Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከአረብ አርግዛ መጣች በማለት ጠንቋይና ባለቤቴ ተባብረዉ የሰሩኝን ልንገራችሁ

  Рет қаралды 112,813

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 425
@shawashawil5862
@shawashawil5862 5 жыл бұрын
አንቺ ማለት ትልቅ አስተዋይእና ታማኝ ነሺ ምክንያቱም ቤቱ.የኔም.የሱም.አደለም.የኬንያዊዋነው ያልሺው እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣልሺ ላንቺ ድካምሺን እግዚአብሔር ይመልስልሺ
@Birabiro_2000
@Birabiro_2000 5 жыл бұрын
The interviewer is very compassionate. Thank you for all your good work!
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
አቤት,,ጥናካሬሽና,,ንፅህናሽ,,እግዛብሄር,,ማሀላቹላይ,,ያለው,,ችግር,,ይገፅፅላቹ,የሴት,,ተምሳሌትነሽ,,ሳላደንቅሽ,,ማለፍ,,አልቻልኩም,,ይርዳሽ,መጨረሻው,,ያምርላቹ
@jjja306
@jjja306 4 жыл бұрын
እኔ ልምከርሽ ሳትሞቼ ቤተሰብሽን አፊበሉኝ ብለሽ ወደ አላህ ተመለሺ የኔ አይነት ታሪክ ነው
@EMU918
@EMU918 7 жыл бұрын
ሴቶችእየ ባል አግብታቹም ሆነ ጓደኛ የዛቹ አትስደዱ የኢትዮጵያ ህዝብ አረብ ሀገር ሲባል ተስርቶ እሚታደርበት ሳይሆን ብልግና ተስርቶ እሚታደር ነው እሚመስላቸው በስራም ሆነ ባአረቦች ንዝንዝ ስንደርቅ መዋላችን ምንም አይገባቸውም እሩጠው ስም ማጥፍት ነው ስራቸው የለፍንበትን ገዘብ ሲወስዱ በብልግና የተገኘ ነው አይሉም ኪሳቸው ሲሞላ ግን ስንባልግ ያዩ ይመስል ስም ለማጥፍት አንደኛ ናቸው አይ አለመታደል
@abebagonber361
@abebagonber361 7 жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ በትክክል እህቴ በጣም ያሳዝናል
@weynshetweynshet8140
@weynshetweynshet8140 7 жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ አውነትሽን ነው እህት እደት እደምንኖር መተው ባዮልን
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
ትክክል ነውማር እውነት ብለሻል በጣምያሣዝናል
@hyattube3554
@hyattube3554 5 жыл бұрын
የኔም ባል እንደዚህ ነው ያደረገኝ ግን አልሀምዱሊላ ጤና በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@abayabay2435
@abayabay2435 5 жыл бұрын
ዬኔ ከርታታ አጀቴን በላሺኝ እግዛቤር አምላክ መጨረሻሽኝ ያሳምርልሽ ያገሬ ልጆች ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@ፍቅርያሽንፍልፍቅርያ-ወ3ጠ
@ፍቅርያሽንፍልፍቅርያ-ወ3ጠ 7 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝነል እውነት ለሱም እግዚአብሔር አምላክህ ልብ ይስጦው
@yaloabayneh6844
@yaloabayneh6844 7 жыл бұрын
እኔ ጋዜጠኛው በጣም አመሰግንሀለሁ የሳን ችግርህ መረዳትህ
@MoMo-rl2jy
@MoMo-rl2jy 7 жыл бұрын
ምሢኪን፡ከርታታየ፡አላህጥናቱን፡ይስጥሽ፡
@abebagonber361
@abebagonber361 7 жыл бұрын
ውይ የሴት ልጅ ፈተና ከኔም የባሰ ችግር ያሳለፈ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር አይዞሽ እህቴ
@ethiopiaharegewoyinregasa1130
@ethiopiaharegewoyinregasa1130 7 жыл бұрын
የሰው ላብ እመቀመቅ ነው የሚያወርድህ ይህን ሁሉ ነገር በድሎሽ ይቅርታ መጠየቅሽ። በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጣችሁ
@guidlenedimbe6839
@guidlenedimbe6839 7 жыл бұрын
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ በህይወቴ እንደዛሬው አዝኜ አላውቅም የሴት ልጅ ሲቃይ ፈጣሪ ልብ ይስጥህ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 жыл бұрын
የኔ ከርታታ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪም ይክስሻል ጊዜውን ጠብቆ እሱ ደሞም የስራውንም ያገኛል አንድም ደሞ በኔ ግምት ያቺ አብራው የምትሰራው ሴትዩ ናት ድግምት መስተፋቅር አሰርታበት ይሆናል ወደ እሳ ብቻ እንዲሄድ የሆነው
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሽኝ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ የእውነት አሳዘንሽኝ እንዴኔ የዋህ ነሽ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
ምትዩ አደበት በጣም ቁጥብ ትግሥተኛ ነህ እግዝያብሒር ይጠብቅህ። !!! አችም እህት አይዞሽ አድቀን የሥራውን ያገኛል።
@ሲሀምነኝየመርሳዋሲሀም
@ሲሀምነኝየመርሳዋሲሀም 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ ታሪካችን ተመሳሳይ ነው አላህ ትግስትን ይስጥሽ እረ ለወንዶች ምክር ስጡልን እኛ ከርታቶች ተኅዳን ኡፍፍፍ
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 6 жыл бұрын
ነገሩ ውስብስብ ያለ ነው እኔ የገረመም የጋደኛዋ ምን አይነት ሞኝ ናት አገራችሁ ቤት እርካሽ ከሆነ ግዙልኝ አንቺም ቶሎ ብለሽ ለሱ ማማከርሽ እኔጃ በጣም ይከብዳል እሱ ሲጀመር አጭበርባሪ ነው ሁለት ሶስቴ ሲደጋግምሽ እትነቂም አልፎ ተርፎ ቢሮ ስትሄጁ የሱ ጋደኛ የተባለችውን አየሽ ትንሽ አትባንኚም እንደኔ እንደኔ ያለፈው አልፋል። ከአሁን በሃላ ከሱ ጋር ብታቆሚ ይመረጣል ጭክን ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ንብረትሽን አስመልሺ መስሎት ነው ብር አልፊ ጠፊ ነው። ፍርድ ቤት ገትሪው አይዞሽ
@fd7923
@fd7923 7 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ የዘመኑ ወዶች ተሥፍ ያሥቆርጣሉ ለይቶላቸዋል😭😭😭
@TigestTesfaye-q4g
@TigestTesfaye-q4g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥህ ምን እላለሁ አይዞሽ እህቴ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ
@ምህረትየበዛላትሰላምየክር
@ምህረትየበዛላትሰላምየክር 7 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ደበተራው ጌታ ዮገስፀው ሲጣን ሥራው የሰው ሕይወት ማበላሸት ነው እውነተኛ እርፈት ክርሥቶሥ ኢየሱስ ነው
@fatiyafatiya1566
@fatiyafatiya1566 7 жыл бұрын
ውይይይይይ ጭካኔ የኔእናት ወላሂ አንጀቴን በላሽኝ አላህ የስራውን ይስጠው በጣም ባለጌና ክፉሰውነው ግንደሞ አንቺም አበዛሽው አሁንም ከሱጋር መኖር መፈለግሽ ያስገርመኛል
@تومالغريب-م2ن
@تومالغريب-م2ن 7 жыл бұрын
እህቴ በጣም የዋህ ነሽ እድሜሽን በሰው ሀገር እድሚሽ የጨረሽው ለባህረባ ወንድ ከሀዲ
@icellicell473
@icellicell473 6 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ የእኛ ሀረብ ሀገር ያለን ሴቶች በደል አያልቅም ፈጣሪ ይድረሰልን
@hdeyaredha1822
@hdeyaredha1822 4 жыл бұрын
ሳሀ ማመዬ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እውነት ነውአሜን ውዴ
@geghehghshsh2502
@geghehghshsh2502 3 жыл бұрын
As a good dhuga jetee Rabbiitii kakata dhuga jetee Rabbiitii kakata turte atii kun ijjole
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 5 жыл бұрын
እፍ የልጅሺ አባት እንደዚህ ካደርገ እኛ የፍቅር ጓደኛችን ጋ ተስፋ የለንም እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ
@rozakemal1664
@rozakemal1664 5 жыл бұрын
አይ ማሀላ እኔ የአራት ወር ልጅ ጥዬ ወደሳዉዲ ስሄድ የአስራስድስድስት አመት ልጅ ነበርኩ ግን ባል ተብይዉ ቁራሀን ይዞ ነበር የማለልኝ ካንቺ ሌላ ማንንም አላይም ብሎ ግን በሄድኩበት ሁለት ወር ሳይቆይ ነዉ ሌላ ሴት ሊያገባ ሽማግሌ የላከዉ እህቴ አይዛሽ የደረሰበት ያዉቃል ስቃዩ ዘመኔን ሙሉ ሂወቴ ተበላሽቶ ቀር ከዛም በሆላ ወደ ሀገሬም አልተመለስኩም ለስደት አበቃንኝ ግን እሱም የጁን አገኝ ምንም ሂወቱ አልተሳካለትም እናም የጁን ፈጣሪ ይሰጠዋል 😭😭😭😭😭ግን እባካቹ ወዶች ለእኛ ሴት ህእትቼቹ አሰቡልን ሂወታችን አታበላሹት እባካቹ እባካቹ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 7 жыл бұрын
እኔ የሴቶች ነገር እያሳሰበኘ ነወ አይዞሸ እህት በሁላችንም ችግር አለ ወንዶች እራሰ ወዳድ ናቸዉ
@yaloabayneh6844
@yaloabayneh6844 7 жыл бұрын
በሰው አገር ተንከራተሽ ብዙ ችግርን አሳልፈሻል ልቦናውን እመቤቴ ትመልስለት ለልጃችሁ ስትሉ ሰላምን ያውርድላችሁ።
@marakinat8028
@marakinat8028 5 жыл бұрын
Amen enamesegnalen,,anchi endelelochu kfu alwetashm😌 ljachew ene negn
@የማሪያምየማሪያም
@የማሪያምየማሪያም 4 жыл бұрын
@@marakinat8028ምን 🙄🙄🙄
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 5 жыл бұрын
ተባረኪ ይቅርታ መባባል አግዛብሄር የሚወደው ነገር ነው።
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 7 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህተ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል የኔ ልፋተኛ እግዚአብሔር የዋህነትሽን አይቶ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ሰዉ ግን በጣም ክፉ ነዉ!
@yetiworku6785
@yetiworku6785 7 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 6 жыл бұрын
ምንተስኖት አድናቂህ ነኝ እዴት እድምወድህ በስራህ
@gbhcvvhjhvvf6854
@gbhcvvhjhvvf6854 4 жыл бұрын
አይዛሸ እህቴ
@m0hammedyassin904
@m0hammedyassin904 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሳዘንሺኝ አይዞሺ አንች ብቻ ወደአላህ ተመለሺ እና አላህ ይረዳሻል
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 7 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናል ቆይማንን ነው ማመንያለብን መጠራጠር አይከፋም ልቦና ይስጠው አይዞሽ እህት እግዝሀብሄር ይርዳሽ
@musiemusduz2732
@musiemusduz2732 7 жыл бұрын
ውይ ያማል በጣም አይዞሽ እግዛብሄር ያውቃል
@bezt4167
@bezt4167 5 жыл бұрын
Egziabher tsenat yistesh yene fikir aslekeshegne betam , ere ethiopiawinet wedet hede, besmam ayzosh ❤️❤️
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ 5 жыл бұрын
በህይወቴ ምን እዳስጠላኝ ወድ እውነት የስራቸውን ይስጣቸው የዘላለም እሳት ይስጣቸው የሌቦች ብቻ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 жыл бұрын
ነብስዬ እቃ መስበርሽ ትልቅ ችግር ነው ያፋታል ሌላው በመለያየት ክፍተት ምክንያት ትዳር ይፈርሳል ተለያይቶ መኖር ትልቅ ፈተና ነው በሁለቱም በኩል ጥንካሬን ይፈልጋል ለዚህ ወንዶች ጠንካራዎች አይደሉም ገንዘብሽን ይስጥሽ ከዛ የራስሽን ህይወት ምሪ ለልጅሽ ኑሪላት እሱ የፈለገ ነገር ቢልሽ ምክንያት ነው ከአንቺ ጋር መሆን ስለማይፈልግ ነው
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 7 жыл бұрын
በእውነት ሴቶች እኮ በጣም የዋህ ነን እግዚአብሔር ልፍትሽን ድካምሽን አይቶ እርሱ በቸርነቱ ያስብሽ የኔ ከርታታ
@hailesolomon5427
@hailesolomon5427 3 жыл бұрын
H hgciv
@meseluabera5616
@meseluabera5616 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አንጀቴ ተቃጠለ አቤት ሞኝነታችን ጌታ ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 6 жыл бұрын
እባካችሁ ሁላችሁም ስለሀይማኖታችሁ በደንብ እወቁ ተማሩ ለፈጣሪያችሁ ታመኑ እህቴ ፈጣሪሽን ክደሽ ፍጡርን አመንሽ ይሄው ፈተናሽ ዱኒያ ላይ ጀመረ እባክሽ ሰለ እስልምናም ከሆ ስለክርስትና በደንብ ተማሪ ሀይማኖትሽን አጥኒ ስንት ምሁሮች በሀይማኖት ጥናት ነው ሙስሊም እየሆኑ ያሉት እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቸ ስለ እስልምና አጥኑ ተመራመረጀ ሙስሊሞችም ስለክርስትና አጥኑ ለንጰጰር ይረዳችኀል አንድን ነን ሙስሊም አግኝታችሁ ስለ እምነት ብትከራከሩ ንጰጰር ከተማራችሁ በማስረጃ ትከራከራላችሁ ታሸንፋላችሁ እናም ስለሀይማኖታችን አጥኑ የቁርአን ትርጉም አንብቡ ግብዥየ ነው
@addistelahun3586
@addistelahun3586 7 жыл бұрын
እውነት እውነት በጣም ነው የምታዛዝነው የልጅው እህት ግን እውነትም ከልብዋ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነትሽን ነው ከዚህ በሃላ ወንድ ማመን አትችልም እኔም ልክ እንዳንችይ ነይ እህትየ በርችይ
@ሰሊናየናቴልጅ
@ሰሊናየናቴልጅ 5 жыл бұрын
ምድረ ዱቄታም ስለሀይማኖት አትዘባርቁ መልክቱንና ትምርቱን ውሠዱ ፍቅር እንጂ ያሸነፋት ብርና ሀብት አይደለም እሺ።
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 жыл бұрын
በትክክል
@kalaytaemokghiwot264
@kalaytaemokghiwot264 5 жыл бұрын
Betikil
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
በናትሽ ገደል ይገባ አይዞሽ እኔም አረብ አገርነዉ ያለዉት። መቼም ወንድ አምኜ ባል እማገባ አይመሥለኝም ለምን ቆይ ሠዉ ብቻዉን መኖር አይችልም ወይ ልክ ነሽ ሣወዲ በህጋቸዉ ያለምክንያት ወርጃ አይፈቀድም በጭራሽ
@rewssfredsw3442
@rewssfredsw3442 7 жыл бұрын
እናት ባክሽን አትታረቅ አረመነ ባላጌ ነው ውይ የሴት ሞኝነት ያስዘነኛል አያዞሽ ማር እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። ግን የሱ ጥረትም ይኖራል ለንብረቱ ....ብቻ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያድርግላችሁ አመሰግናለሁ ሳሚ&እርቅ ማእድ
@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው
@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው 7 жыл бұрын
ቆይ አስተያየት ምሰጡት ስለሀይማኖት ነው ስለላይፎ እድትፅናና ሀይማኖቱን ሚወድ የሠው ሀይማኖት አይሳደብም ብዙ ሙስሊሞች ጎደኞች አሉኝ የሠው ሀይማኖት ማይነኩ አዳዶቻቹ ግን ልቦና ይስጣችሁ እህታችን እግዚአብሔር ሠላምን ይፍጠርልሽ
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 жыл бұрын
በትክክል
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 жыл бұрын
አይዞን ሲስ ግን ሁለተኛ ባል አይሀፐንሽም ልቡ የሸፈተ ይመስላል ይልቅ እነ ምተስኖትን እዳገኘሽ ያፈራውን ንብረት በአች ልፍት ተካፈይው ይህ አረመኔ
@salamaarragie4395
@salamaarragie4395 7 жыл бұрын
ውይይይይ አይዟሽ የላይኛው አምላክ ይፍርዳል እደዚህ ከሆነ ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር
@amziyaaklinshe4212
@amziyaaklinshe4212 7 жыл бұрын
ሀይዞሽ እትዬ የእጁን ያገኛል
@islammeanspeace8923
@islammeanspeace8923 7 жыл бұрын
እህቱ ግን ግልፅና አዛኝ መሆኗ በጣም ታስደስታለች ውይይ አንችስ በጣም ሞኝና የዋህ ነሽ አሏህ ይድረስልሽ
@Seltetub
@Seltetub Жыл бұрын
አረብ ሀገር ያኖረበት የቀወል አይዞሽ
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 7 жыл бұрын
የኔ እናት ታሳዝናለች
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 4 жыл бұрын
ከዚህ በሆላ ሌላ ብታገቢ እሱም ያርስብሻልና ገንዘብ ሲያልቅብሽ ጥልሽ ይሄዳል የደረሰች ልጅ አለችሽ ተፅናኚ ከሶ ጋር ተዝናኝ ጠንከሪ አይዞሽ
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 7 жыл бұрын
ኬኒያዊቷ ይህን ያህል ሪያል እንዴት አምና ልትሰጥሽ ቻለች? እንኳን ለሌላ ዜጋ ለራስ ዜጋም አይሰጥ! ይሄ ደሞ ሌላ ነገር ያስጠረጥራል በዛ ላይ ግንዘቡን ሳትቀበልሽ ወደ ሀገሯ ተመለሰች ያልሽው 99% እንኳ አያሳምንም! የልጅሽ አባት ግን ፈጣሪ የስራውን ይስጠው! አሁንስ ወንድ የተባለ ፍጥረት አስጠላኝ
@yordanosderesu2998
@yordanosderesu2998 5 жыл бұрын
Tikkk
@eyerusbeqele8388
@eyerusbeqele8388 5 жыл бұрын
Tekekel ewnet beleshal ke keneya gar bezu serhalew enkan genzeb amnew lesxu yekrena sebelu enkan tedebkew new odahew bexam eruk new
@ሸምስከድር
@ሸምስከድር 7 жыл бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ እንዳንቺ አይነት ሰው ባይፈጠር ይሻላል አለህ ክደሽ ላኣንድ ወንድ ብለሽ ፈጣሪሽን ክደሽ እህቴ ምመክርሽ ነገር አሁን በቀጥታ ሸሃዳ አድርጊና ኑፁህ የሆነ ተውበት አድርጊ
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 3 жыл бұрын
እኔ እምለው ወድ የሚባል እደናሸት የሚፈልጉ ወዶች ናቸው እደዚህ የሚበድሉን እረ አላህን ፍሩ ምስኪን አች ክቤተሰብ& ሀይማኖትሽን እረ ስቱ አላህ ለኛም ልቦና ይስተን ያረብ
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 7 жыл бұрын
ወይኔ አሁንሥ መኖር ፈራሁ እህቴ የኔ ከርታታ አይዞሽ ለሁሉም እግዜያብሄር መልሥ አለው ይህን ያህል አመት በሥደት ተሠቃይተሽ ክህደት አይዞሽ ማማየሥራውን ይሥጠው
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 7 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ህይወት ያሳዝናል ተሰዳ በበረሀ በተንከራተች ሀገሯ ስትመለስ የባስ ስቃይ
@bezambachew7119
@bezambachew7119 6 жыл бұрын
Yene hiwot new yetenagersh yemeselegn 2 ligoch eyasadeku eyelaku bizu hiwotun tekeyere bewala er sintun linager hageru lay yizental ene besew hager ekatelalew woym aliteleyayew woym alitefataw bisim bicha enoralew er mefithe efelgalew
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭
@fatmaale9763
@fatmaale9763 7 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ መቸም ፈጠሪ የማያቀው ድብቅ ነገር ሥለለለ አይዞሽ የላበትሽ ጎርፍ በወዛ ፈዛዛ እደማይቀር ልትረጅ ይገባል የየዋሁ ልብሽ የጎርፍሽ መአበል ለሡ የሚገባውን አላህ ይሠጣዋል ካች ያልተናነሠ ችግር ደርሶብኛል ከወጣሁ ካገሬ 14 አመት አሥቆጠርኩ ግን የለፋሁበትን ገዘብ ልብሥ የቤት እቃ የሠራሁትን ቤት በሙሉ በ10 አመቴ ቤተሠብ የዳረኝ የልጆቸ አባት በጉጉት ከምጠብቀው ትዳር ቤተሠብ መና አሥቀረኝ ቀማኝ ግን አላህ ሢምኑት የከዳን ሢወዱት የጠላን ፍርድ ይሠጣል እደኔ አላህ ይፍረድሽ መቸም ሠውነንና ብናዝንም ፈጣሪ እደሠው አይከዳም የውጤትሽ ባለቤት ያድርግሽ እህቴ
@j4core930
@j4core930 3 жыл бұрын
የስደትን ንሮ ያለበት ያቀዋል አይዙሺ ማማየ😭😭😭😭😭
@morysalama2567
@morysalama2567 7 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የኬንያዊቷ እንዴት???
@tigegirma6272
@tigegirma6272 7 жыл бұрын
betam kenya demo sewo yaminalu
@sarasoso8418
@sarasoso8418 7 жыл бұрын
ሰላም የእርቅ ማአዶች የምትሰሩት ስራ በጣም ለህዝቡ አስተማሪ ጠቃሚ የሆነው አላህ የብርታቹ ሲቀጥል ለእህቴ የምላት ብጣም አጥፍታለች የሄን አክል ማምና
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 7 жыл бұрын
የእኔ ወንድም ታሪክ ነው እንዴ ያቀረብሽው እሱም እንዲህ ነው አንዲትን የበደላት እኔ ወንድሜም መስሎ አይታየኝም ተጣልቸው ብቻ ልቦና ይስጥሽ
@ያረቢመጨረሻዬንአሳም-ፀ9ፀ
@ያረቢመጨረሻዬንአሳም-ፀ9ፀ 6 жыл бұрын
አደጋ አለው
@ffxcf208
@ffxcf208 5 жыл бұрын
Esunew
@haanahaana1836
@haanahaana1836 4 жыл бұрын
አር ማማ የኔም ወድም እደዛሁ 12 አመት ሙሉ በግዜዋ በብራ ተጫውቶ ወደሀገር መግቢያዋ ሲደርስ አዳን አስርገዘ እደዛም ሆኖ እወድሃለው ስትለው አይሽን ላፈር አላት አልቅሳ ትታው አ አ ገባች እሳ አግብታ ዛሬ በጣም ቆንጆ ኑሮ እየኖርች ነው እሱ አፈር መስሎ እየኖር ነው ያገባት ሴት መጥፎ ናት እኔና ወንሜ ከተጣላን 2 አመት ሆነን ሰው አይመስለኝም ወንዶች ኡፊፊፊፊፊፊፊፊ
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ 7 жыл бұрын
ውይይ በጣም ታሳዝኛለሽ. እውነት በዚህ.መከራ አልፈሽ. እንደገና እሱም በደለሽ ብቻ ከባድ ነው እ.ር የስራውን ይስጠው
@selamtariku6309
@selamtariku6309 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ አስተሳሰቦብ በጣም ነው ያደነኩት እግዛብሔር ፍቅሩን መስማማቱን ይስጣቹ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
አስታርቁኝ. ከምትይ እገዘብሽላይ ትኩረት ባረግሽ
@rahmayosuf3939
@rahmayosuf3939 7 жыл бұрын
ይበልሽ ዝፍጥ ነገሮች የተበላሹ እምነትሽን ስትቀይሪ ፈጣሪሽን ስትክጅ ነው እንከፍ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 6 жыл бұрын
አላህን የካደ በሁለቱም ሀገር የከሰረ ነው አላህ ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ወድ ማመን ቀብሮ🙄🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ነዉ ተ
@m0hammedyassin904
@m0hammedyassin904 4 жыл бұрын
በጣም አናደድሺ ምንአይነት ሞኝ ነሺ ወላሂ በጣም ነው የተናደድኩት
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 4 жыл бұрын
ባርያው እኮ ነው ያደረገሽ አቦ እሄንንማ ፍርድ ቤት ገትሪው
@mazenmazen3415
@mazenmazen3415 7 жыл бұрын
አሳዘንሽኝ እህትየዋ እኔ አሁን እንዲህ አይነቱን ግፍ የሰራብኝን ወንድ በጀርባው አርደዋለው እንጅ አስታርቁኝ ብየ ሽማግሌ አለምንም
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 7 жыл бұрын
Mazen Mazen ትክክል
@ayaami8334
@ayaami8334 7 жыл бұрын
+Sfhhh Ffggg ewnt enem ardewalew gelewalew
@በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ
@በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ 7 жыл бұрын
እር አይደርግም ማር ይቅርታ እኮ ብዙ ነገር ይቀይራል እህቴ ጠብን በጥብ ማሸነፍ አይቻልም ፈጣሪ ብቻ ይርዳት
@adenmedhana4373
@adenmedhana4373 7 жыл бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር ለሁሉም እንደየስራው ይከፈላል : ግን ልንገረሽ ልጅ ብቻውን ትዳርን ትዳር አያደርግም ይቅርታ ይሄ ውሮበላ ነው አትለምኘው ይቅርብሽ 1000 ችግሮች ቢኖሩ 1001 መፍትሔዎች አሉ እራሽን አትጣይ ነገ እንደለ ለራስሽ ንገሪው ትላንት ለራሽ አልፍሽ ለሱ ሆነሻል ያንን ጥንካሬሽን ለማምጣት ስሪ ሌላው በጊዜው ይሆናል; እግዚአብሔር ሁሌም ከተበደሉ ጋር ነው ::
@ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ
@ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ 7 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ባለጊ አረመኔ ወንድ ነው አረ ወንዶች በእናታችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ ሴት እናት እህት ሚስት ሀገር ናት ይድፋችሁ 😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ፀበል ያስፈልገዋል እንዳው በፈጣሪ መጨረሻውን አሳውቁን
@yoditmulatuketema4940
@yoditmulatuketema4940 3 жыл бұрын
ታሪኳ ያሳዝናል ግን ያልገባኝ ከዚህ ሰዉ ጋ እንደገና አብራ መኖር መፈለጎ ነዉ
@aylaalemmako9284
@aylaalemmako9284 6 жыл бұрын
እታልቅሽ እባክሽ ጠንከር በይ የወንዶች ነገር እይነገር
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ምንድነዉ የሚለዉ ድምፁ ይሰማል
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ 7 жыл бұрын
አብሽር እህት ሁሉም ለበጎ ነው በጣም ያሠዝናል
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 7 жыл бұрын
አንቺ ሁሉንም ከሰራሽ ኪኒያዊቷ ምን ሰርታ እግሯ ተቃጠለ ደግሞስ ለማታውቀው ዜጋ እንዴት ይህን ሁሉ ሪያል አምና ሰጠች ግርም ይላል
@manalebeshesheta9737
@manalebeshesheta9737 4 жыл бұрын
An she betam monge Nesh Ersu ke Ahune behola Belesh Lehone Ayshlem Ke Tenagershwe Endeterdahute genzebeshin Enge Anshine Alafekerm Temlesesh Betgebeme yebaswenu yegodashal Ashirena gelse.
@ታሊቫን
@ታሊቫን 7 жыл бұрын
ፈራው ማግባት
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 6 жыл бұрын
በእርግጥያሳዝናልግንአላህንመካድሽይገርማል
@mekiyamuhadin2024
@mekiyamuhadin2024 7 жыл бұрын
አሁንማ እኔ ይህ ትዳር እሚባለው ነገር እያስፈራኝ ነ ምክንያቱም እውነተኛው ፍቅር በእናትና በአባቶቻችን ግዜ ስለቀረ
@Birabiro_2000
@Birabiro_2000 5 жыл бұрын
Mekiya Muhadin lik beleshal. yasazenal betam
@mihrertgebreslase6466
@mihrertgebreslase6466 5 жыл бұрын
ፕሮግራም በጣም ይመቻል አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Asefu-i2n
@Asefu-i2n 9 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ያንቺ ይውህና ነው እጂ ሰውማ መን ቀብሮነው
@-2129
@-2129 7 жыл бұрын
አረ.እደው.የስራህን.ይስጥህ.ውይ.ማነው.የሚታመነው.የኒ.ከርታታ.ስታሳዝን.አይዞሽ.እህት.ለሱም.አይደላውም.
@birhan1679
@birhan1679 7 жыл бұрын
ኧረ ምን ግዜላይ ደረስን እኔሰ ፈራሁ መኖር
@jjja306
@jjja306 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ባይ ነኝ
@sannysunny3245
@sannysunny3245 7 жыл бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ማነውስ ሚታመነው
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
እህቱ እግዚአብሔር ይስጣት
@neimaebrahim2749
@neimaebrahim2749 7 жыл бұрын
እረባክሽ አላህ ያለልሽ አለተይው አላህን የያዘ ምንም አይሆን
@gdgsstxttkxu2860
@gdgsstxttkxu2860 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ጠንክር ብኝ የማያልፍ ቀን የለም ነው ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን እነሱም ነጠቀ አለም ዘጠኝ ናት ነው የምንለው game ቺግር ሲደርስ ብል ቤተሰቦቻችን ብቻ ናቸው አሁን የሚጨነቁ ይህንን ስሰማ አምባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንዳያቸው እኔም ሰው ስወድ ከልባችን ስለሆነ የሚጎዱ አይመስለንም አሳልፈን እራሳችንን እንሰጣቸዋለን ግን ሲበዱን በጣም ያሳዝናል ያማል ሊያውም አባት
@selinaselam2881
@selinaselam2881 6 жыл бұрын
በጣም ጥፍት አለብሽ ለውንድ ልጀ ደግም ብር ማስለመድ የለብሽም አንችን ሳይውን ሜፍልግው ግንዝቡን ነው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 7 жыл бұрын
ዝም ነው እግዚአብሔር ሆይ እስኪ ዘበል በል ጉድ እኮነው
@selamselam6749
@selamselam6749 7 жыл бұрын
Ayzosh ehit fatar yirdash: :gin mechereshawun bitasawukun???
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 2 жыл бұрын
እረብ: ሀገር: የምትኖሩ: ሴቶች: ጭንቅላታችሁ: እይስራም:በቀን: 24 ስእት: ስርታችሁ: ብራችሁን: ለወንድ: ታስረክባላችሁ:: ቤተስብ: እንኳን: ሳትረዱ:በብራችሁ: ወንድ: ለመግዛት: ትሞክራላችሁ:በራስ ምተማመን: ይኑራችሁ: በብር: የተገዛ: ወንድ: ባል: እይሆንም:ብራችሁን: ያዙ:ወንዱ: ወንዱ:ሞራሉ:ሞቶዋል:በሴት: ገንዘብ: መኖር: ነው: የሚፈልገው:ሴቶች: ብልጥ: ሁኑ: ንቁ::
@betiybeyene558
@betiybeyene558 7 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ 7አመት በጠም ከበድ ነው ያሠራውን ያጭዳል ደግሞ ሰው ዬረገመውን ፈጠሪ ዬረገመ ነው
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 7 жыл бұрын
ታሪኩበጣም ያሳዝናል ግን እህቴ አቺ እራሱ ጥፋተኛ ነሽ ግዜሽን ያባከንሽበት እድሜሽን መስዋት ያርግሽበትን ገንዘብ ዝምብለሽ መላክ እውነት እግዚአብሔር የሰራውን ይስጠውይህንንሁሉ አድርጎሽ መታርቅሽ እራሱ እኔምን እደምልሽ አላውቅም ወዶች ገደል ይግቡ
@guidlenedimbe6839
@guidlenedimbe6839 7 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ እንዴት ይሰቀጥጣል ፈጣሪ ትእግስቱን ይስጥሽ ሌላ ምን እልሻለሁ እህቴ
@ajivajalo698
@ajivajalo698 5 жыл бұрын
Guidlene dimbe አብሺሪ የልፈል ግን ክርሥታን አትሁኝ እሺ
@mellkimesewesemyeedayeteni8876
@mellkimesewesemyeedayeteni8876 2 жыл бұрын
የኔከርታታበሰው አገር ተቃጥለሸካደሸ ሰማይና ምድርየፍጠረው ይካደው አይቅናውየሰው ቤትየሰውፍትገርፎሸያገኝሸውን ፍጣሬይካደውምንልበል🤔
@haithammohamed5677
@haithammohamed5677 7 жыл бұрын
ወይ የወርቁ አባት ወዶች ሁሉ አባታቸው አድ ናቸው ማለት ነው ይገርማል።
@leylashams274
@leylashams274 6 жыл бұрын
Wwyyyy yena we'd setasazin ewnt yemr ya sedat sekay enakawalin wandoch gin mnwe endi bushti honu Allah kanchi ga yehun mamaya meyasazin tarik new
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН