Ethiopia: 3 መንገዶች ወንድ ሴትን የሚፈትንበት ፡፡ፈተናውን እንዴት ማለፍ ይቻላል?

  Рет қаралды 26,015

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 5 жыл бұрын
አሃ እኔ ስፈተን ነበር ማለት ነው ግን የሚገርመው ፈተናውን አልፌያለሁ አጨብጭቡልኝ እስኪ 😜😜
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏ይሄው ተጨበጨበ😂
@maritu1983
@maritu1983 3 жыл бұрын
Ymechsh
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 5 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወንድም ማሰተዋሉን ያድለን እህቶች ያለፈው አለፍ ያለፈው ነገር አይመለስም እና ለወደፊት ጥንቃቄ እናድርግ ከጋብቻ በፊት ዝሙት አንስራ መጨርሻው አያምርም ጌታችነን አስቀይመን የጀመርነው ፍቅር አይዘልቅም እና ሰላለፈው እያሰባችሁ አትጨነቁ ዝሙትም የሰራችሁ ወደጌታችሁ አልቅሱ ተመለሱ ጌታ መሃሪነው ይምራናል እና ሂወት ይቀጥላል ሰለዚህ ካሁኑ ጠቃቃ እንሁን እላለሁ። ሰላለፈውም ጌታን እየተመፀንን በቅን ልብ እንኑር እላለሁ።
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
ትክክክክክክክልልል ♥♥ ኢንሻአላህ
@እናቴሂወቴ-ሐ8ቨ
@እናቴሂወቴ-ሐ8ቨ 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማር አሏህን እያስቀይሙ ደስታ መፈለግ ሞኝነት ነው
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 5 жыл бұрын
@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 😍😍😍
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 5 жыл бұрын
@@እናቴሂወቴ-ሐ8ቨ 😍😍😍
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን
@ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ
@ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ 5 жыл бұрын
ሙዳይ መጣ ገባ ገባ በሉ ጋይስ ለእስሊምና እምነት ተከታዮች መልካም በአል እንዲሁም ለሁላችን መልካም ሰንበት ይሁንልን
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924 5 жыл бұрын
ትክክል 100% thank you so much እህቶች ይህ ፖይንት ትክክልና ትክክል ነው በተለይ ግኑኝ ነት አድርጎ ትዳር መፈፀም ማለት ጊዜያዊ ሂወት እንጂ ዘላቂ ሂወት አደለም ከስንት አንዱ ቢሳካለት ነው አልሀምዱሊላ እኔ በስልምናዬ እጅጉ እኮራለው በተለይ የዝሙትን ነገር ሀራም አድርጎ በማክበርም ዙሪያዎች በጣም ጥሩ በሳቱ የሚያስፈልጉ ነጥቦች ናቸው
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 5 жыл бұрын
Jmela Liema ሳህ እኔም ችናን ፈርችይ አማራጭ ሲያጣ ለምን እደምለማመጥሽ ታቂያለሽ አለኝ ከሊሎቹ ለየት የሜያርግሽ ችናን ስለምትፈርይ ለትዳር የምትሆኝኝ ሲት አች ነሽ አልፍታሽም እስከምትመጭ እጠብቅሻአለሁ አለኝ ሀሀሀሀሀ
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 3 жыл бұрын
ውድ የሙዳይ አዘጋጅ ስለ ምክሮችህ አመሰግናለሁ ስታቀርብ የአነጋገር ለዛህ ደስ ይላል ሰው በሚረዳህ መልኩ ነውና በርታ በዚሁ ቀጥል ተባረክ
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
@kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 жыл бұрын
በእውነት እኔ የተፈተንኩት ፈተና ነው ሆኖም በጣም ጎበዝ ነኝ አልፊያለሁ እኔ መጀመሪያ በቤተሰብ ነው የተዋወቅን ከዚህም ስንተዋወቅ በስርዓት በቤተክርስቲያን እንደምንጋባ ነው ቃል የተጋባነዉ ከዚህም አጋጣሚ ወሲብ እንፈፅም ብሎ በተከታታይ ለሁለት ቀን ጠየቀኝ ከዚህም አፍክን ዝጋ ዝም በል አልኩት በቤተክርስቲያን ነው እማገባ ስልህ እሺ ብለሀል እና አሁን ምን አጠያየቀህ በጭራሽ አላደርገውም አልኩት ከዚያም አፍሮ ዝም አለ በእዉነት እንግዲህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከስደት ስመለስ በስርአት ቤተክርስቲያን ነው እምንጋባ እህቶቼ ለሁሉም ጊዜ አለው እና አርጋ እንበል እላለሁ።
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ከልቡ የሚያፈቅር ወንድ አይፈትንም
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
የሚያፈቅርሽወንድነው የሚፈትንሽ ልቡእንዲያርፍይፈልጋል
@zinetmohamed888
@zinetmohamed888 5 жыл бұрын
@@teybamoha2123 ትክክል ነሽውዴ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ አድስ አመትን ከወንድ ልጁ አግልሎ የሚኖር እራስን ሆኖ መኖር እንደት ደስ ይላል
@rahmakassay2290
@rahmakassay2290 5 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ አህት ትክክል ነሽ እኔ አለሁልሽ ሀሀሀሀሀሀ
@الشامسيالشامسي-ن9ح
@الشامسيالشامسي-ن9ح 5 жыл бұрын
ትክክል ነክ ትምህርትክ ደሞ በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 5 жыл бұрын
ድሮ በጣም ምወደው ጎበዝ የሂሳብ መምህር ነበረኝ አንተን ሚመስል አንተ ደሞ የፍቅር መምህሬ ስለሆንክ ሁሌም በጉጉት ደስ ብሎኝ ነው ምሰማክ ምክንያቱም ከልብክ ነው ምትመክረን❤እናመሰግናለን እሺ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ለጀማሪወች እውነተኛ አፍቃሪ አይፈትንም ትክክለኛ ስሜቱን ብቻ ይገልፃልጅ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ የምትሰጠን መርጃ ሀሪፉ ነው በርታ
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 5 жыл бұрын
ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም እውነት ነው የምለው አንዳንዴ ተጽኖ እራሱ መጥፎ ነው ብቻ ሳናውቅም አውቀንም የስራ ነውን ስህተት ፈጣሪ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ነው ሚባለው ብቻ ለሁላችንም መልካም ሰው ይስጠን
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
Meni Yemaryam አሜን
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
አረ የኔው ጉድ የፈተነኝ ብር ላኪልኝ በማላት ናው😂😂😂😂 እኔ አልኪም ብዬ ፈተናውን ወደኩኝ 😊😊
@munaazbekh6841
@munaazbekh6841 5 жыл бұрын
Inkuan wedeksh atlaki brshn gobez
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
@@munaazbekh6841 yena konjo neki mehonen alawekime
@munaazbekh6841
@munaazbekh6841 5 жыл бұрын
@@ስምየለኝምበስምህልጠራ iko lemdew iko newyeset lab meblat ... gobez set des tlegnaulech inem 20.000 teykoy yelegnm slew lela tebase ina inkuan hede yeteshale agegnehu .. ina trg ybel lemagn turetegna wendoch
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
@@munaazbekh6841 20,000 new yalashew woys ke ayene new🤭🤭
@munaazbekh6841
@munaazbekh6841 5 жыл бұрын
@@ስምየለኝምበስምህልጠራ awo iwnet 20,000 ye ethiopa bir yawm bemetahu be 1 were new yeteyekegn ina igr bla alkut tnsh koyto lela set ageba inen lemanaded gn mnm almeselegnm mknyatum yeteshale melkam sew wede hywete meta
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
ዋውውውው ሀሪፍ ምክር ነች እናመሰግናለን ሙዳይ አላህ ይጠብቀን ውድ እህቶች ከጋብቻ በፌት ዝሙትን
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እናመሠግናለን በረታ
@mareyamareya7691
@mareyamareya7691 5 жыл бұрын
ምክርክ፡ጠቃሚ፡ነው፡ወድሜ፡ምክንያቱም፡ቤተሰብ፡እንድ፡ያለ፡ምክር፡አላካፈለኝም፡ስለዚህም፡በጣም፡ተምሬበታለው፡አመሰግናለው
@muridabintabdelwahid2192
@muridabintabdelwahid2192 5 жыл бұрын
ወንድሜ ለምክርህ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ጉድ እኮ ነው በዚም መፈተን አለ😆😆
@fgx4956
@fgx4956 5 жыл бұрын
ሙዳይ ምርጥ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ 5 жыл бұрын
ስለምክርህ እናመሰግናለን ወንድም
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እውነት ብለሃል መሳቅ ብዙ ጉዳት ያመጣል
@ያርብየአላህየልቤንሰውስጠ
@ያርብየአላህየልቤንሰውስጠ 5 жыл бұрын
ለትዳር የሚፈልግሽ ከሆነ መጀመሪያ አይጠይቅም
@hydyalkyrt8661
@hydyalkyrt8661 5 жыл бұрын
እናመሰግናል ጥሩ ምክር ነው
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 5 жыл бұрын
yene asteway ketlbet enamesegnalen
@messaalemu8048
@messaalemu8048 5 жыл бұрын
Xeyaqa mexeyeq felegaleu mudai yechalale??
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እሰከዛሬድረስ ቆሜ የቀረሁት አብዘሀኛው ወንድ ነይ መጀመሪያ ፍቅር እንጀምር ስለሚሉነው እኔ ደግሞ አልሀምዱሊላ ለዝሞት የሚሆን ቦታ የለኝም
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ሃሪፍ ምክር ነው በርታልን
@gddfds520
@gddfds520 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድም
@የቦሩሜዳቲዮፕ
@የቦሩሜዳቲዮፕ 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እኔ ተፈትናለሁ ወድቃለሁ እዴት እደማስተካክል እደመልሰው ሹክ በሉኝ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
እረ እኔም እደዚህ አለኝ ምንችግር አለው ከጋብቻ በፊቴ በነተኘም እኮ አናረግም አለኝ እኔ ደሞ ሲጀመረ ከጋብቻ በፊት አለተኛም አለሁት ሃሃሃ ወንደሜ እናመሰግናለን
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@zehamubarak2736
@zehamubarak2736 5 жыл бұрын
ምችት ይበልክ አቦ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
@muluneshekubayhyla8978
@muluneshekubayhyla8978 5 жыл бұрын
የሚገርም ምክር ነው በርታ
@zahraabdulla784
@zahraabdulla784 5 жыл бұрын
ትክክልአቦ ይመችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sagasaga6508
@sagasaga6508 5 жыл бұрын
Fetariy ybarkeke berta enamesgenalen
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ እውነት ነው ሲበዛ አላጋጭ ወንዶች አሉ ለምስኪን እህቶች የሚያታልሉ ከሀረብ ሀረገ እስከ ሀገር አሉ ግን ለወንድ ከሳቁለት ለውሻ ከሩጡለት ነው ነገሩ
@mekdest6456
@mekdest6456 5 жыл бұрын
ምክሮችህ ሁሉ ወሳኝ ናቸው እናመሰግናለን
@AaBb-ru4wl
@AaBb-ru4wl 5 жыл бұрын
ዋው ትምህርትህን አደኛ ነው ብዙው ነገር ነው እያውቅነ ያለው ለትምህርት በጣም ደስተኛ ሁኘ ነው ማዳምጠህ እስከ እኔንም ሰብስክራይብ አርገልኝ
@almaza6221
@almaza6221 5 жыл бұрын
Kelebe inameseginalen wendimachin bewnet temertoch 💯✔️berta qexilibet
@ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ
@ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ኑርልን ሰላምህ ብዝት ይበል
@mahikiru5775
@mahikiru5775 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዱዋ
@tsehaygatutsehay5311
@tsehaygatutsehay5311 5 жыл бұрын
Enamesegenalin 😍
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ሆይ ወንዶች መች ኢስሙና ተጋብተህን በወሲብ ባንጣጣምህስ ነው የሚሉሁክ እኔስ አልስማችውም የእኔን አሳብ አላማ የማሂቀበል ክሆነ ምኑ ላይ መውደድሁ
@gydhsskvdkhd2253
@gydhsskvdkhd2253 5 жыл бұрын
እውነትህ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
እኔ የምወደውን ሠው በሌላኤፍቢ ፈትኝው ተለያይተንቀርተናል ያው ሠው አስታርቆን ነበርየኔ ጓደኛ ግን አሁላይ አናወራም ስደውልልት ስልኩም አይሠራም መጀመሪያ ላይ ለኔ ጥሩ አስተሣሠብነበረው እደከመሲመጣ ፈተኩት ግን አሁንም እወደዋለሁ ምን ላድር ወድም የምትለኝ ወይም የምትመክረኝ ነገር አለ እፎፎ
@zebibamekonne7932
@zebibamekonne7932 5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ውድም እናመስግናልን
@zdlive4834
@zdlive4834 5 жыл бұрын
ወለሂ በጣም ተመቻሃኝ አመሰግናለሁ
@foziaabdu937
@foziaabdu937 5 жыл бұрын
ይመችህ እኔ አልሃምዱሊላህ በሁሉም አልፌያሀሁ ግን አሁን ይሒድ የቅር አላቅም
@hhhhhh6740
@hhhhhh6740 5 жыл бұрын
እኔአረባገርነኝይቅርታስለአስተማርከኝአመሰግናለሁ
@SSss-pj8tt
@SSss-pj8tt 5 жыл бұрын
አሪፍ ሀሣብ ነው እናመሠግናለኖ
@love-lh7nt
@love-lh7nt 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@betheladmasu2003
@betheladmasu2003 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነዉ እውነታኝ ፍቅር አይፍራም
@jamilajamila8681
@jamilajamila8681 3 жыл бұрын
ሙዳይ እኔ እወድሃለሁ እሱም የውድኛል በይ አስበልሁ ግን የሁን ችግር ተፈጠር ግን እኔ አልፈልግሆም አልኩት ግን የረብሽኝል በጒደኛች እይስዱውል እሱ እደሁን አቅልሁ ግን ምንም ለደረግ አለችልክም ሊላ እደጋብ አይፈልግም በስውም አስታረቀ የልል ግን እኔ አለፈልግም ስለው የረበሽኛል በፈጣሪ ሙዳይ ነገርኝ እጠብቃለሁ ።
@binyaminalmo6400
@binyaminalmo6400 5 жыл бұрын
waw betam amesegin alehu konjo timhrt new diro t/t and betam yemiwedew ye chemistry astemary neber lik ende ante jet neber
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር
@mysweetmom5938
@mysweetmom5938 5 жыл бұрын
አዎ እኔ 5 አመት ቆይቻለው ስሰደድ ሌላ ጠበሰ አሁን በጣም ከፍቶኛል አጵናኑኝ
@mostazigale179
@mostazigale179 5 жыл бұрын
Ayzosh mamaye erasishn tebik Fetari lanich yalewun yetm ayihedm lemelikam new
@noorabsjd3399
@noorabsjd3399 5 жыл бұрын
አይዞሸ፡እኔ፡8፡አመት፡፡ቆይተን፡በጓደኘነት፡አሁን፡ላሸ፡አለኝ፡እኔም፡በጣም፡ልቤ፡ደምቷል፡ማማየ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 5 жыл бұрын
ድሮም ያንቺ ስላልነበር ነው እግዚአብሔር ያላለው አይሆንም ላንቺ ያለው ይመጣል
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 жыл бұрын
አይ ዞን ማሮች ሁሉም ያልፋል
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
እኛም አለን
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
እንኳ ሠላም መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን ከልብ
@Imran-hj4hj
@Imran-hj4hj 5 жыл бұрын
አገባሁ በማለት ሁሌ የሚናገርሥ ይህ ከፈተና ይመደባልን?
@udjrhdhdh9706
@udjrhdhdh9706 5 жыл бұрын
አወና አገባሁ ሢይልሽ ምን እደሚይሠማሽ ያውቃል እና ነው እኮ ማም አወ ዋና ፈተና ነው
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ Жыл бұрын
ወላሂ ፍትኖኘል በተለይ የመጀመርያ ያልከውን እኔ በራሴእምተማመንነኝ ብየ ድርቅአልኩውበት በቢዱውም እነውራሲለኝ እምቢ ፎቶወም ሲለኝ እምቢ ብቻ ሲቀርበኝ ቅርብ ሲርቀኝ እኔም ይበልጥ እርቀዋለሁ ግን አሁን ፍትኝሽ ፍትኝሽ ፍተነውንሁሉው አልፍሻል ግን ልብሽ ከኔ እርቆዋልመስል ይለኘል ምክንያቱውም ኮራብየነው እማነግርው እደበፈቱው ስፍብየ አላወራውም
@sofibentieslameeslame3791
@sofibentieslameeslame3791 5 жыл бұрын
Arfi timrtnwu betami inmesegnenaleni
@hikwohii663
@hikwohii663 2 жыл бұрын
Selamhi ybzalge
@HayatHayat-fw5ve
@HayatHayat-fw5ve 5 жыл бұрын
እኮን እዲህና እጀንም ዘርግች ሰላም አልለው እኮን ልተኛና ሆሆሆሆ ከመሞት መሰበት
@bvxfvbhgcb2919
@bvxfvbhgcb2919 5 жыл бұрын
ከኔ መቀጠል እንደማይፈልግ ነገረኝቁጥሬን ግን ብሎክ አላደረገም ምን ላድርግ ???ወንድም በጣም አመሰግናለው ስለምትሰጠን ትምህርቶች እጅች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ቀጥልበት
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 5 жыл бұрын
😆
@bvxfvbhgcb2919
@bvxfvbhgcb2919 5 жыл бұрын
@@MohammadAli-kj1ye አይሻልም ክክክ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
Bvxfv Bhgcb ምንማለት ነው አልፈልግምታለሽ ተይውሀ ሆእሱብቻነውደ
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 5 жыл бұрын
T
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 5 жыл бұрын
Bvxfv Bhgcb ጥርግ ይበል ማር ላች ያለው አለሀሀሀሀ
@yekidansewnegneyesusgahiyw3334
@yekidansewnegneyesusgahiyw3334 4 жыл бұрын
ምን አለበት እነኚህ ቃላቶች ወንጌል ቢዉሉ
@febanhabeshawit7885
@febanhabeshawit7885 5 жыл бұрын
ባጥም አሪፍ ነው
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 жыл бұрын
ዌል ብለናል እናመሰግናለን ብሮ
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
የምወድህ 💖ትክክል ብለሀል ስልክ ላኪ ብር ላኪ ለሚለኝ ወንድ ቦታ የለኝም አበረዋለሁ ቀስ እያልኩ በአንደየም አላበረው ስሜቱ እንዳይጎዳ ግን ቀስ እያልኩ ከሂይወቴ እንድወጣ ነው የማደርገው ምክኒያቱም ለፍቅር የቀረበኝ ወንድ በፍፁም ስለገንዘብ አያወራም ስለዛ ነገር በፍፁም አያነሳም
@meritube1947
@meritube1947 5 жыл бұрын
Tekekel 😃👍👍👍👍👍
@weletewoldmekonnen4730
@weletewoldmekonnen4730 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@mesijesus3244
@mesijesus3244 5 жыл бұрын
enamesgenalen wendemachin tsegawn yabezlhi bertalen
@eslamnewhiwt6794
@eslamnewhiwt6794 5 жыл бұрын
ለማንኛምእናመሰግናልን እኔለራስጉራገብትኝል ወይአይፈታኝ ወይአዪአይውደኝጉራተጋብችልሆ ልራሴ
@AaAa-ls3kg
@AaAa-ls3kg 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wultageste538
@wultageste538 5 жыл бұрын
Tkkl👍👍👍🙋‍♀️
@sarayewollolij4852
@sarayewollolij4852 5 жыл бұрын
Enamesagenalen wondem beretalen ena bemejemeryawe fetenognal gn alefalehu
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 жыл бұрын
Enamesginalen betam!!
@cimnatlbcimnatlb6988
@cimnatlbcimnatlb6988 5 жыл бұрын
Selam wenedem enkan dena mexak tenekew selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤
@rabakahasan2856
@rabakahasan2856 5 жыл бұрын
Men alebet wanedochi hulu endate yale kena asetesasab binorchaw yetegodu lebochi balenory neber egeziyabeher
@rabakahasan2856
@rabakahasan2856 5 жыл бұрын
Egeziyabeher yibarkehe wandeme
@zerfiemakonen7962
@zerfiemakonen7962 5 жыл бұрын
አይ ሙዳይየ እዳዉ ባጭሩ አፌቁርጥ ይበልልህ
@ስደተኛእዩሽመይ
@ስደተኛእዩሽመይ 4 жыл бұрын
አንዴ በኣሁን ግዜ በብር ነው ምፍቱኑት ሆሆሆሆ
@HhHh-ek7rh
@HhHh-ek7rh 5 жыл бұрын
Bitkkl wendem Hulum ewnet new Weseb ymansa wend lezlke ayhunem
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
ዋውውው
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
እናመሠግናል ወድማቺን
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
ምርጣችን ሰላም እናመሰግናለን
@رحيمهرحمه-ع5ص
@رحيمهرحمه-ع5ص 5 жыл бұрын
Enkwane Dhena Mathelne
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
ሙዳይ ስልክህን ጻፍልኝ?
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 5 жыл бұрын
fb-muday all round tube
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 5 жыл бұрын
fb-muday all round tube
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
ስልክህ ይሻል ነበረ ለጊዜው ፌቡ ላይ አይደለሁም አልጠቀምም ምክርህን እሻለው ፕሊስ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
እኔ እምፈትነኝ የህይወት ጥያቄ ይጠይቀኛል ለምንድ ነው በጥያቄ እና በመልስ ተያይዘናል እስኪ መላ ስጠኝ ሙዳይ
@darmylishtakaling740
@darmylishtakaling740 5 жыл бұрын
enamsagenalan
@mariodona8996
@mariodona8996 5 жыл бұрын
Bakhe wandme nurom fatnonal Selwnd mechnk saw naw megrmgne
@saraethiopia6894
@saraethiopia6894 5 жыл бұрын
Adinakeki nagn barita
@Saleh-hk5uh
@Saleh-hk5uh 5 жыл бұрын
እውነትለመናገርእራሤንሁኘመኖርእደትደስይላልምርጫየሁኖል
@dingeliinateeedingeliinate4493
@dingeliinateeedingeliinate4493 5 жыл бұрын
Arif new enamesginaln
@yoobsaantube3757
@yoobsaantube3757 5 жыл бұрын
selam yebezalek edet nek huluu selam new.. and xiyeqe lexeqek kee yeqerta gaa? enee ke belbete gaa kee teleyeyen. 1 amet moleng gin ke issuu gaa kee teleyeyen jameroo enqelef yembela be ayenoche ayegebame bemehalu sengreng demoo selsm yelew enqelef etenga neber. gin ahun enem isum aninegegerem.. ahunem enqelef ayewesedeng ene yelewut sedet new.. men ledergi enqelef kel tengewuu sera mesrata alchelem.. men ledergi....
@merongizachew2348
@merongizachew2348 5 жыл бұрын
ኧረ ፈተና ብሎም ዝም ነው መኪና ግዥልኝ ብሎኝ ፌንት ነቀልኩ እየሳቁ እምፈትኑትም እውነት ነው ጓደኛዬ ተበልታለች ተው ግን ወንዶች እኛ እህቶቻችሁ ነን አትጋጡን
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
እነሱ እንዳይበሉን ከፈለግን እኛ ብልጥ መሆን ነው ያለብን እህቴ ግን በነገራችን ላይ አንዳድም ጨዋ ወንዶች አሉ ፈጣሪ ከጨዋዎቹ ያድለን
@ይችአለምከንቱናት
@ይችአለምከንቱናት 5 жыл бұрын
አትጋጡን ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@merongizachew2348
@merongizachew2348 5 жыл бұрын
አሜን ልክ ነው እህት ረፊሃ እግዚአብሔር ያላቸው አሉ አንዳንዱ ጩሉሌ እንጂ ፈጂ
@qweenzozo1604
@qweenzozo1604 5 жыл бұрын
ማርያምን እንዴው የሚለኝን በሙላ ዘረዘርካቸው የኔውማ ስልክ ላኪ ብሎኝ ቁጭ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@qweenzozo1604
@qweenzozo1604 5 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 አረአያስቅም ጀም
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
ሶስተኛ ነኝ 😍😍
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 жыл бұрын
በጣም ትክክልነህ እኔ ፍቅረኝየ ጋር የተለያየንወ በይህ ምክናትነው
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
ተጋብቻ በፌት ታገናኝሽ ምን ምን አጡ ነው ሚገባሽ እህቶች ተጠቀቁ በእግዚአብሔር
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
ወይኔ ተሸወድኩ
@ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ
@ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ 5 жыл бұрын
ውይ ግን ግማሹ ሰኣት በማስታወቂያ ኣበቃ
@fantakebede5372
@fantakebede5372 5 жыл бұрын
💓💓💓💓
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
ስፈተን ነበር ማለት ነው ግን አልፌዋለው
Ethiopia: 10 ምልክቶች እሱ በአንቺ ፍቅር ወድቋል፡፡
10:01
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 68 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 656 М.
Ethiopia: ወንድ በምን ምክኒያት ፍቅርኛውን ያኮርፋል?
10:20
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 39 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 734 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 474 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37