No video

Ethiopia | በፅኑ ጤናን የሚያቃውስ የምግብ አመጋገብ ጨርሰው ያስወግዱ በምትኩ ይህን ጤና አለምላሚ የሆነውን ቅደምተከትል ይጠቀሙ

  Рет қаралды 23,022

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

5 ай бұрын

በፅኑ ጤናን የሚያቃውስ የምግብ አመጋገብ ጨርሰው ያስወግዱ በምትኩ ይህን ጤና አለምላሚ የሆነውን ቅደምተከትል ይጠቀሙ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 81
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
የግል ጥያቄዎች ክሏችሁ ቱክቶክ (TikTok) ላይ ማሴጅ አድርጉ| www.tiktok.com/@yenetena12?lang=en TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 5 ай бұрын
❤በትክክል እውነት ምንም አይገባኝም በርጋታና እያንዳንዱ ነገር እንዲገባን ቢሆን ደስ ይለኝ እኔም ይህንን አስተያየት ከዚህ በፊት ሰጥቻለሁ ።
@AsratDeresa-je4sh
@AsratDeresa-je4sh 5 ай бұрын
በጥናትና በእውቀት የተደገፈ መልእክት መሆኑ ጥሩ ነው ። ነገር ግን በምታስረዳበት ወቅት በጣም ትቸኩላለህና በደንብ ለመረዳት እንዲቻል ሳትደጋግምና ሳትቸኩል ቢሆን መልካም ነው ።
@meronwg9509
@meronwg9509 5 ай бұрын
እና መስግናለን ዶክተር ዳንኤል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምረን በተለይ የሱካትር በሽታ እዳይዘን ለመጠንቀቅ ሁልግዜም ችሎታህን ስለምታጋራን ክብርልን🙏
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 5 ай бұрын
ዶ/ር ዮሀንስ እግዚአብሄር ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁልግዜም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠን በዛሬው ትምህርት የአመጋገብ ቅደም ተከተልን ገልፀሀል በተለይ ፆም ለምንፆም ሰዎች ሊጠቅመን የሚችለውን ምግብ አይነት ብትንግረን እንጠቀምበታለን ከአመቱ እብዛኛውን ቀናት በፆም ምግብ ብቻ ስለምንሆን እባክህን ንግረን አይንቱን ለማለት ነው እጅግ አመስግንሀለሁ::
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ሁሌም ጠቃሚ information ስለ ምትስጠን ሁሉም ነገር በቅደም ተከተል ሲሄድ መልካም ሥራ ይስራል እንዲሁም የምግብ አበላል ቅደም ተከተል Thank you !!!
@user-vr4ur8bi1r
@user-vr4ur8bi1r 5 ай бұрын
May God bless you and your family for serving your community faithfully
@rutagebru2320
@rutagebru2320 5 ай бұрын
thank you D/r ሁሌ እንደጠቀምከኝ ነዉ ስለንተው እ/ርን አመሰግነለሁኝ ቅን ሰዉ ነክ ተባሠክ❤
@Alemye777
@Alemye777 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🏽
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 5 ай бұрын
Thank you so much God bless you and your family ❤
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
You are so welcome
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 5 ай бұрын
ተባረክልን
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 5 ай бұрын
God bless you Doctor
@avi_king301
@avi_king301 5 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ ጌታ ጌታ ይባርክህ እላለሁኝ በጣም ጥሩ ትምህርትና እውቀት ነው የምናገኘው እያንዳንዱ ቪድዮ ደግሞ ተራ ቁጥር ብትሰጠው በጣም ጥሩ ነው
@mizanandemariamyoutube4803
@mizanandemariamyoutube4803 5 ай бұрын
Thank you Doctor Danel you’re so blessed 🙏🙏
@lucasjones4469
@lucasjones4469 5 ай бұрын
Thank you Dr., please what’s psych collagen protein please explain to collagen protein
@kidistasfaw-mx1op
@kidistasfaw-mx1op 5 ай бұрын
Okay Dr Daniel Thank you so much ❤
@elsamelese7450
@elsamelese7450 5 ай бұрын
Thank you 🙏🏿
@fikirtiemengistie7672
@fikirtiemengistie7672 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!!
@letinaweld7653
@letinaweld7653 5 ай бұрын
Thanks doctor
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 5 ай бұрын
Thank you Dr Dani I have but I need
@lovleytigraye
@lovleytigraye 3 ай бұрын
ዳ/ር እናመሰግናለን ሙሉ ጤና ከነ መሉ ቤተሰብህ እንመኛለን
@tigistnegussie2509
@tigistnegussie2509 5 ай бұрын
Thanks so much God bless you 🙏
@rebeccawondaferew1243
@rebeccawondaferew1243 5 ай бұрын
Thank you Dr God Bless You
@12Ethiopian
@12Ethiopian 5 ай бұрын
Thanks alot
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
Most welcome
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
ዶክተር የ14 አመት ልጅ የስኳር በሽታ ታማሚ ከሆነ እንዴት በአመጋገብ ማስተካከል እንችላለን ባጭሩ የህጻናት የስኳር ህመም ላለባቸው ቪድዮ ብትሰራ ወይም ከዚህ በፊት ካለ ሊንኩን ብታስቀምጥልኝ
@teg22345
@teg22345 5 ай бұрын
Thank you so much DR.
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
Most welcome!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 5 ай бұрын
thank you dr !!! bless you more!!!
@mercigeb513
@mercigeb513 5 ай бұрын
Thank you very much
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
You are welcome
@munaahmed3868
@munaahmed3868 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አካን ደህና መጣሀልን
@genetzelalem3024
@genetzelalem3024 5 ай бұрын
You are good
@Hanagirl544
@Hanagirl544 5 ай бұрын
Thank you Dr!
@yaredgebregziabher9377
@yaredgebregziabher9377 5 ай бұрын
Thank you Dr for sharing us this fresh and research base lesson . However i m confused regarding sugar content of Teff i appreciates if you can clear for us.
@mulumassa9214
@mulumassa9214 5 ай бұрын
Thanks Dr
@bme5204
@bme5204 5 ай бұрын
Thank you
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
You're welcome
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 5 ай бұрын
Thanks Dr dani❤
@tigistdemissie250
@tigistdemissie250 5 ай бұрын
ዶ /ር የቆዳ ካንሰር ምልክት ና መፍትሔ ብትነግረን እባክህን
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 5 ай бұрын
Thank you Dr 🙏❤
@selinaweightloss
@selinaweightloss 5 ай бұрын
Tnx alot doc🙏
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 5 ай бұрын
ThanksDR interested
@emushkebede2649
@emushkebede2649 5 ай бұрын
Thanks a lot❤
@abigiatube8780
@abigiatube8780 5 ай бұрын
thank you 🙏
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 5 ай бұрын
Enamesegnalen 🙏🙏🙏
@rukiyaamdihun6826
@rukiyaamdihun6826 5 ай бұрын
dr le Muslimoch Tsom Yemihon Healthy ye Mafteris Arrangment Negeren Bezu Geze Be Carb nw yemenafetrew
@Hanifloveronaldo
@Hanifloveronaldo 5 ай бұрын
Thank you Dr I respect your please le ramadan yamehon healthy food negaran 🙏👋
@mestawotyilma1122
@mestawotyilma1122 5 ай бұрын
Hi Dr. you are amazing!! Helping your community is really a blessing! Thank you so much for your kindness! Can you please give us more information about pregnancy diet and after birth? Thank you!!
@sofiendris1185
@sofiendris1185 5 ай бұрын
.ሰላም Dr. ዬ እንኳን ደህና መጣህ
@sameerasameera3614
@sameerasameera3614 5 ай бұрын
Tabarak daktar
@someonevibing8721
@someonevibing8721 5 ай бұрын
thank u Dr God bless you
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
You are most welcome
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 5 ай бұрын
ዶ/ር እንኩዋን ደህና መጣህ ስዕሉ በርግጥ ግልፅ ነው ግን አረዳዳችን ስለሚለያይ ከስራቸው ስማቸውን ብትፅፍ እንዴት ግሩም መሰለህ :: በተረፈ አ ትጥፋብን 🙏
@trhasyemane1477
@trhasyemane1477 5 ай бұрын
Selam docter Molekin ምንድ ነው
@hannatesfai947
@hannatesfai947 5 ай бұрын
Betam nw yemnamsegnw ❤❤❤ melkam ken
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 5 ай бұрын
Thanks❤
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
You're welcome 😊
@zaeferann5161
@zaeferann5161 5 ай бұрын
በጣም እናምሰግናለን dr በጣም እያስቸገረኝ ያለው ረሃብ ሳይሆን ፍላጎት ነው ምን ማድረግ አለብኝ?
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
ሃኪም ማየት አለቦት የደም የምርምራ ማድረግ አለቦት
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 5 ай бұрын
ዶክተር፣ጌታ፣ይባርክህ።በጣም፣የምታስተምረን፣ትምህርት፣ለኔ፣በግሌ፣በጣም፣ጠቅሞኛል።ለምልም።እራት፣ላይ፣taro ብዙን፣ግዜ፣እመገባለሁ፣ለdabtic ችግር፣ይኖረው፣ይሆን?
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 5 ай бұрын
Selame dr,thank u for ur kind advice ! I have one quation From his 2years still now he is now 4 and half age boy he is suffering by constipation . Some times , after 6 or 7days his stool didnot flash out. What u advice me. Please thank u!
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
ሃኪም ማየት ያስፈልጋል
@blue273
@blue273 5 ай бұрын
Prume juice helps
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
ለምን ?
@habtamuaworku5788
@habtamuaworku5788 5 ай бұрын
Hi doc my blood sugar level is high at morning what is the cause? please tell me
@tadessemekonnen2284
@tadessemekonnen2284 5 ай бұрын
Really, I thank you so much for your professional investment!! Does Injera risky for a person on diabetic borderline? My first checkup was 132 whilst 106 in the second checkup after a month. what it tells us?
@user-kd6rf7xd8b
@user-kd6rf7xd8b 5 ай бұрын
Dr በፆም ጊዜስ
@gddb2130
@gddb2130 5 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ጥያቄ አለኝ እራሴን ድንጋይ መቶኝ ነበር ግን ሀኪቤት ሄጀ ምንም የለሽም አሉኝ ግን በጣም አሞኛል ያቃጥለኛል በጣም ወደ ግባሬም ስራ በጣም ያመኛል እባህ መልስልኝ እንደዚህም ያገጣማችሁ ካላችሁ መልሱልኝ❤
@mardadani7559
@mardadani7559 5 ай бұрын
ዶክተር ማግኒዝየም ግላይሲኔት እንቅልፍ ያስተኛል ብለህ ነበ ር አንተ ባልከዉ መሰት ወስጄ ምንም አይነት ለዉጥ አላየሁም
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
በግል ያግኙኝ በኢኒስቶግራም
@fsy1999
@fsy1999 5 ай бұрын
የኛ ሀገር ዶክተሮች ስለዚህ ጉዳይ አይናገሩም በተለይ በዚህ በዳቦና በነጭ ዱቄት ዙሪያ ነጮች መርዝ ገዳይ ነዉ እስከሚሉ ድረስ ነዉ የሰማሁት
@mimitaye6872
@mimitaye6872 5 ай бұрын
የእኔ blood suger Border line ላይ ነው በጣም እየተጠነቀኩ ነው ዋናው ችግሬ ቁርስ ነው ሁሌ እንቁላል አኣበላም እየፈራሁ Oatmeal ስኩአሬን በጣም ከፍ ያደርገዋል keto bread እገዛለው ግን ሁሌ መብላቱም ይስለቻል ምን ትመክረኛለህ ?
@muluayelign5744
@muluayelign5744 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ቨታሚ a d e k ያልከው አልገባኝም በታብሊቱ መውሰድ አለብን ወይ
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
ከምግብ ወይም ከታብሌቱም ሊሆን ይችላል
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 5 ай бұрын
እንጀራ። ብቻ የምናገኝ ሰዎች ተልባ ጠጥተን ከዛ እንጀራ ብንበላስ?
@yenetena
@yenetena 5 ай бұрын
ጥሩ ዘዴ ነው እንጀራውንም በመጠኑ
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 5 ай бұрын
@@yenetena thank you so much doctor 🙏🏾🥰
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 5 ай бұрын
ችግርህ መልስ አትመልስም ሰው መፍትሔ ፍለጋ መሰለኝ ኮሜት የሚፅፈው😢
@emmyy6992
@emmyy6992 5 ай бұрын
የግል ዶ/ርህ አይደለምኮ! አንድ ሲነግርህ 2 እና 3 ካልገባህ ገንዘብህን ከፍለህ ሀኪም ዘንድ ሂድ የጤና ኢንሹራንስ ካለህ ደግሞ ዶ/ርህን አማክር
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 8 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН