KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
EHIOPIA | ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።
29:26
ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች
34:43
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
ETHIOPIA : ጤናዎትን በፅኑ ከሚያቃውሱት እነዚህን 5 የምግብ አይነቶች በጭራሽ ወደ አፍዎ ድርሽ አያርጉ
Рет қаралды 636,105
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 468 М.
የኔ ጤና - Yene Tena
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@yenetena
4 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው
@fozifozi9841
4 жыл бұрын
ወንድሜ ስኳር ምንም አንጠቀም? እንደው አንድ ማንኪያም ቢሆን? ያለ ሻይ መኖር የምችል አይመስለኝም እስኪ ንገረኝ
@zzzzh9723
4 жыл бұрын
ዶክተር አላህ እድሜህን ያርዝመው ኮረና ይዞኝ ነበር እና ትንሽ እንዳገገምኩ መልሶ አገረሸብኝ ምን ይሻለኛል መፍትሄ ካለህ ዶክተር
@mesfintesma7974
4 жыл бұрын
Thank you doctor lactose milk ችግር አለው መጠቀም ?
@liaaye3126
4 жыл бұрын
@@zzzzh9723 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@liaaye3126
4 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ለምክርህ የትኛውን ዘይት ለምግብ ትመክረናለህ??
@154messi
4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ። በተለይ ምግብ ቤት ችፕስ የምትጠቀሙ ሰዋች መጠንቅቀ ያስፈልጋል ። ችፕስ የሚጠብሱበትን ዘይት ከሳምንት በላይ ነው የሚጠቀሙበት። ይህ ማለት ዘይት በተደጋጋሚ በሚሞቅበት ሥዓት ወደ መርዝነት ይቀየራል። ሌላው ቀላል መጠጦችን እንደ ኮካ ኮላ ፔፕሲ ሚሪንዳ የመሳሰሉትን. ኬሚካልና ስኳር የበዙበት ስለሆነ ለጤና በጣም ጉዳት ያደርሳል። ለምሳሌ በአንድ. 500 ml. ጠርሙስ ኮካ ውስጥ እስከ 6 ማንኪያ ስኳር ይገኛል። በተለይ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ሰዋች ወፍረው ስናያቸው. የምቾት እንዳይመስላችሁ ።በኬሚካል ሆዳቸው ስለተነፋ ነው።
@kagnewEshetu
Ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር ቀጥልበት ቀጣይ ነው እና ፕሮግራምክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yenetena
4 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ለሚያውቋቸው ሁሉ ይህም መልክት "ሼር" እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው ። የብዙ ህፃናት ህይወት የብዙ ሰዎችም ጤና ሳያቁት እየተጎዳ ነው
@enathagertube4619
4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እባክህ ይህን አታርጉ ስትል በአንፃሩ ምን ብናደርግ የተሻለ እንደሆነ ብትጠቁመን እግዚአብሔር ይባርክህ
@helnayohannes7221
10 ай бұрын
ስለምክርህ እናመሰግናለን ❤ዶክተር🎉 ጤና ይሰጥህ
@selamleethiopia4985
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኑሮህን ቤተሰብህን ይባርክልህ አንተ ልዩ ሰው። ትምህርትህ አንጀት ውስጥ ነው ሰርስሮ የሚገባው። ወገኔ ይህንን ምክር ሰምተህ በተግባር አውለው
@WabeLedy
8 ай бұрын
አዳኙ አላህ ነው ሰበብ እድናደርስ በመምከርህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@alemwold5150
4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዝያብሔር ይባርክ ይጠብቅ።
@selamleethiopia4985
4 жыл бұрын
በጣም አድርጌ የማደንቅህ እውነተኛ ዶክተር ነህ። ስለምታካፍለን የጤና ግንዛቤ አክብሮቴና አድናቆቴ የላቀ ነው። ብዙዎች እውቀታቸውን ይዘውት ቤታቸው ቁጭ ሲሉ አንተ በገንዘብ እንኩዋን የማናገኜውን ነፃ ምክርህን ትለግሰናለህ። እግዚአብሔር ያክብርህ በእድሜና በጤና ጠብቆ ያኑርህ።
@senaitshumeegato1803
6 ай бұрын
ስለቅንነተህ ተባረክ ዶክተር
@solomonbefekadu9193
7 ай бұрын
ዶክተር ፡ ዳንኤል ፡ አስደናቂ ፡ የሆነ ፡ ምክርህ ፡ የስንቶችን ፡ ነፍስ ፡ ነው ፡ እየታደግክ ፡ ያለሄው ፡ ዘመንህ ፡ ይባርክህ ፡ ፡
@yosephgebregzabher4791
7 ай бұрын
I think God sent you to us (Ethiopians & Eritreans) as a heath saveyer.I'm really short of words how to thank you my dearest brother 🙏
@atkltwubshet2936
4 жыл бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ጌዜህን ሰተህ ሕዝቡን ስለምታገለግል።
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በምን ቋንቋ እንደምናመሰግንህ አላውቅም ብርታቱን ይጨምርልህ ዶክተር በርታልን
@tizazutefera9576
4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም በጣም አመሰግናለሁ ስለጉበት ምልክቶች የሚለውን ቪዲዮህን አይቼ አፋጣኝ እርምጃ በመውሰዴ ጨጓራ ተብዬ ስሰቃይ ነበር ከአንተ ባገኘሁት ዕውቀት ታየሁኝ ህመሜ ተገኘልኝ በርታልን ዶክተር
@shewayehaile8130
4 жыл бұрын
መልካም ዜጋ ነህ ዶክተር ቀና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mheritjesus1564
2 жыл бұрын
አንተ ቅዱስ የሆንክ ሰው ነህ ምንም እንኳን ዘግይቼ ባየውም በጣም ተምሬበታለሁ ። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@asds8008
4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ ዶክተርዬ የምወድህ እና የማከበርህ
@yenetena
4 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ለሚያውቋቸው ሁሉ ይህም መልክት "ሼር" እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው ። የብዙ ህፃናት ህይወት የብዙ ሰዎችም ጤና ሳያቁት እየተጎዳ ነው
@FasicaBegashaw
9 ай бұрын
በጣም እመሰግናለሁ ዶክተር ተባረክ ሺ አመት ኑርልን
@munaali4698
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ እሰከነቤተሰብህ
@yenetena
4 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ለሚያውቋቸው ሁሉ ይህም መልክት "ሼር" እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው ። የብዙ ህፃናት ህይወት የብዙ ሰዎችም ጤና ሳያቁት እየተጎዳ ነው
@ethiokuwaittube5566
4 жыл бұрын
ዶክተርየ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጀግና ኢትዮጲያዊ አመሰግናለሁ
@mememalase9018
4 жыл бұрын
Thank you jesus my father help you jesus Thank you so much brother 💕💕🙏🏻🙏🏻🇪🇹
@gudayehabtewold406
10 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መልካም ቀን ይሁንልህ።
@mimidawit4497
4 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ሁሉን ስሳትሰስት ስለምታገለግለን በነገር ሁሉ ተባረክ
@TsigeKassa-b3k
2 ай бұрын
ተባረክ ይሄንን ደርሰህበት ለ ሌላው መናገር ሌላውን ከሞት ማዳን አመሰግንሀለው
@BH-id8px
7 ай бұрын
ስለመልካም ትምህርትህ ቅንነትህ ተባረክ
@RediYaMuhammed
Ай бұрын
❤❤❤❤አላህ ይስጥልን ዶክተር አተጡሩሰው ተባረክ
@sawarmulu712
Жыл бұрын
ዋው አድናቂህ ነኚ እስካሁን አላቅህም ነበር ስላወቅሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
@gelilakebede3118
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ምንም የሚጣል ነገር የለዉም የምትናገረዉ ዘመንህ ይባረክ ሁሉም በተሰማራበት የዜግነት ግዴታዉን ቢወጣ ሀገራችን ህዝባችን የት በደረሰ በርታ ወንድሜ ያወከዉን ለወገንህ እንድታሳዉቅ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@amelworkadgeh5208
4 жыл бұрын
How people dislike this video, what wrong with you guys or you don’t understand Amharic. Thank you so much for your time doctor I learn a lot from you.
@hewanadam7946
4 жыл бұрын
This is my question too, maybe the person see this by negative side.
@salimane8372
4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግንህ ለልፋትህ አላህ ምንዳውን ይክፈልህ ኑርልኝ ያሀገሬ ልጅ
@wondafrashbutta4760
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ወገኔ በመሆንህ እኮራብሃለሁ።
@betty9705
2 ай бұрын
በእውነት ተባረክ ❤❤❤
@sitotawteruneh3950
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚተገብረው የለም እንጅ መረጃው ህይወት ነው
@fasikamamo1469
4 жыл бұрын
ጉበዝዝዝዝ በጣም ከተማርከው በላይ እግዛብሄር ያሥተማረህ ነህ እወቅን ብለው እራሣችቸውን እድሜያቸውን እያሳጠሩ ነው
@et1206
4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ላካ ለዚህ ነው ከሆነ አመት በኋላ የ ኢትዮጵያ የጤና ዘይቤ ተየዛባው እኛ ዘመናዊነት እየመሰለን የራሳችንንም የልጆቻችንንም ጤና እየበከልን ነው
@teshomedinegde5541
2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ፦ በጣም፣ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ከአንተ እያገኘን ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ! እነዚህ በተለያየ ' process' ውስጥ አልፈው ለገበያ የሚቀርቡ የምግብና የመጠጥ ምርቶች ትልቅ የጤና ጉዳት እንዳላቸው በራሴ ላይ ከህይወት ገጠመኝ በመረዳት ከዕለት ገበታዬ አርቄያቸዋለሁ። ነገር ግን አሁን ከአንተ በተሰጠው ትምህርት መጠን መረዳት ኖሮኝ ሳይሆን በተመገብኩ ቁጥር በሰውነቴ ከሚሰማኝ ሁኔታ ተነስቼ ነው የተውኩት። ከአንተ ትምህርት ግን ሙሉ ዕውቀት ስላገኘሁ እጅግ በጣም ላመሰግንህ ወደድኩኝ። ከዚህ በኋላ የዘወትር ደንበኛህ ሆኜ ሌሎችንም ላስተዋውቅ ቃል ገብቻለሁ፤ በርታልን!
@arghus-ve8rt
10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር🙏🙏❤
@yeshiharegeshetu1225
11 ай бұрын
ሁሉንም ተጠቅሜ አላውቅም ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ዶክተር
@ምህረትየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ውዱ ጊዜ ሰውተህ እኛን ስላስተማርከን ተባረክ ወንድማችን
@yenetena
4 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ለሚያውቋቸው ሁሉ ይህም መልክት "ሼር" እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው ። የብዙ ህፃናት ህይወት የብዙ ሰዎችም ጤና ሳያቁት እየተጎዳ ነው
@kb1956
4 жыл бұрын
አመሰግን አለው Dr. እኔ በጣም ብዙ ነው የተማርኩበት አጠገቡም አልደርስም ካሁን ብሓላ ጌታ ይባርኽ!
@birtukanmanaye7000
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመውኮ ልጆቹ በጣም እንዲህ አይነት ነገሮችን መውደዳቸው ነው ሱፐርማርክት አብረው ከሄዱማ ፒክ የሚያደርጓቸው ነገሮች በሙሉ እነኝህ ክፉ ነገሮችን ነው። እነሱም አንዴ በልተህ ሙት ብለው የህዝብን ቁጥርንም ለመቀነስ የሚጠቀሙበት ሲስተማቸው ነው።ለሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ከዛሪ ጀምሪ ቢያንስ ብዙ ነገሮችን ከቤቴ ለማቋረጥ እሞክራለሁ።
@seblebirhanu6374
4 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ዳኒ፣ ለወገኖችህ የምታውቀዉን የምታሳውቅ በቅንነት! Amazing person.... God Bless you & your family!!
@Donnyvpubg
5 ай бұрын
Thank you doctor 👍
@tibebesolomon7840
3 жыл бұрын
የምታኮራ ዜጋ ነህ ተባረክ ብዙ አስተማርከን እናመሰግናለን
@bashiribrahim5859
2 жыл бұрын
በጣም ልትመሰገን ይገባሃል ድንቅ የወገን ተቆርቋሪ ምሁር ነህ
@meselukebede4902
4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው በየጌዜው የምታስተላልፈው ኦጅግ በጣም እመስግናለሁ ክተቻለ ቋንቋውን ለማይስሙ በውጪ ላደጉና ለተወለዱ ልጆቾ በእቦዛኛውን የምትስጣቸው ትምሕርቶች በእንግልዘኛም ቋንቋ ብታስተላልፍ በጣም ይጠቅማል ብዙ ልጆች ቤተስቡን ከመስማት ከሌላ የሚመጣውን መልእክት በእንክሮ የመስማት ዝንባሌ ስላላቸው እነሱን በመታደግ ቦዙ እናተርፋለን እመስግናለሁ
@esateesate2555
4 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ እግዛብሔር ይባርክህ
@samrawithaylemaryam5913
4 жыл бұрын
ዶክተራችን እና ወንድማችን አመሰግናለሁ እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ከከዚህም የበለጠ እውቀት ያድልልን::
@bezuayehugerim890
2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ዳንኤል
@AsterMuna
2 ай бұрын
ዶክተር ትልቅትምርትአግቻለሁ አመሠግናለሁ
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል በጣም ፣ በእግዚአብሔር ቸርነት እኮ ነው ያለነው መቼም እውነት።
@werkadane3091
Жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነዉ በአማርኛም አዉራ ምክንያቱም ሁሉም እንዲሰማ
@tsegayefanta
4 жыл бұрын
ምክሩ ጠቃሚ ነው፣ እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን 24 ሴኮንድ ክሊፕ ማድመጥ ብዙ ፍራንክ ይወስድብናል አጠር ተደርጎ በአምስት ደቂቃዎች ብታቀርብልን ደስ ይለናል፣ አመሰግናለሁ ።
@zuhcarius
4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦህ ብዙ ተምሪበት አለሁ እና አደኖቅህ አለሁ አከብርህ አለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
@melkamaschalew8715
4 жыл бұрын
ስለ ሰጠኸን ማብራሪያ እናመስግናለን ።
@tigistsiyoum5339
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የነዚህን ችግራቸውን እነዳጠናህ በምን መተካት እንዳለብንም አንድላይ አያይዘህ ብታቀርብልን ጥሩ ነው
@genetgebrabe2156
4 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር
@genettesema8908
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ስንት ነገር ሳናውቅ ስንጠቀም ኖርን ለወደፊት ጥንቃቄ ለማድረግ ይጠቅመናል።
@ekranmohammed7840
4 жыл бұрын
ወላሂ።እንኳን ነገገርከኝ ተጥቃሚነበርኩ እነዚህን ሁሉ።ሽኩረንንን ።እረጅም እድሜ ይስጥህ
@ekranmohammed7840
4 жыл бұрын
ዶክተር ስለድማነስ።አንድ ትምህርት ብትሰጠን አሪፍ ነው ።በጣም ነው ድሜ።የሚውርደው እስከ ደም መሰጠት ይደርሳል ።ምን ማድረግ እንዳለብን መከላከያው ወዘተ ትምህርትን እፍልጋለሁ ።በተረፍ ጠንካራ ሰው ነህ ታኮራኛለህ እንኴን ኢትጽያዊ ሆንክክክ።
@HyzaEzel
2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ቀጣይ ሰለ ፓስታና መኮረኒ ቡታስረዳን
@truneshtesema6944
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ምክር እጅህ በጣም እናመሰግናለን ስለ ዘይት ግን አልገባኝም የትኛው ለጤና ጥሩ ነው ፣
@martha8315
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በጣም ተጠቃሚ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ከዛሬ ጀምሬ እግዚአብሔር ጋር አቆማለሁ
@seblebekle8156
4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ደክተር
@selamleethiopia4985
2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው በውነቱ። አረ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክልህ ዶክተርዬ
@linawoldmariyam9047
4 жыл бұрын
መልካም መልክት ሲኖር በተቻለ አሳጥረው ብዙውን አልፌ ዋናውን ጉዳይ ለመስማት ሞክሬአለው ለወደፊቱም ብዙ ባታረዝምመው ምክሬ ይሁንህ
@geremew8763
3 жыл бұрын
Mesmat/almesmat tenant fanta newe ena asaterew aybalem thanks.
@geremew8763
3 жыл бұрын
Thanks Doctor and God bless
@aynadishailu3315
4 жыл бұрын
ስለምሰጠን የጤና ትምሀርት እግዚአብሔር ይባርክ።
@teshaletesfaye9936
4 жыл бұрын
ሰላም በጣም አታዛዛው ።አሳጥረውደ
@amen1039
4 жыл бұрын
Segete bedenb kelbeh degemh semaw temertu le endate ayentu agebesebes arif new
@yenebecha7099
7 ай бұрын
ወዮ አለማወቅ እንደአለማወቅ ያለ አደገኛ በሽታ የለም ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን
@algenaatenafe9889
4 жыл бұрын
ተባረክ ጠቃሚ ምክር ነው
@meronwg9509
4 жыл бұрын
ዳክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተጠቅሚያለሁ ባንተ ትምህርቶችህ በጣም እስፈላጊ ናቸው : :
@mekonnen74
4 жыл бұрын
በጥምም እናመሰግናለን.
@fffdyh5303
4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወይ ጉድ ሎ ፋት ወተት ለጤና ጥሩ ነው እያልን ነው የምንጠቀመው ግን ሌሎችንም እንጠቀማለን ብዙ ነገር አለማወቅ ስላሳወከን እናመስግናለን
@emebetbekele7014
2 жыл бұрын
ለእኛ እንደምትጠነቀቅልን አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@konkobeste9010
2 жыл бұрын
አላህ ይባርክህ
@judithdamte4712
4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው
@ilovetsfmcal1128
4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን።
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እተጅም እድሜናጤና ይስጥህ.
@yonasbrihanu8790
4 жыл бұрын
Thank you so much!!!!!
@MrSRFJ
Жыл бұрын
የሁል ጊዜ አድማጭህ ነኝ ሁሌ በምትለቃቸው ቪዲዮ ተጠቃሚ ነን ምርጥ የአገሬ ልጅ አላህ ይስጥልን
@haymanotgugessa9362
4 жыл бұрын
Thanks Dr,
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
4 жыл бұрын
እኔ ልባለው ቀርቶ በአይኔም አለያውም ግን ዳቦ አበዛለሁ በምግቤ ውስጥ ! አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው!!
@temesgenmukuria
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ጥያቄ አለኝ ስለ ቲማቲም ጥቅምና ጉዳት ልታስተላልፍልን ትችላልህ? አመሰግንሃለሁ ተመስገን።
@hiwot6862
4 жыл бұрын
በጣም አመሰናለሁ የሚገርመው ሁሉንም ያልካቸውን ቤት ውስጥ እጠቀማለው በጣም ነው የደነገጥኩት omg አመሰግናለሁ
@metshetgebre3768
4 жыл бұрын
Good job my hero
@asresiegetu4549
4 жыл бұрын
ጆክተር ከመጠን በላይ አመሰግንሕ እልም Thank you very much I am weching you for Israel
@hareg6874
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለጠቃሚ ምክርህ:: እሺ: ምን አይነት ዘይት እንጠቀም?
@kuwaitkuwait4611
2 жыл бұрын
ዶከተር ፈጣሪ ይጠብቀን በሰደት ያለነዉን ናቹራል የሆነ ነገር በሀገሬ ኢትዮጵያ ነዉለምከር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@tamiratwoldewoldemariam4095
4 жыл бұрын
Thanks I admired to you any good learning
@naomidaniel5411
4 жыл бұрын
yes
@YK-rd3dx
2 ай бұрын
Thank you so much for advice for sharing
@rukihagi2007
2 жыл бұрын
Thank you !
@demesewmereid9147
2 жыл бұрын
Dany we all real ethiopians love love you!!! So thank you
@rvvqml
4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ተታለናል ማለትነው ለመጀመሪያጊዜ አየሁኝ
@genetgashawabebe8768
4 жыл бұрын
ተመስገን እኔ በደህና ቀን vegan ሆኛለሁ Thank you doctor ተባረክ
@endalemekonnen7252
2 жыл бұрын
Well done Dr. Pls try to shorten the introduction of each presentation or video
@zewdneshkebede8166
4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክህ የምትለውን ሁሉ አዳምጣለሁ ጥሩ ምክር ነው
@yemanewelde3758
10 ай бұрын
ትልቅ እውቀትና ሂወት አድን ትምህርት ነው።
@Alex-zq2hs
4 жыл бұрын
Good on you brother keep it up,thank you for serving your community using your profession.blessing brother.
@Tina-wz4nl
4 жыл бұрын
ዶክ እናመሠግናለን ሆኖም እያንዳንዱን ምግም መጥፎ የሆኑትን ስትነግረን ባንፃሩ በምን እንደምንለውጠዉ ለምሳሌ ነጭ ፉርኖ ዳቦ በ holemeal እያልክ ቢሆን ይመረጣል እስካሁን የነገርከን መጥፎ የሆኑትን ብቻ ነው።
@AA-by3lc
2 жыл бұрын
Thank you so much Dear Dr. Daniel Yohanes🙏🏻That is so helpful and i just watched this video for the 2nd time 👍🏼 long live to you and your family 🙏🏻
29:26
EHIOPIA | ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 147 М.
34:43
ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 285 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
30:49
ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 266 М.
23:12
"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 406 М.
1:24:55
በዛሬው Live , በቅርብ ግዜ የወጣ በውሃ ፆም የስደነቂ ጤና አለምላሚነት ይቀርባል | ብዙ ሰው የማያውቀው|የአዲስ ዓመት የውሃ ፆም ስልጠና ( 2025)
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 30 М.
18:48
ETHIOPIA | አርቲራይተስ( Arthritis) በሽታን የሚያባብሱ 7 የምግብ አይነቶችና የሚቀንሱ የምግብ አይነቶች Food to avoid | Arthritis
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 199 М.
16:20
ETHIOPIA | በውሃ ፃም ቦርጭ ከማጥፋቱና ክብደት ከመቀነሱም ሌላ ብዙም በሽታዎችን ማዳን ተችሏል : ክፍል አንድ |WATER FASTING
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 236 М.
14:43
Ethiopia | #ውሃን_እንዲህ የማይጠጡ ከሆነ #ጤናን_ሊያቃውስ ይችላል | #ሙሉ_ምክንያቱ እነሆ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 54 М.
15:00
📌እንዴት ተልባ ለጤናችን በጣም አስደናቂ የሆኑ ጥቅሞች እንዳሉት‼️ከነአዘገጃጀቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 571 М.
24:05
ERHIOPIA | ምግቦትን ምርጫ በማስተካል የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 ) እና ቅድመዲያቤቲክ መቀልበስ የሚቻልበት ፍቱን መንገድ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 259 М.
22:33
ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ(Complete Guide to Intermittent Fasting PART 1)
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 185 М.
11:48
Ethiopia | የቆዳ እርጅና |መሸብሸብን፣መጨማደድን፣መበላሸትን ለመስናበትና ለመከላከል | 5 ውሳኝ መፍትሄ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 70 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН