masha Allah Allah ychemrlachhu cefkr ceafiyagar💖💯👈
@sofiyakemal3785
@sofiyakemal3785 3 жыл бұрын
Allah yewededachehu Beteley murarina Alfeki Ahmed yemigelthe be amaringa (lalasera Beteseru desseyelenagle)
@rehima6134
@rehima6134 4 жыл бұрын
የኔ ልዩወች አሏህ እረጂም እድሜ ከአፊያጋ ይስጣችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ 😍😍😍😍😍
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 4 жыл бұрын
MaashaAllaha wosfi hin qabu hin mi'aha nuuf jiraadha isiinif ha dabalu sallallahu Alleyhi wosalam
@dudu-gp5gn
@dudu-gp5gn 4 жыл бұрын
Amiiiin Amiiiin sallalhu Aleyhi woslam
@MH-mg4kt
@MH-mg4kt 4 жыл бұрын
Amiin yaa Rahman
@bhavanapatel6225
@bhavanapatel6225 4 жыл бұрын
Ahleeeeeeen
@HarunBulcha
@HarunBulcha 4 жыл бұрын
ትንሽ ስለ አልፈቂህ አህመድ ኡመር ያንብቡ፤ በጣልያን ወረራ ጊዜ ፈቂህ ከጂማ ተነስተዉ ዶምቢዶሎ ወደምትባል ከሚንኮ አስር ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ከተማ በእግራቸዉ ተጓዘው ለዛዉም መንገዱ ተጀምሮ ባላለቀበት ሁኔታ በሶስት ቀናቸዉ ደረሱ። እዛም ከደረሱ በኋላ የዲን እዉቀታቸዉን ጢም አድርገዉ ሞልተዉ ነገር ግን ወልይ ለመሆን የቀልብ አይናቸዉ እንዲከፈትላቸው የሚፈልጉ የነበሩ አሊሞች በታላቅ ደስታ ተቀበሉዋቸዉ።ምክንያቱም የዲን እዉቀት መማሩ መሰረታዊ ግዴታ ሆኖ ሳለ የቀልብ አይንን ለመክፈት ደግሞ የጠሪቃ እዉቀት መማሩ ግድ ስለሚላቸዉ ነዉ። ፈቂህም ለተርቢያ አጠገባቸዉ የሚመጡትን ሙስሊሞች ኸልዋ እያስገቡ ወልይ የአላህ ባሮችን ማፍራቱን ተያያዙት። በዙርያቸዉ አሊሞች የመጀመሪያ ሆነዉ ቢመጡም ወደ በኋላ ጾታ እና እድሜ ሳይለይ ሁሉም ሙስሊም እየመጣ መሰብሰብ ጀመረ። አብዛኛዉ ሰው አለማዊ ጉዳይ አሳስቦት በቁሳቁስ ደረጃ የጎደለዉን ለሟሟላት ብቻ አስቦ እርሳቸዉ ዘንድ የሚመጣም ቢሆንም። አላህን ማስታወስ አስፈላጊ መሆኑን የእርሱን ዉዴታ ፈልገዉ ቢንቀሳቀሱ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ እያስተማሩ የዱንያ ሃጃቸዉን አላህ እንዲያወጣላቸዉ ዱአ እያደረጉ ሃጃቸዉን አዉጥተዉ ይመልሷቸዉ ነበር። ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን አላህን እንዲፈራ ሳያስተምሩ እና ሳያስታዉሱ ቀርተዉ አያዉቁም በባህሪያቸውም አላህን ፈሪ ስለነበሩ ጌታን መፍራት እንዴት እንደሆነ በተግባር እያስተማሩ ከመጠን ያለፈ ደግነትን ለሙስሊሙም ሆነ ክርስቲያኑ እያሳዩ ሁሉንም ወደ አላህ የሚቃረብበትን መንገድ ይፈልጋሉ። ሙስሊም ላልሆኑ እርሳቸዉ ዘንድ ለሚመጡ ሰዎች መልካም ጸባይን ከማሳየት በቀር በፍጹም እስልምናን እንዲቀበሉ ገፋፍተዉ ባያዉቁም ብዙዎች ግን አገሪቱ ላይ የነበረዉ ክርስትናን የማስፋፋት ፖሊሲን ተቋቁመዉ የፈቂህን ፊት በማየት ብቻ ዲነል ኢስላም ተቀብለዋል በአካባቢዉ እስልምናንም ገኖ እስኪታይ ድረስም ኢስላምን የሚቀበለዉ በዝቶ ነበር። እንግዲህ በዚህ ሰአት ነዉ ፈቂህ አላህ በላያቸዉ ላይ ያስቀመጠዉን ሰዎችን የማዳን ከራማ መጠቀም የጀመሩት አላህ በእጽዋት ላይ ያስቀመጠዉን የመዳህኒትነት ጥቅም ማወቅ ብቻ አይደለም በሰዎች ላይ የሚደርስ አእምሯዊ ጉዳቶችንም ያክማሉ እንደ ለምጽ፤ አይነ ስዉርነት እና መሃንነት የመሳሰሉትን እንኳን በዛ ሰአት አይደለም በአሁኑ የቴክኖሎጂ ዘመን እራሱ ለማከም የሚከብዱ በሽታዎችን በእጃቸዉ በመዳበስ ብቻ ያድኑ ነበር። ይህ ከአላህ የተቸራቸዉ ድንቅ ሃይልን ለማስታመም የሚመጡ ሰዎች በአይናቸዉ በብረቱ ሲየተመለከቱ ታካሚዎች ለብዙ ዘመናት ሲማቅቁበት የነበረዉን ደዌ እንደቀላል ነገር በዳበሳ ብቻ ሲላቀቁ ወደ ነበሩበት የመኖሪያ ሰፈራቸዉ መመለስን ይረሳሉ እዛዉ ቆይተዉ ፈቂህ ለመካደም ይነይታሉ በዚህ ምክንያት በሙሃባ ሃያታቸዉን ሰጥተዉ የሚካድሙ ሰዎች ከቀን ወደ ቀን እየበዛ መጥቶ “ማሴራ”(masera) የአህመድ ቤተ መንግስት እስኪባል ድረስ በሰዎች ተጥለቀለቀ። እነዚህ ኻዲሞች እርሻ ያርሳሉ ለአካባቢዉ ማህበረሰብ የሚሆኑ የተለያዩ ጠቃሚ ግንባታዎችን ያከናዉናሉ, ለዘያራ እና ለሃጃ የሚመጣን እንግዳን ተቀብለዉ ያስተናግዳሉ። ወደ ሚንኮ በቀን የሚጎርፈዉ ህዝብ በሺዎች የሚቆጠር ሆነ። የአመጣጣቸዉም ሁኔታ አንዳዶች አዳር ይመጣሉ አንዳዶች ደግሞ የተወሰነ ቀን ለመቆየት ይመጣሉ ሌሎች ደግሞ ይመጡና ሰምጠዉ ይቀራሉ። እነዚህን እንግዶችን ተቀብሎ ምግብ እና መኝታ በመስጠት የማስተናገዱ ሃላፊነት በሙሃባ ቀልጠዉ የቀሩት ካዲሞች የተጣለ ነበር ። በፈቂህ ዙሪያ ሙስሊሞች ተሰብስበዉ አላህን በመፍራት እና እርሱንም ብቻ በመገዛት እርስ በርሳቸዉ መተባበራቸዉ ምነኛ ደስ ይላል! ያ ረብ የዛን ዘመን ስራ አሁንም ድገመዉ። ይህ በፈቂህ ፍቅር እየቀለጡ መቅረት የሚመጣዉ ሰው ሁሉ እጣ ፈንታ እየሆነ በዙሪያቸዉ የተሰበሰበዉ ሰው ቁጥር እየበዛ ሄደ። አላህ ያካበባቸዉ ሃብት እና ድልብ እየበዛ ለመቁጠር አዳጋች ሆነባቸዉ። ፈቂህ ደግሞ አላህን ከመገዛት ዉጪ ለዱንያ ግድ የሌላቸዉ አላህን እንጂ ከእርሱ ሌላ ምንንም የማይፈልጉ የአላህ ባሪያ ነበሩና ይህንን ሁሉ ሰው እና ሃብት ማን ያስተዳድረዉ። በዚህን ሰአት ታዲያ አላህ ሃጂ አደም አባ ዲኮን ወደ ፈቂህ ሰፈር አምጥቶ አገናኛቸዉ። ፈቂህም የሃጂ አደምን በእንጅነሪግ፣ በንግድ እና ህዝብ አስተዳደር የነበራቸዉን ችሎታ ገምግመዉ ያለዉን ህዝብ እና ሀብት የማስተዳደሩን ሃላፊነት ለሃጂ አደም ሰጥተዉ እርሳቸዉ አላህ በሙሉ ልብ ወደ መገዛቱ ተግባራቸዉ ለመመለስ ማሰባቸዉን ቢነግሯቸዉ ሃጂ አደምም በመጡበት አጋጣሚ በፈቂህ ፍቅር አብደዉ ነበር እና እንኳን በፈቂህ ተጠይቀዉ አይደለም እንዲሁም እየካደሟቸዉ ለመኖር ዝግጁ ስለነበሩ ሃያተቸዉን በሙሉ የቅርብ ካዲማቸዉ ወዳጃቸዉ ሆነዉ ያገለገሏቸዉ ጀመር። ፈቂህ ካጠገባቸዉ የጎደለ ነገር አልነበረም ብዙ ሙሃባ ያሰባሰባቸዉ ካዲሞች በየአመቱ የሚመረት የተትረፈረፈ ለሁሉ የሚበቃ እህል ከያንዳንዱ ሃብታም ነጋዴዎች እና ባለስልጣኖች የሚመጣላቸዉ ስጦታ የትየ ለሌ ነዉ ይህ ሁሉ ግን አብረዋቸዉ ለሚኖሩት ካዲሞቻቸዉ እና ለሚመጡት እንግዶች ማስተናገጃ ነዉ እንጂ እፈቂህ ዘንድ ደርሶ የሚፈይደዉ አንዳችም ነገር የለም ዱንያ የትንኝ ክንፍ ያክል እንኳን አቅም እንደሌላት ቀድመዉ ስለተረዱ ከአላህ ዉጭ ያለዉን በሙሉ አስዋሽተዉ ውሸትነቱንም አረጋግጠዉ ስለሚኖሩ ይህንን ሁሉ ሃብት ማን ያስተዳድረዉ የሚለዉ ሃሳብ ነበር ያስጨነቃቸዉ አላህም ዱአቸዉን ሰምቶ ሃጂ አደም ሰጣቸዉ ሃጂም ከፈቂህ የተሰጣቸዉን አደራ ተቀብለው ማስተናበር ጀመሩ በዚህ ዙሪያ ሃጂ አደም ከፍተኛዉን ሚና እንደተጫወቱ የታሪክ ድርሳናት ያስያሉ። ሃጂ በኢንጂነሪግ ሙያቸው ታግዘዉ ብዙ በዉሃ የሚሰሩ የእህል ወፍጮዎችን በወለጋ ዙሪያ አስገንብተዉ በተለይ የሴቶችን ድካም በማቅለል አላህን ለመገዛት የሚሆን ግዜን በማመቻቸት ትልቅ ስራ ሰርተዋል አላህ መልካም ስራቸዉን ይውደድላቸዉ!!!።...
@user-yx7hq7hg1b
@user-yx7hq7hg1b 4 жыл бұрын
Mashaalhi barekelahu fikum
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍አሏሕ መልካም ስራቸዉን ይዉደድላቸዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@sumeyareshid4955
@sumeyareshid4955 4 жыл бұрын
Allah yisitilin 👍👍
@user-us4he5sg3i
@user-us4he5sg3i 4 жыл бұрын
የአሏህ ምስጥአልኩ ምስጥሚያደርግታሪክ አሏህ መልካምስራቸውይቀበላቸው እንደነሱአይነቱን ያብዝልልንያረብ
@user-us4he5sg3i
@user-us4he5sg3i 4 жыл бұрын
የሞቱትንምደጋግመልያቶች ይማርልን ያሉትን አሏህ ረጅምእድሜ ከሙሉአፍያጋ ይወፍቅልን እኛም የነሱ ኻዳሚ ያድርገን ያረብ ምንኛመታደልነው ከወልዬችጋ መኖር አሏህይወፍቀን
@user-zs3qh6xs3w
@user-zs3qh6xs3w 3 жыл бұрын
እየደጋገምኩ. የምሠማዉ. መዙማ. አላህ ይጠብቃቺሁ
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
በከሚሱ ቀን ካደማችሑን ነቢዩﷺ መጀን ሰላማችሑ ይብዛ የሸኾቻችሑንም በረካ አሏሕ ይግጠማችሑ የነቢዩን ﷺሙሐባ አሏሕ ይጨምርላችሑ በዱኒያም በአኸይራም አሏሕ ይሹማችሑ ዘበን ይሳቃችሑ ዘበን ይዉደዳችሑ ዘበን ይግጠማችሑ ያረቢ ሐያት ትትትትትትትትት
@user-dn7iz1ck4s
@user-dn7iz1ck4s 4 жыл бұрын
የኔ እቁወች እድሜና ጤና ሀያት ከሙሉ አፉያጋ አሏህይሰጠልን ተወዳጆች ❤️❤️❤️❤️❤️
@zahabmohammed1621
@zahabmohammed1621 Жыл бұрын
ሰይድ ሸህ ካቲጃን አልፈኪዬ አህመድ ኡመረእ እወዱሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@yerayameshayikh6834
@yerayameshayikh6834 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ያአላህ ቃላት የለኝም እድግ በሉልኝ የኛ እቆች
@zahabmohammed1621
@zahabmohammed1621 Жыл бұрын
ሰይድ ሸህ ካቲጃን አልፈኪ አህመድ ኡመረ እኖዱሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@noornoor-hn3ou
@noornoor-hn3ou 4 жыл бұрын
የማይጠገብ ቢሠማ ቢሠማ ወደዛው የሚስብ በሙሀባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየው ወየው👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌♥♥♥♥👌👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ያሠባችሁበት አሏህ ያድርሳችሁ ወድሞቸ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fhateyajimma3491
@fhateyajimma3491 2 жыл бұрын
Mashalha mashalha mashalha Rabbii isinira hajalatuu 🌹🌹🕋🕌🇸🇦
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😢😭😭😢😢😢😢😢☝☝❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍😍😍😢😢😭😭😭😢😭😢😭😭😭😢😭😢😭💝💝💝💝💝💝💝
@fatima5774
@fatima5774 3 жыл бұрын
Masha Allah desss yemil manzuma new Allah Afiya yistachihu
@muradneda5017
@muradneda5017 3 жыл бұрын
Dessyelal
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 8 ай бұрын
ያረቢ የኔወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያረቢ ደስስትሉ
@user-ku4cm3fe1m
@user-ku4cm3fe1m 4 жыл бұрын
ከተለቀቀ ጀምሬ አዳመጥኳቸው ምንም ይሄን መንዙማ አዳምጨ አልጠገብኩትም አሚር &ሰላሀድን አምሳያችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ምርጦቸ 💟💟💟
@jamescain2809
@jamescain2809 Жыл бұрын
KKK!!!!kkk
@HawaAsfaw-m9p
@HawaAsfaw-m9p 6 күн бұрын
ልቤን፡ወስዳችሁት፡ውዱች፡ማሻ፡አላህ፡አላህ፡ይጨምርላቸሁ❤❤❤❤❤
@user-ku4cm3fe1m
@user-ku4cm3fe1m 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አቤት ውበታችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ
@zemzemkesim6547
@zemzemkesim6547 4 жыл бұрын
Mshaa allaa
@hamzeechanali4211
@hamzeechanali4211 3 жыл бұрын
Wan jedhe ibsuu hinqabu wallahi raabbi umri nuf dheraa
@hellotube4433
@hellotube4433 2 жыл бұрын
ሽህ አብዱልራህማን ህፃን ሆኜ ከቤታችን አይጠፋም ነበር 😥😥
@khadijamuhammed5689
@khadijamuhammed5689 4 жыл бұрын
Masha allah Masha allah Masha allah Masha allah Uuuuuufffffff rabbini umiri kessani nufi haa dhisuu ❤️❤️❤️😍😍😍
@luliitokuma1793
@luliitokuma1793 2 жыл бұрын
Mashaa laah Allaah yetebiqachuu 😍😍😍😍😍
@user-cv9ln7dm4b
@user-cv9ln7dm4b 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውዶች ደግሞ ከአይን ያውጣችሁ
@user-bo8oe9xv7q
@user-bo8oe9xv7q 3 жыл бұрын
Mashaa allah des sil Jimma nachu ende
@user-mk3fr2we4i
@user-mk3fr2we4i 3 жыл бұрын
مشاء الله مشاء الله مشاءالله እረጂም ሀያት ከሙሉ አፊያጋረ አላህ ሰቶችሁ ነፍስ አመት ኑሮልን የኞ እቁወች እወዳችሆለሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤👈
@umerhayathayat2206
@umerhayathayat2206 4 жыл бұрын
Masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah 😍😍😍😍😍😭
@faafiiyknfatuma6957
@faafiiyknfatuma6957 3 жыл бұрын
As wr wb maasha allah rabbi sina haa eeguu baayyee gaari
@quotes7597
@quotes7597 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያኑራቹ ደስ ይላል የጅማ ልጅ ነኝ
@faafiiyknfatuma6957
@faafiiyknfatuma6957 3 жыл бұрын
As wr wb maasha Allah rabbi sinaa gargaruu
@zainababdulkader9290
@zainababdulkader9290 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ወላሂ በጣም ልብ ሚናካ ነዉ አቦ አሏህ ይጠብቃቹ ሙናሺዶቻችን #አልፈኪ አህመድ ያዜይኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@abdulwahidkiniso6412
@abdulwahidkiniso6412 3 жыл бұрын
Mashallaah
@tfgh-bm6pf
@tfgh-bm6pf 4 ай бұрын
ሞሻአላ❤❤አላህዪጠብቃችሁ❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@user-uz3te3qe5i
@user-uz3te3qe5i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዶቸ ሙሀባችሁ ሢያሥደሥት ወድማማቾቹ እንደዚህ ፈገግታቸው ውዴታቸው ያአላህ ከሠው አይን ይጠብቃችሁ💋💋💋💋💋💖💖💕💕💕💕💕ውድድድድድድድድድድድ
@assa6339
@assa6339 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የማንም አዋቂነን ባይ በገንዘብ ተደልሎ ያዳፈነውን ያገራችንን'ዑለማወች ወልዮች ታሪክ እና አስተምሮ ስለምታስታውሱን እናመሰግናለን ኢንሻ አላህ ከናንተ ብዙ እንጠብ ቃለን ጀግኖች, ውዶች, አንቁወች 20ትትትትትት
@AhamdHawa
@AhamdHawa Жыл бұрын
አላህይጨምርላችሁፍቅራችሁኝሰምቸአልጠግባችሁም
@makkamhamad9989
@makkamhamad9989 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨምርለቹ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች ሙሀባቸውኮ ታይተው አይጠገቡም😍❤❤
@samirasamira1260
@samirasamira1260 4 жыл бұрын
Wwwwooooowwwuuu mashaa aallaah tabaraa Malkaa ah💞💔💞💗💜💕💘❤💙💝💖
@user-ti7dc4kd9w
@user-ti7dc4kd9w 3 жыл бұрын
ሶለሏህአለይወሰላም ኸረ እናተልጆች አፍፍፍፍፍስወዳችሁ
@selam6848
@selam6848 4 жыл бұрын
Ajiiib wellhi enante lijoch uuf masha allah aleykum allah yiwdadlachu le allah biye ewadachuwalew rajiim hayati jeba alfakih mejen
@noornoor-hn3ou
@noornoor-hn3ou 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ስታምሩ አሏህ ደረጃችሁን ከፍ ከፍ ያርገው 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ባረከሏሁፊኩም ወድሞቸ አሏህ ይጨመርላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
@thhh1259
@thhh1259 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አይ ደስ ስትሉ እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@user-xs2rd9dp2g
@user-xs2rd9dp2g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለህ ይጠብቀቹ ውንድሞቼ,❤️❤️💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔❤️😢😢😢😢💔💔💔❤️💔💔❤️❤️❤️💔💔💔💔❤️💔💔❤️❤️
@zerozero8045
@zerozero8045 4 жыл бұрын
የኔጀግነዎችአለህይጠበቀቹአበደአበደል
@user-vs2vf6ti7u
@user-vs2vf6ti7u 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጠብቃችሁ😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍💙
@laylaa9422
@laylaa9422 Жыл бұрын
ስወዳችሑ አላሕ ይጨምርላችሑ
@samerajhamal4995
@samerajhamal4995 4 жыл бұрын
😭😭😭ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የኔ እቁወች አላህ ይጠብቃችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mouniraabedo9708
@mouniraabedo9708 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃች
@neimatube7197
@neimatube7197 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ሱለላወአሊሂ ወሰለም የሀቢብአላህ እደትደስእደምትሉ ያርብ
@abusalah6103
@abusalah6103 4 жыл бұрын
Walekmi Aslami woramatulahi wobaarakatuu Masha Allah Allah yetabikashuu ❤❤❤❤❤
@MH-mg4kt
@MH-mg4kt 4 жыл бұрын
MaashaAllaha misil yelachum wollahi ba mehal mehal SuAladin miAsema dimts aswabe wollahi Enkuan woda Tarikatu Tidjjaniya ba selam metachulin Ahleenbikum yaa habaybi tolo tolo Eya metachu zayirun tenafkunalachu
@sekhdxb2852
@sekhdxb2852 4 жыл бұрын
የኔወድሞች ከሙጀሲምይጠብቃችሁ በርቱልን
@saraibrahim4980
@saraibrahim4980 3 жыл бұрын
Mashaallah mashaallah mashaallah Walyii baye bareda kan tee mazuma umuri dhera nuf tura 💟💟💟❤❤❤☝️☝️☝️
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 жыл бұрын
አይለያቹሁ ምርጦቼ
@jemilaabderiyyah3482
@jemilaabderiyyah3482 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏሁ ተዓላ ይጨምርላችሁ ወርቆቼ ሀያታችሁን በሙሉ ነቢን እያወደሳችሁ በነቢ ያስከትማችሁ 😍😍
@zebibaslifestyle5535
@zebibaslifestyle5535 4 жыл бұрын
አሙዬ አላህ ይጠብቃቹ የልጅ አዋቂዎች ናቹ በጣም ነው ምንወዳቹ መላው ከቤተሰቦች ጭምር ሁሌም ሱሳችን ናቹ አላህ ይውደዳቹ
@asiyakedir2755
@asiyakedir2755 Жыл бұрын
Wellahi betam nw yemwedachu🥰🥰🥰
@user-ly3md5dl9d
@user-ly3md5dl9d 4 жыл бұрын
መሸአላህ ተባርከላህ ነፍፍፍ አመት ኑሩልን የኛ እንቁወች በጣም ነው እምወዳችሁ
@madinageta12
@madinageta12 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኛ ልዩወች አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች አላህ ሀያትትትትትትት ይስጥልን ረጂም እድሜ የኛ እንቁወች
@user-xw4bv3in5z
@user-xw4bv3in5z 4 жыл бұрын
Masha ALLAH yana wedoche seteru ALLAH yetabeqachu sewedachew ALLAH edemana tana yesetachu marocha 😍😍😍❤❤❤❤
@imrantubetube5413
@imrantubetube5413 3 жыл бұрын
Amir ye sefere lig new gergi new bzu geze ayewalew des new milegn
@user-yx7hq7hg1b
@user-yx7hq7hg1b 4 жыл бұрын
Mashaalhi Muhiboche yaselam alahi yitbqachihu hayyyyyyyyy meche new yenanten neshida yemtgbew ehii hayyyyy habiboche 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-oq8vj5th1y
@user-oq8vj5th1y 3 жыл бұрын
መሸአላህ የኔ ልዬወች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 4 жыл бұрын
ማሽአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-mo3tw1lc6j
@user-mo3tw1lc6j 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ያሠላም ያሠላም እናተንስ አሏሁ ታአላ ያቆይልን ያረብ ኑሩልን በሀያት አሏህ እረጂም ሀያትትትትትትትትትትትትት ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን
@HarunBulcha
@HarunBulcha 4 жыл бұрын
ma sha allah wudoche allah yetabekachuh she abdurahman hayatachew yerzamilin
@alema234
@alema234 2 ай бұрын
Maashaallah rabbin issinif haa dabaluu umuuri dheerina woojin ❤❤❤❤❤
@mohammedsaliabaoli7662
@mohammedsaliabaoli7662 4 жыл бұрын
Masha Allah bayyee bareddudha
@Fatima-ki5un
@Fatima-ki5un 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላሀምድሌላህ ያረቤ አላህእድሜናአ ጤናይስጣቹሁ ሙስሌሞች ሁሉ እኔንም አሚን📿📿📿📿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊
@user-lv3mo9lx3k
@user-lv3mo9lx3k 4 жыл бұрын
ማሻ ዓሏህ ማሻ ዓሏህ የኛ እንቁዎች ዓሏህ ይጫምርላቹ ውዶች ስወደቹቹቹቹቹቹቹ ከኔ በታርፋ ዓሏህ ወዶ የሶዳቹ ይርብ 20tttttttttttttttttttttttttttttt kሙሉ አፍይ
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 3 жыл бұрын
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله አቤት ሙሀባ ወላሂ ሰወዳቺሁ 👏👏🙏🙏🙏
@g6blas820
@g6blas820 4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም በጣም ዴሥ ትላላችሁ ያኢላሒ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😞
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ።የዲኑን አርበኞች።በአራቱም ማእዘን ታሪካቸው ሰለሚገኝ እንደዚህ ባማረና በተፈጥሮ ውበት ያጌጠና የታጀበ ልብ የሚማርክ ጥልቅ ስራ ነውና አላህ ይጠብቃችሁ።በየቦታው የተደበቀውን በሐበሻ ለዲን የደከሙትን ለማናውቀው በማሳወቃችሁ።ጀመአው በሙሉ አላህ ያሰደሰታችሁ።በርቱ።
@nuredinmohamed6196
@nuredinmohamed6196 3 жыл бұрын
Masha Alahae Hulun Serachehun Eyeteketatelku New Nuredin Ke bati
@mr.ferrari759
@mr.ferrari759 4 жыл бұрын
Nice work 👌👍
@rahmarahma7430
@rahmarahma7430 4 жыл бұрын
Mashaallah barek allah allah ychemrlachu edmi tena desta allah ywefkashwu yenea wudech
@zainabsefu8336
@zainabsefu8336 4 жыл бұрын
Ajiiiiib subhan allah wasfi hin qabu wallahi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው
@user-uz3te3qe5i
@user-uz3te3qe5i 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ❤❤💖
@JamelahHasan
@JamelahHasan 3 ай бұрын
👍👍❤❤❤መሻአላህ
@user-bb7gb7xl3q
@user-bb7gb7xl3q Жыл бұрын
መሽ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤
@fungemucatiarsi4878
@fungemucatiarsi4878 3 жыл бұрын
Ee rabbi ijole kana akkati jaladhu anna cali rabbin issan haa jalatu ☝️ 💘 biran naf gaya woly 😔
@luliteritrea7249
@luliteritrea7249 3 жыл бұрын
🥺🥺❤️❤️❤️
@atikaseid9216
@atikaseid9216 4 жыл бұрын
Masha Allah katabakinawu balayi wubi nawu wallahi rajimi hayatii lehulachuuuuuu
@barichaman9626
@barichaman9626 2 жыл бұрын
ወላሂ የአሚርና የሰላሁዲንን ነሺዳ ስሰማ በቃ እነጃ ብቻ አላሂ ይጠብቃችሁ
@abuayimentube2310
@abuayimentube2310 4 жыл бұрын
Mashaa'allah mashaa'allah mashaa'allah bertu gobezoch
@user-yt4tx8qj9i
@user-yt4tx8qj9i 4 жыл бұрын
ይኔወደሞችአሏህየጠብቃችሁ ከ ክፉንግር ማሻአሏህአሏህይጨመረላችሁ ወድድድድድድለአሏህብየየየየየየ ፋቅራቸሁኔእሰከጀንተልፋረዱሰአሏህያድርግላቸሁ
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
ሡለሏህ አለ ሙሀመድ ሡለሏህ አለሂ ወሠለም ያሀቢበሏህ
@user-vf2wq7tq9r
@user-vf2wq7tq9r 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቸ ስወዳቸው
@hayyatiebrahim8721
@hayyatiebrahim8721 2 жыл бұрын
Maashaa Allah Maashaa Allah Maashaa Allah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fathermother1423
@fathermother1423 4 жыл бұрын
መሻአላህአላህይጨምርላችሁ
@user-kk9zj7xy2v
@user-kk9zj7xy2v 5 ай бұрын
ማሽአላህ በጣም ነውያሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ነዉ በጣም ደስ ይላል ያረብ ዛሬ ግን እኔን በጣም ነዉ የከፋኝ እንደዛሬም አልቅሸ አላቅም እህ
@hikmadelil9385
@hikmadelil9385 4 жыл бұрын
Abesher Eht Enan Ersu Alkeshe Alkes Eylg Naw
@romanar4621
@romanar4621 4 жыл бұрын
Are weyew weyew Selewatu rebi weselamu aleyk ya habibiy ya resulelah
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 15 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 786 М.
8 September 2024
3:15
Nafiso Axmed
Рет қаралды 4
"ያኸይረል አናም" | YAKHEIREL ANAM | ARHIBU NEBI | AMIR HUSSEN
20:13
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,3 МЛН