የፋኖ ግስጋሴና ከባዱ ውጊያ ከብልጽግና ቁጥጥር የወጣው አማራ ክልል የቀጠለው የኤሚሬቶች መደለያ ለዐቢይ

  Рет қаралды 59,212

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@berhanu2368
@berhanu2368 16 күн бұрын
በእስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አስቸኳይ ፍትህ! ለአንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ምሁሩ ለአቶ ታዲዮስ ታንቱ ፣ ለእህታችን ለመስከረም አበራ ፣ ለጋዜጠኛ ገነት አስማማው፣ ለጋዜጤኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ ለጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ፣ ለምክር ቤቱ አባል ለክርስቲያን ታደለ ፣ ለአቶ ዮሐንስ ቦያለው ፣ ለዶ/ር ካሳ ተሻገር ፣ ለጋዜጤኛ ዳዊት በጋሻው ስማቸውን ላለጠቀስኳቸው በሙሉ!! ድል ለፋኖ!! አማራ ያሸንፋል!!
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 13 күн бұрын
እብካችሁን እንዴት እንደምንረዳቸው ንገሩን።
@dawitkebede4398
@dawitkebede4398 12 күн бұрын
😮😢
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 16 күн бұрын
ፍትህ በአማራነታቸው ታስረው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ
@NuhHer
@NuhHer 16 күн бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚንገላቱ አማራውያን
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT 15 күн бұрын
ሁሉም አማራ ማወቅ ያለበት በአማራ ክልል እየሆነ ያለው አጠቃላይ የህልውና ጥቃት ነው ::
@wubaregetiruye
@wubaregetiruye 16 күн бұрын
ሙህሩ እና እውነት ደፋሪው ጋሽ ታዲወስ ታቱን ከማንም በፊት ቤተሰቦቻቸውን እሳቸውንም መጠየቀ መርዳት ከምንም በላይ በጣም አስፈላጊነው::
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 16 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 16 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 15 күн бұрын
ድል ድል ድል ለጀግና የአምሐራ ልጆች!!!!!
@mulualemmeku4292
@mulualemmeku4292 16 күн бұрын
ፍትህ በአማራነታቸው ታስረው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@AschelMan
@AschelMan 15 күн бұрын
ፍትህለጀግናዉአማራክርስቲያንታደለ
@getachewshare
@getachewshare 15 күн бұрын
ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ ለመሥከረም አበራ ለታዲወሥ ታንቱ ፍትህ በአማራነታቸው ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 15 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@getachewderse4136
@getachewderse4136 16 күн бұрын
ፍትህ በማንነታቸው ለታገቱ ለታፈኑ አማራዊያን
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc 15 күн бұрын
ፍትህ በግፍ ለታሰሩት የአማራ ጋዜጠኞች, የምክር ቤት አባላት ,የፓርላማ አባላት, ፖለቲከኞች እና ሌሎችም የአማራ ብሄር ምሁራን። ድል ለአማራ። አሜራ ለኢትዮጵያ ነጻ መወጣት ታሪካዊ አደራ ተጥሎበታል።
@simyeleh
@simyeleh 16 күн бұрын
መስከረም አበራ, ዮሐንስ ቧያለው, ክርስትያን ታደለ, አባይ ዘውዴ, ጎበዜ እናም ሌሎችም አማራነታቸሁ ወንጀል ለሆነባችሁ ወገኖቼ ሁሉ በክላሽ ከሚፋለሙ ፋኖዎች ለይተን አናያችሁም በጣም እናመሠግናለን መቼም ቢሆን አንረሣችሁም❤❤
@alemayehu2768
@alemayehu2768 16 күн бұрын
ያለብሄራቸው እውነቱን በመናገራቸው ለሚሰቃዩት አዛውንቱ ታድዮስ ታንቱ በቅርብ ያላችሁ እባካችሁ ጠይቋቸው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 15 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@YeberhaFertochi
@YeberhaFertochi 16 күн бұрын
መስከረም የኔ እናንተ የኔ ጀግና እንዴት እንደምወዳት ።
@alexiswase9579
@alexiswase9579 16 күн бұрын
በርቱ ምርጥ አማራዎች
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 16 күн бұрын
ጀግናው ክርስቲያን መስከረም ገነት
@mulugetamulugeta6518
@mulugetamulugeta6518 16 күн бұрын
አየ በላይና በቃሉ እንኳን እናንተ ወጣችሁ እንጅ ሥለታሣሪ ካነሣህ ብዙ ነጋዴዎች ወጣቶች አርሶ አደሮች በስቃይ ብዙ አሉ አይወራም
@MamushTemesven
@MamushTemesven 15 күн бұрын
በእስርላሉ የአማራ ተዉላጆች ፍትህ ይሰጥ
@خضرمحمد-ر7غ
@خضرمحمد-ر7غ 16 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ልጆች በሙሉ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 күн бұрын
ሁሉም የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች አሏህ ከዚህ ሴረኛና ዘረኛ አገዛዝ ነፃ ያውጣቸው!!!!! ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብና ፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 15 күн бұрын
ፍትህ በአማራነታቸዉ በየማጎሪያ ቤቶች ለሚገኙ ወገኖቻችን😭😭💔💔
@alexiswase9579
@alexiswase9579 16 күн бұрын
ክርስቲያን ታደለ ጀግና ነው እግዚአብሔር ያስፈታው
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 15 күн бұрын
በርቱ
@rastahailu7335
@rastahailu7335 15 күн бұрын
ፍትህ! ፍትህ! ለማናውቃቸው ሁሉ!!
@Gendegara2112
@Gendegara2112 15 күн бұрын
My heroes Meskerem Abera, Kerstin Tadele ,yohanes tadele ,journalist gash Tadyose Tantu....
@hirutgetachew-c7o
@hirutgetachew-c7o 16 күн бұрын
ሁሉም በማንነታቸው የታስሩ በእስቸክኳይ ይፈቱ❤❤❤❤
@AaaAss-i4m
@AaaAss-i4m 16 күн бұрын
ፋኖ የጥይት እጥረት አለበት እንጅ የጥይት እጥረት ባይኖርበት ምድራዊ ሃይል ሊያቆመው አችልም ነበር ግን ይዘገያል እንጅ ፋኖ ያሸንፋል!!!!
@IloveGod-vt8ed
@IloveGod-vt8ed 15 күн бұрын
ፍትሕ ለመስከረም አበራ
@sintayehumamo8573
@sintayehumamo8573 15 күн бұрын
ገነት
@atsinafambachew4956
@atsinafambachew4956 15 күн бұрын
Ato Yohanis Boyalew and othe Amhara heros
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 15 күн бұрын
ለሑሉም ተታስረው ለሚሠቃዪት ፍት እጠይቃለው።
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 16 күн бұрын
ፍትህ ለታዴዎስ ታንቱ ለመስከረም አበራ ለክርስቲያን ታደለ ለዪህንስ ቧያለው ለገነት አስማማው ለለአባይ ዘውዴ ዶክተር ከሳ።።።።።። ድል ለአማራ ፋኖ
@eyobdegu1354
@eyobdegu1354 15 күн бұрын
በእስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አስቸኳይ ፍትህ! ለምክር ቤቱ አባል ለክርስቲያን ታደለ ፣ለአንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ምሁሩ ለአቶ ታዲዮስ ታንቱ ፣ ለእህታችን ለመስከረም አበራ ፣ ለጋዜጠኛ ገነት አስማማው፣ ለጋዜጤኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ ለጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ፣ ለአቶ ዮሐንስ ቦያለው ፣ ለዶ/ር ካሳ ተሻገር ፣ ለጋዜጤኛ ዳዊት በጋሻው ስማቸውን ላለጠቀስኳቸው በሙሉ!!
@ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
@ENDALKACHEWYALEW-dn8zo 16 күн бұрын
ፍትህ በሆዳቸው ለታሠሩት ለአማራ ሙህራንና ባለሀብቶች እንደነ እነ ዳኛቸው ወርቁ እና በላይነህ ክንዴ አይነቶቸ
@marualeba6662
@marualeba6662 16 күн бұрын
በሆዳቸው ለታሰሩት😂😂
@muhamed3842
@muhamed3842 14 күн бұрын
በወለጋ በገፍ ለታሰሩ ወገናችን ፍትህ በሻንቡ በለቀምት በደንጎሮ በጉትን በሺዎች የሚቆጠሩ እስረኞች የሀይማኖት አባቶች ጨምሮ
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 15 күн бұрын
ፍትህ ለወንድሞቻችንና እህቶቻችን በእስር ላይ ላሉ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 15 күн бұрын
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም ጎጠኝነትና ሗላ ቀር አስተሳሰብ ይውደም
@kaebdemsis119
@kaebdemsis119 16 күн бұрын
ገነት አስማማው
@ethioameri
@ethioameri 15 күн бұрын
🎉🎉🎉በርቱልን ❤❤❤❤
@hopekoyraaseko476
@hopekoyraaseko476 16 күн бұрын
ጀግናው ክርስቲያን ታደለ
@asbb105
@asbb105 16 күн бұрын
አንድ ነገር ብቻ እመኝላችኋለሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ እላለሁ❤
@ManchilotManchilot
@ManchilotManchilot 13 күн бұрын
በላይ ማናዬ እንኳን ከበደና መጣህ አደንቅህ አለሁ
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 15 күн бұрын
የፋኖ እድገት ከፈጣን በላይ ነው። የአንድነቱ ጉዳይና የመናበብ ጉዳይ መጒአደል ካልሆነበቀር ።
@mulugetatadele7726
@mulugetatadele7726 16 күн бұрын
Free Gobeze Sisay
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 14 күн бұрын
ይቅርታ በላይ እና በቃሉ ስማቸዉን በትክክል መጥራቴ እንነጃ ረዳት ፕሮፌሰር አዉግቸዉ የሚባሉትስ ሌላዉ ሁሉም የህሊና እስረኞች ነፃ ይሁኑ
@rastahailu7335
@rastahailu7335 15 күн бұрын
ፍትህ ለተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ!!!!
@zghion1075
@zghion1075 15 күн бұрын
Bertu!
@lkl7489
@lkl7489 15 күн бұрын
ፍትህ፦ለክርሥቲያን ታደለ ፣ለካሣ ተሻገር፣መሥከረም አበራ፣ለገነት አሥማማዉ፣ለታዲዮሥ ታንቱ፣ለአባይ ዘዉዱ፣ዶ/ር ወንደሠን አሠፋ፣ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሢሣይ ወዘተ ስመቸዉን ያልጠቀስኋቸዉን በሙሉ በአሥቼኳይ ፍቷቼዉ!!!!
@yilkaltiruneh6370
@yilkaltiruneh6370 16 күн бұрын
Meskerem Abera, Kirstian Taddele, Dr Kassa Teshsger Yihanise Buayalew
@abdubegalgaloliben
@abdubegalgaloliben 15 күн бұрын
በርቱ አንበሶች
@rastahailu7335
@rastahailu7335 15 күн бұрын
ፍትህ ለተከበረችው መስከረም አበራ!!!!!!!
@ephremgebre879
@ephremgebre879 16 күн бұрын
ጋዜጠኛ ታዲዋስ ታንቱ የሣቸዉ የተለየ ነዉ ሐዉልት ይገባቸዋል
@ephremgebre879
@ephremgebre879 16 күн бұрын
ጎበዜ ሲሣይ ልዩ ነዉ ቦታዉ ላይ ሔዶ ያየዉን የታዘበዉን
@jobteen7492
@jobteen7492 16 күн бұрын
መስከረም አበራ, ክርስቲያን ታደለ, ገነት አስማማው, አቶ ታዲዮስ ታንቱ, መንበር ዓለሙ ::
@villan7323
@villan7323 16 күн бұрын
Free all prisoners of conscience & justice to victims!
@selammersha1493
@selammersha1493 15 күн бұрын
Great combination , keep the good job❤❤❤❤❤❤❤ fano yashenifal
@GomadaTube
@GomadaTube 15 күн бұрын
I happy to see you now Manaye
@tadessealene4340
@tadessealene4340 15 күн бұрын
Free our civilian political prisoner's. Thanks!! for voice of Amhara genocide in Ethiopia.
@Gebrewmichael
@Gebrewmichael 14 күн бұрын
በቃሉ ኣላምረው እንኳን ደህና መጣህ
@desalegnwoldegabriel4967
@desalegnwoldegabriel4967 16 күн бұрын
ነፃነት ለእውቁ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ እንዲሁም መስከረም አበራ
@MB-ds3gf
@MB-ds3gf 15 күн бұрын
ፍትህ በማግኘታቸው ለታሰሩ አማሮች በሙሉ
@ZabalZabal-t2y
@ZabalZabal-t2y 16 күн бұрын
ሄኖክ ይባላል ወድሜ ነው አስር ወር ሁኖታል የት እዳለ አናውቅም😢😢😢😢 እባካችሁ ድምጥ ሁንን መግስት የት እዳደሰው ወድሜን እባካችሁ ድምጠጥ ሁኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 16 күн бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ምንም አይንካው በሰላም እንድትገናኙ እግዚአብሄር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mulualemmeku4292
@mulualemmeku4292 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው
@eyob.....2358
@eyob.....2358 15 күн бұрын
ፍትህ ለጤና ባለሚያዋች እንግልቱን አልቻልነውም
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 15 күн бұрын
ፍትህ ለመስከረም አበራ
@AbdualiAman
@AbdualiAman 16 күн бұрын
Tadios Tantu, Gobeze sisay,
@mulugetatadele7726
@mulugetatadele7726 16 күн бұрын
Free Meskerem Abera
@NigistTesfahungne-n4c
@NigistTesfahungne-n4c 15 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ በቃሉ መቸነው እንደዚህ አይነት ክህደት ወስጥ የገባው የአማራ ህዝብ በህወሀት በተሰነዘረበት ጥቃት ለመመከት ባደረገው ትግል አለ ከሀጅ
@خضرمحمد-ر7غ
@خضرمحمد-ر7غ 16 күн бұрын
እኳን ለዚህ አበቃችሁ ወድሞቼ
@rastahailu7335
@rastahailu7335 15 күн бұрын
ፍትህ ለተከበሩ ታዲዮስ ታንቱ!!!!!
@aregashkebede3101
@aregashkebede3101 16 күн бұрын
ፍትህ በየካፑ ያለበደላቸው ለታሰሩ ወገኖቻችን
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 15 күн бұрын
ያለለት ወንድዬ፣ የሺሃሳብ አበራ ከባህር ዳር ከተማ ታፍነው ተወስደው የት እንዳሉ አይታወቅም።
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 16 күн бұрын
Belay & Bekalu good job.
@rastahailu7335
@rastahailu7335 15 күн бұрын
ፍትህ ለተከበሩ ዮሐንስ ቧያለው!!!
@muhamed3842
@muhamed3842 14 күн бұрын
በወለጋ ሙሉቀን አንተነህ ሺህ ህአህመድ ቂስ ደርሶ ሰይድ አለሙ ሙሀመድ ሁሴን አባንቴ
@ArekebArku
@ArekebArku 16 күн бұрын
አለማዬሁ በሻህ ይባላል ከደሴ አአ በመጣ በ5ኛ ቀኑ መጋቢት25 ጠዋት ወቶ ጠፍቶናል መታወቂአም ስልክም አሊአዘም ምናልባት ማንነቱን የሚገልፅ ነገር ስለሌለው ታስሮ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለን
@mulugetatadele7726
@mulugetatadele7726 16 күн бұрын
Free Abay Zewdu
@YirgaWondu
@YirgaWondu 16 күн бұрын
Gobeze Sisay
@WoldeBerihn
@WoldeBerihn 15 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@sintayehumamo8573
@sintayehumamo8573 15 күн бұрын
መስከረም አበራ። ክርስቲያን ታደለ
@טטכ.ה
@טטכ.ה 4 күн бұрын
ልደቱን ለአማራ የተጋለ አደለም እዲያውም ፀረ ፉኖ ነው
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 16 күн бұрын
መስከረም አበራ ክርስቲያን ታደለ ዶርካሳ ተሻገር ዮሀንስ ቧ ያለው ገነት ጎበዜ ታዲዮስ ታንቱ
@FelegeGhionMedia
@FelegeGhionMedia 16 күн бұрын
የምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያ ታደለ አቶ ዮሐንስ ባያለው ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፍትህ ለ መምህሮቻችን
@wudua8132
@wudua8132 11 күн бұрын
ፍትህ በግፍ ለታስሩት ለአማራ ወገኖቻችን መቸም አንረሳችሁም
@balemlayhagre5171
@balemlayhagre5171 15 күн бұрын
ክፍ በሉልን በርቱ አንድ ቀን
@regattesfamariam7893
@regattesfamariam7893 16 күн бұрын
ክርስቲያን ታደለ መስከረም አበራ ጎበዜ ሲሳይ
@tilahunworku
@tilahunworku 16 күн бұрын
በላይዬ፥ አሁን ግን ጓደኛ እገኘህ
@abrahamtela7687
@abrahamtela7687 16 күн бұрын
Bakalu🎉🎉🎉
@GetnetBTsegaye
@GetnetBTsegaye 15 күн бұрын
ድል ድል ድል ለጀግና የአምሐራ ልጆች!!!!!
@atalayademe6724
@atalayademe6724 15 күн бұрын
welcome
@alazer3566
@alazer3566 16 күн бұрын
ክርስቲያን ታደለ ዮሐንስ ቦያሌው ዶ/ር ካሳ ተሻገር ጎበዜ ሲሳይ አባይ ዘውዱ መስከረም አበራ ዶ/ር ወንደሰን ዳዊት ገነት
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 16 күн бұрын
አደራአደራአሁንም2ቱህዝብ
@abrahamtela7687
@abrahamtela7687 16 күн бұрын
Wow 🌹🌹🎉
@kassawgebreegziabher1221
@kassawgebreegziabher1221 16 күн бұрын
የሃንስ ቡያሌው
@MubarekTilahun-f9q
@MubarekTilahun-f9q 15 күн бұрын
Bekalu..."ያከማቸዉ ወርቅ ልክ"?...ማሐት ምን ማለት ነዉ?...hard currency... national reserves?..ምን ማለት ነዉ?
@hailufeleke8173
@hailufeleke8173 15 күн бұрын
free poletibal prisoner
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 13 күн бұрын
ተንስ አማራም ታጋይም ሁን ሁልህም የለህም በትክክልም መንግስትም. አማራም ሆይም ታጠቅ ታገል አማራም ልጅም ሁልህም ፋኖም ሁንዉም
@fantish7680
@fantish7680 15 күн бұрын
Free #ChristianTadel #YohansBuayalew #MeskermAbera #TadiosTantu
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 86 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
ፋኖ ወደ አንድነት...!?   ምን እየተጠበቀ ነው?
1:29:15
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 46 М.
Tigray Media Network  ደምበ ዕነን  DDRን// TDF ናበይ  Nov 23, 2024
1:16:11
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 86 МЛН