"ያኸይረል አናም" | YAKHEIREL ANAM | ARHIBU NEBI | AMIR HUSSEN

  Рет қаралды 1,380,497

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

Күн бұрын

Full lyrics
አርሂቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም
✦ ✦ ✦ ✦ ✦ ✦ ✦ ✦ ✦
አርሂቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም
አርሂቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም
ዐለይከ ሶላት ወሰላም
በዐሪፎች ጀሰድ ላይ ተጠምጥማ፣
በሷ እያዜሙ ስንቱ ሰው ደማ፣
ልቤን ወሰደች እቺ መንዙማ፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
አልሐምዱሊላህ ረቢዕ ዘለቀ፣
የዊላዳው ወር አሸበረቀ፣
እውነት ሐቀቀ ከፋው ሸይጧንም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ማን እንደ አሚና ወርቅ ልጅ ወልዶ፣
የፋርሱን እሳት ያጠፋው ማልዶ፣
ታዬ ተንዶ ወድቆ ጣኦቱም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ቀስት አስወንጭፎ ወግቶኝ ትዝታ፣
ናፍቆት ነካክቶኝ ሄደ በማታ፣
የእርሶን ትዝታ ግድ ሆኗል ማለም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
የአሏህ ፊት ወደድ (ያ ያማረ) አሽከር፣
ፊቱ ያበራል መስሎ ከጀንበር፣
የፋጢማ አባት ደግሞም የቃሲም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ሐበሻ ሆኖ ጭኖኝ ሙሐባ፣
ሹመትን ለብሶ ልቅና ካባ፣
ሸርቀን ወቐርባ ይሄዳል ሱለም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
አይኔም በስሞ ትንሰቅሰቅ ታንባ፣
ፍቅር በረደኝ አልብሱኝ ካባ፣
ነብሴ ተከባ በዱንያ አለም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
በሌላም አይደል ነው'ኮ ባንቱ፣
እንባዬ ፈሶ ቢደርቅ ቋቱ፣
ነው ባንደበቱ ማጣቱ ከላም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ካላገኘሆት እንዲህ ጓጉቼ፣
ነቢ ያላንቱ ቢሆን ነው ሞቼ፣
አንቱን አጥቼ መኖር አልችልም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ሸልጎ ይዞኛል ዱንያ አካቦ፣
በጠና ሐጃ እኔን ሸብቦ፣
ልወሰልቦ ልክ እንደ አደም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
የጫሎች ወዳጅ የነ አንይ፣
ስሙ አሕመድ ነው የኔ ደስታዬ፣
ማጣፈጫዬ የህይወት ቅመም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ሌላው ቀርቶብኝ ልመዘን ባንቱ፣
አይሆንልኝም አንቱን ማጣቱ፣
በሰፊ እዝነቱ ከጥፋት 'ሚያርም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
አፈረች አይታ ኑሩ ቢብላላ፣
የኛን የውዱን የረሱለሏህ፣
ከአድማስ ጥላ ቀረች ፀሀይዋም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
በል ታገስልኝ ቻለው ቀለሜ፣
የሙሐባው ምስጥ በልቶኝ በቁሜ፣
አለቀ ደሜ አሳጣኝ አቅም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ነቢ ባንቱ ነው ሚሽር ህመሜ፣
ደምግባቴ ኖት የኔ ሰላሜ፣
ይቆረጥ ጥሜ በፍቅሮ ዘምዘም፣
ዐለይከ ሶላት ወሰላም፤
ካልዘለቅኩማ ከናንተ ግቢ፣
ካልሆንኩኝማ ላንቱ ተገቢ፣
ያኔ ነው ነቢ ቀኑ ሚጨልም፣
አለይከ ሶላት ወሰላም፤
አርሂቡ ነቢ አርሂቡ ነቢዬ
አርሂቡ ነቢ አርሂቡ ነቢዬ
አርሂቡ ነቢ አሰላሙ ዐለይኩም
አርሂቡ ነቢ ሙሐመድ ምስጉኑ፣
አርሂቡ ነቢ ግዛቱን መለከው
አርሂቡ ነቢ ሹመቱ ስልጣኑ፣
አርሂቡ ነቢ በግሩ የረገጠው
አርሂቡ ነቢ ይሰብታል አማኑ፣
አርሂቡ ነቢ ዐፍያው ሁሉ ሙሉ
አርሂቡ ነቢ ያዬው ሰው በአይኑ፤
አርሂቡ ነቢዬ ሶላትናሰላም
አርሂቡ ነቢዬ ይከታተልቦ፣
አርሂቡ ነቢዬ በራሕመት ዳመና
አርሂቡ ነቢዬ 'ማያባራ ዘንቦ፤
አርሂቡ ነቢ በረቢዕ ጨረቃ
አርሂቡ ነቢ በመውሊዱ ጮራ፣
አርሂቡ ነቢ ፅልመቱ ገለጠው
አርሂቡ ነቢ ሰማያችን ጠራ፣
አርሂቡ ነቢ ሰብላችን አበበ
አርሂቡ ነቢ ፍሬውም አፈራ፣
ወርቄዋ ነቢ በስማችሁ በርከት
አርሂቡ ነቢ ሞላልን ጎተራ፤
አርሂቡ ነቢዬ የሄደ (ይፈረጅ)
አርሂቡ ነቢዬ ስምሁን ሲጣራ፣
አርሂቡ ነቢዬ አቤት ለቤክ በሉት
አርሂቡ ነቢዬ ያ ሰይደል ወራ፤
አርሂቡ ነቢ ለኛማ ሰርክ አዲስ
አርሂቡ ነቢ ንጋት ኖት ማለዳ፣
አርሂቡ ነቢ ንጉስ የንጉስ ልጅ
አርሂቡ ነቢ 'ሚናፈቅ እንግዳ፣
አርሂቡ ነቢ ንጉስ ነገሰ አሉ
አርሂቡ ነቢ በጠይባ ከተማ፣
ወርቄዋ ነቢ አለም እስኪገረም
ወለላው ነቢ ሁሉም እስኪሰማ፤
አርሂቡ ነቢዬ መንገሱ አይቀርም
አርሂቡ ነቢዬ ባይሆን መቆየቱ፣
አርሂቡ ነቢዬ ትላቸው ነበረ
አርሂቡ ነቢዬ አሚናት እናቱ፤
አርሂቡ ነቢ የቁረይሽ እንስቶች
አርሂቡ ነቢ በሞላ ጠቅላላ፣
አርሂቡ ነቢ በላጭ ነው የኔ ልጅ
አርሂቡ ነቢ ከእናንተ ጨቅላ፣
አርሂቡ ነቢ ሶብሮ ተቀምጦ
አርሂቡ ነቢ አስከ'ርባ አመቱ፣
አርሂቡ ነቢ ሂጃዛ ቢሰጠው
አርሂቡ ነቢ የነቢይነቱ፤
አርሂቡ ነቢዬ ለካስ እውነት ነበር
አርሂቡ ነቢዬ ያለችው እናቱ፣
አርሂቡ ነቢዬ ንጉስ የንጉስ ልጅ
አርሂቡ ነቢዬ በናትም ባ'ባቱ፤
አርሂቡ ነቢ ካባም የማይሻ
አርሂቡ ነቢ ልቅናው ሹመቱ፣
አርሂቡ ነቢ ተሹሞ በአዘል
አርሂቡ ነቢ ከ'ሏህ ከሶመድ፣
አርሂቡ ነቢ ንግስትናም አይሻ
አርሂቡ ነቢ ጌጥም ቢሆን ዘውድ፤
አርሂቡ ነቢዬ ፍቅሬም እስኪጠና
አርሂቡ ነቢዬ ልቤ እስኪሆን ላንቱ፣
አርሂቡ ነቢዬ ይድፋው እንጂ ወስዶ
አርሂቡ ነቢዬ ባፍጢም በደረቱ፣
አርሂቡ ነቢ ይለቅ እንጂ እንዲሁ
አርሂቡ ነቢ አይቀንስ ናፍቆቱ፣
አርሂቡ ነቢ ሰኮንድም ደቂቃ
አርሂቡ ነቢ ግዚያትም ሰአቱ፣
አርሂቡ ነቢ ፊዳ ይሁንሉህ
አርሂቡ ነቢ ተደምሮ ላንቱ፣
አርሂቡ ነቢ እንዴት ያለ ነቢ
አርሂቡ ነቢ አወዬው ፅናቱ፤
አርሂቡ ነቢዬ እንዴት ያለ ነቢ
አርሂቡ ነቢዬ አወዬው ፅናቱ፣
አርሂቡ ነቢዬ ለራሱም አይሻ
አርሂቡ ነቢዬ ጭንቀት ለኡመቱ፤
አርሂቡ ነቢ ሚቀምሰው የሌለው
አርሂቡ ነቢ ዲንጋይ ተሸክሞ፣
አርሂቡ ነቢ ቀኑን ሙሉ ፁሞ፣
አርሂቡ ነቢ ለይሉን ሙሉ ቁሞ፣
አርሂቡ ነቢ እንደሰው ያልበላ
አርሂቡ ነቢ ከወተት ከማሩ፣
አርሂቡ ነቢ ቀኑን ሙሉ ቢፆም
አርሂቡ ነቢ አንድ ቴምር ፊጥሩ፣
አርሂቡ ነቢ በጨለማ ፅልመት
አርሂቡ ነቢ የኖረ በቤቱ፣
አርሂቡ ነቢ ጎጆው እሳት ሳይነድ
አርሂቡ ነቢ ያልፋሉ ወራቱ፣
ወርቄዋ ውዴዋ ለማረፍ ቢመኙ
አርሂቡ ነቢዬ ሚተኙበት ፍራሽ፣
አርሂቡ ነቢዬ በጭድ የተሞላ
አርሂቡ ነቢዬ የማይመች ጭራሽ፤
አርሂቡ ነቢ በጀሰድ ባካሉ
አርሂቡ ነቢ ሲያወጣ ሰንበር፣
አርሂቡ ነቢ አካሉ ሲደማ
አርሂቡ ነቢ ያ ጥርሱ ሲሰበር፤
አርሂቡ ነቢዬ አንደበትም ቃላት
አርሂቡ ነቢዬ የማይገልፀው ክቦ፣
አርሂቡ ነቢዬ ምላስ ልትናገር
አርሂቡ ነቢዬ ይይዛል ሸብቦ፤
አርሂቡ ነቢ አንጀቱ ተቋጥሮ
አርሂቡ ነቢ ልቡ ተሸብቦ፣
አርሂቡ ነቢ በማይሽር በሽታ
አርሂቡ ነቢ ሆነበት ተስቦ፤
አርሂቡ ነቢዬ ጀሰዱም እንደጧፍ
አርሂቡ ነቢዬ አብርቶ ይቀልጣል፣
አርሂቡ ነቢዬ ጅማትና ክሩ
አርሂቡ ነቢዬ ደም‐ስሩን በልቶታል፤
አርሂቡ ነቢ በሩሕ እያኖረ
አርሂቡ ነቢ በናፍቆቱ ሙቷል፣
አርሂቡ ነቢ በስሙ ገርገራ
አርሂቡ ነቢ ጀማሉ ናፍቆታል፣
አርሂቡ ነቢ ከላፈውም ኋላ
አርሂቡ ነቢ ከመጪውም ፊቱ፣
አርሂቡ ነቢ ካ'ለማት ጠቅላላ
አርሂቡ ነቢ ከሩህካኢናቱ፣
አርሂቡ ነቢ እዲያ ሹመቱ፣
አርሂቡ ነቢ ተቆንጥሮ ካንቱ፣
አርሂቡ ነቢ ለወዳጁ ሁላ
አርሂቡ ነቢ ሁኗል መስታወቱ፣
አርሂቡ ነቢ አባቱ ማለደ
አርሂቡ ነቢ ሳይታይም ዛቱ፤
አርሂቡ ነቢዬ ያ'ደም የጅስም ልጅ
አርሂቡ ነቢዬ የሩሑ አባቱ፣
አርሂቡ ነቢዬ ያ'ደም የጅስም ልጅ
አርሂቡ ነቢዬ የሩሑ አባቱ፤
አርሂቡ ነቢ የምር የወደዱ
አርሂቡ ነቢ ያፈቀሩ ለታ፣
አርሂቡ ነቢ ምላሱን ሸልጎ
አርሂቡ ነቢ በፍቅር ትንታ፣
አርሂቡ ነቢ ልቡን ሲያቃጥለው
አርሂቡ ነቢ ፍም ሁኖ ትዝታ፣
አርሂቡ ነቢ ጨርቅንም ያስጥላል
አርሂቡ ነቢ እንባም አይገታ፤
አርሂቡ ነቢዬ ይሰማል ጩኸቱ
አርሂቡ ነቢዬ የፍቅር ሁካታ፣
አርሂቡ ነቢዬ ከምድርም አልፎ
አርሂቡ ነቢዬ ከሰማዩ ዋልታ፤
አርሂቡ ነቢ ሙሾም እያስሟሸ
አርሂቡ ነቢ ደረት እያስመታ፣
አርሂቡ ነቢ እሷን ለመዘየር
አርሂቡ ነቢ ነፍሱ ተንከራታ፣
አርሂቡ ነቢ ሰብታበት ሙሐባ
አርሂቡ ነቢ ከገደሉ ገብታ፣
አርሂቡ ነቢ ዳገት ቁልቁለቱ
አርሂቡ ነቢ አይገታው ኮረብታ፤
አርሂቡ ነቢዬ በመውደዱ ቃና
አርሂቡ ነቢዬ በመውደዱ ሽታ፣
አርሂቡ ነቢዬ ተይዞ በፍቅር
አርሂቡ ነቢዬ በማይድን በሽታ፣
ወርቄዋ ነቢዋ ሐለቱን አድርጎት
አርሂቡ ነቢዬ እንደብርቅርቅታ፤
አርሂቡ ነቢ ሲያዝን ሲተክዝ
አርሂቡ ነቢ ደግሞም በደስታ፣
አርሂቡ ነቢ አርግዞ በሆዱ
አርሂቡ ነቢ የሙሐባ መንታ፣
አርሂቡ ነቢ
ከፊቱ ወጣበት
አርሂቡ ነቢ የመውደዱ ሽታ፣
አርሂቡ ነቢ በሶብርም አይቆይም
አርሂቡ ነቢ በስፍራ በቦታው፤
አርሂቡ ነቢዬ እንዲያው ይኖረዋል
አርሂቡ ነቢዬ ፍቅሮ ሲያንገላታው፣
አርሂቡ ነቢዬ በሱብሒ ላይ ዋሽንት
አርሂቡ ነቢዬ በለይሉ እንቢልታ፣
አርሂቡ ነቢዬ በጠራ ጨረቃ
አርሂቡ ነቢዬ ሳለ በፀጥታ፤
አርሂቡ ነቢ እሱ ለብሶ ኖሮ
አርሂቡ ነቢ የሙሐባን ኩታ፣
አርሂቡ ነቢ ያወርዳል ሰለዋት
አርሂቡ ነቢ ያቀርባል ሰላምታ፣
አርሂቡ ነቢ የምር የወደዱ
አርሂቡ ነቢ ያፈቀሩ ለታ፣
አርሂቡ ነቢ ቀብድ እያስከፈለ
አርሂቡ ነቢ የፍቀሩ ውለታ፤
አርሂቡ ነቢዬ የምር የወደዱ
አርሂቡ ነቢዬ ያፈቀሮ ለታ፣
አርሂቡ ነቢዬ ቀብድ እያስከፈለ
አርሂቡ ነቢዬ የፍቅሮ ውለታ፣
አርሂቡ ነቢ እሩሑ በኒካሕ
አርሂቡ ነቢ ከርሱ ጋር ተጋብታ፣
አርሂቡ ነቢ ከሰውነት አለም
አርሂቡ ነቢ (አደቡ) ተጣልታ፣
አርሂቡ ነቢ ይሄዳል ይጓዛል
አርሂቡ ነቢ በለሊት በማታ፣
አርሂቡ ነቢ የጠራችው ሰአት
አርሂቡ ነቢ በጠራችው ቦታ፤
አርሂቡ ነቢዬ በናንተ ስም ጥሪ
አርሂቡ ነቢዬ የኛ ወንጀል ታጥቦ፣
አርሂቡ ነቢዬ ብታጠጡን ብለን
አርሂቡ ነቢዬ ከውዴታው ገንቦ፣
አርሂቡ ነቢ ከሐድራቹ አበባ
አርሂቡ ነቢ ልባችን አብቦ፣
አርሂቡ ነቢ ተነድፈን ባረፍን
አርሂቡ ነቢ በናንተዋ ንቦ፣
አርሂቡ ነቢ ተነድፈን ባረፍን
አርሂቡ ነቢ በናንተዋ ንቦ፣
አርሂቡ ነቢዬ ማሬ ወለላዬ፣
አርሂቡ ውዴዋ አርሂቡ ነቢዬ
አርሂቡ ነቢዬ አርሂቡ ነቢዬ፣

Пікірлер: 1 200
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 5 ай бұрын
ወሏሂ አሚሮ ነሺዳህኮ በዚህ አብቅቷል ያሁኑኳን ክላሳካል እያበዛህ ነው ቀንሰው እስኪ እንደነዚህ ያሉ ስራልን
@eyerusalemgetu8648
@eyerusalemgetu8648 3 жыл бұрын
እኔ ክርሰቲያን ብሆንም ለነቢ ረሱል ሰለላህ ወሰለም ያለኝ ውዴታ ከቃል በላይ ነው። ማሻአላህ ኑሩልኝ ወንድሞቼ። (ሌላ ቀርቶብኝ ልመዘን ባንቱ. .....
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 3 жыл бұрын
የኔቆጆ. እኛም. እንወዲሻለን. ሠላምሺ ይብዛ. አላህ. ሂዲያ. ይሥጥሺ.እህት
@ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ
@ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ 3 жыл бұрын
አሏህ ይመልስሽ የኔ ቆንጆ
@meriemehammed2923
@meriemehammed2923 3 жыл бұрын
እኛም እናወድሻለን
@omerosmantkiklblehal3205
@omerosmantkiklblehal3205 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@fatumaoumer6508
@fatumaoumer6508 3 жыл бұрын
Allah kenawn menged yimrash ehtachin
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 2 жыл бұрын
ሙስሊም አደለውም ግን አቦ እሄ ማንዙማ በጣም ተመችቶኛል
@mediweloye7623
@mediweloye7623 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሠው። አሚር። ከልጅነቱ ጀምሮ። ያኡምሪ። አሏህ ይጠብቅክ ያረብ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አሚን ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fadeelafadeela3358
@fadeelafadeela3358 4 жыл бұрын
☝️🕋💯😍
@nasirmahamed4592
@nasirmahamed4592 4 жыл бұрын
ኣላህ ይጠብቃችሁ ኣርሂቡ ነብየ በጣም እወዳቹዋለው
@amirtahir2871
@amirtahir2871 2 жыл бұрын
አርሂቡ ነቢ? ከየት ነው የሚመጡት??
@adem2846
@adem2846 3 жыл бұрын
Much Love From🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷!!!! አርሂቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም አርሂቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም ዐለይከ ሶላት ወሰላም
@iNayaRecords
@iNayaRecords 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp6aimeroNOppZo
@iNayaRecords
@iNayaRecords 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aYjcfH6DhayhpdE
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 жыл бұрын
ሰ.አ.ወ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
እኔ ክርሥትያን ብሆንም ነሺዳ ዉሥጤነዉ ሙሥሊም ወዲም እህቶቸ ሙቸነዉየምወዳችሁ😘
@تلولول
@تلولول Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@qweasdf-g2s
@qweasdf-g2s Жыл бұрын
የኔ ማር እናመሰግናለን❤
@hadraa3631
@hadraa3631 11 ай бұрын
አላህ ይውደድሽ
@BekerSeid-v2q
@BekerSeid-v2q 5 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@ZuberTaju-qy9lx
@ZuberTaju-qy9lx 4 ай бұрын
❤❤ Enmsegnalen
@LovelyCupcakes-py3nk
@LovelyCupcakes-py3nk 6 ай бұрын
Orthodox negn gen menzuma yemechignal becha new kalem enetegagezaln e❤❤❤
@አህመድየራያው
@አህመድየራያው 4 жыл бұрын
ለዚህ ሀድራ ለተሳተፈው ሁሉ ያኻሊቁ ያሃዩ ያጀባሩ ያደመጠውንም ፊርደውስ አሚን አሏሁመ አሚን።
@nasirmahamed4592
@nasirmahamed4592 4 жыл бұрын
ኣምን ያረብ
@ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ
@ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@kibebewayele4128
@kibebewayele4128 3 жыл бұрын
Ewnet new ahibo nebiy MELKAM BEHAL
@ZamiraZayed
@ZamiraZayed 16 күн бұрын
ማሻአላህ❤️❤️❤️
@ZamiraZayed
@ZamiraZayed 16 күн бұрын
ማሻአላህ
@QweQwe-fb3fp
@QweQwe-fb3fp 3 жыл бұрын
As wr wb እኔ ሙሥሊም ነኝ የሙሠሊም ልጅ ነኝ ግን እኔ ብዙ ግዜ መንዙማ አልሠማም ግን የነዚ ልጅ መንዙማ ሠምቼ ልጠግበው አልቻልኩ እንቅልፍ ሰተኛ እንኳን በኤርፎን አድርጌው ነው የምተኛው አላህ ይጨምርልህ የኔ ውንድም በጣም ነው ደስ የሚለው የምታወጡት መንዙማ ወላሂ አላህ የጨምርላቹ የናተው ወዳጅ ነኝ ከሳውዲ
@ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ
@ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@feruzabintihasenumer5420
@feruzabintihasenumer5420 4 жыл бұрын
ሀዬ ወዬ ነቢ የኔ ምርጦች ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱልኝ የኔ እንቁዎች ። አርሂቡ ነቢ ያከይረ አናም አለይከ ሰላት ወሰላም ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@ሃኒነኝየናቴናፋቂ
@ሃኒነኝየናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁያረብ
@saaaaa1695
@saaaaa1695 4 жыл бұрын
@@ሃኒነኝየናቴናፋቂ ሀረቸአበጠደሸ
@Alhamdulilah832
@Alhamdulilah832 7 ай бұрын
ማሻአላህ የናተ ጀመአ ስምህን በጣም አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ ከናተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሺአመት ኑሩልንንንአርሒቡነቢቢ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 жыл бұрын
አሚሬ ነፍ አመት ኑርልን የኛ እንቁ ጀግና እኮነህ አሏህ ይጠብቃችሁ ገና ብዙ ነው የምንጠብቀው ከናተ ነሽዳ ቢስሚላ ሀያትትትትትትትትትት
@seaditube5480
@seaditube5480 4 жыл бұрын
አሚር አሁንማ አደክ ማሻ አላህ ትንሸ ሆነህ አዉቅሀለዉ። አላህ የቁራዐን ፍቅር ይሥጠን።
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አወ ወላሂ እያየሁት ጎረመሰ ማሻ አላህ ተባረክ አላ ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
እረ ባአላህ ህፆን ልጂ ነው በርግጥ አላውቀውም
@adhjfsfsghgsdgf7668
@adhjfsfsghgsdgf7668 4 жыл бұрын
@@hayathussine602 is
@sadyadadgabba2640
@sadyadadgabba2640 3 жыл бұрын
@@lovetp9837 n
@badriahbadriah5758
@badriahbadriah5758 3 жыл бұрын
ሳህ ጎረመሰ
@jshdhvv8807
@jshdhvv8807 Жыл бұрын
ማሻአላሕ በጣም ደሥ የሚያሠኝ መንዙማ ነሸዳ ነው ።ባላቹህበት አላሕ ይጠብቃቹህ❤❤❤☝️❤
@dulmidiidofficialschanels2882
@dulmidiidofficialschanels2882 4 жыл бұрын
Jazakallahu khayran our best pour and Smart Ethiopian Muslim 👏👏👂👂🤲🤲🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 S.c.w prophet Muhamed S.C.W Masha allah From Somalia
@abduifetaabduifeta3782
@abduifetaabduifeta3782 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አርሂቡ ነብየ በጣም እወዳቹሀለዉ
@khawlathabhiabhi779
@khawlathabhiabhi779 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው በመላው አለም ለምትገኙ አህሉል ሱና ወል ጀመዓ እንኳን ለ 1 4 94 ኛው የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@hanan5505
@hanan5505 4 жыл бұрын
አህላል ሱና ወልጀመ እሄ አይወክልም!!!
@hayatawol4334
@hayatawol4334 4 жыл бұрын
እ አህለል ሱና ወልጀመአ
@mominajimma742
@mominajimma742 3 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah Amiroo kenya nuf jiradhuu sin jaladhaa rabif jechaa baye das nama jetaa 💘💘💘💘
@ማሜነኝየናቱልጅጉራጌውየጉ
@ማሜነኝየናቱልጅጉራጌውየጉ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ማሻ አላህ ብያለሁ❤ታምራላቹ☝
@misbahshemsu7596
@misbahshemsu7596 3 жыл бұрын
Allah yechemreleh amiro
@dr.sheikhabubekr818
@dr.sheikhabubekr818 4 жыл бұрын
አርሂቡ ነቢ አርሂቡ ነቢ 💚💚💚 ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም 💚💚💚 ባረከላሁ ፊኩም
@sofiyaahmed8723
@sofiyaahmed8723 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አህሩቡነቢ ከየትነው የሚመጡት ነብዩኮ ሙተዋል እደማንኛውም ሙታን አይሰሙም አረታው አላህን ፍሩ የምሰሩተሰን እወቁ
@anwarmohammed7283
@anwarmohammed7283 Жыл бұрын
ኢሄ ቅድሚያ ለተውሂድ የምትሉ አብዛኛዎቹ ምንም ተውሂድ አታውቁም መጀመሪያ እኮ ተውሂድን ለማወቅ ረሱል ሰ. ዐ. ወ. እና ተግባራቸዉን ማወቅ ያስፈልጋል ዝም ብሎ ተውሂድ ተውሂድ ስለተባለ ተውሂድ አይታወቅም!!!
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
እኔ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ይሁንና ግን ሁለቱንም ውድድድ በርቱ😘😘😘👍👍
@rewdaahmed830
@rewdaahmed830 4 жыл бұрын
Allah yanursh mamaye
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 3 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን 😘
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
እኞም ውድድድድ 😍😘😘
@ሃያቱYouTube
@ሃያቱYouTube 4 жыл бұрын
ሀየ ወየው ወየው አቦ የኔ ምርጦች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💘ነቢቢቢቢቢቢቢ ነቢቢቢቢቢቢቢቢ የኔ ወርቄዋ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💘💘💘💘በርቱልን እቁዎቼ ❤😍
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 жыл бұрын
ለዱቤው ነውደ የሚበረትቱት??
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 4 жыл бұрын
አንቺምን አገባሸ ዱቤ ህና ሙዚቃ ቀልቃላ
@rozajamal3926
@rozajamal3926 3 жыл бұрын
masha Allah. masha Allah. wowo batam desimil manzuma ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 жыл бұрын
አላሁ ሞሶሌ ወስልም አላ ነብይና ሙሀመድ ፊዳካ አቢ ወኣ ኡሚ ያረሱልላህ
@hayathabashatube4094
@hayathabashatube4094 4 жыл бұрын
አርሂብ ነቢ ማሻላ ተባረከላ ስታምሩ
@weongalmatiwose7206
@weongalmatiwose7206 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሚሮ በጣም እምወደው ነሽዳ
@fatuma2173
@fatuma2173 4 жыл бұрын
ማሻ,አላህ,ወንድሜ,መብሩክ❤❤❤❤
@momenatim4762
@momenatim4762 3 жыл бұрын
ማሳላህ ታባራካአ ባሻምዳስታላላሱዑዑኦ 🇪🇹☝️☝️☝️☝️☝️☝️🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷💔💔💔💔💔💔💔💯💯💯💔🕌
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
አህሪቡ ነቢ ያህይረን አና ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያሀቢበላህ ❤❤❤❤💔😘😘😘👌
@OroHd-yu8zb
@OroHd-yu8zb 5 ай бұрын
amirye yeni wude yahira wedmie alah hulem kegonh yihu ❤❤❤❤ sewede mashalah yaresulelah
@seadaseada760
@seadaseada760 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሶለሏህ አለይ ወሰለም
@fatima5774
@fatima5774 4 жыл бұрын
Masha Allah Allah yichemirileh Hayatun yistih
@hfyfystdtf6954
@hfyfystdtf6954 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንዲም አሏህ ይጨምርልህ👍👍👍
@asmabekoum1062
@asmabekoum1062 4 жыл бұрын
ወይ አሚር ሁሴን መሸአለህ እድግ አልክ ወይ የአለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤። ሶሎላወለይሂ ወሰሊም አለህ የሰድግህ ሰምቼ የልጠገብኩት መንዙመ ነዉ ደስ ይለል መሸአለህ💕💕💕💕💕💕
@zahrasied7018
@zahrasied7018 4 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወሚ ያረሱለላህ
@miskokamal4144
@miskokamal4144 4 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah Tabbarka Allah
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
በዚህ ባማረ ድምፅህ ቁርአን ብትቀራበት ምነኛ መታደል ነበር
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ሀየ ሀየ ሀየ ሀየ አርሂቡነቢ ማሻላህ ተባረከረህማን
@خديجهالاثيوبيه
@خديجهالاثيوبيه 4 жыл бұрын
አላሁም ሰሊ ወሰለም አለ ሰይድና ሙሀመድ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
የአባት አገሬን ኦሮሚያ ስንቱ ነው የምመኛት 😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲 እኛ ማ ዱንበሩ ሁነን ከታች ከላይ ሰላም አጣን በተለይ እኛ አካባቢ 😠
@hananahmed5674
@hananahmed5674 3 жыл бұрын
ልቤን ወሰደች ይቺ መንዙማ......ማሻ አላህ
@seidahmed9333
@seidahmed9333 3 жыл бұрын
Mash allah dess telalchu😘😘😘😘
@semira7884
@semira7884 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ፍቅር የሆክ ልጅነህ
@aminatyesuf4837
@aminatyesuf4837 3 жыл бұрын
Allah ketitegawuni menigedi yimerashi enaty
@hxhd3602
@hxhd3602 2 жыл бұрын
❤️❤️
@yusuraaahimad8675
@yusuraaahimad8675 3 жыл бұрын
Mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa sallallaaahu aleeyhi wasallaam
@yusuraaahimad8675
@yusuraaahimad8675 3 жыл бұрын
✔✔✔✔✔✔ 💯💯💯💯💯💯💯 💘🌹💘🌹💘🌹💘🌹
@حمديهالحمديه
@حمديهالحمديه 3 жыл бұрын
አለህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ጃግና ልጅ
@ayshabenteeslam9833
@ayshabenteeslam9833 3 жыл бұрын
Masha Alahe setmuru alh yexebekeh
@sadiyamuhammed9262
@sadiyamuhammed9262 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ መንዙማ... አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሀል
@semirahalign2983
@semirahalign2983 4 жыл бұрын
ትክክልአላሁአለም
@elliotwebison9430
@elliotwebison9430 4 жыл бұрын
sadiya muhammed mamawl
@elliotwebison9430
@elliotwebison9430 4 жыл бұрын
semirah Align
@samriamohammad3074
@samriamohammad3074 4 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah
@حمبحم
@حمبحم 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ስወደው ይሄ መንዙማ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 3 жыл бұрын
ማሸአላ ማሸአላ ማሸአላ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@اااا-ص7ص8م
@اااا-ص7ص8م 4 жыл бұрын
አህን ወሳህልት እንዴት ታምራላቺሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺው
@amnitseid1623
@amnitseid1623 3 жыл бұрын
መሽ አላህ
@suhahayatsuleyman6117
@suhahayatsuleyman6117 3 жыл бұрын
Always loved manzuma 🥰🥰🥰 my favourite
@مريماحمد-ح9ن
@مريماحمد-ح9ن 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ
@ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ 2 жыл бұрын
አሪሂብ ነብ😭አይይይይይይይይ❤❤❤❤صلى الله عليه وسلم😭💔💔💔💔💔💔 جزاكم الله احبابي❤الله يحفظكم
@taidaas8551
@taidaas8551 4 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ በርቱልኝ የኔ እንቁወች
@Hgg-qb7rx
@Hgg-qb7rx 22 күн бұрын
ማሻአሏህ ወድሜ አላህይጠብቅህ❤❤
@Fነኝቢንትዳውድ
@Fነኝቢንትዳውድ 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ የኔ ውዶች ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ
@remaaaemee8509
@remaaaemee8509 3 жыл бұрын
Maashaallah Mashaallah Mashaallah 👏👏👏👏🎓🎓🎓
@ለሀገሬኢትጵያማችነይ
@ለሀገሬኢትጵያማችነይ 4 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅ
@heriyakadir5016
@heriyakadir5016 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ ታበረከለህ
@fayhaaalmufti5205
@fayhaaalmufti5205 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኛ አንበሦች አሏህ ይጠብቃችሁ አርሂቡ ነብየ ሦለሏሁ አለይሂ ወሠለም ደሥሥሥሥሥሥ የሚል ነሽዳ ነዉ ወሏሂ
@zainabzziz7803
@zainabzziz7803 4 жыл бұрын
Mashaallhs
@ቲያቲያ-ሠ7ጐ
@ቲያቲያ-ሠ7ጐ 4 жыл бұрын
እ ሃራም ነው ብቻ አላህ ህዳ ይሰጤችው
@ekruabdushkur843
@ekruabdushkur843 4 жыл бұрын
Mashaallah welahi betam gobezoch nachu allah yechemrlachu s.a.w
@medibinthabeshiyyeabderyiw7625
@medibinthabeshiyyeabderyiw7625 4 жыл бұрын
Masha Allah tebarek Allah Allah yichemrlachihu Solellahu aleyhi weselem
@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ
@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ 4 жыл бұрын
እህት መድና ሁሴን ነሽዴ እረ ከሆንሽ መልሽልኝና አዋሪኝ ካልሆንሽም አፉወን
@hassenseid930
@hassenseid930 4 жыл бұрын
ባላመንዙማወችሁሉ አላህይጠብቃችሁ
@jemilaahmed9718
@jemilaahmed9718 4 жыл бұрын
ማሻአላህ፣ማሻአላህ፣ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያሳድጋችሁ ።አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ፣ጠንክሩ ከዚህም በላይ ትሰራላችሁ
@fatmaawel2515
@fatmaawel2515 4 жыл бұрын
Mashaa Allah
@sintayewtesfaye8834
@sintayewtesfaye8834 2 жыл бұрын
Banath amire yat laganyih ane karstiyan nany gan yanten sarawoch kaljinate jamare sasama naw yanorkut ande baganyih bazu yamtasradany nagar ale😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😌😍
@saadamohamad8987
@saadamohamad8987 4 жыл бұрын
ዋዉስታምሩአላህይጠብቃቺሁ
@سعادهجبريل
@سعادهجبريل 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ best Nishida
@abdiethiopianliveismateral3823
@abdiethiopianliveismateral3823 4 жыл бұрын
መሽአላህ እንዴት እንደወደድኩት
@semiraahmedsemira964
@semiraahmedsemira964 2 жыл бұрын
Welahi kehulum nesheaeh yih yamral Erega yele newu mashealahi
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
Mashallah ማማራችሁ ❤❤❤
@asyaabaolii5406
@asyaabaolii5406 4 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah
@ሰአዳማሻአላህ
@ሰአዳማሻአላህ 4 жыл бұрын
ሱለላሂአለይሂወሰለም፡ማሸአላህ፡ያምራል
@fhfhdgdh15
@fhfhdgdh15 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቃቹ ባረከላሁ ፊኩም ማድሖቻችን ኣላህ ይጠብቅልን ተሰምቶ የማይጠገብ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
መሽአሏህ መሽአሏህ መሽአሏህ የኔ ውዶች አላህ ይጨምርላችሁ ሥታምሩ ከወንድምህ ጋር ሥወዳችሁ 20ት ጀባ የሀድራ ጀመአዎች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ditekalafarasdagge1707
@ditekalafarasdagge1707 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሚ ከአፍያ ጋር ይሰጣቹሁ
@nabilanabila3467
@nabilanabila3467 3 жыл бұрын
Mashallah Allah yichemereleh
@ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ
@ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ 4 жыл бұрын
ማሸአሏህ ማሸአሏህ ማሸአሏህ ማሸአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ በርቱ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢወለላዬ 💔♥♥♥ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💔💔💔♥ አሏህ ይጠብቃችሁ አሚርዬ ማሸአሏህ ይጨምርልህ ወድም
@ziyadaussen1277
@ziyadaussen1277 4 жыл бұрын
mashi Allah mashi Allah 💙💙💙💙
@hotmayigoogelcom9589
@hotmayigoogelcom9589 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hajarahajara3454
@hajarahajara3454 4 жыл бұрын
masha allah tebarallh wellahi betam das yilal
@hamzamohammed5099
@hamzamohammed5099 4 жыл бұрын
Abo ene yemchachu wellahi ❤️
@hayaatmuhamad2330
@hayaatmuhamad2330 4 жыл бұрын
አላሁሙሶለወሰሊ አላ አሊ ውሰሊም ወአላሊ ሰይድና ሙሀምድ ወስሊም ሱለላህ ዋለይ ወሰለም አላህ ይጠብቃችሁ የሀቢቢ ያረሱረላህ ወዳጆች አላህ ይጠብቃችሁ
@mohammedendris6440
@mohammedendris6440 4 жыл бұрын
Mashallah it is the nice menzuma for ever !!!!!
@Zediyoutube-u8p
@Zediyoutube-u8p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ayichem alixegibimi lijineti yamirali❤❤❤❤❤❤
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሚሩ
@muhashifa5504
@muhashifa5504 4 жыл бұрын
Selellahu aleyhi weselem Nebi nebi nebi👏👏👏👏👏Masha Allah masha allah tebareke rahman wudoche dewwwwwam allah yechemrlachu le allahye bye wdddddddd argachuwalew rezhemmm hayat ke afiyagar
@fateehhussein3378
@fateehhussein3378 4 жыл бұрын
Mashalla mashalla yarabi Allah ❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍
@asyaabaolii5406
@asyaabaolii5406 4 жыл бұрын
Sira ha hajalatu
@mubareknasir5535
@mubareknasir5535 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ መንዙማ...
@zeyneb3069
@zeyneb3069 3 жыл бұрын
Mashhal Allah menzumawoch minn besemachw altegbem Allah yetebkeh
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምረላችው ድምፅሕ በጣም የአምራላል 😘😘
@Umuaymen-r8f
@Umuaymen-r8f 6 ай бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@مدينةمدينة-ش3و
@مدينةمدينة-ش3و 3 жыл бұрын
ማሻአላህወንዲሞቸ
@خديجهكاملكمال
@خديجهكاملكمال 4 жыл бұрын
ጠብቀን አምባ ከቤታቸው ማሻአላ
@zeyniaabdu2172
@zeyniaabdu2172 4 жыл бұрын
what such an amazing menzuma!!
@haseenakwt1397
@haseenakwt1397 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ እደት ደስስስስስስ ትላላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@fayhaaalmufti5205
@fayhaaalmufti5205 4 жыл бұрын
የኛ እንቁ አሏህ ይጨምርላችሁ
@asyaabaolii5406
@asyaabaolii5406 4 жыл бұрын
Umurri dheradhuu
አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) || Arhibu Nebi [ Anwar Alburda] @iNayaRecords
15:30
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,2 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН