Ethiopia: 10 ምልክቶች እሱ በአንቺ ፍቅር ወድቋል፡፡

  Рет қаралды 68,329

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 363
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
ሙዳይ ምርጥ ሰው እንኳን ደሕና መጣክ አተም ቪዲዎክን ስራ እንጀራክ ነው ለኛም አስተማሪ ነው እናዳምጥካለን ላይክ እናደርጋለን እንጂ ወንዶች አስጠልተውናል ስለፍቅር መስማት አንፈልግም የዛሬ ወንዶች ጡረተኞች ቁጭ ብለው እኛ መከራችንን አይተን ያጠራቀምነውን ገንዘብ ሊበሉ ነው የሚፈልጉት ስለዚሕ እኛ ደግሞ አንፈልጋቸውም ለራሳችን ለፍተን ሰርተን ማደር እንችላለን ወንዶች ገደል ይግቡ 👎👎 የተመቻችሁ ላይክ አድርጉ 👍😃😃
@erfekernewm.a9263
@erfekernewm.a9263 5 жыл бұрын
ትዕግስት ሲሳይ ወሎየዋ ፍቅር እውነት ብለሻን ሰለዚህ ጠንቀቅ ሴቶችየ
@ኡሙሙጃሂድኢንሻአላህያረህ
@ኡሙሙጃሂድኢንሻአላህያረህ 5 жыл бұрын
ትክክል
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
@መአዛአለሙየድግልማርያምል 5 жыл бұрын
እውነትሽን ብለሻል እህት ግን ደካማ ጎናችን ጠካራና ብሥል ከሆን በምንም አንታለልም ገደል ይግቡ አትበይ ተያቸው ይኑሩ
@makhmakh4405
@makhmakh4405 5 жыл бұрын
ሙዳይ ጎበዝ ነክ ቀጥልበት በአሁኑ ሰአት እኔ ማፍቀሬን እጅ እሱ እደት እደሚያፈቅረኝ አልገባኝም ምን ትሉኛላችሁ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
@@erfekernewm.a9263 awo metekaki alebne👍 😍😍
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 жыл бұрын
ፍቅር ትዳር ፈጣሪ ነው የሚሰጠው እና እናቱ የመረቀችውን ፈጣሪውን የሚፈራ ባል ይስጥሽ በሉኝ ውድ የስደት ጓደኞቸ ዱአ ፆለት አድርጉልኝ አግብቸ መውለድ እፈልጋለሁ
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
Jamማምየ በጣም እናመሰግናለን ግን ሙያ የለላት ሴት አለፈላት Lat ማሪቲ ይስጥሽ ይስጠን!
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
@kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ /ይርዳን እህቴ
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ ውዴ ወደቻናሌ ጎራ በይና ቤተሰብ ሁኚ🙏😍
@ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ
@ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ 5 жыл бұрын
@@ritayenatelejtube8011 ፈጣሪ ይስጥሽ አግብተሽ ቤቱን ልጅበልጅ ለማድረግ ያብቃሽ
@alialthopaiti6514
@alialthopaiti6514 5 жыл бұрын
የሙዳይ ምክር እሚመቸው ባልይክ ግለፁለት
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
ገጭቼሻለሁ ውዴ ቤተሰብ እንሁን?🙏
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Ene
@ለማርያምዘምሩ
@ለማርያምዘምሩ 5 жыл бұрын
ፍቅር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እና ከወረት የላቀ ፍቅር ይስጠን ለትምህርትህ እናመሰግናለን ወንድማችን
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
አሜን በትክክል! ቤተሰብ እንሁን🙏😍
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
ለኔ ታማኝ ወንድ አባቴ ብቻ ነው😍😍😍
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 5 жыл бұрын
ሰናየት የማሪያም ልጅ ሀሀሀሀሀሀ
@መቅዲደስታንናፍቂ
@መቅዲደስታንናፍቂ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን 5 жыл бұрын
ለእኔ ደግሞ ልጄ ነው
@halmaendris5690
@halmaendris5690 4 жыл бұрын
እውነት
@rwdanew4298
@rwdanew4298 4 жыл бұрын
😄🌹❤
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@mbbm5720
@mbbm5720 5 жыл бұрын
ያልከውን ሁሉ እያረኩ ስውን ይጉዳሉ ባጭሩ የሀበሻ ወንድ ከሀዴ ነው ለሴት ልጅ ክብር የለውም ቤኖረውም በአፍ ነው የልጅ እባቴ ሞትኲልሽ ሄድኩልሽ እያለ በላየ እንደፍየል መንጋ ሴት ያንጋጋል ይህው ውልቅ እርጌ ጣልኩት ገደል ይግባ እህቶቸ እውነተኛ ፍቅር የማያልቅ። የማይዘነጋ ፍቅር ያለው ከመድኃኒአለም ከእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 жыл бұрын
በሁሉም ነው እህቴ ግን እሱን ለመምከር ሞክሪ ከሌላጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ካላደርገ ነው።ሲጀናጀን አይተሽ ከሆነ የትም አይሄድ ታገሽ አትግፊው የልጅ አባትሽ ከሆነ
@jdhhddnjd9926
@jdhhddnjd9926 5 жыл бұрын
ትክክል ያልካቸው ሁሉ ከባለቤቴ አገኘሁት አላህ ያማረ ያርግልን እስከመጨርሻውም ያርግልን እውነተኛ ትዳር አላህ ይጠን ለሁሉም አሚን።
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
ሙዳያችን እንኳን ሠላም መጣህ እናመሰግናለን
@ሀያትእናቷንናፋቂ
@ሀያትእናቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
ስለምክርሕ እናመሰግናለን ግን በአሁ ጊዜ ወንዶች ሁሉም ባይሆኑ አስመሳይናቸው የእውነት ፋቅር አያቁም።
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 5 жыл бұрын
ሙዳይ ሰላም ነው ለእኔ ትምህርት ጠቃሚ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲም
@sabiyagav4797
@sabiyagav4797 4 жыл бұрын
በጣምእናመስግናለን ወንድሜ ከአንተትምህርት ብዙ ነገርን ወስጃለሁ በጣምጠቅሞኛል ምክርህ ምክርህ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
@tamramohammad6560
@tamramohammad6560 5 жыл бұрын
ልክ ብለሀልብ ግን ተዉት ተወት ብታደርጉት እብድ ይላል ቴክስቱንም ቶሎ ቶሎ አትመልሱለት አስጨንቁት በጣም እዳታበዙት ምክንያቱም ተስፋ ቆርጦ እዳይሄድ ካለኝ ተሞክሮ ነው እህቶችየ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
ሽኩርን እህት
@tamramohammad6560
@tamramohammad6560 5 жыл бұрын
@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ ምንም አይደል ማም
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
እር እስኪ ልሞክርው እህት
@ياالله-و6ز5د
@ياالله-و6ز5د 5 жыл бұрын
ውነትሽን ነው እህት ግን በምን እደሚረሳኝ ንገሩኝሲ እኔምኑም አይጥመኝ እሱ አበደ ክፉ አልናገርም ኋላ እሚገጥመኝን አላቀውም እያልኩ ዝም ስለው ይብስበታል እኔ አሁን ምንም አልፈልግ ባለኝ አቅም ፈጣሬየን እየተገዛሁ በነፃነት መኖር ነው እምፈልገው
@tamramohammad6560
@tamramohammad6560 5 жыл бұрын
@@ياالله-و6ز5د ሚስኪን የኔ እህት ፍቅር አንች የምታዢው ሳይሆን እሱ የሚያዝሽ ነው በምን እደተፈጠረም አታውቂውምን ችግር ነው
@ኢትዮጵያነቴልዩኩራቴኢትዮ
@ኢትዮጵያነቴልዩኩራቴኢትዮ 5 жыл бұрын
ወድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ትምህርትህን በደብ እከታተላለው ነገር ግን እስከዛሬ ኮመንት ፅፌ አላቅም እውነት ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለው በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 5 жыл бұрын
ሙዳይ 8 እኔ የደርሰብኝ ነው ማለቴ በፌት ስለተጎዳሁ አሁን የማንንም እወድሻለሁ አሉም አፈቅርሻለሁ መስሚያየ ጥጥ ሁኖል።
@mahletg19
@mahletg19 5 жыл бұрын
halemah Hasan ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው ኣንድ ኣይደለም
@meramhassen2672
@meramhassen2672 5 жыл бұрын
እሺ ማሂ አመሰግናለሁ ምንም ማድርግ አይቻል ለወደፌት ትምህርት ይሆናል
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 5 жыл бұрын
Enem mari
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለማንኛውም
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ሙዳይ ሰለ ምክርክ አመሰግናለው
@ኢትዮጵያዊትገሊላ
@ኢትዮጵያዊትገሊላ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳያችን ምርጥ መካሪያችን ነህ
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ
@adff1407
@adff1407 5 жыл бұрын
ሙዳይዬ እናመሠግናለን
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
ትክክልነህ በርታ
@maryammohamed9493
@maryammohamed9493 5 жыл бұрын
ወድም የዛሬን ወንድ ምን እደሚፈልግ ምን እደማይፈልግ ማወቅ ከባድ ነው ምክንያቱም ዛሬ ሌላ ሰው ነው ነገ ሌላ ሰው ነው ስለዚህ ግራ ገብቶናል
@صوفياحسين-ب6ز
@صوفياحسين-ب6ز 4 жыл бұрын
ወላሂአጀቴደረሺግንወዶችምድናቻው
@صوفياحسين-ب6ز
@صوفياحسين-ب6ز 4 жыл бұрын
እኔምእዳችው ግራአዳብቶኛል እዳልተወው ቃልሥለገባሁለት ቃሌደበደኝ ፈአመትፍቅረኛየ ነበር በማሀከልተጣልተንነበርአበማሀከልተጣልተንነበርአሁንአሸምግሎታረቅንከዛበሆላ ይገለባበጣልምንልሁንእህትወድሞቸ
@abanaban6824
@abanaban6824 2 жыл бұрын
ክክክክ ይገርማል
@emiyeemiye764
@emiyeemiye764 5 жыл бұрын
Thank you muday
@የራያዋዛሬምተመስገን
@የራያዋዛሬምተመስገን 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ጥያቄ አለኚ አእንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ እናም ለትዳር ነዉ እምፈልግሽ አለ ግን ስልክ ስናወራ ሁልጊዜ በጣም ከምልህ በላይ ስሜት ዉስጥ ይገባል 🤔
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
interesting. Thanks very much
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ስለ ምክርህ እናመሰግናለን ግን በአሁኑ ጊዜ አስመሳይ ነው የሞላው ፍቅር አያውቁም ብር ነው እንጅ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Enamasegenalen
@meeme2313
@meeme2313 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ 5 жыл бұрын
ይህ የምትለው ሁሉ የሚወደኝ ልጁጋ አለ ወላሂ ግን እኔ ልወደው አልቻልኩም ተጣልተን በተጣላንበት ታይም የወደድኩት ልጁነበር እሱ ደግሞ ያገኝው ሴት ነው የሚጠይቀው በዚህ ምክንያት ተለያየን እኔም ለዚህኛው ልጁ ይቅርታ አረኩለት በድሎኝ ሳይሆን እኔ ነበርኩኝ አልፈልግህም ያልኩት ሳስበው ግን እንደሱ የሚያስብልኝ አላገኝም አሁን ተታርቀናል ውስጤግን አልተቀበለውም እሱግን በጣም ነው የሚወደኝ
@bettyadana9068
@bettyadana9068 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@ethiopianhabshalove5486
@ethiopianhabshalove5486 4 жыл бұрын
እኔ ግን ግርም እሚለኝ ኮመመንት ሳይ ሁሉም በፍቅር የተጎዳ ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ የት ነዉ ያለዉ ሴቶች እኮ ግን የዋህ እኮ ነን
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነው ጥሩ ነው ወንድሜ እዳውቅ አድርገህኛል
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ዸ7ቸ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ዸ7ቸ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@ሜሪየተዋህዶልጅ
@ሜሪየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@uae4931
@uae4931 5 жыл бұрын
ሙዳይ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሪአለሁ በንተ ።ዛሬ አድንገር ሁኛለሆ ምን እንደምል ጋራ ገባኝ ፍቅርኛይ ጋር ትዉዉቃችን 5 አመታችነው ልንጋባ 6 ወር ቀረን ከህቶቹ ከውንድሙቹ ጋር አስተዋዉቆኛል ቤተሰቦች ጋር ሺማግሊ እልካለሆ እያለነው ግን ዛሬ አንድ።ነገር ተከሰተ እሱም እኔ ፌስቡክ ላይ ፎቶይኔ ፖሰትክ ከሱ የምጠረሐጥራት ልጅ የባሌ እህት በጣም ቆንጆ አለችኝ ያማለት እህቴነች ብሎታል ማለት ነው እኔ ምንህነች በዬ ስጠይቀው ዘመዳችነች ብልኝ ነበረ እኔ ዋዉ የወንድሚ ሚስትነሽ ስላት አው አለችኝ በውስጥመስመር ገብታ እንተዋውቅ አለችኝ እኔም እንደህቶ ሆኝ እያወራኋትነው አሆን ምንልበል ???
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 5 жыл бұрын
ሙዳይ ምርጥሰው እናመሰግናለን ጥሩምክርነው እውነትነው ምክሩ የሩቅፍቅር ከባድነው ምክናየቱም እደጠበቅነው እይገኝም አፍቅርሻለሁእውድሻለሁ በተደጋጋሚ ቢመላለስም ሊቤ ሊቀበል አልቻለም ምክናየቱም በአካልየማያቁትን ማፍቀርከባድምነው
@salinag6478
@salinag6478 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@gannetsaida4020
@gannetsaida4020 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድማችን እኔ በጣም የምውድኝ ልጅ አለ ማለት አንተ እንድምትለው ነው ግን እኔ በፍትህ ሰለተጎዳሁ ምንም ለምነው አልቻልኩም
@meramhassen2672
@meramhassen2672 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ በርታ
@emebetsafawo4354
@emebetsafawo4354 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ!!!!!
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
በኔ ፍቅር የወደቀ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@bettyadana9068
@bettyadana9068 4 жыл бұрын
በትክክል
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 5 жыл бұрын
ወይ ሳላዳምጠው ኮሜንት በማንበብ ቪዶው አለቀ ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ ወንዶቹን በስድብ ወረደችሁባቸው ግን ሙዳይን አትጨምሩት መልካም ሰው ነው ጎረቤቱ ነኝ አውቀው አለሁ መልካም ሚለው አይገልጠውም።ሰምታችሗል ለማንኛው እህቶቸ አይዟችሁ የቀረባችሁን ሁሉ እያመናችሁ ተጎዳንን ሚለው %እየበዛ መጣ ጎንዳን ሳይመጣ አመድ ነስንስ ይላል ያገሬ ሰው
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ ውዴ ኮመንት ሳነብ ግማሹን ነው የምሰማው ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን😘🙏
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 5 жыл бұрын
@@ritayenatelejtube8011 ጎራ ብያለሁ በርችልንንን
@gydhsskvdkhd2253
@gydhsskvdkhd2253 5 жыл бұрын
ሰለ ትምህርትህን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hadra1873
@hadra1873 4 жыл бұрын
እድሜ ሠላም ጤና ብዝዝዝት ይበልልሕ ወድማችን ቴኪዉ በርታ ምክርሕ በጣም አሪፍ ነዉ
@terezatereza3970
@terezatereza3970 5 жыл бұрын
ሁለተኛው በኔ ደርሶኝ አውቃለሁ ሦስት ዓመት አሳልፈን አንድ ቀን ከአፉ አውጥቶ ስለ ወሲብ ጠይቆኝ አያውቅም ከመሳሳም ይልቅ በጣም ያከብራል የነገ ምስጤ ነሽና ልጎደሽ አልፈልግም ይለኛል ግን በስሜቱ በጣም ይጨነቃል ያለቅሳል
@gfhuhcc5075
@gfhuhcc5075 5 жыл бұрын
Ye Ethiopia wendoche hulu edat asetway erega yalu behunu tadelne neber tebarek wedema
@yordiyegbralilije3137
@yordiyegbralilije3137 4 жыл бұрын
በርታልን
@genetoneyearsgo5410
@genetoneyearsgo5410 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ ምርጥ ሰው የወንዶችን ነገር ሆድ ይፍጀው በተለይ እዚህ fb የሚባል ነገር ላይ ያሉ ወንዶች የተልባ ስፍር ናቸዉ እንደው የናቴም ያባቴም ውቃቢ የፍቅር ያለህ ብሎ የሚያሳብድ ነገር ይልቀቅባቸው😂😂😂😒😒
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@alyahar9990
@alyahar9990 5 жыл бұрын
Hi🌻🌻🌻
@fanaybargofanaybargo368
@fanaybargofanaybargo368 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@workenheyemare1683
@workenheyemare1683 5 жыл бұрын
ሙዳይ እና መሰግን አለን
@tadilatqwe171
@tadilatqwe171 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 5 жыл бұрын
ሀሳብህ መልካም ነው ይህ አንተ ያልከው ሁሉ የመጀመሪያ እጮኛዬ ላይ አይ ነበር እኔም እውነታነቱ ስለገባኝ የምር አፈቀርኩት ከሁለት አመት ቆይታ ብኋላ ለመጋባት ስናስብ ሁለታችንም ኢኮኖሚያችን ዝቅ ያለ ነው እሱም በርትቶ እንዲሰራ እኔም የማሎደውን ስደት መጣው የቴክኒክ ትምርቴን አቋርጬ ቶሎ ሰርተን ለመጋባት ፍቅራችን ለብዙዎች ምሳሌ ነበር ስደት ከመጣው ብኃላ ግን ይርቀኝ ጀመር ደዋይ እኔ ፃፊ እኔ በቃ በጣም መረረኝ በግልፅ ነገርኩት ምላሽ የለውም ሄደት መጣ ነው የሚለው ብኃላ ጭራሽ በቤተክርስቲያን እንድንጋባ የተባባልነውን ሃሳቡን አስቶ መዘጋጃ መፈራረም በቂ ነው ማለት ጀመረ እሱንም እኔ ደውዬ ነው እንጂ ትዝ አልለውም እኔም ተናድጄ አውቄ ጊዜውን ጨምሬ ዝም አልኩት ብኃላ ለምን ቆየሽም እንዳላለኝ ሲገባኝ ተውኩት መደወልም አቆምኩ ሃሳቤን አነሳው ሂወቴ አስተካክዬ እየሰራሁ ዘና እያልኩ መኖር ጀመርኩ አልፎ አልፎ ፌስቡክ ላይ የጉዞ ፎቶዎቼን እና የራሴን መልካም ሃሳቦችና የሀይማኖት ነገሮች ፖስቼ እወጣለሁ አሁን ከአንዳመት ቆይታ ብኃላ ደና ነሽ ብሎ መፃፍ ጀምሮአል እኔ ረስቼዋለሁ ልቤን ስለሰበረው ሚሴጁን ከፍቼ ዝም እለዋለው አንዳንዴ ደሞ እግዛብሔር ይመስገን ብዬ ዝም እለዋለው ሌላ ምንም አይፅፍም ያም ሆነ ይህ ምንም ሳንነጋገር አራት አመት ሞላኝ ታዲያ ለሶስት አማት በኢንተርኔት የማቀው ልጅ ጥሩ ወንድማዊነት ነበረን በሀይማኖት በልዩ ልዩ ነገር እንወያይ ነበር ብኋላ ልክ አሁን እንደነገርከን ያሉ ባህርያት ሳይበት ፈርቼ ሸሸሁት ለምወዳት ጓደኛዬ ደውሎ ታናግረኝ ይላታል ሳወራዉ ቶሎ ሄጄ እንድንወያይ እጮኛሞች እንድንሆን ለትዳር ቶሎ እንደሚፈልገኝ ይነግረኛል እኔ ግን ልቤ ሙሉ አሎልኝም ላምነው አልቻልኩም እንዳልጎዳውም እንዳልጎዳም ቀስ እያልኩ እየሸሸሁት ነው ምን ትመክረኛለህ ? ከመጀመሪያውም ጥል የለኝም ራሱ ራሱ ነው ሄደት መጣ የሚለው እኔ ግን ሁሉንም ትቼ የራሴን ሂወት አለጓደኛ እየመራሁ ነው
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 5 жыл бұрын
ጊዜ ወስደሽ ነገሮቹን አጢኛችው
@gizeengza9204
@gizeengza9204 5 жыл бұрын
Muday wedmachn enamesegnalen gn ate ketenagerkewu esu yemilegn balawerashm ekan bedekika salasbsh alulm ylegnal enam bzu gize gn ayaweram bemedewelm hone bechatm hone ayaweram enam edemiwedegnna edemiyakebregn ynegregnal bahun gize tebayu alchebetm blognal yhe mawek yemichlewu edet newu ngerugn ebakachu sgdetegna negn lezawum yesewager awuke edkemet fkr kezekeze newu mibalewu weys MN ybalel gn?
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
ጌታከውሸት ፍቅርይጠብቀን እኛሴቶች የዋህነት ሊገለን ነው
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ሰላሙን ያብዛልህ
@wultageste538
@wultageste538 5 жыл бұрын
Thnaks you Tdar sjemr Atatmewalehu👍😍
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
Yessss ደስስስ ይላል ያልካቸው ሁሉ የኔው አሉበት አልሀምዱሊላህ ፍቅራችንን ለዘላለም ያድርግን ትዳር ለለላችሁ ሁሉ መልካም ትዳርን ይወፍቃችሁ ትዳር ላላችሁ ደግሞ ያማር የሰመር ያድርግላችሁ ያርብ ♥♦♣♣♠ #ትዳር በሀላል ምድራዊ ጀነት ነው ወላሂ #
@كونفيكون-ض6ع
@كونفيكون-ض6ع 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ እህት
@ራቢብንትሠኢድ
@ራቢብንትሠኢድ 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@hayaf1901
@hayaf1901 4 жыл бұрын
💓💓💓
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 жыл бұрын
የሀላል ባሌ አፍቃሪ 🤣😂😁😁😁
@miskiabawari8162
@miskiabawari8162 Жыл бұрын
Be tikikli
@sofiamohamed8835
@sofiamohamed8835 5 жыл бұрын
ሙዳይ ምክርህ በጣም ሀሪፍ ነው ምንም የሚወድቅ የለውም ትንኪው
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናል ግን ወላሂ የኔን ነገር ሆድ ይፍጀዉ መናገርም አልችል ሆደ ቢችለዉ ይሻላል ከምር ፍቅር የለም በሰአቱ ሰዉም የለም ኤጭ ኧረ ምን ብየ ላዉራዉ ኡፍፍ ኤጭ
@vcbhbchc1356
@vcbhbchc1356 4 жыл бұрын
ምክርህ ሀሪፍ ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን
@abuusuy7424
@abuusuy7424 4 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው እናመሰግን ኣለን
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ደስ ይላል መሀል ላይ የምትለቅልን አበባ ያምራል እናመሰግናለን
@masaratdemse8533
@masaratdemse8533 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@rahumahabudi7154
@rahumahabudi7154 5 жыл бұрын
ሙዳይ እናመስግን አለን
@ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ
@ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ 5 жыл бұрын
አቤት ትምሮቶችህን ስወድልህ! !!!! ምችት ይበልህ የምር እኔዚ ምልክቶች በሙሉ ከባለቤቴጋ አሉ ይበልጥ እድወደው አድረጎኛል ወንድም እናመሰግናለን።
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
ያጣፍጥልሽ ውዴ ወደኔም ቻናል ጎራ በይ ቤተሰብ ሁኚ በቅርቡ አስተማሪ ነገር ላቀርብ ዝግጅት ላይ ነኝ🙏😍
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ምክሮችክ ጥሩ ናቸው !!
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
መልካም ሰው ይመችህ
@rehimaaberar80
@rehimaaberar80 5 жыл бұрын
በቃ ቦሌ ከልቡ ነዉ ሚያፈቅረኝ ማለት ነዉ እሰይ እኔም አፈቅረዋለሁ
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 жыл бұрын
እመሰግነለን
@allahkerma4872
@allahkerma4872 5 жыл бұрын
♥♥♥♥thanks
@smeradesta
@smeradesta 5 жыл бұрын
ኮሜቱች ተመቻችሁ ኦቦ እናተን ያኑርልኝ. ሙዳይየ ትምህ አሪፍ ነው በርታ
@ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ
@ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ ማታሲደውል ተኝቼ ስልክ ካላነሳሁ ምን ሆና ነው ብየ እስከጠዋት እንቅልፍ አልወሰደኝም ይለኛል እስኪ ያዝልቅልሽ በሉኝ እውነተኛ ፍቅር ያድርግልሽ በሉኝ ከዚህ በፊት በአስመሳይ ሰው ስለተጎዳሁ ያው እየመሰለኝ እፈራለሁ
@marthamartha2534
@marthamartha2534 4 жыл бұрын
Enamsgnalne mudachn
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህጥሩ ምክር ነው ግንያልከውንሁሉ አድርጎዋሽቶኛል ኤጭ ስለፍቅር ባታወራ ራሱደስስስይለኛል ሰልፎች ቶኛል
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ ጥሩ ምክርነው
@ረሂቀልኢማን
@ረሂቀልኢማን 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናልን ወንድማችን አንድ ምክር ለግሰኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጨንቆኝን የሰፈሬ ልጅ ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ ይከታተለኛል እኔም ልጅ ስለነበርኩ እሸሸዋለሁ ግን 16 አመት ሲሞላኝ መሸሹን ትቼ ቦታ ሰጥቼ አወረው ጀመር ያው ወደድኩት እሱም እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል ሻይ ቡና እያልን እየተጫወትን አመት ቆየን በመሀላችን ከመጫወት ውጭ ምንም ነገር አልተፈጠረም እሱ ትምህረቱን ጨርሶ ነበር እኔ ደግሞ ገና ተማሪ ነበርኩ አቋርጬ ትምህርቴን እንደማንለያይ፣ቃል ተግባብተን ወደ ስደት ሄድኩ ከዛም የተወሰነ ግዜ ስደውልለት ነበር በሇላ ስልኩ አይሰራም አለኝ 2 አመት ከ6 ወር ቆይቼ ስመለስ ያው አገኘሁት ካቆምንበት ቀጠልን ግን ከስደት እንደተመለስኩ ወር ሳይሞላኝ አግብቶ ሚስቱ እርጉዝ እንደሆነች ሰማሁ በጣም ተናድጄ ተመልሼ ወደ ስደት መጣሁ እሱንም እረሳሁት አሁን እድሜዬ 27 አመቴ ነው እሱ ግን ትዳሩን ይዞ 2 ልጅ ወልዶ ይኖራል ነገር ግን እኔን ግራ ያጋባኝ አሁንም እየደወለ ካላቺ መኖር አልችልም ህይወቴ ባዶ ናት ካለሽበት እመጣለሁ፣የሚከፈለውን መፅዋት እከፉላለሁ ወይም አንቺ ነይ እና አብረን እንኑር ያ ካልሆነ ግን አንችን ጫና አላሳድርብሽም ግን አንቺን አጥቼ መኖር አልችልም ካቅሜ በላይ ሁኖብኛል እኔ በህይወት እያለሁ ለ አንድ ደቂቃ ከሌላ ወንድ ጋ ላይሽ አልፈልግም ነገር ግን አንቺም አግብተሽ መውለድ ዘር መተካት አለብሽ ያ እሚሆነው ግን እኔ ይችን እምድር ስለቅ ነው በቃ መሞት አለብኝ እኔ ከሞትኩ በሇላ ያንቺን ህይወት ትኖሪያለሽ እያለ ይረብሸኛል እስኪ ምን ትመክሩኛለችሁ አብሬው እንዳልሆ የሌላይቱን እህቴን ትዳር ማፉረስ ህይወቷን መበጥበጥ አልፈልግም ሌላ አግብቼ እንዳልኖር እራሴን አጠፋለሁ እያለ ያስጨንቀኛል እስኪ ምን ትመክሩኛላችሁ??
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
እንዳቴምኒ ማሬ ሰዉ ማመን ከበዱ ነዉ በተለይ 2ልጁ ወልዱ ስትቀጣይ እዳትኖሪ
@ረሂቀልኢማን
@ረሂቀልኢማን 5 жыл бұрын
@@cd4496 እሽ ያ ኦክታ እውነትሽን ነው
@seadahbshawyetseadahbshawy7409
@seadahbshawyetseadahbshawy7409 5 жыл бұрын
Deben yebal yha weshatme asmsay naw bewodshema agebeto aywoldem yetbkeshe nber bazchegaw lay darbo leyjajelshe naw
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 2 жыл бұрын
እህት ሙስሊሙ ተሆንሽ በዝህ ነገር ላይ እሱን ከልብሽ እንዲያወጣልሽ አላህ ዱአ አጊ ሲቀጥል የሚቀላምደው ለምን አገባ ተወደደሽ እሱኮ የራሱን ኑሮ እየኖር ነው ሁለት ልጆች ተወለደ አንቺ ቆም ብለሽ አስቢ እንጂ በእትሽ ላይም ጣልቃ አትግቢ ዝም በይው ለጥቅም ፈልጎሽ ይሆናል አላህ የተሻለውን ይስጥሻል ዱአ አረጊ እንጂ አታስቢው እሱን ባንች ምክነያት ሂወቱን ታጠፍ ያጥፋ ወላሂ ወንድልጅ እንደዚህ ናቸው አንዳንዶቹ።
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 2 жыл бұрын
?
@ሰላምየሁሉምነገርመሰርትነ
@ሰላምየሁሉምነገርመሰርትነ 5 жыл бұрын
እሰኪ ልሰማዉ የመጀመሪያ ነው ገና አላፈቀርኩም ሀገሬ ሰገባ አፈቅራለሁ ብየ አሰቤለሁ ለወደፊቱ ይጠቅመኝደሁ
@እኔንስየጎዳኝየዋህነቴነው
@እኔንስየጎዳኝየዋህነቴነው 5 жыл бұрын
እኔ ወንዶች እወድሻለሁ ሢሉኝ ለቅሦይቀዳደመኛል ማመን አልቻልኩም
@zebibamekonne7932
@zebibamekonne7932 5 жыл бұрын
ትክክል ይሆነ ምክር ነው እምምክርው ውድም እናመስግናልን
@fuirty8290
@fuirty8290 5 жыл бұрын
My brother rejim edma ketnga yistek thinks 👍
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*አሁን ወንዶች ፍቅራቸውም ዘመዳቸውም የአካላቸው ክፋይ መኒ ነች so ስለምክርህ እናመሰግናለን ቻናል አለኝ በፈቃደኝነት ጎራ በሉ ውዶች*
@berkinishberkinish5902
@berkinishberkinish5902 5 жыл бұрын
😂😂😂
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 3 жыл бұрын
እኔ ከባለ ትዳር ፍቅር ከያዘኝ 6 ተኛ አመቴን ጨረስኩ እንሣሣማለን እንተቃቀፋለን ግን አንድም ቀን ወሢብ አድርገን አናዉቅም እኔም ድንግል ነኝ ማሪያምን እዝጋቤርን ይህን ድርጊት ማቆም ቸገረኝ ምከሩኝ በወላዲቱ
@zemzems2429
@zemzems2429 3 жыл бұрын
ክክክክክ ተጋቡ ከወደደሽ
@adrianorma8646
@adrianorma8646 4 жыл бұрын
Best idea write👍
@የስደትስንቄአርሴምዬ
@የስደትስንቄአርሴምዬ 5 жыл бұрын
እኔስ በጣን ጭንቅ ብሎኛል እምኖረው በስደት ነው እና ፍቅር አጋጣሚ ነው ይባላል ባጋጣሚ ተገናኝተን እናም የብቻ እየኖርን እኔ እርጉዝ ነኝ ግን በማንኛውም ነገር በግልፅ ነው የቀረብኩት እውነተኛ መስሎኝ የእውነቴን ነው የቀረብኩት እና እምን ገናኘውንም አቁምናል እና ጭራሽ ብሎ ሌላ ሰውጋ ሂደሻል እያለ ሁሌም ያበሳጨኛል እኔግን ይህን ነገር እንኳን ላደርገው አላስበውም በዛላይ 5 ወር እርጉዝ ነኝ ግን እድህ ብሎ ሲለኝ እውነተኛ አይደለም ብየ በስልክም ማገኘቴን አቋረጥኩኝ አሁን ልጁ የኔ አይደለም እያለ ጥርጥር አመጣ ዛሬ እድሜ ለቴክኖ ሎጅ ምርመራ አለ ግን እዛ ድረስ ሰላም ስጠኝ ብለው ዝም ብሎ ያናድደኛል ምናባቴ ላድርግ እህቶቸ ማንም ከጎኔ የለኝም ግን እሱም ሁሌ እድከፋ ነው የሚያደርገው መፈትሄ ካላችሁ እህቶቸ ???
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አትበሳጭለት
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በፍቅር ጉዳይ ሰሞኑን የአንዲት ሴት ታሪክ ላካፍላችሁ ተዘጋጅቻለሁ ትማሪበት ይሆናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኒኝ😘🙏
@ritayenatelejtube8011
@ritayenatelejtube8011 5 жыл бұрын
@@ametemariyam4424 ልክ ነሽ ውዴ ቤተሰብ እንሁን🙏😘
@የስደትስንቄአርሴምዬ
@የስደትስንቄአርሴምዬ 5 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቶቸ አመሰግናለሁ አወ ፈጣሪ ርዳሽ በሉኝ ያለ እናት ልጅ መወለድ በስደት ይከብዳል ፁለት አድርጉልኝ
@የስደትስንቄአርሴምዬ
@የስደትስንቄአርሴምዬ 5 жыл бұрын
Rita yenate lej tube
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 5 жыл бұрын
Betam Lek wondeme🙏
@shashumerach846
@shashumerach846 9 ай бұрын
❤🎉
@fatimadubai1041
@fatimadubai1041 5 жыл бұрын
አይናፍራ የሆነዉን እደት መቅረብ ይቻላል
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Thank you😍😍😍👏👏👏👏👏
@ራቢብንትሠኢድ
@ራቢብንትሠኢድ 5 жыл бұрын
እረ ሙዳይ እነሱንም ምህምከራቸው ለነገሩ መስሚያ የላቸውም ብለህ ነው አይደል ምድረ ጡረተኞች እነሱ ስለ ፍቅር ከምታስተምራቸው እንደት ከሴት ልጅ ገንዘብ መውሰድ እንዳለባቸው ብትመክራቸው ይሻላቸዋል አሁን ሴቱ ነቅቶ ጉድ ተሰርተዋል ሀሀሀሀሀ
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 4 жыл бұрын
ሳህ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 4 жыл бұрын
የኔው ብዙ ጊዜ ይደውላል ቴክስት ይፅፋል ረዥም ስአት ያዋራኛል ግን አፈቅርሻለሁ አይልም የተዋዋቅነው በስልክ ነው እና ካላፈነዳው ልበልከው ነው ምን ትመክሩኛላችሁ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድ ልጅ እደሚያፈቅረን ለማወቅ ቀላል መንግድ ቴክስት አድርጎ ቶሎ አለመመለስ ከኦላይ መጥፋት ሲደውልም አለማንሳት የሚያፈቅር ወንድ በጣም ይጨነቃል ያለማቋረጥ ይደውላል ቴክስት ይልካል በዚህ ማወቅ እንችላለን እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ በፍቅሬ ያዝልቅልሽ በሎኝ
@qweenzozo1604
@qweenzozo1604 5 жыл бұрын
እኔንብቻነው ዘንድ ሮ የከፋኝ ማለትነው
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
ዋው እህት ያዝልቅልሺ እስከመጨርሻው
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 5 жыл бұрын
Amennnnn 🙏 ❤ ❤
@sarahh6264
@sarahh6264 5 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ እናትየ
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Tekekle.neash
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 5 жыл бұрын
100 Tkkll new Tebarek
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
ሰላም
@z4796
@z4796 5 жыл бұрын
Betam yemgerm new 5tgna derja lay yalew ewnet new
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ያልከው ሁሉ በፊት ነበር ግን አሁን ፀባዬ ተቀይሯል ምን ላድርግ እኔ ስደት ነኝ ነይ ነይ ይለኛል እኔ ደግሞ ምን ይዥ በማለት ብዙ አመት ቆየሁ ተስፍም ስለቆርጠ ይመስለኛል ብቻ ግራ ገብቶኛል
@ሀያትያላህባሪያሀያትየደሴ
@ሀያትያላህባሪያሀያትየደሴ 4 жыл бұрын
ወድ እህቶች ሠላማችሁ ይብዛ ስደት ያላችሁ የመጣችሁበትን አላማ አሳኩ ካልተሳካ ወደ ሀር ገብታችሁ አግ በፍቅር አትበሳጩ ዉዶቸ ያልተጎ ዳ የለም የተደፋ ዉሀ አይታ ፈስም እደሚባለው ያለፈው ንትተን ወደ አላማችን ከፈጣሪ የመጣን ማግባት ከኦላይን ፍቅረኛ አያገናኘን ጌታውን የሚፈራ ይስጠን ሥደት ለይ ትዳር ካሰር በሽታ ነው አታግቡ እላለሁኝ ወዶቸ
@fatrihoyebetsabochenhadara7366
@fatrihoyebetsabochenhadara7366 5 жыл бұрын
Aref naw tekekel neh bart dase yemili nager naw
@ኡሙሙጃሂድኢንሻአላህያረህ
@ኡሙሙጃሂድኢንሻአላህያረህ 5 жыл бұрын
እዳላፈቀረኝስ በምድነው እማውቀው??=
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 5 жыл бұрын
BE VEDIO EHETA
@binyaminalmo6400
@binyaminalmo6400 5 жыл бұрын
Enameseginalen wendmachin berta
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 жыл бұрын
Selam wedem selamahu yebeza ysgere legosh ulu tenekew bereta 🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️fiker ye hiwot meseret new
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 105 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 3,1 МЛН
በመጨረሻም እናት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ!!
50:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 196 М.
19 ምርጥ ቴክስቶች በናፍቆትሽ እንዲቃጠል
10:03
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 7 М.
Ethiopia: 5 ምልክቶች እሱ ሌላ ሴት እንደሚያይ፡፡
10:08
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 29 М.
ትረካ ፡ 5 ትርጉም ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:33:08
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН