Ethiopia | በውሃ ፆም እና ኢተርሚተንት ፆም ሴቶች ከመፆማቸው በፊት | ጤናሽ እንዳይቃወስ ይህን ማወቅ የግድ ነው | ጥብቅ የጤና ምክር

  Рет қаралды 49,133

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
🕢☔እህቶቼ በውሃ ፆምም ሆነ በኢተርሚተንት ፆም ግዜ ይህን በምርምር የተረጋገጠ ጥብቅ የጤና ምክር ሳይሰሙ እንዳይሞክሩት ምክር ነው TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!kzbin.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፣ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@Leoterrance2
@Leoterrance2 Жыл бұрын
እግዚሐብሄር ጤነውን አብዝቶ ይሰጥህ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ
@ጊዜውደረሰ
@ጊዜውደረሰ 2 жыл бұрын
ዶር ዳኒ አንተ ለእኛ የተሰጣህ በረከት ነህ አንተንና ዘርህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@ጊዜውደረሰ
@ጊዜውደረሰ 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ሰው አይቶ እንዴት ነው Like ሳይሉ የምትወጡ እባካችሁ ላይክ አድርጉ
@ፌሩዝዩቶብ
@ፌሩዝዩቶብ 2 жыл бұрын
አህለን ወድማችን ዛሬ ማንም አልቀደመኞም ደስ ብሎኛል ስለቀደምኩ
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 2 жыл бұрын
I can imagine your children how proud they can be, a father knows everything for his children!! Good bless 🙏
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ good morning Dr Danny THANK YOU FOR EVERYTHING
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን ከመላ ቤተሰብ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ! በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረክ ❤️🙏 መልካም ጊዜ ይሁንልህ! ብዙ ወሳኝ ነጥቦች ን አሳውቀኸኛል ! 🆒🥰
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ነው ለጤናችን ጠቃሚ አጠር ያሉና አስተማሪ ነገሮችን ነው የምታቀርበው። እናም ጾም በመጾም ጤናና በረከትን እንደምታሰጥ እምየ ኦርቶደክስ እያስተማረች አሳድጋናለችና አንተም ሰው እንዲበረታ እያደረከው ነው በዚያው ሰው በመብላት ብቻ እንደማይኖርም እያሳየኽ ነው።
@rutharaya3479
@rutharaya3479 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 Dr Daniel God bless you and your family
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
ርእሱን ያስተካክሉ ዶ/ር። ስለፆም እየመሰለኝ ስንት ጊዜ ከፈትኩ ከዛሬ ጋር
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
@lemlemghebremedhinweldeghi5205 Жыл бұрын
Blessing Dr.Daniel, it's a good advice, thanks again !
@halimabintyesuf5526
@halimabintyesuf5526 2 жыл бұрын
አኔ ገና ማየቴነው ፕሮግራሙን የዳይት ምግቦቺ ሥፈልግነ አገኘሁህ በጣም ደሥ ይላል ኢንሻአሏህ ከአሁን ሠአት ጀምሬ ዳይቴን እጀምራለሁ የተለያዩ ነገሮቺ እቸጠጣሁ ጨጓራየን አሞኛል መፆሙ የተሻለ ነው በጣም እናመሠግናለን
@yordiyegeta6606
@yordiyegeta6606 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@gumayeaddisu6085
@gumayeaddisu6085 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው።
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
Thank you dr dani bless you ❤️
@tigistberu2947
@tigistberu2947 2 жыл бұрын
ዶ/ር አመሠግናለሁ ጤነኛ ደስተኛ ነው ያረከኝ🙏🙏🙏🙏
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You Dr Great inf , God Bless You More !!!!!
@yabatamariamsaw5765
@yabatamariamsaw5765 2 жыл бұрын
Amsegnalhu Dr tabreke
@Health750
@Health750 2 жыл бұрын
thank you!
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
Thank you! It is a good information.
@shegera1183
@shegera1183 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አላእ ይባርክህ
@tsigiaredaaraya2615
@tsigiaredaaraya2615 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel God bless your future in Jesus name ♥♥♥
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 2 жыл бұрын
Our respected doc❤️❤️❤️
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 жыл бұрын
ተባረክ
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@Tewgash
@Tewgash 2 жыл бұрын
God bless you
@hamitesse5442
@hamitesse5442 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ.ር ዳኒ♥
@frehiwotayenew2926
@frehiwotayenew2926 2 жыл бұрын
Thank you, doctor!! You're doing a wonderful thing! Keep it up!!!🙏
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
Thank you doctor
@bethlehempetros7146
@bethlehempetros7146 2 жыл бұрын
ተባረክ አቦ!👍
@wynitaye5377
@wynitaye5377 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 2 жыл бұрын
Thank you Dr.Dani 🙏
@jerytedy600
@jerytedy600 2 жыл бұрын
መልካም ምክር
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 2 жыл бұрын
Thanks doc
@wintab9571
@wintab9571 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ዶክተር ዳኒ
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልን
@romanaseha6767
@romanaseha6767 Жыл бұрын
Think you ❤
@huriaabdunurhussien8369
@huriaabdunurhussien8369 Жыл бұрын
thak you👋👋👋👋
@selinaweightloss
@selinaweightloss 2 жыл бұрын
Thanks alot Doc
@Kukusha2001
@Kukusha2001 Жыл бұрын
Tebark ❤❤
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Egezabeher yebarkhe
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Thank you!
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ተባረክልን
@זמטומאהרי
@זמטומאהרי 2 жыл бұрын
አወ ያሰፈልጋል በተለይ በዴሚ በኩል በጤና በኩል
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@hks3467
@hks3467 2 жыл бұрын
Thank you so much
@selamasfaha546
@selamasfaha546 2 жыл бұрын
Thank you
@helenmehari4637
@helenmehari4637 2 жыл бұрын
Hi Dr.Can you please make a video about Autoimmune disease and AIP .
@makyamd6204
@makyamd6204 2 жыл бұрын
በረታልን ላይክሸረ
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 ай бұрын
Minm alegebagnim ye wuha tsom malet Dr?
@missgucci8221
@missgucci8221 2 жыл бұрын
Tebarek
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እንዴት ነህ ቤተሰብ ሁሉ ደህና በየጊዜው በብዙ አይነት መልኩ ጠቃሚ መልዕክቶችንና ትምህርቶችን ስለምትሰጠን ከልብ እናመሰግንሃለን ነገር ግን ስለ Psoriasis የቆዳ በሽታ ከዶ/ር መድሐኒት ሌላ በቤት ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለብንና Psoriasis መፍቴውንና ስለሱ ጠቅላላ እውቀት እንድታቀርብልን ደጋግሜ በ comment ላይ ጽፌልህ ነበር መልዕክቴ ይድረስህ አይድረስህ አላወኩም አሁን ግን የቅርብ ቀን መልዕክቴ ስለሆነ እንደሚደርስህ እርግጠኛ ነኝ ስለዚህ እባክህ ዶ/ር ዳኒዬ ይሄ መልዕክት እንደደረሰህ ለብዙ ሰው ይጠቅማልና ስለ Psoriasis ጠቀሜታ ትምህርት አቅርብልኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
@Leoterrance2
@Leoterrance2 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በቀን አንዴ ነው የምመገበው
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 2 жыл бұрын
ስላም ዶከተር የውሀ ፃም ሳረግ ራሴን ያመኛል ምን ላርግ
@mimimhireteyesusyimetal4952
@mimimhireteyesusyimetal4952 2 жыл бұрын
Enameseginalen
@hayatmohamed4238
@hayatmohamed4238 2 жыл бұрын
Hello Dr! I am so proud of you, for sharing your knowledge with us, I have one question about fasting as Muslim we fast thirty (30) days, so as per your video is that is wrong?? Just a get a bit concerned, please let me know, thank you for everything you do 👍
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 2 жыл бұрын
Please dr . Can you please try to teach us about menopause in detail. Anything you think it can help us to know. What to do ?/ not to do? Example when we have headaches, craving..e.t.c Not a lot people speak about it, especially in our community . Thanks in advance.
@kassechmekuriya3243
@kassechmekuriya3243 Жыл бұрын
ከዚህ በበለጠ ዕዉቀቱን ያብዛልህ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ በኢንስተግራም መልክት ልኬ ነበር መልስህን እየጠበኩኝ ነው እባክህ ወንድሜ 🙏🏽
@fadelahhussain6732
@fadelahhussain6732 2 жыл бұрын
👍👍👍👍✅
@aloniabab4104
@aloniabab4104 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለው።እኔ ለማርገዝ ፕላን አለኝና በቀን አንዴ መብላት እርግዝና ያስተጓጉላል?
@ኦንላይንስራ
@ኦንላይንስራ 9 ай бұрын
Selam doctor ene kweldku 5 wre nw bergzena gizem hone kweldku bhuala btm wefrialew ena intermittent fasting lmadreg asbe nbr yaw Abey tsomm slehone gn kweldku ymjmriawn samnt bcha nw period yayhut kza bhuala eskahun almetam mndnw madergew tadia ahun kalkew gar teyayzo? Amsegnalew
@kedlove1774
@kedlove1774 2 жыл бұрын
አላህ. ለሴቶች. መብት እንደ. ሙስሊም ያስከበረ የለው ወላሂ ረመዳንን እንኳን. ወንዶች ሙሉውን. ሲፃሙ. ሴቶችን ግን. ለ. ወር አበባ. ግዜቸው እንዳይፆሙ. አዙአል. አልሀምዱ ሊላህ ወለ ኒእመትክ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
ማታ ሰትማገጡ እያደራቹህ ጾምን አር አለማፍር ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@kedlove1774
@kedlove1774 2 жыл бұрын
@@hiwetaneshedengel2484 አይባልም እህቴ. ትዳር. ውስጥ. ያለ ሰው እስከ ሆነ ድረስ. ሲቀጥል. አንቢቢ. ስለ ሙስሊም ካላወቅሽ. አላህ. ሰውን በማይችለው አያዝም
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
@@kedlove1774 እህቴ ጾም ክሆን ጾምጀ ማታ ሰጋወን ወትቱን ብሎም አር ምኑ ይቀአኣል የሙስሊም ጾምኮ ቀን ተኝተሽ ወለሽ ማታ እንደፍለግሽ አደርጌነወ እሜለወ እሰኬ አንደ ጥያቄ ለጥይቅሽ በጾም ወራት ብቻ ለምን መልካምና ችርእንደትሆኑ ያዛል ልምን ለሁልጌዜ አይሆንም? ክሜስቱ ጋር ላልሽኝ አወ ጋብዛ ክቡርነወ ምኝታወም የተቀደስ ነወ የላል ለምን ጾሙ እሰኬያልፈይታገሱም ነወ ጥያቄይ
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Жыл бұрын
ሙስሊሙም የሃይማኖቱን ክርስቲያኑም እንደሃይማኖቱ ሀይማኖት አልባውም ሁሉም የራሱንእንደፈለገ መጾም መብቱ ነው:: እናንተ ፈሪሳውያን ለምን ትሆናላችሁ አንዱ ያንዱን መተቸት ራሱ ኃጢአት መሆኑን አታውቁም? አፋችሁን ስብስባችሁ ቁጭ ብትሉስ ምን ዓይነት ትውልድ ላይ እንደደረስን በስመአብ! ኧረ ልቦና ይስጣችሁ:: እስቲ ወላጆቻችሁን ጠይቁ ምን ያህል እንደምትሳሳቱ
@lidiyayohannis7687
@lidiyayohannis7687 7 ай бұрын
Ene ligebagn alchalem ye wuha tsom malet min malet nw
@rahelwalelign332
@rahelwalelign332 Жыл бұрын
Please yene tena tube I have Personal question how to send u a message
@lidiengida8555
@lidiengida8555 2 жыл бұрын
Hi Dr alternate day fasting Teru new ?
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 2 жыл бұрын
Tebarek bebezu Doctor
@elsashikor6024
@elsashikor6024 2 жыл бұрын
What about Flex seed (ተልባ)?
@abrahakidane1276
@abrahakidane1276 2 жыл бұрын
Hej. Yene Tena bemejemeria yekebere selamtaye akerbalehu yanten video yiketatelulahu betam destena nen yehe ye weha xom kejemerku bohela be 5.woru bicha k 92.klo wede 80 kilo temelesku betam desyilal Tanks yeminorow heter Sweden new edmeye domo avin wede 65 amet nen
@እሙሐያት
@እሙሐያት 2 жыл бұрын
ዶክተር ለቤትህ አድሥ ነኝ ግን ሥለፈጠረህ አንድ ነገር ተባበረኝ ምግብ በልቻ ቶሎ አይጠፋልኝም ደሞ ምግብ ብቻ አይደለም ውሀም ቢሆን ተጠጠሁ ከጡቴ ሥራ የሆነ ሥሜት ይሠማኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል
@IdrisMohamed-n8m
@IdrisMohamed-n8m Ай бұрын
የኔውድ,እደኔ,ነሽ,ጥያቂው,ቢመለስ,ሀሪፋነው
@alemwoldegebrel4634
@alemwoldegebrel4634 2 жыл бұрын
ምን ያህል ውሀ መጠጣት አለብን
@blue273
@blue273 2 жыл бұрын
Dani intermittent fasting do I need to take vitamins I fell tired I been fasting almost for month pls let me know tx
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
As long as you eat nutrients dens food you don't need , unless you don't have deficit
@alemgeseses9322
@alemgeseses9322 2 жыл бұрын
ያለውሃ መጾም እንዴት ይቻላል
@selamawitmekonnen2459
@selamawitmekonnen2459 2 жыл бұрын
What is the Benefit of Asheaganda?
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
ቴሌግራም እንዴት ማግኘት እችላለው
@freferede7274
@freferede7274 2 жыл бұрын
ፆም የሚለዉን አማርኞ ባትጠቀም ጥሩ ነው
@dinosekur2469
@dinosekur2469 2 жыл бұрын
Yeweha som endat new
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 2 жыл бұрын
18 _20 ሰአት ጽውም ከሥስት ወር በሆላ ጸጉሬ ርግፍ አለ (I didn't fasting to lose weigh only for good health)what do think doctor please? ❤
@muzeynahemmed7
@muzeynahemmed7 2 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ አማና ጥያቄየን መልስልኝ እኔ የውሀ ፆም እፆማለሁ ከ16 እስከ 20 ስአት ማንኛውንም የእህል የጥሬጥሬ እድሁም ፉሩቶች ማለቴ ነው አልመገብም ምንም አይነት ጣፋጫ ነገር አልበላም አልጠጣም ጭራሽ አምበላው ጠላጣና በኪቶ ዳይት የተፈቀዱትን አታክልት በወጥ መልኩ እያጠጋጀው ብቻውን አዳዳየየ እቁላል ጋር ነው እምበላው ። ችግሬ እምበላሁ በቀን ሁለተየ ነው አንድ ሰላጣ ከበላሁ የሁለተናው ተምር ቢያስ 15 ፍሬ አበላለሁ በመሀል ምንም አልበላም በማግስቱም ልክ እደዛው አሁት ጥያቁየ ተምሩ ኪሎ እዳልቀንስ ያረገናልን ልላሁን ጣፋጭ ስካርም የማልጠቀመው እዳልወፈስ ብቻ ሳይሁን ለጤናየ ስል ነው
@muzeynahemmed7
@muzeynahemmed7 2 жыл бұрын
PCOS አለብኝ
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
@@muzeynahemmed7yes sister temere eko sugar alew
@YaredAsegidew
@YaredAsegidew 2 жыл бұрын
ዶ/ር እንዴት ነህ አሁን ኢትዮጵያ ፆም ሊገባ ስለሆነ የምግብ ሜኑ ቢነገረን አመሠግናለሁ
@ExpoDubai-eu4iw
@ExpoDubai-eu4iw 2 жыл бұрын
Pls help me lm 35yers old lt nor see menstruation pard or premenopaus
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You have to blood test to find out your level .
@selamawitmekonnen2459
@selamawitmekonnen2459 2 жыл бұрын
Fatty liver is it melting with water fasting ?
@edilmengesha5453
@edilmengesha5453 2 жыл бұрын
my question too
@mikekefale4099
@mikekefale4099 2 жыл бұрын
The main thing is not to eat any fructose Whenever you eat fructose the liver changers liver fat
@Ethiopia-ck1dp
@Ethiopia-ck1dp 2 жыл бұрын
ፀጉር አይረግፍም ወይ?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Yes ለሱም ጭምር ነው በጥንቃቄ ማድረግ ያለብን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 жыл бұрын
ምግብ ሳበላ ነዉ ዉሀ ጠጥተን ነዉ የምፁም
@ngstigde2092
@ngstigde2092 2 жыл бұрын
ብትግርኛ
@asterbelhu6349
@asterbelhu6349 2 жыл бұрын
Dr አሁን ብዙ ሴቶች በ 38 አመት በሃላ የወር አበባችን እየጠፋ ነው ለኛስ ምን ትመክረናለህ!!!!!!!!!!!
@amtm1570
@amtm1570 2 жыл бұрын
አልገባኝም 5 ቀን ሙሉ ምንም ነገር ሳልመገብ በዉሀ ብቻ ማለት ነው?ይህም የወር አበባ ካየሁበት ጊዜ ከ1 አስከ 20 ባለው? ቀስ በቀስ የቁርስ ጊዜን በመግፋት ወደ ምሳ ሰአት በመግፋት ማለት ነው? መልስህን እጠብቃለሁ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Join FB group , በቂ ስልጠና ሰጥቻለው
@tigistgetachew5815
@tigistgetachew5815 2 жыл бұрын
47ነው እድሜ ግን ፔሪድ ቆሟል ግንመውለድ እፈልጋለው የዘር ፍሬ የለሽም መውለድ አትችይም አሉኝ የዘር ፉሬ መተካት ወይም ማብቀል ይቻላል እንዴ
@shewatsehay1
@shewatsehay1 2 жыл бұрын
ወይ እህት ለእግዚአብሔር ንገሪው እሱነው ልጅ የሚሰጠው እነሱ ስላሉሽ አይደለም ስለት ተሳዪ ምክንያቱም ካምላክ ሌላ ማንም ስለማይሰጥ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
አይዞሽ ከበልሽ ጋ ከሆንሽ ተስፈ አትቆረጭ የሰው ሰይሆን ፈጣሪ የለ ነው ሚሆናው
@tigistgetachew5815
@tigistgetachew5815 2 жыл бұрын
46ነው እድሜ መውለድ እፈልጋለው ግንፔሪዴ እየቀነሰ መቶ ጭራሽ ጠፍ ምን ማረግ ይገባኛል ከሱ ጋር የተያያዘ ነገር አለው እምትረዳኝ ነገረ አለ
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 Жыл бұрын
Thanks for advice God 🙏
@selammelaku4352
@selammelaku4352 2 жыл бұрын
Thanks Dr
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 2 жыл бұрын
Tebarek
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН