No video

ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ

  Рет қаралды 256,589

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዓብይ ፆም ግዜ ፃማችንን ሳናፈርስ እንዴት ለጤና ይሚጠቅሙ ምግቦችን እንደምንመርጥ በዚይህ ቪዲዮ ተካቷል
ግላይሰሚክ ኢንዴክስ(glycemic index), ግላይሰሚክ ሎድ( glycemic load ) TABLE LINK
academic.oup.c...
ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ:ካርቦሃድሬት(Complete Guide to Ketogenic diet Part 2 :Carbs)
• ETHIOPIA ክፍል ሁሉት : ኪቶ...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 800
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ በማህረሰብ ገፃቻችሁ ሁሉ ላይ ሼር በማድረግ ወገንን ለማትርፍ ከእኔጋ እድትሰሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ!! ጥያቄዎቻችሁን እና አስተያየቶቻሁን ኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ!! በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብይ ፃም እንዴት ልመገብ ?ብዙ ሰዎች ለጠየቁት ጥያቄም በቂ መልስ በቪዲዮ ያገኛሉ የFB ግሩፕ በመቀላቀል ከወገኖት ጋር የጤና ጉዞ ለማድረግ እና የኔን Health Coaching ከፈለጉ follow the link facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
@haanahaana1836
@haanahaana1836 4 жыл бұрын
ባለፈዉ ፌብ ላይ አይቼህ የት ማን ብዬ ልፈልግህ ተመስገን ዛሬ ነገኘዉህ
@mulatuabullo9052
@mulatuabullo9052 4 жыл бұрын
God bless you more for serving his people.
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
@@mulatuabullo9052 amen
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 4 жыл бұрын
እሺ ግድ ይላል
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
እንየ ጥያቄ ኣለኝ ደ/ር በፆም ግዜ እንጀራ ሳልበላ ዋሃ እጠጣለሁ ሆዴ በጣም ይነፊል ምግቡ ሳልበላው ሆድየ ይሞላል ምን ማድረግ ኣለብኝ
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ 👨‍⚕️ በእውነት ትችላለህ አገላለጽህ እራሱ ልዩ ነው 👌👌እስቲ ደግሞ ስለጡት ካንስር እና ስለማህጽን ካንስር አስተምረን?? ብዙ ስው እየተጎዳበት ያለ ነው ።እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@almaztesfagaber2506
@almaztesfagaber2506 4 жыл бұрын
Betam enamsegnaln dani tebarek
@lulululu9493
@lulululu9493 4 жыл бұрын
አው ጥሩ ጥያቄ
@yadaniadeba1236
@yadaniadeba1236 3 жыл бұрын
Hi
@semeneshsisay6174
@semeneshsisay6174 4 жыл бұрын
በነዝሪቱ እየሱሰ ክርስቶስ ዘመነኽ ይባርክ እዳተ የመስል ልጅ አፈራ እነወደኽ አለን እነከብርኽ አለን
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 4 жыл бұрын
ዶክተር በትምህርትህ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ አይለይህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@user-rw2rq6ws5q
@user-rw2rq6ws5q 4 жыл бұрын
በዩቱዩብ ውሥጥ እስካሁን እንዳንተ ቁም ነገር የሚያስተምር ስው አላየሁም . በርታልን ወንድማችን 👌👌👍
@Bewoma2024
@Bewoma2024 4 жыл бұрын
ተባረክ ውንድሜ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
very interesting!
@gutemaguja8332
@gutemaguja8332 16 күн бұрын
ከገብስና አጃ የሚሰራ ቂጣ ወይም ዳቦ ችግር አለው?
@yemerkatosew303
@yemerkatosew303 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግንሀለሁ ዶ/ር ዳንኤል። የተማርኩት ለህዝቤ ነው ማለት እንዳተ ነው። ይሄ ለስንት ሚሊዎን ህዝብ እንደሚደርስ በገመት አልችልም። አቀራረብህ በጣም በቀላሉ ሊገባ መቻሉ የበለጠ ጣፋጭ አርጎታል።
@user-df3qi7bn9y
@user-df3qi7bn9y 4 жыл бұрын
ዳክተር ትምህርትህ ሁሉ ፍትፍት ነው በጣም ነው የምወደው ነው እግዚኣብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለ ተባረክ በሰላም እስጀምሮም በሰላም ወደ ብርሃነ ትንሳኤ ው ያድርሰን የተዋሕዶ ልጆች እገራችን ኢትዮጵያ ም ሰላምዋ ያብዛልን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@gdf7602
@gdf7602 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ls3yk8ts1y
@user-ls3yk8ts1y 4 жыл бұрын
Amen
@toficell9720
@toficell9720 3 жыл бұрын
,
@yesokmylife1796
@yesokmylife1796 2 жыл бұрын
!prr
@user-oy4ke3jp9l
@user-oy4ke3jp9l 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ብዙ ነገር እዩተማርኩ ነው ካንተ 💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@davetube9887
@davetube9887 4 жыл бұрын
Dr.. Daniel thank you. Your Knowledge help me that I have to make some changes of the way how I eat food.
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 жыл бұрын
dr. so glad i found you🙏🙏🙏
@teferihailu2579
@teferihailu2579 4 жыл бұрын
አገላለፅህ ከልብ በመነጨ ለህብረተሰብ በማሰብ እንደሆነ በደንብ እያየን ነውና እኛም ከልብ እናመሰግንሀለን።
@yebaleworkbiru2116
@yebaleworkbiru2116 Ай бұрын
አንተ መልካም ስው በብዙ ተምሬብሀለሁ እግዚያብሄር ይባርክህ
@nesibugibato7686
@nesibugibato7686 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን : : መጪው ፆም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፆም ወቅት ነው መልካም የፆም ግዜ በመላው አለም ለሚገኙ የተዋህዶ ልጆች : :!!!!🙏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ ወድሜ🙏🙏🙏
@kukuassefa7880
@kukuassefa7880 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr ይሄን video ዲስ ላይክ የምታረጉ ልጆች በጤናችሁ ላይ ተስፋ የቆረጣችሁ መሆናችሁን ደርሼበታለሁ::
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን እኳ ምግባችን ኦርጋኔክ ነው እውነት አተቅ ምስር ሽሮ ሁለም ምርጥ ምግብ ነው ያለን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻን ጠብቅልን 🙏🙏🙏
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለኛ ብለህ ግዜህን ሰውተህ ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን እኔ Fb ም KZbin እከታተላለው አንተን መከታተል ከጀመርኩ 4 ኪሎ ቀንሻለው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።
@m.drobit6057
@m.drobit6057 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት እያስተማርከን ነዉ
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 4 жыл бұрын
እንደምን ስነበትክየኔ መድኃኒት ምኑን ብየ ላመስግንህ የኔ ልጅ ሁሉም ጥሩ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ፍሬህ እኛ ቤት ታይቷል ድኛለሁ ያለምንም ወጭ ዶክተር አሉህ ይበለጠውን ማእረግ እግዚአብሔር ይስጥለኝ ሰላሙን ይብዛልህ አሜን
@sosojed416
@sosojed416 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜከጤና ጋር እመኝልክአለኩ እውቀትህንም ይጨምርልክ
@user-ip2le5be1w
@user-ip2le5be1w 4 ай бұрын
ዋው
@elsatesfa8519
@elsatesfa8519 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን👍 ሁሌም ጠቃሚ የሆነ ትምርት ነው እምታሰተምረው አድናቂህ ነኝ ተባረክ
@user-zp6qg5uj8d
@user-zp6qg5uj8d 6 ай бұрын
አስገራሚ ትንተና ነው በርታ ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን።እኔ በነዚህ ርዕሶች ዙሪያ አንዳንድ መፅሀፎችን ለማንበብ ሞክሪያለው፡በደንብ አጥነተህ እና ተዘጋጅተህ እንደምታቀርበው ተገንዝቢያለው፡ በእውነት ያንተ ትንተና ይበልጥ እውቀቴን እንዳዳብር ረድቶኛል።
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 4 жыл бұрын
ቤተሰቦቾህ ታዴለዋል ለኛሞ ተረፍክ በረኸትሕ ይብዛ ዶኽተር
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ከእንጀራ ጋር ይስጥህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ::
@alelmunur7207
@alelmunur7207 4 жыл бұрын
disliked ይምታረጉ ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ አይ አለማወቅ ስት dislike የሚደረጉ video እያለው ይህንን የመሰለ ትምህርት dislike ያሳዝናል
@blenalex81
@blenalex81 4 жыл бұрын
የኔ ደስታ ኑሪልኝ ማሚዬ yewkete shifita sihonues
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 4 жыл бұрын
የኔ ደስታ ኑሪልኝ ማሚዬ አትፍረጂ!! በየ ቪዲዬ እና በየፌስቡክ ኮሜንት ስር የሚሳደብ ስንት የአማርኛ ሽፍታ አለ መሰለሽ:: አማርኛ የሚያወሩ ግን የሚወራው የማይገባቸው no understand
@wudearaya8756
@wudearaya8756 4 жыл бұрын
በገንዘብ እንኮን ከፍለን የማናገኘውን እውቀት በነፃ እያስተማረን ለዛውም ጊዜውን ሰውቶ በቅንነት መመሰገን ያንስሐል ።
@leyutube7585
@leyutube7585 4 жыл бұрын
እኔ እምለው dislike ለምን መረግ አስፈለገ መስማት ያልፈለገ ሠው ሹልክ ብሎ መዉጣት ነዉ። ለራሳችን የሚጠቅም ነዉ እኮ እረ ማስተዋል ይስጠን
@hewanbeselot6417
@hewanbeselot6417 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርክልን።
@user-cw7me9si7u
@user-cw7me9si7u 4 жыл бұрын
በማሪያም ይህ ትምህርት ይጠቅማችሁ አዳምጦት የስድብ ትምህርት ምንም አይጠቅመንም ዶክቶር በጣም አረፉ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@rb2782
@rb2782 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ Dr Dani በጣም ደስ የምትል መልካም ቅን ሰው ነህ!!!
@user-zb7tb5ft5w
@user-zb7tb5ft5w 3 жыл бұрын
ደ/ር ዳኔል በጣም በጣም ብዙ ግንዛቤ ወስጀ አለሑኝ እግዜር ይስጥህ እንዳንተ የመሰሉ ኢትዮጵያዊ በትበዙ ኑርልን በነፅ ለህዝብ መጥቀም የሚያክል እርዳታ የለም በተረፈ እወድህ አለሁኝተባረክ
@ejigayehualayu6737
@ejigayehualayu6737 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እንመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ጥሩ የምንጠቀምበት ገለፃ ነው የሰጠህን ልዩ ነህ አንተ ተባረክ
@elshadaytesfaye6998
@elshadaytesfaye6998 Жыл бұрын
አንተን ለየት የሚያረግህ ነገር በራስህ ያገኘኸውን ጥቅም ለኛ ታካፍለናለህ ዶክተር ዳኒ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የገብስ ዱቄትስ ከጤፍ ጋራ እየቀላቀልን እንጋግራለን ብዙ ሰው ይጠቀማል ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ለዳይቤቲክ?
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 жыл бұрын
ዶክተር ትሠምህርትክ በጣም ይጠቅማል ብዙ ትምህርት ግንተንበታል ሺኩረን
@ageriemessele1473
@ageriemessele1473 4 жыл бұрын
እንደዚህ ተምሮ የሚያስተምር ሲገኝ subscribe እናድርገው ከፉለን የማናገኘውን ነው በነፃ እየተማርን ያለነው
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 5 ай бұрын
Dani,some times I try to thank you.But,really I end up being short of words.So,in short you are a gift to me and millions of Eritreas and Ethiopians🎉
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምረጥ ኢትዮጵያዊ በያለሁ በእውነት የድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት አይለይህ
@fikerteyesufe4224
@fikerteyesufe4224 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@sala-id7bn
@sala-id7bn 4 жыл бұрын
አተን አለማድነቅ አይቻለም የምር የሚገርም እውቀት አለህ ፈጣር እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ
@mebe9315
@mebe9315 4 жыл бұрын
Enat wereketun keyet new magnet mechilew
@mebe9315
@mebe9315 4 жыл бұрын
Plz tell me
@yicalomesmer8401
@yicalomesmer8401 3 жыл бұрын
ስለ ነጭ ሽንጉት ምን ያክል መጠቅም ንችላለን?
@Kidynoah6
@Kidynoah6 4 жыл бұрын
Thank you it’s really helpful I used to follow and watch Dr Berg u may know him he helped me a lot to change my eating style and to start intermittent fasting however Now watching u helping me more as the language and the foods are relatable! Thank you so much! God bless u🙏keep doing the good job
@timechange7478
@timechange7478 2 жыл бұрын
Thank you so much chef Dr. Danny I am not sure if you are the kuyera and B. Accadamy Danial Y I was shocked to see you after almost 38 years. Not only you are the best Docter : but the best chef I can not wait to try your ጉመን በጥቁር አዝሙድ in one day i watched over five videos. I found it very educational and peacefull. የምትለውን የሚሰሙህ ካሉ መድሀኒትን እንደምግብ ከመብላት : ምግብን እንደመድሀኒት በመብላት የሚያስፈልግ ስቃይን ከሂወታቸው ይቀንሳሉ eat food as your medication before you eat medecation as your food . Wiseman nice seeing you I wish on your new videos you give out your email for people with questions as Phone will be too much Your admirer God bless you and your household
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶርዬ ተባረክ በርታ እምላክ አንተን ለሰጠን እናመሰግነዋለን።
@lililetel9128
@lililetel9128 3 жыл бұрын
Dr. Dani በኣነጋገርህ አጅግ በጣም ጥሩ ሰው መሆንህን ነግሮኛል Bless ዉድ ልጃችን
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
ሁልጊዜ እንደምለው በእውነት እ/ር ይባርክህ
@sinitab19
@sinitab19 4 жыл бұрын
Selam Dr. Dani, l love your channel I learn a Lot of thing which is useful to me on my day to days life. Dani, I lost 9lb since watching your top tip's video I have very strong feeling to watching your lesson. I thank you very much for your amazing knowledge. እግዚያብሄር አምላካችን ባለህ ዕውቀት ላይ አብዝቶ ይባርክህ።🙏🙏🙏
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 4 жыл бұрын
Please send or teach us abaut eye diseases l love oll your channel you are a best etiopian models (god help u) ❤❤❤
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
ይገርማል 131 ድስላይክ ዚባንዚኬ የሚወሩልን ላይክ እያደርግን ለጤናችን ተስማሚ ትምህርት የሚሰጠንን በነፃ ድስላይክ
@user-hx7ml4mp7e
@user-hx7ml4mp7e 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዛሬ ያልከው የፆም ምግብ እጠቀማለሁ ሰላጣው ላይ ድንች እጠቀም ነበር ከዛሬ ወዲህ አላስገባም እድሜ ጤና ይስጥህ
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Thank you Doc, your teaching is so amazing.More blessing.
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
ለምን ያውፍራል ግዚ ስለሌለኝ ቪዲዮን መጨረስ አልቻልኩም ንገሪኝ በናትሽ እኔ እየቀቀልኩ እጠቀማለሁ
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 Жыл бұрын
My dearest brother Dr. Daniel, I really have no words how to thank you. God bless you and your beloved family members 🙏 ❤️
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 Жыл бұрын
እግዚአብሔ ር ይባርክህ ሕዝብ እየረዳህ ሰለሆነ አ እምሮህ ይባረከ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
በረካ ሁን እጅግ ነው የማመሰግንህ ለሰጠሕን የአመጋገብ ስርአት።
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ዳንኤል ሞራሌን አምጠተውሃል
@yeshiworkwoldetsadik6053
@yeshiworkwoldetsadik6053 4 жыл бұрын
ከፓለቲካ ነጳ የሆነ ቻናል ስለሆነ ወድጄሀለሁ በርታልን በእውቀትህ የማትኮራ ውብ ኢትዩጵያ ወንድም።
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
yeshiwork woldetsadik Yes!
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ብዙ እየጠቀምከን ነው ጌታ እየሱስአብዝቶ ይባርክህ ስጦታችን ነህ 💎💎
@marthaalemu850
@marthaalemu850 4 жыл бұрын
ዶክተር እዳሰብክልን እደረዳከን እግዚአብሔር በህይወት ዘመንህ ሁሉ በስኬት ይሙላው ። ዘርህን ትዳርህን ቤተሰብህን ህይወትን ይባርክልህ ። አሜን።
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 4 жыл бұрын
Dr Daniel, since i started following you ,i have incredible positive energy, i can't thank you enough. God bless you and your lovely family.
@ethiopia3237
@ethiopia3237 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሀገር ሰው ማለት ጠቃሚ ነገር ሲያስተምረን የድሮ የሀገራችን ፋቅር ይመልስልን አሜን
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ዶር ዳንኤል በእውነት ትክቅ ስጦታ ነው እውቀትን ለሰው ማካፈል
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ እግዝያብሄር ያክብርልን
@emmyy6992
@emmyy6992 4 жыл бұрын
thank you soooooo much. you are encouraging me to do more and be healthy. I'm feeling good and i can already see some changes and if you were not there then i would be the weight I was before, Especially to watch our native food and it to be in a more healthy version.
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you Dr. Yohanes Wonderful educational video. I am learning a lot. Blessings to you always .
@almazhafte8187
@almazhafte8187 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel for sharing your precious knowledge. You really love your people May God bless you with all your desires. Amen
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር በሰላም እንዳስጀመረን በሰላም ይንስፈፅመን እግዚአብሔር አምላክ።
@mihretglm433
@mihretglm433 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አስተማር ትምህርቶችን ነው ሚታስተምረው።
@user-bm7om4eb9b
@user-bm7om4eb9b 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 👍👍
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 жыл бұрын
ግሩም ነው ዶ/ር አችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@richoyonas3932
@richoyonas3932 Жыл бұрын
woooooow D/r Amezing Mesege I Like
@alelmunur7207
@alelmunur7207 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወድ ወንድማችን ዶክተር ዳኒ በቁም ነገር ነው የምጠብቅህ
@shiferawtsegaye250
@shiferawtsegaye250 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አርኪ ለውጥ አግንቻለው አንተን መከተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም አመሠግናለው ሌላው አንተን ሳልከተል በፊት የምወስደው መድሀኒት የስኳር 4 ሚ.ግ በቀን 1 የግ ፊት 50 ሚ.ግ በቀን 2 የግ ፊት 1000 ሚ.ግ በቀን 2 የግ ፊት 10 ሚ.ግ በቀን 1 የኮሌስትሮል 100 ሚ.ግ በቀን 1 ዩሪክ አሲድ 25 ሚ.ግ በቀን 1 አሁን ሶስት ወር ሆኖኛል መድሀኒት ካቆምኩ እና ደሜ ከፍ ዝቅ ይላል የላይኛው ከ200 - 140 የታችኛ ከ100 - 80 በነዚህ መሀከል ነው ስኳሬ ደግሞ ከ170 - 100 ባለው ነው እና እድሜ 64 ኪሎ 76 ነው። ሌላው አንተን የማገኝበት መንገድ ቢኖር በጣም ደስተኛ ነበርኩ ህይወቴን አስተካክለህልኛል አመሰግናለው። የኔ ስልክ ቁጥር 0911207712 ሽፈራው ፀጋዬ
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 4 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኔ
@selass3651
@selass3651 4 жыл бұрын
Thank you Brother nice video I am from Eritrea God bless you
@MeronAlemayehu-zh8ff
@MeronAlemayehu-zh8ff 2 ай бұрын
ተባረክ እውነት ዘመንህ ይለምልም 🙏
@user-je7ve5tk2p
@user-je7ve5tk2p 4 жыл бұрын
ጊዜህን ሰውተህ ለኛ ጥሩ ትምህርት በመስጠትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናህን ይስጥህ
@samuelgebrehiwot6167
@samuelgebrehiwot6167 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።።ለጓደኞቼ ሁሉ ይህንን ፔጅ እንዲያዩትና እንዲጠቀሙበት አደርጋለሁ
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 4 жыл бұрын
እዴት ነህ ዶ/ር ዳንኤል እባክህ እዴት ነው ጥቁር ዳቦ መስራት የምንችለው ከጥቁር ስንዴ ነው እሱ ነው ጤነኛ የሚባለው ? ወይስ የገብስ ዳቦ ነው እባክ ንገረን እቤት ውስጥ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ እውቀት ነዉ የምታስተምረው
@saragirma5402
@saragirma5402 4 жыл бұрын
በብዙ ታበራኪልን ወንድማችን የኔ ጤና
@liyafikir9416
@liyafikir9416 4 жыл бұрын
Betam ena mesgenalen wedemachen tebarekileg Arif temirt new wow😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-ip6ts9ox7f
@user-ip6ts9ox7f 4 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለው ትህምርትህ ሁሉ ይጠቅመናል ።
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የወሰድኩት አመሰግናለው
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Bexam enamesegnalen ene bexam sefelegew yenebere topic new bezi amet enjerana Sega letew weseghalew tebarek megebun aserar asayen
@rahelalem4740
@rahelalem4740 4 жыл бұрын
Very helpful lesson ,God bless you abundantly .
@bontuhailu6509
@bontuhailu6509 4 жыл бұрын
በጣም ገራም ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እውቀቱ ይጨምርል
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ. በርታ በርታ.
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
It's very interesting ....... we will do that thanks 😊 እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጎበዝ ነህ
@neushta5626
@neushta5626 4 ай бұрын
ዶ/ር ባለፈው ስለእንጀራ ብዙ ነገር ተንትነህ ነበር አሁን ደግሞ የእንጀራን ብዛት አለፈልገውም ለምንድነው ተባረክልኝ
@wengelawitalemshet9314
@wengelawitalemshet9314 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel for sharing your knowledge which is very useful for health. God Bless you!
@sally-de7xt
@sally-de7xt 4 жыл бұрын
እነመሰግናሌን። ዶ/ር
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 4 жыл бұрын
Thankyou daney geta yebarekh
@user-yp2mp3hu2b
@user-yp2mp3hu2b 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ግዜ እጥራለሁ ኪሎ ለመቀነስ ግን እቀንስና ተመልሽ እዛው እገባለሁ እባክህ ምክር በቀን አንዴ ጥግብ ብየ እበላለሁ ጠዋት ወተት እጠከማለሁ ፋት የሊለው ጾም ሳይገባ በፊት ግን እቀንሳለሁ ተመልሸ እዛው እገባለሁ መፍተሄ
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ወንድሜ
@seblesolomon3465
@seblesolomon3465 4 жыл бұрын
Stay blessed brother. Looking forward to watching you cook all the things you mentioned in this video, especially the seasoning. I for one am a visual learner. Thank you for your very informational video.
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 4 жыл бұрын
Thank you so much good job God bless you and your family
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 жыл бұрын
Thank you Dr Dani For you Sharing GOD Bless you More &More!!!
@empa5487
@empa5487 3 жыл бұрын
Bless u Dr. every single thing what u said is helping me. Since I start watching ur video betamnew yetkmenge bless u and ur family on every direction
@marssemay69
@marssemay69 4 жыл бұрын
My favorite Doctor! 🙏🏽🇪🇷👍👍🇪🇹🙏🏽,
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 4 жыл бұрын
Thank you Dr by the way you are very balemoya note 🙏🏾🙏🏾❤️thank you God bless you
@alemtamiru4786
@alemtamiru4786 4 жыл бұрын
ክልብ እናመሰግናለን. እግዚአብሔር ይባርክህ
@lemlemyilma5356
@lemlemyilma5356 Жыл бұрын
ዶክተር በቅርቡ ነው ያወኩህ በጣም እየተጠቀምኩብህ ነው አመሰግናለሁ
@fessehabahiru9972
@fessehabahiru9972 3 жыл бұрын
betam qonjo aqerareb new enameseginalen አደገኛ የደም ግፊት መጠንን ለመከላከል ማወቅ የሚገባን
@alemlema657
@alemlema657 4 жыл бұрын
የምፈልገው ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባረክ 👌
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የምፈልገውን ነው ያቀረብከው ትንሸ ሰኩዋር ያሳያል ተብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር በጣም ነው የምወደው ነጭ ዳቦ ግን እሱን ከበላሁ እራሴን ያዞረኛል ሰውነቴን ያሳክከኛል ውሀ የቋጠረ ቆዳዬ በቃ አረ ሰንቱ
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 4 жыл бұрын
Balemuya thank you for sharing your knowledge Dr. God bless you
@selamawitgenene5777
@selamawitgenene5777 4 жыл бұрын
ሰላም የኔ ጤና አዘጋጅ በጣም አመሰግናለሁ። በጣም ጠቃሚ መረጃ
@ruthbefekadu2590
@ruthbefekadu2590 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን👏👏 እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,5 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН