Ethiopia - “ብልጽግና አስቸግሮኛል” ጠቅላዩ | “ሥልጣናችንን ይነጥቁናል” ሽመልስ | ጠቅላዩ እና ሽመልስ ባለሀብቶችን ተማጸኑ

  Рет қаралды 145,893

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 295
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
ሀገራችን በንፁሀደም።አጠባችዋት እግዚአብሔር ይፍረድባችው ።
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
ሽመልስ የደለበ አሳማ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው🫣🫣
@mekbebwolde
@mekbebwolde Жыл бұрын
What...! Asama eko yitekimal
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ Жыл бұрын
ክክክክክክክ ቁምቡርስ
@great8824
@great8824 Жыл бұрын
እኔም 😁😁😁
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
geleba yeteteqeteqe selecha new yemimeselew tenefafeto Asama eko yemiteqem ensesa
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ቀንድ አውጣ ነው የሚመስለኝ ይሄ ቀፋፊ
@senaitabat601
@senaitabat601 Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@Semiraa0001
@Semiraa0001 Жыл бұрын
There is NO peace with Bilsigna
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Жыл бұрын
የጋላ ስብስብ
@fesheenku6665
@fesheenku6665 Жыл бұрын
መረጃ በፍጥነት ስለምታደርሱን እናመሰግናለን ።የህዝብን ጭቆና ደግሞ በደንብ አስተጋቡልን በየበታዉ በየቀበሌዉ ህዝቡ እያነባ ነዉ በርቱልን
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
ሐረጀ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
መረጀበፍ
@jsjsjwj9495
@jsjsjwj9495 Жыл бұрын
Esu rasu yefeterew newut new oromuma
@jsjsjwj9495
@jsjsjwj9495 Жыл бұрын
Tekllo ytalew yAkatlew ......
@yemaryamyemaryam283
@yemaryamyemaryam283 Жыл бұрын
ሀገራችንን በደም ማእበል ታጠበች
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
abiy ahmed is leading ethiopian to civil war
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe Жыл бұрын
አማራ ታጠቅ ተደራጅ💚💛🍎
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
የሕፃን ልጅ አስተሳሰብ ከይቀሙኛል አያልፍም እነ አቡሽ ይቀሙኛል ማለት ጀመሩ እግዚአብሔር ያሳቸው እነዚሕ ገፊዎች
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
እማዬ አቡሽ ቀማኝ ስልጣኔን ተቀበይልኝ 😂😂😂😂
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
​@@safiayesuf2538 😂😂😅😅
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ ሆይ ሃገራችን ህዝባችን ጠብቅልኝ ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
ብልፅግና እንኳን ባለ ሐብትን ፈጣሪን ብትለምን ከመውደቅ ማንም አያድንክም
@fentax111
@fentax111 Жыл бұрын
አይ ሀገራችን ፈጣሪ ይማርሽ በዕብድ እየተመራች ምስቅልቅሏ ወጣ። ፡፡ የሚናገረውን የማያውቅ ያበደ የጦዘ ጠቅላይ። አሁንስ ምነ እግዛብሄር በቃ ቢለው
@kidsitberihun1352
@kidsitberihun1352 Жыл бұрын
ገናቦረቆአልጨረሰምአብይ እግዚአብሔር ይርዳን
@abuyusra8156
@abuyusra8156 Жыл бұрын
The future will be good InshaaAllah
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ጠቅላዩ ሀገር መምራት አልቻሉም ይልቀቁ እና በልማት ቢሠማሩ ያዋጣቸዋል ሺመልሥ አብደሣ እኳን እብድ ሣካራም የሚናገረውን ለይቶ የማያቅ ህዝባችነን የሚያጨራርሥ ብቻነው የሚተፋው አላህ ይድፋው
@ethio777tube9
@ethio777tube9 Жыл бұрын
የቁልቁለት ገዞህን ፈጣሪ እያፈጠነልህ ነው 💪💪💪💪🇷🇺🇷🇺
@abrahamgebremedhin7916
@abrahamgebremedhin7916 Жыл бұрын
Well come
@ephremmoges4841
@ephremmoges4841 Жыл бұрын
በቃ ጠቅላያችንን ከሚያስጨንቁብን ስራ ይልቀቅና የመዝናኛ ዘርፍ ሀላፊ ሆኖ ይዝናና።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
😂😂😂
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
😄😄😄 ያስማማናል።
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😀
@efratajo434
@efratajo434 Жыл бұрын
Esum yemichilew esun new giberena minster mehon new yalebet ager memirat ayichilem
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄👍👍👍👍
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 Жыл бұрын
ከነሱ በላይ ሀብታም አለ እ ንዴ
@woleyew2988
@woleyew2988 Жыл бұрын
ድል ለኢ/ያ ህዝብ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
አቤቱ አንተ ለሀገሬ ሚበጃትን አዘጋጅላት ኢትዮጵያውያን መፍትሄ የምናገኘው ከፈጣሪ ነውና እባካችሁ በፀሎታችን እንበርታ እናልቅስ ወደፈጣሪ እንበርከክ
@nana2009able
@nana2009able Жыл бұрын
Eshi 👍
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 Жыл бұрын
ኦባንግ ኦባንግ ለኢትዮጽያ ጠ/ሚንስተር
@kidsitberihun1352
@kidsitberihun1352 Жыл бұрын
ኦባንግ ኦባንግ???🙄
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Жыл бұрын
ኦባንግ ሜቶ ትክክል ሰበአዊነት የሚያስቀድም በማንነቱ የሚኮራ የጋቤላው እንቁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Feta God bless you all
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ Жыл бұрын
የአላህ እረ መልካም ነገር የምንሰማበት ዘመን አምጣልን በረህመትህ
@zemedalem4315
@zemedalem4315 Жыл бұрын
ምርጥ ቻናል
@yeagerlij4540
@yeagerlij4540 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባለሀብቶች እባካችሁ ሀገራችሁን የምትወዱና ለእራሳችሁም ሰትሉ ብልፅግና የሚባል የወንጀለኛና የከሀዲ ሰብሰብ ለማሶገድ የበኩላአችሁን አስተዋጽኦ ማድረግ የወቅቱ አንገብጋቢና ቁልፍ ጥያቄ ነው
@kalewoldselassie2792
@kalewoldselassie2792 Жыл бұрын
ስልጣናችንን ይቀሙናል😂😂😂😂😂
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
🫣🫣🫣🫣🫣😂😂😂😂
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
Beqmuachewena basrfun
@teddy4451
@teddy4451 Жыл бұрын
እኔ ያለ ህዝብ ፍላጎት ስልጣን ላይ ለደቂቃ አልቆይም አስረክባለው ብሎ የዘፈነውን ዘፈን ረሳው
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Жыл бұрын
ትላንትና በሌሎች ሚዲያዎች የሰማነዉን እያመጣህ አታሰልች።
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 Жыл бұрын
ፈቃዱ የእግዚአብሔር ጂ መንግሥት ና ነዋይ በፋጵም ሊሆን አይችልም።ማቲዎስ 24 የፍጳሚዉ ምልክቶች ሁሉ በምድሬ አየተፈጸመ ነዉ ማራናታ ሆነልን።ተባረኩልኝ በእየሱስ ሥም።አሜን
@Challengetube97
@Challengetube97 Жыл бұрын
100%.
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Жыл бұрын
አሁን በእርግጠኝነት መናገር ባይቻልም፤ አብይ አህመድ የለየለት ዲክታተር ሊሆን እንደሚችል እየታየ ነው። አብይ በዚህ ከቀጠለና ለጊዜ ጊዜ ከሰጠነው፤ እሱም እንደቀድሞዎቹ ዲክታተሮች ተዋርዶ ከስልጣን ይወገዳል።
@maskibogale7317
@maskibogale7317 Жыл бұрын
ይፈጥፍጣቸው አግዚኣብሄር አጃችሁ ደም ኣለበት የደሃ ኣምላክ ይፍረድ ያው ባንዳ ነው ኣብይ
@asmareambachew882
@asmareambachew882 Жыл бұрын
ልጁ ጥሩ ብለሀል። ሽመልስ መቸም ጭንቅላቱ አያድግም የልጅ ነው!
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Жыл бұрын
በስረአት እማይመሩከሆነ ከስተታቸዉ ካልታረሙ ግዲነዉከስልጣንመወገዳቸዉ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
አዎ እናንተ ሌቦች ቀን ይረዝም ይሆናል እንጂ አንድ ቀን መንጠቃችን አይቀርም ያኔ አገራችን ሠላም ትሆናለች።🤣🤣🤣
@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ Жыл бұрын
ሙስጠፊ ይምራን
@SelloNoker8-qx6ks
@SelloNoker8-qx6ks Жыл бұрын
Okay
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
ባለሀብቶቺ፣፣፣፣፣፣አብዪከለዲነዉአትመኑት ባለሀብት፣፣፣፣፣፣ከሀገርአዪበልጥምዪክዳቸሀል አገረንእንደካደዉ
@almightygod1023
@almightygod1023 Жыл бұрын
ወይ ጉድ
@antsokiagmz1680
@antsokiagmz1680 Жыл бұрын
ብልፅግና ሀገሪቱንአፈረሰ የደም ምድር አደረገ ።
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 Жыл бұрын
ጠቅላዩ በእውነት የቱሪዝም ሃላፊ ይሁኑ
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
እነሱ ስልጣናቸው እንጂ የህዝቡ ስቃይ መች ይታያቸዋል
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
ye sewu dem newu Asabetw Enezi Seytanochi fetari yferedbachew 😭😭😭😭😭😭😭
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
በቃ መምራት አልቻላችሁም!! ለሚቀጥለው ልቀቁ! ኢትዮጵያ ብዙ ሙህር ጀግኖች አላት
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
ማን ይሆን ይሚቀጥለው ....
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
@@Mercy2Mee Tt love. newa!. Aymeslehm?
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ Жыл бұрын
የህፃን አእምሮ ብቻ
@shewayirgawoldetsadik5973
@shewayirgawoldetsadik5973 Жыл бұрын
አምላክ የኢትዮጵያን መፍረስና የሕዝቡን እልቂት ዝም ብሎ አይመለከትም ። ወዮ ፈጣሪ የተቆጣ ጊዜ። ይኸ ሁሉ ትዕቢትና ማንአለብኝነት መከራ ይዞ ይመጣል ።
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ Жыл бұрын
ይውርደልን ጌታችን መስቀል የምዘቀዝቅ ልመራን አይችልም
@timur-4894
@timur-4894 Жыл бұрын
ከብት የከብት ስብስብ ኦሮሞ ብሎ መሪ
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ጠቅላይ ሚኒሰትር ቢሆን ጥሩ ነበር 😁 ተሰቃየን በእነዚህ ሰዎች
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 Жыл бұрын
ኦባንግ ሙሁሩ ይሻላል
@susukamil5203
@susukamil5203 Жыл бұрын
Hahahaha 😂 eske 4 eko new yetemarew
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Жыл бұрын
@@susukamil5203 የተማሩት እነ ዶክተር ዐብይ ሽመልስ አዳነች ሀገር እመሩ ነው ወይስ እያፈረሱ ???? መልሱን ላንተ ድጋሚ እንዳትፀፍልኝ
@susukamil5203
@susukamil5203 Жыл бұрын
@@saraepherm7144 hager yemafres tergum slalgebah endayhon ebakeh antem degmeh endatlekelegn. thank you
@girmachewemeru3264
@girmachewemeru3264 Жыл бұрын
He blamed others for his failure !!!!
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር የነአብይን ፎቶ ባታሳየን እመርጣለሁ አብይ ከነ ሚስቱ ሸመልሰና አዳነችጋ ያለው ሀብት እኮ የሀገሪቱን ሀብት ግጠውታል
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
አብዪደግአደረጉህ፣፣፣፣፣፣ዪግደሉህ፣፣፣፣ህዝበገለሀል አሰገድለሀል፣፣፣፣፣አትዘኑለትከሀዲነዉ
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
እስከ መቼ ነው መንግሥት ማንኛውንም ወንጀል ከስር በሗላ እኔ የለሁበትም ከደሙ ንፁህ ነኝ መች ነው ጥፋቱን የሚያምነው ቶረች ሲደረግ ቂሊንጦ ሲወረድ ነው
@mes.687
@mes.687 Жыл бұрын
በአብይ አህመድ እና በሽመልስ አብዲሳ በ ጀዋር በመራራ ጉዲና በጃልመሮ መካከል በአላማ ቅንጣት ያህል ልዩነት የላቸውም በአንድ ወቅት ሽመልስ አብዲሳ በአንደበቱ እንዲህ ብሎ ተናግሯል ፖለቲካ ቁማር ነው ብልፅግናን የሰራነው እኛ ነን ለእኛ እንዲመቸን አድርገን ነው የሰራነው ብሎናል ስለዚህ አብይ አህመድ ብልፅግና አስቸግሮኛል የሚለው ሁልጊዜ የሚጠቀማት አንድ ታክቲክ አለችው የህዝብ ድጋፍ ሲያጣ ህዝባዊ ቁጣ ሲበረታበት እሱኮ የለበትም ሌሎቹ ናቸው ያስቸገሩት የሚባል ነገር በህዝብ ውስጥ እንዲፈጠር ያጣውን ድጋፍ መልሶ የሚያሰባስብበት ስልቱ ነው አንዳንድ ግዜ እንደ መሪ ሳይሆን እንደ ተመሪ ህዝብ ሆኖ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ ሰው ነው ይህን ሰው አብይ አህመድን ለኢትዮጵያ ያለውን የዘቀጠ አመለካከቱን በሚገባ ለማወቅ መፅሐፉን ማንበብ በቂ ነው።
@teditessema-qg3cx
@teditessema-qg3cx Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃ ካለ በሚሊዮን ጦርና ኮማንዶ ዋስትና ሊሆን አይችልም የንጹሀን ደም በደጁ ነው
@gg-ou5vk
@gg-ou5vk Жыл бұрын
ውይ አቦ ሽመልስ ሰው ሳይሆን የአለማቱ ጌታ አላህ ስልጣንህን ይውሰድብህ
@toyebedris5551
@toyebedris5551 Жыл бұрын
ምን ለማለት እንደፈለጋችሁ አልገባኝም
@zerihunadmassu1968
@zerihunadmassu1968 Жыл бұрын
Prosperity must stope & revise its journey. It must back to the PM's first parliment speech of appointment.
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
እንኳንስልጣንህ ነፍስህም ይነጠቃል አተ የነፈሰ በላ ዘር
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
ባለለብቶቺ፣፣፣፣፣፣መንግሰትንአትመኑ ሺመልሰንናአብዪንአትመኑ፣፣፣፣፣፣አገርየካድባለሀብትመካድአያቅታቸዉም፣፣፣፣፣ባለሀብት፣፣ከአገረአዪበልጥም አብዪከሀዲነዉእመኑኛ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
እንዴ ምን እያላቹሁ ነው ገንዘብ እንዳለሁ አይደል እንዴ የምስኪኑን ወገኞቻችን ቤት እያፈረሱ ያሉት
@zelalemshiberugebrimariam3632
@zelalemshiberugebrimariam3632 Жыл бұрын
ባለሐብቶች አንድም መዎለነዎይ እንዳታፍሰ ትብላልህ ትከከልኛ አሰትዳድ እሰኪመጣ ጠብቅ ተከከለኛ ምሪ እሰኪምጣ ጥብቅ
@saraadene6920
@saraadene6920 Жыл бұрын
PP administration Geta yenklichew ke Ethiopia 🇪🇹 meder
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp Жыл бұрын
ክክክ
@tigistayele4400
@tigistayele4400 Жыл бұрын
ሽመልስ ስልጣኑን ይልቀቅ
@ምርጥነገር-ተ8ረ
@ምርጥነገር-ተ8ረ Жыл бұрын
ልጁን የማይቀጣ አባት እራሱ ባለጌ ነው
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Жыл бұрын
እነሱ ከስልጣናቸው ውጭ ሌላ የሚያስጨንቃቸው የለም ነጋ ጠባ የሚያሳስባቸው ስልጣንና ስልጣን ብቻ ነው
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Жыл бұрын
ስልጣኔንይነጥቁኛል አለ እኛምንአገባን እኛየገደፋንህኢዮጱያእያልክ እደቆርቆሮስጮህብንነውየገደፋንህ አስመሳይመሆንህንአላውቅንም
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Жыл бұрын
እነሱ ለስልጣናቸው እጂ ለሰወ ሂወት ዴታም የላቸወ ታዳ ከእደዝህ አይነት አሪወስ ጋር እዴትነወ የሚኖርው
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
እኔ ግን በእውነት ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያዊ አይመስለኝም ይሄ ሰይጣን የሰይጣን ልጅ ዜግነቱ ይጣራልን እግዚአብሔር በልጆች በልጅ ልጆች በዘር ማንዘር የደአዉን እንባ አይቶ መአት ያውርድብ
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 Жыл бұрын
እይ ያእይምሮ ችግር ያለበት መሬ ነው
@sirakbeemnet3772
@sirakbeemnet3772 Жыл бұрын
የዘንድሮ መንግሥት ፡ በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል አንድነት እንዳይገነባና ፡ አግሪቷ ሠላምና መረጋጋት እንዳይሰፍንባት እያሤረ ፡ ከባለፉት ማንም ጊዜያት በላይ ዋስትና አልባ በሆነችበት አደገኛ ሁኔታ ፡ እንዴት ስለ ባለ ሀብቶች ሚና ያወራል ?
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
አማራ ባለሃብት ወዮልህ ህዝባችን አማራ እየያደነ እየተሳደደ ለቦረና ቢሆን በኦርቶዶክስ ሲኖዶስ በኩል እንጅ ምንም እንዳትሰጡ። በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኃለን። እባካችሁ ዩቱበር ይህን መልእክት በሁሉም በኩል አስተላልፉ።
@endalkachewdesse37
@endalkachewdesse37 Жыл бұрын
አብይ የህግ የበላይነትን ማስከበር አልቻለም:: የአገራችን ዳር ድንበር መጠበቅ ማስከበር አልቻለም:: በአስቸኮይ ስልጣን ለህዝብ ያስረክብ::
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 Жыл бұрын
ይህ: የባለሃብቶች: ትረካ:--- የኢትዮጵያን: ባለሃብቶችን: የሚያመለክት: ሳይሆን:-- የዓለምን: ገበያና: ፖለቲካ: የሚዘውሩ: -- ትላልቅ: የአለማችን: ባለሃብቶችን: ስለሆነ: ያንን: እና: የኢትዮጵያን: "ባለሃብት: ተብዬዮችን:" ማዘባረቁ: ጥሩ: አይሆንም:: ያ: ሌላ: ይሄ: ሌላ
@absh4628
@absh4628 Жыл бұрын
ወደው አይስቁ አሉሃሃሃሃሃ እየቆየ የሚያስቀኝ ጅል'ጅላጅል'ጅላንፎ ብቻ ሳይሆን ቀፎ። ወይይይይይ ሀገር መምራት? ምናለ ሞተው ከሚገሉ ለሚችል ቢያስረክቡ?
@hailu2547
@hailu2547 Жыл бұрын
SHIMALIS KENYAA GOOTAA!!!!!!!
@mkuwaitmkuwait7955
@mkuwaitmkuwait7955 Жыл бұрын
ሽመልስ ወደኬኒይህ ለምንምአጠቅምም
@haymegizaw4633
@haymegizaw4633 Жыл бұрын
ገደል ይግባ መጀመሪያ የሽመልሰን እብሪት ያሰቁም አማራ በአገሩ አደራደር
@semungusaschalew1923
@semungusaschalew1923 Жыл бұрын
እሱም መንደርተኛ ነው ምንም ወደ ሌላው ብቻ ማላከክ አስፈለገ !! ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Жыл бұрын
አፍርሰውና አዲስ ፓርቲ ድሮም ስሙ ነውእንጂ ህወሃት
@mkuwaitmkuwait7955
@mkuwaitmkuwait7955 Жыл бұрын
ልቀቅና ድራማተዋናይ ወይምደላላሁን
@Semiraa0001
@Semiraa0001 Жыл бұрын
Abey must go
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Жыл бұрын
The way out is making the unity of the ruling class, i.e., the capitalist class of all ethnicity one. The chamber of commerce in matters of political economy should be the leading force.
@addisabebaethiopia4886
@addisabebaethiopia4886 Жыл бұрын
ዜና አታንዛዙ
@amenra6192
@amenra6192 Жыл бұрын
@feta daily.. can u do a video(analysis )about the unholy alliance of politicians and the rich... and the cause effects in ethiopia? FYI the kebele menafeshas around bole are sold to the "rich" by officials.
@devoyleman6405
@devoyleman6405 Жыл бұрын
ብትፈሩ ይገባችኋል ቀናችሁ በእርግጥ መድረሱ ግልጥ ነው ወይ ያቺ ግዜ ወዮው አያምጣው ከአሁኑ ብትሉ ይሻላል
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Жыл бұрын
አንድ አይነት ጀዝባ ባላ ስልጣን ተሰብስቦ። አገራችንን። አተራመሱብን ኡኮ
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Жыл бұрын
Down down abey
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Жыл бұрын
እፍረት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው አፓርታይድ አገዛዝ በወንበር የተነኩ እርኩሳን ዘረኞች የብዝበዛ መዋቅር መጥፋት አለበት ቁማሩ አያልቅም ታዲያ እስከመቼ ድረስ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሰቃያል 😭😭😭😭😭😭😭
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 Жыл бұрын
ስውዩው ደንቆሮ ነው
@birukawegchew549
@birukawegchew549 Жыл бұрын
ጥቱን ነበርጂ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@ብሩክየኢትዮጵያ
@ብሩክየኢትዮጵያ Жыл бұрын
ከጊዜው ቀድሞ መቶ አበሳውን ይበላል። ምስኪን።
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 Жыл бұрын
ድሕነት ይሻልሀል ብልፅግና ካስቸገረሕ
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
አሁን ይኸ ምክንያት ነው ???
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
ኦሮሞ ሀገር አፍራሺ ሰው አራጂ
@tarikulegese2933
@tarikulegese2933 Жыл бұрын
ቆራጥ ለህዝቡ ተቆርቃሪ መሪ እ/ር ያድለን
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Жыл бұрын
ቆራጥ አመራር ፣ሕጋዊ እርምጃና ሀቀኝነት ይህችን ሀገር ከማጥ ለማውጣት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው ፤አባብለህ አትዘልቀውም።
@xjttube5875
@xjttube5875 Жыл бұрын
ድርብ ጥርስህን አስወጣ ሽመልስ መጀመሪያ
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
መድሃኒያለም ስራችሁን ያንሳው ታሪክ አበላሽ ናቹ ለማንኛችንም አሀልጠቀማችሁም
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 Жыл бұрын
ይሄ የአማራ ባለሃብቶችን ከውድድር ውጭ ለማድረግና ለመወንጀል እየሄዱበት ያለው እቅድ አንዱ አካል ነው ይህ እንቅስቃሴ ከጀመረ ቆየት ብሏል:: ኢትዮጵያውያን ከዚህ በኃላ ትግላችን ይህን ስርአት ማስወገድ ብቻ ነው
@bereketgibe3437
@bereketgibe3437 Жыл бұрын
Minm masmesel ayasfeligm halafinetun mengist rasu yiwused
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Жыл бұрын
ኦፌኮነዉአካሀዱንያላወቀዉ በዉረእየተመያሉት
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 120 МЛН
Ethiopia - እስራኤልን የጋበዛት ማን ነው?
9:11
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17